Тёмный

አለው ነገር ሊታይ የሚገባ አዲስ ትይንት (Alew Neger New Ethiopian ) 2024 

ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Просмотров 69 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 595   
@user-by8ng4sb1j
@user-by8ng4sb1j Месяц назад
አማራዬ ሁሉም ነገር ሲያምስብን እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ❤❤❤❤❤ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፍኖ 🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
ደምሬኝ ደሜዋ❤
@romanzebene7656
@romanzebene7656 Месяц назад
አበጀሺ ሁላቺሁም ❤❤
@rabiarabia9152
@rabiarabia9152 Месяц назад
አበጀሽየ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ የኔ ናት🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
ደምሬኝ ደሜዋ❤
@user-rt2dt3tq3w
@user-rt2dt3tq3w Месяц назад
አንደኛ ናችሁ አማራዬ አቦ ድል ለፋኖ ድል ለታላቁ አማራ በሉ💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
ደምሬኝ ደሜዋ❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Месяц назад
አሜን ድል ለወርቁ ህዝብ❤❤❤❤❤❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Месяц назад
💚💛❤💪💪
@hiwiyegech
@hiwiyegech Месяц назад
አሜን 👍👍💪❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Месяц назад
ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@meseretzewdu8204
@meseretzewdu8204 Месяц назад
አማውያን ታምራላችሁ ።የአማራን ሕዝብ ነጻነትና የኢትዮጵያን ሰላም ይመልስልን። እናንተም በርቱልን ።አይለያችሁ። አበጀሽዬ የኔ ውድ እመብርሃን ትቅረብሽ ምጥሽን ያጥረ ወፍ አትስማው ።ውበትን በእናንተ አየነው ።ባለ ሙሉ ታሪክ አማራ። ድል ለጀግናው ፋኖ ።💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
ደምሬኝ ደሜዋ❤
@Ayumun2323
@Ayumun2323 Месяц назад
😂😂😂😂የዛሬውስ ጫን ያለነው ይመቻችሁ የኔ የባህል እና የማንነታችን አምባሳደሮች ❤❤❤❤
@alainfef176
@alainfef176 Месяц назад
😂😂አበጀሽየ❤❤❤አላህ. በሰላም. 2ያርግሽ. እመዋየ❤❤❤
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s Месяц назад
እኔ አሁን ያሳሰበኝ. አበጀሽ ስትወልድ. ዲራማው ይቋረጣል ካለሷ. ብዙም አይመቸኝም እኔ 😢. ብቻ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ውድ
@Usersara522
@Usersara522 Месяц назад
Mnchgralew beselam tglagle ing abrn gnfo e bela Len ❤️❤️❤️👋👋
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s Месяц назад
@@Usersara522 እሽ. በሰላም ትውለድ. ❤❤❤
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Месяц назад
ምንመነዊን ጎዝጉዛ ነው እርጉዝ አይደለችም😂😂😂😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
ደምሬኝ ደሜዋ❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Месяц назад
እር በሰላም ትገላገልልን ድራማው የራሱ ጉዳይ ማሬ
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 Месяц назад
እውነተኛ የአማራ ባህል ፣ ውበት በ እናተ ላይ ይታያል በቀጣይ ሙሉ የሽዋን የባህል ሙዚቃ እንጠብቃለን እመዋ እመብርሃን ትቅረብሽ ❤
@ethio1283
@ethio1283 Месяц назад
አበጀሽዬ እመቤቴ በሠላም ሁለት ታርግሽ የኔናት ❤ክፉ አይያችሁ አይለያችሁ ሁላችሁንም እወዳችዃለዉ ❤😍 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️ ሠላም ሁኑልኝ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
ደምሬኝ ደሜዋ❤
@abulabas-pw9kq
@abulabas-pw9kq Месяц назад
ዙማምንና ባለማስቆውን እንዲሁም እሱቤንና ከሱ ጋር የምትጨፍረውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በርቱ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Месяц назад
አመቤት አንደኛ ናት ስታምር❤
@yeshiworkabetia3145
@yeshiworkabetia3145 Месяц назад
ሁሉም ይችላሉ
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 Месяц назад
እመቤት። በጭፈራ። ትልያለች
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Месяц назад
ሠላም የመዳም ቅመሞችዬ ❤🎉ደሞቼ ድል ለፍኖ ❤ነፃነት ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
ደምሬኝ ደሜዋ❤
@DubaiShj-gi9jy
@DubaiShj-gi9jy Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abayabay3382
@abayabay3382 Месяц назад
አሜን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@3alemhh176
@3alemhh176 Месяц назад
እፉፉፉፉፉፉ መፅናኛዎቼ ሺአመት ኑሩልኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
ደምሬኝ ደሜዋ❤
@user-df8ji8fm7r
@user-df8ji8fm7r Месяц назад
አበጀሽ በሰላም ተገላገይልን ደሞ እርግዝናው እዴት እዳማረብሽ❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
ደምሬኝ ደሜዋ❤
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg Месяц назад
አበጀሽዋ ማርያም ትቅረብሽ የኔ ፍልቅልቅ።
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t Месяц назад
ገረመዉ ሳታቀዉ አዲስ ዜማ 😂😂 በተረፈ የኔ ወርቆች በርቱልን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን አሜን ፫🙏
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t Месяц назад
ድጋሚ አጻፈኝ የሱቤ ወንድም የኔ ጌታ እድግ በልልኝ የኔ አበሳ የእህቴን ልጅ ይመስለኛል 😢❤ እኔ ስብርብር ልበልልህ ❤❤❤
@yebelay1253
@yebelay1253 Месяц назад
ውድ አማራዎቼ በጣም_በጣም ታምራላችሁ ፥ ድምቀታችሁ የጠላቶቻችንን ዐይን ደም ያለብሳል ፥ አማራ ሀገር መሥራች ፥ የዕውቀትና የሥልጣኔ ምንጭ ነው ፥ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ታላቅ ሕዝብ ነው ፥ በዚህ የሚከፋው ካለ አንገቱ ላይ ገመድ አስገብቶ መታነቅ መብቱ ነው ፥ መድኅን ዓለም ክርስቶስ የአማራን ሕዝብ ጠብቅልን ፥ ታደግልን ፡፡
@YektieWubalem-y8d
@YektieWubalem-y8d Месяц назад
ወይኔ ጉዴ ጉዴ ሳልፈልግ ዘረኛ ልሆንነዉ መሠለኝ ቀስበቀስ ስለጎደር ሲነሳ ሰዉነቴን ነዘረኝ እናታለም ጎደር ናፍቆተሽ ሊደፋኝ ነዉ እግዚአብሔር ሰላምሽ ን ይመልስልሽ😢😢
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Месяц назад
እኔም እንደዛ ነው የተሰማኝ፣ ምን እናድርግ ፣ የትኛውን በሬ ቀሰቀሱትኮ😂
@YektieWubalem-y8d
@YektieWubalem-y8d Месяц назад
@@user-we8je5jb4d ደምሪኝ በቅንነት ስወድሽ
@NejatIslam
@NejatIslam Месяц назад
ዘረኝነት ሳይሆን ፍቅሩ ነዉ የሚነዝርሽ ሸጋዋ እኔን ብታይ ጎንደሬ አይደለሁም ወሎ ነኝ ደሞቼ ኩራቴ ናቸዉ😍😍
@user-ev3yb8lu1s
@user-ev3yb8lu1s Месяц назад
እትዬ አልማዝዬየቤቱ ድምቀት ኑሪልን እመቤት በጣም ጎበዝ ያይሽዬ ሁላችሁም ኑሩልን
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 Месяц назад
አመቤት እና እሱቤ የጭፈራዉን ንጉስ❤❤❤❤❤❤
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr Месяц назад
ከባህር ማዶ ሆኜ ሃገሬን አያለሁ።። ተባረኩ። ጎጥነትን ተጠየፉ።
@yesharegmamo8436
@yesharegmamo8436 Месяц назад
ትክክል እህታለሜ
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f Месяц назад
❤❤❤የባህል አባሳደሮች ስወዳቹህ እናተን ሳይ ትውልድ ቦታየ ነው የምታስታውሱኝ 😂😂😂🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏😘😘😘💚💛❤ግን ታዴና እና እመዋ እውነተኛ ባልናምስ ይመስሉኛል
@Yeshi987
@Yeshi987 Месяц назад
እኔም ይመስሉኛል❤❤😂
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Месяц назад
ጭፈራው ይቅር ቢያምረኝም ካበጀሽ አይበልጥም እራሷን ትረሳለች😮ቢመጣስ ሆሆ ደግም የናቶቻንን እመስሀውኮ በአሁኑ ዘመን የሰለጠኑ መስላቸው በረቁት እሚነሱት አሉ እሷ ሽፍ ስለምታረግ አዳዳዴ አታስታውቅም እደዚህነው ወጉ ከሷ እንማ መገላለጥ የሰይጠን ነው 😊ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ❤❤❤የኔ ሴት
@hailetiritie4015
@hailetiritie4015 Месяц назад
ይህ ቡድን እፁብ ድንቅ ነው፣ የማይችለው ነገር የለም።
@bateldamte
@bateldamte Месяц назад
ዛሬስ በደም ስሬ ነው የገባችሁ እናታለም ጎንደር ❤❤❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Месяц назад
በደምስሬ።❤❤❤❤
@user-ub8iq1iz3h
@user-ub8iq1iz3h Месяц назад
ጎንደርን እና ጎጃምን ወክለው የሚሳደቡ ደደቦች አማራነት ደም ነው
@user-ep9yt3bb5f
@user-ep9yt3bb5f 24 дня назад
❤❤❤❤❤ከስልኩ ውስጥ መግባትነው የቀረኝ መቸነው አገርምመለስ እምየጎደር እዴት እደናፈቅሽኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ ይመቻቹህ አማራየ❤❤❤
@eshacewkebede5993
@eshacewkebede5993 Месяц назад
ለሴቱ መድኃኒት ነዉ እዉነትም መድሐኒት በዚሁ ቀጥልበት ያዋጣል
@user-cf9md3xk7m
@user-cf9md3xk7m Месяц назад
አበጀሽ እመብርሃን በሰላም ትፍታሽ የኔ እናት ለኛም በሸዋ ጨፍሩልን
@user-wg5lv7kv9l
@user-wg5lv7kv9l Месяц назад
ወይ የአበጀሽ እስክታ እንዴት እንደሚመቸኝ ትክክለኛ የእናቶች የባህሉ እስክታ ነው የምትመታው ግን ደሞ ሁላችሁ ምርጥ ናችሁ አቦ ይመቻችሁ አይ እሱቤ አንደኛ ተወዛዋዥ ነህ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
ደምሬኝ ደሜዋ❤
@sintawoldesenbet7973
@sintawoldesenbet7973 Месяц назад
ዛሬ ደግሞ አምሮባችኋል ያዝ ጎንደር እልልልልልልልልል
@user-ek1mw6cv7v
@user-ek1mw6cv7v Месяц назад
ማሮቸ በርቱልን ስታምሩ ደሞ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀገር ሰላም ያድርግልን ።፡።።።
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
ደምሬኝ ደሜዋ❤
@nanemengistu5439
@nanemengistu5439 Месяц назад
አይ ስወዳችሁ ኑሩልን ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
ደምሬኝ ደሜዋ❤
@MelakeMenkrat-f2u
@MelakeMenkrat-f2u 15 дней назад
አበጀሽ ፈጣሪ ከናቱ ጋር አይለይሽ በሠላም ለገላገል ያብቃሽ
@hiamhuot843
@hiamhuot843 Месяц назад
እንዴትደሥእንደምትሊ አማሪ መሆን መታደልነዉድልላማራ ድል ለፋኖ ሠላምለ ሀገራችን
@fifinon2380
@fifinon2380 Месяц назад
እሱቤ እሱቤ እሱቤ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Месяц назад
እናተ እኔኮ አምሀራ ነኝ ብታውቁም እወቁ ባታውቁም ጠይቁ የሚኒልክ ትፋሽ መሆኔን እወቁ እነስሜይጠሬ
@fifinon2380
@fifinon2380 Месяц назад
ስማቸው ግን በጣም ጎበዝ አዝማሪ ነው ❤
@user-xz2hw7ul8d
@user-xz2hw7ul8d 7 дней назад
አማራጭ የሌለው አማራነት 🎉🎉🎉🎉
@SadaMohamed-mn9fl
@SadaMohamed-mn9fl 2 дня назад
ልመዱ የወሎንም ጭፈራ ባህል በርቱ ጀግና ናችሁ❤❤❤❤❤
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 Месяц назад
እንዴ ለአልሜዝ A+ ናት ዛሬ ያየሽ የት ሄደች አታጎች ምርጥ ስራ ነዉ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ በርቱ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
ደምሬኝ ደሜዋ❤
@Tmr930
@Tmr930 Месяц назад
ነይ ደምሪኝ ልደምርሽ​@@-againyoutube5771
@user-fp7xq9rd7d
@user-fp7xq9rd7d Месяц назад
ላይክ አድርጉኝ አማራ ነኝ😳😳😳😳 እኳን ደህና መጣችሁ💚💛❤
@user-mb7zo4le8w
@user-mb7zo4le8w Месяц назад
💋💋💋💋💋ደሜዋ
@user-yj1wd2dh2r
@user-yj1wd2dh2r Месяц назад
ሰዉ መሆንሽ ይበቃል😢
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 Месяц назад
​@@user-yj1wd2dh2rአማራ first
@user-sx2dg4ep2p
@user-sx2dg4ep2p Месяц назад
ደሜዋ❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Месяц назад
እሽ የኔ የደምስር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-km4ky2qs3e
@user-km4ky2qs3e Месяц назад
አህለን እንኳን ደና መጣችሁ🎉🎉🎉🎉😊😊ለይኳቸዉ ንፉግ አትሁኑ እደዉኮ ሁሉ ነዉ አሞልቶ የሠጣችሁ ደሞቸ ሥወዳችሁ ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
ደምሬኝ ደሜዋ❤
@user-km4ky2qs3e
@user-km4ky2qs3e Месяц назад
@@-againyoutube5771 እሺ
@tenamosey7641
@tenamosey7641 Месяц назад
እመዋ እመቤቴ ሁለት ታደርግሽ❤ ሁላቹህንም እወዳቹሀለሁ በርቱ❤❤❤❤❤
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 Месяц назад
እመቤትና፣እሱቤ፣በዚሁ፣አጋጣሚጭፈራ፣ሰለምትችሉ፣እንጀራ፣ይውጣላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n Месяц назад
አቦ አማራየ ዘራችን ይብዛ እትየ አልማዝ ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 Месяц назад
እሱቢ እና እመቤት ላየሁ አለሰጠግባቸዉም የኔዉዷች ኑሩልኝ አበጀሸ ወልደሸ ለመሳም ያብቃሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@_waifu-4548
@_waifu-4548 Месяц назад
አማራነት ውበት ነው በአማራ ክልል ኔትወርክ ሊለቀቅ ነው አሉ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t Месяц назад
@@_waifu-4548 እሙች በይኝ 😢
@user-zh4hx3tw6h
@user-zh4hx3tw6h 16 дней назад
የኔ እብዶች አቤት ግርማ ሞገሳቹህ እኳንም አማራ ነኝ
@user-mw6qr2zx2s
@user-mw6qr2zx2s Месяц назад
ተመልካቾች ላይክ እያደረጋቹ እዩ አትከፍሉበት ምን ችግር አለዉ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
ደምሬኝ ደሜዋ❤
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba Месяц назад
እሺ
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Месяц назад
ለኔ ተመልካቻችሁ ደግሞ በሰሜን ሸዋ ጨፍሩልኝ ልክ እንደጐንደር ጨፍሩል እኔም እንደማስጐበኛችሁ ምኞት አለኝ❤❤❤❤
@yesharegmamo8436
@yesharegmamo8436 Месяц назад
ሸዋንማ ከአማራዉ ሰረዙት ያሳዝናል የመጀመሪዋ ተከታታያቸዉ ነኝ ግን አድቀን ስለሸዋ አስተዉ አያዉቁም ያሳዝናል ወይ እደ አድ አማራ ይስሩ ጎጃም ጎደር ወሎ እያሉ ሸዋ የለም ይገርማል የአማራዉ ዋልታና ማገር መሆኑን አስታዉሱ ጎጠኛ ሁላ አበጀሽንና ታዴን ብዬ ነዉ የምመጣዉ እጅ ገጣሚና ዘፋኞቹ እንኳ አዝኘባችኋለሁ
@yeshiworkabetia3145
@yeshiworkabetia3145 Месяц назад
ውይ እስከ መጨረሻው አላየሽውም ማለት ነው ።ለማንኛውም ዘረኛ አይደሉም ጎጃም የሚችሉትን እየሞከሩ ነው ። አንተ እንች ግን በዘር መከፋፈል እይጠቅመንም ለልጆች ባናወርሳቸው በኛ ይብቃ እላለሁ
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Месяц назад
@@yesharegmamo8436 አረ አትከፊ አለባበስ ሁሉም የኛው ናቸው😍😍
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Месяц назад
@@yeshiworkabetia3145 ዝጊ አትቀባጥሪ ቆጥረው መሰለኝ እሚገሉን ደግም ችግር የለውም ባህላቸውን እያሰተዎወቁ ነው መከፋት ሳይሆን ጠየቅ መብታችነው ወሬኛ ነሽ ዘረኛ አደሉም ማን ሰለዘር አወራ ?
@ethio1283
@ethio1283 Месяц назад
እንዴ ተዉጂ ተረጋጉ ለጥያቄያችሁ አሥተዉለዉ ባህሉን አጥንተዉ እንደሚቀርቡ ተሥ አለኝ ከዚህ ይጀምራል አንድነታችን በሠላም ማዉራትና መዋደድን❤❤❤❤❤
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em Месяц назад
አበጀሺ ተይ ሆዲሺ. ልጂሺ ቀስስስ የበይ ህፃኑ ❤❤ ሁላቹህም አንደኛ. ናቹህ.
@SusgEuhe
@SusgEuhe Месяц назад
ወኔታዴ እዴት እዳሳዘነኝ አበጀሽ ፈጣሪ በሰላም ሁሉት ያርግሽ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
ደምሬኝ ደሜዋ❤
@Ggg-wb4yf
@Ggg-wb4yf Месяц назад
ተሁላችም ገረመው ነው አድማቂ❤
@Lehulem
@Lehulem 21 день назад
ስወዳችሁ ከልቤ ነው። ስታስቀኑ😘😘😘 ሀገራችንን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏
@user-qm9ct1pt1w
@user-qm9ct1pt1w Месяц назад
አማራየ😢❤❤❤ድል ለፍኖ❤
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru Месяц назад
እሱቤ ወ፣ሮአልማዝ፣እናእመቤት አኮራችሁኝ
@امنيشششامنيش
@امنيشششامنيش 8 дней назад
ያየሽናአበጀሽኮየመጀመሪያናቸውእድሜናጤናይሥጥልን❤❤❤❤
@user-cg5yv4el5f
@user-cg5yv4el5f Месяц назад
በዚህ በተዘባረቀ ዘመን አድነታችሁ እደት አስ እደምትሉ ኑሩል አማራወች ደሞቼ 🥰🥰🥰🥰
@user-un4wp1pu4u
@user-un4wp1pu4u Месяц назад
ሁሌም አዪለያችሁ ደስታዎቸ ኑሩልኝ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@selammulu5111
@selammulu5111 Месяц назад
ዋው እትየ አልማዝ በወጣትነታቸው እዴአት ይጨፍሩ እደነበር ታየኝ❤❤❤❤ስማች ከድምፅና ማሲቆ ጋር አደኛ እንወዳችኋለን
@user-py2ut9ol2o
@user-py2ut9ol2o Месяц назад
ታደ እና አበጀሽ ግን ካአርቱ ውጭም ባልና ሚስት የሚመስለው እደኔ ❤
@hayatahmad4930
@hayatahmad4930 Месяц назад
ናቼው እኮ ታዳ
@KokKokb
@KokKokb Месяц назад
አቤትትትትትትትትትት ውብት ሠላም ።ፍቅር ደስታን ያብዛላችሁ ባለ ማሲንቆው አንደኛ🎉❤❤❤❤❤
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl Месяц назад
ወይኔ አበጀሽ ቀኗ ደርሳል መሠል በሠላም ይገላግልሽ😢😢😢😢😢😢
@zeritutube
@zeritutube Месяц назад
የኔ እናት አረገፈገፈፈችዉ እኮ❤ደስ ስትሉ በጣም❤
@AsmamawMenbere
@AsmamawMenbere Месяц назад
የሁሉንም የአማራ ባህል ተጫወቱ ሁሌ ጭፈራችሁ ጎጃም ብቻ አይሁን እኛ ሸዋዎች ወሎዎችና ጎንደሮችስ የባህል ጭፈራችንን ስትጨፍሩ የማንወድ ይመስላችሆል የዛሬው አንድ እርምጃ ነው በዚሁ ቀጥሉ ሌላው ደሞ ቀረፃ ስታደርጉ የምታሳዩት ቤት አንዳንዱ ያሳፍራል አማራን አይወክልም የፈራረሰና ጭቃ እዲሁም አንድ ሜትር በአንድ ሜትር በሚመስል ቤት በምታደርጉት ቀረፃ ያሳፍራል መላው አማራን ስለሚወክል በተሻለ በገጠር ቤት ውስጥ ቀረፃ አድርጉ
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n Месяц назад
እናታለም ጎንደር እሱቤ ሲችል የጎንደር ❤❤❤❤❤
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 Месяц назад
ባለማሴቆዉ ልጅአፈቀርኩት ሁላችሁንም ዉድድድድድ❤❤❤❤❤❤
@user-xv6ci7dk4x
@user-xv6ci7dk4x Месяц назад
እናታለም ጎንደር 🥹😢እንኳን ተወለድኩብሽ 😢😢❤️
@hlemaNgest
@hlemaNgest Месяц назад
ጥርት ያልኩ ሀበሻ ኢትዮጲውይነኝ የኔ ውቦች እደት እደም ወዳቺሁ በርቱልኝ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን ሀገሪ ሰላምሽ ናፈቀኝ ኧረ ሰላምሽ የመለስ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@mogestigab18
@mogestigab18 23 дня назад
Great job with a beautiful culture guys! Thanks alot. Ketlubet❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Месяц назад
እስስስስስስ 💃💃💃💃ያዝ አማራየ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉የኔ ወርቆች ስወዳችሁ 💟💟💟💟💟💌💌💌💌💌💌💌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@MeriMTube
@MeriMTube Месяц назад
የወዜዘዎሪ
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Месяц назад
@@MeriMTube ምን ?
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Месяц назад
እሰይ የእኛ ወርቆች ጎንደርኛ ጭፍራ ስትችሉ እሱቤ❤ እሙየ❤ እትየ አልማዝ❤ የአይንአበባ❤ ገረመው ❤ ሁላችሁንም ውድድድ
@user-qs8ot4ul3k
@user-qs8ot4ul3k Месяц назад
አበጀሽየ አላህ በሠላም ይገላግልሽ ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ ሁላችሁም ትለያላችሁ በርቱልን እንዉዳችኻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
ደምሬኝ ደሜዋ❤
@kemalfedil8508
@kemalfedil8508 Месяц назад
❤❤❤ በጣም ያምራል thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bateldamte
@bateldamte Месяц назад
ነበሩ አይ አያ ታዴ ይሄ እኮ ከግባተ መሬት በኋላ የሚባል ነው እንዴት እዳሳቀኝ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@user-un4wp1pu4u
@user-un4wp1pu4u Месяц назад
ታምራላችሁ አዪአማራ ሁሉንያደለዉ አማራነት ኩራት😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d Месяц назад
እኔ ማነን አድንቂ ማነን ለተው አበጀሽ ❤ስል አያታደ ❤ ስል እሱቤ ❤ስል ገረመው❤ስል ሲሳይ ❤ስል ያየሽ ❤ስል ዙማም ❤ስል መደነቂያ❤ ስል ንፁህ ❤ ስል ያይኔ አበባ ❤ ስል ውበት ❤ ስል እመቤት ❤ ስል ውበት ❤ ስል አታጋድ ❤ ስል አዱኛ ❤ ስል ያለም ወርቅ❤ ስል እትየ አልማዝ ❤ ስል እህተ የሱቤ ሚስት ❤ ስል ሜላት❤ ስል አዝማሪው ❤ ስል ህፀኖቹ ❤ ስል የማላያቸውንም ካሜራ አማኖቹንእና ከካሜራ ጀርባ ያሉትንም ሁላቹህንንም ውድድድድድድ❤❤❤❤❤
@NitsuhDagne
@NitsuhDagne Месяц назад
እናመሰግናለን ስለምታበረታችን።
@abejegeta7284
@abejegeta7284 9 дней назад
እናንተን በማይበት ጊዜ የአርባ አምስት አመት የተለየሁዋት ኢትዮጵያ ገጠር ጎጃም ይዞት ይመጣል በሚገርም ሁኔታ ብዙ የማውቃቸው ሰዎች አምሳያዎንም ከእናንተ መሃል አያለሁ አያታዴ አበጀሽና መላው ቤተሰባችሁ እግዚአብሔር ጤናውንና እረጅም እድሜ ይስጣችሁ።
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d Месяц назад
አመሰግናለሁ በአማራነቴ ባበህሌ እድኮራ አድርጋቹህኛል እና❤❤❤❤❤❤
@user-fc7ng6id3k
@user-fc7ng6id3k Месяц назад
አበጀሽየ እግዚአብሔር በሰላም ያገላግልሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤
@almaztaye9712
@almaztaye9712 Месяц назад
እቤት ደስ ስትሉ ምንወ ከናተ ጋር ብሆን ❤❤❤❤
@afo5830
@afo5830 Месяц назад
ዲኮሩ ዋው ትለያላችሁ በእውነት💋💚💛❤
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 Месяц назад
ዋዋዋዋዉ አቤት ስወዳችሁ::ወጉን ያለቀቃችሁ ናችሁ::
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru Месяц назад
ታዴና ያለመወርቅ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉😂😂😂
@adnaadna8590
@adnaadna8590 Месяц назад
የኔማሮች፡ስወዳቺሁ፣፡
@user-mw6qr2zx2s
@user-mw6qr2zx2s Месяц назад
መደነቅያ ቀሚስ እንዴት እንደሚያምርብሽ ይልመድብሽ ከአይን ያዉጣሽ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
❤ደምሬኝ ደሜዋ
@መደነቂያ
@መደነቂያ 13 дней назад
❤❤
@tiruwerkchikula9459
@tiruwerkchikula9459 Месяц назад
ለወይዘሮ አልማዝ👋👋😁🥰❤️💕❤️የኔ ሴት ወይዘሮ I love you so much
@user-di3ir3ql6x
@user-di3ir3ql6x Месяц назад
እሺ እንድረገ አለን በእወነት በጣም ደሰ ተል አላችሁ እግዚአብሔር ሰላም ለሀገረችን እንድናት እኝም ከአገራችን ገብትን ይድሰታችሁ ተከፍይ ያረገን በረቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubetube9848
@wubetube9848 Месяц назад
የኛ ውቦች አማራውያን አቤት ውበት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅራችንን ያብዛው ሁላችሁንም እወዳችዋለሁ አበጀሽዬ የኔ ፍልቅልቅ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ❤❤💗💗🙏
@ebstebewket7493
@ebstebewket7493 Месяц назад
ኸረ ኑሩልን የኛመስታወቶች❤❤❤❤
@saidsd1013
@saidsd1013 Месяц назад
አማራይ😍😍😍
@selinatube2879
@selinatube2879 Месяц назад
እንዲህ ነን እኛ እኛ አማራዎች ለጠላን እሬት ለወደደን ሟች በልማ
@user-ob5jj9cx4k
@user-ob5jj9cx4k Месяц назад
ዝማም ድምፃዊ እንደሆንች አውቅኩኝ. አሁን ደግሞ ሰለ. ስማችው ማውቅ እፍልጋለሁ❤❤
@user-ln9uw9eg1y
@user-ln9uw9eg1y Месяц назад
Mashala ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
ደምሬኝ ደሜዋ❤
@HudyBjgjh-qw2wb
@HudyBjgjh-qw2wb Месяц назад
አበጀሽየ አላህ በሰላም ይገልግልሽ ማማየ❤❤❤❤❤❤
@Aisha-p2u
@Aisha-p2u 18 дней назад
የኔውዶች እናተን ሣይ የኢቶጲያ የሆነውን ሁሉ እረሣዋለው ሠላማቹህ ይብዛል አይለያቹህ ፈጣሪ ባላቹህበት እደተደሠታቹሁ ኑሩልኝ አበጀሽየ እመብራሀን መሠላም ታገላግልሽ የኔ ቅን ክረሥት ናውን አበጀሽ የ ለኔ ብያለው በዚ አጋጣሚ ደምሩኝ በጣሪ❤❤❤❤❤እወዳቹሀለው
@dadesert5446
@dadesert5446 Месяц назад
እነዚህን ቤተሰብ የሚወድ በላይክ፡አሳዩኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@RufjjFjcoo-in7wn
@RufjjFjcoo-in7wn Месяц назад
Emewa/abejesh emebete beselam weldesh lemayet yabkan❤❤
@user-xw6tq8gx5x
@user-xw6tq8gx5x Месяц назад
ማርያምን የዝማም ድምፅ መዝሙር ብዘምሪበት ፈጣሪን ብተመሰግኝበት መታደልሺ ነበር በተረፈ የዝማም ቀሚስ እመቤቴን አምሮኛል ግዙልኝ ፋሺኑ እዳለፈበት አዉቃለሁ ግን ግዙልኝ እራሴን ሲፅ ሳላደርግ ቶለ በሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fierbelachew6936
@fierbelachew6936 Месяц назад
አበጀሽ ክርስትና ለኔ ነው አንደኛ ነኝ እርጉዝ እንደሆንሽ የጻፍኩት ከዚህ በፊት እኔ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Месяц назад
❤ደምሬኝ ደሜዋ
@ethiopiamaleda-ማለዳ
@ethiopiamaleda-ማለዳ Месяц назад
እሱቤና እና እመቤት አንደኛ ናችሁ !!!! ሀላችሁንም በጣም እንወዳችሁዋለን ❤❤❤❤
Далее
Girls festival Ashendye, Ashenda, Shadey
4:30
Просмотров 16 тыс.
🍁 Открыл глаза
0:12
Просмотров 1,2 млн