Тёмный

ቤት ሳይኖራቹ ሀገር አትግቡ ኡኡ ያስብላል የአረብ ሀገር እህቶች ከዚ ተማሩ 📌 

Fasika Tube
Подписаться 130 тыс.
Просмотров 73 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

7 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,6 тыс.   
@fasikatube9475
@fasikatube9475 8 месяцев назад
አብሽሩ ከዚ በኋላም ትሰራላቹ❤ ማንኛውም እቃ ለማየት ቴሌግራም ቻናሌ ተቀላቀሉ t.me/Fasikatube አሙ ቢላል ለመከለም #0939125445📌
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m 8 месяцев назад
በአላህ አስፈራሽኝ ባዶ መሬት እዴት አገኛለው 100 ካሬ በአላህ ዝም እዳትይኝ
@zizosalah1987
@zizosalah1987 8 месяцев назад
👍👍
@merambushra6897
@merambushra6897 8 месяцев назад
ፊርደውስዬ እውነት ብለሻል ውዴ አከራዮችንም አሏህ ልቦና ይስጣቸው ምንም እንቅፋት ቢበዛብንም ይሻአሏህ እንሰራለን ስደትን ስለቀመሻት ነው የኛን ስሜት የምትረጂን
@genetetube2756
@genetetube2756 8 месяцев назад
fasika endat neshi ethiopia wuste end menorish tinesh kanich hasabe felig nw Egizehaber yimesegan ahuni yaleshu neger ye lifaten wotet agechalew tinesh haseb bicha nw yefelakut bakish bemin lagegnish
@user-sh5vx8yh8c
@user-sh5vx8yh8c 8 месяцев назад
@@user-te7qv8zc9m ቤታሳብ አታዝዥም መሬን ለምን በሳ ኡኮትዬ
@user-tw5od1pt8n
@user-tw5od1pt8n 8 месяцев назад
ከሁሉም ነገር መጀመራ እናታቹው አስደስቱ የእናት ምርቃት ብዙ ዋጋ አለው እኔ አሁን ስድስት አመቴ ስደት በስድስት አመት መጀመራ እህቴ ዳርኩ ከዛ የናቴ የቤት ያስፈልጋታልኩ እቃ ሁሉም ገዛሁ ከዛ ወንድሜ ዳርኩ ከዛ የራሴ ቤት ከዛሁ በዛላይ ብዙ ወጪ አወጣለሁ ልጄን አስተምራለሁ ይሁሉም የማርገው እናቴ ሁሌ ትመርቀኛለች አያቶቼ ይመርቁኛል አባቴ ይመርቀኛል ስኬቴን የነሱ ምርቃት ነው
@gjyvng738
@gjyvng738 8 месяцев назад
ስህእኔምነኝ ቤተሠቦቼናቸው ህይወቴ እህቶችንረዳቸዋለሁ እህቴንከአንድሁለቴአመጣኋት አልሀምዱሊላህ ሁልጊዜእንጀራይውጣልሽይሉኛል ለራሤም አልሀምዱሊላህ ትንሽነውየቀረኝቤቴንልጨረስ
@user-sh5vx8yh8c
@user-sh5vx8yh8c 8 месяцев назад
በትክክል
@Zana-vj5dq
@Zana-vj5dq 8 месяцев назад
ምረቃን አይገኚም አች ልጆችሺም እደሚኮሩሺ አልጠራጠርም
@Gurage4
@Gurage4 8 месяцев назад
ወላሂ ትክክል ማን እደእናት 7 ተኛ አመቴ ይዦለው የገጠርልጅነኝ ያውም የጉራጌ ከአድም ሁለት ቤት አሰራሁ 72 ቆርቆሮ ሳርቤት መሬት ገዛሁላቸው አሁን ቀለሙ አሰቀብቼ ልገባነው። አልሀምድሊላህ ለራሴ አዳማ አለኝ መሬት ለጊዜው ያኖረኛለ
@user-sh5vx8yh8c
@user-sh5vx8yh8c 8 месяцев назад
@@Gurage4 ጎቦዝ ማሻአላህ እኔም እዳቺዉናዉ ገጣርናዉ ያሰራሁላቻዉ ስልጤ ለራሴ አዳማ አልሀምዱሊላህ
@Gurage4
@Gurage4 8 месяцев назад
አው ይኖራል መቼሰ ቤት ሳልሰራ ብዬ እድሜዬ አልጨርሰም። ዋና ጤና ነው አትፈሩ ወላሂ አላህ አለን 😢😢😢 ሰው እደኖረ ይኖራል። አቦ ደምሩኝ ጭቅ መሰማት አሰጠላኝ😄
@semeratube4098
@semeratube4098 8 месяцев назад
አትኖሪም ማለት አይደለም ከባድ ነው ቤት ክራይ ቤት ያስፈልጋል ላዚም
@user-hw2xx6nh5f
@user-hw2xx6nh5f 8 месяцев назад
ሳህ
@zd9022
@zd9022 8 месяцев назад
አብሽሩ የእህቴ ጓድኛ ሶስት ሽብር ሪያል የስራች. ዝልጥ ያለ በብሎኪት ግን አላህ ይርሀማት ዝህ ቀርች የለፍችበትን አንድ ቀን ሳትቀመጥበት ሞተች
@fatlmaabdu6733
@fatlmaabdu6733 8 месяцев назад
​@@zd9022አላህ ከደዚህ።አይነት አደጋይጠብቀን።እኔ አቤት።ታልሠራ።አገር።ልገባነው።ቦታአለኝ።ላባቴሠራሁ።አባቴጋር።እኖራለሁ።ደከመኝ
@user-ku3wp6db2v
@user-ku3wp6db2v 8 месяцев назад
ኧረ ማንም አይሠማት 1ክልስ ቤት ይበቃናል ሆ ቤት ለመሥራት ላረጅነው እንደ ቤት ሁሉም ሠው ቢኖረው ይወዳል😂
@user-rq3jc6dh5l
@user-rq3jc6dh5l 8 месяцев назад
እናቴ 12 ቤት ቀይራለች አሁን አልሀምዱሊላህ ከተከራይ አከራይ አርጌታለው በ6 አመት ውስጥ ያውምበኩትራት አልሀምዱሊሌህ
@saada-qb2yc
@saada-qb2yc 8 месяцев назад
የኔ ጀግና ሽ አመት ትኑርልሽ በደስታ❤❤❤❤❤
@ekramekram6901
@ekramekram6901 8 месяцев назад
ማሻአላህ ጎበዝ❤❤
@saadaa6222
@saadaa6222 8 месяцев назад
ጀግና🎉🎉🎉🎉
@saadahsaadah2535
@saadahsaadah2535 8 месяцев назад
ጎበዝ አልሀምዱሊላህ
@user-qo3cl3jm9c
@user-qo3cl3jm9c 8 месяцев назад
እኔም እንዳንቺ ባታከራይም ግን ምርጥ ቤት ሰርቸላታለሁ ኩሽናው ብቻ 12 ቆርቆሮ ነው ግቢውን ሁሉ አትክልት ነው ከነሱ ተርፎ እየሸጡነው❤
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 8 месяцев назад
የዛሪው ወላሂ ልብያለው ልብይበል እህቶቸአዳምጡው
@user-hv5kl7co2d
@user-hv5kl7co2d 8 месяцев назад
صح والله العظيم 🎉
@rahimatubetube
@rahimatubetube 8 месяцев назад
ደምሪኝ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 8 месяцев назад
ትክክል😢😢😢😢😢
@Mariam-bj3zx
@Mariam-bj3zx 8 месяцев назад
ሳህ
@tube3326
@tube3326 8 месяцев назад
አልሀምዱሊላ ዝንጥ ያለ ቤት ሰርቻለሁ እድሜ ለናቴ❤❤ እማ የኔ ንግሰት
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 месяцев назад
ዴምሪኝእህቴ በቅንነት
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 8 месяцев назад
ታድለሽ
@madibintalemu2388
@madibintalemu2388 8 месяцев назад
ማሻ አላህ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 месяцев назад
@@madibintalemu2388 ዴምሪኝእህቴ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 месяцев назад
እኔምንም የለኝም 6አመቴ
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 8 месяцев назад
እኔስ 4 አመት ጨርቄን ማቄን ሳልል የሰራሁትን ብር እድሜ ለቤተሰቦቼ ዝንጥ ያለ ቤት ሰርተዉልኛል❤
@obob7245
@obob7245 8 месяцев назад
ባረከሏሁ ለኪ
@user-jd3ti6zp1j
@user-jd3ti6zp1j 8 месяцев назад
ታድለሽ
@user-gn2kp2cf7f
@user-gn2kp2cf7f 8 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ ያቆይልሽ ቤተሰቦችሽን
@user-xd8qe7jl6k
@user-xd8qe7jl6k 8 месяцев назад
ማሻለህ.እዴሜናጤናይጥልሸ
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 8 месяцев назад
@@user-gn2kp2cf7f አሜን የኔ ቆጆ🥺❤️
@mekilovexff7334
@mekilovexff7334 8 месяцев назад
ፌርዶስዬ ንግግርሽ አንዱዋ ጠብ አትልም ልብ ያለው ልብ ይበል ዱኒያ አጭር ብኮንም ለግዜው ያስቸግራል ሁሌም ምከሪን የኔ እንቁ ❤
@umusofi721
@umusofi721 8 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ እኔስ አለኝ እድሜ ለባለቤቴ አሰርቶ ጊቢው አተክልት ባተክልት አድርጎታል የልጆቼ አባት ሺ አመት ያኑረው ጎበዝ ጀግና ነው
@user-hi2cm1zx5i
@user-hi2cm1zx5i 8 месяцев назад
አላህ ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻው ያርግላችሁ እኔ ጎበዝ ሰው ያስደስተኛል
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂 በለው. ጭራሽ ባልሽ. ምንያህል እርግጠኛ ነሽ እዚህ ሁነሽኮ አይታይሽም አይሰማሽም ደሞ ባልሽ ይሄኔ አግብቶ ቤቱን እየወለደበት ይሆናል እጂ አችንማ አይጠብቅም ወላሂ አልሰማሽምንጥሩ ቢሆን ወንድ ያው ወንድ ነው ይብላኝልሽ 😂???
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 8 месяцев назад
​@@user-kr2ne3gn2p አር አይባልም ስንት ጀግና ወንዶች አሉ ወላሂ ባንዳንድ ባለጌና ስድ በሆኑ ወንዶች ሁሉንም አትዞልሙ ምናልባት የሷም ደጋግ ከሚባሉ አንዱ ሊሆን ይችላልና
@ethiojole
@ethiojole 8 месяцев назад
ማሻ አላህ
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 8 месяцев назад
ጀግና አሏህ እርጂም እድሜ ይስጥልሽ ማማዬ
@mggjvfhk7335
@mggjvfhk7335 8 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ሀገርን ሰላም ያድርገው እጂ ቤትስ አለኝ
@Aberostube3222
@Aberostube3222 8 месяцев назад
ወኔ የተሞላበት ብዙ እህቶቻችን የምያባንን ንግግር👍 ባኑ ባኑ አትባክኑ!!!
@user-hv5kl7co2d
@user-hv5kl7co2d 8 месяцев назад
ሣህ ወላህ
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 8 месяцев назад
ኢንሻአላህ እንደ ያለዉ 😢
@user-qt1oj6rt6p
@user-qt1oj6rt6p 8 месяцев назад
በጣም ግን እኔስ ደከመኝ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 8 месяцев назад
ወንድ ይስራ ቤት ምን አልባት ለቤተሰብ እሺ ቤት ሰርቼ ባል ላስገባበት ነዉ እንዴ?
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 8 месяцев назад
​@@eshetubeyene9557ታከራይዋላሽ ok
@hayatyoutube1802
@hayatyoutube1802 8 месяцев назад
ወላሂ እውነት ነው ያወራሽው ሁሉ እኔ ተከራይቼ አይቸዋለሁ የሰው ፊት ሲገርፍ ያማል የስቀቀን ኑሮ ቤትን የመሰለ ነገር የለም
@astertube8785
@astertube8785 8 месяцев назад
በትክክል ፊሲካ እህታችን በውነት በጣም ከባደነው አንድ አንድ ቤተሰብ እንኳን ሊገዙ የባሰ ጮጓሪነው የሚያቃጡሉ ከምር አይረዱም😢😢😢
@HodiHodi-fc5dv
@HodiHodi-fc5dv 8 месяцев назад
ትክክል
@user-rj5zn7qo6s
@user-rj5zn7qo6s 8 месяцев назад
ትክክል ናት ወላሂ እኔ ነብሰጡር ሁኜ ኪጣ አምሮኚ ልጋግር ብል አጋግሪም ብላ ከለከለቺኚ አከራዬ እሳም ጥላው ወደማይቀረው ሀገረ ሄደች ግን ቤት ከለለ በጣም ከባድ ነው ያገሬ ልጆች ለቤት ትኩረት ስጡ ከፍታችሁ የምትገቡበት ቤት ካላችሁ ለምኖ መብላት አይጎዳም እኔ ብዙ ስቃይ አሳልፌ አለሁ ለወድም ብር አትስጡ እህቶቼ ብራችሁን ቁምነገራይ አውሉ
@seaditube7451
@seaditube7451 8 месяцев назад
ትክክል የኔ እህት❤
@fatenmolly5613
@fatenmolly5613 8 месяцев назад
😢 ትክክል የእኔ ውድ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 месяцев назад
​@@fatenmolly5613ዴምሪኝእህቴ🎉🎉🎉
@user-ue6rj7di5v
@user-ue6rj7di5v 8 месяцев назад
ሳህ የኢትዬ አከራዬች በጥራቃ ናቸው
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 месяцев назад
@@user-ue6rj7di5v ዴምሪኝ ውዴ
@umufewzan-eu8dd
@umufewzan-eu8dd 8 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ አንድ 40 ፍሬ ቆሮቆሮ አሳራቻለሁ ይበቀኛል ዱኒያ የመታለላፍያ ሀገር እንጂ መኖርያዬ አይደለችም አንገቴ መስገበባት ቤት ከላኝ በቃኝ ነገ ዛሬ የልቃል እየልን እድሜያችንን ሙጭጭጭ አረገው ስደት አብሽሩ ውዶችዬ ያነብየችን አኗኗር ለኛ ተምሳሌት ነው የላ መህረም ነው የላነው አብዛኞቻችን ጣለብ አይደለንም እናማ ዛሬ ነገ አስወጡን እየልን ጭንቅ ጥብብ ብለን ነው የምሳራው ቤት የሚሳረ ሰው ጭቃቱ የቃወል ብቻ አልሃምዱሊላህ አሏህ ለዝህ አብቅቶኛል ይቺን ጤዛ ሀገር አስከመሳነብታት ድርስ የሳርሁትንም ቤቴን አሏህ ይባርክልኝ ነገ ልሙት ዛሬ ልሙት የመላውቅ አንድ ደካማ ባሪያ ለጣፊ አለም ለምን ልጫነቅ¿
@leylatube134
@leylatube134 8 месяцев назад
እኔም 42አለቺኝ ይበቃኛል
@rahimatubetube
@rahimatubetube 8 месяцев назад
ደምሪኝ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 месяцев назад
@@rahimatubetube ነይእንዴማመር
@sameiraf2450
@sameiraf2450 8 месяцев назад
አውነት ነው እኔ አለችኝ ብታስም ግን ዋና ያገረ ሰላም ነው በጠርነቱ ሰብረውብኝ አሳድሰኩ
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 8 месяцев назад
ክክክ ማሬ ይበቃል
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 8 месяцев назад
እህቴ ተወከል ብላ ሳትሰራ ገባች. ምርጥ ባል አላህ ወፈቃት ቤቱን ሰራ. ዝንጥ ብላ ትኖራለች. እኔ ኩላሊቴን በሽተናኛ ሆንኩ. እህቶች. በቀዷ በቀደር እመኑ ዱንያ የአላህ ነች
@islamispeace7496
@islamispeace7496 8 месяцев назад
በትክክል ስንቶች ሰርተው ሳያዩት ሞተው ቤተሰብ በእርሷ ገንዘብ እየተባላ ያለ ስንት ነው
@jamiendris9454
@jamiendris9454 8 месяцев назад
ወላሂ ልክ ብለሻል ሁሉም አሏህ የቀደረው ነው የሚሆነው ቤት ልሰራ ብየ ኩላልቴ ላጥፋ ኧሯሯሯሯሯ
@user-fi7nz6zq2n
@user-fi7nz6zq2n 8 месяцев назад
አላህ ይማርሽ
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm 8 месяцев назад
ወላቃ ጥርስ አትበይ የኔ ቆንጆ አይደለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤የመዳም ቅመሞች እውነቶን ነው ስሞት
@rahimatubetube
@rahimatubetube 8 месяцев назад
ደምሪኝ
@user-ed4wu1vh9m
@user-ed4wu1vh9m 8 месяцев назад
ወላቃ አይደለሺም ፍርዶሥየ ወላ ፍልቅልቅ ነሺ የቢላል እናት ብርች
@user-uf6uy8lq9j
@user-uf6uy8lq9j 8 месяцев назад
sah🌺
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y 8 месяцев назад
ለሰው ልጂ መኖሪያ ቤት ምግብ ልብስ እነዚህ የማይካድ መሰረታዊ ነገሮች ናቸው
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 8 месяцев назад
አልህምዱሊላህ ከተከራዬ ወደ አከራይ ተቀይራለው ወላሂ አላማና እቅድ ካለ አላህ ያሳካል ዋናው መብርታት ነው እህቶቼ የብራቹ ነገር አደራ ❤❤
@rahimatubetube
@rahimatubetube 8 месяцев назад
ደምሪኝ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 месяцев назад
ዴምሪኝእማ
@user-eh7oq8ez3w
@user-eh7oq8ez3w 8 месяцев назад
አይይይ ሀገርም እዚህም ያልታደልን ሰዎች ብንኖር የአረብ ሀገር ሴቶች ነን ያምር😢😢😢 ትዳር ብንይዝ ትዳራችን አይሰምር ንብረት ቢኖረን አይበረክት ሲያማን ዛሬ ይሻለናል ነጋ ይሻለናል እያልን እንቆይነሠ አንድ ቀን እንደንነሳ ሆነን እንወድቃለን መነሳት የሌለው አወዳደቅ ከዛ አሟሟታችን ሁላ አያምርም😢😢😢
@fafi8402
@fafi8402 8 месяцев назад
እኔ የህው 6ኛ አመቲን የዣልሁ ገን ቤት ቀረቶ ቦታ አልገዛሁም ቤነሰ 3አመት የሚሁን ለቤትሰብ ልኪልው ገን ስንት ብር አልኝ ሰላችው ከ100ሺ እደማይብልጥ ነገሩኝ ወላሂ። አሁን ላይ ገን አልክም በየ በራሲ ማጠራቅም ጀምሪልሁ ኢንሻአላህ አላህ ከል 1.ነጠብ አይጥፋኝም በቅርብ ሀገር ገብች ገጠሩም ቢሁን በገማሹ ቦታ ጋዞች በገማሹ ለመሰራት አሰቤልሁ ስድት በቀኝ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 месяцев назад
ዴምሪኝእህቴ በቅንነት🎉🎉🎉
@user-so1qd6db2y
@user-so1qd6db2y 8 месяцев назад
ጠክሪትንሽ ጨምርአርጊበት አይዞሽማሻአላህብያለሁእህትዋየ❤❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 месяцев назад
@@user-so1qd6db2y ዴምሪኝውዴ
@user-xw8eq8es2s
@user-xw8eq8es2s 8 месяцев назад
አይዞሽ እማ
@fafi8402
@fafi8402 8 месяцев назад
@@user-so1qd6db2y ኢንሻአላህ
@zd9022
@zd9022 8 месяцев назад
እውነትሽን ነው ቤት የለላችሁ አላህ ይስጣችሁ ሀባይቢ ቤት የለኝም ብላችሁ አትጨናነቁ ለምን ምን ድምስጣችሁ አታቁም አብሽሩ አላህ ከሪም የእህቴ ጓድኛ ኘሉኬት ቤት ሁሉም ነገር አላት ግን ውላሂ ስትውልድ ሞተች ውላሂ ሰው አገር በስላም ያስገባን እንጅ አላህ ያቃል ውዴቸ አብሽሩ ዱአ አርጉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@umuamar6195
@umuamar6195 8 месяцев назад
አሚን ያረብ እኔስ ቤት እዳልከ ቀረሁ
@zd9022
@zd9022 8 месяцев назад
@@umuamar6195 ምን ሁለሽ
@zd9022
@zd9022 8 месяцев назад
@@umuamar6195 የት ነው የቀርሽው
@toyba3760
@toyba3760 8 месяцев назад
ለምን
@user-qh4et3pi1g
@user-qh4et3pi1g 8 месяцев назад
የገጠር ቦታ ሰርቻለሁ ሁሉንም ጨርሻለሁ
@user-sd4hf8py9l
@user-sd4hf8py9l 8 месяцев назад
ወላሂ ኤሄ ምክረ የዛሬ 10 አመት ቢሆን ዛሬ አረብ ሀገረ ተመልሼ አላየውም ነበረ የቀመሠው ያቀዋል የተናገረቹ አንድ ሚጣል ነገረ የለውም ስለደረሰብኝ 2ልጆቼ ጥዬከመጣሁ4አመቴ አላማዬ ቤት ብቻ ነው ከዚበፊት አረብሀገረ ስንሰራ የማላቀው ወድ ቤት ከዝቼ ላገባው ቤት ያለው ያገባኛል እያልን ብራችን የቤት እቃ ተቀማጭ ብረ አስቀምጠን ሄደን በሆነም ባልሆነም ሲመነዘረ ብሩ አለቀ ኢት ገብተን ትዳረ ስንይዝ ሁላችንም ልጆቻችን ጥለን ተሰደናል
@user-qs2ld3gz6z
@user-qs2ld3gz6z 8 месяцев назад
እኔም ተመልሻለሁ ቤት ያለዉ አገባለሁ ብየ አልሰራም እያልኩ ደገምኮት ሰደቴን አልሀምዱሊላህ
@HalimahTaher
@HalimahTaher 8 месяцев назад
የኔ ሂወት 😢 በመከራ እንደት ልጂ ወልጅ ሳልጠግባት ተለየኋት የኔ ወዴ አልሃምዱሊላህ ኢንሻአላህ እሱ ያለው ተቀምጧል
@user-sd4hf8py9l
@user-sd4hf8py9l 8 месяцев назад
@@HalimahTaher የኔ ማረ ለነሱ ብለነው አይዞሽ ያለፈው ልያስተምረን ይገባል ጡቴ እያፈሰሰ ተለየሁት ዛሬ 6አመት ሆነው አያቀኝም ጠንከረ ማለት ነው
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 8 месяцев назад
😢😢😢እኛ አማራዎች ይህ አይደለም ያሳሰበን ሰላም ማጣት ነው 😢
@bzou632
@bzou632 8 месяцев назад
😭😭😭😭😭💔💔💔
@fatiya8477
@fatiya8477 8 месяцев назад
መላው ኢርዩፕያን ሰላም ናፍቋል😢😢
@lubabakassaw6057
@lubabakassaw6057 8 месяцев назад
አልሀምዱሊላ እድሜ ለአባቴ እና ለውዱ ባሌ ሁለት ቤት አለኝ
@user-ws8ck2bm4l
@user-ws8ck2bm4l 8 месяцев назад
ቤት ኪራይ አገብግቦኚነው አድስ አበባ ስኖር ተነሥቼ የመጣሁት አልሃምዱሊላህ ቦታ ገዝቼ እየሠራሁነው ዱአ አድርጉልኚ🎉🎉🎉🎉
@umuemranumuemran6522
@umuemranumuemran6522 8 месяцев назад
ወላሂ ሀቅ ነው 😢😢😢 አላህ ሀሳባቸንን ሞልቶልን ለሀገራችን ሰላሙን ይመልሰው ቤት መሰሎኝ ልጀን ጡቱን ሳይጠግብ የመጣሁት፣💔💔💔🥺
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 месяцев назад
ዴምሪኝ
@user-nf6uh3zv3x
@user-nf6uh3zv3x 5 месяцев назад
አብሽሪ
@fafittube
@fafittube 8 месяцев назад
ትክክክል ዉዷ እህቴ ማን እደራስቤት የቤት ኪራይ የቀመሰ ያቀዎል ነፆነት የለዉ ሁሌ ስቀቀን ለምን አንድ ክፍል አትሆንም የመዳም ቅመሞች የራሳችሁ ቤት ይኑራችሁ እደምንም ለፍተን የልፋታችንን ዉጤት ቢከፋን አረፍ የምንልበት ቤት ያስፈልገናል ትልቁ ወንድሜ እድሜና ጤና አሟልቶ ይስጥልኝ የምልካትን በጥንቃቄ ቁምነገር ላይ በማዎል ምርጥቤት እያሰራልኝነዉ አልሀምዱሊላህ
@weynua-tube
@weynua-tube 8 месяцев назад
ልክ ናት ፈሲካ ሳህ የአረብ ሀገር ጉልበታችንን እድሜያችንን ሁሉነገር በርቶታል አይ አለለፈልን ለራሳችን አናውቅ መጨረሻችን በሽታ እብደት ነው እስኪ ኮሜንታተሮች ኑ እኛን ጀማሪዎችን አበረታቱን
@emanmandefro
@emanmandefro 8 месяцев назад
እሽ ውደ እኔንም አበረታቱኝ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 месяцев назад
@@emanmandefro ነይ ዴምሪኝእንዴማመር
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 месяцев назад
ዴምሪኝእማ
@tueb3879
@tueb3879 8 месяцев назад
​@@user-bw4rc3dr6iነይእንደማመር
@tube2790
@tube2790 8 месяцев назад
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ🌼
@hajertube1892
@hajertube1892 8 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ ቤቴንም ሰርቻለሁ በቅርቡ ደግሞ አንድ ለመድገም አስባለሁ ያሳካልሽ በሉኝ
@rahimatubetube
@rahimatubetube 8 месяцев назад
ደምሪኝ
@Puurree
@Puurree 8 месяцев назад
​@@rahimatubetubeማሻ አላህ እህቴ
@zeytunazeytuna1567
@zeytunazeytuna1567 8 месяцев назад
Gobaz inem 2 bet aleny alahamdulilah ❤❤❤❤
@user-kc5rj2gb6i
@user-kc5rj2gb6i 8 месяцев назад
ይህን ምክር አልስማም ያላችው ስውች ሳትምቱ ምታችዋል እኔም እንደዚህ ደርሶብኝ አይችው አሁን ግን ትጥፋቴ ትምሬ ቤት ስርችአለሁ አሁን ሀገሬ ልገባ ነው የቤት እቃ እምገዛበት ብር ግን የለኝም ምክንያቱም አልፍልግም ስለቴ ለጣራ እና ግድግዳው ብቻ ነው ትመስገን
@meseret3033
@meseret3033 8 месяцев назад
ሁሉም እኮ ሀገር ሰላም ሲሆን ነው እህቴ
@user-sx9ne8nl7n
@user-sx9ne8nl7n 8 месяцев назад
ወላሂ እኔ እሚያሰጨንቀኝ ቤትነዉ ህገወጥ ሆነብኝጂ ህጋዉይሰ ህልምነዉ ለኔ አቅምየለኝም ያአላህ አተገዘን አባቴ እድሜነጤነ ይሰጥልኝ አዲብር አያጠፋብኝም ከኔይልቅለኔ እሱነዉ የሚያሰብልኝ
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 8 месяцев назад
በትክክል ፊርዶሰዬ❤😢 አዳምጡ እኔ ሐገር ህጄ ተመልሼ መጣው ገጠር ከናቴ ጋር መቀመጥ አስጠልቶኝ ከህቴ ስቀመጥ ውስጤ እየተጨነቀ ከዛ ተመልሼ መጣሁ አሁን አልሐምዱሊላህ እየሠራሁኝ ነው
@meramaegigu9445
@meramaegigu9445 8 месяцев назад
አውነቷን ነው እኛ አሰማም እጅ የምትናገረው ሁሉ እኔ በጎረቤቶቼ በጎደኞቼ የደረሰ ነው አላህ ይድረስልን እናዛዝናለን እኛ ያረብ ሀገረ ሴቶች
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c 8 месяцев назад
ቤት ኪራይ ብዙ የሚያስጠላው ነገር እንግዳ አታብዙ አትጫጩ ሽንት ቤቱ ይሞላል የሚለው ነገር ነው እኔኳ ትንሽ ማቆም እችላለሁ ጉዳዩ ትቸው ሀገር ልገባ ነው ስደት ቋቅ ነው ሊያሰብለው ምናባቱ ጉዳዩ ባሉካየ ይስራ ለራሴ ፈታ ማለት ነው ምፈልገው
@tigisthopetube1234
@tigisthopetube1234 8 месяцев назад
ስደት ላይ ያላቹ አላህ ሀሳባቹን ይሙላላቹ አብሽሩ አላህ ይረዝቀናል😢
@ramzia3457
@ramzia3457 8 месяцев назад
ተባሸሪ ኢንሸአላህ አሚን
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 месяцев назад
ዴምሪኝውዴ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 месяцев назад
@@ramzia3457 ዴምሪኝየኔውዴ
@rahimatubetube
@rahimatubetube 8 месяцев назад
ደምሪኝ
@user-ih4ih3hl1i
@user-ih4ih3hl1i 8 месяцев назад
አሚን ያረብ
@KarlKfoury
@KarlKfoury 8 месяцев назад
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በ5አመት 295ካሬ 40ቆርቆሮ ያለው ገዝታለሁ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በሚቀጥለው እሰራዋለሁ ተመስገን👏👏👏
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 8 месяцев назад
አልሀምዱሊላ ረቢልአለሚን ቤታችን አሄራነዉ
@user-ed4wu1vh9m
@user-ed4wu1vh9m 8 месяцев назад
ወላሂ በሂይቴ የምጠላዉ የቤት ኬራይነበር አልሀምዱሊላህ ትንሺ ቤት ሠርቻለሁ እቃ አሠርቻለሁ አላህ ታለ ቦታ እገዛለሁ ብር አያያዝ እኮ ጎበዝ ነኝ ወላሂ ያዉ ሥደት ሣልመጣ ብዙ ሥለያሁ
@rahimatubetube
@rahimatubetube 8 месяцев назад
ደምሪኝ
@keenyaatube
@keenyaatube 8 месяцев назад
እኔንም ወለህ ሰዉች ጉረጌነሽ ብር ትወጀሌሽ ይሉኙል አልሃምዱሊላህ ብር ለይ ጎበዝ ነኝ😂❤
@user-ed4wu1vh9m
@user-ed4wu1vh9m 8 месяцев назад
@@keenyaatube ኧረ ያጂ ወላሂ ሁሉምባገርነዉ የሚያምረዉ ሥደትላይ ያዉሸቃላነን እኔ የምፃናናዉ ሀገሬስሂድ ፋእላለሁእጂ ሥደትላይ እኮ
@keenyaatube
@keenyaatube 8 месяцев назад
@@user-ed4wu1vh9m አያምጠዉ መለት ነዉ መለዉ ወንድሞቼ እንደ ጠለት ያዩኘል ብር ብር ስሉ ዝም ስለምለቹ በአቅሜ ረድቸለሁ ግን ምንም አይመስለቹም😥👍
@user-ed4wu1vh9m
@user-ed4wu1vh9m 8 месяцев назад
@@keenyaatube ዝም በያችዉ እኮን ለወድም ለናት ላባትሺ አችን በማይጎዳሺመልኩመርዳት ። አድቀን አች ሥትለወጭ ሁሉም ይወድሻል። ታዉቂያለሺ አች ላጣሺዉ ሁሉም ይጠላሺአል አችላገኝሺዉ ሁሉም ይወድሺአል አ ች እራሥሺን ብቻ ቻይ ወላሂ ሥት አለ በዉሥጤ ብነግርሺ ።እናእማ አይዞሺ የሆነ ደረጃ ድረሺ ።
@hayathussen9954
@hayathussen9954 8 месяцев назад
ዱዋ አድርጉልኝ ለኔም ምንም ዬለኝም ያአላህ
@ekramekram6901
@ekramekram6901 8 месяцев назад
አላህ አግዝሽ እማ አብሽሪኢንሻአላህ
@hayathussen9954
@hayathussen9954 8 месяцев назад
@@ekramekram6901 አላህ ይበሽርሽ ፊል ጀና
@neimashemsu8585
@neimashemsu8585 8 месяцев назад
አብሽር ይኖርሻል በአለህ ተወካል
@hayathussen9954
@hayathussen9954 8 месяцев назад
@@neimashemsu8585 አላህ ይበሽርሽ ውዴ
@fatmah1744
@fatmah1744 8 месяцев назад
አልምዱሊላህ ምርጥ ቤት ካባሌጋ ሰርተን ጨርሰናል ህጋዊ ቦታ ገዝተን አሰርተን ጨሬሰናል ዋናው ቤት ነው ልክ ነሽ እህቴ ቢቸግርን እኳ ቤታችንን ዘግተን እንወያያለን
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 8 месяцев назад
ጀዛኪላሁ ኸይረን ኡም ቢላል ከልብ እናመሠግናለን ትክክል ብለሻል ወላሂ ኢንሻአላህ ጥሩ ትምህርት ነው እዳው ውድ እህቶቸ እንጠቀምበት ውጭ ያለነው
@user-dq8oe9dj1f
@user-dq8oe9dj1f 8 месяцев назад
የስደት ኑሮ በቃ ይበለን ያረብ😢
@user-tq9yx4ru7t
@user-tq9yx4ru7t 8 месяцев назад
አሚን
@user-ly6kr5gy6b
@user-ly6kr5gy6b 8 месяцев назад
አሚን
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 8 месяцев назад
አሚን
@user-sr7ln1mz4p
@user-sr7ln1mz4p 8 месяцев назад
አገራችን ሰላም ያዲርግልን አሁንስ ጠክሮ የሰራ ይለወጣል ጠክሩ እህቶቸ እኔ4አመትነው ብዙ ነገር የሰራሁት
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 8 месяцев назад
እውነት ብለሻል ምክርሽ ጠብ አይልም ግን እኛ እድለቢሶቹ እያለቀስን ዝምነው እኔ ብር አላባክንም ግን እድሜ ለቤተሰቦቸ ብሬን እጥብጥብ አደረጉኝ 😢😢 ዱአ አድረጉልኝ አላህ ሂወቴን እንዲያስተካክልልኝ ሀዘንውስጥነው ያለሁት ብዙ ነገር አጥቻለሁ ሞትነው የተመኘሁት😢
@user-fq7xx2hk7i
@user-fq7xx2hk7i 8 месяцев назад
አብሸረ
@user-jl2hw6ox5z
@user-jl2hw6ox5z 8 месяцев назад
አይዞሽ ሁሉም ያው ነው
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 8 месяцев назад
ልክ ነሽ ሀቢብቲ አላህ ሙሉ ጤናችንን ይስጠን
@Isamuntaha
@Isamuntaha 8 месяцев назад
በሀሳብሽ 100/100 እስማማለሁኝ የቤት ክራዬ አዪቼዋለሁኝ በቡዙ ነገር ያገላሉ ቤት ያላቸው እኔ ሳልወልድ ቡዙ አብረን ገብተን ምኖጣ ጓደኞቼ ወልጄ ስቀመጥ ከደጄ ረግጠውኝ አልፈው ቤት ያላቸው ይጠዪቁ ነበር
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 месяцев назад
ዴምሪኝእህቴ
@Aa-bs6je
@Aa-bs6je 8 месяцев назад
ኡሙቢላልየ እናመሰግናለን ለምክርሽ እውነትነው ቤትካለ ሁሉምነገር ቀላልነው ጀያኪላሁ ኸይረን 🎉🎉🎉 ቢላልየንም አላህ ያሳድግልሽ ያረብ🎉🎉🎉
@narditube4378
@narditube4378 8 месяцев назад
ሁሌም የማደንቅሽ ጀግና ጭምት ሴት ነሽ በርቺ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 месяцев назад
ዴምሪኝውዴ❤❤❤❤
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 8 месяцев назад
በጣም አስፈላጊ እና ወሳኝ ምክር ነው ትክክል ነሽ ማርያምን አከራይ ተብየዎች በጣም ነው እሚንቁሽ
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd 8 месяцев назад
ትክክልነሽ ፊርዶስ የቤትን ክራይ ያያው ያቀዋል እኔ አላማ ብየ በልጅነቴ የወጠሁት ሌላ ምንም አላቀድሁም ቤት መስራት ነበር እቅዴ እናት አባቴ ተንከራተዋል እኛን ይዘው ግን ክፍለ ሀገር ስለነበር ራሱን የቻለ ቤት ነው የምሚከራየው አከራይ አይጨቃጨቀንም ነበር ግን ቤት ስንቀይር ሁሌም ይከፋኝ ነበር አላህ ረዳኝ አልሀምዱሊላህ ሁለት ሰርቻለሁ ካንድ ቦታላይነው. አንዱን እናት አባቴ አሉበት አንደኛው. ትንሽ መበጃጀት ይቀረዋል ትንሽ መግቢያ እንኳ አልሀምዱሊላህ በባል ግን አትተማመኑ እህቶቸ ራሳችሁን ቻሉ የራሳችሁ ካላችሁ ባል ጋር ባይሆንልን እንኳ ራሳችን ችለን የምንኖርበት ሊኖረን ግድ ነው ስደት ላለነው ነው
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤ትክክል
@borenatube2379
@borenatube2379 8 месяцев назад
ልብ ያለው ልብ ይበል ነው እናመሰግናለን
@user-zx4qk5dt4e
@user-zx4qk5dt4e 8 месяцев назад
እራ አብሽሩ እህቶቼ እኔ ሀገሬ ገብቼ በክራይ ቤት እየኖርኩ ምክንያት ነው ግን ደስተኛ ነን ወላሂ እሄን ዩቱፓሮችን ወሬ እየሰማው ጫንቆኝ ቤት ቤት እየልኩ እድሜ ጨርሼ ነው ሀገሬ የገበሁት ግን አልሀምዱሊላህ ከመጠው አንድ አመት ሆናኝ አንድ ቆንጅዬ ወንድ ልጅ ዱብ አደራኩኝ አላህ ይሰድግልኝ
@Rozi199
@Rozi199 8 месяцев назад
እኔ 2011 የወጣሁ እስካሁን ባዶ ቦታ ብቻ ያለኝ ቤተሰብ ረዳለሁ ግን ረዳችኝ አይሉም አይጠግቡም😢 አሁን ደክሞኛል በአንድ ልቤ ልስራ እላለሁ ደግሞ በቃኝ ልግባ እላለሁ ብቻ ከባድ ነው😢
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 8 месяцев назад
እማ በተስብ መርዲትሺ መልካምነው ነገር ግን ወይ እነሱ አይለወጡበት ወይ ላች አይሆን ለፍቶ መና ነው ጭራሽ አያመስግኑም መርዲት ከወር ደመወዝ በቶ ሁለት መቶ በቂ ነው። አይዞሺ ስራ ስራድርገሺ ግቢ
@user-jl2hw6ox5z
@user-jl2hw6ox5z 8 месяцев назад
አይዞሽ
@Zinash-pe9xt
@Zinash-pe9xt 3 месяца назад
እኔም አለሁ😢
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 3 месяца назад
ደምሪኝእህቴ❤❤
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 8 месяцев назад
ትክል ናት ወላሂ ቤተሰብ እኮ ከለሺ የለሺም ነው ወላሂ😢
@-swtube5575
@-swtube5575 8 месяцев назад
ውሸት ነው ሁሉም ቤተሠብ አንድ አይደለም ብትድቂም የሚያነሳሽ ቤተሰብ ነው ክብል ለቤተሰቦቻችን❤❤❤ አላህ ያቆይልን
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 8 месяцев назад
አሜን.አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 8 месяцев назад
ያን 3 ወር ከተቀመሽ በኋላ ይቺን ምክር ታስታውስሻለሽ
@zd9022
@zd9022 8 месяцев назад
አሚን ያረብ ትክክል ነሽ ውዴ አባቴ በቅርብ ሞተብኝ አላህ ጀነትን ፍርዳስ ድውፍቀው ዱአ አርጉልኝ እኔ ለማስድስት ብሎ ከራሴ ብር ጨምሩ ያስራልኝ ሳየው ሞተብኝ ምን ላለሁ የዱኒያ ቤት ድህናት አላህ ያኬራችንን ያሳምርው እኛ የዱኒያ ስው ስለሆንንነውጅ
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 8 месяцев назад
ጉረኛ ኮናት ተናገርኩኝ ብላ ናት ኣንድ ቤተሰብ ኣረገ ማለት ባጠቃላይ ወላጆች ኣይወቀስም ለነገሩ ኣትመቸኝም ልልካት ነበር ለበቴ ሰቦቼና አረ ምን በወጣሽ ብለዉን በሌላ ሰዉ ልኬ ወድያዉ ደረሳቸዉ ጥርሳም ዝምብላ ትዘባርቃለች
@fasikawande3558
@fasikawande3558 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 8 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕በትክክል.ዋናው.ማረፋያነው.የሰው.ሀገር.ያደከማል
@user-db6ny6er1v
@user-db6ny6er1v 8 месяцев назад
የኔ ወርቅ ትክክል እኔስ አባቴ ምርጥ ቤት ሠርቶልኛል አልሀምዱሊላህ ለአባቴ እረጅም 20ትትትትትትት
@sofiyaabi8812
@sofiyaabi8812 8 месяцев назад
በትክክል እዉነት ብለሻል አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 8 месяцев назад
በውነት ትልቅ ትምህርት ነው
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 месяцев назад
ዴምሪኝእማ በቅንነት
@user-md2sk7wh7n
@user-md2sk7wh7n 8 месяцев назад
አዉ አህቴ ወላህ ያአለነ ያአወራአሽ ቤት የመስለ ነገር የለምየዱንያም ብሁንም በጣም ይክብዳአል እኔ መጀመራ ስልስራገቡቼ ተመልሽ ልጆቼን ጥየ ድጋም ተስደአድኩኝ ክራይ ቤት ከልጆ ጋራ አይሁኑም እነደፈለጉ መሁን አይችሎም ስለዝህ ጥሩ ምክራነዉ
@fafitube2448
@fafitube2448 8 месяцев назад
ወላሂ ወላሂ ትክክል ፋሲካየየ ሀቅ ነዉ የተናገርሽዉ 😢😢የምትስቁ የምትሳለቁ ኮሜታተሮች ወላሂ ስትገቡ ታዩታላችሁ የናታችሁ ልጅ እኳ ዙሮ አያያችሁም
@user-gz8gu1np6c
@user-gz8gu1np6c 8 месяцев назад
ፍርዶስ፡ በጣም እናመሰግናለን ትክክልነሽ ፡ በርቺልን
@hfem3901
@hfem3901 8 месяцев назад
ማሻ አላህ አቤቱ ትምህርት እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@zahraimam8427
@zahraimam8427 8 месяцев назад
ወላሂ በሂወቴ እደቤት ኪራይ እምጠላው ነገር የለም ስቃይ ነውኮ አልሀምዱሊላህ ምስጋናይገባው የኔጌታ ምንየመሰለ ቤት ሰርቻለሁ ሀይቅላይ አላህ ከጦርነት ይጠብቅልኝጂ
@Jkeesum
@Jkeesum 8 месяцев назад
የኔ ጀግና ፋሲካዬ እዉነት ነዉ❤❤❤
@ffsadf9690
@ffsadf9690 8 месяцев назад
ጀግንነትሽን እወድልሻለሁኮ ፋሲካየ የኔ ብርቱ
@user-cm6gr8xz8f
@user-cm6gr8xz8f 8 месяцев назад
አላህ ኸይር ጀዛሽን ይክፈልሽ ጥሩምክር ነው የመከርሽን ሁላችንም እንጠቀምበት
@user-nv8ho3ij6k
@user-nv8ho3ij6k 8 месяцев назад
ትክክልነሽ አድሳምት ለመቀመጥ ይከብዳል ወላሂ ማን እደራሥሽ እነሱም የሚወዱሽ ሲኖርሽነው አላህ ልቦናይስጠን ቤተሰብ መጥላት ሳይ እራሳችንን እንቻል ምክርተቀበሉ በናት እውነቷንነው 😢
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 8 месяцев назад
እውነቷን ነው በዛላይ ተከራይ ሰኮኑ ልጅ ካላችሁ አላከራይም ይላሉ ወሃ ቆጥቦ መብራቱ አጥፉ ወይ ጭቅጭቃቸው ያሳምማል እህቶቼ በርቱ መሰደድ ካለቀረ ቁምነገር መስራት ግድ ነው
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 8 месяцев назад
ሀገር ሰላም በሆነ የሰራ ነው ቤት በጦርነት እየፈረሰነው
@saramaood7497
@saramaood7497 8 месяцев назад
ነበረን እድሜ ለመግስት አላህ ያፍርሰው 😭😭😭
@mohammadomar9131
@mohammadomar9131 8 месяцев назад
አው እኔም አፈረሠብኝ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 8 месяцев назад
አይዞን ፈጥሪ የተሺለ ይስጥሺ
@saramaood7497
@saramaood7497 8 месяцев назад
@@fasikawande3558 አሚን ውዴ
@user-tq9yx4ru7t
@user-tq9yx4ru7t 8 месяцев назад
አብሽሩ የፈረሰባቹ አላህ የተሻለው ይርዘቃቹ
@saramaood7497
@saramaood7497 8 месяцев назад
@@user-tq9yx4ru7t አሚን ውዴ
@nurabentbaba
@nurabentbaba 8 месяцев назад
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ፈሲከዬ ትክክል ልብ የለው ልብ ይበል😮
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 8 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ እድሜ ለባሌ ከራሴም ተርፊ አካራይም ሆኛለሁ
@TaibaTaiba-xn9oc
@TaibaTaiba-xn9oc 8 месяцев назад
ምርጥ ምክር ❤👍👍👍
@user-bm8mk8rs1p
@user-bm8mk8rs1p 8 месяцев назад
ምክር ብሎ ዝም ነው አለህ ይጨምረልሸ ትክክል ነሸ
@Judy-up1gj
@Judy-up1gj 8 месяцев назад
እረም ለአባ ለእማወላሂ የ6መቶሽብር ቦታነው የስጡኚ አልሃም ዱሊላሂ ያኡሚ ወለታሽን ከፋያ ያረገኚ የኔውዴ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemzem9244
@zemzem9244 8 месяцев назад
ኡሙ ብለል ምክርሽን ስወድልሽ አልተጠምነበትም እትጂ በርቺ ጠንከረ ነሽ አለሃ ይጠብቅሽ
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 8 месяцев назад
ትክክል ነሽ ፌርድ የኔዉድ ግን ጉልበታችን ዉሀ ፀባያችን ችች አለ እህ አልሀምዱሊላህ አላህ ይድረስልን ስረታ ገባኝ ግን እኔጃ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 8 месяцев назад
እፕሰላም አለይኩም ውራህመቱላህ ውበረካቱ አህለን ፈርዶሴ እሙ ቢላል አህለን በትክክል እኔ አልሀምዱሊላህ እድሜና ጤና ለውላጆቼ ያረብ ❤ቤት ስርተውልኛል እሱም ግንብ ቤት ❤❤❤
@hayathayu2936
@hayathayu2936 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ዉደዋ በጣም ሀሪፍ ምክር ነዉ ጀዛኪሏሂ ኸይር አንዳንድ እህቶች ለምን ከሀገር እንደወጡ አላማቸዉን ይሰታሉ ለምሳሌ በትንሹ ቲክቶክ ላይ አንድ አበባ አንድ ልብ አንድ አንበሳ ሲሏቸዉ ዝምም ብለዉ ይሰጣሉ የሆነ ሰአት ግን እንደሚፀፀቱ ምንም አልጠራጠርም የመዳም ኩሺና እየሰራሁ በየሚዲያዉ መሞላቀቅ አያምረኝም
@user-zj5kz7zt8x
@user-zj5kz7zt8x 8 месяцев назад
ለምክርሺ ጀዛኪላኸይር ፍርዶስየ እኔ ብዙ አመት ሆነው በአካውንቴ ያስቀመጥኩት ብር አሁን እየቆጨኝ ነው ባላስቀምጥ ኑሮ እያልኩ ብር ብቀመጥ ማፊ ፋይዳ
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቦታ ገዝቼ 3ክላስ ሰርቢስ ሰርቻለሁ ትልቁ ቀረኝ እግዚአብሔር ያውቃል ለሱ ደግሞ
@fatlmaabdu6733
@fatlmaabdu6733 8 месяцев назад
ይበቃሻል።ውዴ።ይህንኑ።አበጃጂ።አግብታለች።ውለጂ
@frdosmussa3182
@frdosmussa3182 8 месяцев назад
ያረብ ሀገራቺን ሰላም አድርግልን ዱንያ ዘጠኝ ናት አስር አትሞላም
@user-rv9wf5zp9k
@user-rv9wf5zp9k 8 месяцев назад
ደስ እሚል ምክር የኔ ማርወይ ሽኩራን ሀብብቲ
@user-zo3bm4vq6e
@user-zo3bm4vq6e 8 месяцев назад
የኔ ውድ Fየ, እውነትሽነው ለምክርሽ እናመሠግናለን ልብ ያለው ልብ ይበል ጀዛኪላህ ኸይርን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 месяцев назад
ትክልነሽ ለራሳችን መሆን አለብን❤❤❤ተመሰገን ጥሩ ቤተሰብአለኞ።8ጥበሩ ቤትሰረቼለሁ
@ithopi4390
@ithopi4390 8 месяцев назад
ትክክል ነሺ ሁቢ6አመት የለፍሁበት ቤት አለኝ አልሀምዱሊላህ
@saidaesteu1747
@saidaesteu1747 8 месяцев назад
ለምክርሽ እናመሠግናለን እሙ ቢላል ኢሻአላሕ አፊያችን ደሕና ከሆን ሕልም ከለን
@meryemtube3873
@meryemtube3873 8 месяцев назад
በቤተሰብ በኩል ጌታዬን ላመስግን ብር ሳይጠይቁኝ ይሄው 6አመት አለፈኝ ስደት ላይ አንዱን ቤት ሰርታ ጨርሳ እናቴ ስሰማ ጨርሳለች በር ብቻ አሰራውላት ሁለተኛ በራሷ እየሰራች ነው ግሩም ነች እናቴ አልሀምዱሊላህ
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 8 месяцев назад
ያቺ ወላቃ ጥርስ አላለችም 😂😂😂😂 እኔስ ኡም ቢላል ነው የምልሽ 😘😘😘😘
@narditube4378
@narditube4378 8 месяцев назад
ከግዜ በኋላ የምመጣ ነገር እኮ ቅስም ይሰብራል
@samiraethio1968
@samiraethio1968 8 месяцев назад
አብሺሪ ኡም ቢለልዬ አተጨነነቂ ❤ እረሲሽን ጠብቅ ውሃም ብድምባ ጠጪ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 месяцев назад
ዴምሪኝእህቴ🎉🎉🎉
@samiraethio1968
@samiraethio1968 8 месяцев назад
@@user-bw4rc3dr6i እሺ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 8 месяцев назад
@@samiraethio1968 ❤
@tawakan9600
@tawakan9600 8 месяцев назад
ልክ ነሺ ውዴ ለሰውለጂ ከከምየሶፈልልገውነገር አዱ ቤት ነው አለህ ኢኔ በኢዲሜ ትንሺ ኋኜ ትደር የስኩኝ 5 ወር በቤት ኪረይ ተመረርኩ ወገቤን አስሬ ተሰደትኩ አለሀምዱልለህ አሁን ቤት ሰርቸለው ያለቀለት ነው አለህ በሰለም በፈቅር ልንኖርበች ዱአ አዲርጉልን ለለቹ ይበርክለቹ ለሌለቹ ይስጠቹ❤
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 8 месяцев назад
ማሻአላህ ጀግና ትክክል ሙሉውን ነው ዛሬ የሰማሁሺ እናመሰግናለን
@sifaanwalisoo
@sifaanwalisoo 8 месяцев назад
እውነት ነው የኔ አስተዋይ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sk6jx6rw3y
@user-sk6jx6rw3y 8 месяцев назад
ለሌለቹ አለህ የግረላቹ እኔ አልሀምዱሊለህ ፊኒሽግ ለይ ነኝ ዱዐ አርጉልን
@user-tk1ou9hs2f
@user-tk1ou9hs2f 8 месяцев назад
የእኔ እህት የተናገርሽው እያንዳንዷን እውነትሽን በእኔ ላይ የደረሰውን ነው ፈጣሪ ለሁሉም ቤት ይስጠን እኔ ጭቃ ቤት ሰርቻለሁ ግን ቤተሰብ ውሻ አድርጎኛል ለምን ቤት ሰራሽ ብለው ጥምድ አድርገውኛል የት እንደምኖር ጨንቆኛል ምከሩኝ
@tsedi8996
@tsedi8996 8 месяцев назад
እኔ የምሰራበት ቦታ ሱቅ ነው የገዛሁት ቤት የለኝም ከጨረቃ ቦታ ገዝቼ ነገ ከሚፈርስብኝ ሱቁ ገዝቼ እየሰራሁ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁን ለወደፊቱ ይኖረኛል በዬ አምናለሁ ይበቃኛል እርሱን ይባርክልኝ ❤ፈርዶክስዬ እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ግን ምን እናድርግ ብለሽ ነው እኛ ያቅማችን አጣን እኮ የጨረቃ ቦታ ቤት ብንገዛ ያፈርሱታ አናታቸው ይፍረስና 😢አንዷ ጓደኛዬ አዲስ አበባ ውስጥ የአየር ካርታ ያለ ከ8 አመት በፊት ገዝታ ቤት ሰርታ ስጨርስ በቀደም አፈረሱባት በእውነት ድሃ የማይኖርበት ሃገር😢😢😢😢
Далее
Recycled Car Tyres Get a Second Life! ♻️
00:58
#ለሁላችሁም መልስ
9:45
Просмотров 26 тыс.
የሰው እጅ ክፍል 8 ON Danya Tube
27:11
Просмотров 11 тыс.
ИНТЕРЕСНАЯ ПРИКОРМКА
0:19
Просмотров 13 млн