Тёмный

ብርዘገን ጋር አረበኛውን ፈጨሁት 

Remla lemma ረምላ ለማ
Подписаться 94 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 198   
@yeznMamuye
@yeznMamuye 3 месяца назад
ከሀበሻ መዳም 100% ይበልጣሉ ክፎዎችእ እንዳሉ ጉልበትም ብዝበዛ ቢኾንም እንለወጥበታለን እንደሰራነዉ ብር አናገኝም ጥሩ ናቸዉ
@KamlieHussen
@KamlieHussen 3 месяца назад
እረምላየ የኔ ቆጆ ተጫዋች ጎደኛ አጊተሻል
@dohadoha8116
@dohadoha8116 3 месяца назад
አዎዎ ማዘርዋ ዴጋጎችም አሉ ወላሂ ለአረቦቹም አላህ እሪዝቁን ይሰጣቸወ ወላሂ እእነሱጋር እዬመጣን ሂወታችንን ለውጠናል እንዳገራችን ችግር የነሱ አገር ባይኖር ዬት ተሰዴን እንለወጥ ነበር አላህዬ አልሀምዱሊላህ
@FatimaFatima-hz8wi
@FatimaFatima-hz8wi 3 месяца назад
❤❤❤❤
@ሲድራማሂር
@ሲድራማሂር 2 месяца назад
የኔ እህት አረብ ቤት ስለሰራሽ ስበብ እንጅ ያረዛቁ አላህ ነው
@lubaba355
@lubaba355 3 месяца назад
ጉድ በል 😂 የአረብ ሀገር ትውስታ ተወርቶ አያልቅም ጭራሽ እሳት ዳር ሌቱ ይነጋልኮ😅😅
@Samira22Samira22-ul8fs
@Samira22Samira22-ul8fs 3 месяца назад
መቶሺ እናስገባት እረምሊን
@hayatyousof2305
@hayatyousof2305 3 месяца назад
አይ እረምላየ እድሜናጤናይስጥሽ የኔልዩ❤❤❤❤❤❤❤❤
@f-io7sj
@f-io7sj 2 месяца назад
ማሽአላህ ❤
@RozeMuhammad
@RozeMuhammad 3 месяца назад
ስታወራ ስታስቅ ብርዘገን 🤣🤣
@hayatmuhammed1810
@hayatmuhammed1810 3 месяца назад
ወይኔ በሣቅ ምትኩ ረምሊ ገና አሁን ጎደኛ አገኜት😅
@AhmedMohamed-rw5gq
@AhmedMohamed-rw5gq 3 месяца назад
😂😂😂😂ክክክክክክ ኧረ የት ሂጄ ልሣቅ😅😅😅በጉድ ነው የሰራችሁት በእውነት ሰይፉ EBS ጋ & EBS መዝናኛ ብትገናኙ ማሥታወቂያ ነገር ይበልጥ ሕዝብ ጋ እንድትደርሱ ቢያረጓችሁ ጥሩ ነበር 😂😂😂😂ደሥ ትላላችሁ
@danuverontube4380
@danuverontube4380 2 месяца назад
በስማመ በጣመ ጎበዝ ናተ 👍👌
@መዲነኝወሎየዋየአጂባሯብን
ቀልድም ሲበዛ ከአላህ መገድ ያወጣል አላህ አርብን ብቻ አደለም የፈጠርው ሁሉንም ፈጥሯል
@remlalemma
@remlalemma 3 месяца назад
ነገር አትጠምዝዥ
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 3 месяца назад
ካልተመቸሺ አለማየት ነው
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 месяца назад
ውይይይይይይ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 2 месяца назад
ሀቅነው፣ቆንጆናቸው፣በጣም፣ማሻአላህ
@FafiWolloyewa-tv6wy
@FafiWolloyewa-tv6wy 3 месяца назад
ያረበኛ ነገር ጉድ ነው ቀጥሎበት😂😂😂😂
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад
ዉዶቼ አለህ እኛንም ከሸቃለነት ዎደ መደምነት የድለን አሚን በሉ ደሚሩኝ እስት
@MnMn-zc4bd
@MnMn-zc4bd 3 месяца назад
ራምላየ ዛሬ ገና ቦታሺን አገኘሺ በይ ቀጥይበት የሳቄ ምንጭ የማማ የሺየ እሕት ናቸዉደ ግን ክክክክ
@AishaAdam513
@AishaAdam513 3 месяца назад
በጣም ያዝናናን ግን የመጀመሪያ በጣም ያስጨንቃል 😂😂😂😂😂😂😂
@abutofik7654
@abutofik7654 3 месяца назад
እርምልየ የኔ ቆንጆ አለባበሷን የሚወድው እንደ እኔ
@حواسعيد-ز5ط
@حواسعيد-ز5ط 3 месяца назад
اسلام اليكم ورحمته الله وبركاته حبيبتي ماشاءالله تبارك الله الله يحفظكم ويخليكم لبعضهم بالخير والبركة يا رب العالمين امين اللهم امين يارب 🤲
@ዜድነኝ3754
@ዜድነኝ3754 3 месяца назад
አይረምላዪጥሩጓደኛአገኝተሽል😂😂😂😂😂😂
@dohadoha8116
@dohadoha8116 3 месяца назад
ወዬው ጉዴ ተገናኝታችሃል ክክክክክክክክ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 3 месяца назад
😁😁😁👍👍ብርዘገነውደ ስሟ❤❤👌
@EminaAli-eo2bk
@EminaAli-eo2bk 3 месяца назад
ቦላሌ. ኧረ. ማዘር. ክክክክ ሙቅ. ኧረ. ቀዝቃዛነኝ
@Fatimaፋጢማወላጋ
@Fatimaፋጢማወላጋ 3 месяца назад
ደሰ ስትሉ ማሺአላህ ወወወ❤❤
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit 3 месяца назад
የሰፈር ሀሜተኞች እነ አሉ አሉ ትዝ አሉኝ በልጅነቴ ሀገር ሳለሁ ቡናቸውት ፉት እያሉ አለች ድና መልካሙ በቃ እነሱኑበቁጭ ናችሁ ረምልየ 😂😂😂
@መሬምሰለምቲዋ
@መሬምሰለምቲዋ 3 месяца назад
😂😂😂😂ወይ እረሚሊ ጋደኛ አግተሻል
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 3 месяца назад
በርች ራሙየ የተሞናሞነ ሀያትእና ቤት አላህ ይወፍቅሽ
@fatumayesuf6320
@fatumayesuf6320 3 месяца назад
የናተ ጨዋታ የእጣፈጠኝ ሔደሳ😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@فاطمهحبش-ق7غ
@فاطمهحبش-ق7غ 2 месяца назад
አቦ ማነው ስሟ ጓደኛሽ እረምሊ ወሬዋ ድምጿ ደስ ይላል
@toybaali1412
@toybaali1412 2 месяца назад
ኧረአረበኛ😂😂😂🎉🎉🎉
@nahiyanahiyan1482
@nahiyanahiyan1482 3 месяца назад
ወይኔ በሳቅ.ወላ
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun 3 месяца назад
😂😂😂😂😂የጊደሩ ጫን ያለ ነው
@አላህከሪም
@አላህከሪም 3 месяца назад
ማሻ አላህ እረምሊ ሁሉ እሚያምርብሺ ደሞ ጒደኛዋ ከስዋ እምትብስ ቁርጥ እናቶች አነገጋገሩን ስታቅበት ቀጥሉበት 😂
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 месяца назад
ኮይስስስስስ😂😂😂😂😂😂😂😂♥️♥️♥️♥️♥️
@አይሰደት
@አይሰደት 3 месяца назад
ከከከከከከከከ ፣የናቶቻችን ትወሰታ አይ ረምላየ 🥰🥰
@sadakmal1865
@sadakmal1865 3 месяца назад
ራምሊ የቤትእቃወችንና ብረድልብሶች ኮንፈርቶች አሳይን ማሬ አድስ የገቡ
@lubaba355
@lubaba355 3 месяца назад
እረረረ የ ሴት ፋኖ 💪
@mekiamekia459
@mekiamekia459 3 месяца назад
እሰይ ቅመሞችዬ መጣችሁ ❤❤❤
@haliamhasam
@haliamhasam 3 месяца назад
እዴት ደስ እደምትሉ ቀጥሉበት የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤
@sadaahmad-qi1wv
@sadaahmad-qi1wv 2 месяца назад
ወይኔ በሳቅ😂😂😂
@rtrt4566
@rtrt4566 3 месяца назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሙክ ከረባን አልሞኩም
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 3 месяца назад
አይይይ ረምላዬ ጥሩ ጋደኛ አገኘሽተሻል 😂😂😂 😂😂😂 እንዴ ማዘር ሳኡዲ መተው ነበር 😂😂😂
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 2 месяца назад
እረተይ፣ረምሊ፣የት፣አገኘሻት፣ይችን፣ኮሜዲ፣ማሻአላህ፣ስታምሩ፣
@hayatube4721
@hayatube4721 3 месяца назад
ረምሊ መሽአላሕ ትችያለች በርቺ እሕት ቀጥይበት ሑልጊዜም ሥሪልን ❤❤
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 3 месяца назад
እማማ ግን አረብ ሀገር እውነትም መተው ያውቃሉ አረበኛውን እኮ አቦለቦሉት ክክክክ ደስ ትላላችሁ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 3 месяца назад
እና
@whsffds5498
@whsffds5498 3 месяца назад
ወይኔ ነሻጣ ክክክክ
@hayatube4721
@hayatube4721 3 месяца назад
ሤትዮዋ አረበኛ ጎበዝ ናቸው
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 3 месяца назад
ግን ቋቋባንችልም ኳ በሀይለኛ የቲወቅን ነን ስራችሁ ጡር ግን ኢቶቢያ ምሽክላ ይላሉ😅
@አልሀምዱሊላህአለድነተልኢ
ሳህ. ወላሂ
@EthioEthio-ru5gd
@EthioEthio-ru5gd 3 месяца назад
እደዛሬ ስቄ አላቅ የራሴ ትዝ አለኝ እስታይላችሁ አድነው. ትችላላችሁ
@Nebiha771
@Nebiha771 3 месяца назад
ክክክ ምን ዋጋ አለዉ እክላስሽ ብፎክሪ በቸኮሌት ታለልሽ ዉይይይ ፈታ ነዉ እምታረጉት
@HhgghhGghgh-es1bs
@HhgghhGghgh-es1bs 3 месяца назад
አፌን ከፈቼ የማዳምጠው ነገረስ
@ዘይባአሊ
@ዘይባአሊ 3 месяца назад
ወላሂ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂
@toybaali1412
@toybaali1412 2 месяца назад
ከምንውስጥተቀምጣችሁነውየምታነዱት😂😂😂
@Helomihelomi-b2w
@Helomihelomi-b2w 3 месяца назад
😂😂😂😂❤❤❤ይመቻችሁ
@MAades-r6b
@MAades-r6b 3 месяца назад
በሳቅ ገደልሺኝ አንች ቅመም የሆንሺ ልጂ❤❤❤
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 3 месяца назад
ሴትየዋ በቲ ኑራለች ደ❤
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 3 месяца назад
ገና ዛሬ እያየሁ ነው የኔ ጀግና😂😂😂😅🎉🎉🎉❤
@sadakmal1865
@sadakmal1865 3 месяца назад
ክክክክ እናያልቅብሽ መጣችሁ
@rahmatube6886
@rahmatube6886 3 месяца назад
ማሻ አሏህ ረምላዬ ስወድሽ እኮ ግን በዬት ብዬ ላግኝሽ በአካል ግን
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 месяца назад
ኮይስ😅ላ ወይኔ በሳቅ ሁለታችሁም ቅመሞች❤❤❤❤
@ZeharaSeid-rs5ze
@ZeharaSeid-rs5ze 3 месяца назад
በርች
@YdhduDr
@YdhduDr 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sumyaadam
@sumyaadam 3 месяца назад
ማሻአላህ ሁለት አዝግ 🤣🤣🤣🤣🤣
@نرننتت
@نرننتت 3 месяца назад
😂😂😂😂
@MoreThe-uc6jl
@MoreThe-uc6jl 3 месяца назад
አሁንሰውአገኘሽእራምልየ
@KokKok-r6o
@KokKok-r6o 26 дней назад
❤❤😂😂
@RabiaHussin
@RabiaHussin 3 месяца назад
😂😂😂 እኔምዉ ታፋሺን አላመመሺም ወይ እምትመታሺ 😂😂 ወይኔ ወሬ አቺደሞ ወሬ ሰትወጂ አሞጠሞሺኮ የኔ ራምላ 😂😂😂😂
@remlalemma
@remlalemma 3 месяца назад
😂😂😂😂
@AfghChjj
@AfghChjj 3 месяца назад
ክክክ👍👍👍👍🎉
@temaratube
@temaratube 3 месяца назад
ኧረ እማማ ይመቾት አዝናኑን እኮ ወይኔ ቅመሞችየ እኛም ሃገር ገብተን ከ 10 አመት በኋላ እንደዚህ ታሪክ ነጋሪ እንሆናለን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 3 месяца назад
በሰማይ በራሪ እያልን ስናረጅ ለልጅልጆቺን እናወራለን😂
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 месяца назад
አሚንንንንንያርብ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 месяца назад
​@@KuWait-vc4qjበምርኩዝ ስንሄድ ለዛ ያብቃንንን😂😂😂😂💗💗💗💗 ይች
@sikosilo6549
@sikosilo6549 3 месяца назад
😂😂አወ​@@KuWait-vc4qj
@ልኑርተደብቄ-ኀ6ኈ
@ልኑርተደብቄ-ኀ6ኈ 3 месяца назад
ፋጡማ አሊ የምትባል ሴት ጋር ትመሳሰያለሽ ቤተሰብ ናችሁ እንደ
@sameraedress8288
@sameraedress8288 3 месяца назад
የሳቄ ምጮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saadahsaadah9872
@saadahsaadah9872 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@كونفيكون-ث1س
@كونفيكون-ث1س 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ 3 месяца назад
ረምሊየ 😂😂
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂አይእረምሊ
@SadaAhmad-wb1xw
@SadaAhmad-wb1xw 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂እረምላ ጓዴኛ አገኝተሽል የምር
@munaedris6890
@munaedris6890 3 месяца назад
Mellon like like 👍🏼
@ኡም
@ኡም 3 месяца назад
ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂
@hshsshehh7737
@hshsshehh7737 3 месяца назад
እረምላዬ በሳቅ ገደልሽኝ😅
@RewdaHussen
@RewdaHussen 3 месяца назад
ወይኔ እንደት እንደሳኩ😂😂❤
@malwtbahgrr
@malwtbahgrr 3 месяца назад
7:34 7:38 7:40
@እሙሃጅ
@እሙሃጅ 3 месяца назад
😂❤❤በጣም ነው የምታዚናነኑ
@Pnice-m4i
@Pnice-m4i 3 месяца назад
ቦላሌ. ክክክ
@erdd7495
@erdd7495 3 месяца назад
❤❤❤❤ ደሥሥትሉ
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 3 месяца назад
ወይ ሩሩዬ እረ እነ ሀዩ ናፈቁኝ ። ድምፃችን ይሰማ ግን የት ነው የገጠሩ ስም ደሴ ዚሪያ መሰለኝ??
@Sadakeder-wj7hu
@Sadakeder-wj7hu 3 месяца назад
አሰላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
@HabibaJemal-f2g
@HabibaJemal-f2g 3 месяца назад
ወአለይኩምሰለም🎉🎉🎉
@حواسعيد-ز5ط
@حواسعيد-ز5ط 3 месяца назад
واليكم اسلام ورحمته الله وبركاته
@AminaAmina-wn6xv
@AminaAmina-wn6xv 3 месяца назад
ክክክክክ 40 ሎሚ
@ኢስላምነውህይወቴኒቃብነው
ክክክክ ሙኸ ከርባን 😂😂😂
@Nebiha771
@Nebiha771 3 месяца назад
ታአሊ ነዉ ታአሊ ነዉ እኔም የሰለቸኝ እሱ ነዉ
@SeadaSeid-y2p
@SeadaSeid-y2p 2 месяца назад
😅😅😅😅😅😅
@HayatHayat-ok7wr
@HayatHayat-ok7wr 3 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@Mominaadem-e5k
@Mominaadem-e5k 3 месяца назад
Kkkkk❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mereere5285
@mereere5285 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@Kedija-c7m
@Kedija-c7m 3 месяца назад
ከከከከከ😂😂😂😂
@dohadoha8116
@dohadoha8116 3 месяца назад
ክክክክክክክክ የጊዴሯ ነገር እኔም መጀመሪያ በሳቅ ነበር ፈርርርርሰሰሰሰ የምለው አብራኝ የሄዴችው አረበኛ ሰለምችል ሰትነግረኝ በሳቅቅቅቅቅ ነበር ፈርርሰሰሰ የምለው
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 3 месяца назад
በተሰብ,አርጊኝ
@Ekram475
@Ekram475 3 месяца назад
አሰሰላምአለይኩም ወራህሙላህ ወበረከተለ አህለን ረምላዬ ውዴ😅😅😅😅
@حواسعيد-ز5ط
@حواسعيد-ز5ط 3 месяца назад
واليكم اسلام ورحمته الله وبركاته
@wwewwe1176
@wwewwe1176 3 месяца назад
👍👍👍👍🌹🌹🌹😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@ametube8037
@ametube8037 2 месяца назад
🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅الله مسا الله مسا الله مسا
@سبحاناللهالعظيم-ن2ذ
@سبحاناللهالعظيم-ن2ذ 3 месяца назад
ረምሊአድናቂሽነኝ ሳውድነበርኩአሁንሀገርልገባነው መኖርየምፈልገውደሴነው ቤገኝሽወይምቁጥርሽንብልኪልኝደስይለኛልየደሴንምኑሮታስለምጅኛለሽእዳየሽመልስስጭኝ ረምሊ
@maryam3066
@maryam3066 3 месяца назад
ኬኬኬኬ አረበሳቅ ጉድ ጨረሸአዳመጥኩ። ኬኬኬኬ
@zabeebazabeeba-iw4cj
@zabeebazabeeba-iw4cj 3 месяца назад
እርበሳቅ😂 እናተ እሳታችሁን ሙቁ ብርዲነው እዴ ዱባይ መቸም ተቃጥልን መቸእደሚበርዲ አላሀዋለም እኔ አልቻልኩትም የዘዲሮው ብቻ አልሁምዲሊላህ
Далее
ባሌ  ሊያገባ ነው
8:18
Просмотров 5 тыс.
новое испытание
00:40
Просмотров 112 тыс.
ДУБАЙСКАЯ ШОКОЛАДКА 🍫
00:55
Просмотров 583 тыс.
Ванька пошел!!!! 🥰
00:18
Просмотров 279 тыс.
ፍቅር ራያ ቁ 3
20:25
Просмотров 156 тыс.
новое испытание
00:40
Просмотров 112 тыс.