Тёмный

ብዙ ሰው የወደደው አዲስ መዝሙር። ውስጤን እያየህ ትወደኛለህ። ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ 

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Просмотров 662 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 288   
@ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይገባህ አባቴ ቸር መድሃኒቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@አለለኔየተሻለነገር-ቐ5ደ
እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በሰላም ወደ ሀገራችን መልሰን እኛ ስደተኞችን
@banayemanegebrehiwet9142
@banayemanegebrehiwet9142 3 года назад
አይዞሽ ፈጣሪ አለ ስደትን ስለማቅ አሳዘንሽኅ
@seblet148
@seblet148 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍ.....እኔማ ገና ዜማዉን ስሰማ ነዉ እንባዬ የሚመጣዉ...... የኔ ጌታ ከነምናምኔ የወደደኝ ስጠፋበት ፈልጎ ያገኘኝ በፍቅር እያኖረኝ ያለ የድንግል ማርያም ልጅ አየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን 🙏 ቄስስዬ ዘመኖት ይባረክ
@maranata213
@maranata213 3 года назад
Mariyamn ehen mezimur sisema enbaye yimetal ye zimare melaiktn yasemal
@selamgebeye6306
@selamgebeye6306 3 года назад
አሜን
@beateltsegaye366
@beateltsegaye366 3 года назад
Amen
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
ውስጤን እያየህ ትወደኛለህ ድካሜን አይተህ ታፈቅረኛለህ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን
@አለምነሽበቀለ
@አለምነሽበቀለ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናመሰግናለን💒🇪🇹💓
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
ቀሲስ ዘመን ሰጭው ቀሪውን ዘመንህን ይባርክ ስባዝን ፈላጊዬ ስርቅም ጠርዬ ስተክዝ አፅናኜ በጣም አፍቃርዬ አንተ ነህ ጌታሆይ ጤናዬ ሕይወቴ
@hermanothermanot4982
@hermanothermanot4982 4 года назад
Amen.Amen.Amen
@habetameneshyoutube1964
@habetameneshyoutube1964 4 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💜💒💜💒💜💒💜💒💜
@hailubamlaku9552
@hailubamlaku9552 21 час назад
ካህን አሸናፊ እግዚአብሔር ይስጥልን እየሱስ ክርስቶስ የሰጠኸን አደራ በአግባቡ እየተጠቀምክ ያለህ የዘመኑ ምርጥ ካህን:: የእየሱስ ክርስቶስ ብርሀን በቤታችሁ ለዘላለም እንደበራ ይኑር
@enatuanana-hm4jq
@enatuanana-hm4jq 6 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውሰጤን እያየክ ትወደኛለክ ድካሜን አይተክ ታፈቅረኛለክ😢😢😢
@saritube7372
@saritube7372 3 года назад
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን መምህር ሁሌ ባንተ መዝሙሮች እፅናናለሁ
@ketemaefa2694
@ketemaefa2694 4 года назад
"ያልተሠራ አካሌን ዓይኖችህ አዩኝ፤ የተፈጠሩ ቀኖቼ ሁሉ አንድ ስንኳ ሳይኖር በመጽሐፍህ ተጻፉ።" መዝ.ዳዊት 139 : 16 መምህር ቃለህይውት ያሰማልን
@qqqwqq4627
@qqqwqq4627 Год назад
አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መምህሬ 🙏🙏🙏🙏
@tjmahalsinshaw3739
@tjmahalsinshaw3739 4 года назад
ቀሲስ አሸናፊ ዝማሬ መላክት ያሰማልን መንግስተ ሰማይትን ያውረስልን አጥንት የማለመልም መዝሙር
@Rgebray
@Rgebray 8 месяцев назад
አዎ ቸር አምላክ ፍቅር ርህሩህ ደግ የዋህ አዛኝ እናቱን💖✝️ ከመስቀሉ ስር ሰጠን ጸጋ 🙏ህይወቱን ሰጠን የሰይን ✝️💖ሚስጥር ገለጠልን ቅዱስ 💖ጊዮርጊስን አባት ሰጠኝ✝️ 🙏መልአክቶችን ቅዱሳኖችን✝️ እንዲረዱን እንዲማጸኑልን🙏 ስለ ቸርነቱ ሰለ ሁሉም ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለም አሜን✝️አሜን✝️ አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ🙏 ቅድስት ድንግል ማርያም💖 ልህልቲቱ እናታችን ክብር✝️ ምስጋና ይድረሳት ይገባታል🙏አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏✝️☀️የአገልግሎት ዋጋህን 🙏💖በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍልህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር✝️ ያድልልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yidaghgashaw2325
@yidaghgashaw2325 3 года назад
ዉስጤን እያየህ ትወደኛለህ ድካሜን አይተህ ታፈቅረኝ አለህ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 👏👏👏
@Miky-ho3cu
@Miky-ho3cu 4 года назад
አሜን! ውስጤን እያየ ትወደኛላህ ድከሜን አይቴ ታፋቅራኛላህ።እንዴት ያላህ መዝሙር ነው ተባራክልን ቀስስ በእውነት ልብህ ውስጥ ገብቶ የምሰብክ ወንጌል ነው ።ቃላ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ከናቤተሰብህ ይስጥልን ።
@mahderebrhaneslasie2571
@mahderebrhaneslasie2571 4 года назад
Zemara mlaketn yasmaln !!!!
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
@rahelteasfay7650
@rahelteasfay7650 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ ገና ስሰማው እንባዬ ነው የሚጣው
@makdesmola4393
@makdesmola4393 4 года назад
amen amen amen zemra melkte yasmln🙏🙏🙏
@hailnmamo8933
@hailnmamo8933 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ለጆሮዬ ያሠማኝ
@genetmulie4648
@genetmulie4648 3 года назад
እሂሞዝሙርሰምቸአልጠግበዉምበጭራሽ ልቤንስብራርጎገብቶልድወደዉ ዝማሬመላክ ያሰማልንቃሎትያሰማልን
@zeroto2347
@zeroto2347 4 года назад
Kalehiwet yasemalik tewahido haymanote yetint nesh yeinatina abte mahitemen alibetsim tinoralech lezelalem
@marya4461
@marya4461 4 года назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@KidistZewdneh-nm4be
@KidistZewdneh-nm4be 4 месяца назад
zemare melaket yasmalen. Wendmahen. Fetare yastarken😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏
@meramulawuasegede4684
@meramulawuasegede4684 4 года назад
Zmari melakt yasrmaln zemenk ybarek
@merhi8895
@merhi8895 4 года назад
አቤቱ አመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነዉ ሀፂያተኛ ነኝና ይቅር በለኝ 😥😭😭😭😭😭😭😭😭
@Fanosfanos-z6o
@Fanosfanos-z6o Месяц назад
ጌታሆየውስጤንአይተህብርታቴንስጠኝ
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 4 года назад
ቀሥስ ኣቸናፍ ገበረ ማርያም ሁሌም መዝሙርህ ህወቴ ነዉ በጣም ነዉ የምወደዉ ዝማሬ መላእክት ይሰማልን ድንግል እመቤቴ ከዚ ዉጣዉረድ ኣለም በምልጃና ጸሎቷ ትርዳህ
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 Год назад
አይይ ሀጢያቴን ስለማውቀው መዝሙሩን እያለቀስኩ እሰማዋለሁ
@emebettadesse5165
@emebettadesse5165 3 года назад
አቤቱ ፈጣሪዬ እንዳንተ ልጆቹን የሚወድ ማንአለ እንዳልጠፍብህ ሁሌም ትጠብቀኛለህ ፈጣሪዬ የኔአባት ተመስገንልኝ የኔ ሁሉ ነገር
@aregumola1848
@aregumola1848 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emebatwubushet551
@emebatwubushet551 Год назад
የአባቴ ፍቅሩ ልኩ ምንድ ነው ዝማሬ መላእክት ያስማል ቀሲስ የእርሶ መዝሙር እንዴት የስደት መከራዬ መጠግኛ እንደነበረ መቼም አረሳውም ከአረብ አገር እስከ ኢሮፕ ስለውሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ቡራኬሆ ይድረሰኝ አመሰግናለሁ ፍቅርተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ።
@ደንግለይአያዋሕሰይ
ዝማሬ ምልኣክት ይሰማኛል መምህሬ
@buzuayehutedla2311
@buzuayehutedla2311 3 года назад
ዝማሬ መላክያሰማልን እልል እልል አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ይህንስላሰማን
@eannsh1060
@eannsh1060 4 года назад
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@mastewaltarekeng9136
@mastewaltarekeng9136 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 4 года назад
እግዛሐቤህር ይስጥልኝ ተባረክ እየለቀሰኩነው ምሰማው እኮ እናቴ እመቤታችን ተጠብቅልኝ አሜን አሜን አሜን
@bethm2251
@bethm2251 3 года назад
Amen, Fetariy temesgen
@orthodox2645
@orthodox2645 4 года назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ከነክፍታችን የወደደን። ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን። ልዩ ግሩም ዝማሬ።ዘርህ ይባረክ ።አሜን
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 года назад
እግዝአብሄ አምላካችን ለቅስስ አሽናፊ ዝማሪ መልእክት ያሰማልን
@yehunbersu1827
@yehunbersu1827 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፤
@mekdelawitmekdelawit612
@mekdelawitmekdelawit612 3 года назад
በ እውነት በጣም ውስጥ ሚሰረስር መዝሙር ነው መድሀኒዓኒዓለም የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@hiwot9827
@hiwot9827 3 года назад
ZIMARE MELAKTIN YASEMALIN ABATACHIN AMEN AMEN AMEN 💓💓💖💖💖🙏🙏🙏🙏
@አስካለማርያምጉበና
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@አሰኒየተዋህዶፈሬየድግልማ
ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ነው የወዴድኩት ውሰጥን ይበረብራል ዉሰጤን እያየህ ትወዴኝ አለህ ድካሜን አይተህ ታፈቅረኝልህ፡፡
@zenash4659
@zenash4659 4 года назад
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላክት ያሰማልን ተስፍ እርስተ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን የልኡል እግዚአብሔር ፍቅር ጥግ ኖሮት ቢኖረው ኖሩ ተረስቼ ነበር ክብር ለማርያም ልጅ🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌼🌺🌼🌺👏
@roozkiros6065
@roozkiros6065 4 года назад
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@ክርስቶስነውየመኖርእስትን
ዝማሬ መልእክት ያስማልን አባቴ
@taditesfaye22
@taditesfaye22 4 года назад
አሜን አሜን አሜን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ።🙏🙏🙏
@abebaketemaw9221
@abebaketemaw9221 3 года назад
ዝማሬ መላአክ ያሰማልን
@hapashisara5897
@hapashisara5897 3 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏
@Saba-7
@Saba-7 6 месяцев назад
ውስጤን አውቆ አይቶ የሚወደኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው
@elsamebrahtu8495
@elsamebrahtu8495 4 года назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሸርተት የሚል ወዳጅ ጉጤት የሚሰብር ሽጦ የሚገባ በሰላሳ ብር ስሞ የሚከዳ በሞላበት ኣለም ኣንተ ብቻ ወዳጅ የፀና ዘላለም። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@agapezeortodox
@agapezeortodox 4 года назад
ወጭት የሚሰብር። ወጭት የምግን ሰሐን ማለት ነው።
@elsamebrahtu8495
@elsamebrahtu8495 4 года назад
እውነት እኔን ባመንኩት ሰው ቃል ኣለኝ ብየ ቃሌን ከፈፀምኩ በኋላ በተቀራኒው ሰለተከፈልኝ የውሰጤን እኔን ሰለገለፀልኝ ነው። ፈጣሪ ፀገዎን አብዝቶ ይስጦት🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@jerryat3217
@jerryat3217 4 года назад
😭😭😭♥️ሚነካ መዝሙር !ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጣብካችሁ 🙏
@ማሂሀበሻዊቷ
@ማሂሀበሻዊቷ 4 года назад
በእንባ የምሰማው መዝሙር ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን
@nardosdegu1369
@nardosdegu1369 4 года назад
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን አሜንንንንንን
@hewaneamdesion7384
@hewaneamdesion7384 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@abbyabby5139
@abbyabby5139 3 года назад
Amen Amen Amen Zemare Malkta Yasaman 👏👏👏💕💖💔💗💞💜💚💙
@khanpk166
@khanpk166 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ቬሮኒካልጄእወድሻለዉ
ዘማሪ መላክትን ያሰማልን
@masiyeselaseeljiidengalama3073
@masiyeselaseeljiidengalama3073 3 года назад
Amen amen amen amen Amen
@hiwotendriyas3509
@hiwotendriyas3509 3 года назад
ውስጤን እያየ ትወደኛለህ ድካሜን አይተ ታፈቅርኛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 Год назад
አሜን አሜን አሜን💚💛❤💚💛❤💚💛❤😭😭😭😭👐👐👐👐👐👐🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@asratasrat4891
@asratasrat4891 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን⛪🙏🙏
@soha3240
@soha3240 4 года назад
አሜን አሜን ለአባታችን በእውነት ዝማሬ መላይክት ያሠማልን አሜን
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን መምህራችን
@lullitwoube9997
@lullitwoube9997 3 года назад
ቀሲስ እውነት ኢሔን መዝሙር የዘመሩበት አንደበትዎ የተባረከ ይሁን፡ልብ ውስጥ የሚገባ መዝሙር ነው
@hanitube8449
@hanitube8449 4 года назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለው መምህር
@samelehailu7305
@samelehailu7305 3 года назад
የንተ መዝሙር እንደሰማሁ ልቤ ተረጋጋ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ አንተንም እግዛብሄር ያፆናህ
@tadyman6488
@tadyman6488 3 года назад
ድንቅ መዝሙር ቀሲስ አሸናፊ እረጅም እድሜ
@assiassi9863
@assiassi9863 4 года назад
ውስጤን እያየ ትወደኛል ድካሜን አይተህ ታፈቅረኛለህ ማን እንደጌታ መዝሙረችህ ሁሉ ለአህምሮ እረፍት ይስጣል ቀሪው ያገልግሎት ዝምንህ ይባርክ እሜን እኔን እሜን
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 3 года назад
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ሰዉ ምንም ቢልህ እኔ ግን ዉስጤ ነህ ተአድሶ ቢሉህ መናፍቅ የፈለከዉን ሁን የጌታዬን ክብር ነዉ የገለፅከዉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
እምነቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው
@Tibletsyemaryamoa
@Tibletsyemaryamoa 20 дней назад
ዝማሬ መላእክት ያሸማልን
@elsatube8733
@elsatube8733 3 года назад
ውስጤ እያየህ ትወደኝ አለህ ድካሜን አይታህ ታፈቀርኝ አለህ 😭😭😭
@saragezahg9181
@saragezahg9181 4 года назад
Ameen Ameen Ameen zamare malekt yasmalen 🙏🙏🙏
@asiapopsi1184
@asiapopsi1184 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ልብን የሜረሰርስ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ተባረክ
@kelemorkzewdu1134
@kelemorkzewdu1134 3 года назад
ዘማሪ መለአክት ያሰማል
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 года назад
zmare melaekt yasemaln Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 4 года назад
ውስጤን እያየህ ትወደኛለህ !!! እምላኬ ሆይ ላንተ ያለኝ ፍቅር ክብርና ምስጋና እምነት ፍፃሜ የለውም ክብርህ ይስፉ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ቀሲስ እሽናፌ የእድሜ ዘመንህን ይባርከው 🙏🏾☀️☀️
@classicphone5908
@classicphone5908 3 года назад
ዝማሪ መላክት ያሰማልን መምህራን ፀጋውን ያብዛሎት
@samrawitgebremesqel1444
@samrawitgebremesqel1444 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@michaellemma4143
@michaellemma4143 4 года назад
Ene esaw adelehum atalayu negni erasen bedyalew fetaryen bediyalew sewechi bedyalew wejelegna negni bedelegna negni hatiyategna negni fetariye hoy ykir belegni yebedekochu ykir belugni megisitim ykir belegni befetari sim amen amen amen
@agapezeortodox
@agapezeortodox 4 года назад
የእግዚአብሔር ፍቅር ከስህተትህ በላይ እጅግ በላይ ነው
@michaellemma4143
@michaellemma4143 4 года назад
@@agapezeortodox amen amen aten madamx kejemerku jemro fetari lewtognal aten madamet yejemerkutim bemkinyat new.
@bizenyemaryamleji431
@bizenyemaryamleji431 4 года назад
አሜን ውስጣችንን እያየ ቸል የሚል ይዘንልን...........
@lelitgetu4045
@lelitgetu4045 3 года назад
አሜን አሜን ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
@janamomani6125
@janamomani6125 3 года назад
Selam wendmachn zmare melakt ysemaln Amen
@ሄሩጓልትግራይሓላል
ይህ የኔ ነው እያበስኩኝ ያፈቅረኛል ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ኣባቴ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ሄሩጓልትግራይሓላል
ኣሜን ቃለህይወት ያስማልን ክቡር ዘማሪ ፀጋውን ያበዛልህ.ኣሜን
@salyfoani8838
@salyfoani8838 4 года назад
Ameeeeeeeeeeeeeeeee ameeeeeeeeeen ameeeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏
@filiyo.
@filiyo. 4 года назад
kale hiwet yasemaln des yemil mezmur new
@floridaefrim3558
@floridaefrim3558 3 года назад
Egziabeher kebru, Fekru erekik new ❤🙏🙏🙏,.....
@firehlwotferrkmg4301
@firehlwotferrkmg4301 4 года назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ጌታዬ ፍቅሩ ወደብ የለውም አጥንት የሚያለመልም ስራው ድንቅ ነው መዝሙር ባይኖር ሰው እብድ ብቻ ክብር ይስፋ አመሰግናለው
@mihiretburussa6399
@mihiretburussa6399 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍ ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ቀሲስ ዘመኖት ይባርክ
@betelhemjember2929
@betelhemjember2929 4 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@himahima2935
@himahima2935 3 года назад
አሜንንንንንንን ሁሉም መዝሙሮችህ ልብን ይጠግናሉ
@ዲቦራየተዋህዶተማሪ
@ዲቦራየተዋህዶተማሪ 6 месяцев назад
ታማኝ መድኃኒት ባለፀጋው የአባቴ ፍቅሩ ልኩስ የት ነው❤
@eleltaGebru
@eleltaGebru 6 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእከት ያሰማልን ❤❤❤❤
@פנטהאומבא
@פנטהאומבא 3 года назад
ተባረክ መዝሙሮችህ እዴት እደሚባርኩ ጌታ ይባርክህ
@MmMm-sy5hh
@MmMm-sy5hh 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን አሜን አሜን አሜን
@የድንግልማርያምልጅነ-ጘ6ዀ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏⛪⛪🙏⛪🙏⛪🙏⛪🙏⛪
@natydagher3422
@natydagher3422 4 года назад
አሜን ቃለዝማሪ ያሰማልን እልልል 🤲👏🙏🌾🌾🌾❤️
@nardostadesse727
@nardostadesse727 4 года назад
Yamelak tsega bebezu ybarkhe
@zinashbiranubiranu2237
@zinashbiranubiranu2237 3 года назад
Amen amen amen
Далее