Тёмный
No video :(

ብስራተ ገብርኤል፣ሰሚት፣ቦሌ | ያልተሰሙ የአዲስ አበባ ጉዶች! | ገመናችን ክፍል 2 | Haleta Tv 

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Подписаться 263 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Haletatv

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 53   
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Месяц назад
እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ! ምድሪቱን ለእዚህ ሁሉ ለጉስቁልና ያበቃት ሃጢያት ማረን አቤቱ ፈጣሪዬ በጊዜ ንስሃ ግቡ ዘራችሁ እንዲባረክ እናንተ ደላሎች እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ጆሮ ከመስማት አይሞላም በንስሃ ካልተመለሳችሁ ትሞታላችሁ በኖህ ዘመን በውሃ እንዳጠፋ የእኛን ምድር በንፍር ውሃ ነበር የሚያጠፋት ቃል ባይገባ ኖሮ አንድ ፃድቅ ብታገኝ በምድራችን ላይ እባክህን ምህረትህ ታግኘን
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Месяц назад
ያስለቅሳል! ያማል! ... የሰው ልጅን የፈጠረ ፈጣሪ ስለሚያውቀው ኃይማኖትና ህግ ሰጥቶታል!... ይህን ካልተከተለ መልኩ : እጅና እግሩ ቤተክርስቲያንና መስጊድ የሚሄዱ ሰዎችን ስለመሰለ ሰው ኣይደለም! ሰው ማለት ኃይማኖት ያለው በዝያ የሚገዛ ስለሆነ ሌላው ሰው ኣይደለም ሰው መሳይ እንስሳ ዝንጀሮ ሊባል ይችላል!... አንጎሉ ከነሱ አላስበለጠውማ😢
@goodnews2392
@goodnews2392 Месяц назад
እግዚአብሔር ታግሶ ቆይቶ አንድ ቀን በቁጣው የተነሳ እለት ይህ ጉደኛ ህዝብ ምን ይውጠው ይሆን? አቤቱ በምሕረትህ አስበን።
@fassilassefa625
@fassilassefa625 Месяц назад
ሆዳም የበዛበት ጊዜ ተፈጥረን ስቃያችንን አየን። መኖር በገንዘብ ብቻ የሚመስላቸው፣ የነሱ ሆድ ከሞላ ሌላው ገደል ቢገባ ምንም የመይመስላቸው ትውልድ አምካኞች የበዙባት አገር። ፈጣሪ ብቻ ይፋረደን።
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Месяц назад
በአብይ ዘመን ዝሙት ፤ ጦርነት፣ ድህነት፣ ሌብነት ፣ ውሸት፣ ግድያ፣ ዘረኝነት ፣ ጭካኔ ፣ረሀብ፣ መፈናቀል ፣ አፈና፣ እስር፣ ሱስ ፣ ጉቦ ... የብልፅግና መንግስት የውድቀት ውጤት ናቸው
@nomoreever3649
@nomoreever3649 Месяц назад
"ከፈረሱ ጋሬው ቀድሟል" ባንቀላፋንበት ጊዜ በብዙ እጥፍ ነጮች ቀድመውናል ክፉ ዘሩን ዘርተውብናል ይሄ ደግሞ ሆንተብሎ ጥናት ተሰርቶ የተሰራ መሆኑ ውጤታቸው ምስክር ነው:: አሁን "የሀገር" "የትውልድ" "የባህል" "የማንነት" ወዘተ ቀውስ ገጥሞናል "የኢኮኖሚ ችግር የርስበርስ ፍጅታችን በተንኮል እርስበርስ መጠላለፋችን ጎጠኛነታችን ፖለቲካችን ፖለቲከኞቻችን ቴክኖሎጅ አጠቃቀማችን ወዘተ ይህ ሁሉ ተደማምሮ እዚህ ደርሰናል ውጤቱ ጋ የደረስን ይመስለኛል """""" ወደ ቀደመው ኢትዮጵያዊነታችን ፈጣሪ ይመልሰን """""""""" አመሰግናለሁ::
@fekgoo
@fekgoo Месяц назад
ለቡ አካባቢ ብዙ ትግል እያረገን ነው፡፡ሚተባበረን የመንግስት አካል ኝ ብዙ አላገኘነም ፖሊስ፤ወረዳ ስራ አስፈጽሚ ቢሮ፤ክፍለ ከተማው ሰላምና ጽጥታ፤ የመሳሰሉት ፡፡አሁንም ግ ን ትግላችንን አጠናክረን እንቀጥላለን እናንተም የሚዲያ ሰዎች ለትውልድና ለከተማችን ሰላማዊ ንጽህ እንድትሆን እርዱን ፡፡እኛን ብታነጋግሩት ብዙ የታዘብነው ነገ በማስረጃ እንሰጣችኅለን፡፡
@user-ey3li5dr8o
@user-ey3li5dr8o Месяц назад
ተምረን ስራ የለ ብንለምን አትሰጡን የራበው ሰው ያውቃል አባቴ
@bereketrobi4796
@bereketrobi4796 Месяц назад
ገንዘብን መውደድ የሃጢአት ሁሉ ስር ነው ይላል ታላቁ መጽሐፍ በቃ ምን ይባላል ገንዘብን ማምለክ 😢😢😢
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Месяц назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@Sanjar_Fa
@Sanjar_Fa Месяц назад
ጎተራ ኮደሚኒየም ✌️
@noahnoah6012
@noahnoah6012 Месяц назад
Good job 👏
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Месяц назад
እናቴ እመቤቴ ድረሺልን
@Lily-bk9zw
@Lily-bk9zw Месяц назад
እግዚሐብሔር ይስጣቹ ይሔ ትልቅ ትዉልድ ገዳይ እና ትዳር ጠል የሆነ ማሀበረሰብ የሚፈለፈለዉ በማሳጅ ቤት ውስጥ ነዉ ሚገርመዉ በሁሉም ሰአት ክፋት በመሆኑ የበለጠ ለጥፋት ምቹ አርጎቸዋል መንግስት ትኩረት ቢሰጠዉ ይሔን ጉዳይ እባካቹ
@hanikiret2889
@hanikiret2889 Месяц назад
ኧረ ወዴት እንሂድ ለምሳሌ ፊጋ የሚባለው ሰፈር በ300 ሜትር ርቀት ውስጥ 8 የማሳጅ ቤት አለ መውጪያ መግቢያ አጣን ለልጆቻችን ጥያቄ መልስ አጣን ወደ መንግስት አካላት ሄደን ምንም መልስ አላገኘንም እባካችሁ አግዙን መፍትሔ እንድናገኝ ለማንኛውም ጥያቄና በጋራ ለመሞገት ዝግጁ ነን ስለልጆች አምላክ አግዙን
@HT1212-j6s
@HT1212-j6s Месяц назад
Bole 03 Keble yalut yizgenenuhale beza setalf hulu tayewalhe Addissu asfalt Shalla Akababi
@firehiwotworku2144
@firehiwotworku2144 Месяц назад
I am sorry my country this time everything economy and political God bless Ethiopian I believe one day everything okay 👍.
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru Месяц назад
ይህ ሁሉ ልቅ እና ቆሻሻ ተግባር የሚያሳየው የትውልዱን ብልሹነት፣የባህል መጥፋት፣ የመንግስት አገሪቱን በህግ አለመምራት ሲሆን ኢትዮጵያ መግደልና መዝረፍ ስራ የሆነባትና በባህል ዝቅጠት ግምባር ቀደም መሆኗ እጅግ በጣም ይዘገንናል ያሳፍራል
@kebebushyifru2726
@kebebushyifru2726 Месяц назад
❤❤❤
@selamwitalemayehu9234
@selamwitalemayehu9234 Месяц назад
Look for torehayloch and its surrounding specialy ketenahulet
@tadelechdesalegn6536
@tadelechdesalegn6536 Месяц назад
በፍፁም እንደዚህ እንደሚስሩ አላውቅም ነበር
@theworldintheweek6850
@theworldintheweek6850 Месяц назад
የእንተ ሙያ ምንድን ነው? የጥናቱ ዓላማስ? ለምን ወደዚህ ዘርፍ ሊገቡ ቻሉ? ተገልጋዬችስ ለምን ፍላጎታቸው ጨመረ?
@abdm.3336
@abdm.3336 Месяц назад
ተምረው ስራ ካጡ ኑሮ እንደ እቶን እሳት እየለበለባቸው ለመኖር ሲባል አይገቡ ቢገቡ አይገርምም። አንተ ስለተመቸህ ሌላውንም እነደራስህአትይ ።አይደለም ማሳጅ ማጅራትም ይሠራል።
@birukhussen3102
@birukhussen3102 Месяц назад
የዚህ የናንተ አይነቱ ቲዮብ ነፍፍፍፍ እኮ ለዚህ ግራ ለገባው ህዝብ ጉዱን እና ችግሩን የሚዘበዝብለት ፣ ነገር ግን ከችግሮቹ ባሻገር አንድም ቲዮብ ይህን ችግር እንዲህ አድርገን እናቁመው እንዲህ እንተባበር እንዲህ እናድርግ እንተባበር የሚል ቲዮብ አላየሁም ። ይህ እየለቃቀማችሁ የምታወሩት ነገር ገቢ እስካስገባላችሁ ድረስ ለናንተ ቀላል ይመስላል ምን ያህል ማህበረሰቡ ላይ የአእምሮ ችግር ( Mental trauma ) እንደሚያስከትል ማህበረሰባዊ መተማመንን እንደሚያሳጣ አይገባችሁም ። መንግስት ሆን ብሎ የተወው ችግር እራሱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ሁሉ በችግሩ ተዋናይ በሆነበት ችግር ይህ ምስኪን ህዝብ ምን ያርጋችሁ ??????? እንጀራ ከምትሰሩበት ከቻላችሁ አስተባብሩት እና ለሰው መልካም የሆነ ስርዓት ለማምጣት አታግሉት አስተባብሩት ። ዝም ብለህ እዚህ ስላወራህ የዮቲዮብ ብር ስለሸቀልክ እግዚአብሔር ከተጠያቂነት የሚምርህ ከመሰለህ ተሳስተሃል። 6:04 6:04 6:04
@bilelegnegashaw928
@bilelegnegashaw928 Месяц назад
ብራዘር፣ የችግሩን ምንጭ ከስር መሰረቱ ዘርዝሮ ማስረዳት ምንድነው ጥፋቱ? ወደመፍትሄ ለመንደርደርኮ ችግሩን በጥልቀት መረዳት ያስፈልጋል፣ አይመስልህም?🙏🙏
@birukhussen3102
@birukhussen3102 Месяц назад
@@bilelegnegashaw928 በርግጥ ልክ ነህ የችግሩን ምንጭ መረዳት ለመፍትሄው ግማሽ መንገድ ይሆናል ። አሁን ባለበት የማህበረሰብ ግንዛቤም ሆነ ትክክለኛው ምንጩ የስርዓቱ ግድ የለሽነት ወይም ለማህበረሰቡ እምነት ባህል እና አስተሳሰብ ምንም አለመጨነቅ እንዲሁም በየጊዜው የሃገሪቱን ሃብትና የስልጣን መንበር እየተቆናጠጡ ሃገሪቱ ከነበረችበት ክብር አውርደው በየዘመናቱ ህብረተሰቡን ድህነት ውስጥ የሚዘፍቁት ገዥዎቻችን ናቸው ። ድህነት ደሞ እንዲህ ላለው ማህበረሰባዊ ቀውስ ዳረገን። የማሳጅ ቤቶቹ ባለቤቶች እና ተጠቃሚ ባለሃብትም ሆኑ ባለስልጣናት ኃብታም ቢሆኑም አብዛኛው ማሳጅ አድራጊ ቆነጃጅት ከድሃ ጎጆ የወጡና በጥፋት ውስጥ ቀልጠው የቀሩ የድሃ ልጆች ናቸው
@teddykid3454
@teddykid3454 Месяц назад
ይሄ ነገር ግን branch እንዲያስፋፉ promotion ይሆንላቸዋል እኮ
@bilelegnegashaw928
@bilelegnegashaw928 Месяц назад
እይታህ ጥሩ ነው ብራዘር፣ ግን ደግሞ ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም እንደሚባለው፣ ገና ለገና ነውሩን ፕሮሞት ማድረግ እንዳይሆን በሚል ስጋት፣ መሬት ላይ ያለውን እውነታ በማፍረጥረጥ የህብረተሰብን ግንዛቤ ከማሳደግ መቆጠብ አያስፈልግም ባይ ነኝ።
@Lionelmessi-n6v
@Lionelmessi-n6v День назад
Tornet balebet hager yezer gdya bemideregbet hager mn ytebekal tadya hzbu mibelaw atwal dhnetu lela dereja derswol fetari ykr ybeln ina ihen awre sewye fetari neklo yatfaw
@jigsachable
@jigsachable Месяц назад
የወሲብ ንግድ ከድህነት ጋር ምንም የሚያገናኘው የለም በሃብታም ሀገሮችም አለ የስነምግባር የግብረገብ የሃይማኖት አልባነት የስግብግብነት ሳይሰሩ የመክበር የሞራል ውድቀት ነው
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Месяц назад
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ድመት በየጉራንጉሩ የሚደረግ ልቅ ዝሙት በህግ ሊገደብ ይገባዋል ትውልድ አይለቅ በህግ ሊጠብቅ ይገባል የትዳር ሰርተክፌት የሌለው ፔንሲዎን መከልከል አለበት በየጥጋጥጉ ከተገኘ ተመጣጣኝ ቅጣት ሊጣል ይገባል።
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Месяц назад
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችው ገንዘቡ ገንዘብ አይሁንላችው እግዚአብሔር የፈጠረውን ሲያበላሹ ነግ በኔ ብለው ከዚህ አይነት ስራ እንዲወጡ እጠይቃለሁ
@kidusefrem896
@kidusefrem896 Месяц назад
ከወያኔ ዘመን ጀምሮ የነበረ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ አለም በሙሉ የተጥለቀለቀዉ በዚሁ በወሲብ ንግድ የገነነ ነው መቼም የወሲብ ንግድ ከድህነት ካልተላቀቅን አይጠፋም ሀብታም ሀገሮች በሙሉ የወሲብ ንግድ ተቷጥፉል የኢትዮጵያ መንግሥት ቢያስብበት መልካም ነው ማቆም አይችልም ግን ለመቀነስ ይሞክሩ
@romiromawit3776
@romiromawit3776 23 дня назад
Ende balfew ka wandme gar ye bet eka lemeshet eza akababi heje ke wanaw menged geba yalu nachew nefffff bet condominium ayimeslum beza lay ere
@AdulisBusiness
@AdulisBusiness Месяц назад
Saris Adey Abeba,58, Garment,Dukem,bishoftu in bulk
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 Месяц назад
ምን ያድርጉ ማጅራት ይምቱ ስራ ፈቶች ናችሁ
@Mimi-be1cw
@Mimi-be1cw Месяц назад
ከኢምፕሪያል እስከ ገርጂ ብታዩት እንደላ እነሱ ናቸው በጣም ነው የሚያሳዘው
@user-bm9ek2cc6t
@user-bm9ek2cc6t Месяц назад
እባካቹ እባካቹ ከመንግስት አካል ጋር ተቀናጅታቹ ብትሰሩ ውጤት ማምጣት ይቻላል በአሁን ሰአት በጣም እየበዙ መተዋል ትውልዱን እናድነው !
@birukhussen3102
@birukhussen3102 Месяц назад
ወዳጄ እራሱ የመንግስት አካል የምትለው እኮ ነው ተጠቃሚው ምን ብሎ ነው ህግ ሚያስከብርልህ ?????
@frayasrat8496
@frayasrat8496 Месяц назад
ለመሆኑ በደርግ ግዜ እደዝህ ነበር ኢትዮጵያውያን በማሳጂ የተወረረችው በምን ዘመን ነው ??? መልስ
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii Месяц назад
በወያኔ እና ብልፅግና ነው
@teddykid3454
@teddykid3454 Месяц назад
Zenbork nu ena eyut ere besemeab yasebelal
@riccardop3170
@riccardop3170 Месяц назад
Lemn aykelekelum yh ydhunet menged new setochi nachew setochin ymiabelashu le genzeb ena tesfa yekorotu areb ager layfachew yabelashu nachew bado amuro yalachew nachew 🤑🤑🤑🤑🤑🤑😭😭😭😭😁😁😁😁
@user-ci8tk9dj1n
@user-ci8tk9dj1n Месяц назад
እናንተም የምታሩት ለዩቱብ ሽቀላ ነው የምታወሩት ነገር ምንም አዲስ ነገር የለወም መንንግስትም ያቀዋል ልክ አዲስ ነገር እንዳገኘ አትቦትረፉ።
@baseadmasu3926
@baseadmasu3926 Месяц назад
Ahun ahun youtube lay true story bemibal hasab fake dramma betam bezitowal lemin balegudayochun atakerbum
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 Месяц назад
ይሄ ሚዲያ የመናፍቅ የጴንጤ ነው የተዋህዶ ልጆች ውጡ
@goodnews2392
@goodnews2392 Месяц назад
ይህ ችግር የጴንጤ ብቻ ነው? አንተንና ቤተሰብህን አይነካም? ምን አይነት ክፉ መንፈስ ነው ያደረብህ? አንተ የአጋንንት መጠቀሚያ መሳሪያ አትሁን? ሲሆን ይህ ጉዳይ የሀገራችን ችግር ነውና ልትቃወም ይገባ ነበር? አስተውል !!!
@Mihiret855
@Mihiret855 Месяц назад
እብድ
@user-yu2cb6qc1b
@user-yu2cb6qc1b Месяц назад
Esh
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii Месяц назад
ዓይንህ ይውጣ ነቀርሳ ተዋህዶ ደጋፊ ነው ማለት ነው አንዱ ተጠቃሚ ትሆናለክ እናንተ አይደላችውም መጠጡም ዝሙቱም ዘፈኑም ሁሉ ሰለሚፈቀድ ተቃውሞ ነው እንግዲህ ሰይጣን እርር በል ይሄ እርኩሰት ከገዳም ነው የሚጀምረው መቼ ይሆን ከፕሮቴስታንት ላይ የምትወርዱት እንግዲህ ቻለው ሴጡ
@ayelebeyene7856
@ayelebeyene7856 8 дней назад
❤❤❤​@@NaniazeneNanii
Далее
When I met the most famous Cristiano
01:03
Просмотров 24 млн
would you eat this? #shorts
00:29
Просмотров 1,5 млн
ОБЗОР ПОДАРКОВ 🎁 | WICSUR #shorts
00:55
When I met the most famous Cristiano
01:03
Просмотров 24 млн