Тёмный

//ቤተሰብን ፍለጋ// "ከሃያ አመት በላይ አንተን ፍለጋ ተንከራተትኩ ልጄ የት ነህ??" ልብ የሚነካው ቤተሰብን ፍለጋ /በቅዳሜን ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 76 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 84   
@ashebirejigu-wl6qf
@ashebirejigu-wl6qf Год назад
እባካቹ የምትፈለጉ ሰዎች ስለ ፈጣሪ ብላቹ አለን በሉ ። ተጨነቅን ልባችን ተነካ እስኪ ቤተሰብም እኛም ደስ ይበለን እዚ ነን በሉ።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
ሳምንት በደስታ ተመለሱ 😢🙏🏿
@ramzia3457
@ramzia3457 Год назад
አሚን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
የተጠፍፋ የሚገናኝበት ያለቀሰ የሚስቅበት ያጣ የሚያገኝበት
@girmabekele4912
@girmabekele4912 Год назад
ስለ ፈረንሳይዋ ልጅ የdna ውጤት ለምን አትገልጡልንም
@ትግስት-ጠ3አ
@ትግስት-ጠ3አ Год назад
ሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ ወገኖቼ
@bettygettu9702
@bettygettu9702 Год назад
የእናት እንባ ጥሩ አይደለም አለሁ በያቸው ባክሽ😢
@ShewalemAkalu-mv5uy
@ShewalemAkalu-mv5uy Год назад
አይዞሽ እናቴ ፈጣሪ ለሁሉም ጊዜ አለው ፡የልጆቿ አምላክ ያውቃል፡ ፈጣሪ እንባችሁን ,ሀዘናችሁ ወደ ደስታ ይለውጥላችሁ፡፡
@habeshaalemu313
@habeshaalemu313 Год назад
ወርቄ አበባው ጌጡ የዛሬ ሳምንት በደስታ እናለቅሳለን
@Newton514
@Newton514 Год назад
ታቃታለህ
@halimatube6233
@halimatube6233 Год назад
ኢንሻአላህ
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و Год назад
የተጠፉፉ ወገኖቸ አሏህ ያገናኛችሁ😢😢😢
@GiasBd-qp3bu
@GiasBd-qp3bu Год назад
ወላሂ እናት አባት የምታስለቅሱ ልጆች አላህ ይይላችሁ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Год назад
ወደውት አይደለም ብዙ ችግር አለ
@yeshwabekele937
@yeshwabekele937 Год назад
ፈጣሪ አያልቅበትም በድስታ ተመለሱ
@halimahalima9707
@halimahalima9707 Год назад
ሰላም ኢቢኤሶች ሰላማችው ይብዛ በቴሌግራም በቀጥታ ም ስልካችው አይነሳም በፈጣሪ ይሁንባችው ዮኒን የምናገኘበት መንገድ ካለ እርድን
@yassinecell4833
@yassinecell4833 Год назад
አዎ ሁንት ነው አኔ አርሱ አናቴ 32. ዓመት ነው ebes. ስልኩን አያንሱም በ አግዚአብሔር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ
​@@yassinecell4833ቁጥራቸው ካለሽ ተባበሪኝ
@Outer_Blox
@Outer_Blox Год назад
አንቺ እፀገነት ግን ለምንድን እንደው ኦሮምኛ መቻልሽን ለማሳየት ትታገያለሽ ... ቁዋንቁዋ ማወቅ ጥሩ ነው አንቺ ግን ክፉኛ ኦሮሞኛ መቻልሽን ለጊዜው ሰዎች ለማሳየት እየታገልሽ ነው ደስ አይልም ፕሮግራሙን እንዲጠላ አታርጊው ::
@ኢትዮ-ሰ3ሠ
@ኢትዮ-ሰ3ሠ Год назад
ebs ለአዲስ አመት ወጥታ ጠፍታ የቀረችው ልጂ ምንም አዲስ ነገር የለም???
@Tgtde-jk8mm
@Tgtde-jk8mm Год назад
እናቴና ታላቅ ወንድሜ የ25 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ሆነዉ በዘመድ ክፋት በእናቴ ድህነት ልጇን ስታይ ሞተች እናቴ ከሞተች ተቀበረች ቦሃላ አመጡት በጣም ይሰሰማኛል ሳስበዉ
@edenwerkye5723
@edenwerkye5723 Год назад
😢😢 አይዞሽ የኔ እናት ኡፍፍፍ እኔንም ተሰማኝ ጌታን😢😢
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb Год назад
አይዞሽ እህቴ
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ Год назад
እማራውን ጎደሬውን እመብርሃን ትርዳው
@AEMA349
@AEMA349 Год назад
ከመነነች ተዋት እናቴ
@jemilamohammede
@jemilamohammede Год назад
የሳምት ሠዉ ብሏችሁ ሑላችሁንም አላህ ያሥገኝላችሁ😢
@yeshwabekele937
@yeshwabekele937 Год назад
እምላክ ይርዳህ ታገኛታለህ መልካም እድል
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Год назад
ሁላችሁንም ፈጣሪ ይርዳችሁ በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ
@asnitube3283
@asnitube3283 Год назад
ዛሬ የተገኘ ሰው የለም ማለት ነው🤔
@hanahana8273
@hanahana8273 Год назад
😂😂😂😂አለ ገብተሽ ተመልከቺ ተለቆዋል
@asnitube3283
@asnitube3283 Год назад
@@hanahana8273 እኔ እሱ ብቻ ነው ማየው ሲያለቅሱ ማየት ይጨንቀኛል ከማዳም ስራ ጋር አይሄድም 😂
@hryredinkedir9304
@hryredinkedir9304 Год назад
አለ ኮ
@rozagetaneh9988
@rozagetaneh9988 Год назад
ወለት yetebalechiwan lij zendo asra Bata tsebel lay astebabari hona yayehuat meselegn
@ahahh7041
@ahahh7041 Год назад
ባማረኛ ፃፊው ኮሜንትሽን
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
ያተጣፈፉ ሁሉ አላህ የገናኛቹሁ የረብ
@meleseNigus-ys8be
@meleseNigus-ys8be Год назад
ስልክ ወይም ምሴጅ የምልክበት aderasha ስጡኝ ይቅርታ
@nahomdemse
@nahomdemse 4 месяца назад
7696 af
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Год назад
ሁላቹሁንም ፈጣሪ ይርዳቹ
@messeretabdissa7636
@messeretabdissa7636 Год назад
Amara ager Egziooooo min zemen metabin
@ሀገሬ-ጨ8ጨ
@ሀገሬ-ጨ8ጨ Год назад
አላህያሥገኝልሁ ሢያሣዝኑ
@kduskdus3580
@kduskdus3580 Год назад
እግዚአብሔር የሚያለቅሱትን እንባ ያብስ .....🙏🙏🙏
@EthiopiaGirl
@EthiopiaGirl Год назад
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Год назад
አቤት የስው ልጂ ጭካኔ እንዴት ከእናት ነጥቆ ልጂን መውስድ ምን አለ ቢያሳያቸው
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 Год назад
Samt cher yaseman mtgenagu yargachhu egziabher yasgegnachhu
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 Год назад
Egzabeher Yerdachew
@melkamutarekegn4019
@melkamutarekegn4019 Год назад
እህቴን አፍልጉኝ ስም ገለይቱ ትባላለች የእናት ስም አለም አስራደ
@fretatesfay343
@fretatesfay343 Год назад
አዙሽ እናቴ ትገኛለሽ አታልቁሱ እግዛቢሄር ያውቃል አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fatemaftoom5301
@fatemaftoom5301 Год назад
❤️❤️❤️ebs🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️❤️
@selam801
@selam801 Год назад
እህህህ እናት እያለቀሰች ማየት ልቤ አያሰችለኝም😥💔
@mekedesberhanu4811
@mekedesberhanu4811 Год назад
እረ ዪኒ እርግጠኛ አይደለሁም ነገርግንንየበሬዳን ልጅ ግሸን ደብረከርቤ መንኩሳ ሳላያት አልቀርም
@AshaAsha-zi9wy
@AshaAsha-zi9wy Год назад
የት ሀገር ነው በማርያም
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Год назад
እግዜአብሔር ያገናኘውት እናቴ 😢😢😢
@እሙፊርዶስማሻይቱብ
ኡኡኡኡ እናቴን መሠሉኝ አቦ 😢
@hanatsegaye327
@hanatsegaye327 Год назад
Geta yerdachehu
@كريمهمحمد-ظ3م9ز
ሁላችውንም ፈጣሪ ያገናኛችው
@HSHtube-wd2ux
@HSHtube-wd2ux Год назад
ሁላችሁም አላህ ያስደስታችሁ ያግራለችሁ
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Год назад
Yihen photo ye 90s page laye ayichaleew kamir durona zendiro bilo post arego
@yeshwabekele937
@yeshwabekele937 Год назад
ሳምንት በደስታ ተመለሽ
@senaittsegaye8357
@senaittsegaye8357 Год назад
Yoni bewer sent soft techeresalachu?
@mamushdawit9028
@mamushdawit9028 Год назад
Please help me to find my uncle son...1melse asfaw 2birhanu asfaw 3 liuli asfaw
@መድሀኒአለምአባቴ
❤❤❤❤❤
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 Год назад
ስሊፐር አርጋ መጣች?
@demekechgonfa
@demekechgonfa Год назад
Nothing wrong with that
@kalkali
@kalkali Год назад
ምን ችግር አለው
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 Год назад
@@kalkali ምንም ? እያደረግሽ መሄድ ነው ፕሮቶኮል ያለማወቅ መብት አላት
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 Год назад
@@demekechgonfa አይ ደመቀች እኔ የማወራው ስለ ኮምቢኔሽን ነው ደመቁ ጋ ምን ችግር አለው!! ቆንጆ ቀሚስ በፈር ስሊፐር አይቾት!! ግን ፕሮቶክል አለማወቅሽ ምንም አይደል !!
@demekechgonfa
@demekechgonfa Год назад
@@sebleasmare7181let me tell you she might have a problem on her foot please don't complain about what they wear as long as she is comfortable with it plus none of ur businesses talking about that be ur self
@Martin-wv2xs
@Martin-wv2xs Год назад
ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@صفيبنتاحمد
@صفيبنتاحمد Год назад
ፈጣሪ ያገናኛችሁ
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Год назад
ፍጣሪ ይርዳችሁ ሁላችሁንም 😢😢
@etiopia8398
@etiopia8398 Год назад
ፈጣሪ ይርዳችሁ
@kibineshbekele3409
@kibineshbekele3409 Год назад
L
@Anumma572
@Anumma572 Год назад
Hulachum Chru Egziabeher Ymetalachu
@kuurrig1793
@kuurrig1793 Год назад
😢😢😢😢😢❤
@mobileapp1182
@mobileapp1182 Год назад
🙏🙏😭
@seadaseada1524
@seadaseada1524 Год назад
በአላህ እኔንም አባቴን አፋልጉኝ 😭
@hawalewye738
@hawalewye738 Год назад
ቅረቢ ኢቤስ
@hawalewye738
@hawalewye738 Год назад
ኢንሻአሌህ
@seadaseada1524
@seadaseada1524 Год назад
@@hawalewye738 በምን ሁኒታ ልቅረብ 😥 ያለሁት አረብ ሀገር ነው 😭
@hawalewye738
@hawalewye738 Год назад
@@seadaseada1524 ሌላቤተሰብየለምእዴ አብሽሪ ባላህ ተወከይ ሀገርእህትወድም እናት ካለሽ ተናገሪይቅረቡኢንሻአላህ
@seadaseada1524
@seadaseada1524 Год назад
@@hawalewye738 እናቴ አለች ግን ገጠር ነች ምኑን አቃው እዚህ ትመጣለች 😔 ልጁ ደግሞ እኔ ብቻ ነኝ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Год назад
የጠፋባችሁንቤተሰብንሁሉእግዚአብሄርያገናኛችሁ።ስትስቁያሳየን
Далее
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 865 тыс.
ОТ НЕЕ НЕ СКРЫТЬ😂😂
0:43
Просмотров 3,5 млн
Жиза..
0:15
Просмотров 4,4 млн
Худший командир на свете!😂
0:24
Офицер, я всё объясню
1:00
Просмотров 4,8 млн