Тёмный

🔴 አንቺ ከሄድሽ እሄዳለሁ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket 

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Просмотров 190 тыс.
50% 1

መሳፍንት 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ባርቅም፦ አንቺ ከእኔ ጋር ብትሄጂ እኔ እሄዳለሁ፤ አንቺ ግን ከእኔ ጋር ባትሄጂ እኔ አልሄድም አላት።
⁹ እርስዋም፦ በእውነት ከአንተ ጋር እሄዳለሁ፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሲሣራን በሴት እጅ አሳልፎ ይሰጣልና በዚህ በምትሄድበት መንገድ ለአንተ ክብር አይሆንም አለችው። ዲቦራም ተነሥታ ከባርቅ ጋር ወደ ቃዴስ ሄደች።
¹⁰ ባርቅም ዛብሎንንና ንፍታሌምን ወደ ቃዴስ ጠራቸው፥ አሥር ሺህም ሰዎች ተከትለውት ወጡ፤ ዲቦራም ከእርሱ ጋር ወጣች።
¹¹ ቄናዊውም ሔቤር ከሙሴ አማት ከኦባብ ልጆች ከቄናውያን ተለይቶ ድንኳኑን በቃዴስ አጠገብ በጻዕናይም እስከ ነበረው እስከ ትልቁ ዛፍ ድረስ ተከለ።
¹² የአቢኒኤምም ልጅ ባርቅ ወደ ታቦር ተራራ እንደ ወጣ ለሲሣራ ነገሩት።
¹³ ሲሣራም ሰረገሎቹን ሁሉ፥ ዘጠኝ መቶ የብረት ሰረገሎች፥ ከእርሱም ጋር የነበሩትን ሕዝቡን ሁሉ ከአሪሶት ወደ ቂሶን ወንዝ ሰበሰባቸው።
¹⁴ ዲቦራም ባርቅን፦ እግዚአብሔር ሲሣራን በእጅህ አሳልፎ የሚሰጥበት ቀን ዛሬ ነውና ተነሣ፤ እነሆ፥ እግዚአብሔር በፊትህ ወጥቶአል አለችው። ባርቅም አሥር ሺህ ሰዎች ተከትለውት ከታቦር ተራራ ወረደ።
¹⁵ እግዚአብሔርም ሲሣራን ሰረገሎቹንም ሁሉ ሠራዊቱንም ሁሉ ከባርቅ ፊት በሰይፍ ስለት አስደነገጣቸው፤ ሲሣራም ከሰረገላው ወርዶ በእግሩ ሸሸ።
¹⁶ ባርቅም ሰረገሎችንና ሠራዊቱን እስከ አሪሶት ድረስ አባረረ፤ የሲሣራም ሠራዊት ሁሉ በሰይፍ ስለት ወደቀ፤ አንድ እንኳ አልቀረም።
¹⁷ በአሶር ንጉሥም በኢያቢስና በቄናዊው በሔቤር ቤት መካከል ሰላም ነበረና ሲሣራ በእግሩ ሸሽቶ ወደ ቄናዊው ወደ ሔቤር ሚስት ወደ ኢያዔል ድንኳን ደረሰ።
¹⁸ ኢያዔልም ሲሣራን ለመገናኘት ወጥታ፦ ግባ፥ ጌታዬ ሆይ፥ ወደ እኔ ግባ፤ አትፍራ አለችው። ወደ እርስዋም ወደ ድንኳንዋ ገባ፥ በመጐናጸፊያዋም ሸፈነችው።
¹⁹ እርሱም፦ ጠምቶኛልና እባክሽ የምጠጣው ጥቂት ውኃ ስጭኝ አላት፤ እርስዋም የወተቱን አቁማዳ ፈትታ አጠጣችው፥ ሸፈነችውም።
²⁰ እርሱም፦ ከድንኳኑ ደጃፍ ቁሚ፤ ሰውም መጥቶ፦ በዚህ ሰው አለን? ብሎ ቢጠይቅሽ አንቺ፦ የለም ትዪዋለሽ አላት።
²¹ የሔቤርም ሚስት ኢያዔል የድንኳን ካስማ ወሰደች፥ በእጅዋም መዶሻ ያዘች፥ ቀስ ብላም ወደ እርሱ ቀረበች በጆሮግንዱ ካስማውን ቸነከረች፤ እርሱም ደክሞ እንቀላፍቶ ነበርና ካስማው ወደ መሬት ጠለቀ፥ እርሱም ሞተ።
²² እነሆም፥ ባርቅ ሲሣራን ሲያባርር ኢያዔል ልትገናኘው ወጥታ፦ ና የምትሻውንም ሰው አሳይሃለሁ አለችው። ወደ እርስዋም ገባ፥ እነሆም፥ ሲሣራን ወድቆ ሞቶም አገኘው፥ ካስማውም ከጆሮግንዱ ውስጥ ነበረ።
²³ በዚያም ቀን እግዚአብሔር የከነዓንን ንገሥ ኢያቢስን በእስራኤል ልጆች ፊት አዋረደ።
²⁴ የከነዓንን ንጉሥ ኢያቢስንም እስኪያጠፉ ድረስ በከነዓን ንጉሥ በኢያቢስ ላይ የእስራኤል ልጆች እጅ እየበረታች ሄደች።
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
#፩ ሃይማኖት
#፩ ሲኖዶስ
#፩ ፓትርያርክ
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ
#sinodos

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 461   
@hhhgvg4542
@hhhgvg4542 2 месяца назад
እናት እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም መጽናኛየ
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 3 месяца назад
እመቤቴ ማርያም ወላዲተ አምላክ እመ አምላክ ለ አዘኑት መጽናኛቸው ለስደኞች ስንቃችን ለደካሞች ምርኩዛቸው የ አስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አስቢያት😢
@etajeetaje1745
@etajeetaje1745 3 месяца назад
አሜንንንን
@nrjsnrjs8074
@nrjsnrjs8074 3 месяца назад
አሜን ፫
@Tjkuhhkkfhj
@Tjkuhhkkfhj 3 месяца назад
🙏 🙏 amen
@abetyeamlaksira9912
@abetyeamlaksira9912 3 месяца назад
amen amen amen
@kidistyHadigu
@kidistyHadigu 3 месяца назад
😮😮. 😢😢😢
@GdcgghJgfcc
@GdcgghJgfcc 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያስማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ
ነገ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት የተዋህዶ ልጆች እኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰንእኳን ሰላም መጡልን የኛ ውድ አባት በድሜ በፀጋ ያቆይልን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ሃገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@melkimelki1671
@melkimelki1671 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤
@aboaomr5163
@aboaomr5163 3 месяца назад
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@EmuyEngida
@EmuyEngida 2 месяца назад
አባ
@Mekdi-u1j
@Mekdi-u1j 3 месяца назад
እንኳን ደና መጡልን አባታችን 💐 ቃለ ህይወት ያሰማልን!!🙏🙏🙏 🌹ማደሪያ ባጣ መሸሸጊያዬ፣🌹 🌹ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃዬ 🌹 🌹የእምነቴ ጽናት ፋና መብራቴ🌹 🌹አንቺ ነሽ ለእኔ ድንግል እናቴ።🌹
@seyifuKinfu
@seyifuKinfu 3 месяца назад
አባታችን 🙏❤
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 3 месяца назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 3 месяца назад
አባታችን እርስዎን የሰጠን ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት በርስዎ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ሸርና ላይክ እናድርግ ምዕመናን 🙏❤
@Eruyehawiyoni27
@Eruyehawiyoni27 3 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታች በረከታቹ ይድረሰን በጸሎታቹ ኣስቡን እግዚኣብሄር ኣባታችንን ርእሰ ሊቃውንት በዕድሜና በጤና በጸጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WeseneGetachew-dm2bd
@WeseneGetachew-dm2bd 3 месяца назад
እንኳን ደና መጡልን አባ ገብረ ኪዳን ስለሚሰጡን ትምህረት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@djgshc1758
@djgshc1758 3 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባዬ😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤
@anawubetu4355
@anawubetu4355 3 месяца назад
ቃለ የህይወትን ያሰማልን
@AmarashAbrham
@AmarashAbrham 2 месяца назад
ቃለ ሂወት የሰማልን አባታችን ረጁም እዱሜ ከጠና ጋር ይስጦት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ማሕበርመድኃኔዓለምዘኦተዋ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የስመዓልና አባታችን
@BethlehemAshenafi
@BethlehemAshenafi 3 месяца назад
አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 2 месяца назад
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln abatachin edeme tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln ❤♥️❤♥️❤♥️♥️🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Mekidi12eeee
@Mekidi12eeee Месяц назад
ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤
@etajeetaje1745
@etajeetaje1745 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን🎉🎉🎉🎉🎉
@DuhgDugf
@DuhgDugf 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን በኡነቱ ለአባታችን ቃለሒወትን ያሠማል❤❤❤❤❤ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤
@SelamNega-d9z
@SelamNega-d9z 3 месяца назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ሂውትን ያሰማለን 🙏🙏🙏 የተዋሀዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹህ ነገ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብር ባአል ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነውንም በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን ለደጀ ሰላሟ ያብቃን አሜን 🙏🙏🙏
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 3 месяца назад
kdst Mariam kewd Lijsh gar hunesh huLe keteLatoche tebkign AMEN 👏💖👏💖 Likawnt Aba Gebrekidan kale hiwet yasemaln 👏👏👏
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል ዕድሜ በጤና ያቆይልኝ አባ መምህር ካህን መነኮስ አባ።
@felekebeharu9900
@felekebeharu9900 3 месяца назад
ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@WeynshetGelana
@WeynshetGelana 3 месяца назад
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 3 месяца назад
እንኳን ደና መጡልን አባታችን
@MdBabull-m3h
@MdBabull-m3h 3 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mimiAtena
@mimiAtena 3 месяца назад
በረከትሁ ይድረሰኝ አባቴ. ይችን ኮሜት የምታነቡ በምሉ በጸሎት አስቡኝ. አመተ ስላሴ ብላችሁ. በሀይለኛ መንፈስ ትይዣለሁ እርዱኝ እባካችሁ
@hagsyshsjiwpsnsp2360
@hagsyshsjiwpsnsp2360 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃል እይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤😂
@LijArsenal
@LijArsenal 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@YohansfretaMnaseb
@YohansfretaMnaseb 2 месяца назад
ቃለ እግዚኣብሄር ያሰማልን
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 3 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልንንን❤❤❤
@noamiayni4031
@noamiayni4031 3 месяца назад
አባይዬ እርሶ ስለ ለድግል ማርያም ቃላት አኘሶት እኔ ደግሞ እርሶን በዚህ ዘመን የሠጠችንን እናት ና ልጅ በምኔ ልግለፅ? ፈጣሪ ከመናወጥ ፈተና ይጠብቆት በፀጋው ፋፃሜዎትን ያሣምርሎት። እኛ ነም ትምህርቶትን ረምቶ ለመተግበር ያብቃን
@HabtamuDesalegn-c2e
@HabtamuDesalegn-c2e 3 месяца назад
ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ አባ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 3 месяца назад
ይሄን ለምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ አባ ቃለ ይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@selamrifu5585
@selamrifu5585 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 3 месяца назад
Amen Amen Amen
@zena4992
@zena4992 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@HxhfUrge
@HxhfUrge 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@LemlemWondesen-cx7cf
@LemlemWondesen-cx7cf 3 месяца назад
አሜን
@azebnegash6723
@azebnegash6723 3 месяца назад
Amen kaleheywtn yasemalen
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 3 месяца назад
እፉፉፉፉ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእርሰዎት ትምህርት ነው ተስፋ እሚሰጠኝ
@Arsiema97
@Arsiema97 3 месяца назад
ኣባታችን🥰🙏
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 3 месяца назад
በእውነት ቃለ ሕይቅውትን ያሰማልን አባታችን የእማምላክ ምልጃ በረከቷ አይለየን ይሷን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት❤❤❤
@mistertadele7181
@mistertadele7181 3 месяца назад
Enkan beslam metu ❤❤❤❤❤❤
@elenisermolo1055
@elenisermolo1055 2 месяца назад
Amen Amen Amen
@AbebaNati
@AbebaNati Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mahebera
@Mahebera 3 месяца назад
እግዚአብሔር የማስተዋልን ዘመን ይስጠን ላልተረዱ ወገኖቻችን የቅዱሳንን ክብር ለማየት አይነ ልቦናችንን ያብራልን።
@TigistAdane-ki6ju
@TigistAdane-ki6ju 3 месяца назад
❤❤❤❤
@EmebetZewude
@EmebetZewude 3 месяца назад
Egezeber ye tabqelen
@SalamaNor-r9d
@SalamaNor-r9d 28 дней назад
amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@buzayehutessema7697
@buzayehutessema7697 3 месяца назад
❤🙏amen
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 3 месяца назад
May God bless your day, 🙏 May your teachings encourage us to depend upon God's will? God willing Ethiopia be a place of Deborah,?! May ee/i have your blessings? 🙏
@elenisermolo1055
@elenisermolo1055 2 месяца назад
Buedma busuga yanurot
@genettewelde6372
@genettewelde6372 3 месяца назад
ኦ አባ እንዴት ደስ ይላል በእለት ቀኗ ስለመጡልን ደስ ብሎናል እንኳን ደረሳችሁ የወላላይቱ #ቅድስት #ድንግል #ማርያም ልጆች ፍቅሯ በልባችን ጣዕሟ በአንደበታችን ታሳድርብን #ልዑል አምላካችን የድንግል #ማርያም ልጅ እናቱ ለኛ ለኀጢአቶኞች ለሰጠን ቸርነቱ እፁብ ድንቅን ነው ክብር ላንተ ይኹን ንጉሣችን አባታችን በእድሜና በጤና በጸጋ ያቆይልን❤
@makdsshagye784
@makdsshagye784 3 месяца назад
❤❤🙏
@EmebetDZM
@EmebetDZM 3 месяца назад
አባቴ የአባታችን የአባ ተክለሀይማኖት ምትክ ፈጣሪ አይኖን በአይነ ስጋ ለማየት ያብቃኝ።
@DegfiTekle
@DegfiTekle 3 месяца назад
ድንግል ማሪያም ሆይ ከማይዘነጋ ሁሉ ከሚያስብ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከእየሱስ ክርስቶስ ይቅርታና ምሕረት ችርነት ይቅር ባይነት አይለየን የእኛ እንቁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@telcotelco-xh5uf
@telcotelco-xh5uf 3 месяца назад
ላይክ ያንሳል እየተመገቡ ዝም ማለት ከባድ ነው
@AsterMuluneh
@AsterMuluneh 3 месяца назад
የሐይማኖታችን ምንጭ ድንግል ማርያም ናት❤ በሕይወታችን ከፍ ብላ የምትበራ አዛኝቷ ናት❤ ጣዕሟን ፍቅሯን ያሳድርብን እንኳን አደረሳችሁ አዛኝቷ ጭንቃችንን ታቅልልን ዓይነ ልቦናችን ታብራልን❤❤❤❤❤ አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሁሌም ይምጡልን❤❤❤❤❤
@selamrifu5585
@selamrifu5585 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@zena4992
@zena4992 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@ሸዊትዘ-ክርስቶስ
@ሸዊትዘ-ክርስቶስ 3 месяца назад
ተመስገን አባየይ እንኳዕ ብሰላም መፁልና❤በረከትኩም ትብፅሐና 🎚️⛪💖
@rakuae7634
@rakuae7634 3 месяца назад
❤❤❤😊
@baniaychu7478
@baniaychu7478 3 месяца назад
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ስሞ ይጣፍጣል እናቴ አዛኝቶ🙏🙏🙏❤❤❤
@አሰናቀችየድንግልልጅ
@አሰናቀችየድንግልልጅ 3 месяца назад
የተዋህዶ ልጆች እንካን አደረሰን አደረሳችሁ ዛሬ ኮኦ ሰኔ 21 እመቤታችን የዓመተ ክብር በዓል ነው ምልጃና ልመና ጸሎት አይለየን አሜን❤❤❤💐🙏
@TatiMulugeta
@TatiMulugeta 3 месяца назад
በስደት ላይ በር ይተዘጋቹ እህት ውንድሞቼ የነገ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጉብኝቹ
@BertakanDesalegn
@BertakanDesalegn 3 месяца назад
አሜን🕊
@ቲጂየናቷ
@ቲጂየናቷ 2 месяца назад
አሜን
@zena4992
@zena4992 3 месяца назад
እንኳን ደና መጡ አባናችን በእድሜ በፀጋው ያቆይልን በረከተወት ይድረሰን የናታችን የድግል ማርያም ምልጃ አይለየን
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 3 месяца назад
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም በአለተ ቀንሽ ልጄ ያለችበትንአሳውቂኝ 😢 በህይወት ባገኛት እሰየው ስለቴን ጣና ቂርቆስ በአካል መጥቸ እሰጣለሁ ባይሆንም የመጣውን በፀጋ እቀበላለሁ 😢😢😢 አባታችን ወለተ ኪዳን ብለው ልጄን በፀሎት ያስቡልኝ 🙏 የቤተልሄም ለማ እናት ነኝ😢😢 From Seattle Washington 😢
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 3 месяца назад
የድንግል ማርያም ልጅ በህይወት በሰላም ያገናኛችሁ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
😢እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሽ
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 3 месяца назад
Ebs laye lemin atafelaligatem
@genettewelde6372
@genettewelde6372 3 месяца назад
ከልጅሽ ታገናኘሽ እመብርሃን እማ
@Meseret-if3ey
@Meseret-if3ey 3 месяца назад
አባታችንቃለህይወትያሰማልን፡በፀሎትያስቡን፡እኛንስደተኞችን፡እመብርሀንወላዲተአለምቅድስት፡ድንግልማርያም፡እኛንየስደትልጆችሽን፡አስቢንከወዳጁልጅሽ፡አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ermiaszewdie7413
@ermiaszewdie7413 3 месяца назад
አባታችን የተዋህዶን ትልቅነትን ሁሌ የሚያሳዩን ..... ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቁዎት
@muluegebresgie9180
@muluegebresgie9180 3 месяца назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekuriaTegne
@MekuriaTegne 3 месяца назад
ቃል ሕይወት ያያሰማን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@getahun9857
@getahun9857 3 месяца назад
እንቁ አባታችን እንኳን ደኅና መጡልን።
@BertakanDesalegn
@BertakanDesalegn 3 месяца назад
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ተስፋ ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫ ግን ከመቼዉ ሰምታቹ ነው ?አስተያየት የምትፅፋት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚባለዉ ሲጨርሱም አደለምን ማስተዋል አድለን እግዚአብሔር ሆይ
@frehiwot27
@frehiwot27 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
@barichyewesenlij-ub5om
@barichyewesenlij-ub5om 3 месяца назад
Kal.hiwoet.yasmalen.abatachin❤❤❤
@TatiMulugeta
@TatiMulugeta 3 месяца назад
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከጠፉንብት እይመለሳችን ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ያስበን
@melkimelki1671
@melkimelki1671 3 месяца назад
እኳን ለእመቤታችን ለቅድሰት ድንግል ማርያም ዓመታዊይ በአል አደረሳችው የተዋህዶ ልጆች እናታችን በምልጃ በፀሎቷ ሀአገራችን ሰላም ታድርግልን❤❤🎉❤
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 месяца назад
ነገ እመቤቴ ወላድተ አምላክ ናት እኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤💒💒💒
@NebyuDawitEthiopiain2017
@NebyuDawitEthiopiain2017 3 месяца назад
እንኳን ለህንጸታ ቤተክርስቲያን አደረሳችሁ፣ እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም አመታዊ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን፣ አደረሳችሁ። አባታችን እንኳን ደህና መጡልን።
@zena4992
@zena4992 3 месяца назад
እንኮን አብሮ አደረሰን
@emano5974
@emano5974 3 месяца назад
አቤት እንደው ወላድተአምላክን ለሰጠን ክብሩይስፍ አባታችን በእውነት ወላድተ አምላክ ትጠብቅልን ይፍቱኝ❤
@sarataye8812
@sarataye8812 3 месяца назад
እንኳን ደና መጡ አባታችን ❤❤❤
@bertukansisay760
@bertukansisay760 3 месяца назад
መጽናኛየ የርሰወን ስብከት መስማት ዘወትር መባረክ ነው የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን❤❤❤
@YoniZee-pi6xw
@YoniZee-pi6xw 3 месяца назад
Abatchn balkaku kutr leba das ylawal...
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 3 месяца назад
እስኪ ሳብስክራይብ አድርጓልኝ የኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ❤❤❤
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 3 месяца назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጥእና ይስልን ልዑል እግዚአብሄር
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 месяца назад
የዘለዓለም ኣምላክ ጌታዬ መድሀንቴ ንጉሤ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልን ዕድሜ ከጤና ይጨምርሎት ይፍቱን!!!!!
@shewazenebe5993
@shewazenebe5993 3 месяца назад
አባታችን እጹብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን እርሶን የእግዚአብሔር ቃል መጋቢ አድርጎ ስለሰጠን ። አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@bemnetbest695
@bemnetbest695 3 месяца назад
❤❤❤❤ first comment
@MekuriaTegne
@MekuriaTegne 3 месяца назад
Thanks
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@meherat938
@meherat938 3 месяца назад
አባታችን እንክዋን ደና መጡልኝ ይፍቱኝ እህተማርያም ከነቤተሰቤ በጸሎቶ ያስቡኝ የወለላይቱ ፍቅር አማላጅነትዋ ፍቅርዋ ይደርብን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@genettesfa4142
@genettesfa4142 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይሰጥልን
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 3 месяца назад
አባቴ ቅዱሷ በረከቶት ትደርብን 🙏🏻🙏🏻
@mesiw1909
@mesiw1909 3 месяца назад
እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አስበ መምህራንን ይክፈልልን።
@HabshiEthio-mo7zp
@HabshiEthio-mo7zp 3 месяца назад
አምላክ አይወለድም ሰይጣን ወይም ነብይ ነው እሚወለድ
@tadelakidane101
@tadelakidane101 3 месяца назад
Amen 🙏 enkuane lemebetachen bale aderesen is
@አየንየየድንግልልጅ
@አየንየየድንግልልጅ 3 месяца назад
ቃል ህይወት ያሰማልን የኛ ዕንቁ አባታችን ❤✝️
@antenehh
@antenehh 3 месяца назад
ቃለለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@ዕጣንይእቲማርያም
@ዕጣንይእቲማርያም 3 месяца назад
ተመስገን አምላከ ቅዱሳን
@MahletBelay-p9g
@MahletBelay-p9g 3 месяца назад
Abatacn kalehywet yasemaln❤❤❤❤nurln
@DestagetachewTesfa
@DestagetachewTesfa 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወት ይባረክ በእናንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የሚገስጰን የልዑል እግዚአብሔር ስሙየተመሰገነ ይሁን ከእናቱ ከእናትአችን እረድኤት በረከት ቃልኪዳን ያሳትፈን የሀገራችንን እና የቤተሰቦቻችን ሰላም ያብዛልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abraham7317
@abraham7317 2 месяца назад
ይህን ስብከት ከሚሰሙ ሰዎች ከ10ሩ አንዱ እንኳን ላይክ አያደርግም ይገርማል አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ይስጥልን❤❤❤ ያሰማልን
@ሠላማዊት-ኘ7ለ
@ሠላማዊት-ኘ7ለ 3 месяца назад
ቃለሕይወትን ያሰሜልን❤❤❤
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 3 месяца назад
ለዚህ ቀን ላደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidanendalew3917
@kalkidanendalew3917 3 месяца назад
አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን አባቴ ✝❤❤
Далее
ОБЗОР НА ШТАНЫ от БЕЗДNA
00:59
Просмотров 263 тыс.
ОБЗОР НА ШТАНЫ от БЕЗДNA
00:59
Просмотров 263 тыс.