Тёмный

ባለ ራይዷ - Ethiopian Movie Bale Rideua 2024 Full Length Ethiopian Film Bale Ridua 2024 

በፍቅር ሲኒማ Befekir Cinema
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 134 тыс.
50% 1

Please don't forget to subscribe like and share my channel Daye tube

Кино

Опубликовано:

 

2 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 149   
@befikircinema
@befikircinema Месяц назад
ሰላም ውድ የበፍቅር ሲኒማ ቤተሰቦች ፊልሙን ከወደዳቹት ሰብስክራይብ ሼር እና ኮሜንት በማድረግ እንድታበረታቱን በአክብሮት እንጠይቃለን
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa Месяц назад
የሚገርም ፊልም ነዉ የወሩ ምርጥ ፊልም ብያለሀ ተመልከቱት በተለይ ሴቶች እንዲህ አንድ መሆን ነዉ ያለብን ይህ ትምህርት አለዉ በተለይ የሰዉ ባልና ገንዘብ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ለምቶሰዱ ሰዎች አንድ መሆን ያስፈልጋል ሴቶች እርስ በርስ መዋደድ መከባበር ግድ ነዉ የአንዱ ህመም ለሌላዉ ህመም ሊሆን ይገባል ደስ ሚል ፊልም ነዉ በርቱልን🎉🎉❤❤❤
@befikircinema
@befikircinema Месяц назад
እናመሰግናለን በጣም
@abdoulsalammohamed6001
@abdoulsalammohamed6001 Месяц назад
Not at all. This is the best movie of the year. It's a movie that all married, men and women, should watch it.
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 23 дня назад
እኔማ ጥሎብኝ ኮሜንት የሌለዉ ፊልም አላይም አሪፋ ነዉ ብላችኃል እስኪ ልየዉ
@tedytedyed9lg
@tedytedyed9lg Месяц назад
ይህንን ለሚታነቡት ያላሰባችሁት እንጀራ ይውጣላችሁ
@dagmaitgizawi6295
@dagmaitgizawi6295 23 дня назад
አሜን (3)
@kalkidan745
@kalkidan745 Месяц назад
ትልቅ ትምህረት ያለውፊልም እናመሰግናለን🙏
@user-jc8gn1er5p
@user-jc8gn1er5p Месяц назад
ምርጥ ፊልም ነው ደሥ ሲል እስከመጨረሻ ነው በደስታ ያየሁት❤❤👌
@user-et1nw1bi4f
@user-et1nw1bi4f 26 дней назад
ዋው ደስ የሚል ትምህርት ሰጭ ነው ተባረኩ ደስ ትላላቹ በርቱ ያገሬ ልጆች
@Tewodros52
@Tewodros52 28 дней назад
ይህ አስተክዞ የሚያባንን ድራማ በስመአም አይበቃውም። መታረቁ ደግሞ ያደነዝዛል። ለሁለተኛ ጊዜ ነው ያየሁት አርስቱ በጣም ያንሰዋል። የአክተሮቹ ጥራትና አቀራረቡ፡ አዲስ እይታና ዲቴል አቀራረቡ ውበቱን በጣም ጨምርዋ። እንደ እድር ድንኳን ተካይ አመቱን ሙሉ የምናያቸውን አክተሮች መፅናኛ አድርጋችኋል በርቱ። እድር እንደሌሎቹ የእድር አክተር እንዳትሆኑ።
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Месяц назад
ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ነው💐💐💐💐
@user-gw5pm2ec3e
@user-gw5pm2ec3e Месяц назад
የኛ የሁላችን ታሪክ ነው😢😢 የማዳም ቅመሞች ተጠቀቁ🙏
@rakeb2291
@rakeb2291 Месяц назад
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ቀጥሉበት በተለይ ሀርብ ሀገር ላሉ እህቶቻቺን ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው!😅😅😅
@makih.m6685
@makih.m6685 4 дня назад
በጣም አስተማሩሪነዉ ደስይላል ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤
@mekdesselemonselemon4189
@mekdesselemonselemon4189 Месяц назад
በጣም በጣም ምርጥ ፊልም
@argetoall6484
@argetoall6484 21 день назад
በጣም አስተማሪ አሪፍ ፊልም ነው በርቱ ወደነዋል 😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 4 дня назад
ketesera ayiker endezi nw film enameseginalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ bertulen
@ethoiethopi3902
@ethoiethopi3902 Месяц назад
WOW 😍በጣም አስተማር ፊልም ነው👍❤
@ahmedze3330
@ahmedze3330 6 дней назад
Wow, all of you played your part so well. Amazing, and wonderful message behind Wow, the ride share driver I admire the author Keep up the good work
@Emuhanantub
@Emuhanantub Месяц назад
ወዶች ጥሩ ሴት አይወድም
@user-pq2jz4qv9v
@user-pq2jz4qv9v 14 дней назад
የመዳምቅመሞችተጠቀቁትምህርትነውው
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 19 дней назад
Very good ending 👏. One more chance. Love ❤️ is good. Please learn from your mistakes. Good movie 🎬. Educational.
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 16 дней назад
Thanks very much. I do follow your progressing on the project with a strong movie. 💪. Please keep up the good job 👍 👏. BROTHER FROM ERITREA 🇪🇷 USA 🇪🇷 🇪🇹 🇺🇸. One day we and other con members of the art 🎨 coming for the future of ERITREA and ETHIOPIA 🇪🇹. . Love you all.
@JalAtaAyana-xr5wp
@JalAtaAyana-xr5wp Месяц назад
ደስ ይላል ወንዶች ግን ጨካኝ ሆኖ አለቁ በ real life ራሱ ምን አለበት ሚስቴ እንደዚ ብትሆን ምርጥ ፊልም እና ድርሰት ነው
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk Месяц назад
ጡሩ ትምሕርት አለዉ
@user-vr9dz5db5q
@user-vr9dz5db5q 27 дней назад
መጀመሪያ ኮመንት አነበብኩ ፊልሙ ጥሩ ነው ስላሉ ኮመታትሮች እነሱን አምኜ ሰብስክራይብ እና ላይክ አድርጌ ጀምሬዋለው ስጨርስ ቃሌን ጠብቄ ሌላ ኮመንት አስቀምጣለው❤
@smerhhsaen1216
@smerhhsaen1216 21 день назад
ምርጥ ድራማ
@user-il3sp5pk7e
@user-il3sp5pk7e 4 дня назад
good job tanxs❤❤❤❤
@user-rv2ec5ti4j
@user-rv2ec5ti4j Месяц назад
ዋው ምርጥ ፊልም ሴቶቹ ተውነውታል
@TigistbedadaTigistbedada
@TigistbedadaTigistbedada Месяц назад
Betam enameseginalen arif sira new
@salsawiteyadew5258
@salsawiteyadew5258 25 дней назад
Good movie
@sameiraf2450
@sameiraf2450 19 дней назад
❤❤❤
@ChernetTilahun-li9je
@ChernetTilahun-li9je 29 дней назад
waaww1 ❤❤❤
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk Месяц назад
ጉረዉን እየቀደደ ጉረ አይመችኝ ይለል ከንቱ በስልኩ መንም አልደወለበትም ኤሄ እንከፍ
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 21 день назад
ባለራይዷአ ብሪ ከየት አመጣች የለለ ነገሪ አትስሩ 😂😂😂😂
@abelhabtamu198
@abelhabtamu198 Месяц назад
Gize bro berta #1
@chuchumike3286
@chuchumike3286 28 дней назад
እስቲ መጀመሪያ ኮሜንት አንብቤ ንው ያየሁት ጡሩ አስተያየት ስው ስለስጠ እስቲ ልኮምኩመው
@SmarhQHT
@SmarhQHT 22 дня назад
Minm sayiqaxu
@user-dh1fs9fr1m
@user-dh1fs9fr1m 29 дней назад
Ef ef ወንዶች የሰራችሁን
@etadesse226
@etadesse226 Месяц назад
❤❤❤#1
@user-lo2gx7yv3u
@user-lo2gx7yv3u Месяц назад
አሪፍ ፊልም ነው
@mogesieshiferaw
@mogesieshiferaw Месяц назад
ጊዜ ትጉህ ሰው በርታ ወንድም!! ... ከግንባር
@margogirma1726
@margogirma1726 10 дней назад
Wow baxami asitamari film new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gbekalu
@gbekalu 20 дней назад
ሙዚቃውን ከሁዋላ የተጫወተው ግን....
@HaymanotPipaEgensonan
@HaymanotPipaEgensonan Месяц назад
Good job
@mickymicky936
@mickymicky936 20 дней назад
woa❤❤❤❤❤❤
@user-tw2mc5iy1v
@user-tw2mc5iy1v 26 дней назад
የወንድ ልጅ ፍቅር አስከ መቃብር የሴት ልጅ ፍቅር አስከ ብር ። ወንድ ልጅ የተፈጥሮ ፖዝሺኑን ሲለቅ ቀሚስ ለባሽ ቀፋፊ አና የሚያስጠላ ሴታሰት ይሆናል ። በተቃራኒው ደግሞ ሴት ልጅ ወንድ የለቀቀውን ፖዝሽን ለመያዝ ስትሞርክ አለቃ ትሆናለች ። ሁሉም ፈጣሪ አንደ ፈጠረው ሲሆን ፍቅር ያምራል ውበትም አለው ። ሴት ልጅ ከወንድ 1) ፍቅርን 2) አቴንሽንን 3) ርስፔክትን ትፈለጋለች ።
@EnateArsema
@EnateArsema 19 дней назад
ትክክል❤❤❤
@user-gv6gf4qw6v
@user-gv6gf4qw6v 18 дней назад
ዉይ ዉይ ወንዶችግን ነብሳቸዉ አይማርም
@nardosseyoum7330
@nardosseyoum7330 Месяц назад
Andega❤
@sofiaamohammed1473
@sofiaamohammed1473 22 дня назад
ሴቶች እንደ ቤቲ ቢያስቡ ጥሩ ነበር
@SmarhQHT
@SmarhQHT 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@rozarozabaydoun9162
@rozarozabaydoun9162 Месяц назад
Wow 1 new
@temarhaniys8387
@temarhaniys8387 26 дней назад
❤❤❤❤❤
@user-yd3dj4lh3u
@user-yd3dj4lh3u 29 дней назад
ዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GoGoman-zj4lw
@GoGoman-zj4lw Месяц назад
በጣም ምርት ፊልምነዉ።
@user-vr9dz5db5q
@user-vr9dz5db5q 27 дней назад
እሺ መታረቁን ምን አመጣው ቢመቻቸውና ባይደረስባቸው ሰውን አራቁተው ገለው ሌላ ኢወት ሊኖሩ ነበር ወንድ ሲባል ትሽ
@user-xn1xe6ol8i
@user-xn1xe6ol8i 28 дней назад
አሪፍነው
@bsgs6160
@bsgs6160 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hiwot-vd2qs
@Hiwot-vd2qs Месяц назад
Acteru gobez new wedenewal
@user-pq2jz4qv9v
@user-pq2jz4qv9v 14 дней назад
ዋውመጨረሻውሢያምርርርር
@user-py9xg1db8v
@user-py9xg1db8v Месяц назад
በጣም አሪፍ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mc3jz7pk2p
@user-mc3jz7pk2p Месяц назад
❤❤❤wow
@virginiaharvey
@virginiaharvey 28 дней назад
Good
@Frekumbula
@Frekumbula Месяц назад
ምርጥ ፊልም ነው ወደነዋል
@KrmAl-gp1qe
@KrmAl-gp1qe 27 дней назад
❤❤
@user-tg2jw5sq7f
@user-tg2jw5sq7f Месяц назад
Arif new
@shekurmolla3266
@shekurmolla3266 Месяц назад
arif new gn😮😮😮😮
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 20 дней назад
መጨረሻው አይነፋም እደፈለገ ተልከስክሶ ይቅርታ ሆሆሆ ጨምላቃ ሁላ😏😏
@EnateArsema
@EnateArsema 19 дней назад
እኮ😂😂😂ይሄንማ ማጠናገር ነው
@Meluandelu
@Meluandelu 12 дней назад
❤❤❤❤
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 22 дня назад
አምስትሽብር ሰታካነሰህደውልልኝ የምትልሚስትየለችም መቸምፊልምነውብላችሁእጅ
@GizefilmProduction
@GizefilmProduction Месяц назад
🎉🎉🎉❤ ዋው
@wondmagegnkawo1605
@wondmagegnkawo1605 Месяц назад
አሪፍ ስራ
@mekdesselemonselemon4189
@mekdesselemonselemon4189 Месяц назад
አንደኛነው
@AMANAbdu-dm4xp
@AMANAbdu-dm4xp 13 дней назад
የመዳም ቅመሞች እራሳችሁን ጠብቁ
@user-dh3ol8fd8s
@user-dh3ol8fd8s 23 дня назад
Asey des ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤭
@hannazinabjimmiti1805
@hannazinabjimmiti1805 Месяц назад
Yemir wedijewalew🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk Месяц назад
አየፍርም ምን አይነት ጨከኝነዉ ይለል ከንቱ አንተ በምስት ጨክና ሌለ ዉሽመ አለዝከም ወይ እሱወ በኑፁ ልቡወ ስለፈቀርች አንተ ግን እየተጨወትከበትነዉ የእጅን እንደ ምተገኝ ተስፈ አረገለሁ
@betelhemeshetu-nf9qi
@betelhemeshetu-nf9qi Месяц назад
❤❤❤👏👏👏
@user-ji5hi9he5v
@user-ji5hi9he5v 27 дней назад
Jegin,afiqari
@amentezera5259
@amentezera5259 Месяц назад
👍👍👍🥰🥰🥰
@user-rv2ec5ti4j
@user-rv2ec5ti4j Месяц назад
እስኪ ልየውና እኮምታለሁ ውዶች
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk Месяц назад
አንቺ የአንደ ቤተ ሰብ አስቤዘ የበለሽ አለለችም በሰዉ ጉደይ እና በመይመለከተቸዉ ነገር ገብቶ የሚፈተፊቱ ሰዎች ደስ አይሉኝም
@EnateArsema
@EnateArsema 19 дней назад
እኮ
@user-xl7rr2ro9j
@user-xl7rr2ro9j Месяц назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@UssG-pz4yl
@UssG-pz4yl 24 дня назад
❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉
@Bahrain-kedir
@Bahrain-kedir Месяц назад
👍👍👍👍
@user-pq2jz4qv9v
@user-pq2jz4qv9v 14 дней назад
አይይይ ፍቅር እሚያፈቅሩትንቴቶ የማያፈቅሩትንመፈልግአይይይ ፍቅርየሥራህን
@user-pq2jz4qv9v
@user-pq2jz4qv9v 14 дней назад
💜
@bitania12
@bitania12 Месяц назад
🥰🥰🥰🥰
@SeyifudinAhimed
@SeyifudinAhimed Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dilagegnmamoayano4129
@dilagegnmamoayano4129 25 дней назад
አዳንቀችሁዋለሁ ቃላት ያጥሩኛል!!!!!!!!❤❤❤❤
@lindareadh995
@lindareadh995 14 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cy8ir9qc3g
@user-cy8ir9qc3g 25 дней назад
Betam asetemari nw
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk Месяц назад
አይዞሽ አንቺም ጉደሽን ለወቅሽም ዉሽመ እዞሊሸል አንቺ በረዷወ ሰርተሽ እየገኜሽ እሱ ግን በንች ገንዘብ ተቀብሎ ለዊሽመዉ ይሠጠል የመይረበ
@TalaT-tt3me
@TalaT-tt3me Месяц назад
Min yemeselale keshiem
@FassilAndualem
@FassilAndualem 15 дней назад
Ene endi ብክድ አይኗን lemayet alidefrm kitaten ekebelalehu enji weynee chrash sijemerm yikrta aliteyikim
@user-lg7lp6iy9w
@user-lg7lp6iy9w 29 дней назад
ባለ ራይዷ ሂሳብ ሳትቀበል በየቦታው ማውረድ ነው እንዴ😂😂😂😂
@martaethio5087
@martaethio5087 29 дней назад
😅😅😅እኮ
@user-rj9hp8le3g
@user-rj9hp8le3g 26 дней назад
😂😂😂😂😂
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 21 день назад
😂😂😂😂
@user-ht8gn2wz9w
@user-ht8gn2wz9w 28 дней назад
እች ደሞ አይኖአ ሲየሲጠለ😢😢😢😢😢
@Tewodros52
@Tewodros52 28 дней назад
ኧ በቂ ይመስለኛል፡የማንን አይን ነው። አይን የለሕም(ሽም)
@EnateArsema
@EnateArsema 19 дней назад
ካየላት በቂ ነው ፈጣሪ ሰጣት እንጂ አልገዛች እረ ተው😢😢😢😢😢😢
@Buttukan18-et9zm
@Buttukan18-et9zm Месяц назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤣🤣🤣🤣
@samy-pw1mi
@samy-pw1mi 23 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TaddeseTaddesenega-bd3ow
@TaddeseTaddesenega-bd3ow 28 дней назад
ጀግናው አክተር እዩ
@user-fp6dt5ru7s
@user-fp6dt5ru7s 29 дней назад
እሞታለሁጂ ለወንድ ልጂ ሠርቼ ብር አልሠጥም ቱ 😡
@AmenMovies
@AmenMovies Месяц назад
አንደኛ ነው በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@burtukalhammuddh9362
@burtukalhammuddh9362 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-bn2ie4xm5i
@user-bn2ie4xm5i Месяц назад
ባለራይዶ ግን ምን እየሰራች ነዉ ብረ የምታገኝ ሳታደረስ ነዉ የምታወረዳቸዉ
@wubetwubetegetu9211
@wubetwubetegetu9211 Месяц назад
የኔም ጥያቄ ነው
@GsjGy
@GsjGy 20 дней назад
😂😂😂😂
@user-fp6dt5ru7s
@user-fp6dt5ru7s 29 дней назад
ምኒቱ ብጥርቅ ነቺ 😂😂😂😂
Далее
ሲት ኮም  አባትዬው  SIT Com
26:31
Просмотров 4,6 тыс.