Тёмный

''ቤተመንግስቴ 500 ዓመት ይቆያል፤UN ይመዘግበዋል፤'' ጠቅላይሚኒስትር ዐቢይን ተስፋ ያስቆረጣቸውና ያስጨነቃቸው|ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 898 тыс.
Просмотров 268 тыс.
50% 1

www.gofundme.c...

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@sabri5460
@sabri5460 8 месяцев назад
ያየሰው ሆይ ;በጣም እንወድሀለን ፣ የዚህ አውሬ ድምጽ መስማት ግን በጣም ያማል!! ድምጹ ራሱ ፀጉርህን ያቆማል! ያስቆማል ይሰቀጥጣል!! በጣም ቀፋፊ!አስቀያሚ ነው!! የሰው ድምጽ አይመስልም የአውሬንጂ!!! አውሬ ነውና!!!
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 8 месяцев назад
ስለዚህ ድምፁ ለእርምጃ እንዲያነሳሳን እንጠቀምበት ማለት ነው ወገኔ!🙏አለዛ ይህን ድምፅ ለሚቀጥሉት ረጅም አመታት መስማታችን ይቀጥላልና! መሸሽ የለም የሁሉን በር አንኳኩቷል፣ ወይ በአንድም በሌላ መንገድ ያንኳኳል!እራሳችንን ማዘጋጀት መልካም ነው 🙏
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 8 месяцев назад
😊😊😊😊✌️
@zelalembulit4685
@zelalembulit4685 8 месяцев назад
ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ እንደ አንተ አይነት ብዙ ጋዜጣኛ ያስፈልገናል
@emiyeee1490
@emiyeee1490 8 месяцев назад
ሁሉም ነገር ትላንትን ሚያስናፍቀን ነው 💔 ከመጀመሪያው ብጠላው አይገርመኝም የተረገመ ፍጥረት 😡 ኢትዮ ፎረም ❤እናመሰግናለን 🙏❤️❤️❤️❤️
@seyoumberhanutm9491
@seyoumberhanutm9491 8 месяцев назад
ወንድሙን የሚጠላ ነብሰ ገዳይ ነው
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 8 месяцев назад
​@@seyoumberhanutm9491ማነው ወንድም? ዝም ብለህ ወንድም ታደርጋለህ እንዴ? ጥቅስ እና አባባል ሱሳችሁ ነው መሬት ላይ የለም እንጂ
@sol.kuku.964
@sol.kuku.964 8 месяцев назад
ይሄን ሰዉዬ የሚገላግለን ይጥፋ? በትግላችን ላይ ፆም እና ፀሎት እንጨምርበት እስቲ
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 8 месяцев назад
ጅብ ለያይቶ ነው እሚበላው የኢትየጵያ ህዝብ የተሳሳተው ትግራይን ለይቶ ሲመታ እልል እያለ አብሮ ሲደበድብ ነው
@remlaahmed654
@remlaahmed654 8 месяцев назад
Ewnethen new welahi
@lovem7635
@lovem7635 8 месяцев назад
​@@ferwiniberhane3342back ward thinkers they didn't they will be affected they supported him it's hard to come back after that
@KalebEyasu-r9w
@KalebEyasu-r9w 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ያየሰው ይህን መንጋ ህዝብ ከተኛበት ስለቀሰቀስከው
@rutafruh6588
@rutafruh6588 8 месяцев назад
እውነትም መንጋ የመጋ መዓት 😭😭😭😭idiot ብቻ 👌🏾👌🏾👌🏾
@harenetalo305
@harenetalo305 8 месяцев назад
Believe me they still won’t awake!!!
@atakeltabrham4451
@atakeltabrham4451 8 месяцев назад
❤❤❤መረጃ + ዜና + እውነት = ኢትዮፎረም❤❤❤
@zinabubelachew1137
@zinabubelachew1137 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤1❤¹¹¹¹¹¹⁰⁰
@MasaMasa-fk2ow
@MasaMasa-fk2ow 8 месяцев назад
አብይ እድሚእ ይ ጠረ አብይ ልሳንእ ይዘጋ አፍአለ ኝብለእ ታወራለእ ፈጣሪ አምላክ ከአመቶ አያድር ስእ አተቆሻሻ መላአካ ልእ በዉሸትየ ተመላ ልክስ እስ
@arayabirhane9347
@arayabirhane9347 8 месяцев назад
ፍትህ ለትግራይ ህዝብ የፕሪቶሪያ ውል ተግበራዊ ይሁን ሁሉ የትግራይ ተወላጅ ሃገር ውስጥ እና ውጭ ሃገር ያለው ለኣለም ሰላማዊ ሰልፍ መደረግ ኣለበት ጀኖሳይድ የፈፀሙቡን በህግ ይጠየቁልን፡፡
@Eyobsfam
@Eyobsfam 8 месяцев назад
Leba ...You're not from tigray ....
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 8 месяцев назад
እነማን ጀኖሳይድ ፈፀሙባችሁ 😅😅
@mengamuga4479
@mengamuga4479 8 месяцев назад
መንግስት አይደል እደ በድሮን የጨፈጨፈ ብልጽግና
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 8 месяцев назад
​@@Eyobsfamአንተ የሳዋ አይጥ ስለ ሳዋ አይጦች ውሃ የት ይጠጣሉ ብለህ አስብ😂😂😂
@Eyobsfam
@Eyobsfam 8 месяцев назад
አንቺ ቆለጥ አይን...I'm not even eritrean ​@@ferwiniberhane3342
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 8 месяцев назад
ገና ስጀምረው አሳቀኝ. ይህ የአዕምሮ በሽተኛ ሰው.
@seyoumberhanutm9491
@seyoumberhanutm9491 8 месяцев назад
ምስኪን የሰራ እብድ ያወራ ምን?😅😅😅
@DrawMeToYouLord
@DrawMeToYouLord 8 месяцев назад
ፈሊጥኪዮ ኣለኺ❤
@mamecode
@mamecode 8 месяцев назад
​@@seyoumberhanutm9491ahunem yawu nachu million gelachu billion akiserachum yawu nachi😢
@MulugetaGebre-uc5mf
@MulugetaGebre-uc5mf 8 месяцев назад
ምን አይነነት እርግማን ቢኖረው ነው ይህ ህዝብ እንዲህ አይነት ወራዳ ቆሻሻ ሰውየ ያበቀለችው ይህቺ አገር ምንብትሆን ነው??
@saraberhe6491
@saraberhe6491 8 месяцев назад
አባቶች ነን ባዮች እኮ ወያኔ ከሚገዛን ሰይጣን ይግዛን ብለው የለ ይህው እየገዛ ነው በጸሎት ያመጡት
@hayattube9044
@hayattube9044 8 месяцев назад
​@@saraberhe6491አሁንም እየሞቱለት አሁንም ሚሊወን ተከታይ አለዉ የምፈራዉ በምርጫ እሱ እንዳያልፉ ነዉ
@twdrskss
@twdrskss 8 месяцев назад
አላህ ሲጣላ ዱላ አያነሳም አሉ:: Thank you for sharing with us🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@danielniguse1300
@danielniguse1300 8 месяцев назад
እጅግ ገርሞኛል ።50+ ቤቶች ሰራን ብሎ እንዴት ጠ/ሚ በኩራት ያውራ በዚህ ሁኔታ መለስ ማረኝ ያስብላል
@KeffyalewGebremedhin
@KeffyalewGebremedhin 8 месяцев назад
መለስ ብቁ ሰው ስለነበር የሚያስከብረውን ሥራ ሠርቶ አልፉዋል! ዐቢይ አኑተ ግን ለሀገራችን የምታበረክተዉ ቤሳቢሰቲን ሰለሌለህ: ጥርስ እንደሌላት አሮጊት: ከሚበልጡ ውለታቸውን በመሥረቅ: አሁንም ዐቢይ ራስህን ለመካብ ስትሞክር ትታያለህ! ያንተ ያልሆነዉን ሰትዘርፍ: ሕዝባችን ያውቀዋል! እስካሁን ራስህን ብዙ ተሞኝተሃል!
@t.g4082
@t.g4082 8 месяцев назад
Meles was Amazing leader 💔👑💎
@GjddBkxgm
@GjddBkxgm 8 месяцев назад
Melessss❤❤❤❤❤❤
@saraberhe6491
@saraberhe6491 8 месяцев назад
መለስ የሚያደርገውን ሕዝብ ሰያደንቀው አብይ ደግሞ አኔድም ሳይሰራ እራሱን ያደንቃል አኔ የሚገርመኝ የሚያዳምጡት ከልብ ይሆን ያሳዝናሉ
@soltray8427
@soltray8427 8 месяцев назад
መለስ: የተከለው: መርዝ: ነው: አሁን: አብይ:እየአጨደ: ያለው
@thomassissay5719
@thomassissay5719 8 месяцев назад
U must be zinash lol​@@soltray8427
@haftomgebremichael2081
@haftomgebremichael2081 8 месяцев назад
​@@soltray8427በመለስ ዘመን እማ ተንደላቅቀህ ትኖር ነበር ገና ትቀምሳታለህ
@mohammedadem8335
@mohammedadem8335 8 месяцев назад
እንዳተ ያለ ጋዜጠኛ ጎበዝ ሁለታችሁም ኢቶ ፎረሞች በጣም ጎበዝ ጋዜጠኞች ናችሁ ሁሉም ሊደግፋችሁ ይገባል
@meseretabrham3389
@meseretabrham3389 8 месяцев назад
Chigiru ye Ethiopia hizb ewnet aywedim...
@kahsayalem5736
@kahsayalem5736 8 месяцев назад
እናንተን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው!!ምርጦች ቀጥሉበት!!
@rumenege6356
@rumenege6356 8 месяцев назад
ያየሰውና ባልደረቦቹ፡ የምያሰናዱት፡ ዜናና ትንታኔዎች፡ የችሎታ ብቻም አይደሉም፡ስጦታም ጭምር እንጂ ! ቀትሉበት !! እናመሰግናለን !!!
@ኑረዲንከማልአብደላ
@ኑረዲንከማልአብደላ 8 месяцев назад
በሀገራችን ላይ በሆነው ነገር ልባችን ተሠብሯል እግዚአብሔር መልካሙን ዘመን እደገና ይመልስልን
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 8 месяцев назад
እንዴት ጀግና ነህ ሰውን ሁሉ ቤት በቤት አደረከው ቤታቸው የፈረሰባቸውን ሁሉ አደላደልክ ማለት ነው ጀግና ነህ እኔ እንትን ብሆን እደበቅ ነበር
@FordUnited
@FordUnited 8 месяцев назад
ጀግና ያየህችን!!!!! ምርጥ ጥንቅር ነው:: እግዚአብሔር ለሁለታችሁም ፣ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ!!!!!
@samik2119
@samik2119 8 месяцев назад
ህፃን ሁሌ ትክክል ይመስለዋል
@asresahegnnegash1325
@asresahegnnegash1325 8 месяцев назад
ሚኒስተር ማለት የጠ/ሚስተር የቃቃ መጨዋቻ መሆኑን አሁን ነው ያወቁት።
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 8 месяцев назад
Ahun new yawekew abte denkoro denkurekur mehayem yet neberk??
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 8 месяцев назад
ፈጣሪ ከኢትዮጵያን ህዝብ ይንቀልልን
@Joy-op2qh
@Joy-op2qh 8 месяцев назад
"ቀን የሚያመጣውን ምን እንደ ሆነ አታውቅምና ነገ በሚሆነው አትመካ። ሌላ ያመስግንህ እንጂ አፍህ አይደለም፤ ባዕድ ሰው እንጂ ከንፈርህ አይደለም።" [መጽሐፈ ምሳሌ 1:1-2]
@ፂዎንተራራ
@ፂዎንተራራ 8 месяцев назад
መለስ ማረን ይቅር በለን ሺ ጊዜ መለስ ዜናዊ ማርን ካብይ አንፃር ሲታይ የኢጂነርኒግ ምሩቅና የመሰረተ ትምርት ተማሪ ማነፃፀር ማለት ነዉ
@GgtUhg-ei7gn
@GgtUhg-ei7gn 8 месяцев назад
ኢትዮ ፎረም በሕሊናቹ የምትኮሩ ናቹ🙏🙏🙏🙏
@shiferawgetahun750
@shiferawgetahun750 8 месяцев назад
ፈጣሪ ምስክሬ አንተ የተለይህ ጋዜጠኛ ነህ
@habtamugebremichael1800
@habtamugebremichael1800 8 месяцев назад
የዚች አገር 27 ዓመት የጨላማ ግዜ ኣልፎ ብርሃን ያሳየሀን ሰው ጨምርለት ብርሃኑ ይብራ።
@BibiKiki-iq6zv
@BibiKiki-iq6zv Месяц назад
ይገርማል 😂😂
@ሰደትYoutube
@ሰደትYoutube 8 месяцев назад
ኢትዮ ፎረም ይመችህ ቀጥልበት ።👍👍
@derarabyata5901
@derarabyata5901 8 месяцев назад
ኢህአዲግ ይመለስልን
@AsdAsd-s9s4c
@AsdAsd-s9s4c 8 месяцев назад
ምናይነት ጨካኝምግሰትአጋጠመን እናመሰግናለንኢትዮ ፎርም❤
@JmalJmal-dx3nm
@JmalJmal-dx3nm 5 месяцев назад
ኢቶዩ ፎሮም ቃላት የለኝም ላተ በርታ እጅግ እናመሠግናሀለን
@Love_and_Peace101
@Love_and_Peace101 8 месяцев назад
የትምህርት ሚንስትሩ ቁጭ ብሎ አዲስ ስለሚገነባ ኮሌጅ ተገርሞ ያዳምጣል 😂... ኧረ ጉድ ነው
@Lemlem7682
@Lemlem7682 8 месяцев назад
ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኢቶፎርም ጋዜጠኞች❤ ይኽንን ኩፉ ዘመን አልፎ ጌታ እግዚአብሔር በአገራችን ላይ እምንኖርበት ግዜ ያምጣልን።
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 8 месяцев назад
Ethio forum deserves much better = One million subscribers until 31st January.
@teshomeashagere454
@teshomeashagere454 8 месяцев назад
አይ ወያኔ ሰንት ሺ ኪ.ሜትር መንገድ እና በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠሩት ኮደም ዩኒየን ምን እንበል?
@k12h6
@k12h6 8 месяцев назад
Ethio Forum is the best media in Ethiopian History.
@lovem7635
@lovem7635 8 месяцев назад
​@@teshomeashagere454this is not for terrorst Eritreans why are you here the mose hated traders your brother are hunted the thief no more Ethiopia
@lovem7635
@lovem7635 8 месяцев назад
​@@k12h6this person is usels Eritrean shameless
@gidayfantaye7803
@gidayfantaye7803 8 месяцев назад
ተመስገን ፣እውነተኛ ፣መናገርህ፣ ጃሮ፣ ያለው፣ ይስማ።
@sofisofi2300
@sofisofi2300 8 месяцев назад
እልልልልል ደስ ይላል ፈጣሪ የዛች የተረገመ ህዝብ እና አገር ምኞት በቶሎ ስላሳካህ በዛውም መሬቱንም ሰንጥቀህም ቤሆን ትግራይን ከዛች ሰው በላ አገር ለያየን አሜን
@FantahuReda
@FantahuReda 8 месяцев назад
ኣሜን🙏🙏🙏
@ethioafrica2439
@ethioafrica2439 8 месяцев назад
መሬቱ ሳየሰነጠቅ ለምን ተጠራርጋች አትሄዱም ኧረ በልመና አጥለቀለቃችሁን
@sofisofi2300
@sofisofi2300 8 месяцев назад
@@ethioafrica2439 የኛስ ቢቸገሩ ዘርፋችው በውጭ ሃይላት አዘርፋችው ነው 30 ምናምን ሚሊዮን የተራበ እና በየጎዳናው የሚለምነው ወገኖችህን እርዳ ግን ምን ገጥሟችሁ ነው የዚህን ያህል እርሃብተኛ ወገኛው 🤣
@Keeulee2305ke
@Keeulee2305ke 8 месяцев назад
amen amen amen
@beletetigist9830
@beletetigist9830 8 месяцев назад
እግዚአብሔር የአፋችሁን ፍሬ ያስበላችሁ 😡
@akberetberhe8799
@akberetberhe8799 8 месяцев назад
ክክክክክክክክ ስቀን ብናፍ ይሻላል አኢትዮ ፎረም ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹ❤❤
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 8 месяцев назад
ኢትዮጵያ የሁላችንም ስለሆነ ዕንፀልይላት
@sarahmiller9655
@sarahmiller9655 8 месяцев назад
ያየ ስው ኣድናቂህ ነኝ
@melakunegash7556
@melakunegash7556 8 месяцев назад
በብልፅግና ዘመን እንኩዋን ሰው ቤት ሊያገኝ በኢህአዴግ ዘመን ደሀው ቆጥቦ የሰራውን ኮንዶሚኒየም ብልፅግና ለራሱ ሰዎች አከፋፍሎ ሰዉ ባዶ እጁን ቀረ
@htmhtm781
@htmhtm781 8 месяцев назад
The sharpness of your analysis is addictive.
@nejatliben6293
@nejatliben6293 8 месяцев назад
የአንድ መሪን የአእምሮ ብቃት ለማወቅ የመጀመሪያው ስልት በዙሪያዉ የሰበሰባቸዉን ሰወች ማየት ነዉ
@mekamohamed128
@mekamohamed128 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂 ሀቅ. ነው. ጦጣ. መሰሉኮ.
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 8 месяцев назад
ትክክል የከብት ስብስብ ከእረኛቸው ጋር
@derejebelayneh5424
@derejebelayneh5424 8 месяцев назад
እንዲህ ያለ በተጨባጭ መረጃ መተንተን፣አሳማኝ በመሆኑ ድንቅ ነው። ሚዲያችሁ በእጅጉ የሚደነቅ ነው።
@nigustariku5788
@nigustariku5788 8 месяцев назад
ምርጥ እይታ ነው በርቱ
@AbiMamo-k1p
@AbiMamo-k1p 8 месяцев назад
Great analysis .keep up ..
@misraktsegaye8643
@misraktsegaye8643 8 месяцев назад
ድሮም የማይሰራ ሰው እንዲህ ነው ጉራ ያበዛል :: ኡፍ ሁሉም ላይ ፕሮፌሽን ነኝ !! ያዬ ግን 👏 ቃላት የለኝም ላንተ 🙏
@mahletfiseha2696
@mahletfiseha2696 8 месяцев назад
Ethio Forum, just keep up the good job 👏 👏👏
@KibretKebede-ul2ym
@KibretKebede-ul2ym 8 месяцев назад
መለስ የሰራውን ሁሉ ለማሳየት በሕይወት ዘመኑም አይበቃውም ነበር
@aberagoiteom2797
@aberagoiteom2797 8 месяцев назад
Wonderful Analysis ❤ Ethio forum , source of clean information 😊
@Menur-abuEida
@Menur-abuEida 8 месяцев назад
ይመስለኛል ለUAE ወንድሙ ትዛዝህን እየፈፀምኩ ነው ብሎ ለማሳየት ሳይሆን አይቀርም የተቀረፀው
@sultankader4182
@sultankader4182 8 месяцев назад
ሀገረችን ሳለም የርግልን አበይ አለህ የነስህ ምን ይበለል😢
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 8 месяцев назад
ኢሕአዴግ ትልልቅ ስትራቴጂክ ፕላኖች ነበሩት። ውጤታም ነበር። ብልጽግናስ?ምንም
@zeyadakulu1902
@zeyadakulu1902 8 месяцев назад
አባቴ ኢትዮጵያ እንደዚህ በህፃናት በአእምሮ ህመምተኞች ስትተዳደር ሳያይ ወደ አምላኩ መሄዱ ያፅናናኛል
@peaceforall9655
@peaceforall9655 8 месяцев назад
ሁሉን እኔ ላድርገው ብሎ ህዝቡን ሁሉ ስራ አሳጣውኮ😢😢 ትኩረትን ፍለጋ እኮ ነው ይሄ ሁሉ
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 8 месяцев назад
ሕዝባችንና መሪዎቻችንን ንእግዚአብሔር ያሰባቸው
@53solomon
@53solomon 8 месяцев назад
የመለስን ተዓምር የብድር ዕድገት መጥቀስ ያስፈልጋል።
@kibromteklay
@kibromteklay 8 месяцев назад
የሚያበድሩህ እንደምትመልስ ሲያምኑ እኮ ነው
@sineyilma4335
@sineyilma4335 8 месяцев назад
ድንቅ እይታና ትንታኔ ነው በዚህ ፕሮግራም ላይ የተመለከትኩት
@AmanAman-v4w
@AmanAman-v4w 8 месяцев назад
I miss visionary late PM Meles Zenawi . RIP our hero Meles Zenawi
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 8 месяцев назад
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይውዳታል አ ኦ የተባረከች ሃገረ
@animallife8337
@animallife8337 8 месяцев назад
ከአሁን በኃላ አለም እረሱ 500 ዓመት አይኖርም ። ምክንያቱም ኢየሱስ በደጅ ቆሞ እያንኳኳ ነው።
@derejebelayneh5424
@derejebelayneh5424 8 месяцев назад
እንዲህ ያለ በተጨባጭ መረጃ መተንተን፣አሳማኝ በመሆኑ ድንቅ ነው። ሚዲያችሁ በእጅጉ የሚደነቅ ነው።
@weldesemayatseyoum7591
@weldesemayatseyoum7591 8 месяцев назад
Now it is so clear why the USA did not want EPRDF to remain in power. Bad example for other African countries ,who aspire fast economic development, has to be removed at any cost for Ethiopia!
@terminosa.6061
@terminosa.6061 8 месяцев назад
It is not only USA to be blamed. Addis's people played significant role on overthrowing EPRDF and bringing Abiy to power.
@girmadejene7021
@girmadejene7021 8 месяцев назад
We Greatly appreciate your Good Work. Many thanks!!
@yahyatesnim-kl9ww
@yahyatesnim-kl9ww 8 месяцев назад
ልታይ ልታይ ያለች ማሽላ አንድም ለወፍ አንድም ለወንጭፍ
@mengistukumelachew8292
@mengistukumelachew8292 8 месяцев назад
I have no words Yayehsew, amazing journalist. I keep on listening to you all the time. Thank you so much and love you too!
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 8 месяцев назад
ፋሽሽት አብይ አህመድ በጣም ጨቅላ ኣእምሮ ያለው ንፍዝ እንኳንና አገር ቤቱን መምራት የማይችል ነው::
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 8 месяцев назад
ወይ ጉድ ምን ይሻላል ? እግዚአብሔር አምላክ ፈጥነህ መላ ስጠን ::
@hanna9502
@hanna9502 8 месяцев назад
ባስ ውስጥ ያሉት ሚኒስትሮች አብይ ሳወራ ፌታቸውን ማየት ነው. ምንም ከሱጋር አይደሉም እኮ.
@kirubelfikre3024
@kirubelfikre3024 8 месяцев назад
Well nailed, brother!
@halidjafer1122
@halidjafer1122 8 месяцев назад
እየተማረብን እየተመራመርብን ነው
@tgebru14
@tgebru14 8 месяцев назад
ኢትዮጵያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፣ የሰሩልሽን ገድለሽና አሳደሽ ይኃው አፈቅቤው ሙልጭ አርጎሽ በላ!!!
@yemaneg.medhin6790
@yemaneg.medhin6790 8 месяцев назад
እያንዳንዱ ህዝብ የሚገባውን መሪ ይኖረዋል
@Mogessie842
@Mogessie842 8 месяцев назад
የትኩረት ማጣት ህመሙ በላይ መጨረሻችን ያሳዝናል።
@HussienAbdu-g6w
@HussienAbdu-g6w 8 месяцев назад
ንገረዉ ይሄን ባንዳ ሀገር አፍራሽ
@AbdurezakAwel-h5r
@AbdurezakAwel-h5r 8 месяцев назад
It is the duty of the profession to approach the profession of journalism with knowledge and accurate information. You are a wonderful journalist in Ethiopia.✍️🙌
@hddi491
@hddi491 8 месяцев назад
መሬት ላይ ወርዶ መስራቱ ማሰሱ ባልከፋ ግን ግን ...እኛ የምንፈልገው ሰላምና ሰላም ብቻ ነው ሌሎችስ ከቤታቸው አስወጥለህ የጣልካቸው እሳ አብቾ ተው ተው አሁን እኮ ማስረሳትም ማሰረዝም አይቻልም አሁን አይምሮአችንም እስማርት ሚሞሪ አለነ ሲቀጥል የምትተነብሰውንም የምትፈሰውንም የሚዘግቡ አሉ አትርሳ የኔ ልዑል😂😢❤🎉
@mulugetakide964
@mulugetakide964 8 месяцев назад
መሬት ወርዶ መስራት እንዲህ ነው፣ የመንግስት ስራ ነው አንድ ቤት ማነፅ?
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 8 месяцев назад
ለኢተዬጰያም ተስፋ አልት ኢትዮጵያን ዎች በመተገስ በፍቅረ እንጠብቅ
@yateyate5014
@yateyate5014 8 месяцев назад
ውይ ውይ ውይ ይህ ሰውየ እንደኔ ያስጠላው ሰው አለ ግን የመሪ ለዛ የሌለው ውሸታም ከንቱ፡፡
@samsamsun367
@samsamsun367 8 месяцев назад
እኔ የጠላሁ መጀመሪ ነው ያየሁት ቀን ከእህቴ ከልጄ ተጣልተንበታል ምንም ሳይሰራ ለምን ጠላሽው ብሎው እኔ ወላሂ አሮሞ ነኝ ለዛውም የሀረር ጌ ለደቂቃ አብይን ወድጄው አላቅም ነብይ ሳልሆን አልቀርም😂😂😂
@YOHANNA-W-e7q
@YOHANNA-W-e7q 8 месяцев назад
ወይ ድንቁርና... ድህነት ቅነሳ ከጫካ ፕሮጀክት የመገናኘቱ ጉዳይ ያሳዝናል 😥😥😥😥
@GebrehiwotGidey
@GebrehiwotGidey 8 месяцев назад
Very top analyses!!!❤❤❤
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 8 месяцев назад
እባካችሁ ይህን ሰውዬ ወደ ቤት ስራነት መያህን ቀይር በሉልን የተሰጠው ቦታ ኢትዮጵያዊያንን አይመጥንም💚💛❤💚💛❤🙏
@KedirMuktar-ki7ho
@KedirMuktar-ki7ho 8 месяцев назад
ደህነኛ ነው ግን የህ ሰውየ??
@saraabate1804
@saraabate1804 8 месяцев назад
ከረባት ሱፍ የለበሰ እብድነው። ይሄ መርገምት ይድፋው።
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 8 месяцев назад
አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ አልፋና ኦሜጋ የሆነ ልመና ልለምንህ ይህንን ክፉ ሰው ከምድራችን ንቀልልን ለህዝብህ ይቅርታህን ስጥ ። ክቡር የሆነው በአርአያ ሥላሴ የተፈጠረን የሰው ልጅ እየገደለ ተውኔት አረበቃ በለን ጌታ😢😢😢 ይህንን አረመኔ ሰው የምትደግፉና ግፋ በለው የምትሉ ጽዋው የሞላ ዕለት ፍዳችሁ ቡዙ ነው😢
@saraabate1804
@saraabate1804 8 месяцев назад
ያየሰው አንተህ ብቻ ተትን አባቴ ❤የእውነት ሣጨምር ሣትቀንስ እውነቱን እኮነው የምትናገረው። እንደውም ከዚህ እከፍ ሀይለማርያም ደሳለኝ በምን ጣሙ ከምር። ሁሉም ፕሮጀክቶች በመለዜናዊ የተጀመረ የተፈጸሙ ናቸው። አረ ምን ፕሮጀክቶች ብቻ ዲሞክራሲውም በጣም ይሻል ነበር። አሁን ያለነው የጨለማ ጨለማ ይሄ መርገምት።መዳኒኃለም እንደጋዳፊ ስቃይ እንግልትን ባደባባይ እንድናሣየው ይርዳን🙏
@Goitomtakeletesfay
@Goitomtakeletesfay 8 месяцев назад
Thank u so much ethio forum for all facts based on evidence
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 8 месяцев назад
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
@mibrakteka1848
@mibrakteka1848 8 месяцев назад
Thankyou Ethio Forum 😂😂😂 ye libe new yemitilulign! Egziabher yibarkachu.
@ፀሊምሓድጊ
@ፀሊምሓድጊ 8 месяцев назад
Is he a Tour Guide or PM???
@ChaltuDeme-jx9lw
@ChaltuDeme-jx9lw 8 месяцев назад
ፈጣሪ ሆይ ምነው ሀጢአታችንን ይቅር ብትለን። ይህን ሁሉ ጉድ አንሰማም ነበር።
@mesay-ke1vh
@mesay-ke1vh 8 месяцев назад
ይመችህ ወንድሜ ንገርው ይሄን ጋላ
@haileekealo8339
@haileekealo8339 8 месяцев назад
ምርጥ እውነተኛ በሳል ጋዜጠኛ። 100000% perfect.
@Gisilaግሥላ
@Gisilaግሥላ 8 месяцев назад
ኢትዮጵያ እብድ እጅ ወድቃለች በጋራ እንፀልይ!
@samishambu5739
@samishambu5739 8 месяцев назад
Andu ateneh mejemeria lerasi tseliy bushti
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 8 месяцев назад
ይልቅ ሁሉም በህብረት ይንቀሳቀስ!ፀሎቱ ለምስጋና ይደርሳል ወገኔ፣ የተንቀሳቀሰ ውጤት ያመጣልና🙏
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 8 месяцев назад
ሕዝባችንና መሪዎቻችንን ንእግዚአብሔር ያሰባቸው
@negassibairu7159
@negassibairu7159 8 месяцев назад
Really funny Ethiopian comdeyan😂😂😂😂😂 4:55
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ካልፈቀደ በቀር አይጸናም ትእቢት የሞላው ጉዞ ልዑል እግዚአብሔርን አያስደስተውምና ሳይፈርስ አይቀርም ::
@ትግራይዓይነይ123
@ትግራይዓይነይ123 8 месяцев назад
💛❤️👋🙏
@zerhunlanta1954
@zerhunlanta1954 5 месяцев назад
ፈጣሪ ይማረው ታሟል
@familytube2130
@familytube2130 8 месяцев назад
እንኳነ ደና መጣቹህ የኛውቹ❤
@SurprisedBeachHammock-xd6pl
@SurprisedBeachHammock-xd6pl 8 месяцев назад
ፈጣሪ ይጠብቃቹ እናተ ሀቀኛ ለእውነት የምትኖሩ ከዘር የፀዳቹ ትለያላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ቃላት ያንሰኛል እውነት በሂወቴ እንናተ አይነት ጋዜጠኛ በሂወቴ አይቼ አላውቅም
@YHC123
@YHC123 8 месяцев назад
ይሄ እከካም ድምፁን ሁላ ስሰማው የምር ሊያስተፋኝ ነው ሚደርስ ምንም ሃፍረት የሚባል ያልፈጠረበት መደዴ ሰው
@feredegebremedhin5042
@feredegebremedhin5042 8 месяцев назад
anten neh medede sd adeg
@Gggg-ok2lr
@Gggg-ok2lr 8 месяцев назад
ጉድ ጎንደር የኼው ነው ለኣትዮጵያ ህዝብ ሙሴ እያልክ የኖርኩበት አሁን ካለው እድምዬ 27 የጨለማ ዓመታት ቀንሱልኝ ምክንያቱ 27 ዓመት እየኖርኩ አልነበረምና በለሃልና ይመችህ
@tsigabtsehaye6596
@tsigabtsehaye6596 8 месяцев назад
እነ አርቲስቶች እንደ ላዕከ አይነቶች ምን ይላሉ አቤት ማረኝ ጌታየ
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 8 месяцев назад
😅😅😅
Далее
I Built a SECRET Lamborghini Dealership!
33:02
Просмотров 8 млн
#慧慧很努力#家庭搞笑#生活#亲子#记录
00:11
Women’s Celebrations + Men’s 😮‍💨
00:20
Просмотров 1,3 млн
I Built a SECRET Lamborghini Dealership!
33:02
Просмотров 8 млн