Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
እልከኛው ዓይነ ጥላ! ክፍል ሃያ ሦስት!
14:56
ስትቀራረቡ የሚያጨቃጭቅ ስትራራቁ የሚያስናፍቅ ዓይነ ጥላ! ክፍል ሃያ አምስት!
13:37
Maria help Shadow Tapes rank up #trend #shinsonic #animation
00:20
Теперь мы знаем, к чем стремится Динара #huga #хетагхугаев #детекторлжи
00:35
КАРАСЕВ: ВСЁ! СУДЬБА ВОЙНЫ РЕШЕНА! ЗАПАД УМЫВАЕТ РУКИ! НА КОНУ НЕ ТОЛЬКО УКРАИНА... СКОРО УВИДИМ...
35:24
Ленинград, INSTASAMKA - За деньги нет (сниппет)
00:45
ቤተሰብን እርስ በእርስ የሚያባላ ዛር እና ዓይነ ጥላ! ክፍል ሃያ አንድ!
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Подписаться 182 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
28 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
356
@user-sy4rl8wr6x
3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባቴ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ፃዲቅ ብላችሁ
@ezgabheryemasegen6009
4 года назад
መች ገባን ይህ እንደሆነ ጣጣው ከስምንት ወንድሞቼ እና እህቶቼ ተዋደን አናቅም ለእምስት አመት ሳንነጋገር አለምክንይት ሁላችን ውጪ ነን አሁን የቀሲስ ትምህርት የመምህር ተስፍይ እየተከታተለን እግዚአብሔር ይመስገን ታርቀናል
@afomiaafomias4950
7 месяцев назад
TEMESGEN ❤🙏
@tanamedia1
4 года назад
ዜጎቻችን ከስደት ስቃይ ፣ሀገራችን ከአንበጣ ይፈውስልን!!! ሰላም ፣ፍቅርን፣ አንድነትን ያድልን!!! ውድ ኢትዮጵያውያን ቻናሌን እዩ እና ቤተሰብ ሁኑ!!!
@sosisosi8501
4 года назад
አሜንንንንንንንንንንን
@tanamedia1
4 года назад
@@sosisosi8501 Amen, sub my channel
@sarakessete1494
4 года назад
ግሩም ነዉ መምህራችን ቀሲስ ሄኖክ የክፉ መንፈስን ሴራና ድብቅ ሚስጥር በሚገባ አስረድተዉናል 🙏እግዚአብሔር ይስጥልን የድንግል ልጅ ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት🙏🙏
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
4 года назад
ዛሬ ያሥተማሩት ሁሉ ይታይበታል ከቤተሠቡ ጋ አይሥማማም ተምሮ ተመርቆ ስራ የለውም በግድ ቁጭ ብለክ ብላ ይሉታል አሁን እግዚአብሔር ይመሥገን ወቶ እየሠራ ነው የትዳር ጓደኛዬ ላይ እንጦጦ መቶ ነበር 3ቀን ቆይቶ አቲድ እያልኩት ትላንት ለሊት ሄደ ለምን ሄድክ ስለው ህልመ ለሊት ታየኝ አለኝ ገብረ ዮሃንስ እያሉ በፀሎት አስቡልኝ አባዬ
@desydesy5932
4 года назад
መምህር በፀሎታቹ ሀስቡኝ
@addismersha2904
4 года назад
በፀሎት አስቡኝ እኔማ ተሰቃየሁ ፍቅርተ ስላሴ በለው
@ellenasefa3193
4 года назад
Memihre ebkwo betsolot yasbugn weltehawaryat 🙏
@ትግስትካሰቡትያሰርሳል
4 года назад
አባታችን እንኳንበሰላም መጡልን አሜን እንኳን ለቅድስት ልደታ ወርሀዊይመታሰቢያአደረሳችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን የወለላይቱ እመቤት ልጆች ሲሉ ሳይገባኝ ከማጠሩት ጋር በስሟ ስጠራ እነደት ደስእንደሚለኝ😍😍😍
@kidiesthana4671
4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M4XPLhQ08js.html
@Azeb-ru1rf
4 года назад
ይህ የባለቤቴ ታሪክ ነው በቤተሰቡ ውስጥ ያለ እውነተኛ ኑሮ ይሄንን ስብከት ይመስላል በጣም ነው የገረመኝ ምንም ቢያደርግላቸው ምላሻቸው ጥላቻ ነው እጁ እመድ አፋሽ ነው ምህረቱ ያውርድላቸው
@assiassi9863
4 года назад
ስላም አባታችን ድንግል ማርያም እረጅም እድሜ ትስጦት ከዚህ ከመጥፎ መንፈስ ፕስውረን አሜን አሜን አሜን
@tube4569
4 года назад
እረ አባቴ ቤተሰቤች ምስቅልቅል ያለ ነው በተለይ አባቴ ሁላችንም በክፋት ነው የሚያየን እመብረሀን እርጂኝና በደጅሽ ልመስክር አባቴ በፀሎት አሱቡኝ ሰብለ ሚካኤል
@mulu-p7q
4 года назад
የሁሉም ነው ብቻ ፈጣሪ ይድረስልን
@hanabrhane7956
4 года назад
Wd yetekeberu kess abataschn ebakot yrswo slk ytsafuln sle zarmenfes slehulunm egzabher ykr ybelen ybelaschow enji slezinegers ymgerm now hiwetaschin msklekel blowal gn lsu ymisanow yelemna besu fkad abesaschn ydemssln erso domo lezi hulu hzb yemtastemurut yalaschu snt sow ymayakow neger eyaweke now ena egzabher ymesgen edmenatena ystaschu betamenamesegn alen
@ወለተተመድንየድንግልልጅ
3 года назад
የሁሉም ነው እመብርሃን ትድረስልን
@ኤልሻዳይነውጌታ
4 года назад
ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን ክብርና ምስጋና ሠማይና ምድርን ለፈጠር ለአምላካችንለ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን።
@kidiesthana4671
4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M4XPLhQ08js.html
@ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ
4 года назад
አሜን
@gudayetessema5939
4 года назад
Kale hiwet yasemalin abate Edmena tena yistilin
@ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ
4 года назад
ኣባታችን እግዚኣብሔር ፀጋዉን ያብዛሎት አይይይ ይህ የኛ ቤተሰብ ህይወት ነዉ እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ማሕበረሰቡ በእምነቱ ጠንካራ ነዉ የመናፍስት ሴራ ግን እዉቀት የለዉም በተለይ አይነጥላ፣ዛር(ቆለ፣ ተሓዚ እያሉ እናቶች ይገብሩለታል ይሀዉ ለኛ ተርፎ ስንት ስቃይ ...
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ
4 года назад
እወ ተጫዊትና እምበር
@hiwiaseres1830
4 года назад
አባቴ ቃል ሂወት ያሰማልን ዛሬ ያስተማሩት ትምህርት የኔን ሂወት ነው እኔ የገለፁት እኔ ምንም ባደርግ አልመሰገን እዳውም የማሳምም እና ልብን የማስከፋ እና ተስፋ አስቆራች ስድቡችን አና አሽሙሮችን የምሰማ በጣም ምርር ብሎኛል እኔም ተሎ የምደሰት እና ተሎ የሜሰበር ልብ ነው ያለኝ እናም በዚህ ምክናት እርቄ መኑርን እሻለሁ ግን ያለሁበት ቦታ ከሰው ተለይተህ መኖር አይቻልም ነው እንጄ ብን በየ በጠፋ ደስታየ ነው እናም አባ በፁሎትዎ አስቡኝ በዙ መከራ አለብኝ በጣም ብዙ ሄዋን እባላለሁ
@sadayegedamu141
4 года назад
Ufff Ayzoch eyetey dengil Mariam te kumelesh . eswan yezech tetsnani hod aybasech hulum alafi new ...💞💞💞
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
Год назад
አባታችን በፀሎት አይርሶኝ በድንግል ስም ይህ መፀሐፍ የኔ ሂወት ነው😢😢😢😢😢
@mihreteabandebrhan9742
4 года назад
ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር።
@E.t.s.u.b.d.i.n.k.
Месяц назад
አባታች እግዚአብሔር እድሜን ከ ጤና ጋር ይስጥል በቤቱ ያቆይልን በረከቶ ይደርብን አባቴ በፀሎቶ ያስብን 🙏
@zebiderzenebe6464
4 года назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ በእውነት የእኔ ቤተሰብ ውስጥ ያለውን ነው በፀሎት ያስቡን እህተ ገብርኤል
@kidanameratenateyoutube5574
9 месяцев назад
yanem ihite becha fexari amlake la hagerache yabeqang inje😢😢
@SaraSara-ng8ij
4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጡልን አባታችን እኔስ ከስደት ተመልሼ ወለላይቱ አመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከመላው ቤተሰቦቼ ለምስክርነት እደምታበቃኝ ውስጤ ያምናል ግን ስደት አልሞላ እያለ ወደኃላ ያስቀረኛል እስከዛም ፈጣሪዬ በፀሎት እየለመንኩት ነው መላው ቤተሰባችን ፍቅር የለንም እዲሁ ያበጣብጠናል አባ አፀደ ማርያም ብለው ከቤተሰቦቼም በፀሎት ያስቡኝ እርሶንም ይህን የመሰለ የነፍስ እንጀራ የሆነውን ትምህርት እየመገቡን ሰይጣን ድል እድንነሳ እድንነቃ ስላደረጉን እረጅም እድሜ ያድልልን አሜን
@Hayat-dz4hz
2 года назад
እግዚአብሄር ይስጥልን መልካም ትምህርት ነው መምህራችን እግዚአብሔርየአገልግሎት ዘመን ይባርክልን
@webedalayele938
4 года назад
እኔ ቤተሰብላይ ያለው ነገር ነው የሰማሁት ይሄው ዘላለም አለማቸውን መጨቃጨቅ ነው አባት ሚስት ልጅ ሁሉ ሰላም የላቸውም አባቴ በጸሎት አስቡን
@ሠላምቋንቋየነሺድንግል
4 года назад
😭😭😭😭😭😭አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛሎት ኢሂ መንፈስ ስንተውቻችን ተጫወተብን በተለይ እኔ ቤተሰቦቸ ምንም ሰላም የለም እኔም ትዳሬ እንድፈታ አረገኝ ለሰው ማላወራው ቡዙ ሺግር አለኝ አመቡዙሀን ቅዱስት ድንግል ማርያም ትርዳኝ ደኘ በአውደ ምህረቷ ቁሜ ለመመስከር ታብቃኝ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ጨርቆስ ብላቹ 😭😭😭
@veefasneedae7354
4 года назад
አረ ኡኡኡኡ መፍትሄው መፍትሄው እውነቱን አውቀህዋል የእኛ ህይወት ይህ ነው በፀሎታችሁ አስቡን
@ነገንአለን
4 года назад
መፋተሄዉ መስገድ መፆም መፀለይ ነዉ ማማየ
@taybaa8158
23 дня назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@ወለተትንሳኤ-አ1ዠ
4 года назад
መምህር የኛ ቤተሰብ ሰላም የራቀን በየ ቦታዉ የተበታተን ነን እንደዛም ሁኖ ስደት ከወጣሁ 11አመቴ እየሞላ ነው ደግማ ተከትላኝ ታናሼ መጣች ግን የተወሰነ ግዜ ሰራች ግን አሁን 3አመት ሞላት ቁጭ ካለች ኣልታመመች ሙሉ ጤነኛ ናት ምክንያቷ ከጠየቅኳት የአረብ ፊት መሮኛል ኣልፈልግም ኣልሰራም ነው የምትለው እኔም በምክር እና በቁጣም ብዙ ሞከርኩ መፍተሔ የለም እንደዛ ብለን እየኖርን እያለን 3ኛ እህታችን ደም ትዳሯን ትታ ተደባለቀች እኛ ጋር ስደት እና ማለት የፈለግኩት የስደት ሂወት ቀርቶ የራስህ ሰው እና ያገርህ ልጅ እንኳን በስደት የእናትህ ልጅ ነው የሚመስለው በኛ ግን ማንኛውም ሰኣት ደስተኛ ቆይተን በኣል ሲደርስም አንዳችን ላንዳችን የበአል ልብስ እየገዛን ቆይተን የበአሉ እለት ያለ አንዳች ምክንየት በፊታችን ወይ የድብርት ወይ የቁጣ ምንሙ የማይታወቅ ምልክት ይታያል ከዛ ምን ሁና ነው ምን ብያት ነው በማለት ደሞ ዝም ዝም እንባባላለን በኣሉም በኣል ሳይመስል ያልፊል በነገ ጥዋቱ ሁሉም ተረስቶ ልክ ምንም እንዳልተፈጠረ እንሆናለነ ኪዳነ ምህረት በቃቹህ ትበለን በፀሎታቹህ ኣስቡን ወለተ ትንሳኤ የክርስትና ስሜ ነው መምህር እናመሰግናለን ከገረ ሳልወጣ ክርስትያን መሆኔ ነው እንጅ ምን ማለት እንደሆነ ኣላቅም ኣሁንም አላቅም ግን መምህራኖቻችን በምትሰጡን ትምርት ትንሽ እየገባኝ ነው እግዚአብሔር ይርዳቹህ በፀሎታቹህ አስቡን
@ኦጆናትግራይክሓልፍእዩ
4 года назад
_አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በጾሎቶም ያስቡን አባታች_
@አይነግዳየድንግልልጅ
3 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን ሰላምዎት ይብዛላን። ቃል ሕይወት ያሰማልን ። የሚገርም ትምህርት ነው። እድሜዎትን ጤናዎትን ይስጥዎት እግዚአብሔር ያገልግሎዎትን ዘመነዎትን አምላክ ቅዱሳን ያርዝምልን። ሀኪም የማያገውን በሽታ በእርስዋ ትምርት በሽታችንን አውቀነዋል ። ጠላታችን ድል እያደረግነው ነው ።ይበርቱልን አባታችን ።
@elsabetabebe6789
4 года назад
መምሀህርዯ እመቤቴን ስሟን ሲጠሯት ነፍሴ አሴት ታደርጋለች ። ቃለ እይወት ያሰማልን አሜን።
@ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ
4 года назад
እንኳ በሰላም መጡ መምህር! አሜን💒🙏
@bestone4161
4 года назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ።አባ እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት
@etalmzewdu5264
4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በረከቱሁ ይደርብን
@ለምለምየድግልማሪያምልጅተ
4 года назад
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይጥልን
@ትግስትካሰቡትያሰርሳል
4 года назад
አባታች ሚያስተምሩት በሙሉ በኔ ሒወት ውስጥያለነ እባካችሁ በጸሎት አስቡኝ 😭😭😭😭ወለተእየሱስ
@milengeberhiot3034
4 года назад
Be nem lay ale welete gerges betelot asbun abaye
@አይነግዳየድንግልልጅ
3 года назад
ውድ የተዋሕዶ ልጆች እባካችሁ ሌሎች እንዲደርስ ሺር ላይክ አድርጉት ። ሁሉም ሰው በዚህ አይነት ጠላት እየተሰቃየ ነው። እባካችሁ ሺር ላይክ አድርጉት አይከፈልበትም።
@adisamada3603
4 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላት
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
4 года назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለህይወት ያሰማልን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@Berea_tube
4 года назад
*ሰላም ለዚህ ቤት ቤተሰብ እንሁን*
@Berea_tube
4 года назад
*ሰላም ለዚህ ቤት ቤተሰብ እንሁን ወለተ ትንሳኤ*
@helenabebe7605
3 года назад
መምህር እባኮት እህተ ማርያም ብለዉ ጸልዩልኝ መከራዉ እጅግ በጣም ከብዶኛል አግዙኝ
@nesiabrha2223
4 года назад
, እንቁ መምህራችን በፆሎታቸው ያስቡኝ 😢
@hayahmd8760
3 года назад
ወንድማችን በጣም እናመስግለን ይሄ የኛ ቤት ውስጥ ያለነው እኔ በመፈሳዊ ህይወት እተጋለሁ እነሱንም ከርአሲ አስበልጨ እወዳችዋለሁ እረዳቸዋለሁ መልካሙን ነገር እማደርገውን በክፉ ይመልሱልኛን አዳድ ግዜ እነሱጋር እንዳልገናኝ ሁኛለሁ ዘወር ብለው በነገር ይጠምዱኛን ያስተማርከው በጣም ትክክልነህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
@tigraweytieyegalzomjeganuz676
4 года назад
Amen amen amen qalehiwet yesmeana KBR memhrna xegawun yabzalot
@meronguta7016
2 года назад
Amen amen Amen amen Amen 🤲🤲🤲😭🙏✝️✝️✝️✝️⛪✝️⛪
@sndayogebrihans1334
4 года назад
ሰላም ለርሶ ይሁን አባታችን እንኳንም በሰላም መጡልን አቤታችን
@aeynalemaemogen5744
4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አባታችን
@neeranmeeran1873
4 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህ ር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልኖ ስኖቶቻችን በስህ መንፈስ እንደምንሰቃይ ቤት ይቁጠረዉ በፀሎት አስቡኝ አባቴ ወለተ ሚካኤል እያሉ አባቴ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑር
3 года назад
መምህር ፀጋውን ያብዛልሁ ቃለህይወትን ያሠማልን
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
2 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን አባ
@ዘሚካኤልገኒ
4 года назад
ሠላመወት ይብዛልኝ መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን ከእርስብዙ ተምሬአለሁ ግን አሁንም ከስደት እንዳልገባ ስራ በማሳጣት ያንከራትተኛል በፀሎት አስቡኝ ለሀገሬ በቅቸ ከእስሬ እንድፈታ በስደት ፈተናየ በዝቷል ሰው የተባለ ጥልት ነው የሚያረገኝ ግን አይገርመኝመሰ ሁሉም መንፈስ በቤታችን አለ ዛር፣ ጠቋር አይነጥላ አረ ስንቱ ተብትቦ ይዞኛል እዚህ ያደረሰኝ አምላክ ለሀገርሽ ያብቃሽ ብላችሁ በፀሎተሰ አስቡኝ
@ዘሚካኤልገኒ
4 года назад
እውነት እድሜ ለናንተ ባህሪየ በጣም ተስተካክሏልጨበምችለው አቅም አምላኬን እማፀናለሁ ሰው ግን ለኔ ያለው አመለካከት ግርም ይለኛል ከመሬት ተነስተው ጥምድ ያረጉኛል
@hulumtayegetyehulumtayeget1228
4 года назад
ይሄ በሙሉ እኛ ቤተሰብ ውስጥ ያለው ጉድ ነው እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ ስቃይ ያውጣን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት
@selamethiopy7575
4 года назад
አሚን አሚን አሚን ቃ ህይወት ያሠማልን
@ወለተብርሃን-ቈ6መ
4 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ደና መጡ ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን⛪🙏
@ishaisha7578
4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
@Ethiopa2356
4 года назад
አሜን👐👐👐👐ስለቃሉ አምላክ ይመስገን
@nagatwalde7609
4 года назад
ቃልህዬት ያሰማልን አባ የኔ ቤተሰብ ከልጅነታችን ጀምሮ ሰለም የለንም አባቴም ከእናቴም ከልጅቹም አይሠማም ሁሌም ይጨቀኛል በፀሎታቹሁ አስብኝ ወለተ ማርያም
@meronmeron8872
4 года назад
Amen amen amen egzybher yemsgen abatchin inkwan beslam betena metachulni tsgawin yabzaloti🙏🙏🙏
@ኦርቶዶክስሃይማኖቴ-ቐ4ኘ
4 года назад
ቃል ህይዉት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛለዉት አባታችን የምታስተሙሩት ሁሉም የኔ ህይዉት ነዉ😢 አባኩዉት ትክክለኛ ስልኩዎትም ይስጡን በማርያም
@አሱጋልተዋህዶ
4 года назад
እኔም እፈልጋለሁ እህቴሁሉም የምስተምሩን የኔ ህወት ስለሆነ
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
4 года назад
ሠላም የሀተዋህዶ ልጆች አረ በእግዚአብሔር የእኔ ቤተሠቦች በጣም ይሠቃያሉ በጾለት አሥብልኝ ሥደተኘዋ እህታቹ ነኝ አባታችን እድሜ እና ጤና ይሥጠልን 🙏🙏🙏
@sarahwoldegebriel
4 года назад
Egezyabher yetemesegen ukon Dengel Maryam Mesgan yegbatal Abatochan kale hyeweten 💚💛❤️✝️✝️✝️
@saramullah4068
4 года назад
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን የዛሪው ትምህርት የኔ ህይወት ነው መምህር ለቤተሠብ አንድ ሴት ልጅነኝ ግን እናቴ አብርን ስንኖሮ አትወደኝም ስርቃት ትወደኛለኝ ታልቅሣለች በስደት ደክሚ ቤት ሠርቸ ለቤተሠብ ሠጠሁ ምን አደረግሽልኝ ይሉኛል ብዙ ደክሜ ድካሜ ከንቱነ ዉ አሁንም በስደትነው እምኖረው በፀሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማርያም
@የስላሴዎችባሪያየወላዲተአ
4 года назад
እህቴ አስካለ ማርያም አይዞሽ እመብርሃን ትደግፍሽ ከዚህ በኋላ እንኳን ለራስሽ ኑሪ በጸሎት በርቺ ስግደት አዘውትሪ
@ማርያመይሩፍታልበይ
3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@አስኳለማርያም
4 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hannayemedanialemlijhanna9577
4 года назад
Amen Amen Amen kalhiyot yasemalin Abatachin Egziabher fsagawun yabzalin
@sndayogebrihans1334
4 года назад
አሜንአሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማን አባታችን እግዚአብሄር መስተዋሉን ይስጠን
@HelenMulash
3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@Nuhamen12
3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን
@tmsgnamlake7349
4 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@genetmitchem6203
4 года назад
Besme Abe Weweld Wemenfes Kidus Ahadu Amelake Amen 🙏🏿
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
4 года назад
አሜን አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ወለተ ማርያም ብለው ያስቡኝ አባቴ
@user-sy4rl8wr6x
3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@merakhan9199
4 года назад
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጣቸው ተስፋ መንግሥት ሰማይ ያውርስልን በረከታቸው አይለየን የሰማነው በልባችን ፅላት ያስፍርልን
@የደንግልማሪያምልጀነኝእህ
4 года назад
ቃለህይወትያሰማልን መምህራች በእውነት ጸጋውንያብዛልህሎት📚📖📚📚📖📖📚💐💐🕊💒💒⛪️
@MahiderAbay
4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ቀሲስ ይህን ትምህርት ቀደም ቢዬ ባውቅ ጥሩ ነበር አሁን በእርሶ ትምህርት አግኝቻለሁ እድሜ ይስጥልኝ ጸጋውን ያብዛሎት
@redyenatanenat3956
3 года назад
በጣም እኔም ቀደም ብይ ባውቅ በሕይወቴ ብዙ ነገር ይለወጥ ነበረ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጠ6ለ
4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን
@hulumtayegetyehulumtayeget1228
4 года назад
በፀሎት ያስቡን መምህራችን እውነት የስቃይ ህይወት ነው እግዚአብሔር ከዚህ እስራት ይፍታን እንጂ
@mabrasisay129
4 года назад
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እግዛብሔር ፀጋዉን ያብዛላቸዉ አሜን አቤቱ ጌታሆይ አገራችንን ሰላም አርግልን ሁላችሁም ላገራችን እግዜወ ማረን እንበል ወገን እግዛብሔር ይድረስልን
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራችን ስላም ያርግልን እኛንም ከስደት ወደ እምንወዳት ሀገራችን በሰላም ይመልሰን
@mherettsiduye5561
4 года назад
ቃለ ሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዋት
@genethailu1021
4 года назад
መምህር እባክዋትን በጸሎት አስቡኝ ያስተማሩት ሁሉም. በኔ ህይወት. ውስጥ ያለ ነው. እህት ገብርኤል ነኝ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
Год назад
🙏😘😘😘እንኳን ደና መጡልን አባታችን
@Ethiopia928
4 года назад
Abatachen Egeziabeher yesetelen tebareku
@addismersha2904
4 года назад
ሰላም ወድ የተዋህዶ ልጆች እኛቤት ሰላም ያጣነው በቤተሰብ የዛር ወላጅ አሰቃየን እኔም ስለማልቀበላቸው ተሰቃየሁ የዛር ወላጅ ተሰቃይን ቤተሰባቸን በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ስላሴ ወለተ ማሪያም ወለተ ሀና ሀብተስላሴ ብለው ገብረ ሚካኤል በላቸሁ የተዋህዶልጆች
@jgxjijfxvj4413
4 года назад
አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን 👏👏👏✟✟✟⛪⛪⛪😢
@hirutfekadu4629
4 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን በትክክል ነው ያስተማሮት እኛቤትም አለ እባኩት የፍውስ አገልግሎት አልጀመሮን በውነት ትክክል ነው እራስን መፍተሽ ጥሮ ነው እኛቤት እግዚአብሔር እናመልካለን ግን በአያትና በቅድሜያ አይጠፍን ሆላችንም ብንፍትሽ ጥሮ ነው
@kasechtesfaye4731
4 года назад
አሜን
@kalkidangetu4837
4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃልህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንን ያስርዝምልን እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን ፫
@ልኑርተድብቂ-ኀ8ኀ
3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን
@godolyasasgedom2154
4 года назад
Amen Amen Amen kale Hiewet yasemalen memhir
@huluyanchi1257
4 года назад
አባታችን እግዚአብሔር በድሜና በጸጋ ይጠብቆት ያገልግሎት ጊዜዎን ያርዝምሎት
@dahabdahhab6856
4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን ሰላምወ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን በእውነት ውድ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በቤቱ ያፅናልን አሜን ፫
@ወለተወልድየማርያምልጀ
4 года назад
እንኳን ሰላም መጡ አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ይሄ ጉድ እኛም ቤት አለ አባታችን በፀሎታችሁ አስቡን ወለተወልድ 😭😭😭😭🙏🙏🙏
@yodettareku1738
4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን እኛጋም ሁሌ ጨቅጭቅ ነው በተለይ እኔ እና እናቴ አንስማማም ጨሌ ያምልኩ አያምልኩ ማቀው ነገር የለም
@የምክርየማርያምልጆየምክር
4 года назад
በእውነት ሁሉም ነገር ትክክል ነው ቃለ ህይውት ያስማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@tube-od4sz
4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selamasmar3225
2 года назад
Amen amen amen
@እማፋቅር
4 года назад
አባዬ በጸሎቱሁ አስብኝ እጸተ ማሪያም
@እህተሚካኤል-በ2ዘ
3 года назад
ቃለ ይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@Henoka369
4 года назад
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም፡ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እመብርሀን ከክፉ አውሬ አጋንት በሽታ ትጠብቀን አትለየን መምህር እንኩን መጡልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን ቃለሒይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tariquamelaku1251
4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን
@genetmitchem6203
4 года назад
Kale Hewit yasemalen amen 🙏🏿 geta yetareken amen 🙏🏿 god bless u our memher
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
4 года назад
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ቤተሰቦቼ ን ብትንትን ብለውብኛል እኔም ሰርቼ ልለወጥ አልቻልኩም ስለነሱ ሳስብ ሁሌም ማልቀስ ሆነ ስራየ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ
@ellenasefa3193
4 года назад
Amen amen kale hiwot yasemalin memehirachin 🙏✝️⛪️😘
@samsungjeezes6599
4 года назад
Egzibher yetemsegne yhun Abattachen Kale hiwet yasamaln abattachen
Далее
14:56
እልከኛው ዓይነ ጥላ! ክፍል ሃያ ሦስት!
Просмотров 20 тыс.
13:37
ስትቀራረቡ የሚያጨቃጭቅ ስትራራቁ የሚያስናፍቅ ዓይነ ጥላ! ክፍል ሃያ አምስት!
Просмотров 19 тыс.
00:20
Maria help Shadow Tapes rank up #trend #shinsonic #animation
Просмотров 4,8 млн
00:35
Теперь мы знаем, к чем стремится Динара #huga #хетагхугаев #детекторлжи
Просмотров 91 тыс.
35:24
КАРАСЕВ: ВСЁ! СУДЬБА ВОЙНЫ РЕШЕНА! ЗАПАД УМЫВАЕТ РУКИ! НА КОНУ НЕ ТОЛЬКО УКРАИНА... СКОРО УВИДИМ...
Просмотров 616 тыс.
00:45
Ленинград, INSTASAMKA - За деньги нет (сниппет)
Просмотров 109 тыс.
የጥቅምት 20 የስንክሳር ትምህርት እና የመንፈሳዊ ውጊያ ትምህርት
Просмотров 304
21:25
Memeher Girma Wondimu 213 የቤተሰብ ዛር ቡዳ
Просмотров 66 тыс.
12:31
ሰይፈ ሥላሴ የማክሰኞ - Seife Silassie Makseno
Просмотров 226 тыс.
46:40
4ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የሆነ ሰው ከልብሳችሁ ላይ የተለያየ ቆሻሻ በተደጋጋሚ ቢያራግፍ ምን ይሰማችኋል
Просмотров 45 тыс.
15:50
በሰው እንድንጠላ የሚያደርግ ዓይነ ጥላ! ክፍል አምስት!
Просмотров 32 тыс.
46:37
Memehir Girma Wondimu Video የጠንቋይ ቤት ጉድ ቃሊቻ ሊያደርገኝ ነበር የአብዬ አዳልሞቲ
Просмотров 548 тыс.
19:22
የ 14 ዓመት ልጅ በ 53 ደብተራ የምትሰቃይ! በውሻ፣ በድመት በዓይጥ ደም የተመተተ መተት! ሊጥ ሰላቢ መተት!
Просмотров 12 тыс.
32:19
የትእግስተኛ ሰዉ በረከቶች / ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
Просмотров 185 тыс.
31:08
እጅግ አሳዛኙ ቤተሰብ የሕይወት ዘመን ምስክርነት የመጨረሻው ክፍል። ምስኪኗ ሴት እንዴት ዳነች! ክፍል 109።
Просмотров 14 тыс.
17:57
ከዘጠኝ ዓመቷ ጀምሮ ጫት የሚያስቅማት፣ ፈረሱ ያደረጋት ወሰን ጋላ እና ጠቋር የሚጣሉባት አስገራሚ ወጣት!
Просмотров 23 тыс.
00:20
Maria help Shadow Tapes rank up #trend #shinsonic #animation
Просмотров 4,8 млн