Тёмный

#ብርቁ_እና_ጨረቃ 

Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

ክብራት እና ክቡራን ተመልካቾቻችን ይህንን ቪዲዮ በቅንነት ላይክ ሼር በማድረግ ሠብስክራይብ ላላደረጉት ተመልካቾቻችን ይደርስ ዘንድ የድርሻዎን ይዎጡ ::

Развлечения

Опубликовано:

 

6 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Месяц назад
እባካችሁ ተመልካቾቻችን በቅንነት ሼር አድርጉ
@bateldamte
@bateldamte Месяц назад
ከነ እምዋ ጋር ብትሰሩ በጣም ሀሪፍ ነበር ❤❤❤❤❤
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Месяц назад
❤❤❤❤😂 ሁለታችሁ ዋው ደስ ሰትሉ ብርቁ የሌለበት አይደምቅም ወይ ብርቁዬ
@mamimami1739
@mamimami1739 Месяц назад
አይብርቁ በጣም ነው የምወዳችሁ ወገኖቼ ❤❤❤❤❤ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw Месяц назад
በዚህ አረንጓደ መስክ ላይ ተፈጥሮንእያደነቁ እራስንእያዳመጡ መኖር ነዉ ያማረኝ ሲያምር ቦታዉ😘😘😘
@abanzergizaw8685
@abanzergizaw8685 Месяц назад
Enam endza new yamaregn abren haden enenura
@yeenatLije
@yeenatLije Месяц назад
ኑ አረ እኛም እንቀበላቹሀለን ብቻ እናተ ኑ ልን
@mtolla5767
@mtolla5767 Месяц назад
Ememu felegeh new ezih yyemetahew?
@abanzergizaw8685
@abanzergizaw8685 Месяц назад
@@mtolla5767 haha balega
@danieltiru1249
@danieltiru1249 Месяц назад
Ewunet new hagrachn selam sihon engebalen
@3alemhh176
@3alemhh176 Месяц назад
ከነምዋጋር ተቀላቀሉ❤❤❤❤❤
@abebakibret4565
@abebakibret4565 Месяц назад
የዛሬው ጥሩ ስራ ነው 🥰ጥሩ ትምርት ነው 🥰🥰ብርቁ 😂😂😂😂😂😂 በርቱ👍
@Muna336
@Muna336 Месяц назад
ጨረቃየ ብርቁየ ብቃታችሁ ዋውውው ሁሌም በጉጉት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-95674
@user-95674 Месяц назад
እኔማምንይሻለኛል,ሙቸነውየምወዳቸው,እናንተስ,የመዳምቅመሞቺ,የአድስአበባዩቱበሮቺንሳይሆን,እነዚህንእናበረታታ,ሀገራቺንንየሚስታውሱን,መቸም,የመጣነውከገጠርነው,ሜዳው,እናብሀርዛፍ,እያየንነውያደግነው,ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eo6dh7nf3o
@user-eo6dh7nf3o Месяц назад
ትክክል እህቴ❤❤❤❤❤🎉🎉
@wegenejemebere
@wegenejemebere Месяц назад
የታደሰ ውሽማ በጣም ኣድናቂሽ ነኝ ግን ለምን ከጉርፑ ተለያያችሁ ምርጥ ቡድን ነበራችሁ
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md Месяц назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አይ ብርቁ እመዋ እና አበዋን ለምን ተውካቸው❤ጨረቃዬ ስወዳችሁ❤❤❤❤
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Месяц назад
እናመሠግናለን ሼር አድርጉልን
@ethio1283
@ethio1283 Месяц назад
ጎደለባቸዉጂ እናበጀሽ አልጎደለባቸዉም
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md Месяц назад
@@ethio1283 ከቶ አሁን ስለመጉደል መጓደል ማን አወራ አብረው ስለነበሩ ጥያቄው ለዛ ነው
@ethio1283
@ethio1283 Месяц назад
ሁሉም የፍቅሩን ሲጠይቃቸዉ እማይሆን ከሆነ በክብር መመለሥ ነበረባቸዉ
@yonaschekol-ln3tn
@yonaschekol-ln3tn Месяц назад
bertu Maledawch Mert New
@Concordtv123
@Concordtv123 Месяц назад
አንደኛ ነኝ ዛሬ እባካችሁ ሼር አድርጉላቸው ተመልካች አክባሪ ናቸው ሦስተኛ ቀን ጨምረዋል ማክሠኞ አርብ እና አሁን ደግሞ እሁድን ጨምረውናል በጣም ደሥ ይላል በርቱ ግን እንደሥራቸው እይታቸው በጣም የወረደ ነው እባካችሁ ሼር ሠብስክራይብ አድርጓቸው### ።።።።
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Месяц назад
ከልብ ስለተረዳኸን እናመሠግናለን
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw Месяц назад
😂😂😂😂😂😂አይ ብርቁ እነ ለቅሶ አላለም 😂😂😂😂😂ወ ው ዋ..... 😍
@MarrySharou
@MarrySharou Месяц назад
ጥሩ ትምህርት ነው ደስ ይላል❤
@EthioEnata
@EthioEnata Месяц назад
ስደት ከመምጣቴ በፊት ገጠር ላይ ተመድቤ የመንግስት ሰራተኛ ነበርኩኝ እና በደንብ ተፈጥሮን አላየዋትም ነበረ አሁን እንዴት እንደሚቆጭኝ😊😊😊😊😊
@ayalewatalayanley6395
@ayalewatalayanley6395 Месяц назад
ብርቁ እና ጨረቃ እንኳን መጣቹህ
@gonder12
@gonder12 Месяц назад
ሱስ ሆናችሁናል❤
@user-sx5mf1gi8cየዋህቲቪ
@user-sx5mf1gi8cየዋህቲቪ Месяц назад
እነለቅሱ😂😂😂😂😂😂😂😂
@gzaKasu
@gzaKasu Месяц назад
ላይከ አርጔቸው ❤አይከፈልበት
@geneteden4343
@geneteden4343 Месяц назад
በዚህ ውብ አረንጋዴ መንደር የጋራ መኖርያ ተሰርቶ ቢሆን እንዴት ያምር ነበር ❤️❤️❤️
@Ethiopian123
@Ethiopian123 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Месяц назад
አይብርቁዬ እንለቅሶ 😂😂😂😂ወዋይይአላለም ትችሉበታላችሁ በጣም ንው የምወዳችሁ ንፍሶቼ የት አገር ንው ያሉት እስቲ የምታውቁ ፃፍልኝ እባካችሁ🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️
@Fatuma-em9vy
@Fatuma-em9vy Месяц назад
ሀመሩሀ ሐ ሀመረሁ ሑ ሀመረሂ ሒ ሀመሩሀ ሓ ሀመረሄ ሔ ሀመረህ ሕ ሀመረሆ ሖ በደንብ አጥና ብርቁየ😅
@user-is9di8si2m
@user-is9di8si2m Месяц назад
ከዚህ በፊት ከነበራችሁበት ተቀላቀሉ ሁለታችሁም ትወና ትችላላችሁ 😂😂😂😂😂😂
@user-un7wx4fl3c
@user-un7wx4fl3c Месяц назад
😂ወው😂😂😂😅❤❤😊
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 Месяц назад
Ayi biriku😂😂😂😂😂
@sebleleakemariam5212
@sebleleakemariam5212 Месяц назад
ምርጦች ❤❤❤
@Muler_tik
@Muler_tik Месяц назад
🥰🙏🥰
@beretukanMeles
@beretukanMeles Месяц назад
ውዶችየ😂😂❤
@Muna336
@Muna336 Месяц назад
ውሽማችን ቀጣይ አምጡልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vh7cf7if4e
@user-vh7cf7if4e Месяц назад
❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@user-en4zq7lf4n
@user-en4zq7lf4n Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@hdhdbhhd-nf6he
@hdhdbhhd-nf6he Месяц назад
ግን የት ሐገር ነው ያሉት በጣም ነው የሚያዝናኑኝ ❤❤❤❤
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o Месяц назад
ብርቁዋ ጅሎ መቸ ነው ምትበስለው😂😂
@goferetv
@goferetv Месяц назад
❤❤❤❤
@EthioEnata
@EthioEnata Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@MrX-j3i
@MrX-j3i 18 дней назад
😂😂😂😂
@user-wo8op5zd6x
@user-wo8op5zd6x Месяц назад
ኢቺን ሴትዮ እንደው ብትድሩልኝ?? Dani boy from 🇺🇸 USA
@Maryg05
@Maryg05 Месяц назад
እረ ተው ባለትዳር ናት እዛው ፈልግ
@user-bu1po2xx3o
@user-bu1po2xx3o Месяц назад
እናተግን ለተመልካች ክብር ነላችሁም አበጀሺን አያጥሌ አያታደሰ አብራችሁ እደፊቱ ሰሩ ሰንላችሁ መልሰ አሰጡም ችግራችሁን አትና ገሪም ለምን 😢😢😢😢😢
@AyalkibetHabtu
@AyalkibetHabtu Месяц назад
Ere edzi aybalm eski enaberetatachew legna begna blew nw emilefu
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 28 дней назад
እናመሠግናለን
@user-is9di8si2m
@user-is9di8si2m Месяц назад
ከዚህ በፊት ከነበራችሁበት ተቀላቀሉ ሁለታችሁም ትወና ትችላላችሁ 😂😂😂😂😂😂
@zedtube-xe6zh
@zedtube-xe6zh Месяц назад
😂😂😂😂😂
Далее
❌Ему повезло больше всех #story
00:41
Тренировки в KFC😂😂😂🥊
0:11
Просмотров 3,4 млн
КРАЖА ПОСРЕДИ БЕЛОГО ДНЯ😱
0:26