Тёмный
No video :(

''ባሌን ለቀቅ አድርጉት'' ዘቢባ ግርማ የሰጠችው የመጨረሻ ምላሽ!! | Artist Zebiba Girma | Seifu Fantahun | EBS 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 744 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 60   
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Год назад
እህታችን እባክሽ እባክሽ ተረጋጊ አጉል እዩኝ እዩኝ በየሚድያው እየወጣሽ አትላላጭብን ትዳር ከእግዚአብሔር ነው ዘፈኑን ትተሽ ወደ እግዚአብሔር በፀሎት አምላክሽን ተማፀኝ በኃላ እዚሁ ስታለቃቅሽ እንዳንሰማ እባክሽ ተረጋጊ ሲቀጥል ጋዜጠኛዋ አታረራግቢው ነገር
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
በትክክል 😂❤ደምሪኝ❤
@yemi846
@yemi846 Год назад
tkkl
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Год назад
😂😂😂
@alexcroch4534
@alexcroch4534 Год назад
አረ በጣም እህቴ በጣም አበዛችው የተጋቡትም እንደሳ አልሆኑም ቢያንስ እንኳን ትንሽ ጊዜ እንኳን ሰው አብሮ ሳይኖር እንደዚህ አይነት መቀለማመድ ሰው ሳይጋባ
@jackyabreha6593
@jackyabreha6593 Год назад
True
@hiwotaynalem353
@hiwotaynalem353 Год назад
እኛም የዛሬ 5አመት እንዲ አድርጎን ነበር በአብይ ፍቅር ወድቀን😂😂😂
@user-rd5cv1zc9j
@user-rd5cv1zc9j Год назад
ክክክክክክክ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Год назад
የዛን ግዜ አይደል አብይና ኢሱ ( ኢሳያስ አፍወርቂ) እንደዛ ሲላላጡብን ደብረ ፂኦን እንኮን ፓርላማ ላይ ቁጭ ብሎ አይደል እንዴ ፈልጎ ይሁን አምልጦት ኢሱ ኢሱ ኢሱ ትላለህ ብሎት ከአብይ ጀምሮ ፓርላማውን በሳቅ የገደለው የነበረው ይሄው አሁን ኢሱና አብይ ተለያይተው መጎሻሸም የጀመሩት ስለዚህ ብትረጋጋ ሰከን ብትል ይሻላታል ምከሮት 🤔🫣
@yemi846
@yemi846 Год назад
😂😂😂😂😂😂 የአራዳ ልጅ ሆነን ለዛውም ቁማር ተበልተናል
@heluwena6144
@heluwena6144 Год назад
😅😅😅😅😅😅true
@Gadise6797
@Gadise6797 Год назад
😢😢😢😢
@USAUS1986
@USAUS1986 Год назад
የቶክቶክ ትዳር እናቀዋለን ግን አንቺ ምነው ወንድ ብርቄ ነው አልሽሳ
@ZeeZee7962
@ZeeZee7962 Год назад
ዘቢባዬ መጨረሻቹን ያሳምርላችሁ በእውነት ሰዎች አስተያየት የሚሰጡት ከሚያዩት ነገር ነው እናም ላንቺም በማሰብ ሴቶች በቀላሉ እንሸወዳለን ያጣነውን ነገር ክፍተታችን የሞላ ሲመስለን ወዘተ .. በሚሰጡሽ አስተየየየቶች ብዙም አትማርሪ .. እጁን እንኳን ነክቼው አላውቅም ነው ያልሽው ታዲያ ይሄ ሁላ ነገር ምንድነው ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በኋላ ፈጣሪንም ስታማርሪ እንዳንሰማ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Год назад
ወይይይይይ ውዳሴ ከንቱ አታድርጊው እግዚአብሔር በድብቅ የሰጠውን በግልፅ የሚሰጠው እግዚአብሔር ነውና እባክሽ ተረጋጊ
@kafiyalewassefa3045
@kafiyalewassefa3045 Год назад
እኛም ስንጀምር እንደዚህ ነበር😂😂😂😂😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ
@kafiyalewassefa3045
@kafiyalewassefa3045 Год назад
@@sebelyoutube ከምኑ
@alexcroch4534
@alexcroch4534 Год назад
ለነገሩ ቲክቶክ ላይ ምን ምን አይነት አለባበስ ለብሰሽ እንደምትመጭ አይተናል ለልጅሽ እንኳን ያላሰብሽ ልጄ ከእኔ ምን ትማራለች ያላልሽ ምን ጥሩ ነገር ሊጠብቅ ግን ጋደኞችሽን ተመለከቻቸው ከነሱ ተማሪ መታወቅ እንደዚህ ለመሆን ሳይሆን ጥሩ ነገር ለማስተማር ሲሆን ደስ የሚለው
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Год назад
😂 እረ በቃ አረጋጉት እቺ ልጅ ግን ወንድ አይታ አታቅም እንዴ መጨረሻሽን ለማየት ያብቃን በጣም አቅለሸለሸችኝ ሴት ልጅ ልቧ ሲሰበር አልፈልግም አልወድም አላህ ትዳርሺን ያሳምርልሽ ግን በጣም አብዛሺው እራስሽን አታርክሺ ።
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Год назад
ሰሞኑን እናቴ ታማለች ኢትዮጵያ እገባለሁ ብሏል አንችላትም በአካል ስታገኘው ደግሞ በቲክታክ የጠበሰችው ባል
@bemenetbayi9972
@bemenetbayi9972 Год назад
እናት አለሜ እባክሽ ኢትዮጵያ እዩኝ እዩኝ የሚል ሰው አትውድም ለምን ዝም ብለሽ አታገቢም we know you will get married okay
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Год назад
ዘቢባዬ ያንቺ ደስታ ደስታችን ነው ግን አብዝተሸ እዩኝ እዩኝ አልሽ አበሻ ሲተርት እዩኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል ይባላል እናም ፍቅርሽንም ደስታሽንም በልኩ አድርጊው አንቺ ሰው የፈለገውን ቢል ምንቸገረሽ ድምፅሽን አጥፍተሽ ደበቅ ብለሽ አትኖሪም የምን በየሚዲያው መዘባዘብ ነው ከምር እኔ ወረድሽብኝ የሆነ መንደሬ ነገር ሆንሽ በሰል ያልሽ ትመስኢኝ ነበር ዋ በሁአላ የኤኖክና የሜላት ነገር እንዳይመጣ ሜላት አይታ እኛም አንድ ሰሞን እንዲህ አርጎን ነበር አለች አሉ😂😂 በይ ነፍሴ ያጣፍጥልሽ በየሶሻል ሚዲያው ግን እየተከሰትሽ አትሙአዘዢ what the hell
@user-vm2qy9tw3q
@user-vm2qy9tw3q Год назад
Tidarina Lij Ye-Egziabher Sittota New Zebu Aregagew Selamina Fikkir Le-Ethiopiana Lehizibochuwa Amen 💚💛❤
@tigistfikremariam9423
@tigistfikremariam9423 Год назад
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ዘመናችሁን ይባርክ
@maki--tube2858
@maki--tube2858 Год назад
እግዚአብሔር ያጣምራችሁ
@user-mx4ho5cr4z
@user-mx4ho5cr4z Год назад
እዩኝ እዩኝ ለሰላም ተስፋዪም አልበጀም 😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
😂😂😂😂❤ደምሪኝ ❤
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Год назад
አረረረረረረረ ሜላት ነብዩና ሔኖክ ድንቁም ስልችት አድርገውን ነበር 😆
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Год назад
ለሜላት ነብዩና ለሔኖክ ድንቁም አልጠቀመም እዩኝ እዩኝ ማለቱ
@user-mx4ho5cr4z
@user-mx4ho5cr4z Год назад
@@bethelehem4989 ጭራሽ ይች ደሞ ደገመችው እዩኝ እዩኝ አለች እኮ
@alexcroch4534
@alexcroch4534 Год назад
የጤና አይመስለኝም እንደዚህ አልተቀቀልሽም ውይ ስንቱ አገባ ያንቺ እንደዚህ መሆን የተለየ ሆነብን እንጂ አረ ያንቺስ ባሰ ሰው እንዴት ዝም ማለት ያቅተዋል የእሱ ጥሩ መሆን አለመሆን የሚጎዳውም የሚጠቀመውም ለአንቺ ነው የምታገቢው አንቺ የዚህን ያክል እወቁልኝ ለምን አስፈለገ አረ ያንቺ ደግሞ ቅጥ አጣ
@abel8835
@abel8835 Год назад
ዘቢባ ቅርብ ወራጅ ትዳር ነው እመኚኝ በጣም አሽቃበጥሽ ደብቁኝ እንዳትይ አይቀርም
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g Год назад
ይመችሺ ❤❤
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi Год назад
Egnam senjrmer endi neber eski tergagi wey gudi beka mendinew lejen ene endesu alwedatem teyalshi betam tasafiryalshe yemer yelejeshin morale tebeki ene endesu alwedatwm yalshiw behala yekichisale😢😢😢😢😢
@heluwena6144
@heluwena6144 Год назад
Enee meleww I never see him in his engagement? Is this online 😊 Any way good luck
@jotijo7105
@jotijo7105 Год назад
Esu Esu esu
@alexcroch4534
@alexcroch4534 Год назад
አረ በጣም አበዛሽው አረ ተረጋጊ እንዴ ነገ ምን እንደሚሆን አታቂም እኮ እንኳን ስለሰው ስለራሽም ነገ ምን እንደሚሆን አታውቂም ገና ሳታገቢው እንደዚህ መሆን አስፈላጊ ነው ሲሆን የት ይሄድብሻል እኔ በሰዎቹም አልፈርድ ም ሁሉ ነገር ከለቀ መኖር ስትጀምሪ እንደሰው እዚያ ደረጃ ደረሰሽ እንደፈለግሽ መግለፅም የፈለግሽውን ማድረግ ትችያለሽ ብትረጋጊ ምን ችግር አለው አረ ያንቺ ደግሞ ይለያል ነገ የሚሆነውን አታውቅምና በነገ አትመካ የሚለውን ቃል አሰብ አድርጊው አረ ተረጋጊ
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Год назад
እዮኝ እዮኝ ደብቁኝ ያመጣል አለማፈሯ ደግሞ ሽልሞኛል እንኑርበት ተውን ጊዜው የእኛ ነው ባል አጣ ነበር መሰለኝ በ7ቀን live በቲክታክ የጠበሰችው ረጋ ብትል በፈጣሪ የአለም ፍጻሜ አደረገችው የበፊቱ ሚስቱ ነገ ታለቅሻለሽ የሰው ባል እንደገባሽ እወቂ ከወንዶችም የሰው ባል እኮነው እያሉ ሲስድቧትነበር ሁለቱም የቲክታክ እከታተላለሁ
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy Год назад
Calm down sis it's too early to appreciate because you don't even know him very well
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Год назад
😂she is to much what the hell
@Milena-ru9zj
@Milena-ru9zj Год назад
አልተናኘንም አላአላችሁም እዴ እዴት ልጄን ወደዳት 😂😂😂😂
@yonataneshetu6736
@yonataneshetu6736 Год назад
እኔም የተገረምኩት በዚህ ጉዳይ ነው።
@negatuwesego4116
@negatuwesego4116 Год назад
ጉድሽ ነው የሚፈላብሽ።
@hiwi-ts9ch
@hiwi-ts9ch Год назад
Enante nachu weys esua nech yabezachu dekemen eko
@user-ze6yd7tc4e
@user-ze6yd7tc4e Год назад
ዘቢባነት ብርቅ እንደሆነብሽ ታስታዊቂያለሽ ተረጋጊ
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o Год назад
ምነው የዉጭ እድል አላገኝሁም በሱ ልሂድ አልሸ መጀመሪያ እራሰሸን አዳምጭ አድ ሰሞን ሄኖክና ሜላት እዳች አረጓቸዉ ነበረ መጨረሻዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@denekewshibiru3282
@denekewshibiru3282 Год назад
Ere bakhehue twate lkeke adergahewe yenwerwebete serge serge serge adergwe zeme belwe ysewe afe yseberal
@alemzegeye-ws4cd
@alemzegeye-ws4cd Год назад
Ere kbtett albezam wet ergetshi esa
@negatuwesego4116
@negatuwesego4116 Год назад
የአኢትዮዸያን እዝብ ላይ የምትዛበች ከሀሆንሽ ጉድሽ ይፈላል
@ReRe.5296
@ReRe.5296 Год назад
Leba hula
@tigistfikremariam9423
@tigistfikremariam9423 Год назад
ውይ ምነው ብትተዋት መብታቸው ነው በቃ እናንተን ምነው አንገበገባችሁ ቅናት መሠለባችሁ ኤጭጭጭጭጭጭጭ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Год назад
ኢሱ ኢሱ ማለት ለአብይ አህመድም አልበጀ ይኸው ከኢሱ ጋር ሆድና ጀርባ ሆነው አረፉት😂😂😂😂😂😂
@user-jj8bw2xl1s
@user-jj8bw2xl1s Год назад
😂😂😂😂😂
@yonataneshetu6736
@yonataneshetu6736 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂 ገደልሽኝ !!!!
@user-gr4vm9ok5k
@user-gr4vm9ok5k Год назад
ኤጭ አረጋጊው ማነሽ ሽምግልናውሳይቀር አደባባይ ነው ያወጣቹትየምን ያዙኝልቀቁኝ ነው ለህዝብሳታሳውቁአገር ይወቅልኝሳትሉ መጋባት አችሉምእንዴ እዩኝ እንታይአላቹሳ ባጫ
@ccu3907
@ccu3907 Год назад
ሰውዬው ግን መቸ መጣ አረ ተረጋጊ
@galtgray3908
@galtgray3908 Год назад
እዩኝ እዩኝ ደብቁኝ ደብቁኝ ያመጣል ተረጋጊ
Далее
would you eat this? #shorts
00:35
Просмотров 1,7 млн