Тёмный

ባልሽን ለማስደሰት የሚረዱ የሕይወት ሚስጥሮች | Life Secrets To Make Your Husband Happy 

የትዳር ሜካኒክ ®
Подписаться 5 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 299   
@زينةالقحطاني-ط1ف
@زينةالقحطاني-ط1ف 3 месяца назад
እምነቴ ሙሥሊምነዉ የተናገርካቸዉ እዳለ ዉዱነቢ ሙሀመድ ሰለዋቱረቢወሰላሙሁአለይህ ለኡማዉየመከሩትንያሥተማሩትን ነዉ. በጥበብ የተሞላ ለሆነዉአሥተምሮትህ ተልብ ተልብአመሰግናለሁ የምድርየሰማይ ፈጣሪ እሥከቤተሰብክ ይዉደዳችሁ
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ 11 дней назад
ሱለለሁ አለይሂ ወሰልም❤😊
@shhdhhd3199
@shhdhhd3199 10 дней назад
ሱለለሁ አለይሂ ወሰለም 🥰🥰🥰
@MoHammed-qs5mh
@MoHammed-qs5mh 7 дней назад
ትክክል
@SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
@SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 3 месяца назад
እኔም ዛሬ ብቻ ነው የተከታተልኩ በጣም አሪፍ ምክር ነው እውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከዚህ በላይ ይግለጥልህ የልባችን ነው የነገርከን እውነትም የትዳር ሜካኒክ😅😅 ሴቶችዬ በደንብ አዳምጡ ይጠቅመናል ላይክ
@TaibaMOHAMMAD-w4e
@TaibaMOHAMMAD-w4e 2 месяца назад
😂❤
@zena4992
@zena4992 3 месяца назад
ተባረክ የመጀመርያ ግዜ ነው ዛሬ ያየሁት ከዚህ በኋላ እከታተላለሀ
@Beza-iy3me
@Beza-iy3me 2 месяца назад
Wow 👌 thanks for express interest ❤
@fasikamelaku1307
@fasikamelaku1307 3 месяца назад
አዳድ ወዶች ሲያከብሯቸው ዝቅ ሲሉላቸው እደ ሞኝ ነው የሚያስቡት 🤔
@HabeneyomMedia
@HabeneyomMedia 3 месяца назад
ለምን?
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 3 месяца назад
እስማማለው
@fasikamelaku1307
@fasikamelaku1307 2 месяца назад
@@HabeneyomMedia ምክንያታቸውን እማ ባውቀው ጥሩ ነበር
@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ
​@@HabeneyomMediaአው ክብር አይወድላቸውም
@Reham-p4g
@Reham-p4g 2 месяца назад
በትክክል ያሁን ወንዶች ሲያከብሩቸው እና እንክብካቤ አይወድላቸውም እንዳውም ሌላፈላጊ የለለን ነው የሚመስላቸው
@hfygggvttr5crrfxr566
@hfygggvttr5crrfxr566 3 месяца назад
አመሰግናለው የሆነ ስተስ እስተካክያለው በዚህ ምክር ❤❤❤❤❤❤
@TigeethioHabesha-wl4jh
@TigeethioHabesha-wl4jh 3 месяца назад
ለዚህ ቤት አዲሰ ነኝ በጣም እጂግ የሚጠቅም ትምህርት ነው እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይሰጥልን አሜን (፫)💚💛❤️ 🙏❤️🙏
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 3 месяца назад
ትዳር በእልክ አይሆንም እኛ ሴቶች በዘዴና በቅንነት ትዳራችንን መምራት አለብን ከ20 አመት በላይ በሆነው የትዳር ህይወቴ እስልምና ትዳሬን እንዴት መምራት እንዳለብኝ ያስተማረኝን በተቻለኝ አቅም እተገብራለሁ ከሁሉ በላይ ባለቤቴን በጣም አከብረዋለሁ አልሀምዱሊላህ
@መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ
እግዚአብሔር ይባርክልን እናመሰግናለን ግን ይህን ሁሉ ሴቶች ስንሰራ ወንዶችስ ድርሻቸው ምንድነው አባቴ ❤
@HabeneyomMedia
@HabeneyomMedia 3 месяца назад
ለወንዶች የሰራሁትን ቪዲዮ ብትመለከተው
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 2 месяца назад
እኔ የምፈልገው ባሌ እኔን እንደሚያስደስተኝ ነው ከዛ በእጥፍ አስደስተዋለሁ የሰጠኝንደብል አድርጌ
@abc12452
@abc12452 2 месяца назад
አንቺም አስደስቺዉ እሱም እጥፍ አድርጎ ይመልስልሻል
@astekastek1000
@astekastek1000 3 месяца назад
አባቴ እንኳን ደህና መጣሁ ገና ዛሬ ሳይህ ሰብስክራይብ አረኩህ ቤተሰብ ሆኞለሁ በርታ ልክ ነህ
@meazaterefe9036
@meazaterefe9036 3 месяца назад
ኮመንት ላይ ስገባ ሁሉም ጎሽ ጎሽ ብሏል ግዴታነው የሚመስለው እኔግን የተሰጠን አየር እኩልነው እኩልነው የምንተነፍሰው እኛ ከ እናታችን ቤት ወጥተን ትዳራችንን ያዝን እናንተን ማነው ከ እናት ወደ እናት የሚል መደላደል የከተባችሁ ???????
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 3 месяца назад
አበዙት እኮ እኛ ሰው መሆን አንወድም አሏቹ እንዴ?
@HabeneyomMedia
@HabeneyomMedia 3 месяца назад
እህት መዓዛ ስለሰጠሽኝ ሀሳብ አመሰግናለሁ። ጎሽ ማለት ግዴታሽ አይደለም አይዞሽ። የሀሳብ ልዩነትን አከብራለሁ😅 ከዚያ በተረፈ ግን ከሰጠሽው ሀሳብ ውስጥ ትክክል ያልሆነው እኛ ወንዶች እና እናንተ ሴቶች እኩል ነን ብለሽ ማሰብሽ ነው፣። እውነታው ግን አይደለንም፣ ልንሆንም አንችልም። ባለንበት ዘመን የሰው እኩልነት እና የጾታ እኩልነትን እየቀላቀልን ነው። የችግሩ ሁሉ ምንጭ እዚህ ጋር ነው ያለው። ባልም ሚስትም ድርሻችንን አውቀን እየኖርን አይደለም። ስለዚህ ለባል የተሰጠው ሚና አለ ለሴትም እንደዛው። ይሄን ያቀላቀልነው ቀን ነው ትልቅ ችግር የሚከሰተው። ስለዚህ እህቴ ፉክክር አያዋጣም። የባልን ሚና ማወቅ ከፈለግሽ ደግሞ ከታች ባለው ሊንክ ገብተሽ ተመልከችው።
@HabeneyomMedia
@HabeneyomMedia 3 месяца назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hNB9cCSdH40.htmlsi=97HP6b_f2KIanxTc
@keekiyaa
@keekiyaa 2 месяца назад
እምስማማበት እና እምፈልገው ነገር ነው የነገርከን ❤እንኳንም ሳላገባ ያንተን ቪዲዮ አየውት ❤
@alemAlem-k5b
@alemAlem-k5b 2 месяца назад
ኤሄማ ምክርም ሆኖ የቀልብ ምግብ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን ❤❤❤
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ግን ወደደኛ ነው ነገሩ ሁሉ ያፈጠጠው እግዚአብሔር ያግዘን አሜን❤።
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 3 месяца назад
ተባረክ በእውነት እግዚአብሔር ያክብርህ ቃላት ያጥረኛል እንደመስታዎት ራሴን አየሁበት❤❤❤❤❤
@enatasrate576
@enatasrate576 3 месяца назад
😂😂😂 በሳቅ ነው የገደልከኝ!!! እውነትህን ነው። በዚህ ዘመን ትክክለኛ አስተማሪ...የምር!!
@astekastek1000
@astekastek1000 3 месяца назад
ትክክል ነዉ በጣም ግሩም ት ት ነዉ ያስተማርከን በተለይ ላለገባነዉ
@Mimi-ll3tx
@Mimi-ll3tx 2 месяца назад
ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MartaTesfay-u2r
@MartaTesfay-u2r 3 месяца назад
አናመሰግናለን ።እኔግን አልቻልኩበትምፈጣሬይርዳዠ።
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo 3 месяца назад
❤ለወንዶችም ምክር ያስፈልጋል❤እናመሰግናለን❤
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 3 месяца назад
ዋዊዊዊዊዊ ጌታ ይባርክ እምፈልገው ትምህርት ለቤቱ አዲሰ ነኝ
@AbebechWesen-f5e
@AbebechWesen-f5e Месяц назад
እናመሰግናለን ወድሜ ጥሩ ምክር ነው
@FiliAlem
@FiliAlem 2 месяца назад
አላህ የግዘን ወላሂ እንዲህ አይነት ሚስት መሆን እፈልግ አለሁ
@rahmakemal1920
@rahmakemal1920 2 месяца назад
የሀበሻ ባሎች ግራ ናቸዉ ሲንከባከባቸዉ ማይወድላቸዉ ስታጣጥዪዉ መከራ ችግር እኮ ነዉ
@HabeneyomMedia
@HabeneyomMedia Месяц назад
የጃፓን፣ የኬንያ፣ የአዘርባጃን፣ የናይጀሪያ፣ የሲሪላንካ... ብቻ የሌሎች ሀገር ወንዶችሽ ምን አይነት ይመስሉሻል። የባሕል፣ የሃይማኖትና የመልክዓ ምድር ልዩነታችን እንዳለ ሆኖ ሁሉም ወንድ ወይም ሁሉም ሴቶች ያለን ባሕሪ የሚለያይ መስሎሽ እንዳትሸወጅ። በመሠረታዊ ጉዳዮች (በጥሩም በመጥፎውም) ከሞላ ጎደል የአለም ወንዶችም ሆንን ሴቶች አንድ ነን። ስለዚህ መፍትሔው ለተወሰነ አካባቢ ከመስጠት ይልቅ የተቃራኒ ጾታን አስተሳሰብ ማወቅ ነው።
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ 3 месяца назад
እውነትም የፍቅር ሜካኒክ ❤❤❤እናመሰግናለን
@bmm3152
@bmm3152 3 месяца назад
መሸ አለህ በጠም ምርጥ ምክር ነዉ አለህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@almenshe.hussen-ht5kr
@almenshe.hussen-ht5kr 2 месяца назад
አመሠግለው ምርጥ ምክርነው ፈጣር እድሜና ጤና ይስጥክ
@buzneshbuznesh5920
@buzneshbuznesh5920 Месяц назад
Yes bro😮
@LUbabaMohammed-kn2tl
@LUbabaMohammed-kn2tl 3 месяца назад
ምክረዎ ጡሩነው ግን በቤተሰብ ለተዳርነው የትዳር አጋራችሁን መጀመሪያ ምረጡ እሚለው አይሰራም😢
@HabeneyomMedia
@HabeneyomMedia 3 месяца назад
በቤተሰብ መዳር ምን ይመስላል፣ እስኪ ልምድሽን አካፍይን
@LUbabaMohammed-kn2tl
@LUbabaMohammed-kn2tl 3 месяца назад
@@HabeneyomMedia ፀባይውን ለመልመድ ትግስት ያስፈልጋል እሚወደውንእና እሚጠላውን. ቀድሜሥለማላውቅ. ብቻ ለመጀመሪያጊዜ ትምርህትቤት የሄድኩበት ቀንእና እሱጋር መኖር የጀመርኩበት. ቀን. ይመሳሰላሉ
@NuriaNesru
@NuriaNesru 3 месяца назад
በጣም እሚገር አስተማሪ ነህ በርታ እናመሰግናለን።
@Mekde731
@Mekde731 2 месяца назад
Wow❤🎉🎉ገናትንሽእንደሰማሁ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩት Thanks 🎉
@Tsionua-kb4ts
@Tsionua-kb4ts Месяц назад
በቃ ሌላ ምክር አያስፈልግም በቂና ከበቂ በላይ ተባረክ ወንድማቺን ምናለ comment በ voice ቢሆን በስመአአአአአብ👌👌👌👌👌👌👌
@buzneshbuznesh5920
@buzneshbuznesh5920 Месяц назад
❤😊
@EssEss-mf3cw
@EssEss-mf3cw Месяц назад
አቤት ምክር እናመሰግናለን❤❤
@tirhashabrham2943
@tirhashabrham2943 2 месяца назад
ኡኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ኣስችለን
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 2 месяца назад
ጥሩ፡ምክር፡ስለሆነ፡ሰብስክራይብ፡አድርጌያለው፡
@zuzu7018
@zuzu7018 6 дней назад
የአበሻ ወንድ ክብር አይወድለትም!!ይህን ሁሉ ከሆንክለትማ ከኔ በላይ ሰው የለም ነው የማለዉ።
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ❤
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 3 месяца назад
ግን እንደ እኔ የገረመው ማነው? ሁሉም ሰው ተነስቶ የትዳር አማካሪ ሆነ ግን በጠቃራኒው ደግሞ ብዙ ሰው ትዳሩን እያጣ ነው፣እስቲ አስተያየት ስጡበት። ይቅርታ አድርጉልኝና እኔ ስናደድ እናትህ ወልዳ አልሰጠቺኝ አንተ የአደራ ልጄ አይደለህም ብዬ እርፍ ነው የምለው።
@HabeneyomMedia
@HabeneyomMedia 3 месяца назад
በጣም ተገርመሽ ስለሆነ አስተያየት የሰጠሽው እኔ ደግሞ የተፈጠሩብኝን ጥያቄዎች ላንሳልሽ 1. ሁሉም ተነስቶ የትዳር አማካሪ እንዳይሆን ምን አይነት መስፈርት ይውጣለት፣ ለአንቺ ትክክለኛ አማካሪ ምን አይነ ሰው ነው? 2. የትዳር አማካሪ መብዛቱ ነው ወይ ትዳራቸውን ለሚፈቱ ሰዎች ምክንያት የሆነው? እንዴት? 3. በሀገራችን ያለው ሕዝብ ብዛት እና አማካሪው ተመጣጥኗል ብለሽ ታምኛለሽ ወይ? ወይስ ጭራሽ አያስፈልግም? 4. ይህን ቪዲዮ ሰምተሽ ለአንቺ የሚጠቅም ነገር አግኝተሽበታል ወይስ ሁሉንም የምትኖሪው ስለሆነ አዲስ ነገር የለውም? 5. ስትናደጅ ባልሽን የአደራ ልጄ አይደለህም ደጋግመሽ በማለትሽ በባለቤትሽ ላይ ምን አይነት ለውጥ አመጣሽ?
@bayeshFente-zc3gz
@bayeshFente-zc3gz 2 месяца назад
አላህ ይስጥህ እኔ ለዚህም ለትዳርም አዲስ ነኝ ገና ላገባ ነው ጡሩ ትምህርት ነው እከታተልሀለሁ ❤❤❤
@hawaHawi-v1y
@hawaHawi-v1y Месяц назад
ልብያለወዲይርዳንልብየለለዉግንየተለማመጠችኝይመስለዋን😊
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 2 месяца назад
አመሰግናለሁ እንደ አጋጣሚ ዛሬ ነዉ ያየሁት ምርጥ ምክር ነዉ ወንድማለም❤አሁኑኑ ነው subscribe ያደረኩህ
@שאשהגובנה
@שאשהגובנה 6 дней назад
ለሴቶችሥ ምን ብለው ቢያግዘ ወዶቼ ለሤቶቼ ቢያግዝ ምን ይመስልሐል
@rahmakemal1920
@rahmakemal1920 2 месяца назад
የሀበሻ ባሎች ግራ ናቸዉ ሲንከባከባቸዉ ማይወድላቸዉ ስታጣጥዪዉ መከራ ችግር እኮ ነዉ
@F7hey
@F7hey 2 месяца назад
ሰላም ለቤቱ አዱስ ነኝ ደስ ይላል እኔም እንደባል እይኝ አክብራኝ ይለኛል ግራ ነበር አመሰግናለሁ
@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ
አክብሪው😮ፍቅር ስጪው
@ZinashZinash123
@ZinashZinash123 3 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን የኔ ወንድም 💘💘🙏🏼🙏🏼
@እናትፍቅር
@እናትፍቅር Месяц назад
ውይ ሳኩኝ ይመችክ😂😂😂
@kelemkelem8116
@kelemkelem8116 2 месяца назад
ለቤትሕ አዲስ ነኝ❤❤❤
@ferhiwotewnetu282
@ferhiwotewnetu282 2 месяца назад
Bless you brother wow
@madenketube9911
@madenketube9911 2 месяца назад
ሴት ልጂ መክረዋ ኮ ይሄን ጥበብ እግዚአብሔር ያግዘን
@Simboogrma
@Simboogrma Месяц назад
God blesse you dear 🩷
@KwtKwt-hk5ct
@KwtKwt-hk5ct 3 месяца назад
አናመሰግናለንእኔወደፊትእየአሰብኩነበረሒወትልጀምረተባረክልንአቦ
@BatyMamo
@BatyMamo 2 месяца назад
ውአው ❤❤❤❤❤❤ ምረጥ ነው በጨደንብ ሰምቸውአለው እናመሠግናለን መልካም የህወት አጋረ ይስጠኝጅ እየተማረኩ ነው ያደኩት ምናይነት ሚሥት መሆን እዳለብኝ ጠቅቄ አውቃለው የማላቃቸውንም ነግረህናል እናመሠግናለን ከስደት መልስ እግዚአብሔረ ቢፈቅድ ምኞቴም ሀሳቤም ትዳረ መያዝ ነወጭ❤❤❤❤❤
@RababaHh-lh7qn
@RababaHh-lh7qn Месяц назад
ወድሜ አንድ ትልቅ ነገር እድትመልስልኚ እፈልጋለሁ ኮሜቶቹም መልስሉኚ አጋጥሞአችሁ ሊሆን ይችላል ጓደኛዬ አለች ፍቅረኛዋ በጣም ይወዳታል ትወደዋለች ምንም እሚያጓልባት ነገር የለም እደፈለገች ነዉ እኔራሡ መንፈሳዊይ ቅናት ያድርብኛል ሳያቸዉ በስስት ያያታል እና ግን አንድ ችግር አለ አልጋላይ አልተመቸኚም አለች ማለቷ ያበዛዋል እቃዉ ትልቅ ነዉ ከዛላይ በየቀኑ በየስአቱ ይፈልጋል በየቀኑ ይሁን እሺ ግን እቃዉ ካቅሜ በላይ ነዉ አለች እኔ ቢጨቀኚ ደኩተር አማክሩ ማስተካከል ይቻል ይሆናል ስላት አፈረች መናገሩን እየተዋደዱ ልትለየዉ ነዉ ለሱም እዳልነግረዉ እኔም ፈራሁ ምን ብዬ እደማስረዳዉ ቀስ አረገህ ልል ፈልጌ ነበር ግን ከበደኚ በነሱ እኔም ተጨንቄ ልሞት ነዉ
@HabeneyomMedia
@HabeneyomMedia Месяц назад
መጀመሪያ ስለጓደኛሽ ማሰብሽ ትልቅ ነገር ነው። ያልገባኝ ነገር ባለትዳር ናቸው ወይስ ጓደኛዋ፣ እርሱ ፍቅረኛዋ ነው ወይስ ባለቤቷ?
@SamiraSaid-d2l
@SamiraSaid-d2l 2 месяца назад
ኧረ ወንድሜ. እኳን እዴዚህ ሁነንላቼው እራሳቺን ላይ ነው የሚሸኑት
@LuLuBintEbrahim
@LuLuBintEbrahim Месяц назад
እናመሰግናለን
@tigghgghghfk
@tigghgghghfk Месяц назад
𝑊𝑜𝑤 𝑏𝑒𝑑𝑒𝑛𝑏 𝑔𝑒𝑙𝑡𝑠 𝑎𝑑𝑒𝑟𝑖𝑔𝑒𝑘 𝑛𝑤 𝑦𝑎𝑠𝑒𝑟𝑒𝑑𝑎𝑘𝑒𝑛 𝑏𝑒𝑡𝑎𝑚 𝑒𝑛𝑎𝑚𝑒𝑠𝑒𝑔𝑒𝑛𝑎𝑙𝑛 ℎ𝑢𝑙𝑎𝑚 𝑛𝑎𝑙𝑖𝑛𝑒🥰
@yeromderibe5124
@yeromderibe5124 3 месяца назад
አቤት አገላለፅ ምንም እሚጣል ነገር የለዉም ትልቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን
@KhaledKk-bj7ig
@KhaledKk-bj7ig 2 месяца назад
እኛ የወንዶች ባህር አሰቸጋሪነው ጡሩ ደህና ቢሆኑላቸው ሊላ ይፈልጋሉ ግራ አጋቡን
@user-bl9vt8yr9C
@user-bl9vt8yr9C Месяц назад
ዋውውው❤❤❤❤
@GenetDesalew
@GenetDesalew 2 месяца назад
አንተስ ሸክም አበዛህብኝ የኔስ ቦታ የቱጋ ነው የሱን ስሜት መጠበቅ ብቻ
@HH-mk8om
@HH-mk8om 2 месяца назад
ምክርህ በጣም ጡሩ ነዉ እና መሰግናል ግን ሚስት ሁኛለት ነበር ግን ምን ይደርጋል ያልካችዉን ሁሉ ሁኛለት ነበር ግን እሱ ያለእሱ መኖረ የማልችል መሰለዉ ወላሂ አሁን ግን 😢ክፍትን ንቄትን እያስተማርኝ ሳልፈልግ😢
@HabeneyomMedia
@HabeneyomMedia 28 дней назад
አይዞሽ በርቺ፣ ሁሌም የብልሃት መንገድ አይጠፋም!
@EmebetAsfaw-yt7ef
@EmebetAsfaw-yt7ef 2 месяца назад
ምን እንደምልህ ቃላት ያጥረኛል እግዚያብሄር ይስጥህ ትክክለኛ ምክር
@ainadid
@ainadid 3 месяца назад
ትክክል ነህ አመሰግናለሁ🙏❤
@HymanotYibrah
@HymanotYibrah 3 месяца назад
Fetariye Yesteh Asetemrehgnal
@MerryZewdu
@MerryZewdu Месяц назад
በጣመ አሪፍ ምክር ነዉ ጠቅሞኛል እጠቀምበታለሁ ጥያቄዬ ምንም አሉታዊ ነገር ላይ መፍትሔ ማዉራትም ሆነ መስማት ማይፈልግ ሰዉን እንዴት ታወወራዋለክ
@HabeneyomMedia
@HabeneyomMedia 28 дней назад
ለሁሉም ነገር በመነጋገር መፍትሔ ላይመጣ ይችላል። እዚህ ደረጃ ላይ ደርሳችሁ መግባባት ካቃታችሁ አንዳንዱን ከማውራት ሰርቶ በማሳየት፣ ሌላው ደግሞ የአንዳንዱን ነገር መልስ ለጊዜ በመስጠት፣ ከዚያ ውጭ እንዳስፈላጊነቱ የሰውን (የባለሙያን) እገዛ መጠየቅና ከዚህ የከፋ ከሆነ በጸሎት ኃይል ለመፍታት መሞከር የተሻለ ነው
@SameraA-n1k
@SameraA-n1k 4 дня назад
😂
@zamzambashir349
@zamzambashir349 2 месяца назад
Ine Single mom negn zaare gin baalen ba maftate qocegn😌😌ante indalkew Isun angishew bihon noro Zaare min albat indi ayihonim naber❤ Betam tamiriyalew
@HabeneyomMedia
@HabeneyomMedia Месяц назад
ከዚህ በኋላ ላለው ግንኙነታችሁም ለማስተካከል አልመሸም። ምናልባት ሁለታችሁም ራሳችሁን ከቀየራችሁና አሁንም ብችችሁን ከሆናችሁ ዳግም እንዳትጋቡ ምን ይከለክላችኋል?
@zamzambashir349
@zamzambashir349 Месяц назад
@@HabeneyomMedia 🥰
@FaizaYasin-zt3wg
@FaizaYasin-zt3wg 2 месяца назад
Eny sabablew esum mababel alebet eneym Eko endeyababeleg efelgalehu😅
@TitiTiti-x1k
@TitiTiti-x1k Месяц назад
Wow❤❤
@FafiiHabeshiwet
@FafiiHabeshiwet Месяц назад
𝑇𝑛𝑥❤️❤️❤️❤️❤️
@MeraMera-k9o
@MeraMera-k9o Месяц назад
Wow
@MeraMera-k9o
@MeraMera-k9o Месяц назад
👌 wow😊
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ 3 месяца назад
ትለያለህ ❤️❤️❤️
@amnahabdullah8108
@amnahabdullah8108 2 месяца назад
😹😹😹😋🤗🤗
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 2 месяца назад
ወይ አሞከንኮ ትክክል እናመሰግናለን እናተምኮ የኛንጉሶችናችሁ ፈገግ
@GideyYohannes
@GideyYohannes 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏
@AwAw-f4z
@AwAw-f4z Месяц назад
❤❤❤🙏🙏
@SamueliFiqeruu
@SamueliFiqeruu 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏 ዘማን ይበራክ ወንድሜ ሆደለው
@ALHAMDULILAHYAAALLAH
@ALHAMDULILAHYAAALLAH 3 месяца назад
Masha allah wandime tabarak 🤙🤙🤙🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@addaaddda5718
@addaaddda5718 3 месяца назад
የእውነት ደሰሰሰ ይላላ እግዚአብሔር ያኪብርልኝ🎉
@rahmakemal1920
@rahmakemal1920 2 месяца назад
ምርጥ ምክር
@HindiyaGizaw-i6z
@HindiyaGizaw-i6z Месяц назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያዳመጥኩህ wow ምርጥ መልእክት😊
@AddisMengstu
@AddisMengstu 3 месяца назад
በጣም ክቡር ነህ ቀደም ብዬ አውቄ ቤሁን ትዳሬን እጠብቅ ነበር አሁን ግን ያሳዝናል
@rahamrahmaa6906
@rahamrahmaa6906 3 месяца назад
ለህይርነው 😢
@HabeneyomMedia
@HabeneyomMedia 3 месяца назад
ከዚህ በኋላ ላለው ሕይወትሽም አልረፈደም​@@rahamrahmaa6906
@שאשהגובנה
@שאשהגובנה 6 дней назад
ወንድ ልጅ ቢያበሰል ውጭ ቢሰራ አከብረዉ እልም እጅ ❤❤❤
@amnahabdullah8108
@amnahabdullah8108 2 месяца назад
Dhugadhaa
@lenateshome3896
@lenateshome3896 2 месяца назад
ዛሬ. ገና. ሳዳምጠዉ. ተባረክልን. ወንዶማሌለም. እስ. Mikerena. Yitekmen. ይሆናል. ገና. ትዳት. አልጀመርኩም. ይጠቅመንያል.🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amnahabdullah8108
@amnahabdullah8108 2 месяца назад
Wayyoo
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 месяца назад
የኔን ባል ብታውቅ ይህን ባላልክ የኔ ወንድም እረ ወገን ስለኔ ባል ጠይቁኝ 🙏🙏🙏የኔ ባል እኮ እኔን ሙሉ በሙሉ ወንድ ካልሆንሽ ብሎ እንዴት ሲያሰቃየኝ እንደነበር 😢😢😢😢
@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ
ማለት?
@HabeneyomMedia
@HabeneyomMedia 2 месяца назад
እንዴት እዚህ ደረጃ ላይ ደረሳችሁ?
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 месяца назад
አይ የኔ ወንድም ከየት ጀምሬ የት ልድረስ ከየት ብዬ ወዴት ብቻ ታሪኬ ለሰው ማስተማሪያ ሊሆን ስለሚችል የሱን ሳይሆን የእኔን ስህተት ፍቃደኛ ከሆን አንድ ነገር ጠቁመኝ እና መልእክት ላስቀምጥ ወይ እናውራ@@HabeneyomMedia
@y9gh956
@y9gh956 2 месяца назад
በጣም ደስስስ የሚል ምክር ነዉ እግዚአብሔር ዬባርክህ❤❤
@alfooz8964
@alfooz8964 2 месяца назад
Wow zare gena new yayehuk melkam timihirt new, mistih gn tadla p🙏🙏🙏
@ormooapss442
@ormooapss442 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን 🌹🌹🌹💞🕊💞🕊💞🕊💞
@שאשהגובנה
@שאשהגובנה 6 дней назад
አረ የት ሐገር ነው ያለሃው በጣም አሳዛኝ ነው
@NuriaNesru
@NuriaNesru 3 месяца назад
በጣም እሚገር አስተማሪ ነህ በርታ እናመሰግናለን።
@رحمةرحمة-ع4غ
@رحمةرحمة-ع4غ 3 месяца назад
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነዉ
@makyamd6204
@makyamd6204 3 месяца назад
👏👏👏👍👍ትክክል ባልከሁነመከበረ መቻቻልተክክልነውሁሎም በረታልንን
@Sara-w8l8l
@Sara-w8l8l 2 месяца назад
ኧረ ልብ የለለው ባል ተዘፍቄ ተሰቃየሁ😢😢😢😢😢😢😢ከቤተሰብ አልወጣም ይቆጣጠሩታል እስኪ ምከሩኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@aminahusen7175
@aminahusen7175 2 месяца назад
እስልምና ቀደሞ አስተምሮናል ዴስ ሲል እስልምና❤❤❤❤❤
@NuriaNesru
@NuriaNesru 3 месяца назад
በጣም እሚገር አስተማሪ ነህ በርታ እናመሰግናለን።
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 2 месяца назад
ትዳር ይስጠኝ እደፈለገ እሆንለታለሁ❤❤
@sosinamezgebe3050
@sosinamezgebe3050 3 месяца назад
Enameseginalen hulum tekami hasab nachew
Далее
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 1,6 млн
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 1,6 млн