Тёмный

//ቤተሰብን ፍለጋ// "ልጄ ናፈቅከኝ እንደ እንጀራ ራብከኝ ናልኝ ...አለው በለኝ" /ቅዳሜን ከሰአት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 67 тыс.
50% 1

የተጠፋፉ የቤተሰብ አባላትን ታሪካቸውን ሰምተን የምናፈላልግበት ዝግጅት ነው።
"It's a segment where we hear the stories of individuals who have lost their family members."
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 73   
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Месяц назад
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ሚስቲቱ የወንጀለኛ ተባባሪ ናት ባሎ ስቅላት እሷን ስርቤት ቢፈረድባቸው ደስ ይለኛል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢😢😢
@Hindiya-tl2pe
@Hindiya-tl2pe Месяц назад
ፍትህ በግፍ ታንቃ ተደፍራ ለተገደለችው ህጻን እቦቃቅላ ፌቨን
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit Месяц назад
በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ😥😥 የቀበረስ አንደ ተስፋ ቂርጧል ወጥቶ ሳይመለስ የቀረ ሰው ግን ሁሌ ቤተሰብ በር በር እንዳዩ አመታትን ማስቆጠር ትልቅ ህመም ነው ለሁላችሁም መልካም እድል ለመገናኘት ያብቃችሁ😢😢😢
@alemnesh1700
@alemnesh1700 Месяц назад
ፍትህ ለሄቨን የደፍርዉ ይገደል ሚስትየዋን 25 ትታስር የወጀለኛ ተባባሪ ናት
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Месяц назад
ለምን?
@MadanaMm
@MadanaMm Месяц назад
እስቲ የጎጃም ልጆች ተስፋየ መኮነን በሀሩ የሚባል ልጅ ከቤታችሁ የወጣና የጠፋባችሁ የተስፋየ ቤተሰብ የሆናችሁ አን በሉኝ እኛ የተስፋየ ልጆች ቤተሰብን እየፈለግን ስለሆነ አለን በሉን የተስፋየ ቤተሰብ የሆናችሁ የእናቱ ስም ቀለሟ የው አሀሉ በይን በህይወት ካለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@feydukedir
@feydukedir Месяц назад
ፍትህ ለሄቨን፣ ፍትህ ለሄቨን፣ ፍትህ ለሄቨን፣ ፍትህ ለሄቨንና መሰል ህፃናት ሴት ልጆች፣፣፣ ሴት እናት ናት። ሴት እህት ናት።ሴት ልጅ ናት።ሴት ሚስት ናት። ሴት ሁሉ ነገር ናት። የደፈር ሊገደል ይገባል። የገደለ ሊገደል ይገባል። አይን ያጠፋ፣ በተመሳሳይ መልኩ አይኑ ሊጠፋ ይገባል። ወንጀል የሰራ ሰው፣ በሰራው ወንጀል ልክ ነው ሊቀጣ የሚገባው። በዚህ መልኩ ሲሆን ነው ፍትህ አለ የሚባለውና ሰዎችም ያለ ምንም ስጋት በሰላም ወጥተው መግባት የሚችሉት። ይህ ካልሆነ ግን ገንዘብና ጉልበት ያለው ያሻውን እየፈፀመ እንዳሻው እየሆነ ሌሎችን የበታች እያደረገ እሱ የበላይ ሆኖ ይኖራል ማለት ነው። የሀገራችን አብዛኛው የወንጀለኛ መቅጫ ህጎች ሊሻሻሉና ሊስተካከሉ ግድ ነው።።
@neba1034
@neba1034 Месяц назад
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@lemlemniguse
@lemlemniguse Месяц назад
ለምን
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 Месяц назад
NEBA የመስከረም ልጅ የሚለውን ፔጅህን ፃፈው
@KidistTamrat-o3u
@KidistTamrat-o3u Месяц назад
Hulum bota yemtlemnew negers😂esti enenm subscribe adrgegn😊
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Месяц назад
እስኪ እህት ጠፋችብኝ ያልክው ልጅ በውስጥ አውራኝ አንድ የማውቃት ልጅ አለች እሷ ከሆነች ምናልባት
@FatimaMuhammed-z7f
@FatimaMuhammed-z7f Месяц назад
የት ነው የምታውቂያት የሰፈር ነው
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Месяц назад
ቀጨኔ መድሀኒያ አለም የ ጎንደር ልጅ ነኝ ብላለች
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Месяц назад
ግን ቤተሰቦቿን አድራሻ አታውቅም
@NebiyuTariku
@NebiyuTariku Месяц назад
እባካችዉ የ ታርኩ ይፍሩ ን በተሰብ የምታውቁ ካላቹ አፋልጉልኝ 🙏🙏🙏
@FatimaMohammad-v6x
@FatimaMohammad-v6x Месяц назад
ከበሀርዳር. የመጡት ሴትዪ አክስቴን መሰሉኝ አባቴ ከቤተሰቦቹ ጥፍቶ ነዉ የሚኖረዉ የኔ አባት ስሙ ግን ገበዬ ጌታዉ ነዉ ምናይባት የስም መሳሳት ካለ አላቅምጅ 😢😢😢😢😢😢
@AmeleworkAmele
@AmeleworkAmele Месяц назад
ውይ ኢቢኤስ ደውሉ
@obsiihindarara3214
@obsiihindarara3214 Месяц назад
Anii afaan amarifaan baressu hin bekku akkawwon kiyyaa mucaa ishii ebs itti akkan gabasu ebsn bakka akkawo kiyya bu'ee akka ishifi barbaduu natti himtee turee ebs akkam godhen siin argadha
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 Месяц назад
Lakofsaa Bilbilaa Video Jalaa Nijiraa Fudhadhuu Bilbilifi Gaxesituun Ishee Sharaamara ፀጊን Oromifaa Nibektii Bilbilii Dhaqii Rabbii Sihaa Gargaruu Milkaa'i imakoo
@Djdffs
@Djdffs Месяц назад
ዛሬ የቤተሰብ መገናኛ የለምደ የዘር ጠይቅ እናት ታይ ታይ በህይወት ካለሽ አለሁ በይ ሁሌ ቅዳሜ በመጣ ቁጥር ሰፍ ብል የለ
@amma4705
@amma4705 Месяц назад
የአላህ ያገናኛችሁ ሁላችሁንም ፍትህህህህህ ለሆቨን እገደል ፍርዱ ይፈረድ መቆየት አያሥፈልግም ሚሥትየዋን እሥራት ይገባታል💔💔💔💔💔የሆቨን መቸም አይረሣ
@DadaTube225
@DadaTube225 Месяц назад
ውዷደምሪኝ ፕሊዝ❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Месяц назад
አላህ ሁላችሁንም በሰለም ያገናኛችሁ
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 Месяц назад
ዩኒ ስለዚች ልጅ አቤ ቶክቻውን ብታገኘው ሶለሜ የምትባል ቀና ጎበዝ ልጅ ቱርክ ትኖራለች ልትራዳ ትችላለች አቤ ጷጉሜ ላይ ይመጣል።
@AmanSele-nd8vp
@AmanSele-nd8vp Месяц назад
አዳነች አቤቤ አክስቴ ናት ለማለት ነው ? ትግሬና ኦሮሞ ተዋልደናል በቃ
@ZereHalefom
@ZereHalefom Месяц назад
ደጋ ዳሞት ቁለላ ኪዳነምህረት አከባቢ የሆናቹ የዶክተር በላይ እመቱ ቤተሰብ የምታዉቁ ካላቹ በኮሜንት አሳዉቁኝ ልጃቸዉ የአባቱ ቤተሰብ እየፈለግ ነዉ
@ladyamaki4333
@ladyamaki4333 Месяц назад
ዬኒዬ እረ መዝግቡኝ ለገና ገባለው ሀገሬ እህቴ ከነልጇ ጠፍታብኛለች ሴት ልጇን ጥላ ለዱን ይዛ የምታዬ ምታነቡ ስለፈጣሪ አስመዝግቡኝ🙏🙏🙏
@b.6015
@b.6015 Месяц назад
እህህህህህህ እናት አላህ ሆይ በልጆቸ እዳፈትነኝ
@Culture_Society_Development
@Culture_Society_Development Месяц назад
የኢትዮጵያ ታሪክ የተወሳሰበ የተሳሰረ
@BurtukanSolomon-pk8os
@BurtukanSolomon-pk8os 27 дней назад
Wadimen afaligunyi wudeoche simu yidinekachw Solomon balacha yi balala ye tewlede dasee new ye intu sima bayushi kebede yi balela fotoo yelenim ye abate liji new abbate wataderi new hageru arsi hexosaa newe waloo dase or gerado wadime nitaku ibakachu
@ሀያት-ደ9ኀ
@ሀያት-ደ9ኀ Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 Месяц назад
ዘረኚነት ከምድሬ ከኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያንስው ተባረኩ ❤ ዬኒ ፅጊና ❤
@SIGMABOY1928
@SIGMABOY1928 Месяц назад
ከተመዘገብከኚ ሰድስትወር ሆኚ ኢቤሶች መቼ ነው የምትጠሩኘ እናቴንለማግኘት ጓጓው ጂማ ነኚ ጥሩኚ
@dawabkla
@dawabkla Месяц назад
መልካም ይሆናል ላተ ነው ነገእመነኝ
@tutuz8920
@tutuz8920 Месяц назад
ሰለ ሄቨን ድምፅ ሁኑ ABC
@Yad-bu7bw
@Yad-bu7bw Месяц назад
Justice for heaven
@KamilYasin-y8z
@KamilYasin-y8z Месяц назад
የዛሬ ሳምንት ከስዊድን የመጣችዋ ሊሳ ወይም አልማዝ ከበደ ከዚበፊት ኢቢኤስ ላይ ኤፍሬም ሙሉጌታ ከቤተሠቡ የተገናኘለታ የሱአክስ ካሜሪካ የመጣችዋ ኤህቴ አፈላልጉኝ ብላነበረ ስዊድን ነው ያለቹ ብላነር የናትዋ ስም አልማዝነው ስለዚ የሧ እህትነች
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችሁ ይርዳችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቭን
@adissualem1028
@adissualem1028 Месяц назад
እናት ከ ልጇ ልጅ ከ እናቱ ግን እንዴት ነው ተለያይቶ መኖር የሚችለው😢😢😢😢
@KaliKali-m5o
@KaliKali-m5o Месяц назад
አላህ ያገናኝክ
@DadaTube225
@DadaTube225 Месяц назад
ውዷደምሪኝ❤
@aziza-o4n
@aziza-o4n Месяц назад
❤❤❤
@EMEBETHAYILE
@EMEBETHAYILE Месяц назад
😢😢😢
@HawaEndris-up3fm
@HawaEndris-up3fm Месяц назад
❤❤❤
@fvv1680
@fvv1680 Месяц назад
ፋትህለሕጻናት ፋትህ ለሔቨን🖤💔🖤💔😭💔🖤😭💔💔😭🖤💔😭
@HewiGetachew
@HewiGetachew Месяц назад
Fitih le heven
@እሙሚፊታህ
@እሙሚፊታህ Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@AnkerSisay
@AnkerSisay Месяц назад
🥰🥰🥰🥰🥰
@ለቅዱስ
@ለቅዱስ Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص Месяц назад
ፍትህ ለሄቨን
@DadaTube225
@DadaTube225 Месяц назад
ውዷደምሪኝ❤
@Culture_Society_Development
@Culture_Society_Development Месяц назад
ሰብስክራይብ አድርጉ!!
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 Месяц назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👌🏾
@TTt-f7l
@TTt-f7l Месяц назад
ለሁላችሁን መልካም እድል
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Месяц назад
ለሁላችሁም ፈጣሪ ይርዳችሁ ።
@derejeararso9348
@derejeararso9348 Месяц назад
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@Anumma572
@Anumma572 Месяц назад
ፈጣሪ ያገናኛችሁ ሁላችሁም::
@melshealem6630
@melshealem6630 Месяц назад
ከባህርዳር የመጣችውን ሴት ስልክ እፈልጋአለሁ ፣
@ZereHalefom
@ZereHalefom Месяц назад
ደዉይላቸዉ በግል አይሰጡሽም ለኔ አይቻልም ብሎዉኛል ቤተሰብ ካለሽ ህደዉ ይቅረቡ
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed Месяц назад
አላህያግዚችሁ
@KaluvaiKaluvai-kx5uu
@KaluvaiKaluvai-kx5uu Месяц назад
ፍትሕ ለሄቨን
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 Месяц назад
Egzabher yerdachew hulachewm
@soratiusen6011
@soratiusen6011 Месяц назад
Rabbii isiin haa gargaruu
@ZuzuHusan
@ZuzuHusan Месяц назад
😭😭😭የኔም አጎቴ ከተፋ ብዙ አመት ኔራል አልተገኘም
@MadanaMm
@MadanaMm Месяц назад
ማን ይባላል
@rozaragasa9518
@rozaragasa9518 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@امعامار
@امعامار Месяц назад
የለምደ የሚገናኝ ዛሬ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Месяц назад
አለ
@MadanaMm
@MadanaMm Месяц назад
እንዴት ነው ተራ መያዝ የሚቺለው ለማፋለግ??????
@DadaTube225
@DadaTube225 Месяц назад
ደምሪኝ ፕሊዝ❤
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 Месяц назад
@user-tpzu8rh5h ቪድዮ ስር እኮ አለ ከዛ ወስደሽ ደውይና ተመዝገቢ ውዴ
Далее
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22