Тёмный

ቤተል አካባቢ የተከሰተው ከባድ የእሳት አደጋ || Tadias Addis 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 48 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 96   
@abebategeg
@abebategeg 2 года назад
አወ ሰፈሬ ነው እኔ ግን ካየሁት ነገር ትንሽ ትምርት እሚሆን ነገር ጣል ባደርግ ደስ ይለኛል እሳቱ ሳይሆን እዳይጠፋ ያደረገው የመንገድ ችግር ነው ሁሉም የሳት አደጋ መኪናዎች መግቢያ አተው ሲቸገሩ አይቻለሁ ባለ ህንፃዎች ቢቱን ስትሰሩ የመግቢያ መንገዶቹን ቢያንስ ጠጠር ብትደፉበት ቀላል ይሆናል ለሁሉም እግዚአብሔር የፈቀደው ነው እሚሆነው ጉዳት ለደረሰባቸው እግዚአብሔር ይማራቸው እሳቱ ከመነሳቱ በፊት መብራት በተደጋጋሚ ሲጠፊ ሲበራ ነበር ምናልባት እሱም ሊሆን ይችላል
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 года назад
በጣም ያሳዝናል በዚህ ከባድ ዘመን ይሄ ሁሉ ዉድመት።የተጎዳችሁ የእሳት አደጋ ሰራተኞች እና አጋዥ ወገኖች ፈጣሪ ጨርሶ ይማራችሁ።ባለንብረቶችም ፈጣሪ መፅናናቱን ሰጥቶ በእጥፍ ይተካላችሁ
@sirguttube
@sirguttube 2 года назад
ኡፍ ሲያሳዝን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በቸረረነትህ ማረን ሰላም አውርድልን የነገው ቸሩ መድኃኔአለም ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያውርድልን ጦርነት በቃችሁ ይበለን
@emufewzanethiotube5352
@emufewzanethiotube5352 2 года назад
ሁላችንንም ከድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቀን አንዴ በጦርነት አንዴ በድንገተኛ አደጋ አይ ወገኔ 😭 የአላህ ያሳዝናል እፍፍፍ ሁሌ ስቃይና ሀዘን በመስማት ልባችን ደማ😢
@sarabrara1262
@sarabrara1262 2 года назад
አሜንውዴ😭
@abc12452
@abc12452 2 года назад
እግዚኦ🥺🥺የዘንድሮ እማ ጉድ ነዉ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 года назад
ያኢላሂ ያረቢ የአላህ ሀገራችን የሆነ ነገር ገባ
@emutube7995
@emutube7995 2 года назад
አቤቱ ጌታየ ሆይ በቸርነት ህ ጠብቀን
@seadatube5438
@seadatube5438 2 года назад
ያረብ በዝነትህ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን የምናየው የምሠማው ሁሉ ሠቀቀንነው አላህዬ ኸይር አሠማን
@sadanuru7191
@sadanuru7191 2 года назад
ወይኔ ባአላህ እፉፉፉ አላህ ይጨምርላቹ ያረቢ እረ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ
@ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
@ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ 2 года назад
ጦርነት የሶት አደጋ የመኪና አደጋ በጎርፍ መሞት ሰው በሰው ላይ መጨከን የኖሮ ዉድነት ኧረ ጌታ ሆይ ምን አይነት ቁጣ ነው 😭😭🥺🥺
@Ghionmaleda
@Ghionmaleda 2 года назад
ቅድስት ሀገር😥
@yotubehana653
@yotubehana653 2 года назад
ሰይፉ ወድሜ እኛ ሰፈር ነው በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭
@asnitube3283
@asnitube3283 2 года назад
ዳኒ ቤተሰብ አድርገኝ ወድሜ
@blenayene8296
@blenayene8296 2 года назад
ምን ድነው ድርጅት ነው መኖሪያ
@asnitube3283
@asnitube3283 2 года назад
@@blenayene8296 😭😭😭
@semiramohammed5453
@semiramohammed5453 2 года назад
Ega sefer nebre betam new yemeyasezenew esat adekaqocu metew wedeyawenu reberebe arekew esatune asekomute
@abc12452
@abc12452 2 года назад
@@semiramohammed5453 ሰዉ አልተጎዳም እህቴ?
@haylu8198
@haylu8198 2 года назад
ያሳዝናልፈጣሪና ሰላሙ ይስጠን
@warkmeoko
@warkmeoko 2 года назад
ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን
@tadkanawanegst4747
@tadkanawanegst4747 2 года назад
ምን ጉድ ነው ሰይፍሻ አረ ፈጣሪ ይጠብቀን ያሳዝናል
@ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ
እግዚኦ አምላኪይ ሆይ አር በቃችሁ በለን
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 года назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን
@merryu6829
@merryu6829 2 года назад
I was there , the firemen was performing there duties responsibly and the police and federal police were doing there best too this should be encouraged. Though, the infrastructure around the area was a bit problem to reach on time I think the responsible party(sub city) should check that. I mean any thing could happen at any time. That should be taken in to consideration.
@Haleta-yw5zv
@Haleta-yw5zv 2 года назад
is the crain come the right time...?
@ማንእንደእናት-መ5ሐ
@ማንእንደእናት-መ5ሐ 2 года назад
ወይ ፈጣሪ ዘንድሮ ሀገራችን ላይ ማነዉ መአቱን ፈትቶ የላከብን 😭😭😭😭አረ በቃቹ በለን ሰላሟን መልስልን በዚህ ጦርነት በዚህ ጉርፍ በዚህ እሳት አረ ጌታሆይ በቃቹ በለን😭😭😭😭☝️☝️☝️
@ሰላምለኢትዮጵያ-ጘ9ሐ
እግዚ ኦ መሃረና ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ma_molla
@ma_molla 2 года назад
የአላህ እዘንልን ይሄን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ፀሎት/ዱዓ አድርጉልኝ ራያ ቆቦ ጎብየ ቤተሠቦቸዘቻችን ካገን 8 ቀን ሆነን እና ሠው እያለቀ ነው ይላሉ ኡፉፉፉፉፉ በጭንቀት ልንሞት ነው 😭
@blatob8799
@blatob8799 2 года назад
በስቱ ፈተነን እግዛብሔር ምህረት ያውርድልን አወ በየእምነታች እንበርታ
@wegayhunigussie1850
@wegayhunigussie1850 2 года назад
እኛ ሰፈር ነው
@helengtsadike8008
@helengtsadike8008 2 года назад
Egziabher yedresilachew🙏💔
@አላህአንዲነዉ
@አላህአንዲነዉ 2 года назад
ሀስቡን አላህ ወኒአመል ወኪል
@ነኘያአላባሪያ
@ነኘያአላባሪያ 2 года назад
ያርብ በቃን በለን
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 года назад
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጃኡን
@እኔእናእሱ-ቐ1በ
@እኔእናእሱ-ቐ1በ 2 года назад
አቤት የኢትዮጵያ መከራ ኧረ እግዚአብሔር በቃ በልን😭😭
@weynatube21
@weynatube21 2 года назад
ፈጣሪ ሰላሚን ያምጣልን ከባድ ነው
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ 2 года назад
ያሳዝናል በጣም 😭😭😭😭
@rahmamechegiya7353
@rahmamechegiya7353 2 года назад
ያኢላሂ በቃ በለን
@Rehimayesufali
@Rehimayesufali 2 года назад
ያረብአተሠላሙንአምጣልንበቃበለን ሠላምለኢትዩጵያፍቅርለህዝቦቿበጣም ያሳዝነል💚💚💛💛❤❤💕💕
@FaisalFaisal-vk3xy
@FaisalFaisal-vk3xy 2 года назад
ya allah yarabi 💔💔💔💔💔
@belenfikadu3257
@belenfikadu3257 2 года назад
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ በምህረትህ ጉብኘን 💔😓😓
@shalomfitwi1831
@shalomfitwi1831 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ምህርት አድርግ እር ዘንድሮ መርዶ ብቻ ሆነ ሀግራችን
@halfyatube
@halfyatube 2 года назад
😢😢😢 ኢለሂ
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 года назад
እግዚዮዮ አምላኬ ወይኔ 😭😭😭👏👏👏👏
@shifrawewketu5618
@shifrawewketu5618 2 года назад
Cinamaa
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
መናፍቃን ተው እግዚአብሔር አትፈታተኑ ቅዱሳን መላክን አትኩ እመቤታችነን አትንኩ ቤተክርስቲያንን አትኩ ክሀናትን አትኩብን ብለናን ብዙ መደፋፈር ብዙ ችግር ያመጣብናን ለሀጢያን የመጣ ለጻድቃን ይተርፋል እባካችሁ በኛ ሀጢያት ህጻናት ይታረዳሉ እኛ እናባላቸዋለን ምንም የማያውቀው ህዝብ የሞትን ጽዋ ይቀምሳል ሁላችንም ወደ እውነት እንመለስ እኛን የማኖረን እግዚአብሔር ብቻ ነው ካልተመለስን መከራውም ይቀጥላል እንመለስ
@jemandsara
@jemandsara 2 года назад
ወይ ዘድሮ ቆሽታችንንም ቤታችንንም አቃጠሉት
@lubabatube7742
@lubabatube7742 2 года назад
በጣም ይገርማል ወገኖቼ ሰብ አርጉ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👈
@hasanmahmud5880
@hasanmahmud5880 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወይ ወገኔ
@walaywa2238
@walaywa2238 2 года назад
ሠውይኑርሁሉምነገርበሠውናባላህእገዛያለፋልሠውደጌ
@gshjhsfsthhs2323
@gshjhsfsthhs2323 2 года назад
ሰላም 😭😭😭😭
@ghh5860
@ghh5860 2 года назад
ያአላህ ምን ጉድ መጣብን ዘንድሮ😭😭😭😭😭😭😭😭
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 года назад
አቤት እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ በየቦታው ሰላም ጠፋ ጦርነት ርሀብ ስደት ጎርፍ እሳት እረ ምን ጉድ ነው ኡኡኡ
@umsadat7681
@umsadat7681 2 года назад
የመጨረሻው ዘመን ደርሷል
@tebabe
@tebabe 2 года назад
ሰላም ለእማማ 🇪🇹 ፍትህ ለንፁሃን ህዝብ የፈጣሪይ ያለህ💔 ወገን ሰብ አርጉኝ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ 2 года назад
ኸኸኸኸኸ ኦረምንጉድነው።።። ያረቢ አግራልን
@askaletadese1514
@askaletadese1514 2 года назад
Geta hoyi menawu yegna nager 💔😭😭 Teraken amlake 🙏😥
@asnitube3283
@asnitube3283 2 года назад
በጣም ያሳዝናል ኡኡኡኡኡኡ ፈጣሪሆይ ሀገሬ ጠብቃት😭😭😭😭😭😭
@Ghionmaleda
@Ghionmaleda 2 года назад
ሀሁሌ መከራ መስማት
@rehelnuges6402
@rehelnuges6402 2 года назад
So 😥
@የድሬልጅ-ቐ5ዐ
@የድሬልጅ-ቐ5ዐ 2 года назад
አይ ይህቺ አገር በስንቱ ትሰቃይ አንዴ በጦርነት አንዴ ብዝናብ አሁን ደግሞ በእሳት አደጋ ምን ጥፋት እንዳጠፋን ሁላችንም ቆም ብለን እናስብ ልቦናም ይስጠን እረ ወደ ጥንቱ ፍቅራሳችን እንመለስ የሚያምርብን እሱ ነው እግዚአብሔር እያስከፋነው ያለን ይመስለኛል ሁሉም ፈጣሪን በጸሎት ይቅርታ እን ጠይቀው ።
@yasmiin2022
@yasmiin2022 2 года назад
😭😭😭😭😭😭🙏🙏
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 2 года назад
ወኔ ፍጣሪሆይ በጦርነቱም በሳትአደጋውም አለቅን ፍጣሪሆይ የኢትዮጵያን ስላም መልስልን ሁላችውም በየእምነታችው ጶለት አርጉ
@hassanhasan120
@hassanhasan120 2 года назад
ምንድነው
@KingNahom
@KingNahom 2 года назад
Yemote sew ale
@yididyatube-8646
@yididyatube-8646 2 года назад
kezi yesewerne bcherentu
@دانهدانه-ل3م
@دانهدانه-ل3م 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@mesi9711
@mesi9711 2 года назад
😢😢😢
@tabormartha5788
@tabormartha5788 2 года назад
Sew terfol?
@tselimu
@tselimu 2 года назад
SAD
@ytbabeawedtube1752
@ytbabeawedtube1752 2 года назад
ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችም ኢስላማዊይ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ለመከታተል ባረክ አሏሁ ፊኩም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍
@mimifkrfkr3145
@mimifkrfkr3145 2 года назад
😭😭😭😭😭
@honeyyemariyamlije2720
@honeyyemariyamlije2720 2 года назад
😥
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
መድሀኒያለም ይርዳችሁ ያሳዝናል
@halimab609
@halimab609 2 года назад
በወንጀላችን ምክንያት ነው ይሄ ሁሉ የተለያዩ ክስተቶች እያስተናገድን ያለነው
@senimezgebu9242
@senimezgebu9242 2 года назад
Aytenal
@asterdesta312
@asterdesta312 2 года назад
Weyi Addisabeba Mekerash Beza
@rozamk1583
@rozamk1583 2 года назад
Sefra😭😭😭😭
@mesi9711
@mesi9711 2 года назад
ሰው አይሞት
@Meseretethiopia9575
@Meseretethiopia9575 2 года назад
መቼ ነው ሰው ተርፏል
@uaeabudhbai9476
@uaeabudhbai9476 2 года назад
Omg
@شبرياثيوبيا
@شبرياثيوبيا 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SsssSs-cb8ml
@SsssSs-cb8ml 2 года назад
Yeha ye Allah kuta new
@onlymine4294
@onlymine4294 2 года назад
የዚህ ሁሉ ቅጣት በ1967 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከአሰራ አምስት እድሜ ጀምሮ እሰከ ሽማግሌዎች ንጉሥ ጳጳስ እንዳለ በየመንገዱ ሬሳ በሬሳ እያፈሰ መግደል ሬሳ መሸጥ ከአሁኑ ስም ካለው ጦርነት በዛን ሰአት ምንም ጥፋት የሌለበትን ሰለተማረ ብቻ ተጨረሰ
@እኛውእንዋደድጎበዝ
ሀገሪቱዋ በሁሉም አቅጣጫ እየተቃጠለች ነው
@asefamamo1352
@asefamamo1352 2 года назад
Juntawu new meches
@JSTTUBE1221
@JSTTUBE1221 2 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@دانهدانه-ل3م
@دانهدانه-ل3م 2 года назад
😭💔
@beyenechferede5514
@beyenechferede5514 2 года назад
🙆🙆🙆🙉😳😭😭😭
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb 2 года назад
አሏህ ሀገራችንንሰላምያድርግልን🇪🇹 🇪🇹አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍 ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ኖ
Далее
На самом деле, все не просто 😂
00:45
Three NEW MAPS in Update 0.31.0 Nightmare | Standoff 2
01:48