ከዩኒክ ዲጂታል ሚዲያ ያደረኩት ቃለመጠየቅ በጣም ጠቃሚ ሀሳቦች የተነሱበት ነበር፡፡በክፍል ሁለትም ልዩልዩ ጠቃሚ ሀሳቦችን ይዟል፡፡በዚህ ቪዲዮ ለተነሱልኝ በርካታ ጥያቄዎች አነቃቂ እና አስተማረ የሆኑ ምላሾችን ሰጥቻለው፡፡እንደተለመደው ሙሉውን በመከታተል ለአእምሯችሁ ብርታት የሚሆኑ ሳቦችን ቃርሙበት፡፡አዳዲስ ሰዎች ካላችሁ ሳብስክራይብ በማድረግ የማንያዘዋልን ማህበረሰብ ተቀላቀሉ፡፡
#ethiopia #motivation #inspiration #learning #manyazewaleshetuinterview
11 янв 2021