Тёмный

//ቤተሰብን ፍለጋ// "ፊልሞች ላይ እና የሳያት ደምሴ ክሊፕ ላይ ሰርቷል .... ምን እንደጎደለበት ሊገባን አልቻለም" /ቅዳሜን ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,8 млн
Просмотров 106 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com...

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 184   
@godlover7602
@godlover7602 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ይህን እንባ ተመልክተህ እባክህ መፍትሄ አምጣ ህዝቤ ሲያለቅሰ አለቅሳለሁ ሲሥቅም እሰቃለሁ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Год назад
ፈጣር ይርዳቹሁ ለሁላቹሁም ዛሬ በጣም ነው ያስላቃሳቹሁን እጊድህ ፈጣሪ ለዛሬ ሰሚንት ደስታዉን ያሰማቹሁ😢
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Год назад
ቤተሰብ የጠፋባችሁ ሁሉ ፈጣሪ አ ምላክ ድምፃቸውን ያሰማችሁ ።
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 Год назад
ሁሉን የምትችል ልዑል አምላክ ሆይ ቸጠፋፍተው ተለያይተው ለምያለቅሱት ቤተሰብ ሁሉ የአንተ እጅ ትደረስላቸው
@fikir1677
@fikir1677 Год назад
አበራ እና አበራሽ ደስ ሲሉ ❤ የኔም እናት እና አባት በላይ እና በላይነሽ ክርስትና ስማቸውም ወልደእየሱስ እና ሁለተ እየሱስ ይባሉ ነበር ሲሞቱም በተከታታይ በወጣትነታቸው ብቻ ይገርማል 😢😢
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ Год назад
ነፍ ሳቸውን የማረው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@fikir1677
@fikir1677 Год назад
@@ፋኖወቸደሞቸ አሜን አሜን አሜን 😥😥
@እንደእግዚአብሔርያለማንም
ሁለተኛ ኮሜንተር ነኝ ክብር ይገባኛል😂 ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ❤
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys Год назад
የኔ እናት አሏህ ያስገኛቸው እና ያስተያያችሁ 😢😢😢😢
@اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
አላህ አገሬ ሠላም ያርርግልን ለተጨነቀ ሁሉ አላህ ይፈርጀው ያረብብብ
@ጁጁነኝ-ኸ9አ
@ጁጁነኝ-ኸ9አ Год назад
ቤተሰብ የጠፋባችሁ ሁሉ አላህ ያስገኝላችሁ አላህ ይርዳችሁ 27:19
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Год назад
አቤት የስውልጂ ህይወት ሁላችሁም ከቤተስቦቻችሁ ጋርእግዚአብሔር አምላክ ያገናኛችሁ🙏
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔 ቸሩ መድሐኒያለም የጠፉትን ልጆች ከቤተሰቦቻቸው አገናኛቸው እንባቸዉን አብስላቸዉ እኛም እንዳዘንንን ደስታቸዉን ለማየት ያብቃን ኢቢኤስ መጥቶ የተከፋ ሰዉ የለም ወገን ዘመድ አገናኝ ድልድዮች ናቸዉ ይባረኩልን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@fatiya8477
@fatiya8477 Год назад
😢ኡፍፍፍፍፍ የዛሬው ደሞ የእናቶች እንባ ያረብ አላህ ያግዛችሁ
@keyriyaabdukarim
@keyriyaabdukarim Год назад
አሚን
@ns8691
@ns8691 Год назад
የጠፉባችሁ ሁሉ ኸይር ወሬ ያሰማችሁ የዛሬወቹ የፕሮግራሙ አጃቤወች አለባበሳችሁ ዋው😍😍😍😍
@Wedding-Our
@Wedding-Our Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mk5cT77SqoY.html
@danielkindya3632
@danielkindya3632 Год назад
እርግጠኛ,ነኝ,ከአባትሽ,ታገኘዋለሽ,አግዚአብሔር,ይረዳሻል
@metshatbekele
@metshatbekele Год назад
ወይኔ ኤርሚ አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ለቤተሰቦችህ ሲል ሰላም ያድርግህ
@JuriNk86
@JuriNk86 Год назад
አላህ የተጠፋፋን ቤተሰብ ሁሉ ያገናኛቹ ደስስታቹን ያሳየን 😢😢😢😢😢
@nebilatube5713
@nebilatube5713 Год назад
31:20 የኔ እናት እንደት አጀቴን አንደበሉኝ😭
@messymessy6911
@messymessy6911 Год назад
ኡፍ ሁሉም ታሪኮች ያማሉ እግዜር ያገናኛችሁ እውነት ያሳዝናል
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash Год назад
የሁላችሁንም እንባ እግዚአብሔር ያብስ የፅሎታችሁ መልስ በቅርብ ይሁን
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 Год назад
እረ ጉድ ምንድን ነው ልጆቹን የሚወስድ እረ እናት ምንትሁን 😢
@ኢማን-ነ1ዠ
@ኢማን-ነ1ዠ Год назад
አላህ የዛሬ ሳምንት ተገኝተውላችሁ በደስታ ያሳየኝ እህ ከባዲ ነው
@zahrisafi3317
@zahrisafi3317 Год назад
አላህ በሰላም ያገናኛቹ ቅዳሚ ከሰአት በጉጉት ምጠብቀዉ ፕሮግራም ❤❤
@jote5284
@jote5284 Год назад
የዛሬ ባለታሪኮች በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር እሱ መላ ይበላቹ
@ruhamadelina356
@ruhamadelina356 Год назад
ሁላችሁንም እግዝአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ፈላጊ እና ተፈላጊ እጅ እና ቀለበት ያድርጋችሁ ፈጣሪ ያገናኛችሁ
@bmm72
@bmm72 Год назад
ልዑል እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😭
@RabiMedia-l3s
@RabiMedia-l3s Год назад
የስው ድስታ የሚያስድስታችሁ ቻናሌ ተዝጋብኛ ስብስክራይብ አድርጉኛ በአላህ እዳታልፉኛ😢😢
@Wedding-Our
@Wedding-Our Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mk5cT77SqoY.html
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Год назад
አድርጌሻለሁ ምነው አዘጉብሽ 😢😢
@rahewube2006
@rahewube2006 Год назад
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ::
@መሰረትአበራ
@መሰረትአበራ Год назад
እግዚያብሔር በሰላም ያገናኛቹ አይዟቹ የምስራቹን ያሰማን ኢቢዬሶች ተባረኩ ዮንዬ ምርጥ ሰው የኔ እንስፍስፍ
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችሁንም በሰላም ያገናኛችሁ
@f8863-z7k
@f8863-z7k Год назад
ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ❤😢😢
@weynshetweyni4740
@weynshetweyni4740 Год назад
እግዚአብሔር ያገናኝሽ እህቴ
@metshatbekele
@metshatbekele Год назад
ፈጣሪ የሁላችሁንም ደስታ ይመልስላችሁ።
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 Год назад
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ሁላችሁንም
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 Год назад
እኔም የምፈልገው ሰው ነበር እኔ ያለሁት ዱባይ ነው እንዴ እንድማገኛችሁ. እና እዝህ ሁኝ መፍለግ እችላለሁ እስኩ ከቻልኩ አሰረዱኝ የወኒየ ና ፀዲ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
ኡፍፍፍፍፍ የዛሬወቹ ዴንሞ ይለያሉ አልቅሰው ያስለቅሳሉ ያረቢ በቅርቡ አገናኛቼው
@Sintetilahun
@Sintetilahun Год назад
ዉይ በጣም ያሳዝናል ሁሉም ቤተሰብ 😢😢 እግዚአብሔር ያገናኛችሁ😢
@Bellema822
@Bellema822 Год назад
የቴዎድሮስ ቤተሰቦች በጣም ያሳዝናሉ😢😢❤ ይቅናችሁ🙏
@godislove3936
@godislove3936 Год назад
I can’t stop my tears may God help you
@almazbati2519
@almazbati2519 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይህንን ቤትስብ እንባቸውን አብስላቸው ጌታ ሆይ ድረሳላቸው መልካሙንም አስማቸው🙏🏻🛐
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Год назад
ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹ ሁላቹንም
@yayushalemu175
@yayushalemu175 Год назад
አሜን አሜን አሜን 😥
@الحمدالله-ش6غ3ض
የዛሬው ደግሞ በጣም ያሳዝናሉ አላህ ያስገኛችሁ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ Год назад
ኡፍፍ ደስታችሁን አላህ ያሳየን
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Год назад
አላህ ያገናኛችሁ
@jeemaalseeiid145
@jeemaalseeiid145 Год назад
I can't control my tears. Teddy, please come and see our mother. Please please Teddy??
@kiyakiya3862
@kiyakiya3862 Год назад
ለመመዝገብ ስልካቸው የምታቁ በማርያም ስጡኝ?
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
እግዚአብሔር ሆይ ለነዚ ቤተስብ ደስታቸውን መልስላቸው እማሆይ እኔ ላልቅስሎት የእናት አንጀት አቀዋለው ይቅናችሁ
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Год назад
የሰራዊት ጌታ ቸር ወሬን ያሰማችሁ 😢😢😢😢😢😢
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 Год назад
አሏህ ሁላችሁንም በሰላም ያገናኛችሁ😥
@ሳሉነው
@ሳሉነው Год назад
ኦ አምላኬ እኔ እኮ እኔ ብቻ ይመስለኛል የብሶት እንባ የማነበው ስንት የብሶት እንባ አለ ለምታነቡት ሁሉ እግዚአብሔር በምትፈልጉት ነገር እንባችሁን ያብስላችሁ እፍፍፍፍፍፍፍ😢
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Год назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ለአይኔ ስጋ ያብቃችው
@wubalemdires1630
@wubalemdires1630 Год назад
ጌታ ሆይ እንባቸዉን አብስ
@tube379
@tube379 Год назад
አላህ ያገናኛችሁ ወገኖቸ❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
እግዚአብሄር ባሉበት ጠብቆ ያገናኛችሁ ሁላችሁንም ፈጣሪ እንባችሁን ያብስላችሁ
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Год назад
እመቤቴ እንባችሁን ታብሰላችሁ የዮሐንሷ ማርያም
@astertadesse91
@astertadesse91 Год назад
ታሪክዬ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Год назад
መልካም እድል ለሁላችሁ❤
@mahderfekadu657
@mahderfekadu657 Год назад
ኤሪሚ በጣም አቀዋለሁ የጠፈ ግዜ እኔም ፖስት አርጌው ነበር ቀና ብሎ እማያየ ሰው ነው ፈጣሬ ያገናችሁ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
ሁላቹህንም አላህ በሰላም ያገኘናኛቹሁ
@behailutegegne7395
@behailutegegne7395 Год назад
እረረረ በእግዚአብሄር እናውቃለን አትበይ የሚፈልጉትን ከራሳችው አንደበት እንስማ
@lubaba355
@lubaba355 Год назад
ወይኔ ወይኔ አይዛችሁ ፈጣሪ ያገናኛችሁ😢
@Zainab-er4yq
@Zainab-er4yq Год назад
አላህ ያገናኛችሁ ያረብ😢😢
@sofiyasofiya1197
@sofiyasofiya1197 Год назад
እህ በጣም አሳዛኝ አላህ ያገናኛችሁ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Год назад
እግዚያብሔር ይርዳቹ ሁላቹሁንም🙏🙏🙏
@AssgedAssen
@AssgedAssen Год назад
ያረቢ የዛሬዉስ አላህዬ ያረሂሙ ያለቀሰን ሁሉ በደስታ አሳዬን ያረብ
@melkamutarekegn4019
@melkamutarekegn4019 Год назад
ይህን ኮሜንት የምታነቡ የኔንም አህት አፋልጉኝ ገላይቱ የት ነው ያለሽው
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Год назад
ሶፍት ስጦቸው በልብሳቸውአይጠቀሙ አረተው እደዝህ እያለቀሱ ሶፍትለምንአታስቀምጡም
@Abduolh
@Abduolh Год назад
አላህ ይርዳችሁ የሁላችሁንም ቤተሠቦች ሣምንት ቅዳሜ የምትገናኛ ያድርግላችሁ
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Год назад
ወይ አይዞሽ የእኔ እህት! አባትሽን ታገኛለሽ::
@Lillyetube-nu5hr
@Lillyetube-nu5hr Год назад
Fexari kehulachnm yhun emye enate ena wendme ayzoachu ❤❤❤❤
@ኪዱዬኪዱ
@ኪዱዬኪዱ Год назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ😢
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 Год назад
ውይ እግዚአብሔር ያገናኛቹ🙏🏽 የኔናት አንድ ልጃቸው ነው ኡፍ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
አላህ ሁላችሁንም ያገናኛችሁ
@Wedding-Our
@Wedding-Our Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mk5cT77SqoY.html
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 Год назад
ያአላህ እንባቸውን አብስላቸው
@አዲስኤቤሮ-ጘ6ጸ
@አዲስኤቤሮ-ጘ6ጸ Год назад
መልካም ዕድል 🤲🤲
@maremahahmed5471
@maremahahmed5471 Год назад
ያረቢ አላህ ያገናኛችሁ ሁላችሁንም
@phonehouse3626
@phonehouse3626 Год назад
እግዚአብሔ ያገናኛችሁ ዉይይይ
@purplestars029
@purplestars029 Год назад
Oh My God he exactly looks like his mother
@Anumma572
@Anumma572 Год назад
ቸረሩ እግዚአብሔር ሁላሁንም ያገናኛችሁ።
@AsterBelete-kj6nq
@AsterBelete-kj6nq Год назад
ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹህ
@meye1988
@meye1988 Год назад
ፈጣሪ ይርዳችሁ
@munatesema6060
@munatesema6060 Год назад
እፉ ደስታቹን ያሠማን አብራቹ ነዉ ያለቀስኩት😭😭
@worknshfantahun139
@worknshfantahun139 Год назад
ለሁላችሁም መልካም እድል። የዋህ ወንድም አይዞህ።
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Год назад
አባቱ ሲበዛ መልካም ሰው ኖት! መወለድ ቋንቋ ነው::
@Lillyetube-nu5hr
@Lillyetube-nu5hr Год назад
EEhhhhhhhhhhhj ❤❤❤ wnet be hywet eyale zm aylm yetechegerewn techegro yhonal ❤❤❤
@etetudejong8756
@etetudejong8756 Год назад
Yene chewa Enatun Yemiwode! Yene Enate Akebari Egziabeher Yerdachehu Ayezuachehu !!
@MB-wn1ym
@MB-wn1ym Год назад
እግዚአብሔር የረዳቸው 😢
@kidistadmasu2337
@kidistadmasu2337 Год назад
አይዞሽ አህቴ
@bughziibughziz5314
@bughziibughziz5314 Год назад
Egthabehir yirdachehi
@shewayebeza6899
@shewayebeza6899 Год назад
አይዟችሁ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Год назад
I'll pray for 💔😭🙏
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 Год назад
ዩኒ አውስትራሊያ ታይቷል የተባለው ልጅ ቤተሰብ የፖሊስ ዕገዛ ያስፈልጋቸዋል ።
@Samsung-dw9bk
@Samsung-dw9bk Год назад
ያርቢ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ኢንሻአላ ተስፋ አለን ይገናኛሉ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
ሁለቹሁንም አላህ የገናኛቹሁ የረብ
@Rose.86
@Rose.86 Год назад
ኢቢየስ እንደናንተ ያሉ ሰዎች 😂ለኢትዮጰያ ያብዛልን
@hathat7509
@hathat7509 Год назад
ፈጣሪ ያገናኛቹ
@zinashteshome4851
@zinashteshome4851 Год назад
Hulachunm selam yasemachu Erme yesfera lje bselam kebtsbh gar yagenagh betesb selamun yasemachu
@mesitube8396
@mesitube8396 Год назад
እግዚያብሔር ይርዳችሁ
@halemahalmurshidi7018
@halemahalmurshidi7018 Год назад
እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
ያረብ አተ አይቸግርህም የተጣፍፍውንሁሉ አገናኛቸው ያረብእንባቸውን እበሰው
@toyibatoyiba2856
@toyibatoyiba2856 Год назад
😢😢😢የዛሬው ደግሞ የአላህ አላህ ያገናኛችሁ ያረብ
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 Год назад
ወይኔ ሶሱ እህቴ መቼ ነው የጠፋው አይዟችው ይገኛል ቡዝይ እናቱ አይዟችው
Далее
小丑调戏黑天使的后果#short #angel #clown
00:16
GERE EMUN PART 199 | ገሬ እሙን ክፋል 199
28:51