Тёмный

ተሰናበትኳቸው በቃኝ😥😥😥 

Helu Tube
Подписаться 96 тыс.
Просмотров 117 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

15 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,8 тыс.   
@BirukTube5335
@BirukTube5335 21 день назад
ይቅርታ ተጠያይቃችሁ ታረቁ ተስማሙ የሚል እስኪ በላይክ
@user-xm3up9kz7j
@user-xm3up9kz7j 21 день назад
ደምሩኝ❤
@madinah-wn6co
@madinah-wn6co 21 день назад
ቡራየ የኔ ልዩ ሁሌም ሳቅ
@genetgoa6260
@genetgoa6260 21 день назад
Aawo be iwunet ❤❤❤
@user-xi5wd4gk4r
@user-xi5wd4gk4r 21 день назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Udnesh
@Udnesh 21 день назад
Yesss❤❤❤❤💯
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 21 день назад
ሄሉ እኛ እንወድሻለን ለሄሉ ያላቹን.ፍቅር አሳዩ👍❤❤❤❤❤
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u 21 день назад
ወላሂ በጣም
@SadaSaid-ep6sl
@SadaSaid-ep6sl 21 день назад
ሄሉየ የኔየዋህ ❤❤❤❤❤
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 21 день назад
እውነት ነው ሄሉ የዋህ ናት አትልም
@Zekerasusu
@Zekerasusu 21 день назад
እኔወላሂእወዲሻለሁሄሉየ እህአንጀቴንበላቺኚ
@halameashani3651
@halameashani3651 21 день назад
ሄሉዬ አይዞሽ የኔ ውድ❤❤
@SaraSara-wv8on
@SaraSara-wv8on 20 дней назад
እች ልጂ በቀደም እራሷን ልታጠፋ ነበረ አሁን የሆነ ነገር ብትሆን የዘላለም ፀፀት እዳይሆንባችሁ😳
@user-pd6ym5lq4l
@user-pd6ym5lq4l 20 дней назад
ሄሉ አታልቅሺ የኔ ዉድ እኛ እንወድሻለን❤❤
@WiaTube770
@WiaTube770 21 день назад
የስደት እህቶቼ ክፍ አይንካችሁ የኔ አሳቢወች❤❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 21 день назад
እሜን ውድማችን
@user-yf8um4yd9h
@user-yf8um4yd9h 21 день назад
አሜን የኔ መልካም ሰዉ❤❤❤ እንወድሀለን ዊናየ❤❤❤
@anahouse5697
@anahouse5697 21 день назад
አሚን ወዲሜ
@user-it8cz8sv3v
@user-it8cz8sv3v 21 день назад
ዉይናአደለም
@user-wz6tz4pv2x
@user-wz6tz4pv2x 21 день назад
@user-uj9bh5iw3b
@user-uj9bh5iw3b 20 дней назад
ዉብየ ሴት ልጅ እኮ ገመና ሸፋኝ ነች የናትሽ ልጅ ብትሆን ኖሮ ሽፍን ድብቅ ታደርጊ ነበር😢😢😢
@user-wo3tx3ji5o
@user-wo3tx3ji5o 20 дней назад
የእህቱ ገመና ቢሆን አታወጣም
@tsinatweldemariyam3266
@tsinatweldemariyam3266 20 дней назад
ደግ አረገች ምን ታርጋችሁ ሄለን ጋጠወጥ ባለጌ ናት አለቀ።!!!
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 20 дней назад
እዉነት ማሬ ባዳ ከባዳነቱ አይወጣም ድሮም የወንድም ሚሰት ክፉ ነች ከባል እህት ጋር አትሰማማም
@JoyfulJasmine-pm3bo
@JoyfulJasmine-pm3bo 20 дней назад
Off course ❤❤❤
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 20 дней назад
አንች ብትሆኚ ታደርጊዋለሽ በሰው አትፍረዱ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 20 дней назад
ይህን የምታንቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፈ ነገረ ይጠብቃችሁ🎉❤
@hanankedir4808
@hanankedir4808 20 дней назад
አሚን
@sanayitdaraje1221
@sanayitdaraje1221 18 дней назад
Ameeeeen
@tegayeAtlabachewTube.
@tegayeAtlabachewTube. 9 дней назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 20 дней назад
ውብዬ ይህን አልነበር የምትፈልጊው አላማሽ ተሳካ ደስ አለሽ እህትና ወንድምን ተለያዩልሽ ህልምሽ እውን ሆነልሽ አሁን ስለትሽን አስገቢ ለተሳልሽ ው ታቦት ናሆም ደግሞ በጣም አቃጠልከኝ ይህን ያክል ሚስትን መፍራት ምን ይሉታል
@toyba_tube132
@toyba_tube132 20 дней назад
እውነትነው ፈራት 😏😒
@hamtamyemam6680
@hamtamyemam6680 20 дней назад
አልጫ ስለሆነዉ ወነዶቹ ሙተዉ አለመሆኑም ቀዋን አበሻ ምድር
@user-ci1de5ox1l
@user-ci1de5ox1l 15 дней назад
ሲጀመር ሔለን ስርአት የላትም
@user-mj6uq8uf7z
@user-mj6uq8uf7z 21 день назад
ሄሉ እነሱ ባይርዱሽም እኛ ተርዳንሽ ተይቻው በቃ አይዞሽ
@gbbh7183
@gbbh7183 20 дней назад
አወ ተረድተናታል
@hananmekonenn813
@hananmekonenn813 21 день назад
ዉብየ ደስ አለሽ ሲለያዩ እህትና ወንድም
@user-dz8uc2mj8z
@user-dz8uc2mj8z 21 день назад
😢😢😢
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 21 день назад
ECY..AROGYT..ASMSAY
@hananmekonenn813
@hananmekonenn813 20 дней назад
@@user-dz8uc2mj8z 🥺😿
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 15 дней назад
💔😭
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 20 дней назад
ደስ አለሽ ????????ውብዬ ሄደችላቹ ሲጀመር አለመረዳታቹ እሷን በራሱ ልብ ይሰብራል በጣም የስራሽን ይስጥሽ ውብነሽ
@user-zp5xv1tu6e
@user-zp5xv1tu6e 20 дней назад
ሄሉየ እንትራጋጊ ጠበል ህጂ ማርያምን 😢 የኔ እናት አተጨነቂ ጠበል ያራጋጋሽል😢😢😢
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 21 день назад
አሁን ደስ አለሽ.ዉብዬ 😢😢አንቺን ብሎ ዉብዬ ስምን መልአክ ያወጠዋል አሉ በጣም ነዉ ምጠላሽ😭😢😢
@ajmanloveyou5507
@ajmanloveyou5507 21 день назад
አትፍረጂ ትዳር ስትይዝ ሁሉንም ታይዋለሽ😢
@user-sc2yl3zp9b
@user-sc2yl3zp9b 21 день назад
በጣም ባለጌ ናት
@tgtg3001
@tgtg3001 21 день назад
እውነት ነው ተመልካችሁሉ የተቀየማት ውባለምነው በውስጥ መስመር መጨረስ ስችል ከአለም አደኛነኝ በባልእሕት የታማሁት የማለቷነገር ቋቅነው ያለኝኝ ከምር ይቅርታ ማለት ያለባት ውባለምናት ተከታዮቿንም ሄለንንም
@gdhfteucdgb8388
@gdhfteucdgb8388 21 день назад
​@@ajmanloveyou5507እኔም ባለ ትዳር ነኝ ግን በረባ በልረባ ቤተሰብ መስጠላላት አልፈልግም ሴት ሰትሆኚ ቸይ ሞሆን አለብሽ እንዲ አረጉኝ ብለሽ መጣላት የለበሽም ከእህትሸም ከቤተሰበሽን ትጠያለሽ አደለም ከባልሽ ቤተሰብ
@tgtg3001
@tgtg3001 21 день назад
​@@ajmanloveyou5507መፍረድ አደለም እሕቴ ያጋጥማል እኮ ግን ለምንንን የቤትጓዳ በሚዲያ ይወጣልል ባሕላችነው ነውርነው
@tigist781
@tigist781 21 день назад
ውብየ የምትባል ሰው ግን አናጋገሯ መረዝ ናት ሄሉየ የኔ መሰኪን ሁሉም ያለፋል አይዞሽ
@user-xi8zk6lj9o
@user-xi8zk6lj9o 20 дней назад
Aybalm newur new
@birkiemihretie9682
@birkiemihretie9682 20 дней назад
ቅናታም ስለምተቀኝባት ነው እራስሽን ተመልከች
@FjggChhh
@FjggChhh 20 дней назад
ሠርዝ አይቀልፃትም
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 20 дней назад
ምን አረገች አቤት ግንእሳ ማን በይ አላት
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 20 дней назад
@@birkiemihretie9682 ኮተት የምን ቅናት ነው የምታወሪው
@frieneshelias9413
@frieneshelias9413 20 дней назад
አይዞሽ ሄሉ በርቺ ሁሉም ያልፋል። ሰው ሆነ የማይሳሳት የለም።ባንቺ በኩል ጨርሰሻል። ውብዬ ግን የይቅርታ ሰው አይደለችም።
@MissBaiyus
@MissBaiyus 20 дней назад
Urgum nati yekrta aygabtmi
@mulubelete9336
@mulubelete9336 20 дней назад
ሄሉየ የኔ ፍቅር አይዞሽ❤እንወድሻለን ፀልይ ሰው ሲናደድ ብዙ ይላል አይሰማሽ
@HaymiTube138
@HaymiTube138 21 день назад
ኧረ አታስለቅሷት ኧረ አሳዘነችኝ😢😢
@user-jq5pr2pg1n
@user-jq5pr2pg1n 21 день назад
አይዞሽ ሄሉ የሰው ልጅ ይሳሳታል በስተትሽ መማር ነው ያለብሽ አይዞሽ አንድ ነገር ሊያስተምር ነው የሚመጣው💔💔 የዋህ ብዙ ነገር ይደርስበታል አይዞሽ💔💔💔
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 20 дней назад
ደሞኮ ሰው ሲናደድ ብዙ ቃላት ይናገራል አጋነኑት እንጅ ሁለት ጀዝባዎች ነገረኛ ሴት ነች ውቤ ተብየዋ
@user-sq8zx2nf9p
@user-sq8zx2nf9p 20 дней назад
ሄሉየ አይዞሽ የኔጀግና ዝበያቼው ስራሽን ጠክረሽ ስሪ ውብየ ተብየዋ ይች ወዴል እረቶ ስታስጠላ የቤተሠብ ገበና የምታወጣ
@martashibeshi5819
@martashibeshi5819 20 дней назад
ሄሉዬ መሄድሽ ጥሩነው ትረጋጊያለሽ ግን ጠንካራ ልጅ ሁኝ ❤❤❤
@NattyTube2bi
@NattyTube2bi 21 день назад
አታልቅሽ ካላደረግሽ አላደረግሽም ነዉ አይዞሽ❤❤❤
@hirutabebe8344
@hirutabebe8344 21 день назад
Fake 😂😂😂
@user-ch5yf4yf4r
@user-ch5yf4yf4r 21 день назад
እረ ወኔ ከየት መጣ
@user-nh7ip2if4y
@user-nh7ip2if4y 21 день назад
ክዬት መጣ❤❤❤❤
@YirgalemJuses-bo9pg
@YirgalemJuses-bo9pg 21 день назад
Natti ❤❤❤
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 21 день назад
አተ ከጎኖ ሁን😢😢😢😂😂
@ddddd-rf1li
@ddddd-rf1li 21 день назад
ነሂ ሀልጨ ነዉ የምትሉ ብቸ 👍👍👍👍😄😄
@gbbh7183
@gbbh7183 20 дней назад
ነው አልጫ በጣም አልጫ
@user-kk2mm3ti7y
@user-kk2mm3ti7y 20 дней назад
ናሂ የወዶቹ ቁና
@ShemsyiaJemal88
@ShemsyiaJemal88 20 дней назад
😂😂😂😂​@@user-kk2mm3ti7y
@fikeryashinfal2828
@fikeryashinfal2828 20 дней назад
እኔማ ብዬ አቃተኝ ከምር ሄሉዬ የኔ የዋ
@gbbh7183
@gbbh7183 20 дней назад
ደሞ እኔ ለይ ውሀ አላለም ጭራሽ
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 20 дней назад
ወላሂ እደዚህ ያለጓደኛ መጥፎናቸው አላህ ይጠብቀን ሄሉ አይዞሽ😢😢
@Arsulove-ke6xd
@Arsulove-ke6xd 20 дней назад
ሄሉየ ኣይዞሽ የኔ የዋህ ኣይዞሽ ዉዴ ሰው ያጠፋል ይቅርታ ደሞ ይጠይቃል ስለዚ ይቅርታ ጠየቅሺ ይበቃል ማልቀስ 🥺♥️ Nahi ደሞ ነገ ትፀፀታለህ እህትህ ተከታተል 😢
@leyuassefa6414
@leyuassefa6414 21 день назад
ዉብየ ሴት ልጅ እኮ ገመና ሸፋኝ ነች የናትሽ ልጅ ብትሆን ኖሮ ሽፍን ድብቅ ታደርጊ ነበር እንጂ አደባባይ አትወጪሞ ነበር ዉስጥሽ ጥላቻ ስላለዉ ነዉ አደባባይ ይዘሻት የወጣሽዉ የባእዳን ወሬ ይዘሽ
@zahralama8064
@zahralama8064 20 дней назад
የኔም ጥያቄ ነው
@obsehika5518
@obsehika5518 18 дней назад
Erasua eko.byalew blalech
@neimanure
@neimanure 21 день назад
ዉብዬ ተብዬዋ እንኳን ደስ አለሽ እህት እና ወንድም አለያየሽ
@habshalove7381
@habshalove7381 20 дней назад
ጥሩ ውሳኔ ነው ትንሽ ካይናቸው እራቂ ውብዬም በጣም አፈላች ናሂም ግልፅ የሆነ አድሎ ይታይበታል ድሮም ሴትየላከው ነው
@abraajabraaj6004
@abraajabraaj6004 20 дней назад
ሄሉየ የኔ እህት አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ብለሽ ተቀበይው ውብየ ነገሩን ማቀጣጠልሽ ጥሩ አይደለም
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 21 день назад
ዉብዬ እንኳን ደስ አላሽ እቅድሽ ተሳክልሽ ብቻሽን ኑሪ በጣም ነገረኛ ነሽ ስላልተለያየን ነዉ ትላለት😢😢😢😢😢
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 21 день назад
ቃላቶቿ ከባድ ናቸው ሄሉ ተጎድታለች😢😢😢
@zainasied615
@zainasied615 21 день назад
​@@tig-dm8pbበጣም😢😢😢
@mednaseeit211
@mednaseeit211 21 день назад
በጣም ወላሂ ሰውነቶኮ አለቀ 😢😢😢
@Negistlencho8285
@Negistlencho8285 21 день назад
ቆመሽ የቀረሽ የነፈሰብሽ የታባሽ ታቂና ስለትዳር የምትወነጅያት
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 21 день назад
በጣም ሔሉን ስለምትጠላት እድራራቁ ትፈልጋለች
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 21 день назад
ልጂቱ ምንም አላደረገችም ለወንድሟ ትዳር ብላ ነዉ 😢
@WintaMarsilas
@WintaMarsilas 21 день назад
Yewedmua tdar Tru aydelem endei😮
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 21 день назад
TKUKL..YMISTU.WESTE.LMSEFN.LWNDM.BLA..NAWE..WEBY.AROGYT
@esubalewlema1903
@esubalewlema1903 20 дней назад
ለወድሟ ትዳር ብላ እና ታገባዋለች ሲጀመርየባል እህቶች ምቀኛ ቅናተኛ ባለጌ ናቸው
@tingritzwdie9266
@tingritzwdie9266 20 дней назад
ሄሉ በጣም ነዉ የምታስጠላዉ ባሌጌ ናት
@selamselam699
@selamselam699 20 дней назад
አይዞሽ ሄሉ እህት እወድሻለሁ ምን አይደለም እመብርሃንዬ ትጠብቃለች 🙏
@user-su7pc7rs7i
@user-su7pc7rs7i 20 дней назад
ዉብዬእኳንደስአለሽ ቤተሰብመሀል ገብተሽ ወድምናህትን አቀያየምሽ ዉብየ አችመርዝ
@medna5856
@medna5856 21 день назад
ውብየ ግን አቃጥላ ልደፋኝ ነው ቱ አሯጊት🙄
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 21 день назад
እኔም
@user-ps2je3uh6h
@user-ps2je3uh6h 21 день назад
እኔም የምር እኔ በሄሎ ቦታ ብሆን አለቀላት
@user-sw4yf5qt3w
@user-sw4yf5qt3w 21 день назад
እኔም😢😮
@Sinbarenazelalem5420
@Sinbarenazelalem5420 21 день назад
Enem😂
@user-pr4wf4eh4v
@user-pr4wf4eh4v 21 день назад
ከከከከከከ
@ytub8615
@ytub8615 21 день назад
ውቡየም በጣም ትልቅ ስህተት ነው የሰራሽው ምክንያቱ ወደ ምድያ ከመውጣትሽ ለራስዋ ደውለሽ እናትው የዘሽ አትውራያትም እፍፍፍ አሳዘነችኝ
@user-tx8dy7hq7t
@user-tx8dy7hq7t 21 день назад
😢😢😢😢
@natureanimal8508
@natureanimal8508 21 день назад
ምን አድርጊ ነው የምትሏት ውብዬን ሁሉም በራሱ ካልደረሰ አይገባውም በፊት በጥፋቷ አዘነች ተቆጣች ይህ ሰዋዊ ነው አሁን ይቅርታዋን ተቀበለች እና ትዘላት አበዛችሁት
@rihanaribaa
@rihanaribaa 20 дней назад
እደዛ ሳይሆን መጠየቅ ከዛ ቡሀላ ሚዲያ ቢወጣ ይሻለል ከባድ ነው ብቻእሄ ሚዲያ ሚወጣ አይደለም​@@natureanimal8508
@user-je7il4yg5b
@user-je7il4yg5b 20 дней назад
♥️💕💕
@muluayel-8387
@muluayel-8387 20 дней назад
በሚዲያ ላይ ያወጣቸው እህት ናት
@user-ks4hi5bh1o
@user-ks4hi5bh1o 20 дней назад
አይዞሽ ሂሉ ወብየ በጣም መጥፎ ነች ሂሉ ወዴ አይዞሽ💕😭😭
@tigistoromo3772
@tigistoromo3772 20 дней назад
Helu bareduu koo watii huduu hin darabaa jabadhuu❤❤❤❤
@HayetAli-og9qh
@HayetAli-og9qh 21 день назад
እሰይ ሄሉ እንኳን ውሀ ደፍሺበት አንዲ እህቱን በወሬ የቀየረ
@user-lk5ms4ot7x
@user-lk5ms4ot7x 21 день назад
ሰቀጥል ወድልጅ ትዳሩከያዘበዋላ ሚስቱነዉ የሚለዉ ህቱቤተሰዉ ይረሳል ወላሃ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 21 день назад
ወድ ልጅ ይኸ ነው መጨረሻው😢😮😮😂😂😂😂😂😂😂ደግ አደረግሽ😮
@user-yh7wh3lt1z
@user-yh7wh3lt1z 21 день назад
ሳህ😂😂
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 21 день назад
አጀቴን አራሠችኝ በጥፊ ደግማዉ ቢሆን
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 21 день назад
ትክክል👍👍👍👍👍👍👍
@mulumulu5957
@mulumulu5957 21 день назад
የናሒ ሚስት ልቦና ይስጥሽ በእውነት እዴት የቤተሰብን ገበና አደባባይ ይወጣል ሔሉ ለማይረዳሽ ሰው አታልቅሽ
@user-gx1mc1vy7g
@user-gx1mc1vy7g 21 день назад
👍👍👍👍👍
@obsehika5518
@obsehika5518 18 дней назад
Yhe ybeteseb gebena aydelem
@user-bo5qy4ns6k
@user-bo5qy4ns6k 20 дней назад
ሄሉየ ተረጋጊ አይዞሽ አስለቀሸኝ እፍፍፍፍ❤❤❤
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 20 дней назад
አለንልሽ ሄሉዬ ይቅር ይበላቸው ፈጣሪ እንኳን ሰው ፈጣሪ ይቅር ይላል ፈጣሪ አይተውሽ ፀበል ሂጂ ራስሽን አፅናኚ አንድ ነገር ብትሆን ይቆጫችዋል እወቁት እነ ናሆም😢😢😢
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 21 день назад
ሄሉ ምስኪን ናት እውነት ውብየ በጣም ከባድ እና አደገኛ ሰው ነሽ የሰው ልጅ ሲናደድ ብዙ ነገር ይላል አንቺ ገን ሰው እንደገደለች ነው ያስመሰልሸው
@user-ep1wl5gy6h
@user-ep1wl5gy6h 21 день назад
ይች ዉብየ ተብየዋን እዴት እደጠላኋት
@maid-tu2ev
@maid-tu2ev 21 день назад
Ena erasu
@genettecere8937
@genettecere8937 21 день назад
በጣም ጠግባለች እግዚአብሔር መልሱን ይስጣት
@user-gu1zg9fs7g
@user-gu1zg9fs7g 21 день назад
ለምን ጠላሻት አትፍረዱ ተዉ
@user-gu1zg9fs7g
@user-gu1zg9fs7g 21 день назад
ሰው ላይ ልናዝን እንችላለን መጥላት ግን አንችልም
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 21 день назад
😂😂😂😂😂😂😂
@ChxydNcgdhx
@ChxydNcgdhx 20 дней назад
ሄሉየ አታልቅሽ እዉነቱ አንድቀን ይወጣል አይዞሽ😢
@user-fd6up2nh1z
@user-fd6up2nh1z 20 дней назад
ወኔ ውብዬ ማርያምን በጣም ነው ያስጠላሽኝ ስላምታ እራሱ እንድት ነው ስላም የምትይው ሄሉዬ አይዞሽ እኛ እንወድሻለን
@user-jd6vw7yhilmet
@user-jd6vw7yhilmet 21 день назад
ሄሉ አትልም ግን ውብየ ተይ ነገሩን አብረጂ አንቺ ትልቅ ነሽ እህቴ ለምትወልጃቸው ልጆቺ ላይ አባታቸው ቤተሰቦቺ ላይ ጥላቻ ያዲርባየዋል ወላሂ እኔ ስላየሁ ነው ነገይንን ቪዲወ ሳይወት ምን ይፈጠራል እቅንጪላታቸው ውስጥ ብለሽ አስቢ እህቴ ደሞ የት እየከረማቺሁ ነውእካሜራ ፊት የምትጣሉት እረ .........ተው
@FakAlemayehu
@FakAlemayehu 21 день назад
ስጀምር ሄሉ አላለችም ለናእሱ በላ ነው እንጂ አትልም የምትሉ 👍👈ወንድም ተብየው ደገሞ ውንድ ወንድ ሸታት ውሬ ለቃቂም ወንድ ጡሩ አይደለም በታጠፋም መሰጠረቀ እንጂ መሀል ገበታክ ማሻቀብጠ አልነበረበክም😏
@user-il9nf1of5z
@user-il9nf1of5z 20 дней назад
ውብየ የምትባይ ሰው ግን በአግባቡ ሰላም ብትያት ኣርቶዶክስ አይደለሽ አልብሽ ይቅር ብትያት ስትቀን በፊትሽ አለቀሰች 😢😢😢😢
@user-gw7lj7xl5e
@user-gw7lj7xl5e 20 дней назад
አይዞሽ የኔ ማር እራስሽ ተለውጠሽ ውጤታማ ሁኝ
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e 20 дней назад
ሄሉ በጣም ነው ያሳዘነችኝ በዚህ ምደር ሰዉ ወረተኛ ነው ቋሚ ስዉ የለም ከጎን የሚቆም አይዞሽ የሚል 😢
@ZemzemMehamed-dn1fr
@ZemzemMehamed-dn1fr 21 день назад
ውብዬ የምትባይ በክት ዴሥ ይበልሺ የተረገምሺ ስውነሺ
@RutaTube472
@RutaTube472 21 день назад
ሄሉ አትልም የምትሉ ብቻ ላይክ❤❤❤❤
@user-cy7uw1kv4e
@user-cy7uw1kv4e 21 день назад
ብያለሆ እያለይ አይደል❤❤
@user-rh3nv8mo6y
@user-rh3nv8mo6y 21 день назад
አትልም ውብየን ለማክብር ብላ ነው ብያለሁ ያለችው
@mesiferede
@mesiferede 21 день назад
ማለት አትልም አልኩ እያለች አደል
@zenebeh
@zenebeh 21 день назад
አትልምግን የዉብዬነገሪ ለመሸፈንብላነዉ ተማሪ የሤትጋደኛአያሥፈልግም
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 21 день назад
ብያለሁ ብላ የለ አትልም መለት ምድ ነው
@user-mx3dy3wi1o
@user-mx3dy3wi1o 20 дней назад
የኔ ቆጆ አይዞሽ አታልቅሽ እራሥሽን እዳትጎጅ እሽ ያልፋል
@ceesnmuneer-gq2og
@ceesnmuneer-gq2og 20 дней назад
አይዞሽ ሂሉዬ ውብዬ መተው ትችል ነበር አሉባልታ ሲ ያመጡላት መቀበል አልነበረባትም ጥፋቱ የ ውብዬ ነውውው ያች አይደለም እራስሽን ጠብቂ አብሽሪ ተያቸውው ዝም በይ
@Kidist392
@Kidist392 21 день назад
አይዞሽ ሄሉ❤😢 ውብዬ ስታወራ ሰይጣን ሰይጣን ነው የምትመስለኝ
@jebdb
@jebdb 21 день назад
ሳህ
@jebdb
@jebdb 21 день назад
ናት አወን ሰይጣን ናት
@alemyemaneab7694
@alemyemaneab7694 20 дней назад
Besmeam are ayebalem.
@sofiasofia5810
@sofiasofia5810 20 дней назад
በትክክል አቤት ነገር ስጠመዝዝ ስላልተላየን ነው አለችኮ
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 20 дней назад
እኔም
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 20 дней назад
ለቤተሰብ ክብር የሌለሽ እባብ ሄሉ ብታጠፋ እናትና አባታን ማክበር ነበረብሽ ፈትልየን የመሰለች እናት ሄሉየ በርች ዉብየን እራቄ ክብር እሜባል ነገር የላትም ናሄም የሴት ወሬ የምሰማ አትረባም ደነዝ ነህ
@MissBaiyus
@MissBaiyus 20 дней назад
Yemachrshi chraqi sati nati balywum endazawu
@ekramali6409
@ekramali6409 20 дней назад
ልክ አጣሻ ዉብየ አበዛሽዉ ምኒቱ ነገረኛ ዝፍዝፍ ነሽ ዝጋታም ትሽ 😏 ናሂ እራሡ በጣም ነዉ እምታናደዉ እንደት በወሬ አምነህ ማን እንደናትህ ልጅ ያዉም አንድ ናት የኔ የዋህ አይዞሽ ሄሉየ🥰🥰
@user-ne8cs6hk1n
@user-ne8cs6hk1n 20 дней назад
አይዞሽ ሄሉዬ ለበጎነው ግን ካሁወዲ ጉደኛ እዳታምኚ የኔ እህት
@hbeesan7426
@hbeesan7426 21 день назад
ሄሉ እንወድሻለን አታልቅሽ 😢😢
@melatteshome9827
@melatteshome9827 21 день назад
ሄሉዬ ተረድቼሻለሁ እራስሽን ጠብቂ ጓደኞችሽን እራቂ አይዞሽ እናትሽ አሉልሽ እሺ የእናትሽን ምክር ብቻ ስሚ እግዚአብሔርን ብቻ ከፊትሽ አስቀድሚ
@alamworke4574
@alamworke4574 20 дней назад
ሄሉየ አይዞሽ እንወድሻለን💚💚💚
@astuastu9903
@astuastu9903 20 дней назад
ሄሉ የኔ ዉድ ሁሌም እንወድሻለን አንቺ ጀግና በራሷ ምትተማመን ነሸ 🥰🥰🥰
@romandawit-vu2bc
@romandawit-vu2bc 21 день назад
ሄልዬ በርቺ አይዞሽ አረ ናቲ የት ነህ ሄሉ ተከፍታለች😢
@user-gx1mc1vy7g
@user-gx1mc1vy7g 21 день назад
👍👍👍👍
@Negistlencho8285
@Negistlencho8285 21 день назад
ተገላገለ ከዝች አረመኔ
@user-og1hc2cw4g
@user-og1hc2cw4g 21 день назад
ዉብዬ አንቺ በጣም ጥፋተኛ ነሸ ስጀምር አንቺ ትልቅ ነሸ እንደዛ ማድረግ አልነበረብሽሞ እንደ ታናሽ እህትሽ አይተሽ በዉስጥ መናገር ነበረብሽ ወላህ እወድሽ ነበረ አሁን ግን የምርም ጠላሁሽ እንዴ ወንድሞ እና እህቴ አጣልተሽ ምንድነው ሞታገኛው😭
@mednaseeit211
@mednaseeit211 20 дней назад
ሳህ ወላ ደሞኮ እህት ስለሌለሺ ሄሉን እደህቴ ነው የማያት እያለቺ ትበጠረቃለቺ እውነት እደእህቶ ቀርቶ እደጎደኛኮን ትንሺ ብታያት ኑሮ በሚዲያ ላይ ባታወጣው ነበር
@abebabelda1319
@abebabelda1319 20 дней назад
ሲጀመር ሚስት ሌላ እህት ሌላ ❤መጀመርያ ምን መናገር አለብን ወይም የምንናገረውን መምረጥ አለብን ስንናደድ የምንናገረወውን አናቅምና ያሰው ይናደድብናል ብለን ማሰብ አለብን ❤ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ፈጣሪም ይወደዋል❤አመሰግናለሁ
@AkIYA1234
@AkIYA1234 20 дней назад
ዉቡዩ አሁን ያሰጠላል በሰላም እየኖራችው አንቺ እዉነት ተቀይርሻል ሄሉ ሄደች ደሰ ይበልሽ ይህን ለማይት ነውsubscribe ያደርኩት ደሞ የቤታችሁን ገመና አታወጡ ሄሉ አይዞሽ ፀበል ገቢ አይዞሽ
@GffDgd-kl7ci
@GffDgd-kl7ci 20 дней назад
የኔ ሄሉየ በጣም አሳዘነችኝ😢😢አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው
@hamtamyemam6680
@hamtamyemam6680 20 дней назад
ዉቤ የምትባይ ደናዝ እንኳን ደስ አለሽ ይህን ነበር የፈለግስዉ ምስጥ አስመሳይ ሄሉየ አይዞሽእህቴዋ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 20 дней назад
እኔ እድወጣፈልገሺ. መቸም አልወጣ ስትል እደት እዳስጠላችን
@tgyegna5636
@tgyegna5636 20 дней назад
Werenoch atashkabtu helum tfatena nech kenate esa tkerbachewalech atashkabtu 😂😂😂😂
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 21 день назад
የዉብየ ጥጋብ አቤት እግዚአብሔር ሆይ በልኬ ሠጠኘ የወንዲ አልጫ ሠት ቢከዲ ሴት ይመጣን እኳን ይቺ አረጎት ዉብየ ተብየይቱ ሠታሠጠላ በጥፊ ማለት አላለይም በእማየ ልጂ ከብት ነህ በእዉነት ሠዉ ሠትመሠለኘ ነዉ 😤😂😂 ሂሉየ የእኔ ዉዲ አይዝሸ ❤❤❤
@marykuki6319
@marykuki6319 21 день назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂የልብን
@mohmmed702
@mohmmed702 21 день назад
ይች ዱባ😢😢😢😢😢ተጫወተችኮ
@tsehaytekle1238
@tsehaytekle1238 21 день назад
Balege baleg
@arattube2810
@arattube2810 21 день назад
ትክክል
@fifiwm
@fifiwm 21 день назад
ክክክክ ኢቺ ቆረቆንዳ አሰደግማበት እኮ ነው ቀምንም አይገናኙም
@user-nu5fv2ls7w
@user-nu5fv2ls7w 20 дней назад
አችብሎ ውብየ ዘረጦ ባልው ድጋራስ አይዞሺ ሄሉየ❤❤❤
@taibah5903
@taibah5903 20 дней назад
በጣም ትገርማለች ዉብዬተብዬ አነካኪ ሄሉአይዞሽ
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 21 день назад
አች ውብዬ የምትባይ ሤትዬ ተይ ተብለሻል አረጋጊው ምን ጉድ ነሽ 🙄🤔🤔🤔
@user-qt9pq8jz9y
@user-qt9pq8jz9y 21 день назад
ምን አደረገች
@user-mh8er6ip9m
@user-mh8er6ip9m 21 день назад
😂😂😂
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 21 день назад
😂😂😂😂
@niemalovely-ei7yd
@niemalovely-ei7yd 21 день назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sarahsarahaa
@sarahsarahaa 21 день назад
😂😂😂ሆሆሆ ወረዳቹሁባት እኮ😅
@emukal
@emukal 21 день назад
ውብዬ ግን ክብርሽን አጣሽ የእውነት ሁሉም ቤተሰብ ላንቺ ልዩ ቦታ ነበራቸው አሁን ግን የመጀመሪያውን ፍቅር ከእንግድህ እንደማያገኝው እወቂ አሁንም ንግግርሽ በጣም እጭ ነው ከወንድምሽ ጋ ወዘተ ይሄን ያክል ርቀሽ ይሄዳሻል ወይ የሰው ነገር😢
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 20 дней назад
ይች ልጅ አድ ነገር ብኮን ትፀፀታለህ ናሂ ውብየ ተጠያቂ ናቹሁ😢😢😢😢ሄሉ እራስሽን ጠብቂ ተያቸው በቃ ምንም መጥፎ ነገር አታስቢ አደራ😢😢
@Soso-by8qk
@Soso-by8qk 20 дней назад
ሄሉዬ ሠላምሽ ይብዛ❤❤❤❤
@user-jt7hz9ul3y
@user-jt7hz9ul3y 21 день назад
ይች ዉብየ ተብየዋን እንዴት እደጠኋት አይዞሽ ሄሎየ አታልቅሺ 😢
@GTime-pz5ev
@GTime-pz5ev 21 день назад
እኔ ራሱ በጣም ጠላኋት
@Negistlencho8285
@Negistlencho8285 21 день назад
ቆሻሻ አዝለሻት ዙሪ
@ZehraZehra-tf3sg
@ZehraZehra-tf3sg 20 дней назад
.men.Argchi.Ene.sewedat​@@GTime-pz5ev
@Hanag-ot1jq
@Hanag-ot1jq 21 день назад
ይችን ልጂ እናሳድጋት እግዚአብሔርን የኔ እናት 😢አይዞሽ ማር ሁሉም ያልፋል
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 20 дней назад
ምንድነው የምታሳድጋት ነገረኛ ስለሆነሺ
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r 20 дней назад
100k
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 20 дней назад
,አዎ አሪፍ ነበረ
@selamselam8507
@selamselam8507 20 дней назад
ሄሉዬ አይዞሽ ማር የኔ ሚስኪን ውብዬ የምትባይ ሴትዬ ግን ነገር ታካብጃለሽ እሺ
@HulumgzeAlew
@HulumgzeAlew 20 дней назад
Wude helu Ayzosh❤❤❤❤
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z 21 день назад
ሂሉዬ በማርያም ለምን ፀበል ገዳም አትሂድም የሚፈታተንሽ አጋንንት አለ ላንቺ ለመስከፋት በስው ሆኖ እና እባክሽ እመቤቴን ፀሎት አርጊ ጤናሽ ይበልጥሻል እህ እንባሽ ቅዱስ እግዚአብሔር ተቀብሎ የንስሐ የበረከት ያርግልሻል እርግጠኛ ነኝ 😢
@tigisit2534
@tigisit2534 21 день назад
እኔ ገና መቼ ጀምሬ ነው ጸበል ጸበል ያልኩት
@fafi2887
@fafi2887 20 дней назад
አዎ በእውነት
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 20 дней назад
አትሰማም አጅ ልክ ነሸ
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z 20 дней назад
እወ ወገኖቼን እህቶችን እንዲህ አይነት ፈተና በፀሎት በስግደት እንባችን ተንበርክከን እግዚአብሔር ስንለምን ህይወታችን ስላም እረፍት ያገኘል የሂሉ እንባ ቅርብ ነው ምን አለበት ወደ ስማዩ እግዚአብሔር ብታልቅስ ትልቅ ፀጋ ታገኘ ነበር የቤተስብዋም ችግር ይፈታ ነበር እንግዲህ ስይጣን በምንወዳችው አድሮ ይበጠብጣል እኛ ለመከፋት እና እግዚአብሔር ይጠብቀን 💒👌
@fafi2887
@fafi2887 20 дней назад
እስኪ በፀሎት አስቡኝ እያመመኝ ነው በሰው ሀገር አይይይይ ጭንቀት
@beliethiopia4596
@beliethiopia4596 21 день назад
ስጀምር ውብዬ ሄሉ ሜራቅ ትፌልጋለች ።
@siifansolomon
@siifansolomon 21 день назад
ሀቅ
@user-bz7yy1gw1g
@user-bz7yy1gw1g 21 день назад
👎👎👎አጨ አሹቅብጨ
@user-go6hd9sy5l
@user-go6hd9sy5l 21 день назад
​@@user-bz7yy1gw1gወነቶነው ማሺቃበጥ አይደለም ሜጦናት ውብየ😢😢😢
@user-zn6fw1mb4g
@user-zn6fw1mb4g 21 день назад
Ene behone betfi nebre yemelate getane
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 21 день назад
እቅዳ ነዉ ደስይበላት😢😢
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 20 дней назад
አይዞሽ የኔ ዉድ😢😢
@fatemayisen9260
@fatemayisen9260 20 дней назад
ውብየ አብሽሪ እኔስ አልሀምዱሊላህ መጥፎ ነገር አልኮመትኩም 😂😂😂ኮሜቶች ግን ቱ ስቱን አላችሁ አቤት
@zaerazaerazaerazaera
@zaerazaerazaerazaera 21 день назад
ውብዬ ብያለሁ ብትል ምን ልትሆኚ ነው ውብዬ በጣም ጨምላቃ ነሽ ምነው በረዶ ይቆላልኝ አልሽ ጨምላቃ ሔሉን ተያት በቃ 💯💯
@user-lt7en7cq4u
@user-lt7en7cq4u 21 день назад
😂😂😂😂😂😂
@marykuki6319
@marykuki6319 21 день назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@messimessi8929
@messimessi8929 20 дней назад
ምሽቴን ያሳመረው ኮሜንት 😂😂😂
@mahnobaabdo3693
@mahnobaabdo3693 20 дней назад
በረዶ ይቆላል እንዴ😁😁😁😁😁😁😂😃😄😃😁😂
@alikk3781
@alikk3781 20 дней назад
beredo 😂😂😂
@sinantube-Zwdt
@sinantube-Zwdt 21 день назад
ሄሉ ውስጥ ራሴን አየሁት የዛሬ አምስት ዓመት አካባቢ እንዲሆኘ ነበር ባላየው አይተሻል ባልተናገርኩት ተነግረሻል ባልሄድኩት ሄደሻል ተብዬ ከቤተሰቦቼ ጋር አጣልተኝ ወደ ስደት አለም መጣውኝ በጊዜው በጣም ተናድጄ ነበርና አሌቅስ ነበረ ልክ እንደ ሄሉ ዛሬ ላይ ደስተኛ ነኝ ሁሉ ለቅሶ አልፎ ስቃለሁ እንደዛ ስሉኝ የነበሩ ሰዎች ግን አንገት ደፍቷል እና ሄሉም ለጊዜ መስሎሽ ነው እንጂ ባላጠፋሽው ነገር አይክፋሽ የኔ ውድድ😘😘😘አይዞሽ
@hfrhff8925
@hfrhff8925 21 день назад
ሲጀመር18አመትበላይእቤተሰብላይመቀመጥጥሩአይደለምየደረሰበትያቀዋልቤተሰብምቢሆንርቅሲባልነውፍቅርየሚመጠው
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 20 дней назад
ሂሉ አይዞሽ ያልፋል ሁሉም😢😢
@user-ls7nh9nv3h
@user-ls7nh9nv3h 20 дней назад
አይዞሽ ሄሉየ
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 21 день назад
ውብዬ ዱሮ መልካም ሴት ነበርች ሴት ልጅ እኮ ትዳር ከታማመነች ማንም አትፈልግም ዱሮ ምስክን መስላ ትዳር ገባች ከገባች በኃላ መበጥበጥ ኡፍ እና ሄሉየ አይዞሽ እና እነሱ ቤት አትህጅ❤😢😢😢😢
@user-zn6fw1mb4g
@user-zn6fw1mb4g 21 день назад
Leke beleshale
@user-yj1wd2dh2r
@user-yj1wd2dh2r 21 день назад
ምን አረገች ያማችኳል እዲ🙄🙄🙄🙄
@marykuki6319
@marykuki6319 21 день назад
በትክክል ዶሮም ደሃ ስጠግብ ፈታ አይሰጢም😂😂😂😂😂😂
@Hawahemeda-nz6ts
@Hawahemeda-nz6ts 21 день назад
አይባልም ዝም ብትሉስ መልካም ነገር ፃፋ አለበለዚያ መፃፉን ብተውትስ መልካምነትን ተላበሱ የምር ማስታርቅ ይሻላል አታራርቁ ኮማታተሮች እጪ
@Hawahemeda-nz6ts
@Hawahemeda-nz6ts 21 день назад
አይ ሰው ስትፅፉት እራሱ አይደብራችሁም
@Tegist-ky8ki
@Tegist-ky8ki 21 день назад
ሂሉየ አይዞሽ ያልፋል አታልቅሽ ❤
@user-vt7un3gn2r
@user-vt7un3gn2r 20 дней назад
ይችን ውብየን በቀይጥይት ነበር ማፈንደት እናቶትበዳ እና ይች ሽርሙጣ ውብየ እደት እደስጣላቸኝ አይዞሽ ሂሉ አብሽሪ😢😢😢😢
@user-ts9dg5gu6u
@user-ts9dg5gu6u 14 дней назад
የስድበ ባንክ😤 በፈጣሪ አንዲት ትዳር ያላትነ ለዛዉም በሰጋዎ ደሙ ተከብረ የተቀመጠችን ሴት ኸረ ወገኔ ወዴት እየሀድን ነዉ💔
@user-ed3ye4pm6c
@user-ed3ye4pm6c День назад
ባለጌ ሄሉ ባለጌ ናት አለቀ ምን ይጠበስ
@tsigeriedakiflie7161
@tsigeriedakiflie7161 20 дней назад
ወይኔ አሳዘንሽኝ አይዞሽ ሄሉየ
@Ekramm.Mohammed
@Ekramm.Mohammed 21 день назад
ውብየ ሲጀመር ሄሉ ፕራክ ካረገቻት ወድህ ቂም ይዛባታለች ፈጣሪ የበፊት ፍቅራቹህን ይመልስላችሁ ❤❤❤
@ethiopiatakele533
@ethiopiatakele533 21 день назад
ይህ ነገር ፓራክ ነው ውብየ ስቃለች
@jebdb
@jebdb 21 день назад
አወን ሴትየዋ ነገረኝ ትፈልጋለች
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 21 день назад
በትክክል ።
@gbbh7183
@gbbh7183 20 дней назад
ትክክል
@EskedarlegesseEske
@EskedarlegesseEske 20 дней назад
Betikikl awo keza bewala new wubye tebaywa qim.yeyazchu
@AlemAlem-gq3lz
@AlemAlem-gq3lz 21 день назад
ሄሉየአይዞሽ እራስሽን አታጨናንቂ ግን ውብየ ከባድ ሰው ናት ነገሮችን ማቅለል እየታሉ አከበዱት ❤❤❤❤
@user-qo2gj6qn6u
@user-qo2gj6qn6u 20 дней назад
Yehoneche arogit tegrbeche eko esu eko miyasdefrachewu alcha
@tsinatweldemariyam3266
@tsinatweldemariyam3266 20 дней назад
​@@user-qo2gj6qn6uአቤት ቅናት ለምን እንደኛ ገረድ ሆና አልቀረችም አንገበገባችሁ።!
@tsigeethio621
@tsigeethio621 20 дней назад
Comment yamitsatut sewochi mizanawi mahon mokiru Atachabachibu
@user-hebtam
@user-hebtam 20 дней назад
አይዞሽ ሄሉ አታልቅሽ ለሚያልፍ ነገር በክብርሽ ግን አትደራደሪ
@user-zh9dj8fb9n
@user-zh9dj8fb9n 20 дней назад
ሄሉየ አይዞን ማር ያልፍን አትጨነቂ
@HeluTube940
@HeluTube940 21 день назад
ሄሉየ አጥፍተሽ ከሆነ ይቅርታ ጠይቀሽ ቀጥሉ ❤❤❤
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 21 день назад
ውብዬ ክፉ ናት ታጥቦ ጭቃ የመጀመሪያ ጊዜ ሄሉ ፕራንክ ያረገቻትን እስካሁን አቂማባታለች ክፉ ናት ሄሉ ባርያዋ ደግሞ የዋህ ናት
@user-jg6ff8sn9k
@user-jg6ff8sn9k 21 день назад
rasish bicha new mawaq ye mitchiw​@@fikrcherkos772
@Nolawi-ld8li
@Nolawi-ld8li 21 день назад
​@fikrcherkos772 tiii mn tmeslalech
@user-pd6ym5lq4l
@user-pd6ym5lq4l 20 дней назад
ሳሪቲየ የኛ መካሪ❤❤❤
@SaleemaSL
@SaleemaSL 20 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@beliethiopia4596
@beliethiopia4596 21 день назад
ሰው ይጣላል ይታሬቃል ሰው አልገደለችም። ምን አካቤዳችሁ አይዞሽ ሄሉ
@habtemayenew7040
@habtemayenew7040 20 дней назад
ደምሪኝ
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 20 дней назад
የአላህ አላህ ሰላም ያውርድላችሁ ያረብማዘርየ የትናቸው ረ አስማሟቸው ማዘር
@user-wy3xd2hx6y
@user-wy3xd2hx6y 20 дней назад
ሂሎ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎነዉ
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 21 день назад
ስራ ፈታ ቤት ተቀምጣ ነገር ስትጠነስስ.ትዉላለች😔
@tigisit2534
@tigisit2534 21 день назад
😁😁😁😁😁ተው ግን
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 21 день назад
😂😂
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 21 день назад
ማናት መቼም ዉብዬ ተብዮ ተመልካቹ ጠልተዋታል😂
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 21 день назад
ምንስራ አላት ይች ነገረኛ
@misskanamisskana9718
@misskanamisskana9718 21 день назад
እኮ 😭
@Senaytgonderaw
@Senaytgonderaw 21 день назад
አይዞሽ ሄሉዬ ናሆም ሲጀመር እሴታሴትነገርነው ሚስቱን እዴት እደሚፈራት😊
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 21 день назад
እኮ😂😂
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 21 день назад
,ትበልጠዋለች መሠለኝ😄😄😄😄😄
@zainasied615
@zainasied615 21 день назад
በጣም ሲናድ😢
@Negistlencho8285
@Negistlencho8285 21 день назад
አንቺ እድሜሽ ካለፈ መች ስለትዳር ይገባሻል ቆመሽ የቀረሽ
@user-vm8bz1yi9c
@user-vm8bz1yi9c 20 дней назад
በጣም ጨጓራዬን ላጠው😢😢
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 15 дней назад
ሄሉዬ አይዞሽ😭😭💔💔 ዉብዬ ደስ ይበልሽ😢😢
@AseenaAbdurazaq-lf7ft
@AseenaAbdurazaq-lf7ft 20 дней назад
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እህቴ😢😢😢
Далее
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Просмотров 2,2 млн
ЧТО ЭТО, БРАВЛ СТАРС?!😱
1:40:09
Просмотров 1,7 млн
ሄሉ ተመለሰች😥
15:47
Просмотров 88 тыс.
ባል የተከራየችው ሙሽራ መጨረሻ!!
40:03
чуть не упала((😅 #youtubeshorts #dance
0:13
Заметили?
0:11
Просмотров 3,2 млн
Страшный сон перекупщика
1:00
Просмотров 2,7 млн