Тёмный

ቤቴን አሰርቼ ጨረስኩ፤ለማስገረፍ የፈጀብኝ የሲሚንቶ መጠን፤በትንሽ ብር ቤት ማሰራት ለምትፈልጉ 

መርከዝ Tube
Подписаться 39 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

#ሰብስክራይብ

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 55   
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 5 месяцев назад
ማሻአላህበርታወድሜ ስብስክራይብአርጌሀለሁ❤❤
@toybamohammed9735
@toybamohammed9735 11 месяцев назад
በአላህ የኔ መቶ ቅጠልነው ኤልሸብ ሻወር ሺንትቤትጋ አምስትክላስነው አሁን ውሀልኩ አልቆል በቅርቡ ለማስመረግና ለማስገረፍ ፈልጌነበር ግን ደከመኚ በአላህ እስከ ሁሉምነገር እያንዲንዱ ስራልኚ በተለይ የመፀጂጂውጉዲይ አቀበትሆነብኚ
@ethiopialoveethiopialove-fl1gl
ለ70ቆርቆሩ ሰንት ይፈጃል ወንድሜ
@مخمزد
@مخمزد 2 месяца назад
ለስወስት ክፍል ቤት አድ ምኝታቤት እና ሳሎን አድ ክፍል ለበቻው አድርጌ ለማሰራት ነው እምፈልገው ስት ይፈጃን ከመጀመርያው እስከ ግርፉ እስቲ ንገረኝ በፈጠረህ የኢትዮጵያ ህዝብ ቤት መስራት ከባድ እደሆነ ነው እሚያወሩን😢😢
@ዙዙ.ወለየዋ
@ዙዙ.ወለየዋ Год назад
ይሄ ቤት ከመጀመሪያ አስቶ ስት ፈጀ እያዳዱ ንገረን
@speedcall9281rich
@speedcall9281rich Год назад
አሁን ላይ የመስታይት ዋጋ ስንትነው አቅርብልንስኪ
@maryammo5401
@maryammo5401 Год назад
መሻአላህ ያምራል
@ummushiham1340
@ummushiham1340 Год назад
ወድም እኔጥያቄነበር የኔቤ ክብነው አራት ክላስነው ስንትይፍጃል
@LuLu-ii2ih
@LuLu-ii2ih Год назад
የ80 ዚጎ አሁን ባለው ዋጋ ስራልን
@fikerzeyne4591
@fikerzeyne4591 4 месяца назад
የት ነው
@pookumol7075
@pookumol7075 4 месяца назад
አሁን ላይ ስንት ነው
@AAa-l7b4c
@AAa-l7b4c 4 месяца назад
ዉጩ ከለጥፎ መቆየት አለበት ወይሥ ወዳዉ ቢገረፍ ምን ያመጣል?
@ZemezemeMohamada
@ZemezemeMohamada 3 месяца назад
የኔምጥያቄነው
@አሚናትየረሱልወዳጅወሎየዋ
የስሚንቶ ዋጋ ሰንት ገባ???
@አሞየየወሎዋ
@አሞየየወሎዋ Год назад
ወድምአድግዜተገርፏልለመድገምእፈልጋቸውነበር ግንየኔቢስቲማነውይሄዳሉ
@Sueaduh1838r9
@Sueaduh1838r9 2 месяца назад
መሸአላ❤❤❤
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 5 месяцев назад
የሚጠቀጠቀዉ እና ሽቦ የሚወጠረዉ ወዳዉኑ እደተመረገ ነዉ ወይስ ሊገረፍ ሲልነዉ
@حضرمحمدسيد
@حضرمحمدسيد Год назад
ወድሜ የኔ ቤት ልክ እደዚህ ነው 8/9 ነው ገና ሊመረግነው ተመርጎ ተገርፎ ሥን ይፈጃን? ሌላው ውጥጡ ባይገረፍ ምን ጅግራለው ከጭቃው ላይ ጅብሦን ቢሆን
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
ከተገረፍ በሆላ ለማስለሰን ዲዛይን ለማስዎጣት ስንት ኩንታል ሲሚንቶ ይፍጃል 85 ቆርቆሮ
@HayathHyath
@HayathHyath Месяц назад
ቀን ተናገር
@saadam223
@saadam223 Год назад
ለመግረፋዉስ ባሌነበር ሲሚንቶ ቸገረንጂ እረ አሁንስ ያስጠላል ጊራና ይጨምራል ከመርሳደሞ አይይ
@mohamdsaed5586
@mohamdsaed5586 Год назад
እስኪ የቤት አይቶች አሳየን ማንኛው ዲዛይን እንደሚሻል
@መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ
ቆርቆሮው ስንት ነው ቤቱ እኔ 62 ቆርቆሮ ለማስገረፍና ሊሾ ለማድረግ አስቤ ነበር. በጥቅሉ150 ሺ ይበቃኛል ወንድም ብመልስልኝ
@ImranMohammed-fr2en
@ImranMohammed-fr2en Год назад
ሠላሙ አለይኩም ወንድም ሠኢድ ቤቴ ሶስት ክላስ ነው ለማስቀጠል ማለት እቃ ቤት እና ሻወር ለማስጨመር ስንት ብር ያስፈልገኛል ጀዛ ከላህ ኸይረን
@ZaZm-ix2ze
@ZaZm-ix2ze Месяц назад
ቀንለምንአትናገርም
@kingofking561
@kingofking561 5 месяцев назад
ሁለት ቤት ይወጣዋል እኮ እርዝመቱ
@AggasheAghahaha
@AggasheAghahaha 2 месяца назад
ባለሞያ እፈልጋለሁ በታማኝነት መርጉ እና ገርቶ በጠቃላይ የሚሰራ ቁጥር
@hayatrak1238
@hayatrak1238 Год назад
ማሻ አላህ
@ወሄነትየገጉዩቲዩብ
አሰላም ዋሌኩም እነመሰግናለን
@maryem9100
@maryem9100 Год назад
ጀዛከላህ
@toybamohammed6278
@toybamohammed6278 Год назад
ወድሜ አይተህ እዳታልፈኝ የ56ቆርቆሮ የፕላስቲክ እና የጅብሰም ዋጋ ነገረኝ መርሳነኝ
@ssssdubsdh7855
@ssssdubsdh7855 Год назад
እኔም እፈልጋለሁ መልስልን የኔ ሰባት በስምት ነው
@ሠሚራይማምእብራሂም
@ሠሚራይማምእብራሂም 7 месяцев назад
ማሳሰሬይ ስንትይፍቻል
@semirasemira5861
@semirasemira5861 Год назад
የት ነዉ
@emuem6203
@emuem6203 Год назад
Wow
@toyibamohammed5972
@toyibamohammed5972 Год назад
እሽወድ እኔመርሳነኝ 55ዝጎነው ስትይበቃዋልስሜቶ ሽቦ ቢስማር የጅዋጋ እዳታልፈኝ
@seadatube6845
@seadatube6845 Год назад
መሽአላህ 😘😘
@elhmesada6037
@elhmesada6037 Год назад
Ye50korkr yeceqi bet set yfejile serlilng
@VhcuchcHchc
@VhcuchcHchc 4 месяца назад
ቁጥሩንአስቀምጥልኝ
@wegayehunegese
@wegayehunegese Год назад
64 ቆርቆሮ ስንት ይፈጃል
@semirasemira5861
@semirasemira5861 Год назад
ኮቦልቻ አሳየኝ እኔም ለማስገረፍ እፈልጋለሁ
@semirasemira5861
@semirasemira5861 Год назад
ማሻአላህ
@destayemariyamlij7298
@destayemariyamlij7298 Год назад
La 32 luk sint kuntal yibekegnal wendime
@መድሙሀመድሰብሰክራይብማር
ሰሚቶ አሁን ላይ ሰንት ነው መልሰልኝ
@merkztube
@merkztube Год назад
ሁለት ሺ ብር
@ራያቤተአማራ
@ራያቤተአማራ Год назад
ቆቦ 1500
@መድሙሀመድሰብሰክራይብማር
@@merkztube ሴቀንሰ እንድነግረኝ አማና ያግሬ ልጅ ለማሰግረፍ አሰቤ ነበረ መርሳ ተወደድ ቀነሶ ሴያበቃ
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 Год назад
​@@ራያቤተአማራ በቆቦ ፈልጊልኝማ መርሳ አላዋጣም እዴ ከሁሉም አገር የመርሳ የተለየ ነውኮ
@ራያቤተአማራ
@ራያቤተአማራ Год назад
@@EmuAyimen232 እሽ
@ፋፊወለየዋ-ደ5ቘ
@ፋፊወለየዋ-ደ5ቘ Год назад
ለሁለተኛ ግርፍ ሽቦ ያስፈልጋልዴ ወንድም የባለሙያስ ስንትነው አትለፈኝ
@ኩንፈየኩን-ቘ8ቀ
@ኩንፈየኩን-ቘ8ቀ Год назад
አያሥፈልግምሽቦ
@ፋፊወለየዋ-ደ5ቘ
@ፋፊወለየዋ-ደ5ቘ Год назад
አስገርፈሽ ከሆነ እስኪንገሪኝ ውዴ የባለሙያ ስንትነው ሰው በሰው ላይ ስለሆነ ዋጋ እያስወደዱብኝነው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
አያሰፈልገም
Далее
ОВР Шоу:  Семейные понты  @ovrshow_tnt
07:21