Тёмный

ብዙዎች ከነ ሃገሩ ተሰባሰበዉ ግላዊ አስተያየታቸዉን ሰጡ | faithline | ተናገር እዉነቱን | aman shalom | abel abuna | ኤል ቃል 

Faithline
Подписаться 25 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @faithline7
#faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
faithline
to contact 👇
Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
Aman shalom: t.me/Biblos336
Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
Kidus : 🤙 +251926228639
Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
ኤርሚያስ ፅኑ ዉሳኔ ወሰነ በዚህ ርዕስ ከእንግዲ አታገኙኝም | ተናገር እዉነቱን | faithline | abel abuna | aman shalom | ኤል ቃል
ኤርሚያስ ፅኑ ዉሳኔ ወሰነ በዚህ ርዕስ ከእንግዲ አታገኙኝም | ተናገር እዉነቱን | faithline | abel abuna | aman shalom | ኤል ቃል
አማን ሻሎም እስርቤት ያሳለፈዉን ዉጣ ዉረድ ተናገረ | faithline | aman shalom | abel abuna | ወንጌል | biniyam shitaye
faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Опубликовано:

 

25 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 118   
@Aster-ly5xe
@Aster-ly5xe Месяц назад
ተባረኩ አሪፍ ዉይይት ነበር ፀጋ ይብዛላችሁ ወንድም እህቶች 🙏❤️❤️❤️
@ApostelAyeleAbule-ui6co
@ApostelAyeleAbule-ui6co Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ
@Faithbemnet
@Faithbemnet Месяц назад
ይቅርታ ማለት ያለበት ቀለሜ በሚድያ ወቶ እራቁት ፎቶ መልቀቅ መፀሃፍ ቅዱስ ጥቅስ እያጣቀስ ትክክል እስብንበት ነው ብሎ በሙሉ አፉ ተናግሮል ቪድዬ እያሳያችሁት ክጥፋቱ ይማር!!!
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z Месяц назад
ኤርሚያስ ወንጌሉን ጥሎ እየወጣ ስለራሱ ብቻ ነው እየጮኸ ያለው ! ልጆቹ ትተዋል !እሱ የማንንም ምክር ተግሳፅ የማይሰማ እኔ ብቻ የሚል ሰው ነው ማንንም የማይሰማ እልከኛ ነው!
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад
ቢዝነሱ ሞልቶሎታል😅 በእየሱሰ ተነገደበት ምድር ይሁዳ ሸጠው ከባለጌ ምን ይጠበቃል አለቃ የሌለው ጋጠወጥ ነው ቀለሜ አሁን ገደልና ገድል ጨርሳል ተርተርቱን ሰለዚ ቢዝነሱም ሞላለት በቃ ያለእኔ ሰው የለም ትንሸ ከቆየ እንዲያውም እየሱሳቹ እኔ ነኝ እንደሚላቹ አትጠራጠሩ ልበ ድፍን መሃይም ነው ሲጀመር በሰሙ እንካን የሚያፍር ወራዳ መጥኔ ለወለደክ ያገባችክ እንዴት ቻለችክ ቀለሜ በአፍ የሚፅዳዳ ይሁዳ😅😅😅
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Месяц назад
ማንነትሽን አሳወቅሽ ከአንደበትሽ የሜወጣው ክፎ ቃል ለአንች ፅድቅ ነው አይደል ብዙወቻችው ያልዳነ ማንነታችሁን አሳያችው የሰሞኑ አለመግባባት ጌታ ይፈውሳችው​@@TigistTeklehaymanotGebreselass
@mehalettesema
@mehalettesema Месяц назад
Exactly
@NiguseMadebo
@NiguseMadebo Месяц назад
አንቺ ማን ነሺ??
@Senait-Senait
@Senait-Senait Месяц назад
@@TigistTeklehaymanotGebreselass10000000% Tekekel alememaru defar adregotal bebado tabywal kersu Belay wengel awaki yelem besu beet, tesadabi balge Menfes Kidus bersu laay ayseram
@derejeteshome5269
@derejeteshome5269 Месяц назад
ስሰማችሁ እንጂ፡ ልቤን ሳልሰጣችሁ ፡ እስከ ዛሬ ስለደረስኩ ደስ ይለኛል።
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 29 дней назад
ተባረኩ ይሄዉ እዉነቱ🎉🎉❤❤
@EfrataMikaa-vv6mn
@EfrataMikaa-vv6mn Месяц назад
አራቱም አነድናቸው ምክንያቱም እየወጡ እከሌ እንደዚህ እያሉ ከመስበክ ወጪ ሌላ ነገር አላየንም ሁሉም እግዛየብሄርን ከዚያም ወጥተው ወጥተው ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው
@ApostelAyeleAbule-ui6co
@ApostelAyeleAbule-ui6co Месяц назад
አስተያየት ያለን ሁሉም ጥፋተኛ ናቸዉ ምክንያቱም የግል ጉዳያቸውን በአደባባይ ማለትም በመነና በለማና ሰው ፊት ከእግዚአብሔር ቃል ውጭ ሆኖ ታይቶዋል
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx Месяц назад
ግድ የለም እግዚአብሔር ይፈርዳል ሲታመሙ እንድንረዳቸው ያሞጋግሱናል ልክ ብሩ እጃቸው ሲገባ በዛው አፋቸው ያቀረሹብናል 😢😢😢😢
@shalomsahle6543
@shalomsahle6543 Месяц назад
Ere begeta betam yidebral sirachu getan mesbek yihun anbochachek geta limeta bedej new yediyabilosn hasab lemn enstalen esu lemazenagat new wengel endansebk bemekakelachin liyunet eyefetere yalew please begeta yalamenutn yenga endezih mehon mesenakl endayhonbachew eferalew
@nathanw.8225
@nathanw.8225 Месяц назад
Hamtna hamete hulachhume yekomachhu aymslachu
@lilytsehaye9891
@lilytsehaye9891 Месяц назад
Meriye Egziabeher yibarkisch Sile Dagi yetenagerschiw Dagi malet betam balege sew new. Le Ermi Selyulet.
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 Месяц назад
ተባረኩ ወንድሞችና እህቶች ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤
@tigistbayou5832
@tigistbayou5832 Месяц назад
እሱንም አትጩህ እያልነው ነው እናንተም አትሙ አትሳደቡ ዝም ብላችሁ በእውነትና በፍቅር አግልግሉ እባካችሁ አሁንም ይብቃችሁ ምክር በሚመስል ነገር አትደጋግሙ ዝም ዝም ብትሉ ነገር ይበርዳል
@GetuDemisie-of4vy
@GetuDemisie-of4vy Месяц назад
ትክክል ያልሆነን ሰው ትክክል አይደለህምና እግዚአብሔርንና ሕዝቡን በእልከኛነት በድለሀልና ይቅርታ ጠይቅ ማለት ነገር ማባባሱ ምን ላይ ነው? አዛኝ ቅቤ አንጓችነትሽን ከማሳየት ውጪ መፍትሄ አላመጣሽም።
@yanmercy8195
@yanmercy8195 Месяц назад
ከነዚ ሰውዬ ይውርታ ለእግዚአብሔር ሲሉ መለየት ነው ያለባቸው ዳግማዊም ቀለሜም የይቅርታ ልብ የላቸውም መንፈስ ቅዱስም ከነሱ ጋር የለም ሊወቅሳቸው አይችልም
@ruthkibret121
@ruthkibret121 Месяц назад
Hope Erimias see this and understand what people feel about whatever he did
@HelenAnbesu
@HelenAnbesu Месяц назад
Inantem tilachaa katiluu isum yiketilal wagel yastemiral
@yacobbeyene7607
@yacobbeyene7607 Месяц назад
ሙሉዬ ያልከውን እገዘዋለሁ ራሱን በመርመር ለበጎ ኅሊና የአመቅናት አካሄድ ከዚህ ከተጠሰው ግለሰብ እጅቆ ዐመል ለመሆኑ አሁን ከደረስንበት ሓፍረት ላይ ደርሰናን።
@lilytsehaye9891
@lilytsehaye9891 Месяц назад
Dagi malet yehulum telat esu new eskezare tesmamtew siyageleglu esu meta hulum tebetatenu Dagi yemibalew Setan kewistachew mewtat alebet Egziabeher menfesun yinkelilet.
@nathanyohannes7191
@nathanyohannes7191 Месяц назад
አለመመማር፡የጨለማ፡ጉዞ፡ነው 49:35
@Faithbemnet
@Faithbemnet Месяц назад
የሚያውራበት አጀዳ ስታችሁ እፉን ይከፍትብናል ወይም የአንዞ እባ ያፈሳል እሱ እኔ ፃድቅ ነኝ ብሎል ተዉት!!
@Faithbemnet
@Faithbemnet Месяц назад
እሱን የሚከተሉት ያመልኩታል አንዷ እህት (ኤርሚ እንትን የነካ እግዚአብሔር የነካ ነው) ብላ ስትል ሊያስተካክላት እልሞከትም ስለዚህ እኔ ፃዲቅ ነኝ እያለ ነው ፃዲቅ እለመሆኑን እራሱን ይይ !!!
@reconcilewithGod7159
@reconcilewithGod7159 Месяц назад
አንተ አሁን ኤርሚን የሚከሱ የነሱ አምላኪ ነህ?
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx Месяц назад
​@@reconcilewithGod7159መሀይም
@nathanyohannes7191
@nathanyohannes7191 Месяц назад
ሲጀመር፡ኤርሚ፡ፖላይት፡አይደለም፡ክርስትና፡ኤቲክስ፡የለውም፡እህቶችን፡ወንድሞችን፡የማናገረው፡ንግግር፡ያማል፡የሞተላቸው፡የራራላቸው፡እኮ፡ጌታ፡ነው፡ክርስቶስ፡የሞተላቸውን፡ማበሻቀጥ፡ተገቢ፡አይደለም፡ሲጀመር፡ያልተገራ፡ንግግር፡ያቁም፡ቆም፡ብሎ፡ራሱን፡ይይ፡አቤላም፡አማንም፡ንግግራችሁ፡በጨው፡እንደተቀመመ፡፡በፀጋ፡ይሁን፡ተባረኩ 40:13
@hermelawolde1950
@hermelawolde1950 Месяц назад
ኤርሚያስ እንዲ የባለገውና ማንም አይንካኝ እኔ ብቻ ልደመጥ እኔ ልክ ነኝ በሁሉ አልነኬ ነኝ ትቢት ልቡን የወጠረው በዙሪያው ያሉ የሚያሞጋግሱትና በፍፁም ጥፋቱን ለመንገር የማይደፍሩቱ ናቸው ። ለምን እንደሚፈሩት ሊገባኝ አልቻለም 🙄🙄🙄🙄 አረብ አገር ያለን ቀላል ይሞልጨናል ለማንም ክብር የሌለው ። ሲፈልግ ማሞገስ ሲፈልግ መዘርጠጥ ነውረኛ ነው ቀለሜ
@aynaddisgirma390
@aynaddisgirma390 Месяц назад
ኤርሚያስ (ቀለሜ) ታበየ ስድብ ብቻ ነው
@Rrr4803
@Rrr4803 Месяц назад
Abet ye pente hametegna wooooo selechachun
@almezelke7020
@almezelke7020 Месяц назад
ወንጌል አያመቻምችም ጨው ጨው ነው❤
@bemnetkebede1523
@bemnetkebede1523 Месяц назад
ከማንኛ አቤል ንስሐ መግባት ኣለባቸው ቆይ እነ እማን እብ በጣም ኣዝብንባቸዋል እንዴ ንስሐ ይግቡ እነ ኢማንን ወደሀጢያት እየነዳችዋቸው ነው እኮ
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 Месяц назад
በመጀመሪያ ደረጃ ይሄንን እድል የሰጠን እግዚአብሔር በሰማይ በምድር ክብር ለሱ ይሁን የእግዚአብሔር ባሪያ ንጉስ ዳዊት ሲናገር የበደለው እንደ እግዚአብሔር ሃምሳ የተፈጠረውን ሰው ነው ነገር ግን የበደልኩት አንተን ብቻ ነው አለ ለእግዚአብሔር እውነተኛ ንስሐ እጥፍ ክብር ይመለሳልየአዲስ ኪዳን ዋነኛ የክርስትና ምዕራፍ የእየሱስ ክርስቶስን ባህሪ ማሳየት ነው እርሱም ለሁሉም ምረት ማድረግ ሲሆን በዋነኛነት ግን ተበድሎ ወይንም ተጎድቶ ይቅርታ ማድረግ ነው እየሱስ ክርስቶስ የገባው ሰው ከዚህ ወገን እንዳልሆነ መረዳት ያኔ ሁሉም ቀላል ነው ተበድሎ ይቅርታ ማድረግ ትልቁ ቁልፍ ነገር ማወቅ ያለብን የእግዚአብሔር መንፈስ ብቻ በልቡ የነገሰ የበደል ልብ እንደሌለው ማወቅ ነው የሚበልጠውን እግዚአብሔርን ለማስደሰት እንደእየሱስ መወሰን አለብን ከምድር እስከ ሰማይ መንገዴ የተቃና ነው የሚያስብለው ይሄ ሲሆን ብቻ ነው በእግዚአብሄር ሀምሳል የተፈጠረውን የሰውን ልጅ በአንድም ሆነ በሌላ በሀሳብም ሆነ በተግባር መበደል ማሳዘን እግዚአብሔርን እንደመበደል ማወቅ የትልቅ እውቀት ነው የፍጥረት ሁሉ ባለቤቱ እግዚአብሄር ስለሆነ እግዚአብሄርን መበደል እንደሆነ መረዳት ነው በዚህ መሃከል ተጠቃሚ እንጂ ተጐጂ ማንም የለም እግዚአብሔር ኃጢአታችንን ይቅር የሚለን በሰማይ ሆኖ በምድር ያለውን መስመር ስናስተካከል ብቻ ነው ለዚህም ነው በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ቁጥር 8 ዮሐንስ ዝቡን እያጠመቀ ንስሐ ሲያስገባ እንግዲ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጎ ያላቸው ፍሬ ያለው ንስሀ አንድነትን ፍቅርን ያመጣል በምድር እና በሰማይ ታላቅ ደስታ ያመጣል በምድር እጥፍ ጸጋ በረከት ለራስም ለህዝብም መትረፍን ያመጣል በፍቅርና በይቅርታ የተሞላ ሰው መልካም የትውልድ አስተማሪ ይሆናል ትውልድን ካለበት ወጥመድ ያወጣል ትውልድን ያሻግራል አሜን እግዚአብሔር በሰማይ በምድር ክብር ለሱ ይሁን የእግዚአብሔር ባሪያ ንጉስ ዳዊት ሲናገር የበደለው እንደ እግዚአብሔር ሃምሳ የተፈጠረውን ሰው ነው ነገር ግን የበደልኩት አንተን ብቻ ነው አለ ለእግዚአብሔር እውነተኛ ንስሐ እጥፍ ክብር ይመለሳል የአዲስ ኪዳን ዋነኛ የክርስትና ምዕራፍ የእየሱስ ክርስቶስን ባህሪ ማሳየት ነው እርሱም ለሁሉም ምረት ማድረግ ሲሆን በዋነኛነት ግን ተበድሎ ወይንም ተጎድቶ ይቅርታ ማድረግ ነው እየሱስ ክርስቶስ የገባው ሰው ከዚህ ወገን እንዳልሆነ መረዳት ያኔ ሁሉም ቀላል ነው ተበድሎ ይቅርታ ማድረግ ትልቁ ቁልፍ ነገር ማወቅ ያለብን የእግዚአብሔር መንፈስ ብቻ በልቡ የነገሰ የበደል ልብ እንደሌለው ማወቅ ነው የሚበልጠውን እግዚአብሔርን ለማስደሰት እንደእየሱስ መወሰን አለብን ከምድር እስከ ሰማይ መንገዴ የተቃና ነው የሚያስብለው ይሄ ሲሆን ብቻ ነው በእግዚአብሄር ሀምሳል የተፈጠረውን የሰውን ልጅ በአንድም ሆነ በሌላ በሀሳብም ሆነ በተግባር መበደል ማሳዘን እግዚአብሔርን እንደመበደል ማወቅ የትልቅ እውቀት ነው የፍጥረት ሁሉ ባለቤቱ እግዚአብሄር ስለሆነ እግዚአብሄርን መበደል እንደሆነ መረዳት ነው በዚህ መሃከል ተጠቃሚ እንጂ ተጐጂ ማንም የለም እግዚአብሔር ኃጢአታችንን ይቅር የሚለን በሰማይ ሆኖ በምድር ያለውን መስመር ስናስተካከል ብቻ ነው ለዚህም ነው በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ቁጥር 8 ዮሐንስ ዝቡን እያጠመቀ ንስሐ ሲያስገባ እንግዲ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጎ ያላቸው ፍሬ ያለው ንስሀ አንድነትን ፍቅርን ያመጣል በምድር እና በሰማይ ታላቅ ደስታ ያመጣል በምድር እጥፍ ጸጋ በረከት ለራስም ለህዝብም መትረፍን ያመጣል በፍቅርና በይቅርታ የተሞላ ሰው መልካም የትውልድ አስተማሪ ይሆናል ትውልድን ካለበት ወጥመድ ያወጣል ትውልድን ያሻግራል አሜን ክብር በሰማይ በምድር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
@user-re6fp1te7h
@user-re6fp1te7h Месяц назад
Romans 2 አማ - ሮሜ 5: ነገር ግን እንደ ጥንካሬህና ንስሐ እንደማይገባ ልብህ የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ በሚገለጥበት በቍጣ ቀን ቍጣን በራስህ ላይ ታከማቻለህ።
@user-re6fp1te7h
@user-re6fp1te7h Месяц назад
የሰሩት ርኩሰትን ምን ያህል ጥፋት እንደሚያስከትል አውቀው የማይመለሱትን አሳያችሁን።ምህረት ፍለጋ ሳይሆን እልህ እና ቅናት ጥላቻ የሚያስለቅሳቸው ። የኃጢያት አድናቂዎች ፍቅር የሚያስለቅሳቸው ጭምር ከመዋረድ እና ከመመለስ ይልቅ እንደገና በርኩሰት ማገልገል እንደሚቻል ለማሳየት የማያፍሩ ድንቅ ሰዎች የተጠራቀሙበት የወንጌላውያን ዘመን እነሆ አሁን መጣ
@eleni311
@eleni311 Месяц назад
እናተ እራሳችሁ ንሰሀ ግቡ ሰው ንሰሀ ግባ ትላላችሁ እናተሰ ሰለ ሰው ሰታወሩ ምን እዬሰራችሁ ነው ኢየሱስ አይቀድምም ወንጌል አትሰብክም የሌላውን ሀሜት ትተህ
@GetuDemisie-of4vy
@GetuDemisie-of4vy Месяц назад
ስህተት የሰራን ሰው ተሳስተሀል ማለት የወንጌል አንዱ ክፍል አይደለም ወይ?
@Hdkgufjhf1234
@Hdkgufjhf1234 Месяц назад
እውነት ነው ወንድሞቼ ወንድም ኤርሚያስ ትውልድን እየሰደበ እየዘለፈ ነውረኛ ንግግሩን በጥቅስ እየሸበበ የክርስትና ልኩ እኔነኝ ባይነቱን ትቶ ወደ ቀልቡ ተመልሶ ተፀፅቶ በፀሎትና በምልጃ እራሱን አይቶ እስኪመለስ እሱን ማየት መስማት አይገባም አቁሙ። ለምን ቢባል አማንን መታሰር ካበሰረበት ቀን ጀምሮ በየሰአቱ እየገባ የለቀቃቸውን ቪዲዮዎች ቁጭ ብሎ እንደገና ማየት አለበት እነዛን እህቶቻችንን እየዘለፈ እየሰደበ በተለይ ተጠለጠልኩ ያለችን የዋህ እህት በእግዚአብሔር ቃል እደጊ ብሎ ነው የዘረጠጣት ማነው እሱ? ልኩን ማንነቱን ምንም እንዳልሆነ ማወቅ አለበት። እግዚአብሔር እንዲረዳው እንፀልያለን ከዛ ወደ ቀልቡ ተመልሶ በንስሀ እራሱን ሲያቀርብ ሚናውን መለየት ሲችል የዛን ጊዜ ወደ ሚቀጥለው ነገር እንሂድ ቤተሰቦች ተባረኩ።
@mebratayele5193
@mebratayele5193 Месяц назад
ኤርምያስን ማነው እኔ እኔ እኔ እኔ ዋና እሱን እንደትልቅ ሚዲያ ላይ የሌላን እምነት ኤርምያድ ምክር ህክምና ያስፈልገዋል እኔ ብዙ ለውጥ ስው ስው ለምን ወንጌል እንቅፋት እውነት አርነት እውነት ክርድትስ ነው
@user-ve4xy9ec6u
@user-ve4xy9ec6u Месяц назад
እነ አበል አቡና ትከከል ናቸው ነውምትሉን እነሱም መገሰፅ አለባቸው
@tsegayefantahun654
@tsegayefantahun654 Месяц назад
ኤርሚያስ በጥቅም የተያዘ ሰው ስለሆነ ከእውነት ጋር መቆም አይችልም እኔ እኔ እኔ የሚል እግዚአብሔር ብቻ ነው ተመለስ
@bethelehemseyoum7194
@bethelehemseyoum7194 Месяц назад
Ene yemazenwu lemisemachhu sew new asetwulu
@mehalettesema
@mehalettesema Месяц назад
ኤርሚማ አብዝቶታል ከራሱ side ሀሳብ ካልተሰጠ ስድቡ ንዴቱ በጣም በዝቷል እሱ ብቻ አዋቂ ሌላው ምንም የማያቅ ነው የሚመስለው በዛ ላይ አለቃ የሚያደርገው ነገርስ ሰው በፍቅር እንጂ በሀይል መግዛት አይቻልም ኤርሚ ሰምተሀል 😊
@weldudemisse4556
@weldudemisse4556 Месяц назад
እናንተ ወንድሞችና እህቶች አትፍረዱ አስታርቁ ከቀረባችኋቸው ከተግባባችሁ አስታርቋቸው ።የእግዚአብሔር ልጅነት መገለጫው አንዱ ማስታረቅ ነው ።ልጅ ከሆናችሁ አስታርቁ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Месяц назад
ኤሪሚያስ የእዉነት የሰዉ ንቀት አለበት :: አሁንም ቢሆን የሚጯጯዉ የራሱን ክብር ለማስጠበቅ ነዉ : ከአንደበቱ የሚወጣ የግብዝነት ንግግር ከአሁን በኃላ በምን መልኩ ሊያስተካክል እንደሚችል እንጃ ጌታ ይርዳዉ :: ለብዙ ጊዜ ለረዥም አመታት እከታተለዉ ነበር በተደበቀ ማንነት መገለጡ ያሳፍራል :: ደግሞ የሀረብ ሀገር ሴቶችን በዚህ ደረጃ አዉርዶ ማሳደቡ ይገርማል የዐረብ ሀገር ሴቶች መንካቱ በሙሉ ለሴቶች ያለዉን ንቀት ያሳያል 😢😢😢
@yohanneskebedom1400
@yohanneskebedom1400 27 дней назад
Hulunim nachew nisiha megbat yemigebachew
@yesakekebero2346
@yesakekebero2346 Месяц назад
እውነት እላችዋለሁ ደግሜ የምነግራችሁ በእምነት አንመሳሰልም ይህ ልምምድ ክርስትና አይደለም ። ይበልጥ ኤርሚያስ (ቀለሜ ) በአሁን ካፈርኩ አይመልሰኝ በማለት ፕሮቴስታንትን እንዲጠላ እደረገው ስለሆነ ለምንድነው አማኙ ይህን ዘው ዝም የማታስብሉት። በቃ በቃ ሁላችሁ ወንጌል ከመስበክ ይቅር ማሟሟቃችሁን ተውት ለሰድቦ ተሳዳቢ አታጋልጡን።
@SagePro1
@SagePro1 Месяц назад
ምንድነው ወሬ ማማሟቅ የኛ
@SagePro1
@SagePro1 Месяц назад
ምንድነው ወሬ ማማሟቅ የኛ ፃዲቅ
@Senait-Senait
@Senait-Senait Месяц назад
@@SagePro1Kelemewerk mehon alebhe
@hirutbaka152
@hirutbaka152 Месяц назад
Mismarun yetenagerkewu wendme tebarek Be 2 gora tekeflachihu yemtaweraut yemidiya agelgayoch yemtawerutn eweku letenagerachiut hulu begeta fit mels tsetalacihu Lemnsemawu ejig aznenal letwuldu asbu Lemtnagerut kal mretu *endepoletika were le 2 grup yemtmelalsu yewengel enkfatoch [foto,were,geba ,weta eyalachihu swur yewengel teroch getan agelegeln eyalachihu yeseytan mesariya yehonachihu yewendmoch kesashoch nsha gbu *tibit wedketn tametalech
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 Месяц назад
Beka enante wed egziabeher temelesu man feraj yaregachuh
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 Месяц назад
ማእረ ኢርምያድን ምከሩት የሚናገረው ደስ ለምን ዝም ከፍቶ መሳደብ የሌላውንም ለምን ይሳደባል ማስተማር ካለበት በማክበር ያስተምር የሰለቸኝ የሱ ትላንት ይሳደባል የውሸት እባ ያለቅሳል በደፈናው አታስታርቁ አረባገር ያለች እህት ተሰደበች ባደባባይ ይቅርታ ማለት ላጠፋው 💔💔💔💔💔
@roziroza3655
@roziroza3655 Месяц назад
እዋይ አምሃርኛ ሃንኪሳ 😂
@eweyewey3487
@eweyewey3487 Месяц назад
ይፍታን ማለት ምን ማለት ነው ቢብራራ
@sosinasine5843
@sosinasine5843 Месяц назад
እየሱሰ ሲሰቀል ግደሉት ግደሉት ያሉትን አሰታወሳችሁኝ ወጋሪዎች
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад
ማን ነው የሰቀለው ይሁዳው ቀለሜ እና በወንጌል የነገቡ የብልፅግና ወዛደሮች ቀለሜ ቢዝነሱ ሲሞላለት ያዋጡለትን አሳሰራለሁ ኪኪኪ አይ ቀለሜ በሰሙ የሚያፍር ሰው ነው ወንጌል የሚያሰተምራቹ መጀመሪያ በአፍ መፅዳዳት ያቁም ይሄ ጉመሃሬ
@sosinasine5843
@sosinasine5843 Месяц назад
@@TigistTeklehaymanotGebreselass ገና ደግመን ደጋግመን ይጠይቀንጂ እንሰጠዋለን ሰለ ብሩ አትጨነቅ የህት ወንድምቹ ነዉ።
@medhanitfikadu4016
@medhanitfikadu4016 Месяц назад
ስብስባችሁ እራሴ ችግር አለበት ዛራም እየሰደባችሁት ይቅርታን በል አትበሉ
@user-ed9rq9en7t
@user-ed9rq9en7t Месяц назад
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@ewnetnegare7773
@ewnetnegare7773 Месяц назад
💯 Dagi is on his own…we can tell he is already abusing the mercy of God…we done with him.. yehe kuse abed….
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v Месяц назад
ዳጊጊጊጊጊጊ አትባይ ለፍለፍ ፍየል አፈ የለባ ተከታይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tesfayechenfa4947
@tesfayechenfa4947 Месяц назад
በጣም ታሳፍራላችሁ እውነት
@yade716
@yade716 Месяц назад
ኤርሚያስ መሰረታዊ የሆነ የባህሪይ ለውጥ የሚያስፈልግው ሰው ነው። ምናልባት ትምህርቱን ካቆመጠት ከ7ኛ ክፍል መቀጠል አለበት። የወንጌል አማኞችን በዚያ ደረጃ ሲያበሻቅጣቸውና እንደ ውሻ ሲያባራቸውና ሲያሰወጣቸው ሳይ ያሳዛዝናል። ኤርሚያስ አበበ (inferiority complex)፣ አቤል አቡና (ignorance & personality disorder)፣ አማን ሻሎምም (superiority complex) የየራሳቸው ችግር አለባቸው።
@user-fy7lo2bl8g
@user-fy7lo2bl8g Месяц назад
ቆይ ግን ሰው እኮ ይሳሳታል እኮ ፍፁም ጌታና ጌታ ብቻ ነው ትናንት በመልካም መኖገድ ሲገኝ ይወደዳል ሰያጠፋ ደግም ይወቀሳል ትናንተ ተሞግሼ ዛሬ ግን ለምን ተነካሁ ካለ ጤነኝነቱ ያረጋግጣል ወደ ውስጣችሁ መመልከት ትልቅ አስተዋይነት ነው
@TigabuDeneke-xo4ks
@TigabuDeneke-xo4ks Месяц назад
ተመራለሁ ከምትል አንተ አልተማርኩም ያለሱ የበለጠ ያቃል
@mekonennwubshet505
@mekonennwubshet505 Месяц назад
ኤርሚያስ አበበ ንሰሀ ግባ ንሰሐ ግባ አሳፍረኸናል የዳጊ ፈረስ እየጋለበህ ነው ቅዱሳንን የመሳደብ ስልጣን ማን ሠጠህ ።።።ተሳዳቢ ተሳዳቢ ሰውን ነህ
@TigabuDeneke-xo4ks
@TigabuDeneke-xo4ks Месяц назад
ላይ ኤርሚ 5 ሰው ይበቃል
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl Месяц назад
እራሳቹ ገንዘብ ሰታቹ ነዉ ኤርሚያሰ መልሶ የሚሰድባቹ በተለይ ሴት አማኞች ምንድነዉ ፍላጎታቹ ወንጌል አይመሰልም ክርክሩ ምን ያስፈልጋል በቃ ኤርሚያስ የመጨረሻ ጥይቱን ተኩሷል ከዮናታን አክሊሉ ጋር በመተባበር በቃ ለየብቻ በመሰላቸዉ ይቀጥሉ :: አማኙ አቋም መያዝ አለበት
@getachewmelkamu3311
@getachewmelkamu3311 Месяц назад
እባካችሁ ስሜታዊ ሆናችሁ ወንድማችሁን አትግደሉት። የሰው ወገን መሆን ጥፋት ነው። ከእግዚአብሄር ጋር ወግኑ። አሳፍሪ ታሪክ አንስራ።
@user-om8ui5nm2k
@user-om8ui5nm2k Месяц назад
እኔ እምለው እዚህ ውስጥ ያላቹሁ ሁላቹሁም አጨብጫቢ ናቹሁ ዝም በሉ ዝም ባለ አፍ ዝብ አይገባም ሌላ ስራ የላቹሁም ወይ አአለፈት ስተት አሁን ስሙን እየጠራህ እምትናገረው ጤነኛ ነህ ግን???ስራ ፍጠሩ ወንጌል መስራት ካቃቃቹሁ አውራቹ አወራቹሁ በቃቹሁ ዝም በሉ ሰለቻቹሁን
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz Месяц назад
እያንዳዳቸው እራሳቸውን በጌታ ፊት ወድቀው ንስሀ መግባት ይኖርባቸዋል እራሳቸውን መመርመር የሚችሉ ከሆን የጌታ ፍርሃት ካላቸው በመጀመሪያ ጌታን የሚፈሩና ጌታን መበደላቸው ሲገባቸው ነው እኔ ሲገባኝ አራቱም ትንሽ ችግር ያለባቸው ይመስለኛል ፍፁም ጤነኛ ክርስቲያን ይህን አሽማቃቂና አንገት የሚያስደፋ ነውር አድርገዋል::
@edenbirhanuwoldamuel1491
@edenbirhanuwoldamuel1491 Месяц назад
እዚህ የተሰባሰባችሁ ሁሉ ለሽምግልና አትበቁም .... ምክንያቱም ነገር እያጋጋላችሁ ነው ሀሜተኞች ናችሁ ....በወገንተኝነት ነው የምታወሩት ...ስለዚህ እራሳችሁ ንስሐ ግቡ .....ኤርሚያስን ይቅርታ ጠይቁት ....የሰው ስጋ ቦጫቂዎችን ንስሐ አስገቧቸው ....በተጨማሪም ስጋዊነት ይታይባችኋል ...ሆዳም አለማውያን ናችሁ።
@henoksocialized
@henoksocialized Месяц назад
ወደየት ወደየት 😂😂😂😂መጀመሪያ ሀጢአት የሰራ ንስሃ ትቶ ያጋለጠው ይቅር ይበል😂😂😂ወይ ክርስትና 😝ይመቻቹ ቀጥሉ መቼስ እናንተ ብቻ የጸደቃቹ ይቅርታ ጠባቂዎች
@mebratayele5193
@mebratayele5193 Месяц назад
ኤርምያስን ማነው እኔ እኔ እኔ እኔ ዋና እሱን እንደትልቅ ሚዲያ ላይ የሌላን እምነት ኤርምያድ ምክር ህክምና ያስፈልገዋል እኔ ብዙ ለውጥ ስው ስው ለምን ይስደባል
@martaeredadohossana3102
@martaeredadohossana3102 Месяц назад
Egizabher naa wongelawi eriminii kamakatatalli wodewalaa animallisimii👈
@Faithbemnet
@Faithbemnet Месяц назад
ድፍረቱ ጆሮ ላይ ዘጋሁበት እያለ እያወራ አሁን ይሄ ትቢተኛ አሁን ተነስቶ ቪድዬ ይስራባችሁላ ልባችሁን እዘጋጁ!!
@nahomashebir7753
@nahomashebir7753 Месяц назад
አቁሙ እናተ ዘማዊ ትውልድ
@yohan7782
@yohan7782 Месяц назад
ወንጌል ምናም እያላችሁ አትፎግሩ 😂😂 እኔ ሙስሊም ህንዱ ግዋደኛዬ አሉኝ ዋናው አስተዳደግ ነው
@jerrydawit2457
@jerrydawit2457 Месяц назад
ወንድሞች እህቶች አስተውላችሁ ተመልከቱኤርሚያስ ጋ ገስት አብረውት የሚቀመጡ አንደኛ የሐሰተኛ ነብያት ደጋፊ እና መንፈሳዊ ነገር ያልገባቸው ናቸው ካለማናችሁ ግቡ እና ፕሮፋይላቸውን ቼክ አድርጉ ሁለተኛ ገስቱ ላይ ለመቀመጥ የሱ ደጋፊ መሆን አለባቸው አለበዝያ ተቃራኒ የሚናገር ሰው ቦታ የለውም እሱ ልጁ የሚሆነውን ታናሽ ብላቴና እንዲህ በጭካኔ አሳደደው ግን የነዚህ ሃሰተኛ ነብያት ጉድ መረጃ ቢሰጠው ያወጣል በፍፁም ልዩነቱን አስተውሉ ዳግማዊ የሚባለው ወንድም ተውት እሱ ከራሱ ጋር አይደለም ጌታ ይድረስለት
@jesusisaking7345
@jesusisaking7345 Месяц назад
በጣም ሲበዛ ባለጌ እና ዘማዊ ነው ኤርሚያስ ይሄ ደግሞ አሁን አይደለም የጀመረው ዝም ተብሎ እንጂ: እኔ እንዳውም በጣም ነበር የሚቀፈኝ የብልግና ነገር ሲያወራ ያሳፍረኛል እሱ ለሚናገረው: ከ አንድ በፅድቅ ነው የማገለግለው ከሚል ሰው ይቅርና ከአንድ አግብቶ ልጆች ካለው ሰው የማይጠበቅ ቃላቶችን ነው የሚጠቀመው እግዚአብሔር ይማረው የምትቀቡትም ምከሩት pls pls አፍረናል በጣም በምላሱ የብልግና ነገር ለመናገር ምክንያት ነው የሚፈልገው
@SagePro1
@SagePro1 Месяц назад
ኧረ አፍረናል ጬት የቃሙትስ አስደስተዋቸዋል ዝምብሎ መቀባጠር ይደብራል
@jesusisaking7345
@jesusisaking7345 Месяц назад
@@SagePro1 የብልግና ቃል ሲናገሩ ሰምቼ አላውቅም እኔ ስለ ሃጥያትም እያወራው አይደለም ማንም ይስታል ንሰሃ ይገባል ከእግዚአብሔር ዘንድ ከኤርሚ ዘንድ አይደለም እሱ የንሰሃ አባት አይደለም: ሲሆን ሲሆን እነዚህን ልጆች ወልዶ ያደርሳልና መምከር ሲገባው ጭራሽ ጥላቻውን በግልፅ አሳየ ስማቸውን ርዕስ አድርጎ እየገባ እንደቅልቅነቱ መከበር አልፈለገም ምንም አቅዋም የሌለው ወደ ነፈሰበት የሚነፍስ ግብዝ እና ትምክህተኛ ሆኖዋል: እኔ ግን ያልክት ሌላው ቀርቶ ስለ ልጆቹም እርሺና ስለሚናገራቸው የብልግና ቃላት ነው ያወራሁት ከአንድ ሚስት እና ሴት ልጅ ካለችው ሰው የማይጠበቅ: ጭንሽ ዳሌሽ በየምኑ በየምኑ የሚለውን ነው ያልኩት ድሮም እንዲህ አይነት ነገር ማውራት ይወዳል አሁን ድግሞ ብሶበታል ዞር ዞር ብለሽ እይ tiktok.
@danealasayu3615
@danealasayu3615 Месяц назад
መርዝ ነው ጭንቅላቱ ልክ አይደለም
@EtsegenetAbera-kc5gn
@EtsegenetAbera-kc5gn Месяц назад
Keleme werk ayitenfsu difabachew 🤣😂😂 bexebexkachew eko eref gn
@ayadawit390
@ayadawit390 Месяц назад
ኤርሚያስን ተቃወሙ ስትሉ በምን ምክንያት ?? በደፈናው ? የአማን ሻሎም ፎቶ በሶሻል ሚድያ መለቅፕቁን መደገፋን አልስማማም::💒💒🔥 አቡናስ ምን ምስረጃ ይዞነው ኤርሚያስ ነው አማንን ያሳሰረው ያለው ? አማንስ ሳልታሰር ኤርሚያስ አማን ትስሩዋል ሲል እየስማሁ ነበር ከሚል ቤቱን ከፍቶ አልታሰርኩም ማለት አልነበረበትም ?
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Месяц назад
ኤርምያስስ በ መስፍን በሹ ዘይት ሲለቀለቅ አልኖረም እንዴ ምነው ኤርሚ ኤርሚ ብለሽ ተንጣጣሽ የ አረብ ሃገር ሴቶችን ዳጊ አልተሳደበም ብዙ ተንገበገብሽ
@pokekoala8615
@pokekoala8615 Месяц назад
የዚህ ሁሉ መንስኤ ማነው ኤርሚላይ እንደ ጥፈሰት የምትደመድሙት ኤርሚያስ የቱ ጋ ነው እንደጥፋት የተሰየው ያለ ወንጀሉ አስያዘው አሳሰረው እየተባለ ምታወሩት አቡናም ሆነ አማን ኤርሚያስን ይቅርታ ይጠይቁ ለብዙ ጊዜ ሁለቱ ወንድሞች ኤርሚያስን ባሸሙር በተለያየ ሁኔታ ሲያፌዙ ይታያሉ ይቅርታ እነደ እግዛብሄር ሁሉም ይቅርታ ይደራረጉ እነደ ግለሰብ አማን እና አቡና ለ ኤርሚ የቅርታ ይጠይቁ
@eweyewey3487
@eweyewey3487 Месяц назад
ኤርምያስ ማለት ኦርቶዶክሰ ቤተክርስቲያን ያገለገለው በዘበኝነት ወይም በጥበቃ ነበር ስሙም ቀለመወርቅ ነው ያኔ የምናውቀው ጴንጤ ቤት ገብቶ አነገሳችሁት ስለዚህ ቻሉት
@GetuDemisie-of4vy
@GetuDemisie-of4vy Месяц назад
ሚዛናዊ ልትሆን ይገባል። ለመሆኑ አንተ ኤርምያስን ተሳስተሀልና ይቅርታ ጠይቅ ብለኸዋልን?ጥፋቱ የሁለቱም ጎራ ገመድ ጎታቾች ስለሆነ።
@reconcilewithGod7159
@reconcilewithGod7159 Месяц назад
ዉሸት ኤርሚ ጸያፍ ስድብ አይሳደብም ኦርቶዶክስ ይከሱታል እሱም አፍአፍ ስላስያዛቸዉ እንዴት አርገን በራሱ እናስፈጀዉ የሚል ምክራቸዉ በናንተ እየተከናወነ ነዉ። እናንተም የነሱ መሳርያ ናቹ።
@loveyou7562
@loveyou7562 Месяц назад
ወንድም/እህት የስድብቆንጆአለእንዴ የሀጢያትስትንሽአለ እግዚአብሔርን ተከተል/ተከተይ
@reconcilewithGod7159
@reconcilewithGod7159 Месяц назад
​​ @@loveyou7562ምንድነዉ የተሳደበዉ ቢዘልፋቹም " ጻድቅ ይምታኝ ለዉሃት ነዉ ይዘልፈኝ የዘይት ቅባት ነዉ ይላል ቃሉ " አንድ አስተዋይ ኤፍሬም የሚባል በመሃላቹ ተገኘ እንጂ አብዛኛቹ በኤርሚ ቂም የያዛቹ ናቹ በተለይ ሴቶች በጸብ ቃሉ የሌላቸዉና: እንደቆሮንጦስ ሴቶች ስርአት ያጡ ናቸዉ ጳዉሎስ በማህበር አትናገር ብሎ ደምድሞታል ።
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 Месяц назад
አሁንም እናንተ አሉባልተኞች አንች ማን ሆነሽ ነው ልጁን ብሎክ ያደረግሽው መርዛም ሴት ነሽ።
@user-gz6sd5oz7r
@user-gz6sd5oz7r Месяц назад
ሁላችሁም ጥቅማኛ ሀመታኞች ናቹ አንድም ለወንገል የቆመ የለም ውሸታም ብቻ ኤርሚያስ ይቀጥላል ጫታም ሁላ ክርስቶስ ይቅርታ ትችላላችሁ የላችሁም በዛው ወራኛ ሁላ በእናንተ ምክንያት ነው ክርስቶስ የተሰደበው
@Dior768
@Dior768 Месяц назад
ቃልኪዳን መርዝ ነሽ የሰው መርዝ ባለጌ የነገርኘነትሽ ጥግ ደጋግመሽ ቀለሜ ትያለሽ ሲጀመር ቅን ብትሆኚ ኤርሚ ብለሽ ትጀምሪ ነበር ወስፊ በአጠቃላል ጌታ የስራችሁን ይስጣችሁ ምቀኛ እናንተ ከአገልግሎት ያለፈ የግል ችግር አለባችሁ ኑሮ ሲያዝጋችሁ ሰው ላይ ብሶታችሁን አታራግፉ ሰርታችሁ ተለወጡ ወረኛ😮😮😮😮
@nathanyohannes7191
@nathanyohannes7191 Месяц назад
ኤርምያስ፡ማነው፡እናንተ፡እየሰደባችሁ፡እሱ፡ቤት፡እየገበችሁ፡ምን።ትሰራላችሁ፡ስለጌታ፡የሚወራበትእየሄዳችሁ፡ብዙ፡ስለጌታ፡ብቻ፡አውሩ፡እባችሁ፡እሱሰለሱ፡ያውቃል፡በተረፈ፡ፀልዩለት፡እሱ፡ልክነኝ፡እያለ፡ነውኮ፡ዝም፡እያላችሁ፡እየተሰደባችሁ፡ነገ፡ቤቱ፡ትሄዳላችሁ፡ስለዚህ፡አስተካክሉ 1:39:13
@nebuyosefa2084
@nebuyosefa2084 Месяц назад
ሁላቹም ውሸታሞች ናቹ ሰውን ለመብላት ነዉ የመጣቹት
@darik114196
@darik114196 Месяц назад
እግዚአብሄር ይገስፅህ
@user-se4vk1jn2d
@user-se4vk1jn2d Месяц назад
አር ባካቹ እነዛን መረዛም እባቦች በጉያቹ አቅፉቹ ኤረሚያስን አማንን እና ያን የስም ላቢስ ምከሩ ወሬ ብቻ ማፈሪያዎች
@NiguseMadebo
@NiguseMadebo Месяц назад
ዝም ባል ካ ኤርምያስ ዉራዱ ዱርዮቺ ዬ ዱርዬ ታባበ ሪዎች እናንታ ካልታካታላችሁ እኛ አለን 🙏🙏
@GetuDemisie-of4vy
@GetuDemisie-of4vy Месяц назад
አንቺ ሰው ሀሰተኛ ነብያት ብለሽ የለየሻቸው በምን መስፈርት ነው? በቃሉ ሚዛንነት ! አይመስለኝም። አንድ ነገር ማወቅ ያለብሽ አብዛኛዎቹ የሚያገለግሉት በእ/ር መንፈስ ነው ። ነገር ግን ግማሹ በነፃ ተቀብለው ዘይት ሸጡበት፣ ሌሎቹ ጨው ውሃ ጨርቅ ሸጡበት ወዘተ። ይሄንን ማድረጋቸው ሀሰተኛ አያስብላቸውም። የተግባር የልምምድ የአካሄድ ችግር ስለሆነ በምክር የሚመለስ ነዉ። እንዲህ አይነቶቹን በእ/ር መንፈስ በኢየሱስ ስም የሚሰሩትን ጠንቋዮች ብሎ ማለት ተገቢ ነው ትያለሽን? ጠንቋዮች የሚሰሩት እኮ በአጋንንት መንፈስ ነው። የእ/ርን መንፈስ መሳደብ የማይሰረይ ሀጢአት ነውና።
@SagePro1
@SagePro1 Месяц назад
አቤት አቤት ፈራጅ ፃድቆቹ ሌላ የላችሁም እናንተ ማነው ፈራጅ ያደረጋችሁ ይቅርታ በል ምናምንዝም ብላችሁ ከምታወሩ እራሳችሁን እዩ ኤርሚ ይቅርታ ይጠይቅ ከምትሉ በጌታ ቤት ውስጥ ሆነው ጫት የሚቅሙትን ወጣቶች መመለስ ለነሱ መፀለይ ሲገባችሁ ጌታን እያሰደቡ ያሉት እነሱ እናንተ የጌታ ነገር ሳይሆን ግድ ያላችሁ ለራሳችሁ ክብር ነው ምትጨነቁት በአደባባይ ጫት የቃመውን ልጅ ጎበዝ በርታ ይበለው ጌታ በዚልክ ሲሰደብ ትንሽ አይሰማችሁም ደሞ ይሄ ልጅ በተደጋጋሚ ነው ጫት የሚቅመው ስለዚ ልጅ ነብስ ግድ ይበላቹ እንጂ ስለኤርሚያስ ይሄን ያህል የሚያነጋግር ጉዳይ አይደለም እስተውሉ
@divinemercyministry2018
@divinemercyministry2018 Месяц назад
ኦርቶዶክስ ማልያ ቀይሮ ኤርሚ ለመምታት እየሰራ ነው shame on you.
@eweyewey3487
@eweyewey3487 Месяц назад
ኦርቶዶከስ አትበል እራሰህ እየተበላላህ እኛን አትክተተን እንዳቦካችሁት ጋግሩት ለችግርህ ማጣበቂያ አትፈልግ ደካማ።
@NiguseMadebo
@NiguseMadebo Месяц назад
ዝም ባል ዱሪዬ
@Faithbemnet
@Faithbemnet Месяц назад
የሚያውራበት አጀዳ ስታችሁ እፉን ይከፍትብናል ወይም የአንዞ እባ ያፈሳል እሱ እኔ ፃድቅ ነኝ ብሎል ተዉት!!
Далее