Тёмный

ቤቲን ፈልጌ አገኘዋት || አሜሪካ ውስጥ ከልጅዋ ጋር መንገድ ላይ ነው ምትኖረው  

jahnny
Подписаться 189 тыс.
Просмотров 615 тыс.
50% 1

ቤቲ አግብታ ወደ አሜሪካ ከመጣች 3 አመት አልፍዋታል ነገር ግን አሁን ላይ Los angeles ወስጥ ከልጅዋ ጋር መንገድ ላየ ለ 8 ወር ኖራለች። ሰለስዋ ህይወት በደንብ ለማወቅ ዮትዩብ ላይ ምታሳልፈውን ነገር መከታተል ይችላሉ እናም ከዚ በዋላ አግኝተን ስለስዋ ያላቹን ጥያቄ ኮሜንት ላይ መጠየቅ ተችላላቹ።
betty youtube channel ‪@Beya92693‬
betty TikTok / betelhemalemu418

Видеоклипы

Опубликовано:

 

11 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@jahnnyVLOGS
@jahnnyVLOGS Год назад
betty yeserachew video ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-EVFvYFmgu4I.html&ab_channel=Bettytube
@Memefy22
@Memefy22 Год назад
ሰላም 🙏 ከቻልክ በውስጥ መስመር ላወረህ ፈልጌ ነበር ከቻልክ
@squatmt
@squatmt Год назад
mert sera nw jahnny yemer akeberkushi
@samiyegeni1770
@samiyegeni1770 Год назад
Yemchke bro
@candykdd4817
@candykdd4817 Год назад
@jahnny thank you for finding her. I understand she doesn’t want to accept monetary help right now but can you tell me how to contact you? I can atleast order something’s to get delivered to your address and you can give to her please….it was sad seeing her in the video in that cold with out proper winter clothing and gloves, scarves, hat….even if she doesn’t want to accept the money please tell me your address so I can order clothing for her and you can give it to her and her daughter when you get a chance.
@candykdd4817
@candykdd4817 Год назад
Or even if you put your cash app you can take her shopping yourself…..please don’t let her go another night in this cold. I think you are the only person that can help her right now
@dawityetagessu2830
@dawityetagessu2830 Год назад
በዚህ ደረጃ ምርጥ አበሻ አላዬውም ያስተዳደግ ውጤት ነው ያየውብህ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስ
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Год назад
Amen 🙏
@genayal4277
@genayal4277 Год назад
ማርያምን ስትል በጣም ደስ ትላለህ ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትከተልህ
@squatmt
@squatmt Год назад
hulachenem share enadergew
@yelmabekle9857
@yelmabekle9857 Год назад
ወደሸዋል
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
በጣም እኔራሱ እዴት ደስ እዳለኝ ደሞ መጀመሪያላይነው
@anonymous-yc2od
@anonymous-yc2od Год назад
@@dandi704 🤣🤣🤣🤣 era belw enasu bawerut ante men bet neh wey kenat🤣
@anthonysolomon9492
@anthonysolomon9492 Год назад
@@dandi704 beshitegna neh...??.. you turn everything negative... something definitely wrong with you....
@destakeremela3591
@destakeremela3591 Год назад
ንፁህ ማንነትህ ፍንትው ብሎ ይታያል ትክክለኛ ሀበሻ ማንነትህን የያዝክ ውብ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ለምትፈልገው ሁሉ ይሙላል።
@emuti6262
@emuti6262 Год назад
የኔ ልጅ ማርያምን ስትጠራት አፍህ ላይ የተሰማኝ ባለህበት ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትጠብቅህ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Год назад
እግዝአብሔር ከልጅሽ ጋር ይጠብቅሽ እሕቴ
@mazasimebekele3713
@mazasimebekele3713 Год назад
ማርያምን ስትል ልቤን ነው የነካኸው ማርያም አሳብን ትሙላልእ🙏🙏🙏🙏
@TENACHEN_
@TENACHEN_ Год назад
Amen
@user-gd5dc6zd3n
@user-gd5dc6zd3n Год назад
Maza አዉሪኝ በማርያም
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@user-gd5dc6zd3n ደምሩኝ
@aschalewfeleke1384
@aschalewfeleke1384 Год назад
Yes indeed it's deeply touchy when he sword with Virgin MARY'S.
@mimisultan8586
@mimisultan8586 Год назад
በተቻላችሁ አቅም ይችን ልጅ ከጎዳና ላይ አንሷት እባካችሁ ወገኖቼ
@squatmt
@squatmt Год назад
hulachenem share enadergew
@zeynebe6065
@zeynebe6065 Год назад
ለምን ወታ ይሆን
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 Год назад
bezu habesha leredat belo enbi alech what's the reason I don know
@fevenfishaye3346
@fevenfishaye3346 Год назад
@@ihsanamin1583 besew sle tekedat ferta new
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@fevenfishaye3346 ደምሩኝ
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
የድንግል ማሪያም ልጅ መድሀኒያለም እስከልጅሽ ይጠብቅሽ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልሽ አንተንም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 Год назад
በጣም መልካም ልጅ ነህ አተን የወለደች እናት እልፍ ትሁን አይ የሠው ሀገር የኔ ቆጆ አይዞን ❤️❤️❤️
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Год назад
በርታ በጣምምምምም ጃኒ💪💪💪💪💪💪 በዚህ ዕድሜክ እንዲህ አይነት ነገር ላይ መሳተፍክ ከዕድሜክ በላይ ብስለትህን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ🙏🙏🙏🙏🙏
@squatmt
@squatmt Год назад
hulachenem share enadergew
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
@@squatmt ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@ilinarsaid
@ilinarsaid Год назад
Yess🥰🥰🥰
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Год назад
ዘርህ ይባረክ የነካኸው....ለበረከት ይሁንልህ!!!
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@asteramsalu1119 እህት ደምሪኝ
@abebebeyene6835
@abebebeyene6835 Год назад
አንተን የወለደች እናት ምንኛ እድለኛ ነች ምክንያቱም በዚህ አገር ወስጥ እናትህን እያማከረክ የምታደርገው በጎ ተግባርህን እግዚአብሔር ይቁጠርልህ በርታ እሺ እመበቴ ትጠብቅህ።
@user-ot2tq9sb3w
@user-ot2tq9sb3w Год назад
አይይይ የሆነ ግልፅ የማታደርገው ነገር አለ ሃበሾች እንርዳሽ እንዳሉሽ በትኩሱ ቢረዱሽ ይሻልሽ ነበር እየቆየ ሲሄድ ማንም አይረዳሽም ይለመዳል ኑሮሽ ካነበብሽው ግዜው አልረፈደም ጠበቆች ሃበሾችን እምታገኝው እንርዳሽ ባሉሽ ሰዎች ነው ሰው ቅርቢ ( አንዳንዴ ሰው ከነክፋቱ ይጠቅማል አንዳንዴ)
@ashenafibelete5739
@ashenafibelete5739 Год назад
ትልቁ ችግሩ ልጅ ይዛ ሆምለስ መሆን ስለማይፈቀድላት ልጅዋን መንግስት ይቀማታል ለዛ ነው ወደ መንግሥት ሄዳ እርዳታውን ያላገኘችው ቁዋሚ መኖሪያና የገቢ ምንጭ እስክታገኝ ድረስ ልጅዋን ይዛ ነገሮችን መከወን ስለሚከብድ ለዛ ነው የምትሸሸው የመኖሪያ ቦታና ገቢዋን ማስይየት ከቻለች ሌላውን በጠበቃ መጨረስ ትችላላች የህግ ጥሰት ካለባት ግን ልጅዋን ላለማጣት ይህን ህይወት አማራጭ ነው
@emubekl46
@emubekl46 Год назад
ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክህ ወይ ቅንነት ደግነትህ በዚህ ዘመን እንደ አንተ አይነት መልካም ስው ማየት ይደንቃል ተባረክ ልቦናህን አይለውጥብህ
@Zehagere24
@Zehagere24 Год назад
የሰው ልጅ መውጣቱን እንጂ መግባቱን በ እግዚአብሔር ነው እናግዛት ነግ በነነው
@squatmt
@squatmt Год назад
hulachenem share enadergew
@zetrewengel
@zetrewengel Год назад
ትክክለኛ ከፈጣሪ ዋጋ የምታነኝበትን ልዩ ለተመረጠ ሰው የሚሰጥ ጸጋ አግኝተሃል ወንድሜ የአብርሃም የይስሐቅ አምላክ አንተንም ያስብክ አብዝቶ ባላሰብከው መንገድ ደስ የምትሰኝበትን ይልቁንም ሰው ለሰው መድኃኒት ነው የሚለውን ሆነህ አሳይተሃል ድንግል አብዝታ ጸጋውን ታድልህ በርታልኝ ወንድሜ።
@elenidese5755
@elenidese5755 Год назад
Tadlke melkam swu temselake melkam nhei
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Год назад
የኔ የዋህ በጣም መልካም ነህ ውይ ቦታው ያስፈራል ብቻህን በመምጣትህ ተጨነኩኝ እንኳንም ፈጣሪ ረዳህ።
@martha1043
@martha1043 Год назад
በጣም ስረአት ያለህ ጨዋ ያሳደገህ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የተባረክ ልጅ
@fesihamebratu3807
@fesihamebratu3807 Год назад
ዋው ሳላደንቅህ እና ሳላመሰግንህ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነህ በዚህ እድሜህ ሀላፊነትና ሰባዊነት ተሰምቶህ ያደረከው ነገር የሚገርምና የሚያስደንቅ ነው በዚህ አጋጣሚ ወላጆችህንም ላመሰግን እወዳለሁ ይህ መልካምነት ከነሱ ያየኽው እንደሆነ አምናለሁ ተባረክ በርታ
@emawede2064
@emawede2064 Год назад
አለማወቅ ደጉ ምኑን አውቃው አንተ ስላም ታውቅ ፈራህ እሷ ምኑንም ስለማታውቅ እርዳታ እንቢ አለች ተባረክ ወንድሜ! ልጅቱ ችግሯ ስለሁኔታዎች አለማወቅ ነው ይሄ ሁሉ ሰዉ ሲለምናት ጭራሽ አትመልስም የምትመልስ ው ኔጋቲቭ ለሆነ ኮሜንት ነው ጌታ ይርዳት
@dawitfanta2894
@dawitfanta2894 Год назад
አሳዳጊህ ይባርክ ባባየ የሄ የቤተሰቦችህ ውጤት ነው 🙏🙏🙏
@meronkadr8197
@meronkadr8197 Год назад
ጎበዝ በእውነት ምሪጥ ኢትዮጵያዊ ነኪ💚💛❤👍👍👍👍
@yemar4545
@yemar4545 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ስራ ነው የሰራከው 🤲🙌👐
@squatmt
@squatmt Год назад
hulachenem share enadergew
@alganeshgaberayekubemichal8851
ጌታ ይባርክህ ትልቅ ሰራ ነው የሰራህው🙏😍
@zerubabelfikre6285
@zerubabelfikre6285 Год назад
በጣም ምርጥልጂ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ጩጨዋ እና ቤቲ ያሳዝናሉ እርድአት
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 Год назад
የእኔ ውንድም ተባረክ እመቤቴ ትርዳክ ለእናትክ ሺህ ሆንላት በጣም ጉበዝ ነክ አሆንም አትተዋት እረዳት እሺ በማርያም
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m Год назад
የኔ አባት ማርያምን ስትል እንደት እንደሚያምርብህ መልካምነት ለራስ ነው በርታልን አባቴ እውነት ደስታየን መቆጣጠር አቃተኚ
@vloge_Qalab
@vloge_Qalab Год назад
በዉነት ትልቅ ሰዉ ትልቅ ሰዉ ነህ አንተ ምንም ብትለቅ አይሰለቸኝም አይልሀለዉ 😍😍😍😍👍🤜🤛
@squatmt
@squatmt Год назад
hulachenem share enadergew
@yonatank2354
@yonatank2354 Год назад
የኔ አባት እግዚያቢሄር ይሰጥህ ምርጥ ኢትዮጲያዎ ነህ ፈላጊ አያሳጣህ እኔ አዲሰ ነኝ ለቤትህ ነገር ግን በዝች ልጂ የተነሳ ቤተሰብ ሆኛለሁ ተባረክ 😍😍😍
@junisab6929
@junisab6929 Год назад
ምርጥዬ ልጅ ነክ jo ፈጣሪ ይባርክህ ለመቅረፅ እንኳ ቻሌንጅ ያለበት ቦታ ላይ መሞካሀርህ ብታጣት እንኳን ማሰብህ ትልቅነት ነው ።የሚያዝን ልብ ያለው ሰው እድለኛ ነው ይባላል በርታ
@tigistgemaneh1298
@tigistgemaneh1298 Год назад
ምርጥ ጥሩ ልጂ አገርህን የምትወድ ያሳድግህ ፈጣሪ
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Год назад
እመቤታችንና መድሀኒአለምን ስትጠራ ደስ ትላለህ ፈጣሪ አምላካችን ከአንተ ጋር ይሁን፣ሰውን መርዳት የታላቅ ነገር ሁሉ ታላቅ ነውና ይርዳህ ቤቲ እጅግ በጣም የምትገርም ልጅ ነች አምላክ ይርዳት
@abebaalemayhu5972
@abebaalemayhu5972 Год назад
በጣም ጎበዝ ማርያም ትጠብቅህ ሁሌም ከጎኗ ሁን በናትህ
@jahnnyVLOGS
@jahnnyVLOGS Год назад
AMEN betam nw mamesgnew betam
@munamersha8001
@munamersha8001 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ድንቅ ነህ በርታ ትልቅ ቦታ ያደርሰህ ልጄ
@mebirtaedise373
@mebirtaedise373 Год назад
Place ልጇን ይወስዱባታል በፈጣሪ እርዷት 😥😥👏 አንተ ግን ፈጣሪ ይርዳክ የኔ ጀግና።
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s Год назад
ማርያምን ጀግና ነክ ያደረከውን ጥረት ሳላመሰግን አላልፍም ማርያም ትጠብቅህ እህታችን ቤት ከነ ልጅሸ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@anguachyosef7675
@anguachyosef7675 Год назад
በጎነት ለራስ ቢሆንም ይህን ያህል በዚህ ብርድና ውርጭ ደክመህ ፍለጋህ ከልብ ነው እግዛብሔር ይባርክህ ።አገላለፅህ እራሱ በጣም ደስ ይላል ።
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ሰው የእውነት በጣም በትህትና የተሞላህ ልጂ ነህ እያንዳንዱ ቃላትን ጠብቀህና ጠንቅቀህ ነው የምትናገረው የነሱን ስም ላለማንሳት ስሙን ባልጠራውም አልክ ያሉበትን ሁኔታ ስታገኛት በአይንህ እንባ ሞላ እስዋንም ከነ ልጂዋ ሰሏን ያብዛላት እግዚአብሔር ያረጋጋት በጣም ጠንካራና ጎበዝ ናት ልጂ ይዛ እውጭ ላይ ጠንካራ ናት
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Год назад
የኔ መልካም ወንድም ተባረክ ላለማልቀስ እየሞከርኩ ነው ያየሁት እጅግ በጣም ከባድ ነወ😢 ያውም ልጅ ይዛ😢😢
@fatuma6
@fatuma6 Год назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ወንድም ፈጣሪ ያስብከዉን ያሳካልህ ልጅቷን ዉሰዳት ዉይይይ በጣም የሚከብድ ነዉ ብቻ አሏህ ይርዳት ያረብ 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 😭😭😭😭
@bamlakfikadu390
@bamlakfikadu390 Год назад
Endet lejetuwane wesedate teyaleshe?ye enatenet ewewnetawe techegershe setasadgie new.Leje ema le sew aiesetem.lemen tebelo.Eredachawe new yemibalew.
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Год назад
ብዞ አበሾች አሎ የዛሬ 10 ዓም አንድ እህታችን እንደ እዚህ Dc ውስጥ እህታችን ብርድ ይዞት ሞታለች እና ከቻልሽ Dc ማርያም (VA ኪዳነምህረት ይሄዳ ለግዜው ማረፍያ ያዘጋጆላታል እኛ የአቀማችን እንተባበራት እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏
@TENACHEN_
@TENACHEN_ Год назад
Great info
@y.5206
@y.5206 Год назад
ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ወንዲሜ እግዛብሔር.ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ🙏🙏👍👍❤😘👌
@jahnnyVLOGS
@jahnnyVLOGS Год назад
AMEN AMEN BETAM nw mamesgenew ene yechalkutn reku eswa dmo yemetalatn erdata beteqebelk yebelt des yelegn nbr
@fatimaz6936
@fatimaz6936 Год назад
👌👌👌👌👌👌👌
@fatimaz6936
@fatimaz6936 Год назад
💚💛❤️
@haydermadoorbabumanjeri812
@haydermadoorbabumanjeri812 Год назад
ትለያለክ አንተ ወድሜ እግዚአብሔር ይስጥክ
@user-vs7yb3wr5o
@user-vs7yb3wr5o Год назад
እግዚአብሔር ይድረስላት እህቴ, እንዳተ ያሉ ወጣቶች ያብዛልን, ሁሉም መልካም ይሆናል ቤቲሻ በርቺ አይዞሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
@squatmt
@squatmt Год назад
hulachenem share enadergew
@ethiocomedy-1
@ethiocomedy-1 Год назад
I can tell she been through a lot man , we can't judge her tbh , የሰው እርዳታ ለምን አትቀበይም እየተባለ ብዙ ጫና ቢደረግባትም ዋነኛ የውስጥ ህመሞ ምን እንደሆነ ተጠይቃ እርዳታ ብታገኝ ብዙ ነገር ይስተካከላል ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም ጠንካራ ነች ❤
@squatmt
@squatmt Год назад
hulachenem share enadergew
@tegestasrat4843
@tegestasrat4843 Год назад
አሜሪካን የአለም መጨረሻ ገነት አርጋችሁ ለምታስቡ አዩት የትም አለም ፈተና አለ እገሌ አሜሪካን ነዉ እንላለን እንዲህም አለ እናት ሀገሬ እወድሻለሁ
@jahnnyVLOGS
@jahnnyVLOGS Год назад
betam hulu beju belew yasebalu
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Год назад
በጣም
@tsehayabebe1131
@tsehayabebe1131 Год назад
ትክክል ስንት ፈተና አለ እምዬ እናት አገር ዞሮ መግቢዬ ክፉሽን አልስማ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Год назад
በጣም
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Год назад
እኔምገርመኝኮ ሁሉም ነገርሳወሩት ሳይሆን ሁኖ ስናገኜው ነውየምናምነው
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 Год назад
ወይኔ ማርያምን ስትል እንዴት ደስ ስትል የኔ ጌታ እመቤቴ ያሰብከውን ታሳካልክ🙏🙏🙏🙏
@masart9631
@masart9631 Год назад
የኔ ሀበሻ እግዚአብሔር ራጅም እድሜ የኑርህ ወንድም አለም ትለየለህ😥🙏
@habebayasin8616
@habebayasin8616 Год назад
ፀባይክ ትትናህ ብቻ ይበቃል አላህ ይጠብቅህ
@tigistaragaw3537
@tigistaragaw3537 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን እደግ በጣም ቅን ልጀ ነህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ
@askuema1260
@askuema1260 Год назад
የኔ ቦጅቧጃ አንተ እራስህ አስለቀስከኝ አዛኝ ልብህን ያቆይልህ ❤
@kelemuabellete2869
@kelemuabellete2869 Год назад
አንተ መልካም ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ
@enyishayehu8501
@enyishayehu8501 Год назад
ዘለቄታ ያለው የኑሮዋ መስተካክል ትፈልጋለች፤ ይህን ማድረግ የምትችሉ ሁሉ እባካችሁ ለዝች ምንም የማታውቅ ህፃን ልጅ ስትሉ የምትችሉትን ሁሉ አግዟት። አላህ ሊሟላልሽ የምትፈልጊውን ያሳካልሽ፤ ችግርሽ ተፈቶና መሰረታዊ ፍላጎትሽ ትሟልቶ መስማት እጅግ የምጓጓበት ነውና አላህ ይርዳሽ፤ ከኽፉ ሁሉ ይጠብቅሽ።
@meskeremabebe1735
@meskeremabebe1735 10 месяцев назад
አቢ ልጄ ስለመልካምነትህ እ/ር ይባርክህ መልካምነት በገንዘብ አይገኝም የፈጣሪ ስጦታ ነውና ጠብቀው። ስለ ቤቲም አዝኛለሁ ሀገሩን ስለማውቀው እንኳን ጎዳና ላይ ለዛውም ልጅ ይዘህ እቤትም ሆነህ ያስጨንቃል ታውቀዋለህ። እንደምንም ብላችሁ የሆነ ነገር አርጉላት እ/ር ያግዛችሁ።
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 Год назад
የህፃኗ አምላክ ይርዳት እግዚአብሔር ትልቅ ነው የወደቀውን ያነሳል።
@maty2036
@maty2036 Год назад
ክርስቶስ ይባርክ ወንድሜ 👑👑👑 እሷንም እመብርሃን ትድረስላት
@squatmt
@squatmt Год назад
hulachenem share enadergew
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Год назад
ዲሲ መጥተክ ባየክ ደግሞ በእድሜ የገፉ እናት እና አባቶችን ታገኝ ነበር አንተ ግን ጥሩ ልጅ ነክ. ወገንክን እንደዚ አፈላልገክ ለመርዳት ሞከርክ. ለ thanksgiving ቀን ግን አርቲስት ቴወድሮስ እና አንዲት ልጅ አሜሪካውያን ለሆኑ homeles ልብስ ሲያድሉ አሳዩ እንዳልኩህ ዲሲ ውስጥ ከወጣት እስከ እድሜ የገፉ ሐበሾችን ሳያስታውሱ. በቅድሚያ ከራስ ነው. ያንተ ግን ልዩ ነው ተባረክ
@NADC2024
@NADC2024 Год назад
God bless you!!! As a mother, I can't even imagine what she is going through. May God bless and protect her and her child. You are amazing thank you for doing your part ❤️ blessing 🙌
@genetyemaryam4176
@genetyemaryam4176 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥሕ በእውነት እመቤቴ ከነ ልጃ ትጠብቃት በእውነት ትልቅ ስራ ነው የሰራሓው።
@sinafkesh1157
@sinafkesh1157 Год назад
ወይኔ። ደስ ስትል እግዚአብሔር ይባርክ ለሷ ወጋ እንደ ከፈልክ ፈጣር ይጣብቅ
@kalstotaw715
@kalstotaw715 Год назад
የኔ ውዲ ትለያለህ ፈጣር ይባርክህ
@mestialmayhu990
@mestialmayhu990 Год назад
ተባረክ ወንድም ለልጃ ስትሉ እየሄድክ እያት
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 Год назад
ወይ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥክ መልካም ቤተሠብ ያሳደገ ክ ምርጥ አበሻ ነክ ወድሜ 💙💙💙👈
@samigech1
@samigech1 Год назад
አገኘኋት ያለበት parts😂😣 የምር መልካም ሰው ነክ
@fitsumlove6627
@fitsumlove6627 Год назад
በጣም ከደስታው ብዛት እንባው መጣ😥
@samigech1
@samigech1 Год назад
@@fitsumlove6627 ፈጣሪ ያብዛልን እደዚ አይነት ሰው
@squatmt
@squatmt Год назад
hulachenem share enadergew
@emukal
@emukal Год назад
ጎበዝ ነህ ፈጣሪ ውለታችሁን ይክፈለው የወደቀን ማንሳት እውነት ትደነቃለህ ሰውን ለመርዳት ሰው ለመሆን በቂ ነው
@meseretbezuayehu5747
@meseretbezuayehu5747 Год назад
አምላክ መጨረሻዋን ያሳምረው የእኔ እህት በሰው ሀገር መንከራተት በጣም ከባድ ነው
@abimamo7589
@abimamo7589 Год назад
ትልቅ ትልቅ ስራ ነው የሰራከው በርታ!!
@sunshinesunshine2441
@sunshinesunshine2441 Год назад
1st time seeing u Johnny,you are amazing keep up the good work!!Blessings!!
@eyesusgetanew4346
@eyesusgetanew4346 Год назад
If you have good families .... Bro, God bless you. God bless whole your families 👪 much love, respect 🙏🏻 you are the result of your mama ... long life, Mama jenny
@ribkatsegaye6732
@ribkatsegaye6732 Год назад
እውነተኛ የኢትዮጵያዊነት መገለጫ ይህ ነበር አሁን ባንተ ላይ አግኝቼዋለሁ ።ቤተሰቦችህ ላንተነህ መሰረት ስለሆኑና ለሰዉ ልጅ ክብር እነንዲኖርህ ስላረጉህ የተመሰገኑ ይሁኑ
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 Год назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ የልጅ አዋቂ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ልጅ
@besratbelay7787
@besratbelay7787 Год назад
ጆኒየ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በብዙ ቅንነት አለ አተ ጋር ክበርልን 🙏
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 Год назад
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ለወደፊቱ ትልቅ ደረጃና ታላቅ ሰው እንደምትሆን ተስፋ አለኝ
@mekidessolomon8607
@mekidessolomon8607 Год назад
የኔ እናት እመአምላክ ከነልጅሽ ትጠብቅሽ
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 Год назад
ወይ ጉድ ጀግና ነህ ማግኘትህ ተባረክ 👍👏
@bblove8577
@bblove8577 Год назад
ብዙ ምርጥዬ ነገር መስራት ትችላለህ እግዚአብሔር ይምራህ 🙏
@squatmt
@squatmt Год назад
hulachenem share enadergew
@abuyetube
@abuyetube Год назад
ማርያምን ያልከውን ቃል ስንቴ ደጋገምኩት እመ ብርሃን ትጠብቅህ ወንድማችን
@tseganeshbirhan480
@tseganeshbirhan480 Год назад
አንተ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ መልካምነት ለራስ ነው
@tigistastatke4935
@tigistastatke4935 Год назад
ተባረክ የኔ ጌታ ሲያገኛት እንዴት እንደሆን የተሰማው ስሜት እኔም ደነገጥኩ
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 Год назад
God bless you my brother pls help her she is amazing mom and daughter 🙏🙏🙏✝️💚💛❤
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 Год назад
ምስኪን ልጅ ነህ ጌታ ይርዳህ ትንሽ ወንድሜን መሰልከኝ ወደድኩህ
@markansador5212
@markansador5212 Год назад
ጌታ ይርዳሽ ሁሉም ሰው አንዳይነት አይደለም ለልጅሽ ስትይ መቻል አለብሸ
@mollymolly6934
@mollymolly6934 Год назад
እውነት ለማውራት በጣም ያሳዝናል ሴት ልጅ በዚህ ብርድ በዚህ ነፍስ ውዳ አይደለችም ከአቅሙ በላይ ሆኖት ነዉ አብዝኞ ግዜ ኢትዮጵያ ውንድ በአሜሪካ ሀገር ሴት ውስዳ ነፍስ ላይ ይጨዋታሉ ብዙ ሴቶች አልፎ ክልጆች ጋር እንይግኛኝ እያድርጉ ነዉ ሚስት ማለት ሀገር ሚስት ማለት እናት ሚስት ማለት ሁል ነገር ናት የስንቱ ህይወት ተበላሽቶል ግን እግዚአብሔር በዚህች ልጅ ምክንያት ለብዙ ሴቶች መንገድ ተክፍታለች እግዚአብሔር ይረዳታል አውቃለሁ ክዚህ ቦሃላ እቺ ልጅ ጠንካራ ብርቱ ጀግና ትሆናለች እርግጠኛ ነኝ አንተም እግዚአብሔር ይስጥልህ ውንድሜችን ተባርክህ
@user-dj2zo9xj9w
@user-dj2zo9xj9w Год назад
ምርጥ ልጅ ነህ ወንድም አላህ ይጨምርልህ♥♥
@emawede2064
@emawede2064 Год назад
እረፍት ሚነሣ ነገር ነው በዚ በብርድ እሧ እራሱ በዚ አለባበሧ ከኒሞንያ ከተረፈች ተአምር ነው 😭😭😭😭
@fekadekiflie7831
@fekadekiflie7831 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ። ሰው ማለት አንተ ነህ። ተባረክ።
@haregadama3316
@haregadama3316 Год назад
በእውነት ወንድሜ ለዚህ ውለታህ እመብርሃን ትክፈልህ እህታችንንም የደረሰባትን ያለችበትን ችግር እሷና እሷ ብቻ ነች የምታውቀው ስለዚህ በጸሎታችሁ አስቧት የሀሳቧ የልቧን ልኡል እግዚአብሔር እንዲፈፅምላት
@birhanumt
@birhanumt Год назад
Am highly appreciating you for your effort to help Beti, may God bless you!
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u Год назад
ወንድሜ አላህ ያስደስትህ ይሄ ጡርነት የቤተሰብ ዉጤት ነዉ ተባረክ
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 Год назад
እግዚያብሔር ይባርክህ ምን የተባረከ ልጅ ነው ዘመንህ ይባረክ
@richseni123
@richseni123 Год назад
ሠላም ሠላም ወንድሜ እንኳን ሠላም መጣህ እውነት ለመናገር በጣም ነው ያዘንሁት በጣም አሣዘነችኝ አይ ሥደት ፈጣሪ ይርዳት የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@azebassefa4590
@azebassefa4590 Год назад
በዚህ እድሜክ ሰንቱ ሽማግሌ ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ተቀምጠዋል በርታ የኔ ልጅ
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Год назад
በጣም ይገርማል ይሄ state ደግሞ የባሰበት ሆምለስ በላስትክ ቤት በሉ ኢትዮጵያ ይላችሁ አሜሪካ ገነት ለምትመስላችሁ
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia 10 месяцев назад
አንተ ትንሽ ድንቅ ልጅ በጣም አይሀለው ኡበር አስራርህን እደንቅሀለው ከማንያዘዋል ጋ ያደረከውን ቃለ ምልልስህን አየውት ሁሉ ጥሩ ነው መረዳትህን እወደዋለው ያችን ምኞትህን ግን እግዚአብሔር የልብህን አይን አብርቶ ያስቀይርህ እሷም ዳንሰኛ የመሆን ህልህን ዘፈን ዘፋኝነት ሀጥያት ነው ይህንን ድንቅ አይምሮህ እእግዚአብሔርን በማወቅ እና መንገዱን በመከተል ዘመንህ እንዲሆን የዘላለም ሂወትን
@marysineshaw9766
@marysineshaw9766 Год назад
ጎበዝ በርታ ደስ የሚል ስራ ነው
@tarikuayele4115
@tarikuayele4115 Год назад
Am proud to be Ethiopia 🇪🇹🇪🇹 one love
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
እንተ ጎበዝ ዩትብ ለጥሩ እየተጠቀምክበት ነው ለመልካም ነው እግዚእብሄር ይርዳህ በዙህ እድሜ ይስጥህ ድግሞ ማርያምን ስትል ስታሳዝን እመቤቴ ይርዳህ
@mercybayissa
@mercybayissa Год назад
ተባረክ ትልቅ ደረጃ ድረስ! እግዚያብሄር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ::
@Maybe_88
@Maybe_88 Год назад
Proud of you bruh. Hope she gets the help she needs.
@meseretwondimu2195
@meseretwondimu2195 Год назад
እንዳንተ ዓይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን በርታታታታ🙏
@tesfayebm7372
@tesfayebm7372 Год назад
ግራ ገብቷታል ከየት ጀምራ የት እንድምትጨርስ አታውቅም ይመስለኛል. ጉዳይ አስፈፃሚ እና ማህበራዊ አገልግሎት እንደዚሁም የሕግ ድጋፍ ሰጭ አካል ያስፈልጋታል. አንገብጋቢው ጉዳይ ግን ማረፊያ ሰላማዊ ቦታ ያስፈልጋታል እዚህ ላይ መደጋገፍ ግድ ነው
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 Год назад
በጣም የምትደነቅ ጀግናነህ እግዚያብሔር እረጁም እድሜ ይሰጥህ ተባረክ
@kdzhab19
@kdzhab19 Год назад
ብሮ የዛሬው ገራሚ ነው ከምር ደስ ብሎኛል
Далее
ቤተሰቦቼ HIV አለባቸው…
21:09
Просмотров 398 тыс.
እሁድን በዳጊ መኖሪያ ቤት
19:27
Просмотров 1,3 млн
daryana - по Москве (Lyric video, 2024)
2:30
Просмотров 375 тыс.
Stray Kids "Stray Kids" Video
3:25
Просмотров 1,4 млн