Тёмный

ቤተሰቡን ያስደነገጠው ነገር 😱😱😱 

Eldu Daye
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 194 тыс.
50% 1

#abtube#ElduDaye#familyTube
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇
🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ:- / @eldu2119

Развлечения

Опубликовано:

 

10 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,9 тыс.   
@Mubitube01
@Mubitube01 6 месяцев назад
ቤተሰቦች ተሽሏቸዋል አሁን አትጨናነቁ❤
@ali-tt5om
@ali-tt5om 6 месяцев назад
አላህይጠብቃች ሁላችሁንም
@user-ui2th6kx5j
@user-ui2th6kx5j 6 месяцев назад
እሺ።ውዶቼ❤❤
@rahimhabibi2645
@rahimhabibi2645 6 месяцев назад
Are min honew new be allha ayzochu cherso ymarachu wdocha
@MariyamMaari
@MariyamMaari 6 месяцев назад
ምንሁነውነው ሙቤዋ❤
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 6 месяцев назад
አሺ ሙብዬ 😘😘🥲🥲🥲😢😢😢😢😢😢
@fatmah1744
@fatmah1744 6 месяцев назад
ጋሽዩ የኔ የዋህ አባት ርጂም ዕድሜ ይስጥላቸው ለልጆችህ የልጆችህን መአርግ ያሳይህ የልጂ ልጆችህን የምስም ያድርግህ አባዩ🥰
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አይዛዟቹ የኔ ውዶች እኔ የሳኩት በሙቤ 😂😂
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 6 месяцев назад
ኢየሱስ ❤ይጠብቃቹ ውዶች ❤አይዞዋቹ በምትሄዱበት መንገድ ሁሉ ኢየሱስ ይቅደምላቹ በደሙ ይሸፍናቹ❤❤❤ውዶች
@user-pf8pj4vk1y
@user-pf8pj4vk1y 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@buzeyoutube22
@buzeyoutube22 6 месяцев назад
የመዎዳች በትሰቦቺ አይዙዋችሁ ፈጣሪ እንኩዋን አጠርፋቹ 🎉🎉🎉❤️😘😘😘
@AregasheGabre
@AregasheGabre 6 месяцев назад
አረ እኛ ሞትም ቢሆን እንዲህ ነው ዛሬ ታይተን ነገየለንም አረ እኔን እንኳን ተረፋቹ የኔ ውዶች ሰወን አክባሪዎች 😢❤
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 6 месяцев назад
ምን ሆናቹሁ ነው በፍቅር የምከታተላቹሁ የፍቅር ቤተሰቦች እግዚ አብሄር ያሽራቹሁ❤❤❤❤❤❤
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 6 месяцев назад
የሰው አይን ነው እኮ ፈጣሪ እንኳን አተረፋችሁ በጣም የሰውን ቀልብ ስባችሁ ነበር 😢😢😢 አይዞአችሁ 🙏🙏🙏
@muluadebie7945
@muluadebie7945 6 месяцев назад
እኔን እኔን እኔን የጠላታችሁ አይን ይደፈን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልን🙏ውዶችዬ❤😍🥰
@makamohamed3279
@makamohamed3279 6 месяцев назад
አሚን
@admaadma1906
@admaadma1906 6 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️♥️♥️💓💓😂😂
@bizuayele1871
@bizuayele1871 6 месяцев назад
❤አሚን እኔ ልንሰፍሰፍላችሁ ዉዶቼ
@Nora-p8n
@Nora-p8n 5 месяцев назад
በጣም ይከብዳል የማዳም ቅመሞ ለነንተም ታማኝ ክብርና እንክብካቤ ለቤቱ የሚኖር ቤተሰብን የሚያከብር ባል ይስጣቹ❤ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@bitewm7998
@bitewm7998 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ የምወደው ቤተስብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 6 месяцев назад
አባታቸው ደስ ሲሉ የኔም አባት ወጌሻ ነው እሾህ ራሱ አልወጣ ካለ በግድ ነበር 😢😢😢😢😢😢አባቴ ኑርልኝ
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 6 месяцев назад
ወይ የኔ እናት ሀይሚዬዬ ሲያሳዝኑ ጋሽየ ወጌሻ ናቸው❤❤እኳን ተረፋችሁ
@Jkeesum
@Jkeesum 6 месяцев назад
እዲያዉ በሞትሁት ምን ገጠማችሁ የኔ ብርቅዬዎች ቀስ ብላችሁ አታሽከረክሩምዲ እንኳን ፈጣሪ አተረፋችሁ❤❤😢😢😢😢😢😢
@user-sq6iy6bw3v
@user-sq6iy6bw3v 4 месяца назад
ባጃጅአላቸዉእደ የሚሽከረክሩት ነዉ ከሞተርወደቁ ወይስየሰዉገጭቶቸዉነዉ
@user-dl5wb7ic8q
@user-dl5wb7ic8q 6 месяцев назад
ወላሂ የጅ ህመም እኔ ደም እባ አስለቅሶኛል በስደት ስራው ጋር አላህ አፊያ ያርጋችሁ የኔ ውዶች
@user-yj5gh7vc6n
@user-yj5gh7vc6n 6 месяцев назад
❤❤❤❤ እንኳን እግዚአብሔር አወጣችሁ የኔ ውዶች ኤፍሬም አሞታል😢 አይ ሙቤ😂ወንድ ልጅ አይደለህም አለኮ ህመም ወንድ ሴት አይልም ከመጣ
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 6 месяцев назад
እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ ጠወት ማታ የፀሎት ቤት አዘጋጅታችሁ ስዕል አድኖ አርጋችሁ ፀሎት አርጎ ውዶቼ እመብርሀን ክክፉ ትሰውራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulu5
@mulu5 6 месяцев назад
ዉይ የኔ ዉዶች ፈጣሪ እንኳንም አተረፋችሁ ከደስታ መሀል መከራ አለ ሰለዚህ አይዞን ብዙ ከሰዉ አይን ገብታችሁ ነበር አይዞን
@almazjanka8624
@almazjanka8624 6 месяцев назад
ልክ ነው
@abayabay3382
@abayabay3382 6 месяцев назад
ወይኔ ሀይምየ😢😢😢 ኤፍሬም 😢እንኳን ፈጣሪ አተረፋችው😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብርሽየ አይዞን😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegeset-ik1oz
@tegeset-ik1oz 6 месяцев назад
ማራምን መጀመራ ሙቤ አሳቀኝ ከዛ ሀይሚ አስለቀሰችኝ የኔ ዉዶች ፈጣሩ ይጠብቃቹ
@Vjsgs-uh8ux
@Vjsgs-uh8ux 6 месяцев назад
እንኳን ፈጣሪ ኣተረፋቹ እመ አምላክ ትጠብቃቹ የፍቅር ቤተሰቦች🙏❤️
@yashikonju8805
@yashikonju8805 6 месяцев назад
የሰዉ አይንም ይሆናል የሀበሻ አይንኮ አያድርስ ነዉ እግዚአብሔር ይማራቹሁ 🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@user-oy3bh9pr5z
@user-oy3bh9pr5z 6 месяцев назад
የኔማሮች😢😢😢ሰጠብቃችሁነበርኮ❤❤አላህ ያድናችሁ
@ucucucjvjv5618
@ucucucjvjv5618 6 месяцев назад
ምንሆነው ነው
@user-oy3bh9pr5z
@user-oy3bh9pr5z 6 месяцев назад
@@ucucucjvjv5618 ከባጃጅ ተጋጭተው
@user-oh2of9pu6x
@user-oh2of9pu6x 6 месяцев назад
​@@ucucucjvjv5618ቪዲዮ አላየሽውም
@lassddf2180
@lassddf2180 6 месяцев назад
የኔ ውዶች እግዚአብሔር ቀላሉን ያርግላችሁ እንኳንም ተረፋችሁልኝ😢😢 የኔ ብርቅዬዎች ስወዳችሁ ድንግል ማርያም በሄዳችሁበት ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ❤❤❤❤ አይ ሙቢ ጨዋታህ አይጠገብ አንተ ትስቃለህ ኑሩልኝ የኔ ውዶች😂😊❤❤❤❤❤❤
@ZinetYimer-wt7xo
@ZinetYimer-wt7xo 6 месяцев назад
ሀይሚ አይዞን የኔዉድ አብሽሩ አብሽሩ እንኳን አላህ ደረሰላችሁ
@bizuayele1871
@bizuayele1871 6 месяцев назад
የኔ ዉዶች ኡፍ አዛዘኑኝ የኔናት ሀይሙ አብርሽዬ ኤፉ እኔን ፈጣሪ እንኳን አወጣችሁ ፈጣሪ ጨርሶ ይማራችሁ የኔ ዉዶች❤❤
@erukya
@erukya 6 месяцев назад
ያሰላም ሲያሳዝኑ ፈጣር ያሽራችሁ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 6 месяцев назад
ኡኡኡፈፈፈ የኛ ሁቦች እንኳን ተርፋችው እግዚአብሔር አምላክ እንኳን አተርፍችው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤❤
@Ayu_tube
@Ayu_tube 6 месяцев назад
ውይ እንኳንም ቀላሉን አደረገላችሁ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ
@user-zb5dv8hc7r
@user-zb5dv8hc7r 6 месяцев назад
ዎይኔ የኔ ማሮች አይዞችሁ ❤❤❤
@empeta8373
@empeta8373 6 месяцев назад
እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ ።ለሁላችሁ እምነግራችሁ ነገር ከቤት ከመውጣታችሁ በፊት ሰላም ለኪ ደግማችሁ ነው መውጣት የኔ ውዶች እመብርሀን ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ🤲
@SaudiQueen-mn9iw
@SaudiQueen-mn9iw 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም አተረፋችሁ አልሰማሁም ነበር 😢😢😢 በአለም ላይ ያላችሁ የሰው ዘሮች በሙሉ ከድንገተኛ አደጋ እግዚአብሔር ይጠብቀን በተቻለን መጠን ራሳችንን እንጠብቅ እንኳንም ተረፋችሁ የኔ ውዶች 👏👏👏👏
@MariyaMari-rg8lw
@MariyaMari-rg8lw 6 месяцев назад
ወይኔ ምህረት ይላክላችሁ ሀይሚ አብረሸ ኤፍሬም❤❤
@lubabalubaba1641
@lubabalubaba1641 6 месяцев назад
የኔ ዉዶች አይዞን ያጋጥማል አዳደየ ዋናዉ መትረፋችሁ ነዉ
@user-uc9ne6vl9e
@user-uc9ne6vl9e 6 месяцев назад
የሰው አይን ድጋይ ይሰብራል 😢😢😢አላህ ያሽራችሁ 😢😢ወላሂ ከባድነው ግንአዘኩኝ ም ሳኩኝም😂😂
@user-ys3sc8sv5i
@user-ys3sc8sv5i 6 месяцев назад
በጣም እኳን ቀላሉን አረገላቸዉ ፀሎት አርጉበት እፍፍፍ
@firdosRrrrr
@firdosRrrrr 6 месяцев назад
Kkkkkk gudkonew yesew ayin allechim srateftobshal
@NakanjakoNisha
@NakanjakoNisha 6 месяцев назад
ይገርማል 3በአንድ ፈጣሪ እንኳን አተረፍችሁ በፀሎት በርቱ
@aaaa1766
@aaaa1766 6 месяцев назад
ኢልዱየ እንኳን በሠላም መጣሸ ጠፍተሸነብር አይዞችሁ አላህ ያሸረችሁ ጋሸየ ጉበዝናችው ክፍነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
@Jkeesum
@Jkeesum 6 месяцев назад
ዛሬ እያየ የሚያሽከረክር የለም እናተ እረጋ አርጋችሁ ብትነዱም አንዱ ቀልቃላ ይመጣና ይጋጫል ቸሩ አምላክ ይጠብቃችሁ በእዉነት ልቤ ተንሰፈሰፈች ኡፍ😢😢😢😢😢😢😢 አብርሼ ደሞ ሲያሽቃብጥ የራሱን ደብቆ አይይ የኔ የዋህ ኤፋ ብድሩን ባንድ እጁ ይዞ ታሽ ይላል 😂❤❤❤ኤልዱ ደሞ ጠፍተሻል አትጥፊ ቪዶ ስሪልን አንዳንደዬ
@nasriya-lf4ig
@nasriya-lf4ig 6 месяцев назад
እንኳን ደህና መጠቹ የአብርሽ ቤተሰቦች ሠለመቹ ይብዘ ከመጥፎ አይን አለሀ ይጠብቀቹ ዬትም ስቴዱ ፀሎት አርጉ አደረ
@zeharatube1
@zeharatube1 6 месяцев назад
አላህ እሽፊኩም የኔ እንቁዎች❤አብሽሩ አይቶ ምሯችሆል
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 6 месяцев назад
አይዞወቹ ያኔ መልከሞች ምን ናከቹ ፋጠሪ ጨርሶ ይማራቹ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 месяцев назад
እባካችሁእራሳችሁጠብቁ😢😢😢አይዛችሁ እፍፍፍፍፈጣሪ ይማራችሁ😢😢
@Guragewa5270
@Guragewa5270 6 месяцев назад
ኢልዳዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ምነው ጠፍሽ አብርሽ ፣ ኤፊ እና ሀይሚ እኔንን የኔ ማር እንባሽ ሳይ ሳላስበው አለቀስኩኝ ሳቅሽ እንጂ ለቅሶሽ አያምርም አላህ እንኳን አተረፋችሁ 😢 ❤
@user-qw5bf2il1d
@user-qw5bf2il1d 6 месяцев назад
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እመዉዳችሁ ቤተሰብ ከክፉ ነገረ ፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@Alh973
@Alh973 6 месяцев назад
ወይ ሀይሜ እኔንም አሰለቀሽኝ አይዞሽ በትኩሱ መታሸቱ ይሻልሻል የኔ ቆጆ እኳን ፍጣሪ አተረፍችሁ
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 6 месяцев назад
ውይ የኔ ማሮች እግዚአብሔር እንኮን አተረፋችሁ የሰዉ አይን ነዉ አይዛችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tigest193
@Tigest193 6 месяцев назад
እንኳን አተረፋችሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ ከድንገተኛ አደጋ ፈጣሪ ይጠብቀን /ይጠብቃችሁ😢😢😢
@AbebaMolla-yf5fk
@AbebaMolla-yf5fk 6 месяцев назад
ሙቤ እደት ተረፈ አይዞችዉ ቤተሰብ ፈጣሪ ይማራችዉ ጨርሶ
@AshenafAsefa
@AshenafAsefa 6 месяцев назад
የኔ ዉዶች ምን አጋጥማችሁ ባየሱስም እኔን እኔን የጣላት አይን ይሳባር ፈጠሪ ይመሪልን 😢አይዞኝ ዉዶቺዬ ❤❤❤❤❤❤❤
@sabo8756
@sabo8756 6 месяцев назад
ተሠባብረዋል አላለም ሙቤ😮😂😂እንኮን ፈጣሪ አተረፋችሁ የኔ ውዶች😢😢
@worky-wq1uz
@worky-wq1uz 6 месяцев назад
ዉይይይ አይዟችሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ ሀይሚ እና ኤፊ አብርሽ አረ አሳዘናቹሁኝ ❤❤❤❤
@user-tn9oz6qd3j
@user-tn9oz6qd3j 6 месяцев назад
አይዞአች ፈጣሪ ይማራችሁ ፈጣሪ አተረፋችሁ ውዶቼ🎉🎉🎉😢😢😢
@martabekele4734
@martabekele4734 6 месяцев назад
እፍፍፍ እንኳን አተረፋችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክፉ አያግኛችሁ ❤❤❤❤❤❤
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek 6 месяцев назад
እንኳን ተረፋችሁ የኔ ዉዶች እማምላክ ታሽራችሁ 😢😢
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 6 месяцев назад
በጌታ ስም በጣም ነው ይደናጋኩት አይዞች የኔ መሮቼ ጌታ ይማር😢😢
@rmn1388
@rmn1388 6 месяцев назад
😢😢😢❤
@karemak-ot2mo
@karemak-ot2mo 6 месяцев назад
እህት ምን ሁነው ነው
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 6 месяцев назад
በበጀጅ ታጋጪቶ ነው አሉ
@karemak-ot2mo
@karemak-ot2mo 6 месяцев назад
@@user-uz2ot3cm6v ነው አላህ አፍያያድሪጋቸው
@novacell9751
@novacell9751 6 месяцев назад
አይዞሽልሀይሚዬና ኤፍሬም እንኳን አተረፋችሁ❤❤❤❤
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 6 месяцев назад
ወይኔ ጋሽዬ 😂ያባበይ ቤጤ እኔም እጄን ተሰብሬ በሰው ተይዤነው የታሸሁት ሰፈሩነው ያቀለጥኩት ወላ አሁንድረስ ጠባሣውአለ 😢😂ውይይይይ ሲምምም😢
@medinaalimedina
@medinaalimedina 6 месяцев назад
አይዞችሁ የኔውዶች❤❤❤
@Hayumrhamde
@Hayumrhamde 6 месяцев назад
አላህ ያሽራችሁ የኔውዶች😢😢😢
@Mese22-qi3ii
@Mese22-qi3ii 6 месяцев назад
የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይማራችሁ እንኳን ተረፋችሁ በጣም ይከብዳል😢❤
@abdurahmankooliyyatt4672
@abdurahmankooliyyatt4672 6 месяцев назад
ውይ😢እንኳን ተረፋችሁ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራችሁ❤❤❤
@Zamzam-dw3oy
@Zamzam-dw3oy 6 месяцев назад
ወይኔ የኔ ምስኪኖች አላህ ያሽራችሁ😢
@rrr5704
@rrr5704 6 месяцев назад
የኔውዶች አላህያሸሩችሁ ❤❤
@fetyasima4593.
@fetyasima4593. 6 месяцев назад
ውዴ እኔንም ደምሪኝ❤❤❤❤
@soomebaby83
@soomebaby83 6 месяцев назад
ወይኔ ሀይሚየ የኔእባይፍሰስልሽ የኔማረ እግዛብሄረ ይማራችሁ. እራሳችሁንጠብቁ ❤❤❤❤
@Aisha-sq9gf
@Aisha-sq9gf 6 месяцев назад
♥️♥️♥️አዞሽ አዛች አግዚአብሔር ጨረስ የማር
@user-yz8wq8
@user-yz8wq8 6 месяцев назад
ጌታ ጨረሶ ይማራችሁ ዉዶቼ 😢😢😢❤❤❤
@halimaahmed6292
@halimaahmed6292 6 месяцев назад
አላህ ያሽራችሁ የኔ ሚስኪኖች አይዟችሁ💔💔💔💔
@user-yr4dv5ji3y
@user-yr4dv5ji3y 6 месяцев назад
ውይ ፈጣሪ ይማራቹ መልካም ቤተሰብ
@ZaburaZabura-bm5nb
@ZaburaZabura-bm5nb 6 месяцев назад
የኔውድ በጣም ደንግጨነበር አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤❤ የኔውድ
@Mebratselemun
@Mebratselemun 6 месяцев назад
ፈጣሪ ይማራቹ የፍቅር ቤተሰቦች😘😘🙏🙏🙏🙏
@user-fw5sq9fd3h
@user-fw5sq9fd3h 6 месяцев назад
ውይ የኔ ብርቅየዎች እናንተንስ ክፉ አይንካቹሁ የሚሻለውን ያምጣላቹሁ 😢
@atsedeshibeshi3240
@atsedeshibeshi3240 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ጨሶ ይማራች ዩምወው ቤተስብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-fn7je7rz6x
@user-fn7je7rz6x 6 месяцев назад
ኡፍፍፍ አይዞቹ ፈጣሪ እንኳን አወጣ ስታሳዝኑ እኔን በቃ የጋሽዬ እጅ መዳኒት ነው አሁን ትድናላቹ❤❤❤ የምወደው ቤተሰ እንቅፋት አይንካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettykoste183
@bettykoste183 6 месяцев назад
በየሱስም ምን ሆነች ሃይሚ የኔ እናት😭ኤፋ ፈጣር ይማራችሁ😭
@MekiyaKedir-te3sd
@MekiyaKedir-te3sd 6 месяцев назад
እንኳን ተረፋችሁ አላህ ያሽራችሁ የኔ ዉዶች በተለይ ሀይሚ እዴት እዳሳዘነችኝ አይዞአችሁ ውዶቼ
@destamelese3244
@destamelese3244 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ ለወደፊቱም ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም የኔ ዉዶች❤❤❤❤
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 6 месяцев назад
የኔ ዉዶች አላህ ያሽራቹ በጣም ደነገጥሁኝ😢😢
@anutie3632
@anutie3632 6 месяцев назад
የኔ ቆንጆዎች እንኳን እግዚአብሔር አወጣችሁ
@lilaarega9774
@lilaarega9774 6 месяцев назад
አቤት እግዚሐብሄር። እንኩዋን አተረፋችሁ።እባካችሁ የትም ቦታ ከመውጣታችሁ በፊት መንገዳችሁን ውሏችሁን መውጣት መግባታችሁን ለእግዚአብሔር አሳልፋችሁ ስጡ እለት እለት ፀልዩ ልጆቼ እግዚሐብሄር መልካም ነው እንኩዋን አተረፋችሁ
@saada5858
@saada5858 6 месяцев назад
የኔማሮች ወላሂ አዠቴ ተሰፈሰፈ ያረቢ አላህ ይማራችሁ❤❤❤😢😢😢😢
@bitybity4949
@bitybity4949 6 месяцев назад
ውይ በእመቤቴ እንኳን ተረፋችሁ በሰመአብ አደጋ ከባድ ነው የሰው አይኑም ከባድ ነው ብቻ ፈጣሪ ከክፉ አይንና ከአደጋ ይጠብቃችሁ😢😢😢😢
@promobile9759
@promobile9759 6 месяцев назад
እረባአላህ ምሁናችሁነው ሩታየ ደህናናት ነው እሳምእደነተው ሁናለች ብቻ አላህ ያሺረችሁ የመጀመሪውን የሀይሚን እባ ሳይ እደት እደደነገጥኩ 🎉🎉🎉
@samri544
@samri544 6 месяцев назад
የኔ ውድ ሀይሚዬ አላህዬ አፊያ ያርግሽ ያርጋቹ ሁላቹም እና እኔ እረዳሻለዉ በጣም ነዉ ሚያመዉ
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 6 месяцев назад
የጋሽየ ልጆች ክፉቹሁ ወድያ❤ እንኳን ተረፋቹሁ
@user-mg8qy1zh1o
@user-mg8qy1zh1o 6 месяцев назад
እኳንም ፈጣሪ አተረፋችሁ የኔ ውዶች
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej 6 месяцев назад
እዊይ መን ሁናቹ ፈጣሪ ምህረት ይስጣቹ💘🙏💘💘😥😥😥😥
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 6 месяцев назад
ወይኔ የምወዳቹ ቤተስብ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ ❤❤❤❤❤❤
@user-iw4vk8ey4n
@user-iw4vk8ey4n 6 месяцев назад
ዎዬ የኔ ዉዶች አግዚአብሔር ይማራቸው 🙏😭😭
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 6 месяцев назад
እኳንም ተርፍችሁ ውይ ይችን ባጃጂ ሥፈራት እኮ😢😢
@user-wp9yt5qz2c
@user-wp9yt5qz2c 6 месяцев назад
የኔ ከሃይሚ እኩል ማልቀስ ምን ይሉታል የኔ እናት 😢
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 6 месяцев назад
የኔ ዉዶች 😢እግዚአብሔር ይማራችሁ አይዟችሁ ያጋጥማል ምንም ማለት አደለም
@user-sq7rh2qg7g
@user-sq7rh2qg7g 6 месяцев назад
የምወዳችሁ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ ከክፉነገር❤❤❤❤❤ሀይሚየ የኔቅመም አብርሺየ ወንድሜ ኤፍሬምየ ባሌዋ😂 አላህ ያድናችሁ
@Mary-rb4rl
@Mary-rb4rl 6 месяцев назад
ምስኪኖች ፈጣሪ ምረቱን ያምጣላችሁ
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu 6 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 6 месяцев назад
ይቤተሰብ በጣም እወዳቸዋለሁ እንኳን አላህ አተረፋችሁ❤❤🎉🎉
@user-iz5ld7mg5v
@user-iz5ld7mg5v 6 месяцев назад
እግዚአብሒር ጨርሶ ይማራችሁ ❤❤❤❤
@user-ty5uo5hd4c
@user-ty5uo5hd4c 6 месяцев назад
ውይይይ 😢😢😢የኔ ውዶች እኔን ኡፍፍፍ እናንተን ያዬ አይኑ ጉም ይልበስ
@ayayoutube8466
@ayayoutube8466 6 месяцев назад
እንካን ፈጣሪ አተረፉችዉ🙏❤❤❤
@hiwotmalaku2643
@hiwotmalaku2643 6 месяцев назад
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም ነዉ ምታስቀኑት ሀይሚየ ታድለሽ 2 ወርቅ ወንድሞች አሉሽ
@almazjanka8624
@almazjanka8624 6 месяцев назад
እንኳን በዚህ አለፈላችሁ በሌላ በህይወት ሲመጣ የእናት የአባት ፀሎት አተረፋችሁ አሁንም በደንብ ዳኑ በተለይ ሃይሚቲ ቼክ ትደረግ
@SisaysisayMohammad
@SisaysisayMohammad 6 месяцев назад
አይዟችሁ ውዶቼ ፈጣሪ ይማራችሁ 😢😢😢😢
@user-yj5gh7vc6n
@user-yj5gh7vc6n 6 месяцев назад
አብርሽስ እዴት አመለጥክ❤❤❤❤❤ ሀይሚ አይዞሽ ትድኛለሽ
Далее
ሮዚን ጭቃ ደፋውባት😂
16:27
Просмотров 382 тыс.
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Концовка😂 @super.brodyagi
0:20
Просмотров 1,6 млн