Тёмный

ተመስገን ለልጄ ውድ ስጦታ ገዛውለት 

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Подписаться 343 тыс.
Просмотров 193 тыс.
50% 1

የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 791   
@-haddiszema
@-haddiszema Год назад
Like share subscribe
@rosarose2433
@rosarose2433 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetabera8724
@genetabera8724 Год назад
Amen amen amen
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 Год назад
ቃልየ።እዩብን።እየየሸነወየወለደሸወ።ማሸአላህየኔወአላህየሰደገልሸ።
@user-ti2jb7gu3t
@user-ti2jb7gu3t Год назад
​@@hayathayattadese9518
@WeynishetEngdawork-nu8hg
@WeynishetEngdawork-nu8hg Год назад
Betebebena.bemoges.yasadegelatchu
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Год назад
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የተሟላ ህይወት ይሰጣቹ 🙏🙏🙏😍
@mahlatmekonen213
@mahlatmekonen213 Год назад
አሜን❤❤❤
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Год назад
ኮሜቱን ያላነበበስ😁
@kuwkuw5624
@kuwkuw5624 Год назад
amen Amen Amen
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Год назад
አሜን
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Год назад
@@user-se7vk7wr3c 🤔🤔🤔🤔🤔
@MRavoz-bm2dk
@MRavoz-bm2dk Год назад
የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ❤❤
@user-ov1wu9cs7c
@user-ov1wu9cs7c Год назад
አሚን ያረብ
@JemalAli-gt6uq
@JemalAli-gt6uq Год назад
ameen
@gjfdjdhu7103
@gjfdjdhu7103 Год назад
አሚን
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Год назад
አሚንንንንን
@user-dv8rh9fy7m
@user-dv8rh9fy7m Год назад
Ameem(3)
@SalamSalam-qv5sb
@SalamSalam-qv5sb Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞጎስ ያሳድግላችሁ የኔ ዉጆች እሄን ኮመት የምታነቡ በስደት ያላችሁ እህቶቼ ለኛም እግዚአብሔር በልጅ በተባረከ ትዳር ይባረከን አሜን፫❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WagayeAbebe-rk1gd
@WagayeAbebe-rk1gd Год назад
አሜን አሜን አሜን
@Ethioenate
@Ethioenate Год назад
ኢሄ የዛሬው አቀራረባችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ዲንግል ማርያምም ሁሌም ከጎኑ አትለየው 🙏
@ketemahailu
@ketemahailu Год назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@EMUETHIOTUBE-lh3gi
@EMUETHIOTUBE-lh3gi Год назад
አንኳን አደረሳችሁ ለሰማዕታቱ ለቅዱስ መርቆሬዎስ ወራዎ መታሰቢያ ባዓል ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-br3uy7eb5l
@user-br3uy7eb5l Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@selinacoffee984
@selinacoffee984 Год назад
ማርያምን እኔ ሁሌም እንደእናንተ አይነት ትዳር እንዲሰጠኝ ሁሌም ምኞቴ ነው 😢
@masaramasara6893
@masaramasara6893 Год назад
አይዞሸ ፈጦር ይሠጥሻል 🙏😘😘😘
@egziabhrfkrnew
@egziabhrfkrnew Год назад
ሁሉም በካሜራ ጀርባ ሌላ ታሪክ ነው እባክሺ ግን በጣም የሚያሰጠላ ትዳር አለ እነዚህ እምነትና ፍቅር አላቸው እንጂ ምንም ብትፋቀሪ ከካሜራ እንደምናያቸው አይሆኑም የማይጣላ የለም ከቤት እህት አማች ከእናት አባት ጋ እንኳ እንጣላል እንኳን ባል ሚስት የትኛውም ሰው ለዩቲዩብ ገንዘብ ለዛ ነው በጥሩ በፍቅር የምታያቸው
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Год назад
​@@egziabhrfkrnew😢😢😢ትክክል
@titititi6005
@titititi6005 Год назад
ጌታን እኔም ፍቅርኛ አለኝ ልክ እንድ አዲስ ነው ግን ስሞኑነ ትጣልተናል ማለት በእኔ በክነት ነው እኔ ስድት ላይ ነኝ እሱ ነይ የለኛል ስው ቤት ስለሆነ የማስብው ሁሉ አለሳካ አለኝ ብቻ ጌታ መልካም ነው 😢😢😢
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 Год назад
AYZOSHU.EGZABHUR.TAMGU.BAL.YSTSHU.ANCYM.ENDZAWE.
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Год назад
ማኔ ይህን ፍቅር የሆቤ ቤተሰብ ሲያይ ማግባት መውለድ ምመኝ እንደኔ 🙌🙌🙌ፈጣሪ መልካሙን ትድር መልካሙን ፍሬ ለሁላችንም ያድለን አሜን ❤ፈጣሪ ያሳድግላቹህ❤
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 Год назад
ቃልንና አዲስን በጣም ነው እምንወዳቹህ እምብርሀን ልጃቹህን ታሳድግላቹህ ❤❤ለቃልየ መኪና ይግዛላት በተረፈ እንወቹህ አለን ❤❤❤
@ttiyettiy4565
@ttiyettiy4565 Год назад
ወዬ ልጃችሁ እዮብን ይመስላል ታድሎ በመጀመርያ ያጎቱን መልክ ይዞ መውጣቱ ደስ ይላል እዮብ እኳን ደሳለ
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s Год назад
የምወዳችሁ ቃልና አድስዬ የኔማሮች ❤ ባባዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ ባቢንሳይ ልጀበጣም ይናፍቀኛል 11ወር ሆነኝ ልጀን ሀገርልኬ ናፍቆት ያገበግበኛል አይስደት ማርያምን እማዬ ነይይይ ስል አጀቴነው የሚላወስ እዩዬ ልጀ እናትክ ትወድሀለች❤❤
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Год назад
እኮን ደና መጣችሁ አዲስና ቃል በእውነት ሳስባችሁ ነበር የኔ ውዶች ልጃችሁ ኖላዊን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤ አገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላሟን እንደምድር አሸዋ ያብዛልን አሜን፫❤❤
@my7minut
@my7minut Год назад
ሰላማቹ ይብዛልኝ ምርጦች ኖላቤ አደግ የስሞሞ ትርጉም ጥሩ ነው ተመስግን ፈጣሪ በጥበብ በሞግስ ያሳድግላቹ ❤🙏
@madina3096
@madina3096 Год назад
በናት እጅ ያለ ልጅ ቶሎ ነው ሚያድጉት ማሻላህ😊የኔ 2 አመቷ ገና ሙጫ ናት😢ሁልግዜ ሌሎቹን ሳይ ውስጤ ይሰበራል ግንዴሞ አልሀምዱሊላህ ዋናው ጤናነው😊
@mignotwutabachew1866
@mignotwutabachew1866 Год назад
ዋናው ጤና ነው ማማዬ ❤
@sus2475
@sus2475 Год назад
አይዞሽ ውዴ ደህና ትሁንልሽ ታድጋለች
@hyathyat9071
@hyathyat9071 Год назад
ልክ እንደ እኔ እኔ እከራተታለሁ ልጆቸይ ግን ቁመታቸውና እድሜያቸው አይገናኝም😢
@hananhabeshawit3563
@hananhabeshawit3563 Год назад
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ስወዳችሁ ፈጣሪ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ❤😘😘😘
@user-tb4sf1ro2n
@user-tb4sf1ro2n Год назад
እጠቡለት ሲጫወት ካፉ ማስገባቱ ስለማይቀር መጀመሪያ የኔ ውዶች ፈጣሪ ያሳድግላቹ ❤
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
እንዴታባታችሁ እንደምታምሩ ለልጅ ያለኝ ፍቅር ልዩ ነዉ ሳያቸዉ ልቤ ይንጠለጠላል መዉለድ በጣም እመኛለሁ 🎉❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ዋው ዛሬ አቀራረባችሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር ልጃችሁን በጥበቡ ያሳድግላችሁ የኔ ቆንጆ ሲያምር ደግሞ ክርስቶስ በደሙ ሸፍኖ ያስድግህ 🥰
@EthioHabesha-hc6kr
@EthioHabesha-hc6kr Год назад
የኔ ዉዶች እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ደስ ትላላችሁ የፍቅር አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ 😍😍
@selambakala9979
@selambakala9979 Год назад
እግዛብሄርን የእውነት ቢች ዳር ሊወስዳት መሥሎኝ የትሰፈር ይሆን ጉጉቴ ጌታን ለማየት 😂😂😂😂😂ነፈረኩ ውይ አዲስ ቀልድህ አያልቅ እውነት ለመናገር አባቴም እንዳተ ነው ጨዋታ ይወዳል በጣም እወዳችዋለሁ❤❤❤❤❤
@mulunshiqlmu
@mulunshiqlmu Год назад
ቃልዬና አዲስ ልጃችሁን ኖላዊ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድላችሁ ቃልና እኔ በቅደም ተከተል ነው የወለድነው እኔ የካቲት ሰባት ቃልዬ ደግሞ የካቲት ሀያ ሶስት ነው የወለድነው ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ሁላችሁም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ በእውነት የልጅ እናት መሆን እንዴት ያስደስታል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gy6li4up3u
@user-gy6li4up3u Год назад
😢ኡፍ ታድለሽ እኔስ ናፈቀኝ እድሜ ልክ ስደት ወይ አይሞላ
@tizuamen1261
@tizuamen1261 Год назад
​@@user-gy6li4up3u አይዞሽ የኔ እናት ለሁሉም ጊዜ አለው
@rabiitube4231
@rabiitube4231 Год назад
አሏህ ያሳድግላችሁ እኔ ሁልጊዜ እከታተላችሆለሁ ኮሜት መፃፍ ግን አልወድም😂
@HawaIbrahim-gn1du
@HawaIbrahim-gn1du Год назад
አላህ ያሳድግላችሁ ወላሂ እኔ ቃልየን በጣም እወዳታለሁ. የምወድባት ምክኔያት አለኝ ትክክለኛ የሴት ባህሪ አለሽ እረጋታሽ. እደዘመኑ የፍርጂ፣ እሰታይል እማትከተይ፣ ከሚካብ ነፆ ቆንጂየ ውብ የሆንሽ ከዘመኑ ሴታች. አንች ብቻነሽ. ቃልየ ልጂሽንም አላህ ያሳድግልሽ በዛው ልክ የባልሽ ፅባይ ወላሂ ልዩ ናችሁ ሁሌም ፍቅራችሁ. አድስ ይሁን ሁሌም ተዋደዱ፣ አላህ ይጨምረላችሁ
@hyme7165
@hyme7165 Год назад
የኔ ዉዶች እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላቹህ
@mahigal5310
@mahigal5310 Год назад
አዲስ በጣም እየተጃጃልክ ነው እውነት አረ አታብዛው ቀልዱም በእድሜ ሲሆን ደስ ይላል
@ekramabdu2197
@ekramabdu2197 Год назад
እኔንን ያሰለቼ መጫወቻ እያነሳው ቄሻሻ እየከተትኩ ነው እምቀናንስላት የማዳምን ልጆች በመልቀም መከራ መግባት መልሳ በሳምንት ሰምስባብኝ ትመጣለች ኢላሂ ገላግለኝ
@hiwotdebaye3152
@hiwotdebaye3152 Год назад
እኔራሱ የምር እያነሳሁ ዝባላ ስጨምር ደግሞ ትገዛለች መረረኝ መልቀሙ
@mashamashoo-rv9oh
@mashamashoo-rv9oh Год назад
ፈጣሪ እቅፉ ድግፉ አረጎ ያሳድግላችሁ ልዩ ጥዶች❤❤❤❤
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Год назад
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግላችው ልጁ የምትወዱ አላህ ሳሊ ይሆነውን ይወፍቃችው ❤❤❤❤
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Год назад
ኧረ አዲስ እደተገዛ ነው አጥበሽ በንፁህ ነገር አድርቀሽ ነው መስጠት ቃልየ ወደ አፉ ስለሚወስደው የምታቀርቢለትን ነገር ንፅህና ጠብቂለት
@zainazaina2750
@zainazaina2750 Год назад
በጣሜ ደስ ይላል ኣዲስየ እንኳን ለባሕቲ ሓምለ በሰላም ኣደረሳቹ
@tirngotirngo628
@tirngotirngo628 Год назад
በጣም ደሰሰ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በሞገሱ በጥበብ ያሳድግላችሁ
@ሃገረሰማእታት
@ሃገረሰማእታት Год назад
ጥሩ ነው ሁሉ ግን ልጁ ከዚ ቪዶ ጥሩ ኣይደል ። ልጁ ያሳድግላቹ💐💐💐💐🇪🇷
@sada5587
@sada5587 Год назад
ሙስሊምየሆናችሁዱአርጉላቸውአላህ፣ትክክለኛየተፈጠሩበትእምነትአላህይመልሳቸውያረብ፣ሁሉምሙስሊምሆኖነውየተወለደው፣ምረርጥነበሩ
@nas7117
@nas7117 Год назад
🤣🤣🤣🤣
@sadehosein5844
@sadehosein5844 Год назад
ግን ይች ልጅ ጸጉሯን ቆርጣው አልነበር ከየት መጣ🤔
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb Год назад
ኧረ አልቆረጠችም ዊግ እላዩላይ ደርባበት ነው ለፕራክ ❤❤
@fafetub1120
@fafetub1120 Год назад
አላህ ያሣድግላቹ ምርጥ ቤተሠብ
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 Год назад
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ውዶች 🙏🙏🥰🥰🥰
@helenafewerki6329
@helenafewerki6329 Год назад
adisye betam des tlalchu kal yenie konjo melkam sew nesh ! ልጠይቅህ ኖላዊ ማለት ንጉስ ነው ጉጉል ግን እግዚአብሄር እረኛየ ነው ሚለው ። ይቅርታ የሊጄ ስም ነው ትርጉሙ ለማወቅ ቢየነው።
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Год назад
Egziabher yasadegh ye ne mar adorables ❤❤❤❤❤❤❤❤
@redaitkefyalew
@redaitkefyalew Год назад
ኖላዊ ቁጭ እዮብን አዲስ ተበልተሀል😂😂😂
@user-md4mh6iy3v
@user-md4mh6iy3v Год назад
በጣም ደስስ ይላል እግዚአብሔር ኣምላኬ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ በሞጎስ ያሳድጎ ሰታምሩ የኔ ዎች❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏✅
@user-hj1zb3uo5w
@user-hj1zb3uo5w Год назад
የኔ እንቁዎች ይችን ቀን ነበር ሰጠብቅ የነበርዉ እደዝህ ስትሆኑ ማየት ማርያምን በጣም ነው ሰጠብቅ የነበርዉ እመብርሃን ባባዬን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግላችሁ ለቁም ነገር ታብቃላችሁ እናተንም በፍቅር በጤና ያኑርልን 🌸❤❤❤❤የማዳም ቅመሞች ከማዳም ቤት አዉጥቶ እደዝህ ደሰተኛ ህይወትን ለመኖርን ያብቃን አሜን አሜን አሜን በሉ👏👏
@burtukanabrham5272
@burtukanabrham5272 Год назад
እግዚአብሔር አምላኬ በጥባብ በምገሰ ባባ ያሳድግላችሁ ❤❤❤
@user-ci2vl8lh8z
@user-ci2vl8lh8z Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ 🥰🥰🥰🥰
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
እግዚአብሔር ልጃችሁን በጥበብ በሞገስ ይደግላችሁ ከዚህ ክፉ ዘመን ፈጣሪ ብጠብቅላችሁ
@bettyfasil2204
@bettyfasil2204 Год назад
Eweyiiiii yene abate betena yasadegelachehu ❤❤❤
@user-uj6fy8hv2n
@user-uj6fy8hv2n Год назад
እግዚአብሔር ያሰድጋች ❤❤❤❤በሰለም በጤና እናቴንም ልጃቸውም❤
@abebaaboye4168
@abebaaboye4168 Год назад
Yene konjo Egziabehar betibabu yasadegilachu
@adaecnh5992
@adaecnh5992 Год назад
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታሳድግላችሁ ከአይን ያውጣላችሁ❤❤❤❤
@barkot7147
@barkot7147 Год назад
ወይነ ቁጭ ኢዮባን ይመስላል ኖላዊ በአጎቱ ወጣ ደስ ይላል እድግ ይበልላችሁ።
@belayneshasefa7632
@belayneshasefa7632 Год назад
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግህ🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞
@kalkidanendalew3917
@kalkidanendalew3917 Год назад
ቃልዬ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋልችህ♥♥♥
@fanotube6056
@fanotube6056 Год назад
ይች ፅሁፍየምታነቡ በመላውአለምያላችሁ በተለይ ባረብሀገራትያላችሁ እህት ወድሞች የማታእጀራ የረፍት ኑሮ ሁሉም የተሞላበት ፍቅርቤትያድላችሁ አሚን በቅንነት ቤተሰብሁኑኝ
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 Год назад
❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ቢቢን እናንተም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ በጣም ነው ደስስስስ የምትሉት ቢቢየም ልክ እንደናንተ ቆንጅየ ነው
@marylove6949
@marylove6949 Год назад
የማዳም ቅሞሞች ከስደት ቦኃላ የተባረከ ትዳር በልጅ ተባራኩ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Год назад
የኔ አባት ሲያምር አላህ ያሳዲግላችሁ❤❤❤
@classicphone5908
@classicphone5908 Год назад
Egizbihere ysdglcu❤❤🎉🎉
@mariyam2148
@mariyam2148 Год назад
አዲስ ከልሱ 😂😂😂😂 እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሰድግለችሁ ደግሞ አተጓጓት ቃልን 😊
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Год назад
ምርጥ ጥዶች ❤❤😍😍. አላህ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ
@salamomg9210
@salamomg9210 Год назад
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ ኖላዊን ሳምምምምምምምምም አድርጉልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sadasada306
@sadasada306 Год назад
የኔ ውድ ወንድም እንት እንደት ነው ደስስስስስ የሚለው ወላሂ በጣም ነው የምታምሩት አላህ አይለያቹህ ወንድሞቸው ቃልየም የኔ ውድ አላህ ልጃቹህን ያሳድገው
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s Год назад
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤አላህ ያሣድግላችሁ
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t Год назад
የመጀመሪያ ኮማችነኝ መደሀኒአለም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እነ አዲስ በጣም እወዳችኋለሁ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ🙏🙏🙏❤❤❤🥰🥰🥰
@saada5858
@saada5858 Год назад
መሻአላ አላህ ያሳድግላችሁ ❤❤❤ቃልየ አድስየ የትላግኛችሁ ከስደት ስመለስ ባግኛችሁ ደስይለኛል❤❤❤
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Год назад
Egzaber betebab bemogos yasadegelachw🙏❤❤❤
@absabs9609
@absabs9609 Год назад
ኖላዊ አላህያሣድግህ የኔቆጆ ቃልና አድሥ ዴሥታችሁን ፍቅራችሁ የእድሜልክ ያድርግላችሁ
@meccell8009
@meccell8009 Год назад
የኔእህት መውጣት ናፍቆሿል እዴነወ እኔ የመጄመሪያ ልጄን ስወልድ ቤትውስጥ መዋል በጣምነበር የከበዴኝ ብቻ ትዳርጥሩነው ልጆቺም የእግዚአብሔር ስጦታናቸው እግዚ ያሳድግላችሁ ለቅሬታው ዴግሞ አልፎአልፎ ወክ አረጉ እዳይጨቃት እሺ❤
@malkammalkam2493
@malkammalkam2493 Год назад
አይይ ድሮስ ተልጅነት ሳይወጡ ልጅ እኔ ደሞ ምን ይሆን ብዬ አፌን ከፍቼ እጠብቃለሁ ቤቢዬ የኔ ፍቅር እድግ በልልኝ
@fhffbvvhxfh
@fhffbvvhxfh Год назад
አሜን ወዲም
@fantu1fantu215
@fantu1fantu215 Год назад
የኔ ዉዶች እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላቹህ❤
@alemalem2300
@alemalem2300 Год назад
አዲስና ቃልዮ ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል እረጂም እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@kenzemekonen9512
@kenzemekonen9512 Год назад
አሚንንን ያረብ
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Год назад
እድግ ይበልላችሁ የኔ ማር ቆንጆ
@tube-jf7id
@tube-jf7id Год назад
ግንባባየ እዬባንይመስላልወላሂ ያውልጂእያደርመልክይቀያይራሉልጂ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 Год назад
ቆንጅዬ ልጅ ነው እግዚአብሔር ያሳድግላቹ ❤❤❤❤
@user-kz3yh1tx5y
@user-kz3yh1tx5y Год назад
ማሻ አላህ
@merongm5989
@merongm5989 Год назад
የኔ አባት ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ቁጭ ቃልዬን አዲስ ወደፊት ተስፋ አለክ
@MonaaTbigy-yw6vq
@MonaaTbigy-yw6vq Год назад
አድስየ በጣም አዝናናህኝ ባባየ የኔ ማር ተቀየመህ አለቀስ ለምን ሸወደኝ ብሎ
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و Год назад
አሚን ያረብብብ❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
ኖላዊ የኔ አባት እድግ በልልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-xf5kn2bl6l
@user-xf5kn2bl6l Год назад
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ እናተንም በእድሜ በጤና ኑርልን በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zainazaina2750
@zainazaina2750 Год назад
እግዝኣብሔር ኣምላክ በጥበቡ ያሳድገው ማሮች
@imalemi9650
@imalemi9650 Год назад
egizyabeher beselam yasadeglachu 🙏🏾🙏🏾❤️❤️
@beti9385
@beti9385 Год назад
እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ታሳድግላችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@zeyneb-et7vk
@zeyneb-et7vk Год назад
ዴሥ የምትሉ ጥዶች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤🎉🎉❤❤❤
@user-xq3cx8dy8c
@user-xq3cx8dy8c Год назад
ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሀ እንዲህም ለቤተሰቡ መልካም የሆነ ጠቃሚ የሆነ ያድርግላችሀ
@yeshiharegwogayehu5152
@yeshiharegwogayehu5152 Год назад
እግዛብሄርን ትልቅ ድረጃ ያድርስላችህ 😊
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y Год назад
ወይኔ ስታምሩ የኔ አስሎች እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ቃልና አድስ። ❤❤❤❤❤❤❤
@junnahailate2447
@junnahailate2447 Год назад
ልጁ ግን ያንተ አይመስልም ዝም ብለህ የሰው ልጅ ልጄ ብለህ ታሳድጋለህ ......
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 Год назад
እጠቡት መጀመሪያ ወደ አፉ ሥለሚከተዉ ቃል
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 Год назад
ሰላም አዲስዬ የገዛከው መጫወቻ ኳሶቹን ልብ ብለክ ከለሮቹን አስተውለከዋል ወይ ሰባቱ ከለሮችን ነው የገዛከው ምንን ያመለክታሉ እባካችሁ የልጆች መጫወቻ ስትገዙ ጥንቃቄ ብታደርጉ ምንም ችግር የለውም ካላችሁም ይቅርታ
@እየሱስክርስቶስአምላኬድን
አልገባኝም ምንድነው
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Год назад
ውይ ማሙሽየ እድግ ብል ተሎ አደገለአችህ እግዚእብሄር ሁልግዜከጎናችሁ ይሁን መልካም ቤተሰብ🙏🏾🙏🏽♥️🌹♥️🌹
@user-fs5eg7ke5z
@user-fs5eg7ke5z Год назад
Higziabiher yasadigachu
@kitchen2176
@kitchen2176 Год назад
ቃልና አዲስን የምትወዱ ❤❤❤ በ 👍👍👍
@samrawettadu1249
@samrawettadu1249 Год назад
ፈጣሪ ያሳድግልክ
@mekdigetahun8971
@mekdigetahun8971 Год назад
እድግ በልልን የኔ ቆንጆ.... ግን ኖላዊ እረኛ ማለት አይደልም?
@zenebeh
@zenebeh Год назад
የም የዮብ አክሽ በጣምነዉሚያሥቀኝ ያጎቴልጅ እደዮብነገሪነዉ እዮብሣይ እሡማይይመሥለኛል ቃልደሞእኳንደሥአለሽ እዲደግባልሥላለሽ❤❤❤❤
@martamarta8350
@martamarta8350 Год назад
ፈጣሪ ያን ያውጣው አዮብ ነው ሚመስለው
@eyopiyaaetoi8157
@eyopiyaaetoi8157 Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግላቺሁ
@user-od2yg7ki3s
@user-od2yg7ki3s Год назад
ወይ አዲስ ባዶ ሻጣ ነው ወዛደር ያስፈለገው ኧረ እደው ያተስ ከፋ 😂😂😂😂 ፈጣሪ በፀጋው ባርኮና ቀድሶ ያሳድግላችሁ በጣም ነው የምንወዳችሁ❤❤❤❤❤
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku Год назад
Kewerat befit bichachun neberachu bemekakelachu ልጅ asikemet egziabher ymesgen😊😊
@mahderayele896
@mahderayele896 Год назад
አዲስ ግን የባባየ ጀሮ አትፈልገውም!ለማንኛውም ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤
Далее
ደስ የሚል ጊዜ መልካም ልደት
22:40
Просмотров 172 тыс.
ቃል ታማ ሆስፒታል ገባች
20:02
Просмотров 309 тыс.