Тёмный

Memehir Girma Wondimu Video የጠንቋይ ቤት ጉድ ቃሊቻ ሊያደርገኝ ነበር የአብዬ አዳልሞቲ 

Nku tamirtsion
Подписаться 417 тыс.
Просмотров 506 тыс.
50% 1

ጠንቋይ ቤት ስንሄድ ክፉ መንፈስ እንዴት ይይዘናል ለሚሉ የአብዬን አዳልሞቲ ለሌሎች ሼት አድርጉላቸዉ መንፈሳዊነት ይብለጥ

Авто/Мото

Опубликовано:

 

1 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@user-fg1vo1xm4i
@user-fg1vo1xm4i 2 года назад
የኛ አባት ሽ አመት ኑሩሉን 🙏 አቤቱ ጌታ ሆይ ለኛም ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃንና የዲያብሎስን አቃጥልልን
@saharhawi6978
@saharhawi6978 Год назад
አባታችን የት ነዉ የሚገኙት የምታዉቁ እባካችሁ ንገሩኝ ከስደት መልስ ልሄድ ፈልጌ ነበር
@oragashligaba8020
@oragashligaba8020 Год назад
@@saharhawi6978 አዲስ አበባ
@user-wy3zn8hw3q
@user-wy3zn8hw3q 6 месяцев назад
አሜንንንንን❤❤❤❤
@sarabuccella369
@sarabuccella369 27 дней назад
​@@saharhawi6978 i
@LijalemWubshet-pb3sl
@LijalemWubshet-pb3sl 27 дней назад
ስልክ ወይም ትክክለኛ አድራሻ ያላችሁ አደራ
@ayehutube2811
@ayehutube2811 2 года назад
ለኔም አግዚአብሔር አንድ ቀን ይደርስልኛል መምህርይኑልን ህመሙን የሚያውቀው ታማሚው ብቻ ነው።ትምህርቴን አስጠልቶ እሄው ልመረቅነው ያ ሁሉ የትምህርት ፍቅር ቀርቶ ያ ጭንቅላቴ ከስሞ እሄው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልመረቅ ነው። የዝሙት መንፈስ እያሰቃየኝ አለሁ። ድንግል ማሪያምን ሳይ ይጨንቀኛል።እግዚአብሔር ግን የድንግል የእናቴ ልጅ እየሱስ አንድ ቀን ይምረኛል ፍፁም ሰላሙን ይሰጠኛል። አሜን(3)
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 2 года назад
አይዞህ ወንድማችን በርታ በስግደት እንደምንም ብለህ ታገል ወጣት ነህ ገና 🙌👍
@user-me9wc4op6f
@user-me9wc4op6f 2 года назад
ኣይዞህ ወንድሜ ስገድ ፀሎት ኣርግ የኔውድ የእመኣምላክ ፍቅርዋ ይደርብህ ወንድሜ ኣይዞህ በርታ
@eyerus9893
@eyerus9893 2 года назад
😥😥😥😥😥😥😥😥😥 ወይኔ ህዝቤ ሆይ ንቃ ሀገራችን አንድህ እሚያባላት ባለማወቃችን ነው በእውነት ለአባታን ምን እንደምል አላቅም እድሜውን ከጤና ጋር ያድልልልን አባታችን
@mulkanbuna6112
@mulkanbuna6112 Год назад
.. zu V⁹
@nardoserundas7334
@nardoserundas7334 2 года назад
ጠላት ይፈር ይዋረ, እንዲ በአደባባይ ይጋለጥ: የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት: አይኔን የገለጡልኝ, ያነቁኝ አባቴቴቴ ኑሩልኝኝኝ
@zufanzerihun2344
@zufanzerihun2344 2 года назад
ጀግና አባት ናቸው የ ልጁ አባት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ክብር ለ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን
@tinshumelkamu6053
@tinshumelkamu6053 2 года назад
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ
@BabyDoll-fb4iz
@BabyDoll-fb4iz 2 года назад
አባዬ ኑሩልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የተሠሰሩትን መዳንያለም ክርስቶስ ኤፍታህ ይበልልን🙏
@selam321
@selam321 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@Wudinesh
@Wudinesh 5 месяцев назад
​@@selam321🎉 ❤ 🎉 ❤
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 года назад
አባታችን ኑሩልን እድሜ ጤና ይስጦት !ወላጆቻችን ባለማወቅ አቴቴ ዱላ እያሉ በየበዓሉ ሲገብሩት የኖሩት ደግሞ አስቀዳሽ መስለው በየቤተክርስቲኑ ይሄዱ ነበር ይህው በርሶ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ትክክለኛ ውጊያ የእግዚአብሔርን ጋሻ ጦር ለብስን የታገልነው ጠላታችንን ነቃንበት!!! የመምህር ተቃዋሚዎች መቼም ታዮታላችሁ የሀረር አባዲር ክክክ ይህ ነው የሚንጫጫችሁ !!!
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 2 года назад
ትክክል
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
አባዬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ላዳነን ለፈወሰን ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው❤
@alamuae8939
@alamuae8939 Год назад
Ameen inakachuu silk quxuruum lakuliny
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p 2 года назад
ውዱአባታችን ኑሩልን ሺህ አመት አባቴ እወዶታለሁ
@ejaraadugna574
@ejaraadugna574 Год назад
ለዲግል ማሪያም ልጅ ለሲም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባው✝✝✝✝👏👏✝ ዳቢሎስ ይቃጠ ✝✝✝
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እናተን የስጠን አባቶቻችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫
@selam321
@selam321 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@selam801
@selam801 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡ ውድ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት ኪዳና ምህረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሰቦቼ
@workinesh.kidanebilen9038
@workinesh.kidanebilen9038 2 года назад
አሁን ያሉበት ያገልግሎት ቦታ የሚያቅ ብትነግሩኝ
@bruktyrose5879
@bruktyrose5879 2 года назад
@@workinesh.kidanebilen9038 Ebakachu Enem Falige atawachew Yet nachew🙏🙏
@abduyajib5281
@abduyajib5281 2 года назад
ማይክሮፎኑ ለምን አስፈለጋቸው? ቡዳ አይነጥላ ጠንቋይ በምን ይገናኛሉ እስኪ ሀሀሀሀሀሀ
@mamezeynu9213
@mamezeynu9213 2 года назад
ስልካቸውን ላኪልኝ
@tizibt6026
@tizibt6026 2 года назад
ምድረ ተብታቢ ጠንቋይ ከልባ ሌባ ቢሰርቀው ምን ይደንቀው
@sarateddy2302
@sarateddy2302 2 года назад
አቤቱየድግል ማርያምልጂ ለንስሀሞትአብቃኝ. አባታችን እድሜና ጤናይስጥልኝ
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m 2 года назад
እርሶ የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን አሜን ። የኛ አባት ሺ አመት ያኑርልን
@mamezeynu9213
@mamezeynu9213 2 года назад
የት ማግኝት አለብኝ እሳቸውን
@tizibt6026
@tizibt6026 2 года назад
ሰው አትከተሉ
@makimama9122
@makimama9122 Год назад
ስንት ብር ብትከፍለው ነው ይሄን የውሸት ድራማ የሰራልክ ትንሽ የሚያስመስል ቢሆን ጥሩ ነበር ድግምታም አልሀምዱሊላህ ትክክለኛ የሆነ ሀይማኖት አለን ይሄ እሙስሊሞችን አይወክልም
@fatuunugusee2966
@fatuunugusee2966 Год назад
😭😭
@fatuunugusee2966
@fatuunugusee2966 Год назад
🤣🤣🤣omg
@edgrff7506
@edgrff7506 Год назад
የኔ አባታችን ሽህ አመት ኑሩልኝ እደሜና ጠና ይሰጥልን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን የኔ አባት ❤❤❤
@uae1023
@uae1023 2 года назад
የኔ አባት እንኳን በሰላም መጡልኝ በጣም ናፉቀውኝ ነበር ሠላሞት ይብዛልኝ የምወዶት አባቴ ድግል እናቴ በአካል እንዳገኞት ትርዳኝ
@selam321
@selam321 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@aburayan4936
@aburayan4936 2 года назад
ወሸታም ድግምታም👞👞😜😜😜😜
@mdet1013
@mdet1013 2 года назад
@@aburayan4936 ድራማኮነው ኪኪኪኪኪኪ ስትተከፈሎት ይሆን አይቺዱኒያ ወላሂ ስቱን አታለለችው
@selamgebresilase7582
@selamgebresilase7582 9 месяцев назад
​@@mdet1013ውስጥህ ያለው ነገር ነው ህይወትህ ሙሉ ድራማ ያረገብክ ላንተ እውነታው መቃም ማጨስ ከፈጣሪ አያጣላም እያሉ መኖር ነው። ውሽት ከሆነ ለምን እሳቸው ፊት አቀርብም ያንተ አምላክ ትክክል ከሆነ ያድንሀልጰ, ይፈውስሀል።
@fekadukebede5812
@fekadukebede5812 2 года назад
በየቦታው የሰፈረው እርኩስ ፈንፈስ ይሄ ነው ሀገር የሚያባላው እግዚአብሔር ያድነን
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. Год назад
😢😢😢😢አባዬ ረጅም እድሜ ይስጥልን አባዬ ከኛ ቀንሶ😢😢😢😢ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያብዛልን እግዚአብሔር በመንፈስ እስራት የተያዙትን "ኤፍታህ " ይበልልን በንስሐ ታጥበን ስጋውን ከስጋችን ደሙን ከደማችን ለማዋሀድ ያብቃን አሜን 👏👏
@Dubai825
@Dubai825 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@BabyDoll-fb4iz
@BabyDoll-fb4iz 2 года назад
አሜን፫🙏
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን እድሜ ከትና ጋር ይስጥዎት አሜን አሜን አሜን
@selam321
@selam321 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርገኝ ወንድም
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 2 года назад
አባየ ወለላየ ስንቱን ነው ያነቁት የኔ አባት እድሜዎት ያርዝምልን በቃ አሁን እማ ነቃንበት የጥንቱ ጠላታችን እንካን ነሩልን እግዛብሄር ን ሃይል አየንብዎት አባታችን ንሩልን
@selam321
@selam321 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@amenahbunuah2470
@amenahbunuah2470 Год назад
🤑🤑🤑🤐
@amanuel5687
@amanuel5687 2 года назад
.-አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአቢሄር የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን ያክብርልን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባቴ ይፍቱኝ ይፍታ ይበሉኝ በጸሎትዎም አስቡኝ ወልድ አማኒኤል 🙏🙏🙏
@hayhay9005
@hayhay9005 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት አባ በፀሎት አሥብኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ፈራጅ የአለም ሁሉ ጌታ ቤተክርስቲያን የሚያቃጥሉትን ሁሉ እንደዚህ እጃቼውን እንዲሰጡ አድርግልን አሜን
@selam321
@selam321 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 года назад
መስጊድ አቃጣይ ንጹሃን ገዳይ አረመኔዎች ከአስር ግዜ በላይ በኑጹሃን ሙስሊሞች ላይ ግድያን ፈጽማችሃል የጀንቋይ መፍለቂይ ያ የአማራ ክልል ነው
@tsheyasefa2272
@tsheyasefa2272 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tsheyasefa2272
@tsheyasefa2272 2 года назад
@@Teyboawlou እንደ ምነው እህቴ አስተውይ እጅ አማራ ምን አረገ እግዚአብሔር ይገፅፅሽ ምን አይነት አኔጋሪ ነሽ ግን በሄዳችሁበት አማራ ካፋችሁ አይወጣም እደ ማን እዳቃጣለው በትክክል ያየሽው ሰውና የደረሽበት አለሽ አምጭ እስኪ እናተ ሰይጣን ሙስሊሞች ናችሁ ለአለም ፀር አጥፊ የሆናችሁ ቤተ ክርስቲያን እያቃጠላችሁ ደሞ ተዋህዶ ተነክታ እኮን ሀገር አለምም ደህና አትሆን እደ እናተ አይነት ሰይጣን ተቀምጦ የሚያቃጥል አማራ አትበይ። ጦሱን ውሰጅ በያለሽበት የአማራና የቤተ ክርስቲያን ጥላት ጦሱን ውሰዱ ክፉ አናጋሪወች የሳጥናኤል ዘር እጭ እዳመልሽልኝ ከእናተ ከሰይጣን ጋር መነጋገር አልፈልግም እግዚአብሔር ይገፅፅሽ ።።።።።
@tizibt6026
@tizibt6026 2 года назад
ቤተክርስቲያን አቃጣይ ተባለ እንጂ ሙስሊም ክርስቲያን አልተባለም ተከፍሉትም እኮ ሙስሊም ሆኖ መስኪድ ለያቃጥል ይችላል ክርስቲያንም ሆኖ እንደዚያው በዚህ ብሄርጋ ምን ወሰደሽ እስቲ አስቢ ተወልደሽ ሌላ ሰው ቢያሳድግሽ በሄርሽን የታውቂም ነበር ያሳደገሽን እንጂ ስለዚህ አማራ አማራ አትበዪ
@Mm-ss3vt
@Mm-ss3vt 2 года назад
,አባይ የማቱሳላን፣እድሜ፣ይስጥልን
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 2 года назад
አባታችን መላከ ምክራት፣መምህር፣"ሊቁ" ግርማ ወንድሙ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@manofzmatch4318
@manofzmatch4318 2 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ... ሺ ዓመት ይኑሩልን አባቴ።
@selam321
@selam321 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@tizibt6026
@tizibt6026 2 года назад
ማን ሺ አመት እንደኖረ?
@frtunamelese5177
@frtunamelese5177 2 года назад
አባታችን ሽ አመት ኑሩልን እረሶን የመሰለ አባት የሰጠን አምላካችን ምስጋና ይድረሰዉ አሜን ሚስጥር ስላሴ ብለዉ በፆለት ያስቡኝ 🙏
@gffcf9940
@gffcf9940 2 года назад
ሱበሀንአሏህእሚገረመኝያአሏህልቦናይሥጣቸው
@it7djci621
@it7djci621 2 года назад
ውሸት ነው አመላቸው ሢቀጥል ለማሥመሠል ነው
@muddiinusmaanwaaree
@muddiinusmaanwaaree 2 года назад
Ere drama telew!!😆😆😆😆
@muddiinusmaanwaaree
@muddiinusmaanwaaree 2 года назад
Ere drama telew!!😆😆😆😆
@samraketema7789
@samraketema7789 Год назад
​@@it7djci621 ውሸታቸውን ነው ትያለሽ እኛቤት እናቴ ሙስሉም አድርጎ ያገባት እጀራባቴ እደዚህ ነው የሚጨፋረው አች ግን ድራማ ነው ውሸት ነው ትያለሽ ልቦና ይስጣችሁ
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 2 года назад
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛሎት አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን በረከቶት ይደርብን እኛም ፈጣሪ ፈቅዶ በጆ ለመባረክ ለመፈታት ያብቃን አሜን
@HAADHAB
@HAADHAB 2 года назад
አባታችን እድሜ እና ጤናን ይስጥዎት ።እር የተመሰገነ ይሁን።
@genzebhunegnaw129
@genzebhunegnaw129 2 года назад
ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን እመቤታችን ማርያም ከክፋ ነገር ትጠብቅልን
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሠግን እርሶን ለሠጠን አምላክ 🥰🥰🥰እረጅም እድሜ ይስጦት አባታችን 💒➕
@negatekalilgn9808
@negatekalilgn9808 2 года назад
Yeti new yemgengnu abatachen
@mametohem7990
@mametohem7990 2 года назад
አባታችን እግዚአብሄር አሜና ጤና ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት ፀሉተወት አይለየን
@haftomadane7253
@haftomadane7253 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረዥም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ
@mikaelabate12
@mikaelabate12 2 года назад
አባታችን እንኳን ደና መጡ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@biniyamtafari5708
@biniyamtafari5708 2 года назад
ርስት መስለል፣
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ማራኪው አባታችን የስላሴባሪያ የወጌል ገበሬ የበረከት የሰላም የፍቅር አባት ፀጋዎትን ያብዛሎዎት ወድማችንን የሰማ አምላክ እኛንም ከስራታችን ይፍታን አሜን
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 года назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ክቡር ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ኣባታችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት የኛ እንቁ ኣባት
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 года назад
የቆየ አይደለ አዲስ ሞልቶ
@selam321
@selam321 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@yordanoshabte9057
@yordanoshabte9057 Год назад
ተመስገን ኣምላከይ ስለ ኩሉ ነገር
@brookabrooka2870
@brookabrooka2870 Год назад
አባቴ መቼም እርሱን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ አባቴ ኑሮ ሺህ አመት ኑሮ
@ruthina1927
@ruthina1927 2 года назад
ደግ አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልን ጸጋውን ይጨምርልዎት ይኑሩልን
@bzu4394
@bzu4394 2 года назад
አባቴ እንኳን በስላምመጡልን💐💐🌾
@EmunahNo1
@EmunahNo1 2 года назад
እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርኮት የእግዚአብሔር ሰው 🙏🏽
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 года назад
አባዬ እድሜ ይስጦት በእርሶ ትምህርት ህይወት ኖርን
@user-nl5hd5br6f
@user-nl5hd5br6f 2 года назад
አባዩ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጡና አብዝቶ ይስጥልኝ እባታትን🙏🙏🙏🙏
@addesaddes9594
@addesaddes9594 2 года назад
😭😭😭😭አባታችን1000❤ኑሩልንንንን
@hailahails8365
@hailahails8365 Год назад
😭😭😭አባታችን1000ኑሩልንንንን❤🙏🙏
@meklete9497
@meklete9497 2 года назад
እንክካን በሰላም መጡ አአባታችን
@mamushmamush5162
@mamushmamush5162 Год назад
ይህ የፈጣሪ ታአምር ሁሉም መስማት አለበት አባታችን ጌታ ይባርኮት በድሜ በጤና ይጠብቆት
@user-ld7dz3fw6l
@user-ld7dz3fw6l 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 года назад
የእኛ አባት ልዩ ስጦታችን ናቸው ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አባየ
@AssefaHagos
@AssefaHagos 20 дней назад
መምህር ሆይ ምህረትዎ ከሁላችን ይሁን ሁሉ ከየቤቱ ችግር የለሌው የለምና ምህረትዎ ባለንበት ይላኩልን አሜን
@user-tf6wz9xr9k
@user-tf6wz9xr9k 6 дней назад
እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ ሺ ዓመት ይኑሩልን አባቴ
@user-kh7bd3te7q
@user-kh7bd3te7q 2 года назад
በድኒያም በአኽራም የከሰራችሁ መቸም ቢሆን እስልምና አታጠፍትም የራሱ ባለቤት አለው ቁርአን ቢቀደድ በልባችን ታትሞል መስጅድ ቢቃጠል የትኛውም ቦታ መስገድ ይቻላል አልሀምድሊላህ እስልምና ገር ነው ድራማችሁ ሲገርም ድኒያ ለናተ ስከሩም ተደሰቱም ግን ድኒያ ብቻ ደስታችሁ ምስኪኖች እንኮን እኛ ነብያቶችም ተፈትነዋል ሱባሀነክ አላህ ሱባህነወተአላህ እደነብዩላሂ ኑህ ሉጥ ህዝቦች ያጥፋችሁ ያርብ
@sarayoutube4678
@sarayoutube4678 2 года назад
የምን ድራማ ነው እህቴ መናገር ካለብሽ ረሱል ብሎ የዘፈነ ሰው ነው እሄ ልጅ ደሞ ጠንቃይ ነው ጦንቃይ ደሞ ክርስትያን ጦንቃይም ኣለ እስላም ጦንቃይም ኣለ
@habutofik1902
@habutofik1902 2 года назад
የተራጋማቹ ነቹ ድረማቹ እስካማቼ ሙነፍቆች
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 года назад
የሙስሊም ሀይማኖት ሚያድን ከሆነ እናተካ መጅኑን ለምን ይባዛል
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p 2 года назад
እርሶን የሰጠን ይክበር ይመስገን
@yettygebey767
@yettygebey767 Год назад
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይጥልኝ ቸሩ መድሀኒአለም እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁኖት
@ertaerta726
@ertaerta726 2 года назад
አባታችን የስንቱን ሽክም ከእግዚአብሔር በተስጥወት ፀጋ አቀለሉለት አሁን እረዥም እድሜና ጤና ይስጦት
@saraseha9621
@saraseha9621 2 года назад
እድሜወትን ያርዝምልን አባታችን
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 2 года назад
አላህዬ ሆይ ሳታጃጅል ግዴለኝ ያረብ አሻሪም ገዳይም አንድ አላህ ነው ሰው ፍጡር እንጅ ፈጣሪ አዴለም ፈጣሪውን የካዴ በምን አቅሙ ሰውን ያድናል ብላችሁ ታምናላችሁ ተው የሙስሊም ልጆች አላህን ብቻ ተገዙ ከጣዎታትም እራቁ
@ortechstudio3357
@ortechstudio3357 2 года назад
በእስልምና ዉስጥ ድህነት የለም። ብዙ ሙስለሞች ወደ ፍቅር እና ሰላም እምነት ወደ ብርሃን ወደ ክርስትና እየመጡ ነው። አንችም ክርስትናን ተቀብለች ከጨለማ ህይወት ዉጪ።
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 2 года назад
@@ortechstudio3357እኔ የፈጠረኝን አንድ አላህን እንጅ ፍጡርን አምላክ አድርጌ አሊዝም ትክክለኛ ሀይማኖት እስልምና ነው ይልቅ አንች ከገባሽበት ጀሀነም ወተሽ ወዴትክክለኛው ሀይማኖት ወዴ እስላም ነይ ለኔ የጠራው ሀይማኖት እስልምና በቂዬ ነው
@ortechstudio3357
@ortechstudio3357 2 года назад
@@nafisaahmed8519 ተሳስተሻል! እስልምና ውስጥ ምንም ድህነት የለም። እኛ ክርስትያኖች በኢየሱስ አምነን ድነናል። እናንት በኢየሱስ ስላላመናችሁ አትድኑም፥ የዘላለም ህይወትም የላቹም። የእኛ አምላክ ስጋን ለብሶ ሞታችንን ሞቶልን በደሙ ዋጅቶን አድኖናል። የናንተው ግን ጨካኝ የማይወዳችሁ አምላክ ነዉ በራሳቹ ላይ የሾማቹት። ኢየሱስ አለምን ሁሉ የፈጠረና ከአለም በፊት የነበረ ፥ የመጀመርያና የመጨረሻ የሆነ፥ ከእርሱም ውጪ አምላክ የለለ፥ ህያው አምላክ ነው። ስለ ራሱም እንደዚህ ብሎ መስክሯል፦ “ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።” - ራእይ 1፥8 ዮሐንስ 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ እናንተ መምህርና ጌታ ትሉኛላችሁ፤ እንዲሁ ነኝና መልካም ትላላችሁ። ¹⁴ እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል። “እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።” - ዮሐንስ 6፥47 “እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።” - ዮሐንስ 10፥28 “እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።” - ዮሐንስ 6፥47 “እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።” - ዮሐንስ 10፥28 “የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 5፥20 “እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።” - ዮሐንስ 6፥47 “እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።” - ዮሐንስ 10፥28 “የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 5፥20 “ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።” - ዮሐንስ 6፥51 ከሰማይ መዉረዱንም በራሱ ነግሮናል። “ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።” - ዮሐንስ 6፥5
@mohamedshifa490
@mohamedshifa490 Год назад
@@nafisaahmed8519 battkikel wallhe esilemenan yameyakel yaleme
@tezeruwendemu1204
@tezeruwendemu1204 2 года назад
የተዋህዶ ብርሃን ናቸው አባታችን ፅድቁ አባ ግርማ እወዶታለሁ💗💗💗
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
አባዬ ስወድዎኮ እግዚአብሔር እድሜ ማቱሳላን ያድልዎት
@selemawimebrahtom376
@selemawimebrahtom376 2 года назад
እንኳን በደህና በሰላም መጡልን ዉድአባታችን ረጅም እድሜና ጤናን ይስጦዎት እግዚኣብሄር
@user-ht5ou3qv5q
@user-ht5ou3qv5q 6 месяцев назад
Yetnewu migenyut ibakachu
@selemawimebrahtom376
@selemawimebrahtom376 6 месяцев назад
@@user-ht5ou3qv5q ቅዱስ እስቲፋኖስ ቤተክርስትያን ነው ሚያገለግሉ ይመስለኛል
@user-ht5ou3qv5q
@user-ht5ou3qv5q 6 месяцев назад
Addisaba wust newu migenyut
@selemawimebrahtom376
@selemawimebrahtom376 6 месяцев назад
@@user-ht5ou3qv5q እስጢፋኖስ ስትጀምር ከመገናኛ ወደ ጎሮ ስላሴ
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 года назад
ሃይማኖት እና ጥቅምን ቢትለዩ ጡሩ ነው ፈጣሪ ይፍረዲባቹ 🤔
@Zemen271
@Zemen271 2 года назад
ምን ለማለት ፈልገሽ ነው እህቴ?
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 года назад
@@Zemen271 ያዉ የትግራይ ቄስ ነዉት ቢየ ነው ከይሪያን ይዘዉ እጨፈሩ ዲሬ መታ እያሉ እነዛም ሩጫ ለጥቅም ነው እኔ ታምኘ እንጂ ዋሺቼ አልኖሪም ሰው ነጫዋን አፍሪጨ ነው የማሸበት የማድረዉ
@user-kz6gw2jl3u
@user-kz6gw2jl3u 2 года назад
እረ ፈጣሪን ፈሩ
@fekaduand6368
@fekaduand6368 2 года назад
አባ እድሜ ከጤናጋር ያድሎቶ የሁሉም ቤት ታሪካ ነው
@genkeb6480
@genkeb6480 Год назад
ቸሩ እግዚአብሔር ነፍሴን አደራ። የድንግል ልጅ አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎ አሜን።
@geniyasin1322
@geniyasin1322 2 года назад
መምህር ሰላምና ጤና፣እረጅም ዕድሜ
@user-hv7uk3ir8x
@user-hv7uk3ir8x 2 года назад
አንዚ ናቸው ህዝቡን የ ሚያባሉት ። መሐረነ ክርስቶስ ። አሜን አሜን አሜን
@ayalguadie3673
@ayalguadie3673 Год назад
Hiwotachin keyeruln Abatachn E/Yimesgen minm Alabalum
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን
@meselubelay5634
@meselubelay5634 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ደስ ይላል
@tesfayhadis6975
@tesfayhadis6975 2 года назад
አባታችን ለዘላአለም ኑሩልን
@user-zt8to2oe8w
@user-zt8to2oe8w 2 года назад
ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን በፀጋ ያቆይልን አይ አህዛብ እንዲህ ነው መዳኛ ሥለሌላችሁ መድረሻችሁ ሲጠፋችሁ የጭቃችሁ መዳኛ ተዋህዶ ብቻ ሥለሆነች ትሮጣላችሁ ሥትድኑ ታርዳላችሁ ቤተክርሥትያን ታቃጥላላችሁ ፍርዱ ለመድኃኒአለም ሠጠነው የአለ ተዋህዶ ሌላው እምነት ከንቱ ውሸት ነው ኑ ተዋህዶ አንዲት ናት እውነተኛዋ ትክክለኛ እምነት ናት ከጨለማ ውጡ
@salamsalm8515
@salamsalm8515 2 года назад
አባታችን እድሜ ጤና ፀጋውን ይስጥልን ይኛ አባት እህቴ እጅ እግሮ ከተስርችብት በፁሎቶው አስቡልኝ ከሙሉ ቤተስቦች ጋር
@fekadukebede5812
@fekadukebede5812 2 года назад
እግዚአብሔር ለሰው ልጅ በአባታችን አድሮ ሲያድን የሱዳን ነው የምናምን ነው እያሉ ስም ያጠፋሉ ዛር ውላጅ ያለበት ሁሉም እግዚአብሔር ያድነን።
@selam321
@selam321 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርገኝ ወንድም
@godisloveme2390
@godisloveme2390 2 года назад
ኣባታችን አንካነ በሰላም መቱልን
@samerhatyoby4856
@samerhatyoby4856 2 года назад
እግዚኣቢሔር ዕድመና ጤና ይሳጣቹ ኣባታችን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 года назад
በዚህ ክፉ ዘመን እርሶን ስለ ሰጠን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@fanosgemechu6580
@fanosgemechu6580 2 года назад
Abayee idmena xena le abayee
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 💞💞💞
@selam321
@selam321 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@user-bw2vk3yu8k
@user-bw2vk3yu8k 2 года назад
አባ እዲሜና ጤና ይስጥልን ለወንዲማችን የደረሰ አምሌክ ለኛም ይደረስልን አባቴ ስሎከወትን ፈልጌ ላገኝ አልቻልኩም አባ በፆለት አስቡኝ ፅየ ማርያም ብለዉ ደግሞ ተስፋ አለኝ እደሜገኝወት ምንም በስደት ብሆ
@hadaihhadiah9137
@hadaihhadiah9137 2 года назад
እድሜና ጤናዎን አብዝቶ ይሥጥልን አባታችን 🙏
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎ አሜን አሜን አሜን
@user-pi7cm2bu1w
@user-pi7cm2bu1w 2 года назад
ሠላም..አባታችን.እግዚአብሕር..ሀገራችንን..ሠላም. ያድርግልን
@marwhmeme7150
@marwhmeme7150 2 месяца назад
እውነት አባ እድሜና ጤና ይስጠዎት የመፈወስ እድሉን ባላገኝም ፈውሱን በአይኔ አይቻለው በጣም ድንቅ ነው ድጋሜ መጥቼ የመፈወስ እድሉን እንደማገኝ ተስፋ አደርጋለሁ
@user-bm8cy1km3l
@user-bm8cy1km3l Год назад
ዉድ ኣባታችን ሺህ ኣመት ኑርልን በርሶ ቡዙ ተማሪን እማ ፍቅር ትጠብቆት🙏🙏🙏
@ethiopian2275
@ethiopian2275 2 года назад
قل هو الله أحد الله الصمد لم يلد ولم يولد ولم يكن له كفوا احد
@robelzerabruk267
@robelzerabruk267 2 года назад
Temesgen amlakie
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z 2 года назад
አባ በረከትወ ይደርብን ካስለፈለፉ ይበቃነበርኮ ከተቀደሰው ቦታላይ ድቢ ባያስከፍቱ አባቴ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 года назад
አባታችን እንኳን ሠላም መጡልን
@user-qg6zx7lf7g
@user-qg6zx7lf7g 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት በረከቱ ለእኛም ይድረሰን ይችን ቃን ሁሌም እናፍቃለው ከእኔ የተሻላችሁ በፀልት አስቡኝ
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 2 года назад
አባታችን በእርሰወ ያለ መንፈስ ቅዱስ ለእኛም ምህረትን ይስጠን
@bzu4394
@bzu4394 2 года назад
ትክክል 😭😭😭😭 🙏🙏🙏
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 2 года назад
አባዬ ሺአመት ይኑሩልን የኛእቁአባት
@aymenman5630
@aymenman5630 2 года назад
ሲገርም እናንተም እንደጴንጤዎቹ ድራማ ጀመራችሁ
@aymenman5630
@aymenman5630 2 года назад
A.lilah proud to be Muslim
@aymenman5630
@aymenman5630 2 года назад
A.lilah proud to be Muslim
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 года назад
Lasetemarun lamakarun lagasatun labatachiin qala hiwote yasemalin manegeset semayatin yawareselin yagelegelote zemanechhu yebarekelin bademe baxen yanurelin ✝️✝️✝️ameeen ameeen
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእናትና ለልጁ
@ermiastam8220
@ermiastam8220 2 года назад
God richly bless our dear father Melake Menkirate Memhere Girma Wondimu!!!
@user-xd5jf7fb8c
@user-xd5jf7fb8c 2 года назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን በእውነት ሁላችንንም እግዚአብሔር የምንፈወሥበትን ቀን ያቅርብልን
@merrymary6900
@merrymary6900 2 года назад
betam teru zare mata yemyew yehonal🙏🏻🙂
@henokgebremikeal8169
@henokgebremikeal8169 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን አባ ግርማ 🙏🙏🙏
@salme4126
@salme4126 2 года назад
እግዞ አድነን መምህር ፈጣሪ ረጅም እድሜ ያድልልን
Далее
МОЙ БРАТ БЛИЗНЕЦ!
19:34
Просмотров 1,2 млн
Memeher Girma Wondimu VCD 52 B
1:21:57
Просмотров 401 тыс.
ወሲብ ሳታረግ ያረገዘችው ሴት!!
54:11
Bundan zo’r videolar @TUNING_NEXIA2  kanalida 👌
1:01
Une voiture originale 😂😂😂
0:38
Просмотров 2,1 млн
🚘 покупаю машину 2014 vs 2024
0:39