Тёмный
No video :(

ባል እና ሚስት ነን ያልነው እየተሳሳሙ ለመኖር ብቻ አይደለም || ለመጀመርያ ጊዜ ፕራንክ አደረጋት { ዘኖቪችስ } 

ክህሎት
Подписаться 266 тыс.
Просмотров 1,1 млн
50% 1

#kehelot
ዘኖቪችስ ይባላሉ አብሮ በአንድ ጎጆ የመኖርን እና የህይወትን ውጣ ውረድ ያጫውቱናል
ዘኖቪችስ ለማገኘት • ቀለበት አረገልኝ
እኛን ማግኘት ከፈለጋቸሁ ፕሮግራሞቻችን ላይ ለመሳተፍ እንዲሁም ቤተሰብ ለመሆን
ከተች በታቀመጡት የቴሌግራም ሊንኮች እንገኛለን
telegram account t.me/kehlot
t.me/Kehelott
Facebook www.facebook.c...

Опубликовано:

 

26 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@khelot
@khelot 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-zyDp8Q-pDxc.html
@user-yw5rs6ul9q
@user-yw5rs6ul9q 2 года назад
ያምራል በቅንነት ደምሩኝ
@ngaipatters5685
@ngaipatters5685 Год назад
99
@ngaipatters5685
@ngaipatters5685 Год назад
999
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 года назад
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ
@SSs-li3uk
@SSs-li3uk 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@jamialhal1239
@jamialhal1239 2 года назад
Amenhe.
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@pezapet411
@pezapet411 2 года назад
አሜን አሜን አሜንን ሖድየ
@melatmequanint1541
@melatmequanint1541 2 года назад
Amen Amen Amen
@godolyas7601
@godolyas7601 2 года назад
##የእኔ እናት ብዙ ጊዜ በጣም ተፈትኛለሁ ስትይ እሰማሽ አለሁ አንች ገና ልጅ ነሽ ፈተናሽ ምን. ቢሆንም ባላውቅም ከችግር ቡኃላ ደስታ አለ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር አምላክ እንደ ምድር አሽዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛላችሁ ግን በሐይማኖት ትለያያላችሁ በመጽሐፋችን አይፈቅድም ልጅ ሳትወልዱ አስቡበት ሳማት ሲለው ምስኪን የሕዝቡን አስተያየት ፈራ😆😆እውነትህን ነው የኛ ሰው እኮ አይናፋር ነው😂😂😂😂😂😂
@meklityedngllij4462
@meklityedngllij4462 2 года назад
😂😂😂
@zerudemmelash1214
@zerudemmelash1214 2 года назад
Ltafachi new ende?
@kokebendale6936
@kokebendale6936 2 года назад
ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደጋችው በጣም ደስ ትላላችው ያለእድምያችው የበሰላችው ናችው ስርዓትም ንግግራችውም ደስ ይላል እድሜ ከፍቅር ጋር ጨምሮ ይስጣችው
@hanatesfguta9758
@hanatesfguta9758 2 года назад
Kkkk 18elifoweli
@kinnyp.2095
@kinnyp.2095 2 года назад
እኔ የገረመኝ, ምን ሰርተው ነው ታዋቂ የሆኑት? ምን ተሰጦ/talent አላቸው ወይስ ዝም ብለው ተራ ፍቅረኛሞች ናቸው?? እኑኝ-እኑኝ ብለዋል, ኤጭ ።
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
ውድ በቅንንት ደምሩኝ አትልፎኝ እስክ ማማ
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
@@hanatesfguta9758 ውድ በቅንንት እስክ ደምሩኝ አትልፎኝ
@nefisa3053
@nefisa3053 2 года назад
@@kinnyp.2095 በፎቶ እና የልብሥ ዲዛኝ ናቸው ብቻ
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 2 года назад
ወንድና ሴቱን መለየት አልቻልንም እኮ ጎበዝ 🤔🤔🤔😕😕😕
@danielwagnew1726
@danielwagnew1726 2 года назад
እዉነት ነዉ ሴታሴት ነገር ነዉ
@user-cn3nv2hq2z
@user-cn3nv2hq2z 2 года назад
እኮክክክ
@maranatatube6951
@maranatatube6951 2 года назад
ጠጋብሌሽ እይ ይታያሌ ክክክክ
@konjitethiopia310
@konjitethiopia310 2 года назад
እውነት እኔም 🤣🤣
@user-gl1uw1sr5o
@user-gl1uw1sr5o 2 года назад
😂😂😂
@hudiabdi6690
@hudiabdi6690 2 года назад
እባክህ እንዳትጎዳት። እስከ እርጅናቹ በፍቅር ኑሩ ውለዱ ። ምንም አዲስ ሂወት የለም። እናንተ እየኖራችሁ ካላችሁት ውጪ ።ቆንጂት ደሞ ቁጡ አትሁኚ ባለሽ ሂወት ሳቂታ እና ደስተኛ ሁኚ።
@marifatube2
@marifatube2 2 года назад
"አቡ ሁረይራ ረ.ዐ እንዳስተላለፉት ነብዩ ሰ.ዐ.ወእንዲህ ብለዋል ሃብት ማለት የገንዘብ ብዛት ሳይሆንየነብስ (የውስጥ )መብቃቃትና መረጋጋት ነው ቡኻሪና ሙስሊም ዝፕግበውታል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ተቀላቀሉ
@tube-gc4vy
@tube-gc4vy 2 года назад
ተቀላቅለናል
@user-rs8es8es7g
@user-rs8es8es7g 2 года назад
@@tube-gc4vy እንደመር
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 2 года назад
ገና ሳይጀመር ሰው የለም ማለት ጩጨወች
@Mimi-sd3hv
@Mimi-sd3hv 2 года назад
አይገርምም ሁሉም ሰው የተጎዳ ነው እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር እግዚአብሔር ፍቅራቹን የአብርሃም የሳራ ያድርግላቹሁ ታምራላቹሁ
@hayatyoutub991
@hayatyoutub991 2 года назад
ሁላችንምነንማንምበዚችምዲርሲኖርብዙያጋጥማል
@aliebrahim3582
@aliebrahim3582 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@emteemte3985
@emteemte3985 2 года назад
hulum sew ketegoda tadya men new goju.rasachum lelela sew eyegodachu endehonachua atawkum ende.mn new hulum sew besew tegodjalew enji sew godchalew yeml sew tefa
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 2 года назад
ትክክል ብለሻል ሰውንማ አትመኝ እኔ ሰው በማመኔ ብዙ ተጎድቻለው አሁን ነው ሰው እርቄ መኖር የጀመርኩት
@sosiqueen4098
@sosiqueen4098 2 года назад
የኔ ቅመም😘😘 ደስ ስትል የትንሽ አዋቂ ነች ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@selemahussen2209
@selemahussen2209 2 года назад
እንድእድሜዋ ሳይሆን የበሰለች ነች ምርጥ አሳብ ነው ከአንደበቷ ሚፈልቀው እንግዲ በርቺ በዚሁ ቀጥይ አይለያችሁ ፈጣሪ በጣም ታምራላቹ ታሰቀናላችሁ
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
ውድ እስክ በቅንንት ደምሩኝ ማማ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
እህት እንድማመር
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
@@hannatube3952 እሽ ነይ ማማ
@helenyonas2475
@helenyonas2475 2 года назад
በጣም ብልህ ልጆች
@user-jq4qb9bv7c
@user-jq4qb9bv7c 2 года назад
@@rbaiahassentube2802 ደምሩኘ ልደምራችሁ በቅንነት
@fitsumyasabu9286
@fitsumyasabu9286 2 года назад
እኔ ሁሌም የምፀልይላችሁ በሰላም ፍቅር በብርታት እና በመከባበር እንድትኖሩ ነው ። መድሃኒያለም ይጠብቃችሁ
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 2 года назад
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭
@fikadubrihane6933
@fikadubrihane6933 2 года назад
ፍትህ ለትግራይ ህዝብ
@almazaskale7593
@almazaskale7593 2 года назад
fthi be Libya 🇱🇾hzbi
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 2 года назад
ነካካ ወንድ ያስጠላል
@fantasedami5099
@fantasedami5099 2 года назад
@@fikadubrihane6933 ፈቅራቹህ ዘላቂ ይሁንላቹህ ውዱ ክበዱ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 года назад
ስታምሩ ፍቅራቹ እስከመጨረሻው ይሁን
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
እህት እንድማመር
@zerfitunegash251
@zerfitunegash251 2 года назад
አሜን !!
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 2 года назад
ልጅቱ ግን አስተሳሰቡ ጠንካራ ነው
@Dimbi378
@Dimbi378 2 года назад
Lijitu or lijituwa?????
@-hikmatube5535
@-hikmatube5535 2 года назад
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ.በሳውዲ እስርቤት.ለሚሰቃዬ ወገኞቻችንንን
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 года назад
የዱሮ ነሳራውችን ማግባት ይፈቅድ ነበር ግን ወንድሜ ኢሳልም ከምንም ከማንም በላይ ቦታ ልስጠው ይግባል ከፈልግችህ ከውደደችህ እስክ ምን አምንህ ነው መሆን ያለበት ታፍቅርሃልች ኢሳልም ምን እንደሁ አሏህ በቁርአን የሚለውን ማስርዳት ማሳመን አለብህ ዱኒያ ጠፊ ናት ዚና ላትቀርቦት ነው ያለን ስለዚህ ነይ ወደ ኽይር ነገር እናስተምርሻልን የአኽራ እህት እንሆንሻልን
@yunushussien1923
@yunushussien1923 2 года назад
ትክክል
@emanetube9836
@emanetube9836 2 года назад
ትክክል ልክ ነሸ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
@fozifozi9841
@fozifozi9841 2 года назад
እርፍ ሙስሊም ነው እንዴ ከሆነ አላህ ሂዳያ ይስጠው
@eutimjv
@eutimjv 2 года назад
መከራ ላልሽው እውነት እልሻለሁ ከስድት አመት እስከ 18 አመት ብዙ ያሳለፍን አለን ቃላት የማይገልፀው መከራ ስንወለድ ምን የለንም ወደ ምድር ስንመጣ በባዶ የተቀበለችን ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ግን አንች በጥሩ ቤተሰብ ባላቸው ያደግሽ ነሽ ምን አልባት ወደ ፍቅር በመግባትሽ ቤተሰቦችሽ ጠልተውሽ ይሆናል ይህ መከራ አይባልም እሽ ደሞ መከራ በብር ከፍለሽ የማይገኝ ትልቅ ትምህርት ነው ሶ አንችም ጥሩ ቦታ ስትደርሽ በአንች ቦታ ያለፍሽበትን በመከራ ውስጥ ያለውን እርጅ እሽ ኮሜንት እንደምታይው ተስፋ አለኝ ሁለተኛ እምነት እባክሽ አስቡበት ያለ እምነት ህይወት የለም የከንቱ ከንቱ ነው እና አይዞሽ ቢያንስ ጥሩ ፍቅረኛ አለሽ እግዚአብሔር አመስግኝ 🙏
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 года назад
ሀገራችንን ሠላም ያወረድልን ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ለኢትዮጵያ አንድነት በጸሎት በርቱ🙏🙏🙌🙌
@selamlehulachn8584
@selamlehulachn8584 2 года назад
abetu fateri hizebachn asebei selamn fekirn awuredelechw ersebars yemin radada aderigelin
@selamlehulachn8584
@selamlehulachn8584 2 года назад
tameralechw batem fikerachwn ezka zalalam yaderigelin
@martagrmay370
@martagrmay370 2 года назад
🙏🙏🙏
@kokobabraham1349
@kokobabraham1349 2 года назад
2
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
ውድ እስክ በቅንንት ደምሩኝ አትልፎኝ ማማ
@geraratube12
@geraratube12 2 года назад
በውጭ ለምትገኙ እህቶቼና ወንድሞቼ በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለሀገራችሁም በሰላም ያብቃችሁ🙏
@etssss7814
@etssss7814 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏
@ets7368
@ets7368 2 года назад
ከልብ እናመሰግናለን
@user-wb4qr9qf8g
@user-wb4qr9qf8g 2 года назад
አሜን 🙏Lehager Lekeyachennn Lelgochachenn
@onlinetube2011
@onlinetube2011 2 года назад
ሁላችንንም ለሀገራችን በሰላም ያብቃን👏
@fanosmasho3037
@fanosmasho3037 2 года назад
Amen.amen.amen
@martaabay8278
@martaabay8278 2 года назад
አንድ የምመክራችሁ ነገር ትዳር ከሆነ መቻቻል የሚለውን አባባል አልደግፍም አንዱ ሲበደል አንዱ መበደል ዝም ብሎ መጎዳዳት ነው ስለዚህ በመተሳሰብ ኑሩ አደራ የእሱ ችግር አንቺ ያንቺ ችግር የእሱ መሆን አለበት😍😘ውለዱ ክበዱ
@candykdd4817
@candykdd4817 2 года назад
Love your show, one suggestion…. It would be nice if you’d put subtitles when the questions are asked since it’s hard to hear the interviewer
@hayatethiopia3669
@hayatethiopia3669 2 года назад
ደስ ሲሉ ፈጣሪ አይለያቹህ በዚህ እድሜ ደስ ይላል አብራቹህ እደጉ አረጁ ብያቹኋለው የዘመኑ ምርጥ ወጣቶች ናቹህ ❤
@tigistuderese664
@tigistuderese664 2 месяца назад
በዚህ ዘመን በእናንተ እድሜ እንደዚህ በራስ መተማመንን ይዛችሁ የምታደርጉትን የምታውቁ አነጋገራችሁ በጣም ጝልጽነትና በጣም ጨዋነት የሚንፀባረቅበት ፣ለታዳጊዎች ጥሩ ምሳሌ የሆናችሁ ድንቅ ወጣት ባልና ሚስት ናችሁ! ፈጣሪ የወደፊት ህልማችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ! ተባረኩ!
@kedlove1774
@kedlove1774 2 года назад
አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራችሁ. ስለ ሀይማኖት አንብቡ. እርግጠኛ ነኝ. አንተ ጠንካራ ብትሆን ናጅትዋ. አስተዋይ ና አንተ ጠንካራ ብትሆን
@user-ku6xc9jl2h
@user-ku6xc9jl2h 2 года назад
ዋው በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ፈጣሬ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 года назад
አይዟቹ ውዶቼ ሰው ከውጪ ብቻ የሚፈርደው ነገር አለ ግን ጠክሩ አይዟቸሁ ሁሉም በጊዜው ይስተካከላልእናተብቻ ፅናት በሚባል ነገር ፅኑ❤❤💋💋💋
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
ውድ እስክ በቅንንት ደምሩኝ ማማማ
@beedashaliyad7151
@beedashaliyad7151 2 года назад
መጀመርያ እመነታችሁን አድ አድርጉት ከዚያ,,,,
@fikrtole553
@fikrtole553 2 года назад
ብቻ እስከመጨረሻው ያዝልቅላቹ በጣም ጣፋጭና የዘመኑ ምርጥ ጥንዶች
@user-tn6iv9ug2r
@user-tn6iv9ug2r 2 года назад
እኔም ባሌ ሲጠብስኝ ፎቶ ቢለኝ እቦልከው ነበር ግን በመላ ገብቶ ጠብ አድርገን በጣም ነው እማፍቅርው
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 года назад
በምን ተዋወቃችሁ ማለቴ በሶሻል ሜድያ
@user-tn6iv9ug2r
@user-tn6iv9ug2r 2 года назад
@@user-ib3tm7zy4y አደለም የሱ ጎደኛ ነው ቁጥሬን የስጠው
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 года назад
@@user-tn6iv9ug2r ደስ ይላል በርቱ
@user-tn6iv9ug2r
@user-tn6iv9ug2r 2 года назад
@@user-ib3tm7zy4y አሚን ውዴ
@user-pt3qh4rx3g
@user-pt3qh4rx3g 2 года назад
ፍቅራችሁ ደስ ይላል ግን ከሃይማኖት የሚበልጥ ፍቅር የለም ለሰው ብለህ እግዚአብሔር መክዳት ይከብዳል ምክንያቱም ፍቅር እግዚአብሔር ነዉና እና እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ለንሰሐ ሞት ያብቃን አሜን 💔
@tsionmenberu6736
@tsionmenberu6736 2 года назад
tikkl
@maryamrak1670
@maryamrak1670 2 года назад
እሡኮ ሙስሊምነው ሆ ብቻ ከፍቅረበፊት ሀይማኖት ።
@mekdesmekdi4776
@mekdesmekdi4776 2 года назад
በጣም ነው የምወዳችሁ እርጋታችሁ ስራታችሁ በጣም ደስ ይላል የርሱ ስርአት በጣም ደስ ይላል ለሴት ልጅ ያለው ክብር
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 года назад
መዋደድ ፀጋ ነው እራስን በኢኮኖሚ ሳያደራጁ መጋባት ግን ፍቅርን ገደል መክተት ነው በተለይ ለሴት ልጆች እንዲህ እንደላሰሽ አይከርምም ወንድ ልጅ ባዳ ነው የእግዚአብሔር ስጦታ ፍሬ ሲመጣ እንኳን አላውቅሽም የሚል ነው ቢያንስ የራስሽ ደመወዝ ቤት ኪራይ የሚችል መሆን አለበት ። ይሄ ካልተረዳሽ ሲገባልሽ ይገባሻል
@tolsamuel3375
@tolsamuel3375 9 месяцев назад
ከኮመንትሽ የተረዳሁት ለወንድ ጥሩ አመለካካት የለሽም! ሴቶችን የማይክዱ አስመሰልሻቸው!
@callplus3397
@callplus3397 2 года назад
ቆንጅ ማር አስተዋይና አፍቃሪ ነሽ እሱም እንደዛው አይላያቹ ፍቅራቹ ይብዛልኝ
@user-nu3iq6re2q
@user-nu3iq6re2q 2 года назад
የኔ አልቃሻ. ስታለቅሽ እማለቅሰው እኮ ነው እሚገርመኝ.
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
እህት እንድማመር
@user-nu3iq6re2q
@user-nu3iq6re2q 2 года назад
@@hannatube3952 eshi hni goraby eski metaleu eshi
@kuwitemhabula794
@kuwitemhabula794 2 года назад
ፈቅራቹሁ በጣም ደስ ይላል የህ ፍቅር እንዲቀጥል በእምነታቹ እልባት ብትሰጡ ጥሩ ይሆናለ።
@mercyassefaqueen406
@mercyassefaqueen406 2 года назад
Ewnet new
@ashenafiasnf5139
@ashenafiasnf5139 2 года назад
Yalem yargew Fetarih Fikrun yabzalachu🙏🙏🙏 bertu😘
@kedanfantahun8732
@kedanfantahun8732 2 года назад
በቃ የተመቸኝ አባባልሽ ክፉ ሰው አስተምሮ ያልፋል ያልሽው ትክክል ደግሞ በጣም ውብ ናችሁ🕊🕊🕊
@kewakebit
@kewakebit 2 года назад
Don't you dare hurt this girl again...she has a lot of trust for you.
@winntagezahagnenugusse4225
@winntagezahagnenugusse4225 2 года назад
Love you both ውድድድድ እውነት በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ያለው ወጣት መኖሩ በጣም ይገርማል
@samiman2360
@samiman2360 2 года назад
የምር በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ
@madinaalali584
@madinaalali584 2 года назад
👍👍👍👍✋✋✋✋🌹🌹🌹❤❤❤
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 2 года назад
ልጆቷ ገራሚ እና አስተዋይ ናት
@amanithupia1201
@amanithupia1201 2 года назад
ታምራላቹ ግን ሀይማኖቴ ላይ እኔ ቀልድ ኣላውቅም ይመቻቹ ሙርጥዎቼ
@yonasgede7258
@yonasgede7258 2 года назад
Very humble and honest couple partner and living in Very civelized way of life at un think able situation. Hope they can achieve their goals ASAP. No body can do this in Ethiopia at this age to be separated from family and live on their own. But it need to pay a lot. This is the right way of life. Becouse in Ethiopia many of them are stying with their families until they are pensioned. Some of them till they die. That is why yours is very unique for them. So you don't have to be bothered. Every new thing and challenging has got its own gift take it for good.some times ( Success required a deciding bold move) good luck cheers Yonas MCR UK 🇬🇧
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
ውድ እስክ በቅንንት ደምሩኝ ማማ
@yonasgede7258
@yonasgede7258 2 года назад
@@rbaiahassentube2802 thanks. But I don't understand what your comments are mean.
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 года назад
ምርጦችዬ ሁሌም ሳያቹ በጣም ነው ደስ የሚለኝና በርቱ አይዟቹ እ/ር ደሞ ይረደቹሁል ያሰባቹት ለመድረስ ጊዜውን በደብ ስላላቹ በርቱ ወደፊት ለመሄድሀሰሠባቺን አጠናክሩ ነፍ አመት አብራቹ ኑሩ❤❤❤💋💋💋🙏🙏🙏
@mesemese3004
@mesemese3004 2 года назад
እውይ የኔ ናፍቆቶች በዚህ መጣችሁ አ 😍😍 የኔ ውድ ክርስቲያን ሳይፈተን አይኖርም በፈተና የሚፀና ሰው የተባረከ ነው እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ወርቅ በሳት ተፈትኖ ወርቅነቱ ይታወቃል 💐 አንድ ክርስቲያንም ይፈተናል ፈተናውን በትዕግስት ካለፈ መልካም ነገር ያጋጥመዋል🌺 በለሱን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል♥ እግዚአብሔር ይመስገን♥ ይሄው አሁን ፈረሃንን የመሰለ ቆጆ አፍቃሪ ክሶሻል ሁለተኛ ተፈተንኮ ብለሽ አታውሪ ለበጎ ሆነልኝ በይ የኔ ውድ ወዳችኃለሁ♥♥♥
@bettydave2764
@bettydave2764 2 года назад
ፍቅራቹን ያብዛላቹ ጠንካሮች ናቹ በርቱ
@abimane5372
@abimane5372 2 года назад
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከዚ በበለጠ ጠርካራ ሁን
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 2 года назад
ጎበዝ እሷማ ማሞጥሞጥ ትወዳለች
@martayilma1548
@martayilma1548 2 года назад
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የእውነት ዘንድሮ እኮ ይሄን የመሰለ መልክ ለስት ማጭበርበር እና ሀገርን ለማሰደብ ይጠቀሙታል
@nahombirhane8222
@nahombirhane8222 2 года назад
በጣም የምትወደዱ ናችሁ የልጅ አዋቂዎች እግዛብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አሣዳጊዎቻችሁ የተመሠገኑ ይሁኑ ገፍተዎችሁ እንኳን ቢሆን እግዛቤር አልጣላችሁም በርቱ ምንም ነገር ቢገጥማችሁ በመቻቻልና በውይይት ፍቱ አምላክ ከናተጋ ይሁን
@user-vy3kr4nf2u
@user-vy3kr4nf2u 2 года назад
ምርጥ ሴት ነች አንደበቷ... 👌
@abayhabte2005
@abayhabte2005 2 года назад
ልጁ በጣም ተመችቾኛል የተመልካቹን ሴፍቲ የጠበቀ ልጂ ነው በጣም ጎበዝ
@khelot
@khelot 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Hl1Aebooflg.html
@user-qm4jy5vf7s
@user-qm4jy5vf7s 2 года назад
ፀጉር ቤት ውሰዱት ይሄን ልጂ አቦ ውይ
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 2 года назад
ባልሳሳት ናዝሬት ቀበሌ 15 ማሪያም ሰፈር ነሽ አይደል ቆንጆ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 года назад
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
ውድ እስክ በቅንንት ደምሩኝ ማማማ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 года назад
@@rbaiahassentube2802 ደምረሻለው
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
@@user-jw9qk9rg3b እሽ ማማ ሽክርን
@chefgeni7700
@chefgeni7700 2 года назад
የኔ ቆንጆ አንቺን ምትመስል ልጅ አለችኝ አባቷ ፍሬንች ነው ፈረሳይ ነው ምንኖረው አንቺ ግን በምን እዳሽ ወደ ኢትዮ ገባሽ ኑሮ እራሱ ፈተና ነው
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 2 года назад
በዚህ እድሜአችሁ የምታፈቅሩትን ማግባት ወይ ማግኘት ምን አይነት የፈጣሪ ስጦታ መሆኑን ማወቅ አለባችሁ። ታምራላችሁ፣ ፍቅራችሁን ጠብቁ ተጠንቀቁለት። ባልየው በቤት የሥራውን ጉዳይ አሻሽለህ ውድ ባለቤትህን አግዛት፣ ትዳርህን ተጠንቀቅለት። በርቱ ሌላ ምንም የሚጨምር ነገር የለም፣ በድጋሚ የምላችሁ ያላችሁ ግሩም የፈጣሪ ስጦታ መሆኑን አትርሱ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 7 месяцев назад
እግዚአብሔርን እንዴት አደተመሰጥክ ትግስታችሁ ወሬቸዉ ደስ ስሉ እዉነት እርጋታችሁ አድናቄችሁ ነኝ እርጋ ያለወሬ ደስ ይለኛል ግን ከይቅርታ ጋር ፀጉርህን ተስተካከለዉ ምንያደርግልሀል በእግዚአብሔርሩም ጥሩ አደለም እዉነት ብቺ ጥሩ ናቹሁ❤❤❤❤❤
@Rabia-qm3px
@Rabia-qm3px 2 года назад
ወይ ከባድ ነው ፈጣሪን ፍሩ አይፈቀድም በሙስሊም ኒካ አድርጉ ዝሙት ነው ሌላው ነገራችሁ ያምራል ይጣፍጥላችሁ
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 года назад
ያዝልቃቹ ግጭት ብመጣምተነጋግራቹ ፍቱ እሽ መለያየት መፊትኤ ሆኖ አያዉቅም
@RahelAlmaz
@RahelAlmaz Месяц назад
ጸጉሩን ይቆረጥ የምትሉ ጺም ስለሌለው ሴት መሠለ እንጂ ድሬድ normal ነው
@user-mx3tf8um8j
@user-mx3tf8um8j 2 года назад
በግሌ ካየዋቸዉ ፍቅረኞሟች በጣም አስተማሪና በአስተሳሰብ የበሰለ ደረጃ ላይ የደርስ ሁኖ አገኝቸዋለሁ እና ደሞ የሚኖሩት እዉነት ያሚናገሩ ይመሰለኛል ፡፡እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@zewdiberhane8054
@zewdiberhane8054 2 года назад
በነገራችን ላይ በጣም ደስ ትላላችሁ ግን እናንተ ወጣቶች ናችሁ የሴት ስራ ብቻ የሚባል የለም ሁሉንም እኩል ስራ ተከፍፍላችሁ ስሩ ስሜታችሁን ደሞ ኣትደብቁ እናተ ወጣቶች ስለሆናችሁ ስለ ኣበሻ ብዙ ኣትጨነቁ ነፃ ሁኑ እሺ 💕👍🏾
@Asnakech100
@Asnakech100 Год назад
ምክርሽ መልካም ነበር! ስለ አበሻ አትጨነቁ ስትይ ግን አንቺ ማን ሆነሽ ነው? መቼም አውሮፓዊ ወይም አሜሪካዊ አይደለሽም! ራሳችንን ዝቅ የሚያደርጉ ይህን መሳይ ቃላት ባንጠቀም ጥሩ ነው! ሁሉም ነገር በማስተዋል ይሁን!!
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c 2 года назад
ልጁ አጫሽ ይመስላል መንፈሳዊ ህይወት ቢኖራቸው አሪፍ ነበር ግን አይ ወጣትነት በጣም ከባድ ነው ሀይማኖታችሁን ደሞ አስቡበት ልጅ ሳይመጣ በፊት አዛኝቷ ወላዲተ አምላክ አንድ ታድርጋችሁ ።
@etaferhutafess3485
@etaferhutafess3485 2 года назад
L0ko no jill jk
@etaferhutafess3485
@etaferhutafess3485 2 года назад
0kk
@user-po7kt1pu5r
@user-po7kt1pu5r 2 года назад
እኔም ጠርጥሪለሁ
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 года назад
ታምራላቹ ፈጣሪ ይጠበቀቹ
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
ውድ እስክ በቅንንት ደምሩኝ አትልፎኝ
@maheletnuri660
@maheletnuri660 2 года назад
So cuit
@husenmohammed1940
@husenmohammed1940 2 года назад
ሁሉ ነገር ኢትዮጵያዊ እሴትን የተከተለ ይሁን
@bereket1255
@bereket1255 2 года назад
I really love the way she talks! She is honest, street forward, Sharpe, and funny. God bless you beautify. He is also calm, honest, and shiny. Perfect move >>>
@asteradamabazabehe6370
@asteradamabazabehe6370 2 года назад
ከባሌ ጋር ተለያየን በጣም ከፍቶኛል እስኪ ሙስሊሙም ዱአ ክርስቲያኖችም ፀሎት አርጉልኝ የሚወዱትን ስው መለየት ከባድ ነው
@nayeemphone3843
@nayeemphone3843 2 года назад
Allah hyr yshalsh
@Seni_ethio
@Seni_ethio 2 года назад
ከምር አፋ በሉኝ በጣም ነበር የምጠላችሁ ሀሳቤን ቀይሬለው በጣም ነው የምወዳችሁ ጌታን እርጋታ መደማመጣችሁ ደስ ይላል ❤️❤️
@samiramohammad2265
@samiramohammad2265 2 года назад
የኔ ማሞሮች ደስ ስትሉ ፈጣሪ አይለያችሁ
@maresketafff2901
@maresketafff2901 2 года назад
እድሜ ሳይሆን ጭቅላት ነው ስታምሩ ካሰባችሁበት ድረሱ
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h Месяц назад
የእኔ ማሮች አሳዘኑን የሰውን አስተያየት በጣም ነው ያሰቃቃቸው ለመሳሳም ፈሩ ትዳራችሁ የአብርሀም የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 года назад
እናተ ደሞ ምን አለ ካልጋችሁ ብትሳሳሙ ሙህር ማለት ሚዳ ለሚዳ መሳሳ ነውደ ኤጭ ፍቅር መሳሳም ብቻ ነውደ እሰው ፊት ምድን ነው ከብት ይመስል ተከብት የማይሻል ትውልድ እየመጣ ነው አይናፈርነት ጨዋነት ቀረ ውይ ወዱ ሴት ሴቱ ወድ የሆነበት ትውልድ ሎቲ ማረግ ፅጉር መሰራት ወዶቹ ሴቱ እራቁት መሄድ እደተላጠ ሙዝ ዉይ ምን አለ ሁሉም በፆታው ቢኮራ በባህላችን ብኮራ ሁሉ ነገር የተኮረጀ. እብደት እጂ እውቀት አይደለም ሴቶች ብጥቅጣቂ ማሰሻ ጨርቅ የምለብሱ ኢቶቢያን አወክሎም ነጮችን እጂ
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 года назад
የልጁ እርጋታው ደስ ይላል የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@maryammm4345
@maryammm4345 2 года назад
ስርአት የለዉ ልጅ ነዉ ደስ ይለል ልክ እንደ እኔ ፊቅረኛ ነዉ ስለቹ መከበዴ አይዴለም እንደ ረገ ወተት ረገ የለ ነዉ ሀለሌ አለሀምዱልለይ
@user-ei9xb4xx7b
@user-ei9xb4xx7b 2 года назад
ልጅቷ ግን ቅመም ናት😍
@betimoges9976
@betimoges9976 2 года назад
የኔ እናት እንደኔ በሰው ልብሽ ደክሟል ።አይዞሽ
@user-zf2sc8cc6i
@user-zf2sc8cc6i 2 года назад
የዛሬ Makeupsh ያምራል❤❤
@matiyostesfahiwet7460
@matiyostesfahiwet7460 2 года назад
ጎበዞች በጣም ጀግኞች ናቹ🙌ምክንያቱም በዚ እድሜ ሃላፊነት መሸከም ከባድ ነው እየተወጣቹት ነው ብየ አስባለሁ❤
@Sumayafanit
@Sumayafanit 2 года назад
የኔ ቆንጆ አይዞሺ እሺ እኔም ብሞትም ሰው አላምንም አልቀርብም
@yaniyani8683
@yaniyani8683 2 года назад
እረ በፈጣሪ የሰይጣን መጫወቻ መሆን ምንድነው ፀጉሩ እረ ወንድ ምሰል ባል የትኛዉ ነዉ ሚስት የቷ ነች ምን ጉድ ነዉ 🙄🙄🙄
@solyanagebremelak5772
@solyanagebremelak5772 2 года назад
I have wached many interviews with this couple.so strong but please let him talk,even he talks slowly give him time,and litsen,I hope you practice that it is key. Stay blessed
@addishailemariam3697
@addishailemariam3697 2 года назад
እውነት በጣም ደስ ትላላቹ አይለያቹ እናት ውስጥ ቤተሰቦቻቸው ይታያሉ ፍቅር እንዴት ደስ ይላል
@blutube6754
@blutube6754 2 года назад
ፈጣሪ አይለያያችሁ ከክፉ ነገር ሁላ ይጠብቃችሁ ማስተዋልን ያብዛላችሁ
@abeban.8366
@abeban.8366 2 года назад
የኔ ውዶች በጣም ታምራላቹ ። እርግት ያላቹ ልዑል እግዚሐብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላቹ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቹ ።
@alemsahay9579
@alemsahay9579 2 года назад
ስታምሩ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@user-vg4zo3dy1k
@user-vg4zo3dy1k 2 года назад
ፍቅርእስከ መቃብር ያድርግላችሁ♥♥
@ganzabkonjo6159
@ganzabkonjo6159 2 года назад
ፃጉርህ ን ተቆረጥ ወድልጅ ሲቆረጥ ነው የማምርበት አችም ሜካፕ አታርጊ ፍቅር በልብ ነው
@tubetube5582
@tubetube5582 2 года назад
ግን ለቤተሰብሺ ያለሺ ክብር ዝቅ ያለ ነው ሁሉም ሶሻል ሚደያ ላይ እሚወቅሻቸው
@mintt8529
@mintt8529 2 года назад
She must have her own reasons to say that please don't judge her
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 года назад
በጣም ሁሌ ምነለበት ዝምብትል
@kokobtemelso7555
@kokobtemelso7555 2 года назад
My friend leju sitelat wede beteseb tehedalch man ende family
@hemat6606
@hemat6606 2 года назад
yargwatn mtakew eswa nat eko mn malt nw
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 2 года назад
ወይ ስታሣዝን መጀመሪያ ላይ የልጁ ፀጉር ሤት መሥሎኝ በጣም ተናድጄ ነበር ሐገራችን በቃ ምእራባዊ ሖነ ብየ ይቅርታ ግን በጣም የዉ የምታምሩት በቤት ዉስጥ መጋጨት ያለ ነዉ ጥርሥ ምላሥን ይነክሥ የለ እደዛ ነዉ
@svff7938
@svff7938 Год назад
ስታምሩ አሏህይጨምራችሁንይጨምርላችሁ ውዶችየ💗💗💗
@bubu-qr4ro
@bubu-qr4ro 2 года назад
Eye contact ይሉሀል ይሄ ነው እሷ እንዴት ነው ምታየው😍
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 года назад
ሁሌም ባያችው የማትሰለቹኝ ባልናሚስ ችው ጥሎብኝ ስወዳችው ፈጣሪ ያሰባችውትን ሁሉ ያሳካለችው
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 2 года назад
ታምራላቺሁ ግን ካላይ የምቶለጥፍቶን ፎቶ ምረጡ ህፃናት የያሉ ዮትብ ከፍር መሳሳም ነውር ነው በባህላቺን ፊትለፊት ኢትዮጵያዊነት ከወደዳቺሁ ኢትዮጵያዊ ይነት ተላበሱ
@hannagranato9719
@hannagranato9719 10 месяцев назад
የቤታችሁን፣ገበና፣ባደባባ፣መንፋት፣ሞት፣ይሻላል፣መከባበር፣አይደለም፣ያስጠላል፣።ለምን፣ፍርድ፣ቤት፣አትሄዱም፣ለመካሰስ፣አረ፣እፈሩ፣ቤታችሁ፣አድርጉት።ልጁ፣በጣም፣ስርአት፣አለው❤ተባረክ፣የተረጋጋ
@hanannhanann9457
@hanannhanann9457 2 года назад
በነገራችን ላይ ሰው በሰውነቱ ማክበር አለብን::ሲቀጥል ሰለ ሰራ ሲጠይቁኝ እናደዳለሁ እሱ ነው ሚያወራቸው አልሸ ከሰተመር ክብር ነው በሰርዓቱ ማናገር ግዴታሸ ነው አንቺ የበላይ ሁነሸ ልትናደጅባቸው አትችይም ከሰተመር አቀባበል ተቆጥተሸ ወይም ተናደሸ አይደለም ምታናግሪያቸውም/ምትቀበያቸውም እንደውም ግልፅ ይሁንል ከሰተመሮቹ ተናደው ተመሳጭተው ሊበጡ ይችላሉ በዚ ግዜ ካንቺ ጋር ላይግባቡና ላይሰማሙ ሰለሚቸሉ ቢናደዱብሸና ቢቆጡሸ ከሰተመር እሰከሆኑ ድረሰ እነሱን ማረጋጋት,በትህትና መለመን እንጂ ያለብሸ ሊትናደጅባቸው አይገባም::እንደውም ለከሰተመር አንቺ ነሸ ጥሩ መሆን ያለብሸ እንጂ ጓደኛሸ ቢያወራቸው ላይግባቡ ሰለሚችሉ ያንቺ ድጋፍ ያሰፈልገዋል ሴት ልጅ ብላተኛ ናት ይባላል አንቺ ግን ጭራሸ ከሰተመር ላይ መናደድ ምን ይሉታል?ከሰተመር ሰለ ሰራው እንጂ ሚጠይቁሸ ላግባሸ ብለው አይደለም ሚመጡት:: ራሰሸን እንዴት ከፍ ብታረጊ ነው ማነኝ ብለሸ ነው ምታሰቢው ከሰተመር, ክቡር ነው:: ሰራም ክቡር ነው::
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 года назад
ምናልባት የአስተዳደጓ መገድ እዳለችው ብዙ ተፅኖ እያመጣባት ይመስለኛል ብዙጊዜ እከታተላቸዋለው ነገር ግን ሰዎች በቀላሉ ሊረዱ የማይችሉት ነገር ከጀርባቸው እዳለ እየተረዳው ነውማለት ተፅኖ ከቤት ይጀምራል የልጂቷ ነገር አሁን ካለችበት መገድ እድትወጣ አማካሪ ወይም እደዚ ከጎኗ ሆኑ ማንነቷን የሚረዳት ሰው የሚየስፈልጋት ሰአት አሁን ትክክለኛ ሰአቷ ነው እዳለቸው ተወልዳ የመጣችው ለደን ነው ብላለች ያደገችው ካለአባትና እናት እዲሁም አያቶችም ላይሆኑ ይችላል ዘመድ ጋር ስታድጊ አክስት,አጎት....የመሳሰሉት ጋር ስታድጊ እደሴት ልጂነትሽ ብዙ ተፅኖዎች ይኖራሉ ስለዚ እባካቹ አዳዴ ሰውን ላዩን በማየት ብቻ መተቸት ጥሩ አይመስለኝም
@natalasafer3333
@natalasafer3333 2 года назад
ጎሽ ትክክል
@user-ie9vw8id7y
@user-ie9vw8id7y 2 года назад
ጎበዝ ዛሬ ኣለባበስሽ ያምራል ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛላቹ😍🙏
@saronzakaryas1111
@saronzakaryas1111 10 месяцев назад
wwoww ደስ ስትሉ በጠም ብስ አእምሮ ያለችሁ ጥሩ ቤተሳብ ያሳደገው ሰው ያስተውቀል ፈጠሪ ፍቅርና ታማኝነት ይጨምረችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ ስወደችሁ❤❤❤❤❤
@sanasana2935
@sanasana2935 2 года назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ምክራችሁም በጣም ነው ደስ የሚለው እና ሌሎችም ሴትና ወንዶች ከነሱ ትምህርት ውሰዱ👍👍👍👍👍💞💞💞💞
@ESU05
@ESU05 2 года назад
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን#!:!
@lubaylubaba9002
@lubaylubaba9002 2 года назад
ተመቸሽኝ በጣም ጎጆወች ይበዛሉ ውዴ
@meroleta7430
@meroleta7430 2 года назад
እውነትሽን ነው ሆዴዬ ሰውልጂ ሰው ሆኖ ይቀሪብክእና ይጎዶል እኔም ደሪሶብኝል አሁን ለሰው ያለኝ አመላካከቴ ለሰው የወረደ ነው
@tube-le1qc
@tube-le1qc 2 года назад
ግን ሁለቱም ምስኪን ናቸው ግን በፀጉሩ ብዙ ሰው ጠልቶታል አስተሳሰባቸው እንደልጅነታቸው አይደለም ሀይማኖት ከፍቅር በላይ ነው
@kemilabenthusentubekemilab7945
@kemilabenthusentubekemilab7945 2 года назад
ሢያወራ እሡ የሚጨንቀኝ ነገርሥ ድምፁ
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b 2 года назад
ኧረተይ አታሥቂኝ 😅😅 ዘገም እያለነው እውነት ለመናገር
Далее
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Мелл хочешь сына от Дилары
00:50
እውነታው ይሄ ነዉ ይቅርታ
12:37
Просмотров 503 тыс.