Тёмный

ያልፍልኛል ብዬ ሰው ሀገር መጥቼ ,አሜሪካን ውስጥ እየኖርኩ ተቸገርኩ ብል ማን ያምነኛል ? 

Tinsae Multimedia
Подписаться 5 тыс.
Просмотров 219 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 479   
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Год назад
ሰው አሜሪካ ሰለኖር አይቸግርውም ማለት አይደለም ወጪ አገር የኖር ብቻ ነው ይሄ የሚገባው
@peaceselam4562
@peaceselam4562 Год назад
Mama zarie gena tikikilegna comment tsafish 🤣🤣🤣🤣 lewucheshalehu malet new😂 kudos to me😁😅
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Год назад
@@peaceselam4562 የኔን ሃሳብ የግድ መደገፍ አለብህ ብለህ ስህተት ነው የሚሆነው ግን ለሰዎች የሚያሰደሰታቸውን ሳይሆን የሚጠቅማቸውን ምክር በትሰጣቸው ነው የሚሻለው እዛኛው video ላይ ብዙ ሰው እንደኔ የምትናግራቸው ንግግሮች አንዱ ከአንዱ እንደሚምታታ ተናግረዋል ብዙ ሰዎች ዕውቅት ከማጣት የተነሳ እግራቸው ወጪ አገር ሲደርስ የወሰዳቸውን ሰው በርግጫ ብለው ሲወጡ የራሳቸው ተንኮል ጠልፎ ይጥላቸዋል ስለዚህ ፍርድ ቤትም ሆነ እግዜአብሔር ከአንድ ወገን ሰምተው አይፈርዱም አንድ ሰው ሚዲያ ላይ ወጥቶ ስለተናገር ልክ ነው ማለት አይደለም አንተ እኔን አትለወጠኝም እኔ እንዲያውም የምነግርህ ለሌላ ጌዜ ነገርን ከሁለቱም ወገን ሳትሰማ አትፍረድ አሁን አንት ሰዉን አስታርቅ ተብለህ ብትላክ ከአንድ ወገን ሰምተህ ነገር ታበላሻለህ ፍርድ ገምድል ነው የምትሆነው
@peaceselam4562
@peaceselam4562 Год назад
@@mamanegu1324 I wish u have other means to talk to u directly, if u have write me a means to reach u. If so write here quickly and delete it quickly
@zemenaymenkir5355
@zemenaymenkir5355 Год назад
አሜሪካ፡ ላይ፡ ለመኖር፡ እሾህ፡ አሜከላ፡ ካለ፡ ምድረ፡ ሐበሻ፡ ያለውን፡ የሌለውን፡ ሽጦ፡ ሻሽጦ፡ በሰማይ፡ በምድር፡ ተሽሎክልኮ፡ አሜሪካ፡ ለምን፡ ይሔዳል ????????????
@joseernestookue4138
@joseernestookue4138 Год назад
Kelal ye nore new yemigebaw.becha hiwote asechegari nat.bezu lel neber gen esti yeker.
@user-cf6nx5no4s
@user-cf6nx5no4s Год назад
እባካቹህ አሜሪካ ያላቹህ ወገኖቻችን ይችን እናታችንን እርዱዋት ዋጋቹህን ከፈጣሪ ታገኛላቹህ
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v Год назад
🤩
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Год назад
አሜሪካ ማለት አፈር ተበልቶ ተሰርቶ መልሶ ቢል እየተከፈለ የሚኖርበት እንጂ የእናት ቤት አይደለም:: በትክክል መቸገር ማጣትም አለ ስራም እየተሰራ ማለት ነው:: በተለይ የመኖሪያ ፍቃድ ከሌለ በጣም ችግር ነው:: ስለዚ በሰው ሐገር ተሰቃይተን እንጂ ደልቶን አይደለም የምንኖረው:: ያለችንን ቋጥረን እንኳን ሐገራችን እንዳንገባ ሰው ሰውን የሚበላበት ሐገር ሆና የሐዘን ወሬውን እንኳን መስማት አስጠልቶናል::ሕገ ወጥ አካሔድ አትሒዱ በተለይ በሰው ሐገር ትጎዳላችው:: የተሳሳተ መረጃ ሰምታችው እራሳችውን በችግር ውስጥ እንትከቱ::
@shaunalem4810
@shaunalem4810 Год назад
Correctly.
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 Год назад
ትክክል
@mmg6320
@mmg6320 Год назад
Iwuneti naw gin befexari manim bihonim melisulin ine yalehuti libiya naw ahun be higewoxi menged Europe ligeba naw min timekirugnalachu🤔🤔 demo ke bale gari naw yemingebaw. Isu fiqadegna aydelem ine negni begidi yasamenkut😥
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 Год назад
እኔ ይሄንን ታሪክ ገና አላደመጥኩትም ነገር ግን ከርዕሱ ተነስቼ የተሰማኝን ብል መረጥኩ። ሰዎችዬ በዓለም ላይ ካሉት ሀገራት ሁሉ በአሜሪካን ምድር ከሚገጥማችሁ ፈተናና መከራ ሰው አድርጎ የፈጠራችሁ ጌታ መድኃኒዓለም በእውነት ይሰውራችሁ። በእውነት የምናገረው እውነት ነው ። ለሰው ልጅ ገንዘብ ማግኘት ብቻውን ፈፅሞ ሕይወት ሊሆን አይችልም ። እግዚአብሔር አምላክ ግን መከራውን ያርቅልን።
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Год назад
ምትሳደቡ ወደልባናቹ ተመለሱ የእድል ጉዳይ ሰትገላታ ሰትገላታ አሜሪካ አደረሳት የወፈረ ውሉ ጤነኛ ነው ያላቹ ማነው እግዚአብሔርን ፍሩ አትፍረዱ ግፍነው ሴትየዋ እስትረሰት ውሰጥ ገብታለች መፍረድ መልካም አይደለም እእቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀልይ
@romi2171
@romi2171 Год назад
እግዚአብሔር በየዋህ ሰው ፊቱን አያዞርም ይቆይ እንጂ ይጎበኘዋል😔❤️🙏
@tegestasrat4843
@tegestasrat4843 Год назад
የኔ እናት አይዞሽ የትም አለም ቢኖር ካልተሰራ መቸገር አይቀርም
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 Год назад
ማሚዬ አይዞሽ የሰው ሀገር የሰው ብቻ ነው አንቺ ባለፍሽበት መንገድ ያለፉ ደግሞም የሚያልፉ ብዙዎች አሉ ስደት ከባድ ነው በተለይ ባቺ ጫማ ውስጥ ሆኖ ለሚሰማው ብቻ ያማል ጌታ የሚረዱሽ እጆች ይላክልሽ ተስፋ አትቁረጪ ነጌ አዲስ ቀን አለ አቺ ብርቱ ጠካራ እናት ነሽ ጌታ ሀሳብሽን ያሳካልሽ ።
@meronkauz1732
@meronkauz1732 Год назад
እንዴት እንዳሳዘነችኝ አሜሪካ ብዙ ደግ ወገኖች አሉ እግዚአብሔር ያስብሽ 🙏😥
@dishtaginayoutube9915
@dishtaginayoutube9915 Год назад
እባካችሁ አትሳደቡ ሰው ወዶ አደባባይ አይወጣም ደሞ ጠበቃ ፈልጉልኝ አለች እንቺ ሌላ አላለችም እባካችሁ እንከባበር ነገ የሚደርስባችሁን አታቁም የሰው ልጅ የዛሬን ብቻ ነው ነገ ምን እንደሚያጋጥመው አታቁም ዝም ብሎ ማዳመጥ ይቻላል በበትሪ ነው ልቤ የሚሰራው አለች ከባድ ነው ስኳር , ደም ብዛት , የሚጥል በሽታ ይህንን ያክል በሽታ ይዛ ስለምታውቋት መሳደብ ጥሩ አይደለም መቼም የሚቅሽ ነው የሚንቅሽ ብዬ ነው አላውቅም እግዚአብሄር ያያል ዝም ማለት ይቻላል
@be8cab
@be8cab Год назад
ትክክል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Год назад
ትክክል
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 Год назад
ልቦና ይስጠን ለመፍረድ እንቸኩላለን ሀበሻ ለምን ተጨካከነ ግን 😡
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Год назад
ትክክል።
@Mimi-qg1iq
@Mimi-qg1iq Год назад
That is true If you live America 🇺🇸 you have to work ,if you're not working it's hard to live. She is sick she can't working at all because of her illness. Please understand her situation. Mom God bless you and God be with you Amen 🙏 🙏 🙏
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Год назад
ልጆችሽን ልብ ይስጣቸው ትልቅ ደረጃ ደርሰው የሚጦሩሽ ያድርግልሽ ለልጆችሽ ፀልይ
@romi2171
@romi2171 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ታሪክሽን ቀይሮ ደስታና ፍሰሃውን ይስጥሽ❤️🙏
@halimo1255
@halimo1255 Год назад
ወላህ ማንም አያምንሽም ገና ለገና ዉጭ ሀገር አለች ስባል የለኝም ቢትይ እንካን ከጎሮበቶችም ቢሆን ተቀቢለሽ ላክልን ነዉ የምሉት ዉጭ ሀገር ያለዉን ችግር ፈጣርና ችግሩን ያየዉ ሰዉ ቢቻ ነዉ ልረዳ የምችለዉ ወይ ስደት
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
ጤናን የመሰለ ነገር የለም ሲታጣ ነዉ የሚታወቀዉ። አሜሪካ ሆነ ጎንደር ሆነ ሰዉ ጤና ከሌለዉ የትም ጨለማ ነዉ።
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Год назад
አይ የሰው ልጅ፣ እይ ኢትዮጵያዊነት። ምስኪን፣ አሁንም እንደተፈጠረች ያለች የዋህ ሴት፣ በማታውቀው ጉዳይ ከየሰው ቤት እየተፈናቀለች አሜሪካን የደረሰች፣ እሚገርም ነው። እይ እግዚአብሄር ያንተ ስራ ይደንቃል። የየዋህነቷ አምላክ መጨረሻዋን አሳምርላት። መልካም ኢትዬጵያውያን (ብዙ አላችሁ) እርዷት። ትጸድቃላችሁ። ልጆቹም urgent Therapy ያስፈልጋቸዋል። አለበለዚያ እነሱም እሚጠብቃቸው የሷ እጣ ነው። እሚገርም የሂወት ገጠመኝ ነው።
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Год назад
በጣም ትክክል
@simbakali8996
@simbakali8996 Год назад
ግራ ገባኝ እኮ ወሬ ብቻ ሆነብን ማን ያስተባብረን ብዙ ሰዎች አሉ የምረዱዋት 24ዓመታት በረሃ አብሪያት ኖሪያለሁ ሌላውን እዛ ስደት ያልቻለውን ሞቶ ቀብረን ነው የወጣነው ታዲያ ማን ያስተባብረን ለማን እንስጥ እባካችሁ ካናዳ አውስትራሊያ እንግሊዝ ያላችሁ ከዘውዴ በፍት ሆነ በሖላ ቀድማችሁ የወጣችሁ ዜውዴን እንርዳት pls በፈጠራችሁ pls ከዛ በረሃ ከሞት ያመለጣችሁ ወጣ ወጣ በሉ እንነጋገርበት ስለ ዘውዴ pls North Carolina ነኝ እዝህ section ኮሜንት የምትሰጡ እንተዋወቃለን pls እንርዳት ዜውዴን በእግዚአብሔር
@familychannel7775
@familychannel7775 Год назад
ለምንድን ነው ተይው ተይዉ ምትያት መዳኒት ማሳየቱዋ ምንድን ነው ችግሩ that’s disrespectful 😫
@Ffrita2068
@Ffrita2068 Год назад
Maybe it's supplements
@yeethiopiahabesha3868
@yeethiopiahabesha3868 Год назад
No it is her private information. It shouldnt be public
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Год назад
ጤና ጥበቃ ሊከሳት ይችላል ሜዲካል ፕራይቬሲ የሚባል ነገር አለ። ስለዚህ ነው እንጂ በመጥፎ አይደለም ተይው ያለቻት።
@workalemmera7080
@workalemmera7080 Год назад
አይ በስደት ሳይደላን ሰርተን ሃገር አለን እናመልጣለን ስል ደግሞ በሃገራችን ተስፋ እየቆረጥን ሰውን ሰው እያረደው ስናይ ተስፋ እንቆርጣለን ውጭ የምኖር ሰዎች እንደሻማ እየቀለጥን ለሌላ የምኖር ነን አይዞዎት እናትዬ እግዛብሄር ይርዳዎት
@derejeberhanu4947
@derejeberhanu4947 Год назад
እኔ ሚገርመን አንቺ እኢንተርቢዉ አረግሻት ምንም አላዉቅም አለችሸ አንቺ ነሸ ይህንን መርዳት ያለብሸ ለራሰሸ ለዩቱ ገንዘብ ለማግንአት ብለሸ ነዉ የሄድሺዉ ሰዸትየዋ ጋር ምንም ለመርዳት እንዳልሆነ ያሰታዉቃል
@leyuassefa6414
@leyuassefa6414 Год назад
ችግር ያለው የሰዉ ሀገር ላይ ነዉ እናቴ አይዞሽ ጌታ ታሪክ ቀያሪ ነዉ እግዚአብሔር መልካሞ ነዉ
@user-ly7jh9re3n
@user-ly7jh9re3n Год назад
የኔ እናት በምን መልኩ እንርዳት በጣም ታሳዝናለች እግዚያብሄር አምላክ ጤናዉን ይስጥሽ እመቤቴ ትዳብስሽ
@abinaturaltube
@abinaturaltube Год назад
በምን መልኩ እንርዳት ማለት እራሱ ትልቅ ድጋፍ ነው እግዚአብሔር ይርዳት
@zeusapollo6787
@zeusapollo6787 Год назад
በፈጠራችሁ ሁላችንም ዜውደን እናውቃታለን pls US ያላችሁ i,m ready እንርዳት ጋሽ ተስፋዬ ጋር ናቸው ሚስኪን ዘውዴ የኩኩዩ እናት ስደት አስታወስሽኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 i love you የስደት እናቴ😭😭
@rhametali1193
@rhametali1193 Год назад
የኔናት ፈጣሪ ካረዳ የትም ቤሆን የትም የሰዉ ሀገር ላይ ችግር አይጠፋም በጣም ችግር አለ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Год назад
አስተባብራችሁ ጠበቃ መቅጠር ልጆቿን መርዳት በገንዘብ መርዳት ነው
@feqerselam2998
@feqerselam2998 Год назад
Begenezeb meredat ? Yemen meredat?
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
በጣም ታሳዝናለች በጣም የዋህ ነች ንግግር እንኩአን በደምብ አትችልበትም እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ::🙏🏽🥲🥲🥲
@lucybelay1414
@lucybelay1414 Год назад
በጣም ያሳዝናል ለድንግል ማርያም ለምኛት ፀልይ ፈጣሪ ምክንያት አለው ምህረት ያምጣልሽ ሲቀጥል ኢትዮጵያዊያን ጠበቃዎች አሉ እን ታማኝ ፣ ቴዲ .... ቢያስተባብሩ አሜሪካ የሚኖሩ ጥሩ ጥሩ ኢትዮጵያዊያን አሉ
@tsehayegubo4488
@tsehayegubo4488 Год назад
እኔም አቃታለው ሰደት ሃጌር ደርቨባታለው እንጀራ ትጋግራለች በአጠቃላይ ችግር ይኖራታል እንረዳት
@helentube.
@helentube. Год назад
😭😭😭 አይዙሸ ፈጣሬ ደግ ነዉ ታሪክ ይቀይራል እግዚቤር ይማርሸ
@rehmaumushehed2878
@rehmaumushehed2878 Год назад
እዮሀ ሚዲያ ወይም ኢትዮ ኢፎ ይቅረቡ እማማ የነሱ ሚድያ ብዙ ዲያስፖራ ተመልካች አለው
@mahigal5310
@mahigal5310 Год назад
ምን አይነት ጋዜጠኛ ነሽ ሀሳብ ማታስጨርሺ እዲነግሩሽ አይደል እዴ ምጠይቃቸው ተይ ተይ ምትያቸው የጋዜጥነት ወጉም የለሽም
@belyutemesgen384
@belyutemesgen384 Год назад
እኔ አራሱ አንዴት አንዳቧሳሸችኝ.. የሰው ሰሜት /ቺገር አለመርዳት
@mekdesmulugeta1421
@mekdesmulugeta1421 Год назад
ወደ ኢትዮጵያ ተመለሽ እዚህ ይሻልሻል ቢያንስ ከወፎች ጋር አትነጋገሪም ሰው በዙርያሽ አለ ኢትዮጵያዊ አይጨካከንም ቡና ጠጪ ጨዋታው ሰው ማግኘቱ መነጋገሩ ብዙ ቴራፔ አለ ። ወገኖቻችን ይርኑሽ አይተውሽም አምናለሁ እግዚአብሔር አለ አይተውሽም።
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Год назад
እሕት መጀመሪያ ለራስሽ ጤና አስቢ ልጆችሽ እንኳን አሜሪካ አገር ቤትም ያድጋሉ ስለዚሕ ስለራስሽ በርትተሽ ጤናሽን ጠብቂ እይዞሽ በስም ውጭ እየተኖረ እይደለም ሳይስራ ተስርቶም እይሞላም ከባድ ነው አይዞሽ ቢያንስ መኖሪያ ቤት አለሽ ምግቡን እንደምንም አቻችለሽ መኖር ይቻላል ዋናው ና ከባዱ ቤት ክራይ ነው እሱን ማድረጋቸውም ጥሩ ነው አይዞሽ ጠበቃ ስዎች ከረዱሽ ይከፈልሻል ጥሩ ስው ያጋጥምሽ እይዞሽ አሑንማ ስው ሑሉ እያየሽ ስለሖነ የሚረዳሽ እይጠፋም እይዞሽ ሞራልሽን ጠብቂ እይዞሽ
@metimeti94
@metimeti94 Год назад
Aythoshe mother
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Год назад
ጤና ከሌለ አሜሪካም አትፈልገንም እናቴ በጣም ጀግና ነሽ እግዚአብሄር የበፊቱን ጤንነትሽን ይመልስልሽ የሰው ፊት ማየት ከባድ ነው
@mikayaz8559
@mikayaz8559 Год назад
እንደዚህ አይነት ቃለ ምልልስ ለእናቶች ስለሚከብድ ታሪኩ ስለሚደበላለቅ በጥያቄና መልስ መልክ ብታደርጊው ይሻል ነበር :: 🙁
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Год назад
ለምንድነው ተይው ተይው የምትያት ታሳየን ምኗ ብሽቅ ጠያቂ ነሽ
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Год назад
ኧረ ነውር። የሰው መድሀኒት ካላየሁ ብሎ ስድብ፣ እግዚኦ። ጠያቂዋ በጣም አዋቂ፣ ብልህ እና አስተዋይ ናት። የኔ ቆዳ በዚህ አጋጣሚ vulnerable የሆነን ሰው expose ማድረግ በህግ ያስጠይቃል። የሰው ፐርሰናል ጉዳይ ካላወኩ ብለሽ አትቋምጪ ምንም አይጠቅምሽም።
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Год назад
እናቱ ዲኒያ ፈታና ናች አይዙሽ ወደ አንድ ፈጣሪሽ እምኜ አብሽሪ ያልፋል
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 Год назад
አይዛሽ እህቴ ዋናው ያንቺ ጤና ነው እግዛብሄር ጤናሽን ይስጥሽ
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Год назад
በጣም የምትደነቂ ጋዜጠኛ ነሽ ።ምክንያቱምብዙዎች የየማንገምው አሣይተሽናል።በሀብታም ሀገር እንደእዚህ ችግረኛ አለ ብሎ መገመት ይከብድ ነበር።ለማንኛው ፈጣሪ ይማራት።
@hermaborena9485
@hermaborena9485 Год назад
Disability ማመልከት ትችላለች አሜሪካ በነፃ ጠበቃ ሞልቷል የሚወስዳት ሰው ካገኘች በዛ ላይ ohio state ጥሩ ነው ፈጣሪ የሚረዳት ይላክላት
@selamleethiopia8116
@selamleethiopia8116 Год назад
አይዞት እማማ ፣እግዚአብሔር እንድትረዱ ስለፈለገ ትንሳኤን ልኮሎታል ትንሳኤ በርቺ ቀላል መስሎ በጣም ትልቅ ጉዳይ ነው ወደ ሚዲያ ይዘሽ የወጣሽው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ እህቴ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Год назад
አይዞሽ ፈጣሪ ከህመምሽ ይፈውስሽ።
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema Год назад
እግዚአብሔር ይማርሽ።
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Год назад
ኢትዮጽያውያን ተባበሯት!!!!ለእግዚአብሔር ብላችው!!!!መልካምነት ለራስ ነው!!!!
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 Год назад
እንደምንም ሰዉ ፈልጋ Minnesota የሚባል ከተማ ሂጂ ከ Government በጣም ብዙ እርዳታ ታገኛለሽ
@fantayeaduga437
@fantayeaduga437 Год назад
እግዛብሄር ይርዳሽ በዚህ አጋጣሚ በደርግ ስደት በ1983 በኬኒያ የተሰደ ዱ ሁለት ወንድሞች ነበሩኝ ታደሰ ገብረየስ እና ኤፍሬም ገብረየስ እኔ እህታቸው አልማዝ ገብረየስ ወይም ፋንቲታዬ ምትኩ እባላለው ካገኛቹ ቲባበሩኝ
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 Год назад
ውጪ ሲኖር ብር የሚዛቅ የሚመስላቸው አሉ
@siaw5419
@siaw5419 Год назад
You did good to come to the Media!! God is great!! You will be ok soon! God almighty be with you ❤️
@milanabood5582
@milanabood5582 Год назад
ፈጣሪ ነገሮችን ያቅልልሽ አይዞሽ የምድርን ህይወት በፈተና የተሞላነው
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 Год назад
OMG I feel so sad let's get together and help this mother please, where did she live which area I want to help her oh Lord please heal this mother in Jesus mighty name you're almighty God I pray for fast recovery in the name of Jesus christ🙏
@teofloszeleke4472
@teofloszeleke4472 Год назад
Amen. She drop her phone at the end of the video. She lives in Denver Colorado, area code 720.
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 Год назад
❤❤❤ yene yewah ..Egziyabeher yesmash.
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Год назад
እግዚአብሔር ይማርሽ ሁሉም ቤት ችግር አለ አቅም ያላችሁ አሜሪካውስጥ ተባበሩዋት
@salem4086
@salem4086 Год назад
Please. tall her she have to go to Ethiopia. Let pray for her. Neby Zakarias
@zeusapollo6787
@zeusapollo6787 Год назад
ዘውዴ የስደት እናቴ እግዚአብሔር ይሁንሽ አኛ መቼም እዛው ተጎድተን ወጣን ዕድሜያችን በረሃ ጨርሰን ወጣን እባካችሁ ካናዳ አውስትራሊያ አሜሪካ ያላችሁ ዘውደን እንጠይቃት እንርዳት እንተባበር ከአሜሪካ ነኝ
@user-br4ks3dt2j
@user-br4ks3dt2j Год назад
Let's open GoFundMe
@zeusapollo6787
@zeusapollo6787 Год назад
@@user-br4ks3dt2j ዳኒ i'm from US እንባረክበታለን እንርዳት ዘውዴን
@zeusapollo6787
@zeusapollo6787 Год назад
@@user-br4ks3dt2j የካኩማ መዲሓኒያለም ሰዎች ካሉ እንፈልጋለን ይሄንን ያህል እኮ የእሱዋ cases ከባድ አይደለም በእውነት ጠበቃ ብናቆምላት $1000 ,አይፈጅም
@user-br4ks3dt2j
@user-br4ks3dt2j Год назад
@@zeusapollo6787 That was good idea. I tried to call her but the number displayed in the video isn't working. Please contact me for further information. I am very happy to be a part of
@zeusapollo6787
@zeusapollo6787 Год назад
@@user-br4ks3dt2j appreciated 🙏 that's what i'm taking about How can i get her phone number pls?
@zemaritwubalemdesalegnoffi9356
እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ግን ጸበል ያስፈልጋቸዋል ኢትዮጵያ ይመለሱ ....ስደት ያየው ነው የሚያውቐው ::
@meronzewde3023
@meronzewde3023 Год назад
አግዚአብሔር ይርዳዎት እመቤቴ ከልጇ ታማልዶት🙏🙏🙏
@miheretabraham4061
@miheretabraham4061 Год назад
Her mental health is very important as far as I can hear her conversation and then lelaw yeketelale. She is been through a lot . She has trauma. If she get therapy she will be fine. She might not have awareness.
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 Год назад
ጤናሽን ይመልስልሽ እናቴ
@user-hb9kd3nv2p
@user-hb9kd3nv2p Год назад
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ! ለማንኛውም ለ Social security benefit እንደዚህ ብለሽ ነፃ የጠበቃ አገልግሎት ታገኛለሽ ። Disability help group ይባላል. እንደየ እስቴቱ ይለያይ ይችላል ። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አይዞሽ ።
@workalemmera7080
@workalemmera7080 Год назад
አይ አሜርካ ያደገ ልጅ እንኳን ቤተሰብ ሊረዳ ለራሱም አይሆን ከባድ ነው እግዛብሄር ጤኖዎትን ይስጥዎት
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 Год назад
አላህ ይዘንልሽ ጤንነትሽን ይመልስልሽ
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Год назад
አይዞሽ እናቴ መዳኒ አለም ይማርሽ ፀበል ብት ሄጅ ሰው ብኖርሽ መልካም ነበር🙏
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Год назад
አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ይማርሽ እኔ ለዚሁ ነው አሜሪካንን ምጠላው ሲስተሙ ከባድ ነው Norway እኮ የተባረከች ገነት ሐገር ናት የምላት ለዚህ ነው ተመስገን አምላኬ
@yabesarasarayabe2480
@yabesarasarayabe2480 Год назад
Norway እንዴት መምጣት ይቻላል
@weyinishetweyinishet
@weyinishetweyinishet Год назад
Wusejign🥹
@takelegersuo139
@takelegersuo139 Год назад
በጣም የሚያዛዝን ታሪክ ግን ንግግሮቾ በጣም አስቃኛለች ውይ የኔናት ጌታ ያግዝሽ እዚህ ኢትዬፒያ ብትሆኚ ቢያንስ እናስተባብርላት ነበር እራቀችብን።
@mohammedabdukadir-nq9rc
@mohammedabdukadir-nq9rc 11 месяцев назад
በእድሜ የገፋ ስዎች ኤውሮፖ ይሻላል ።ነጻ ህክምና ገንዘብ መኖሪያ ቤት ይሰጣሉ። ኣሜሪካ ይህ ጨዋታ አይሰራም 😢😢😢 ከባድ አገር ነው
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 Год назад
አብረን ነበርን ማለት ነው ስንት ነገር አሳልፈናል ልጆችን ያረዶቸው ግን ከኤትዩጰያ የመጦ ገሬ እሜባሉት ናቸው
@etaferzeleke4643
@etaferzeleke4643 Год назад
ሰው በጤና ምክንያት ካልሰራ መቸገሩ አይቀርም እግዚአብሄር ይርዳሸ እማይየ
@zemaritwubalemdesalegnoffi9356
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ያሻዝናል::
@deesdoos6676
@deesdoos6676 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እናታለምዬ ማጣት በሰው ሃገር እጅጉን የከፋ ነው
@surafelabere9933
@surafelabere9933 Год назад
God bless america.Ethiopia bihon berenda neber .
@thtnaayalew7126
@thtnaayalew7126 Год назад
Egzabher yirdash yimarsh ayizosh
@misrakk7621
@misrakk7621 Год назад
እግዚያብሔር ይማርሽ😭
@fatumashukur407
@fatumashukur407 Год назад
Ebakachu erduat
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 Год назад
አሜሪካ ግን food bank የለም እንዴ ለምን አይጠይቅም ሌ ላው የህግ ባለሞያ የሆናቹ ለነብሳቹ ይሆናል ተባ በሩዋት ይህን ሳምንት የምታነቡ አሜሪካ ያለቹ ለምታውቁት ጠበቃ ሼር አርጉላት
@abebssisay7271
@abebssisay7271 Год назад
ፋድ እስተምፕ ይሰጣል ።
@teofloszeleke4472
@teofloszeleke4472 Год назад
There is food bank with green logo in the US. She can't buy cleaning basics like Colgate, laundry detergent on her food assistance called food stamp in the US.
@tawbechgebrhywat7947
@tawbechgebrhywat7947 Год назад
ፀበል ሞክሪ እህቴ ለእግዚያብሄር የሚሳነዉ የለም መንፉስ እንዲያረጋል እግዜር ይማርሽ
@sebletube3972
@sebletube3972 Год назад
Egzeber yemarsh ❤🙏🙏
@tekuamnidani983
@tekuamnidani983 Год назад
አይዟሽ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ከአንቲ ጋር ይሁን አዎን ከባድ ነዉ የሰዉ ሀገር ኑሮ ካላወቁና የሚረዳ ሰዉ ከጎን ከሌለ እጅግ ጭንቅ ነዉ ሕይወት ቤተሰብማ የቀረበትን ነዉ ሚያስበዉ እንጂ እንዴት እንዳለን አይገባቸው በሰዉ ሀገር ላለን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን አሳክቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን!
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 Год назад
ፈጣሪ ምረቱን ይላክልሽ
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Год назад
እዝግአብሄር ይፈውስሽ እህቴ አይዞሽ ፀሎት ቁልፍ ነው ይቀየራል ይፈውስሽ እንፀልይ
@gadalinahallowiyo508
@gadalinahallowiyo508 Год назад
የኩኩዩ እናት ዘውዴ ጀግና እናት ታታሪ ብርቱ ንሽ አንቺ ! እግዚአብሔር በዛ በርሀ አሳልፎ ያልሰጠን አሁንም ካንቺ ጋር ነው!! በርቺ እህቴ 💕💕
@alemsora1624
@alemsora1624 Год назад
እናቴ አይዞሽ እግዝያብሄር የሚወደውን ይፈትናል ለበጎ ነው
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Год назад
ጆሮ ያለዉ ይሰማ ❗️❗️❗️ሃበሻ ቶሎ የሚሞተዉ ወይም የማይሻለዉ ካለ እድሜው መዳኒት ሰለሚወሰድ ነዉ ለምሳሌ በካንሰር የተጠቁ ሰዎች ኢትዮጵያ ዉሰጥ ወይም ከኢትዮጵ ዉሰጥ በተቻላችሁ ትክክለኛ አድሜያችሁን ለመናገር ሞክሩ ምክኒያቱም ማንኛዉም በሸታ ቶሎ ለማዳን ከባድ ነዉ !!‼️‼️‼️‼️‼️👈
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 Год назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
@anakedir9017
@anakedir9017 Год назад
May Allah protect her and cure her May Allah give for her children also a good hurts Amin Amin Amin inshaAllah tomorrow is a new day for you and your family
@seneeemutube
@seneeemutube Год назад
ውይይይ በጣም ከባድ ነው የኛ ማህበርሠብ ከሀገር ውጭ ከወጣ አንድሠው ሁሉም ሠው ደልቶት የሚኖር ይመሠለናል ግን ብዙ ችግር አለ በስደት የባሠ ነው ማንም አይረዳህም
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh Год назад
ፈጣሪ ይማርሺ እህታቺን ለሰዉ ልጂ ዋናዉን ዉዱ የእግዛቢሄር ሰጦታ ጤና ነዉና ፈጣሪ ጤናሺን ይሰጥሺ
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 Год назад
እባክአችሁ አሜሪካ ያላችሁ እቅም ያላችሁ አበሾች አግዞት። አይዞሽ እግዚአብሔር ያግዝሽ እሱነው የለት እንጀራ የሚስጠው ፀልዬ።
@soliyanatadesse96
@soliyanatadesse96 Год назад
Egziabhare yemaresh yenye enate
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 Год назад
እግዚአብሔር ይማሽ
@herita7557
@herita7557 Год назад
Yene enat 😢❤❤❤
@tiruneshmamo3939
@tiruneshmamo3939 Год назад
አይዞሽ እናትዪ እመቤቴ ትማርሽ
@henokyohannes8192
@henokyohannes8192 Год назад
Edme yestesh sister lalawe yerfe new eshi ftareshen beca atereshe Hulme kantu new
@geremew8763
@geremew8763 Год назад
Ayzosh enate 1ken ysakal geta ale
@user-wj2zm9py7i
@user-wj2zm9py7i Год назад
ወይ እማማዬ አይዞት ወይ አሜሪካ ፡ እምዬ europe ይግደለኝ እንኳንስ እንደዚህ በህመም እየተሰቃየ ያለሠው አይደለም ፡ አንዳንድ ለጋሚ ስራ የማይወድ እንኳን በመንግስት እየተደገፈና በስርአት እየታከመ ተንቀባሮ ይኖራል እኮ። እመቤቴ ትድረስልዎትየኔ እናት።
@HhHhh-jh8vk
@HhHhh-jh8vk Год назад
እናታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ እመብርሃን ትዳብስሽ ጌታየ ምህረቱ ስጠን ይቅር በለን አምላኬ
@tutuwak106
@tutuwak106 Год назад
Fetarish Yemaresh Enate 🙏🙏🙏
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Год назад
ጌታ እየሱስ ይድረስልሽ
@genilemessa1706
@genilemessa1706 Год назад
ስታሳዝን
@user-cf6nx5no4s
@user-cf6nx5no4s Год назад
የኔናት
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Год назад
እመቤቴ ትፈውስሽ አይዞሽ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Год назад
It's very hard you need good LAWYER EGZABHER YERDASHE.
@yaregalayele8647
@yaregalayele8647 Год назад
Columbus Ohio ለእርዳታ ጥሩ ስቴት ነው።
@Luv_rara704
@Luv_rara704 Год назад
Yene enat mirakel yedegal amlak tesfa ale kemekera behla Amen Amen 😇😇😇🤲🤲🤲
@beletedabeta6999
@beletedabeta6999 Год назад
Geta yirdash ayizosh
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Год назад
ውጭ ጨገር ሲኖር ሰው የማይቸገር ይመስላቸዋል እህቴ እኔም እንዳንቺ ነኝ ኢሮፕ ነው የምኖረው እርግጥ የምረዳው ሰው የለኝም ግን ከበሽታዬ ጋር እየታገልኩኝ ነው በሽተኛ መሆን እንዳለ ሰው አያውቅም ብር ብቻ ነው ሰው የሚፈልገው ሰውን መራብ ከባድ ነው😒
Далее
Прятки #nyanmp3
00:25
Просмотров 1,2 млн
Дьявол - ТРЕШ ОБЗОР на фильм
19:10