Тёмный

ባሌ ሊሞሸር ሲዘጋጅ ያዝኩት!...የተፈጨ 50 ፀኪሎ ትኩስ በርበሬ አናቴ ላይ አድርጋ...ባለ ታሪክ ስለ አናት ጨቅሉ:: 

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Подписаться 305 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

ልጅሽን ቀቅለሽ ብያት አሉኝ::
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily

Опубликовано:

 

10 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 87   
@YalgaMeaza-dz4zp
@YalgaMeaza-dz4zp Месяц назад
በርበሬ ተሸክምኩ ስትይ የኔን ገጠመኝ አስታወስሽኝ እኔም ባንድ ውቅት ከሰው ቤት ገብቸ 25 ኪሎ ተሽክሜ አስፈጭቸ ሙሉን ቀን እዳቀጠቀጠኝ ነበር የዋለው ዛሬ እግዛብሄር ይምስገን ደህና ኑሮ እየኖርኩ ነው አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Месяц назад
አትፍረድ ይፈረድብካል ግን እንዲህ እያደረገሽ እወደዋለው አረ ልጅ ብትኖርም መቁረጥ ግድ ነው ሴት እኮ ጎበዝና ጠንካራ ናት በግልፅ እየተነገረሽ ❤❤
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Месяц назад
ገኒ እረዳሻለሁ እንግዳዋ ግን ሳትወልጂ በፊት የሰውየውን በሀሪ እያወቅሽ ከገባሽ መጠንከር ብቻ ነው። ሚዲያው ተመቸኝ ብላቹህ ዘመናዊ ልመናቹህ መከራ።
@Semira-dm8yh
@Semira-dm8yh Месяц назад
ሰላም ገኒ የኔ መልካም ስታቀርቡ ታሪክ ምረጡ አብዛኛዋ ሴት በዚ መንገድ ያለፉ ናቸው ለሰወች የሚያስተምር ለየትያለ ነገር አዘጋጁልን ከዚ በላይ ሊሰማ የሚገባ ታራክ አለ
@hani9864
@hani9864 Месяц назад
ብር ስታገኚ በጣም በጣም የምትወጂውን ባልሽን ጥሪውና መቛቛሚያ ይሁንህ ብለሽ የ ምትሰ ጪው ይመስለኛል እሱም ከንቱ የሆነ ልብሽን ስለሚያውቅ ይመጣና ተቀብሎሽ ይመለስና አዲሱን ህይወቱን ይመራበታል አንቺ ከንቱ እሱ ቅንዝረኛ ናችሁ
@makdabekele8833
@makdabekele8833 Месяц назад
ውይ እንዲህ እጥር ምጥን ያለ ታሪክ ደስ ይላል: ደሞ ባንድ ክፍል ማለቁ ደስ ይላል : ሁለት ክፍል ሲሆን አንዱን ሰምተን ሁለተኛው ሲመጣ አንደኛው ይጠፋብናል:: ልጅቷ ግን አንጀቴን ነው የበላችው::
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v Месяц назад
ግን እኮ እንደው ይቅርታ አድርጉልኝና የልመና ሱስ ነው እንጂ ሰውዬው ከመጀመሪያው ጀምሮ የማይሆን ሰው እንደሆነ እያወቀች ነው የገባችበት አሁን ደሞ ልጇን የሚይዝላት ሰው እስካለ ድረስ በርትታ ያገኘችውን ስራ ሰርቶ ማሳደግ ነው እንጂ ያለባት ከሰው እርዳታ መጠየቅ የለባትም ምክንያቱም ስህተቱ በሙሉ የሷ ስለሆነ
@nunu7353
@nunu7353 Месяц назад
Amhara melemen yewdal asfrayalche:: Yachi ye Bale Oromowa lij genzeb endrash sibal enkwan embi naber yalchew. Melemen yedebral
@kuniskenya299
@kuniskenya299 Месяц назад
​@@nunu7353kessa kooti dubbateni😂
@kuniskenya299
@kuniskenya299 Месяц назад
Ye wusxe nw yetangarshy
@bezaabate8616
@bezaabate8616 Месяц назад
ሁሉን ከብሄር ጋር አገናኝታችሁ ትችሉታለችሁ​@@nunu7353
@anari1514
@anari1514 Месяц назад
Amhara ayibalim eshi Don't generalize the region
@semiraabajebel7573
@semiraabajebel7573 Месяц назад
ገኒዬ ቀሚሶችሽ ሲያምሩ ፕሮግራምሽ ደግሞ ምርጥ ነው❤❤❤
@user-yy1ev6hl6h
@user-yy1ev6hl6h 29 дней назад
የልጁ ቤተሰቦች በጣም አዘኑ የምትይው ነገር ተይው ለልጃቸው ነው የሚያዝኑት ልገርሽ እህቴ
@dubairak1164
@dubairak1164 Месяц назад
አረ እኔ ከዚህ የበለጠ ስቃይ አሳልፌአለሁ አንቺ እንደዉም እድለኛ ነሽ ቢያንስ የአባቷን ዘመዶች ታዉቃለች ይጠይቋታል አባቷም ቢሆን እየሄደ ያያታል የኔዉ አለ አይደል ሄዶ ያላየዉ ከተለያየን 6 አመታችን ግን እሱ አሁንም አልቆረጠለትም እኔ ግን በጣም ያሰቃየኝ ይሰድበኝ ይመታኝ ስለነበረ ቤተሰቦቼጋ ለሁለት ወር ልቀመጥ ብዬ የዉጪ ፕሮሰስ ጀምሬ የአንድ አመት ከሁለት ወር ልጄን ጥዬ ተሰደድኩኝ አሁን ታዲያ በጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ አንድ ነው ሆኖበት አለ እየተብሰለሰለ መጠጡን ቢተዉ ልጁንም እየሄደ ቢጠይቅ ምናልባት ዳግም አብረን መኖር እንችል ነበር ግን ጭራሽ እድጠላዉ እድጨክንበት ነው ያረገኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦቼን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ልጄም አድጎ 7 አመት ሞላዉ
@user-cj2my5it2x
@user-cj2my5it2x Месяц назад
ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ
@toombb5514
@toombb5514 Месяц назад
ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰንሽው ከመጥፎ ትዳር ብቸኝነት በስንት ጣህሙ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 29 дней назад
ስለሚወድሽ ሳይሆን ብር እንድትሰጪዎ ነው ሚፈልግሽ ቢወድሽ ያኔ አይሰድብሽም አይመታሽም
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Месяц назад
የሃገሬ አባወራዎች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ እናት ስታለቅስ የሚቀናችሁ እንዳይመስላችሁ ዋጋ ትከፍላላችሁ የልጅነት ሚስት የልጅ እናት ማሳዘን ሃገርን መግደል ነው ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል !
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Месяц назад
በጣም ያሳዝናል እኛ ኢትዮጲያውያኖች የራሳችንን ወገን በግፍ እያሰቃየን ይሄ ሁሉ ግፍ አሁን ዋጋ እያስከፈለን ነው እህቶቻችን ወደወረ አይደለም አረብ ሀገር የሚሰቃዩት አይዞሽ እህቴ በርቺ
@hani9864
@hani9864 Месяц назад
ደግአረገሽ እሰይ የሴት አሰዳቢ ወንድ ጠፋ ? ነይ ባለሽ ቁጥር ስራሽን 😮ትተሽ መብረር ጉደኛ አሁንም ቢጠራሽ መብረር ነው አይደል ? አንቺ ምን ጊዜም አትማሪም አሁንም ይጠራሻል እንደምትበሪ እርግጠኛ ነኝ በርቺ ብረሪ
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s Месяц назад
ያጠፋሽው ታሞ ልጥህይቅም ሄደሽ ታርቀሽ በድጋሚ የኖርሽ ቀን ነው ።
@b.6015
@b.6015 Месяц назад
🎉🎉🎉 የኔ ሚስኪን አብሺር ጠካራ ሴት ነሺ
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Месяц назад
Be strong
@MesayAbera-jy3tn
@MesayAbera-jy3tn Месяц назад
አትፍረዱ እንዳይፈረድባችሁ ተጠንቀቁ
@HaymanotWosen-ln4ob
@HaymanotWosen-ln4ob Месяц назад
የሴት ልጂ ፈተና ብዙ ነው
@user-qj5dh1vr9y
@user-qj5dh1vr9y Месяц назад
yena enad ayzosh
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v Месяц назад
አይዞህ ጠንክረሽ አሳይው እርር ይበል
@melkamelka4213
@melkamelka4213 12 дней назад
እግዚአብሔር ይቅናሽ❤❤❤
@WebdelWasyihun
@WebdelWasyihun 23 дня назад
አይዞሽበጣምአሳዛኝታሪክነውበጣምአዝናለሑ
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Месяц назад
በ10 አመትሽ እንዴት 50 ኪሎ ልትሸከሚ ትችያለሽ ትንሽ ተጋኗል ምናልባትም ትንሽ በመሆንሽና መገመት ስላልቻልሽ ይሆናል እንጂ 50 ኪሎ በጣም ከባድ ነው ለ10 አመት ልጅ
@martawubayehu5614
@martawubayehu5614 Месяц назад
እስካሁን ከሰማኋቸው ታሪኮች ስሚት ያልሰጠኝ ቢኖር ይሄነው
@user-kn6bd1sl9d
@user-kn6bd1sl9d Месяц назад
Lela set endawora kawoku degami kesu gar 1 ken enkuan mader alfelgem
@yeneanteabeje6647
@yeneanteabeje6647 Месяц назад
አግቢኝ ❤❤❤
@ferdos-tube
@ferdos-tube Месяц назад
ሰላም ሰላም የገኒ ቤተሰቦች እሰላማችሁ ይብዛ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ቤተሰቦቸ ናፍቀውኛል ኢድን በሰው አገረ ይደብራል በስልክ እንኮን አውረተን ተንፈስ እዳንል ይሄው አመት ሊሞላው ነው ዳታ ከተዘጋ 😢
@Muluken-cw2sk
@Muluken-cw2sk 22 дня назад
Getahoy chekagn ema korat siladerekegn amesegnalehu
@senaittsegaye8357
@senaittsegaye8357 Месяц назад
Hamesa kilo enkuan anchi be10 ametesh aheya ayeshekemewe RNA eyasetewalesh tenageri enie weshetam sew yanadedegnal
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 Месяц назад
ግን አሁንም ብር ቢሰባሰብልሽ እንደምትታርቂው እርግጠኛ ነኝ ሴቾች ግን ለምንድነው የጎዳቸውን ወንድ ሚወዱ ጌታ ይርዳሽ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 29 дней назад
Po
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 29 дней назад
Please s comment put her phone numbers
@medanitkb4180
@medanitkb4180 Месяц назад
አረብ አገር ላካት
@hiwotadane2287
@hiwotadane2287 Месяц назад
እች ሴትዮ ምን እየሰራች ነው
@hiwotwoldegabriel
@hiwotwoldegabriel Месяц назад
ay yewend lij gif
@hani9864
@hani9864 Месяц назад
እወደዋለሁ በጣም ትላለች እንዴ ? በክት
@sosos2220
@sosos2220 Месяц назад
❤❤❤
@gebrielafeleke3164
@gebrielafeleke3164 Месяц назад
ልበቢስ 2ኛ እንዳያስወልጅሽ ተጠንቀቂ
@balayneshzena8080
@balayneshzena8080 Месяц назад
hulum sikay new😂😂😂❤🙏🙏🙏💔
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Месяц назад
አንቺን የመሰለች ልጅ 😢😢
@peaceforall9655
@peaceforall9655 Месяц назад
Erdata yemiasfelgew sint tefenaqay ale, anchi letesasatshachew wisaniewoch halafinet wesdesh sertesh nuri. Mesrat tichialesh lijishin yemiyzlsh moltoshal. Wedew aydelem Arab ager lijochchew titew yemihiedut yawim rot blesh aytesh memtat yemtichiw
@fatimamehamed
@fatimamehamed Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s Месяц назад
ብዙ ሴቶች የሰውን ባል ቀምተው ውህይም ሌላ ጋደኛ እንዳለው እያወቁ በመሓል ግህብተው የሰው ህይወት ሲበጠብጡ የተወደዱ እነሱ የበለጡ እንደሆኑ ይስማቸዋል ውነታው ይሔ ውህንድ ሽርሙጣ ሆኖ እንጂ እነሱ ተወደው አይደለም ወይም የተለየ ጥቅም ሲገኝባቸው ብቻ ወንድ መልከስክስ የሚያምረው እንደዚህ አይነት ወንዶች እንደ አሳማ ነው የሚመሰሉት ግሞች ናቸው አንቺ ግን ይቅርብሽ ቅሻሻ ነው ገንዳ ውስጥ እደጣልሽው ቆሻሻ ከህይውህትሽ አውጪው አይጠቅምሽም ።
@user-kn6bd1sl9d
@user-kn6bd1sl9d Месяц назад
Le wond belachu beteseb gar atekeyayemu setoch wond lej aytamenem
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 Месяц назад
ምንድነው መደለዝ?
@user-ub9nh4dx7g
@user-ub9nh4dx7g Месяц назад
😂😂😂 mecha whona bhardar alalchem defare wyyy gwede😂😂😂
@kuniskenya299
@kuniskenya299 Месяц назад
Setiyo zimbilesh siri ... Min honesh nw yemiradush hoo😂..... Suuq kiftulgn alalwchim
@hannabekele9089
@hannabekele9089 Месяц назад
ምነው ገኒ የምታቀርቢው አለቀብሽ እንዴ ?
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Месяц назад
Enam yegrmgn Esue new
@sishaia6875
@sishaia6875 Месяц назад
😂😂😂😂😂ምነው
@SmilingAardvark-yy1mb
@SmilingAardvark-yy1mb 28 дней назад
ምነው እሷ ሰውአይደለምንደ
@rtrt4566
@rtrt4566 22 дня назад
ምን ማለት ነው እሷ ሰው አይደለችደ አንዳድ ሰወች ማሰቢያችሁ የዘቀጠ ነው 😏😏
@user-zk7kl6ko2r
@user-zk7kl6ko2r Месяц назад
ሰርተሽ ቢ ልመና
@helenasolomon3758
@helenasolomon3758 Месяц назад
አረብ ሀገር በህጋዊ ሄደሽ ስሪ ኢትዮጵያ ሰርተሽ ምንም ለዉጥ አታመጪም ገና ወጣት ነሽ
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Месяц назад
You don't know what she been through
@sishaia6875
@sishaia6875 Месяц назад
እኛም ልጆቻችን ጥለን በባህር በየመን መጥተን ይሄው እያሳደግን ነው
@MekdiTube-yo8fq
@MekdiTube-yo8fq Месяц назад
​@@sishaia6875እኮ
@astertube8195
@astertube8195 Месяц назад
እህቶቼ እባካቹ እየተመታቹ እየተበደላቹ እወደዋለሁ አትበሉ ሴትልጅ ጠካራናየዉሳኔ ሰዉ ስትሆን ትከበራለች
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l Месяц назад
ከልብ ካፈቀርሽ እንዲህ በቀላል ይጠላል ብለሽ ነው።
@user-pz2bx8pw6c
@user-pz2bx8pw6c Месяц назад
አሁን ይኤ ምን ይጠቅማል ለኛ የልጅትዋ ታሬክ የሰው ገመና ማዳመጥ የመንደር ወሬ ምን ይጠቅማል አንቺ በቃ የቤታቸውን ታሬክ ማዳመጥ አየደደብርም 😮😮😮😮😮😮😮
@FikerFiker-di5fm
@FikerFiker-di5fm Месяц назад
በ10አመትሽ 50ኪሎ በርበሬ 🤐🤐🤐
@godisgoodallthetime42
@godisgoodallthetime42 Месяц назад
ፍትህ ለ1997 እና ለ 2005 የኮንደሚንየም ቆጣቢዎች😢😢😢😢😢😢
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k Месяц назад
ፍትህ ለኛኛኛኛኛኛ ለቆጣቢዊችችች
@fk3365
@fk3365 29 дней назад
ይኸ ደናቁርት መሀይም ነው አሥተዳደግ የበደለው ። ለዚህ በሽታ ዳረጋት እኩይ ሰው ነው ። አንቺ ልበቢሥ ነገር ሥለሆንሽ ነገም እንደ ዕቃ ነው የሚጫወትብሽ መቁረጥ አለብሽ ።
@kibitadese696
@kibitadese696 22 дня назад
እደዝህ አይነት ዝርክርክ ሴቶቹ በጣም ይደብሩኛል ወድ አምላክ sory😕
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v Месяц назад
አይ ወንዶች ቆሻሻ እኮ ናቸው በተለይ የአማራ ወንዶ ድንጋይ ብሉ እንዳ ሰካራም በጣም ጨካኝ የምር እህ😢😢😢
@sishaia6875
@sishaia6875 Месяц назад
የአማራ ልጆች ትያለሽ ሁሉ አማርኛ ያወራ አማራ ነው እዴ ከቱ ጋላ
@MekdiTube-yo8fq
@MekdiTube-yo8fq Месяц назад
​@@sishaia6875እኮ በሁሉም በኢትዮጵያ ምድር ክፉ ወንዶች አሉ ።
@user-cx4lm3ef5i
@user-cx4lm3ef5i Месяц назад
ውሸታም የአስር አመት ልጅ ሀምሳኪሎ መሸከም አችልም
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q Месяц назад
የገጠር ልጅ ነች እኮ ። ደሞ ስድቡን ምን አመጣው ባለጌ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Месяц назад
የናይሰብ ምር ያትቃንምህ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Месяц назад
ሚድያ ሥለተመቸ ብቻ የሆነያልሆነውንማውራት ልክአይመሥለኝም
@peaceforall9655
@peaceforall9655 Месяц назад
Wishetam nat. Sew kerasu kibdet belay ayshekemim. Ye10 amet lij 50 kilo ayhonm.
@hannabekele9089
@hannabekele9089 Месяц назад
ምነው ገኒ የምታቀርቢው አለቀብሽ እንዴ ?
@sishaia6875
@sishaia6875 Месяц назад
😂እዴት
Далее
The Worlds Most Powerfull Batteries !
00:48
Просмотров 11 млн
እናቴ እራሷን አጠፋች።
22:42
Просмотров 517 тыс.