Тёмный

ብዙ ሰዎች ምንህ ነች ይሉኛል ? የመጀመሪያ ቀን ስንገናኝ አልቅሳለች Naol & Ayantu NORSHOW Fegegita React 

Fegegita React
Подписаться 403 тыс.
Просмотров 330 тыс.
50% 1

Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
Check out more awesome videos at Fegegita React
For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
Facebook: / fegegitareact
Instagram : / fegegitareact
Telegram : t.me/FegegitaR...
SUBSCRIBE: / @fegegitareact

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 819   
@yefikirTube
@yefikirTube 2 года назад
ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👄 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ❤❤.
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer bekenenet
@astera766
@astera766 2 года назад
አሜንንንንንንን
@abentertaiment2564
@abentertaiment2564 2 года назад
ሳሮን ጥቁር አገባች እንዴ ፀጋ ዘፈን ተሰረላት1❤❤❤❤❤❤❤ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-KsPLzdqy0xQ.html
@ዳናዊትይቱብ
@ዳናዊትይቱብ 2 года назад
አሜን በል ደምረኝ
@zubabdul9741
@zubabdul9741 2 года назад
Amiiin
@salam9859
@salam9859 2 года назад
ስታምሩ እስከዛሬ ከቀረቡት እናተ አንደኛ ናቹ።❤ አይለያቹ
@yefikirTube
@yefikirTube 2 года назад
😘❤❤👆❤
@madetube4356
@madetube4356 2 года назад
Ashkabtsh kelib yetwadede hulu 1gna new
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 года назад
@@madetube4356 በቅንነት እነደማመር
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
@@yefikirTube endmamar bekenenet ehita
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer bekenenet
@anuoromtittii7633
@anuoromtittii7633 2 года назад
Hacuu koo my forever pain ❤💔😭 Mee eenyuu kan akka koo Naol fi Ayantu jaallatuu ?waliif isiin haa dhiisu dammaawaan koo ❤❤
@TheFhdude
@TheFhdude 2 года назад
ደስ ትላላችሁ፤ የራስን ቋንቋና ባህል ማክበር ደስ ይላል። የራስን መወደድ የሌላውን መጥላት መስሎ የሚታያቸው ደንቆሮዎች ናቸው የሚያስጠሉኝ። ይመቻችሁ!
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer bekenenet
@ሙሉአጣዬ
@ሙሉአጣዬ 2 года назад
ለምን በራስሽ ቋንቋ አታወሪም
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 2 года назад
@@ሙሉአጣዬ ምን ለማለት ፋልገሽ ነዉ አማርኛ ሁሉም የሚግባቡት ሆኖ ግን የራሰን ቋንቋ እና ባህል ማክበር ጥሩ ነዉ አለች በምን ቋንቋ እድታዉራ ፋለግሽ
@alidanmohammed
@alidanmohammed 2 года назад
@@ሙሉአጣዬ komata zero Lemgn zer
@abdosobhi4085
@abdosobhi4085 2 года назад
@@ሙሉአጣዬ አርማርኛን ኦሮሞዎች ባይጠቀሙበት ኖሮ ከዚህ ምድር ጥፍት ብሎ ነበር
@kenyukenya
@kenyukenya 2 года назад
This is the first time I’m writing a comment, I swear betem des telalchu. I didn’t see any fake acting. You guys killed it 👌 Abo yemachachu ummattaa qashitii♥️
@abebaw38
@abebaw38 2 года назад
አማርኛ ተናጋሪ ነኝ ኦሮሞኛ ባለማወቄ በጣም ያመኛል፡፡ የአሊብራን ሙዚቃ በጣም በጣም በጣም እወደዋለሁ !!! ፍቅራቹህ ለፍሬ ያድርገዉ !!!!!!
@abyeberu5384
@abyeberu5384 2 года назад
መልካም ባልና ሚስት ትሆናላችሁ ብዬ አስባለሁ ኢትዮጵያዩ እንደነዚህ ያሉ መልካም ወጣቶች የየራሳቸው ቋንቋ ባህል ያላቸው ባለጸጋ እኮነሽ
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 года назад
ደስ ትላላቹ ፍቅረኞች ብትሆኑም ጥሩ ጥንዶች ትሆናላቹ የምትግባቡ ናኦድ ድምፅክ ያምራል
@tubemelat
@tubemelat 2 года назад
የኔ ቅን ደምሪኝ
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 2 года назад
ፈገግታቹሁ ይጣብኝ😂😂😂😂እኔ አብሬ የምስቀው ነገርስ😂¿😂😂😂 ታጋቡ ትዋደዳላቹሁ ያስታውቅባቹኋል
@kurkegenati4963
@kurkegenati4963 2 года назад
Yene mirtochi yene wudochi yene andegnochi betam new minwedachu ewneti mirixi yeoromo liji ❤bemanintachu siti koru betam desi tilalchu💋❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ፈገግታዬ የምታቀርበው ቪዲዮ በጣም ነው የምወደው በርታልን እኔም ከሀገር ቤት ነው ምግብ የምሰራው ስራዬን ከወደድከው ሼር በማድረግ አበረታቱኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏❤🥰
@የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ
ጎበዝ ሰፕ አድርጋለሁ የሚሰራ ሰው ደስ ይለኛል♥
@geraratube12
@geraratube12 2 года назад
ሰው ሆይ! የሚጎዳህ ሀብትህ አይደለም፤ ድኽነትህም አይደለም። ሰውን የሚጎዳው #ክፉ_ልብ ነው። ክፉ ልብ ደግሞ በሀብትም፣ ሀብት በማጣትም የሚመጣ አይደለም። ክፉ ልብ ሌሎች ክፉ ልቦችን #ይወልዳል። እሳት እሳትን እየወለደ ብዙ እንጨቶችን እንደሚበላ ኹሉ #ክፉ ልብም እንደዚህ ነው። አንተ ሰው! ይህን ማወቅ ትወዳለህን? ክፉ ምግባር ወይም በጎ ምግባር #በተፈጥሮ የሚገኙ አይደሉም። እነዚህ ኹለቱ ከክፉ ልብ ወይም #ከመልካም_ልብ የሚገኙ ናቸው። የተሣተውን ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት🙏🙏🙏 #_ሰናይ__ቀን 🙏 አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች ፕሮፋይሉን ይጫኑት
@መክሊት21
@መክሊት21 2 года назад
ባለማህተቦቹ ደስ ትላላችሁ ስርአታችሁ ደስ ይላል አይለያችሁ ከዘመኑ ዱቄት ነፃ ሴት ነሽ 💚💛❤😘
@sweetman5249
@sweetman5249 2 года назад
Eshi balematab. Lela wore yelem esu bicha new ?
@tubemelat
@tubemelat 2 года назад
የኔ ቅኖቹ ደምሩኝ
@bzzz5315
@bzzz5315 2 года назад
ተይ ባክሽ ባለቃጭሏ
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 года назад
ምርጥ ያባገዳ ልጆች በርቱ ታምራላችሁ 🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🌹🙏🌹
@yonatandeneke3286
@yonatandeneke3286 2 года назад
Obbolummaa akkasii Hedduu namatti tolaa #Naol sii kessaa ofiin argee.... Bay'ee namatti toltuu😍
@TheEntertainingRefugee
@TheEntertainingRefugee 2 года назад
Her smile is infectious His voice is killer Nice combo
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer bekenenet
@Cat_sweetie
@Cat_sweetie 2 года назад
Gadaan kun abbaa qabdi😆 namakoo
@abentertaiment2564
@abentertaiment2564 2 года назад
ሳሮን ጥቁር አገባች እንዴ ፀጋ ዘፈን ተሰረላት1❤❤❤❤❤❤❤ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-KsPLzdqy0xQ.html
@alemayehunegash2061
@alemayehunegash2061 2 года назад
Wow!!!! my wife is Amara and loved Achalu to death. She still cry for him. She also loves Dr. Al Birra ( wish him quick recovery) . I am in love with this beautiful couple. And it is funny my son name is Naol and my daughter name is Ayantu. This is the best show I ever seen on Fegegita React. 🤩
@getayalewyehune9247
@getayalewyehune9247 2 года назад
Naol tergumu menden new
@TGST645
@TGST645 2 года назад
በስመአብ እንዴት ደስ እንደምትሉ ድምፅህ አንደኛ ነው ወንድሜ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? ?እ የኔ ውድ??
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 2 года назад
ከፍቅር ግንኙነት ከተዋደዳቹ ጉዋደኝነት ይበልጣል ባይ ነኝ ጉዋደኝነታቹን በደንብ አቆዩት ሁለታቹም ትዳር ስታስቡ የዛኔ ልባቹን አዳምጣቹ መወሰን ይሻላል ታምራላቹ በጣም🥰🥰
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 года назад
ሰላም ጤና ፍቅር ይስጠን ለሁላችን ጉሉ አሜን ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት ነው እምወዳችሁ ክፍ አይንካችሁ ኑ
@hhabeshawit5917
@hhabeshawit5917 2 года назад
ልክ እንደኔ ገልፋጮች😂😂😂 A❤ N❤ ይመቻችሁ ምርጦቼ
@Kukin168
@Kukin168 2 года назад
እኔስ ብታይ የመጨረሻ ግልፍጥ ነኝ
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 2 года назад
ፈገግታቹሁ ይጣብኝ😂😂😂😂እኔ አብሬ የምስቀው ነገርስ😂¿😂😂😂 ታጋቡ ትዋደዳላቹሁ ያስታውቅባቹኋል
@ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ
Hora bulaa በጣም ታምራላቹ 🥰🥰🥰ሀጫሉን አስታወሳቹሁኝ ሀጩኮ😭😭
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? ?እ የኔ ውድ??
@workumiheretu3829
@workumiheretu3829 2 года назад
በጣም ደስ ይላል።የሀገራችንን የተወላገደ እሳቤ ከሚቀይሩ እና ሀገርን በጠንካራ መሠረት ላይ ለመገንባት ከተነሳሱ ድንቅ ኢትዮጵያውያን መካከል ስለሆናችሁ ደስ ይበላችሁ።ፍቅራችሁን የአብርሃም እና ሣራ ያድርግላችሁ ።
@sanyihacee1374
@sanyihacee1374 2 года назад
Siif jiraadhee du'an ko egaa waan hin olee😭😭😭😭😭😭haceeko essa jirtaa gotaa onnee sibilaa sareen mana si bastee si nyaate😭😭😢💔
@yananeshbane5661
@yananeshbane5661 2 года назад
❤❤❤❤❤🤲🤲🤲😘😘🥰💋
@Fact1-o6
@Fact1-o6 2 года назад
Very cute couple 🥰 ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያድርግልን ፤ ሰላም ከሌለ ማፍቀርም ሆነ መፋቀር የለምና ፤ ሰላም ከሌለ ተጋብተው በፍቅር መኖር አይታሰብምና፤ ጎጠኝነት ፣ የሀይማኖት ፅንፈኝነትና ዐይን ያወጣ ብሔርተኝነት አደገኛ በሽታ ነዉ ። ወጣቶች እናስተውል ፣ እንንቃ። #ፍቅር ፣ ሰላምና አንድነት ለዓለም ህዝቦች ሁሉ🥰
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? ?እ የኔ ውድ??
@lensahuresae752
@lensahuresae752 2 года назад
I love to see diversity in the popular shows specially the couples who love the cultures and identity
@ሽኮሪናጓልተጋሩ
@ሽኮሪናጓልተጋሩ 2 года назад
የኔ ቆንጆ ስወዳት ሳቅሽ በጣም ነው ምወድልሽ Tiktok💖 አንተም ምርጥ ድምፅ አለክ ልክ እንደስዋ ፈገግታክ ያምራል ደስ ትላላቹ😍🙏
@amranbedru2564
@amranbedru2564 2 года назад
የት ነው ድጋሚ ታጥቦ መጠቀም ሚችል ሞዴስ ሚሸጠው እኛም ገጠር ያሉ እህቶችን መርዳት እንፈልጋለን please ምታቁ ንገሩኝ.... እና ደስ ትላላችሁ
@lake3176
@lake3176 2 года назад
Just google reusable period pads
@merontangu4927
@merontangu4927 2 года назад
Are they really Normal🙄 it is definitely oblivious that they love each other but they are acting like they are normal Friends , am literally confused
@ashash9382
@ashash9382 2 года назад
🤐
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 года назад
ታድለሽ ሴቶች ባል ይወጣላቹዋል😄😍😍
@mercyz6252
@mercyz6252 2 года назад
Lanchime Egziabher yaderglsihe Yene ehit❤️🙌🏼
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 года назад
@@mercyz6252 አሜን ውዴ😍
@emanaaa733
@emanaaa733 2 года назад
ባካቹን አይን ውሀቹ ያሥታውቃል ሁለትሽም ገብቶልሻል 😅😅😅
@edilawitgetnet3535
@edilawitgetnet3535 2 года назад
ማነዉ እንዚህን ዉቦች እንደኔ የወደዳቸዉ እጅ 🙌🙌🙌
@semu9724
@semu9724 2 года назад
መች ነው ፍቅርኛ ኖሮኝ ኖር ላይ ምቀርበው 😥😌
@mekedesyohannis7481
@mekedesyohannis7481 2 года назад
ውይ በጣም ነው ምታምሩት አረ ፍቅረኛሞት ሁኑ አሳልፈክ ለሰው ልትሰጣት አይሆንም 😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳
@senneetube2680
@senneetube2680 2 года назад
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄😁🤣😳
@ramziramos2856
@ramziramos2856 2 года назад
Lijetua btam miskin nach yastawiqal ena esum ayaragawim
@chalishanbal6583
@chalishanbal6583 2 года назад
Baayee bareedu waaqayyoo gooftaan dhumaa keessaan haa bareechu dhugaa daasi naa jeetani❤❤❤😍😍😁
@Motivational_Queen9
@Motivational_Queen9 2 года назад
I was surprised to see them together .they are so cute.her smile and his voice.🥰
@asuabdisho2642
@asuabdisho2642 Год назад
Wwwaaww 👌👌💯
@Cat_sweetie
@Cat_sweetie 2 года назад
Namatti tola ijoollee Abbaa gadaa ija irraa hafaa
@bilenfetene8004
@bilenfetene8004 2 года назад
May God bless you both the world would have been a better place if we had the kind of understanding you have with each other🥰 this is the best interview I have seen so far👏🏾👏🏾👏🏾
@زهراء-ث4و5ق
@زهراء-ث4و5ق 2 года назад
ኦረምኛ አላቅም ደስ ትላላችሁ ልዩነታችን ዉበታችን ነው ❤እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@addiscustomt-shirt2578
@addiscustomt-shirt2578 2 года назад
🙏🙏Amen hihete
@dag9073
@dag9073 2 года назад
በአማርኛ ነበር ያወሩት እኮ 🤣🤣
@userrr22244
@userrr22244 2 года назад
ልዩነቱ ነዋ ቀድሞ ሚታይሽ በቃ?
@addiscustomt-shirt2578
@addiscustomt-shirt2578 2 года назад
@@dag9073 well she mine the song,don’t be mean 😭
@dag9073
@dag9073 2 года назад
@@addiscustomt-shirt2578 she got something in her mind coz she’s saying ልዩነታችን ምናምን There is no ልዩነት here
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum 2 года назад
Lamaan keessanuu baayyee bareeddu. Rabbi jaalala keessan isiniif yaa eebisu. Sirba kee yoom bahee dhaggeeffanna ree ? Beautiful couples. Ayyaantuu funny. I really like this nature.
@mabrukaayusuf3070
@mabrukaayusuf3070 2 года назад
ስታምሩ በጣመ በጣም ደስ ትላላቹ Naaol sagalee ajaa`ibaa qabddaa maaloo sirbba baasii 💐💐👍👍👍❤❤
@selamyedengllge2336
@selamyedengllge2336 2 года назад
ደስ ትላላችሁ ብትፋቀሩ ጥሩ ጥንዶች ይወጣችሀል አለባበሳችሁ አደኛ በተለይ የሷ እደዘመኑ እብዶች አይደለችም ታምራላችሁ
@senaa9947
@senaa9947 2 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋው የዛሬዎቹ ደሞ ይለያሉ እግዚአብሔር አይለያቹ😍😍
@mubarikmuktar6049
@mubarikmuktar6049 2 года назад
አቦ ስተምሩ እድሜነ ጤነ ይስጠችሁ አይለያቹሁ ፈጋግተቹሁ ስየምር
@tiruworktube88
@tiruworktube88 2 года назад
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ይጨምርላቸው 🙏 😍😍
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
ደምሪኝ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
@@Tube-tj9qe endmamar bekenenet
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer bekenenet
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
@@hannatube3952 ደምሪኝ ነገ በተመሳሳይ ስአት እደምርሻለሁ
@abentertaiment2564
@abentertaiment2564 2 года назад
ሳሮን ጥቁር አገባች እንዴ ፀጋ ዘፈን ተሰረላት1❤❤❤❤❤❤❤ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-KsPLzdqy0xQ.html
@beki9343
@beki9343 2 года назад
ደስ የሚል አጭር ቆይታ. አንተ ራሱ ayun ብትጎዳት ከባድ ነገር ነው ሚፈጠረው 💪👊
@ashash9382
@ashash9382 2 года назад
👌
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 года назад
😁😁😁🤛
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 года назад
ፍቅር ይብቃ መውደድ ይብዛ በሁሉም ቤት አዎ ይብዛ
@tubemelat
@tubemelat 2 года назад
የኔ ቅን ደምሪኝ
@ሳቢየአምቦልጅ
@ሳቢየአምቦልጅ 2 года назад
በጣም ታምራላቹ የሀገሬ ልጅ ❤❤
@ሰላምለኢትዮጵያሀገራችን
ደስ ትላላችሁ ግን አንች ብዙ መገልፈጥ አታብዢ በእውነት ያናደል 😏 በተረፈ ሲንጃለዳ 😍
@weseneshyimer9731
@weseneshyimer9731 2 года назад
Asere tsguran yemtenekawesa
@ከዲ-ቈ5ዠ
@ከዲ-ቈ5ዠ 2 года назад
ጉድ እኮ ነው ጥርስ ሽያምራል ብሎ ነግሯ ነው እኮ የሚያስገለፍጣት
@tesfahuntadesse3343
@tesfahuntadesse3343 2 года назад
አታስመስሉ፤ እንደምትፋቀሩ አይነውሃችሁ ያስታውቃል፡፡ እንዲህ እያላችሁ ትተላለፉና የእድሜ ልክ ፀፀት እነዳታተርፉ፡፡ ጓደኝነት ትልቅ ነገር ነው ግን ተቃራኒ ፆታ ስለሆናችሁ የራሱ የሆነ ግዜና ገደብ አለው፡፡ በተረፈው ግልፀኝነታችሁ ደስ ይላል፡፡
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 2 года назад
ክክክክክክለሙድነዉ
@feyisalemessa2201
@feyisalemessa2201 2 года назад
Jabaadhaa!! garuu muuziqaa qofa maaliif? maalidha? Afaan kee muuziqaatti malee hin banamuu siin? kan biraattis afaan kee qaradhu..qubee jabeessi,..afaan kee guddisi, eenyummaa keetiin booni guddisis..
@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ
ናኦል ድምፅክ ሲያምር ሁለተቹንም ውድድድድ በፍቅር ያኑረቹ ❤❤😍😍
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? ?እ የኔ ውድ??
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 года назад
ቤተሰብ ሁኝ የኦሮሞዋ ቆንጆ
@yomifsedeta2243
@yomifsedeta2243 2 года назад
Hedduu wal-biraa bareeddu! Naol and Ayu ♥️♥️♥️
@ከረያባመታባዘራውtube
አማርኛቹ ጥርት አድርጋቹ ነው የምታወሩ ማለቴ በቃ ሁሉ ነገራቹ ይመቻል ይመቻቹ ምርጥ ጥዶች ትመስላላቹ ደሞ ፈገግታቹ ያምራል ውድ የሀገሬ ልጆች አዩ ደሞ የኔ በሀሪ ነው ያላት 💝💝💝💝💝
@አምላኬአንተማስሜነህእንዴ
Wayine befetari des sitilu 😍❤️🤣🤣🤣🤣 ke hulu endante Alayehutm ewunet 👌
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? ?እ የኔ ውድ??
@አምላኬአንተማስሜነህእንዴ
@@christinatube760 eshi ema hognalw gora bey🥰😘
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 года назад
እሱ ሲያወራ እሷ ስትስቅ... እኔም አብሬ ... 😂😂😂 ስታምሩ! ❤
@sahra4091
@sahra4091 2 года назад
Such a beautiful couple, may Allah bless you.
@bontuusabaa2384
@bontuusabaa2384 2 года назад
Oroo koo jiradhaa ❤️❤️❤️
@solf2000
@solf2000 2 года назад
አቦ፥ ደጋግማችሁ አቅርቧቸው . . .
@ruttendale8488
@ruttendale8488 2 года назад
አርፈኸ ይህቺ ውብ ቆንጆ ሴትን አጥብቀኸ ያዝ እዚያ እዚህ እያሉ መንቦራጨቅ ዋጋ ያስከፍልሃል
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? ?እ የኔ ውድ??
@yaali5933
@yaali5933 2 года назад
ድምፂሽ ከመስኪ ገር ይመሰሰለል ዝምድነ አለቹ እንዴ ደሞም ተምራለቹ ተገቡ እኛ መቼ ከመገበት ወድሀለ አንልም 😁
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 года назад
Wow the most beautiful couples like me and my wife🙄💗💖💖💓💓
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? ?እ የኔ ውድ??
@anicsmikael9925
@anicsmikael9925 2 года назад
Wow u are so cute......እንደዚህ በጥንዶች ተደስቼ አላውቅም መጨረሻቹን ያሳምር ደግሞ ለሰርጋቹ ባትጠሩኝ በጣም እቀየማችኋለው እውነት።uff naaf jiraadhaa,horaa bulaa!!!❤❤❤❤
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 2 года назад
They are best friends. Date ቢያደርጉ ደስ ይለኛል
@rabiyaaalii8637
@rabiyaaalii8637 2 года назад
Sitamru 🥰 waliin turaa ijoollee lubbuu❣🌳❣
@Aነኝየኡሚናፋቂ-z6v
@Aነኝየኡሚናፋቂ-z6v 2 года назад
ማሻ አለህ የኦሮሞ ጥርስ በጠም ነው ሚየምረው
@nunu7353
@nunu7353 2 года назад
Oromo Hulu negeru yamral. Kumnaw tseguru ye kodaw mamar tirsu ara Hulu negru.
@Aነኝየኡሚናፋቂ-z6v
@Aነኝየኡሚናፋቂ-z6v 2 года назад
@@nunu7353 ኢሺ የስልጤም አንደኛ ነው ደሞ ዘረኛ አደለውም
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад
በጣም ታምራላችው እረ ትለያላችው ሁሌም እየመጣችው ዝፈኑልን ድምፃችው ሱስ ይሆናል
@welloyewayearehmanbariyatu7587
@welloyewayearehmanbariyatu7587 2 года назад
የዛሬወቹን የሣምንቱ ጠቅላይ ብያቸዋለሁ ፈገግታ ነፉ ነው ግን የፀጉሩ ነገር እኝክ 😂
@hopetiktok4584
@hopetiktok4584 2 года назад
Yihene komata segur new yalesh
@ኡሚየኔስስት
@ኡሚየኔስስት 2 года назад
እና ምን ትጠብቃላችሁ ቶሎ ተጋቡና ሰርጋችሁን አብሉን
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 года назад
የአንቦ ልጆች ሣቂታዎች ናቸው 🥰🥰🥰
@wabiikeentube5522
@wabiikeentube5522 2 года назад
woow namatti toltu. keessumaa iftoomina keessan. really Naol fuulduratti sirba akka hojjettu sagaleen kee fi dandeettin kee nii ibsa.
@wezam-e9z
@wezam-e9z 2 года назад
ትዋደደላችሁ ፍቅረኛሞች ሁኑ ስታምሩ
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 года назад
ፈገግታችሁ የፍቅር ነዉ ደጋግሜ ነዉ ያየዋችሁ❤️❤️❤️ አዩ በሬዱ🌹🌹
@kenbontube180
@kenbontube180 2 года назад
እስከ ዛሬ ካየዎቸው ሁሉ ትለያላችሁ 😍 ትለያላቹ👌
@tourafrica9983
@tourafrica9983 2 года назад
My 2nd best couple ❤️❤️❤️❤️(After Miki & keneni)
@mikiandkeneni
@mikiandkeneni 2 года назад
🙏❤️
2 года назад
ጡት ማሳየት እኔ ነኝ ለሴቶቹ ያሳየሁት ከኔ ተኮርጆ ነው ትለናለች ተረኛ ታካሚያችንru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-w15_H8XxfVo.html
@mositube3622
@mositube3622 2 года назад
Naol fi Ayyaantuu Ilmaan Jaalalaa Waliif waliin Jiraadhaa❤🙏
@tigabuatalo5308
@tigabuatalo5308 2 года назад
Ayu is cute and looks to have a good heart. I like the freedom and vocal of Naol
@sitratube1193
@sitratube1193 2 года назад
. መልካም አስተሳሰብ ማለት ብቻ postive ነገር ማሰብ ብቻ አይደለም ክፉንም ደጉንም ለይቶ ማወቅ ያካታል.....መልክም አስተሳሰብ ለሰው ቀና ማሰብ እና በውስጥ መርዝ ማስቀመጥ አይደለም ውስጥም ከላይም በመልካም አስታሳሰብ ስዋብ ነው መልካም አስተሳሰብ....... የተከታዮቼ ሃሳብ ... መልካም አስተስሳብ ለሰው ልጅ አስፈላጊ ነው ለራስ መልካም ሆኖ ለሌለው መልካም መሆን ይመሥለኛል ጀዛክ አላህ........ ..... አስላምአለይኩም ያጀመአ እንዴት አመሻችሁ እኔ አለሁ አልሀምዱሊላህ መልካም መሆን ለራስ ነው ዛሬ የምንስራው ስራ መልካምም ይሁን መጥፎ ነገ ተመልሶ ይመጣልናል ስለዚህ መልካም አስተሳስብ ና መልካም ስራ ስርተን የምናልፍ ስወች አላህ ያድርገን አለሁ አለም...... .... ብዘገይም ለመሳተፈ ልሞክር ለኔ መልካምነት የማይጠገብ ደረሰት ነው ከመልካምነት ብዙ ነገሮችን እናገኛለን መልካምነት በብዙ ነገር ይገለፀል መልክምነት ደስታነው መልካምነት እዝነት ነው መልካምነት ለሌሎች መኖር ነው መልካምነት ስነመግባር ነው በቻ በመልካም አስተሳሰብ ብዙ የጠመሙ ነገሮችን ማቅነት እችላለን መልካም አስተሳሰብ ይኑርን ሁልግዜም ደስታን እናገኛለን አላሁ አለም........ ....... መልካም አሥተሣሠብ ለራሥ ነው ለሠዎች መልካማ ሥአሥብ ፈጣሪ ለኛ መልካሙን ነገር ይሠጠናል ባሁን ሠአት ግን ለሠዎች መልካምን ነገር ማሠብ በጣም እቆና ሁሉም ለራሴ ለራሴ ነው እምንለው አላህ ያዘነላቸው ሢቀሩ ጥሩ የሚሥበውን ሠው መገደፍ ማበረታታት ይልመድብን እሥኪ ሠዎች ለኛ መልካም ባያሥቡልንም እኛ ግን መልካም ሠው እንሁን ..... እኔም አልኩቹ መልካምነት ለራስ ነው
@ajaibjemal418
@ajaibjemal418 2 года назад
አኔም አስካዛሬ ከቀራቡት 1ኛ ናቹ 🥰👌👍
@galmeeseenarraa6197
@galmeeseenarraa6197 2 года назад
Wowow...naolee..ayuuu...baayi'e bareeduu...anis nama akkasii qabaa bar...adda dhugaa hiriyya akkanaa qabaachuuni
@hellengebrekidan6923
@hellengebrekidan6923 2 года назад
Wow you guys are so sweet 😍😍😍😍 if you care on with singing I am sure we will see you in world 🌎 wide 😍😍😍
@nimona7995
@nimona7995 2 года назад
Ayyu na naole ya oromoo farxoch iniwadachuwalan ayyuu fagagtashin siwadaw nurulin😍😍😍😍😍
@ጓልሽረጓልቶምጀጋኑ
በጣታም ታምራላቹ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛላቹ !! ሀገራቹ ስላም ያርግላቹ !ኦሮሞዎች እንወዳችዋለን ኑሩልን 💛❤/❤💚
@eyerusjerry5453
@eyerusjerry5453 2 года назад
😂😂😂😏😏😏
@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ
እናማሰግናለን እኛም እንወደቸዋለን
@zebibamustafa3750
@zebibamustafa3750 2 года назад
😏😏😏😏😁😁😁
@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ
@@zebibamustafa3750 ዜድ ምድ ነው ያሰቃሽ ለወዳደን ማር ለጣለን እሬት ነን
@ሱሱየቦረናዋ
@ሱሱየቦረናዋ 2 года назад
አማሮችንሥ😜😂
@martagetachew4644
@martagetachew4644 2 года назад
You guys are so cute together and may god bless your relationship ❤❤
@Solomonchannel18
@Solomonchannel18 2 года назад
ሰላም እግዚኣብሔር ኣምላኽ ምስ ኩላትኩም ይኩን !!!ኣሕዋተይን ኣሓተይን ነዛ ኮመንተይ ተንብብ ተንብቢ ዘላካ/ኪ ፍጹም ሰላም ካብ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይስፈንኩም፣እንዳበልኩ ነዛ ጽሕፍቲ ሪእኩም ሳብስክራይብ ከይገበርኩምለይ ኣይትሕለፉ በጃኩም፥-እግዚኣብሄር ይሓግዝኩም ሓጉዙኒ 🙏🙏🙏
@tolaab5920
@tolaab5920 2 года назад
ofta'uun akkan abo Galatomaa
@ranirak3042
@ranirak3042 2 года назад
Yooyaa.bayee.bareduwan.tenyaa.hooraa.bullaa.love.thank.you💜💜💞💞💯💯🇾🇪🇪🇹🐅🐅👨‍👩‍👦
@solomonkassahun7845
@solomonkassahun7845 2 года назад
Their chemistry is amausing ...God bless you with much love💞💞
@hanniishawatube6604
@hanniishawatube6604 2 года назад
Woww walif isin yadhisu warii komentii koo dubisitani asumani mati naf tayaa 💯♥❤
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 года назад
ምነው ቆንጆ ፀጉርሽን በሰከድ ነው የምትነካኪው ማለቴ የኛ የሀበሾች ፀጉር እስትሬት ነው ብዙም አያስቸግርም።
@mdeenaadab4253
@mdeenaadab4253 2 года назад
ክክክክ
@nunu7353
@nunu7353 2 года назад
Habesha adlechim. Web ye Oromo lij nat. Oromo bet demk tsegur moltwal
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 года назад
በዛ ላይ ባለማተቦች ከች ስትሉ ደስታዩን ልነግራቹ አልችልም ነፍ አመት ኑሩ በሳላም በፍቅርና በጤናጰብሽብሽ በላቹ ኑሩ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
Endmamer bekenenet
@hopetiktok4584
@hopetiktok4584 2 года назад
Mahtem yelelenes enemut😂
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 года назад
@@hopetiktok4584 እሱ ያቺ አመለካከት ነው ሁሉም የእ/ር ባሪያ ነው ነገር ግኖ ለኔ የሚመቸኝንና ሳየው የመየሠስደስተኝን ነገር መናገር መብቴ ነው ለመሆኑ ኢቲዮጲያኖች "" መብት""የሚባለው ነገር ከምን እደሚጀምር ግራ የተጋባቹ ይመስለኛል ሰው በገዛ ፔጁ አመፅን የሚያስነሳና ጥላች የሚሰብክ ነገረሰ እስካልፃፈ ድረስ በፔጁ ደስ ያለውን ሀሳብን መግለፅ ሙሉ መብት አለው በርግጥ ለአዳዶቸሐ እኔ የመረጥኩልህ/ሽነ እጂ አትከተይ የሚበልል ባለ ሁት ከቨር ቆዳ አለ እኔን አይመለከተኝም😀😀
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
ፀጉርሽን ነቅለሽ ልትጥይው እኮነው 🤣😀 ግን ታማራላችሁ
@slenat
@slenat 2 года назад
😆😆😆
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 года назад
ዋው እዴት እደምታምሩ❤❤❤💋💋💋
@lelookej7097
@lelookej7097 2 года назад
Any thing from Oromia is all ways beautiful.but way you prfer Ahmaric???????????
@bekastube
@bekastube 2 года назад
ደስ ስሉ በዚህ አጋጣሚ የኔዋን ታዘብኳት
@danieltemare6727
@danieltemare6727 2 года назад
የአንተ ድምፅ እራሱ የሃጫሉን ነዉ እሚመስለዉ 🤔
@abdiraficustom184
@abdiraficustom184 2 года назад
BOTH OF THEM ARE COUPLE CUTE GENTLES WE LOVE YOU ALL!! ISIN JAALLANNA ILMAAN OROMOO!!
@Abiselom8
@Abiselom8 2 года назад
አጉል ቀለድኩ ብለህ የአባትህ ስም ከከበደህ አሳፋሪ ነህ።ከዚህ የዥልጥ ቀልድህ ውጪ አንደኛ ናችሁ
@eftutesfaye328
@eftutesfaye328 2 года назад
Ex gin still aliwetachlkm yhe demo le ayu metfo new kechalk atawra yetm bota sile ex plus lemaswetat mokir
Далее
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 383 тыс.
Шоколадная девочка
00:23
Просмотров 821 тыс.
እምዬ (ክፍል 7)
25:09
Просмотров 8 тыс.
እውነታው ይሄ ነዉ ይቅርታ
12:37
Просмотров 506 тыс.