Тёмный
No video :(

ባሌን በበቆሎ እሸት 14ተኛ አመታችንን ሰርፕራይዝ አደረኩት 

Remla lemma
Подписаться 80 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

#abelbirhanu #nejah_media #remlalemma

Опубликовано:

 

4 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 166   
@skettube4149
@skettube4149 2 года назад
ኧረ ሙሀመድ የተናገረው ቃላት ያሸልመዋል🥰ሀቢቢ እኛ ባቄላ ስንሆን አንች ግንዱ ነሽ አላለም ምንኛ ያማረ አገላለፅ ነው
@user-vy6rg9ee8v
@user-vy6rg9ee8v Год назад
በመሰረቱ የተጋባችሁበትን አመት ቆጥራችሁ ስርፕራይዝ አድርጉ ያለው ማነው የካፊሮችን መንገድ አትከተሉሉሉሉሉሉሉ አላህን ፍሩ ተጋባችሁበትን የተወለዳችሁበትን ቀን አክብሩ አልተባለም
@Gizelekulus
@Gizelekulus 7 месяцев назад
ምናለ ሁሉ ሙሰሊም እህቶቻችን እዳንች ቢኮምቱ አላህ ይጨምርልሺ
@makkahassan9350
@makkahassan9350 2 года назад
እኔስ መችይሆንተራየ ግግራጎኔ የት ነህ እስካሁን እየፍ ለከኝ ይ ሆናል አተም የመዳም ቅ መ መሞች አላህ መልካም ትዳር ንይ ወፍቃችሁ አሚን በሉ
@meditishu8014
@meditishu8014 2 года назад
አሚን
@user-ge3wz3bx8f
@user-ge3wz3bx8f 2 года назад
አሚንን
@itsmydam7046
@itsmydam7046 2 года назад
የቀኝ ጎን በሚለዉ ይሥተካከል😂😂
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Год назад
ግን ለአንች እሱ ግራ ጎንሽ ሳይሆን ቀኝ ጎንሽ ነው ።አንች ለእሱ ደግሞ ግራ ጎኑ ነሽ አሏህ መልካሙን ይወፍቅሽ
@Seidman696
@Seidman696 Год назад
ይመጣልምግድላይነው
@VipUae-ts4gi
@VipUae-ts4gi 2 года назад
የኔ ዉድ ፍቅረ እስከ ጀነት ያድረግላችሁ
@hayat6544
@hayat6544 2 года назад
ማሻአላህ 14አመት በትዳር ደስ ይላል አላህ አብሮ እስከ እርጂና ያቆያችሁ ለአሁን ዘመን ትዳር አርአያ ናቸሁ ረምሊ ውብ😍
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 года назад
እኒምሊሁንኚንወ።1ደብቻንወይወለደኩት።አይሰደት።ለደኒጥቀመኚጀ
@habibaha3139
@habibaha3139 2 года назад
ማሻ አላህ 🌹 ማሻ አላህ ረምሊዬ አሏህ ፍቅራችሁን ውደታ እስከ ጀናት ያድርግላቺሁ
@ranilove7187
@ranilove7187 2 года назад
ማሻ አላህ ልጆችሽን አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ትዳርሽንም አላህ ይባርክልሽ
@bedryawollo7918
@bedryawollo7918 2 года назад
አላህ ጥሩ ትዳርና ሷሊህ ልጆች ይስጠን ያርብ
@khadejahhussain8985
@khadejahhussain8985 2 года назад
እኛ ባቄላ ስንሆን አንች ግንዱ ነሽ አላለም 😁😁😁😂😂 ይችን መብራት በመጥፋቶ እድሎን ተጠቀምሽባት አይደል ረምሊ ይመቻችሁ ፍቅር እስከ ጀነት ያርግላችሁ 😘😘❤️❤️❤️
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 2 года назад
ማሻ አላህ ሥታምሩኮ ከልጅቻችሁ ጋር ሠፖራዝ በበቆሎ እሸት😅😅😅😅😅😅😅😅 የመጀመሪያዋ ልጅ ወ/ሮ ሪከድ የሠበረች 👍👍👍👍👍ሠፖራዝ በበቆሎ😅😅👍👍👍👍
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 2 года назад
ማሻአሏህ ልጆቻችሁን አሏህ ያሳድግልሽ እናትሽንም ባልሽን አንችንም አሏህ ይጠብቅልሽ ያአሏህ ስቀሽ ሳይሽ ደስ ይለኛል እኔም የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ ያድርግ👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 2 года назад
_የአላህ ሁል ጊዜ እሸት የሆነ ፍቅርን ስጠን ማሻአላህ ረምሊየ እንዳው ጥሎብኝ ሀቢብ የሚባል ስም እወዳለሁ እስኪ አላህ ሀቢብ የሚባል ባል ይስጥሽ በሉኝ_
@gf5289
@gf5289 2 года назад
መሸ አላ ደስ ትላላች አሁን 14 አመታችሁ ነው በቀጣይ አገር ሰላም ሁኖ ልጆቻችሁ እቁም ነገር አድርሳ ችሁ 45 ተኛ አመታችሁን ያብቃችሁ እኛም ለማየት እዛ ያድርሰን
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Год назад
እረ ወደየት ወደየት የመን አመታት ማክበር ነው አሏህን እንፍራ ያኡመተል ሙሀመድ ሰለላሁአሊሂ ወሰሐም
@seademohemmed1169
@seademohemmed1169 2 года назад
ረምላየ ትንሻን ልጅሽን በጣም ነው የምዎዳት ሳያት ንከሻት ንከሻት ይለኛል😍😍
@user-gq2kk5bh3d
@user-gq2kk5bh3d 2 года назад
አረግ የሠው ልጅ ክክክክክክክ ጉሊ ማሻአላህ
@MariyamMaari
@MariyamMaari Год назад
ጉሊ ማሻአላህ
@user-re5jo4wt3d
@user-re5jo4wt3d 2 года назад
ረምላዬ 🌽 የስጦታ ትንሽ የለዉም 🤭 ማሻአላህ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ፍቅራችሁም ያዝልቅላችሁ❤️ ዉዴታ እስከ ጀነት 🤲🏿 ❤️❤️❤️🤗
@zuzutube105
@zuzutube105 2 года назад
የኔ ቅመም አንቺ እራሱ እሸት ነሽ ረጅም ሀያት ከሀቢብ ጋ ተመኘሁልሽ
@tube-vr3gs
@tube-vr3gs 2 года назад
አይ ገጠሬነትኮ መታደል ነዉ ገጠር እሸቱ ሳር ቅጠሉ ሜዳዉ ዳገቱ ኸረ ስንቱ ደስ ነዉ የሚለዉ ገጠሬዎች እስኪ ብቅ በሉ
@sus2475
@sus2475 2 года назад
የኔውድ ረሙዬ ሁሌም በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ ፍቅራችሁ አይጥወልግ ገና እሸት ነሽ አንችም ማሻ አላህ ልጆቻችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ
@user-kl8pp1wz5o
@user-kl8pp1wz5o 2 года назад
انا لله وانا إليه اراجعن ያገሬ ልጆች ዱአ አርጉልኝ አባቴን በስደት ሁኔ አጣሁት
@user-hi9vx4rt2w
@user-hi9vx4rt2w 2 года назад
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አላህ ጀነተል ፊርዶዳ ይወፍቃቸው አንቺንም አላህ ይሰብርሽ
@user-kl8pp1wz5o
@user-kl8pp1wz5o 2 года назад
@@user-hi9vx4rt2w አሚን ያረብ
@user-ld6cc2xf9z
@user-ld6cc2xf9z 2 года назад
ማሻአላህየኔማር
@fatimamohammed7682
@fatimamohammed7682 2 года назад
አይዞሽ አላህ ይሠብርሽ
@user-kl8pp1wz5o
@user-kl8pp1wz5o Год назад
@@fatimamohammed7682 አሚን ያረብ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 года назад
ማአሻአላህ አላህ አላህ እስከቤተሰቦችሽ በሰላም ያኑራችሁ ሁልግዜም በሽት ኑሩ.ምርጥ ሚስት ምርጥ ባል ናችሁ ሺ አመት ኑሩ
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m 2 года назад
ማሻ አሏሕ ሐቢብቲ ረምላ አሏሕ 1000 አመት ያኖራቹ🌹🌹🌹🌹እኔ ትንሹ ወንድ ልጅ በጣም ነው ምወደው ልጄ እየመሰለኝ
@se8416
@se8416 2 года назад
በጣም ደሱ ይላል ከሸት በላይ ምን አለ እረምላይ አደንካን ለዚህ ቀን አበቅሹ
@user-pe4qz1qz6b
@user-pe4qz1qz6b 2 года назад
ማሻአላ እሸቱ ተመቸኝ እሸትሁኑ አብቡ ዳሩ ኳሉ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 2 года назад
ኡኡ በቆሎሸት እደት እደናፈቀኝ እዚ ጂዳ፣አለ ግን አይጥምም የዛሬን አያርገውና ቦሩሜዳ ከአያቶቸቤት ሆኘ እሸቱ ባቄላው በቀለው አቤት ማሻአላህ አሁንምኢንሻአላህ እናተም መብሩክ እኳንለዚህአበቃ ችሁ ደስሲል ያመረ የሰመረ ዘመንይሁንላችሁ
@hayuwllotube6196
@hayuwllotube6196 2 года назад
ጀማል&ዜዲ ደምሩኝ እኔ ቤተሰብ ከሆኩ ቆየሁ
@user-wi9sg6rz5n
@user-wi9sg6rz5n 2 года назад
ማሻ.አላህ.ረምሊዩ ፍቅራችሁን አላህ.ያብዛላችሁ
@aiyshaahmed7596
@aiyshaahmed7596 2 года назад
መሀመዲየ እራምሊ እካን ለዝህ አበቃሽ ያሁሉ አልፎ ከነባቄላወችሽ አልሀምዱሊላ ለከልሀምዲ ወለከል ሽኩር እህቴ❤
@naelaal_hallaq3235
@naelaal_hallaq3235 2 года назад
ትክክል የማይሰለች እሸት ነዉ ማሻአላ አሁንማ በቆሎና ጥቅሽ እየዴረሰ ነዉ
@kam1733
@kam1733 2 года назад
አሁን እደት ናት ልጆስ አላህ ይሽፊሀ እሽ እናረጋለን መሻአላህ ጥሩ ሰርብራይስ ተው በዱናም በአሄራም አይለያችሁ እኔኮ ህፃኖች እማ ማማ ነበር እናቴ ታስቀኛለች አላህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቅላችሁ ልጆቻችሁን
@hawamohammed185
@hawamohammed185 2 года назад
ማሻአላህ ፍቅራችሁን. እስከጀነት ያድርግላችሁ
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Год назад
የኔ ማሮች ልጆችሽ ሢያምሩ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ርምሊ ፍቅር እሥከጄነት
@user-he8xs9ml8x
@user-he8xs9ml8x 2 года назад
ማሻአላህ ረሚሊ ስወድሽ ፍቅራችሁን ሰርክ አድስ ያድርግላችሁ ፍቅር እስከ ጀነት 😍😍
@zuzuhabeshawitz9848
@zuzuhabeshawitz9848 2 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ እስከመጨርሻው ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ አላህ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ በፍቅር ያኑራችሁ
@aishaAli-fs9ft
@aishaAli-fs9ft 2 года назад
ማሻአላህሁሁደስይሌምእሸትሁኑእድሜናጤናይወፍቃችሁ
@fatumawellyewaff3239
@fatumawellyewaff3239 2 года назад
ማሻ አላህ ረምሊየ ውዴታ እስከ ጀነት ያርግላችሁ
@bintsied6276
@bintsied6276 2 года назад
ማሻ አላህ 14አመት ከዚህ የበለጠ 14አመታቶችን በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ
@samirasamira5438
@samirasamira5438 2 года назад
እራምላ የኔ ውብጀግና በረች
@user-qi1bb8rd9x
@user-qi1bb8rd9x 2 года назад
ሁሌምደስተኛሁኚ ረሙየጀግናነሽአብሽሪ ጠክሪ
@sadatube686
@sadatube686 2 года назад
ረምላህ ሁሌ በዴስታ ኑሩ መልካም ትዳር ማሻ አላህ ሰላምና ዴስታ ሰኬትን ተመኘሁኘ
@user-fp8jq9be2j
@user-fp8jq9be2j 2 года назад
መሸአላህ እሽት ደረሰደ ወዴ
@semiethiotub
@semiethiotub 2 года назад
ጎበዝ የኔ አስታዋይ
@lubabahaikugebre5451
@lubabahaikugebre5451 2 года назад
ማሻአላህ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@user-xw6hd5yi8y
@user-xw6hd5yi8y Год назад
አላህያሳድግልሽሁቢ
@imanimqn9281
@imanimqn9281 Год назад
ትክክል እረምሊ
@saadahsaeed474
@saadahsaeed474 2 года назад
ማሻአሏህ
@mamabkaseadm6644
@mamabkaseadm6644 Год назад
የኔ ውድ ሽአመት ኑርልኝ
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 2 года назад
ማሻአላህ ራምሊየ ሺ አመት ኑሩልኝ
@jamilaamashaaallaahmashaaa9193
@jamilaamashaaallaahmashaaa9193 2 года назад
Mashaa Allaah Mashaa Allaah yee Amare tidar yargilachu😍😍😍❤️❤️❤️❤️
@seadaseadagetachew4374
@seadaseadagetachew4374 2 года назад
ራምላየ ማሻ አላህ ዉደታ እስከጀነት
@mekiyamekiya2744
@mekiyamekiya2744 2 года назад
ማሻአላህ የኔዉዴ በጣምነው የማደንቅሺ ሁለየም ደስተኝሁኑ እስከዘላለም አብራችሁኖሩ
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 2 года назад
ማሻ አላህ💐💐💐💐💐
@algurfah2065
@algurfah2065 Год назад
አላህይጨምርላችሁእህቴደስትይኛለሺ
@user-zw2ei5ev3e
@user-zw2ei5ev3e 2 года назад
ማሻአላህ ፍቅር እስከጀነት ያርግላችሁ
@saadyiamohammed9060
@saadyiamohammed9060 2 года назад
አላህ ጠቃሚ ይርጋቸው እደገና በሉ
@user-em5ry9cq9e
@user-em5ry9cq9e 2 года назад
ወድሜ ስትይዉሠማሁልበል
@menitazez4262
@menitazez4262 2 года назад
እኔራሱ
@menitazez4262
@menitazez4262 2 года назад
የልጂነትባሉዋ ከሆነ እንደወንዲምም ይመስላታል
@rabitube7432
@rabitube7432 2 года назад
የኔ ውድ ሽ አመት ኑርልኝ
@fadetube7064
@fadetube7064 2 года назад
ማሸአላ ታባራካላ አላ ፊቅራቹሁን እሼት ያድሪግላቹ
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g 2 года назад
መልካምትዳር
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 2 года назад
ማሻ አላህ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 года назад
ማሻአላህ ራምሊ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 года назад
ማሻ አላህ ውዴታ እስከ ጀነት ውዴ
@user-kn6bd1cn9u
@user-kn6bd1cn9u 2 года назад
ማሻአላህ 🎂
@jrjd3949
@jrjd3949 2 года назад
መሻአላህ
@emuemu5518
@emuemu5518 Год назад
ማሻ አላህ 💖💖💖💖💖💖🇪🇹❤️❤️❤️❤️
@user-rv4bc8yy2i
@user-rv4bc8yy2i 2 года назад
መልካም የትዳር ዘመን ይሁን ላችሁ ይሆንልን
@tcdght5782
@tcdght5782 2 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህልዩነው
@hayuwllotube6196
@hayuwllotube6196 2 года назад
የረምሊ ቤተሰቦች ቤተሰብ አርጉኝ እረ ተው አያስከፋልም
@oumuyesmneali1763
@oumuyesmneali1763 2 года назад
አሰላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መሸአለህ አላህ ትዳራችሁን ሁልግዜ እሸት ያረግልሸ አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ውድ
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 2 года назад
ማሻ አላህ ረምላ
@user-nn3fk6yr8c
@user-nn3fk6yr8c 2 года назад
ማሻ አላህ የኔውድ ደሥ ይላል ረምላየ
@user-xp3zz4ce5h
@user-xp3zz4ce5h Год назад
መሸአለሀ💞🥀😍ሊጂበሊጂነቲ💝💝😍😍
@user-oi5zb3vl1t
@user-oi5zb3vl1t 2 года назад
መልካም የትዳር ጊዜ ይሁንላችሁ
@rslainntube6331
@rslainntube6331 2 года назад
ማሻአላህ ደስ ይላል ውደታ እስከጀነት ያድርግላችሁ
@muroonlinetv5018
@muroonlinetv5018 2 года назад
ቅመም ለማነሽኮ💞 አላህ ይጠብቃችሁ
@ekrutube
@ekrutube 2 года назад
ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻአላህ የኔ ውድ ሁሌም በፍቅር ኑሩልን👍👍
@tube3507
@tube3507 2 года назад
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ውዴታ እስከ ጀነት ረሚል ውዴ
@hilamoo928
@hilamoo928 2 года назад
ረምላየ የኔ ሴት እሄዉ በአዲሱ ሰልኬም ሰብ አረኩሸ ማሻ አላህ ብየ አለሁ ዉዴታ እሰከ ጀነት ብየ አለሁ በቀሎ ወላሂ በጣም ነዉ ምወደዉ ሁሌ መዳሜ ሱቅ ሰትሄድ ምን ላምጣልሸ ሰትለኝ በቀሎ ነዉ ምላት ሁሌ ይገረማታል አሰያ አለበቀሎ ሌላ አታዥም እዴ ትላለች
@arabia1239
@arabia1239 2 года назад
ወየው😁😁
@hilamoo928
@hilamoo928 2 года назад
🤣
@lubabatessema5978
@lubabatessema5978 Год назад
ማሻአላህእራምላበጣምደስትላላችሁ
@shamsihserag5967
@shamsihserag5967 2 года назад
ቢዳኣነዉ የማይፈቅደዉን ነገር ታረጋላቹሁ
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v Год назад
ቆይማክበርክልክልአደልእዴእሩየ
@uffuuffsrtdtd2948
@uffuuffsrtdtd2948 Год назад
መሸአላህ
@zulfakedir2904
@zulfakedir2904 Год назад
በርቺ ረምለዬ
@zuzufefe678
@zuzufefe678 Год назад
ደስየምትሉኝ ነግርስ
@user-zy8ij4wx1w
@user-zy8ij4wx1w 2 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@user-zy2sw6oj2r
@user-zy2sw6oj2r 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ካአይን ያውጣቹህ
@user-sx3si8xi4b
@user-sx3si8xi4b Год назад
መሻአላህ አላህይጨምርላችሁ
@kaisiyeh5974
@kaisiyeh5974 2 года назад
ክክክክክ ውሪ ወድሜ አላልሽም ምነው?
@lulutube4683
@lulutube4683 2 года назад
እኔብቻ መስሎኝ የሠማሁት ጓድ አለኝ ክክክክ
@makkahassan9350
@makkahassan9350 2 года назад
ማሻአላህ አላህይጨምርልሽ
@najatseid7819
@najatseid7819 2 года назад
ماشاءالله تبارك الله
@moerkettomoerketto2980
@moerkettomoerketto2980 Год назад
ሁሉንምነገርለሚዳምንአሥፈለገ
@remlalemma
@remlalemma 11 месяцев назад
ስራየ ስለሆ ነዋ
@kemsie
@kemsie Год назад
ማሻአላህ
@samirasamira5438
@samirasamira5438 2 года назад
ማሻአላህ ሰው ባለውነው
@samirasamira5438
@samirasamira5438 2 года назад
እራምላየ እሲ የትራስልብስና ትራስ ፍራሽ ከነልብሱ ስትነው መልሽልኝ ጠይቀሽ ከቻልሽ አሁንባስራምስት ቀን ውስጥ ፈሊጌውነው
@hshhs1285
@hshhs1285 2 года назад
የኔማርካችብዙተምሬለሁ
@emuemu5518
@emuemu5518 Год назад
ግን ባልሽ ዝምተኛ ነው
@zdhussen2937
@zdhussen2937 2 года назад
ማሻአላህ ረሚ
@amnatyoutube4425
@amnatyoutube4425 2 года назад
ማሻአላ ውደ
@hayuwllotube6196
@hayuwllotube6196 2 года назад
ማሸአላህደስ ይላል በርቺ
@user-sh4nh8rf8r
@user-sh4nh8rf8r 2 года назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት ረምላ ፈልጌሽነበር ማማ የቴሌ ግራም ቁጥርሽንአስቀምጭልኝ
@Saeda263
@Saeda263 2 года назад
ማሽ አላህ ስታምሩ
@user-lq9rz6wh4w
@user-lq9rz6wh4w 2 года назад
ባላታይእያከበርሽነውማለትነው ኤጭ
Далее
ሜካፕና ፊልተር ይለያያል
8:27