Тёмный

የአንቂ አንደበቶች የፍፃሜ ውድድር የ100,000 ሺህ ብር አሸናፊ... 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 596 тыс.
50% 1

Anki Andebetoch is a RU-vid Series in Which individuals compete against each other. Created by Fitsum Feseha. and Produced and Directed by Comedian Eshetu.
The program attracts a variety of participants, from across Ethiopia, to take part and who possess a talent to motivate by speaking and performing in any way. Each participant who auditions attempts to secure a place in the live episodes of a season by impressing a panel of judges - the current line-up consists of Manyazewal, Fitsum, and Tseday. Those that make it into the live episodes compete against each other for the judges in order to reach the live final, where the winner receives a large cash prize.
SUBSCRIBE our Channel
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
----------------------------------------------------------------
Follow all of these
• Facebook - / comedianeshe
• Telegram - t.me/donkeytube_official
• Instagram - / comedian.eshetu
• Tiktok - www.tiktok.com/@comedianeshet...
--------------------------------------------------------------------
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
የአንቂ አንደበቶች የፍፃሜ ውድድር የ100,000 ሺህ ብር አሸናፊ... @comedianeshetu #inspration #motivation #win #award
#father#google#tiktokers#Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#ebssundayshow#live#lovesacrifice#lovestorysong#donkeytube
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

14 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 530   
@enguchetube
@enguchetube Год назад
ድንቅ ውድድር ነበር ።
@SaraSara-nw4nh
@SaraSara-nw4nh Год назад
ድንግል ማርያምን የያዘ ማንም አያፍርህ እንኳን እመቤቴ እረዳችሽ እናቴ አማላጅ የጨንቀቴ ደረስ የእንባየ አባሽ የስደት ስንቂ ሁሉ ነገር እመአምላክ ክብር ምስጋና ይግባሽ
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Год назад
እውነት ነው ድንግልን የያዘ አያፍርም
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Год назад
Ewunet new wuye ema feker enate dengel Maryam 🙏🙏🙏✝️❤❤❤❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Год назад
Amen
@yelshadaymeaza445
@yelshadaymeaza445 Год назад
🙏🙏🙏
@edeneden8643
@edeneden8643 Год назад
እውነት ነው እመአምልክን ይዞ ያፈረ የለም❤️❤️❤️❤️
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Год назад
ሞት ድንገተኛ ነውና አላህ ሀራም ካደረገብን ከከለከለን ነገር ያርቀን።
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Год назад
አሚንንንንን
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
አሚንንንን ያረብ
@rahel1095
@rahel1095 Год назад
አሜንንንንንንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤💝💝💝💝💝
@ghanimalowa9999
@ghanimalowa9999 Год назад
amin wude
@addismyway64
@addismyway64 Год назад
አላሁማ አሚንንንንን ያረብ✅✅✅
@susutube360
@susutube360 Год назад
አመቱላህ ነበርች አንደኛ የጠበኩት ይገባትም ነበር ያው እግድህ እይታችን ስለሚለያይ ነው 😊አሁንም በርቺ
@ethiolove131
@ethiolove131 Год назад
ስምሽን ጠርቶ ያፈረ ማነው የአምላክ እናት ስራሽ ግሩም ነው አንቺን ይዞ ማን አፍሮ ያውቃል የጌታዬ እናት ፀጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ♥🌹🌹
@user-ee9yl4om1w
@user-ee9yl4om1w Год назад
እመቤቴን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ላአንች ይሁን እናታችን ❤❤❤
@betalhemtube
@betalhemtube Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 Год назад
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@s..8820
@s..8820 Год назад
አመቱሏ ጀግና ነሽ 😍❤❤❤
@jemaletuebejs6502
@jemaletuebejs6502 Год назад
ሄረንና ሶኒያና ህፃኖችየ ፈጣሪ አይናችሁን ገልጦ ታእምር ስራችሁን በአይናችሁ ያሳያችሁ ከአካልም አካል አይንን ማጣት ይከብዳል ፀሎታችን የሁላችንም የምትሉ
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 Год назад
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 Год назад
ነይ ነይ እምዬ ማርዬም ነይ ነይ ቤዛዊት አለም👏👏👏👏አንቺን የያዘ ማን አፈረ አንቺን የያዘ ማን ተሸነፈ👏👏👏እልልልልል👏👏👏እንኳን ደስ አለሽ/ሁሌችሁም እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ የሚል ነበር በሌላ ፕሮግራም መልካም ነገር ይዛችሁ እንደምትመጡ ተስፋ አለን አንቂ አንደበቶች❤
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 Год назад
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 Год назад
@@Magnetmedia16 እሺ❤
@jemaletuebejs6502
@jemaletuebejs6502 Год назад
አረብ ሀገር ያላችሁ ብዛታችሁን አሳዩኝ በላይክ እሼን እምትከታተሉ
@samsung5111
@samsung5111 Год назад
Lemen shilmati alewu😛
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@samsung5111 ውዶቼ በዛው ደምሩኝ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
እንኳን ደስ አለሽ ኤልሳ ቤት ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን ይበልጥ ትልቅ ቦታ ታድርስሽ በጣም ደስ አለኝ ማርያምን
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
ኤልሳ ቤት ብሩ ይሆነ ቅርስ ያዢበት ድንግል ማርያም ትባርክልሽ
@dessalegnfentahun3655
@dessalegnfentahun3655 Год назад
አንቺ ልጅ ስወድሽ ። ፍቅር ነሽ energyሽ ይጋባል። እመ ብርሃን የልብሽን መሻት ጨምራ ትሙላልሽ።
@habetammulaw7640
@habetammulaw7640 Год назад
ኤልሲዬ እንኳን ደስስ አለሽ እህታአለም እመብርሃን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ቅጠብቅሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ልዑል አምላካችን እግዚአብሔር
@bement2789
@bement2789 Год назад
አቤት እመብርሃን አንቺን የያዘ ማን አፍሮ ያውቃል ክብር ለድንግል ማርያም 🤲🥰🥰
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Год назад
Ewnte new 🤲Aman ❤❤❤
@betalhemtube
@betalhemtube Год назад
ደምሪኝ
@bement2789
@bement2789 Год назад
@@betalhemtube ነይ እሺ
@genet19
@genet19 Год назад
እዉነት ነዉ ድንግልን ያመነ ያፈር የለም አሁንም አትለይሽ።
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Год назад
🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
እመቤቴን 💝💝የያዘ ማን ያፍራል 💝ሁሌም በመንገድሽ ትቅደም እናቴ አሁንም ለዘላለም አታሳፍርሽም 💝ክብር ምስጋና ለቅድስት እናታቺን 💝💝💝
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 Год назад
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@betalhemtube
@betalhemtube Год назад
የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ !!😍
@zizziz1501
@zizziz1501 Год назад
Amen (3)wedye
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 Год назад
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Год назад
Ow amen እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Год назад
አሜን አሜን አሜን
@haleemasayed8413
@haleemasayed8413 Год назад
አሚንንን
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
አንቂ አንደበቶች ክበሩ💕💕💕 ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን🙏🇪🇹💕🇪🇹
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@hyme7165
@hyme7165 9 месяцев назад
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን እመብረሀን ትጠብቃቹህ ሁላችሁንም እመብረሀን የያዘ ሠዉ መቼም ቢሆን አይወድቅም❤❤❤❤
@markon1919
@markon1919 Год назад
የእሜቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሰእል ከጉያዋ ስር ኣውጥታ ስታሳየን 😥💖 ማርየምን የደስታ እንባ ኣነባሁ 😥💖 𝑐𝑜𝑟𝑔𝑟𝑎 𝑚𝑦 𝑠𝑤𝑒𝑒𝑡 😘
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i Год назад
አንደኛ የወጣችዉ ልጅ በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ካለሽ ላይ ይጨምርልሽ ለእኔ ሁለተኛ የወጣዉ ግን ወንዱ ልጅ ነዉ እሱም በጣም ጎበዝ ነዉ በጣም ትችላለህ ንግግርህም በሀይማኖታዊ ንግግሮች የጣፈጠ ነዉ በርታ እሽ ለኔ ሶስተኛ ደግሞ እስካሁን በነበራት አቀራረብ ስታስደምመኝ የነበረች ዛሬ ከባለፈዉ ቀዝቀዝ ያለችብኝ አመቱላ ናት አንችም በጣም ጎበዝ ነሽ በርች!! ለደረጃ ያክል እንደዚህ አልኩ እንጅ ሁላችሁም በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ
@mediatube3914
@mediatube3914 Год назад
እንደዚህ ነን እኛ ተወህዶ እምነታችን በልባችን እንይዝና አለም ስከታችን ሳያንጨበጭብ የኔ ሃይል ይህ ነው እንላለን. እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲት አምላክ የያዘ ማንም አይፍርም ስጠሩዋት ፈጥና ደራሺ ናት እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እንኳን ደስ አለሽ አልሳ
@TUBE-uj1yo
@TUBE-uj1yo Год назад
በስደት ያላችሁ የቤተሠብ ክፉ አያሰማችሁ ኑ እናቱን የሚወድ ወደኔ ቤት
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
እህቴ ደምሪኛ
@TUBE-uj1yo
@TUBE-uj1yo Год назад
@@yefkrbiteseb5534 እሽዉዴ ግቢና ከቤቴ አስቀምጭ ኩሚት እድመልስልሽ
@meseretkasa5154
@meseretkasa5154 Год назад
አሜን ታብርክ 🙇🙇🙇🙏🙏😘😘
@user-yq4tu2gf5o
@user-yq4tu2gf5o Год назад
አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
@user-yd4ph8ep2i
@user-yd4ph8ep2i Год назад
አሜን
@God_is_love_21
@God_is_love_21 Год назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስት ሥላሴ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ሥላሴዎች ቤታችሁን ህይወታሁን ስራችሁን ልባችሁን ሀሳባችሁን ሁሉ ይሙሉልን ሐገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርጉልን አሜን አሜን አሜን❤💚💛❤👏🙏💒💙
@peacelove4778
@peacelove4778 Год назад
አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ
@rahel1095
@rahel1095 Год назад
አሜን የኔ ዉድ🙏🙏❤❤❤❤💝💝💝
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Год назад
Aman 🤲yena konjo
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐
@-zedye
@-zedye Год назад
አሜን
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 Год назад
ኤሊስ እንኳ ደስ አለሽ እመብርሃን የያዘ ማነ ያፈራ ❤
@betalhemtube
@betalhemtube Год назад
ደምሪኝ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Год назад
እሸቱ መለሰ ምርጥ ሰው ያላ ቶሎ ተናገሩ ጨነቀኝ ማነው አሸናፊ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
እህቴ ደምሪኛ
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 Год назад
በጣም ትክክል ኢትዮጵያ አሁን ሰላም ያጣችው በ ትክክል የጠቀስከውን ሦስት ነገር በተገቢው ማግኘት አልቻለችም
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Год назад
እልልልልልልልል እመቤቴ ሁሊም መሳራያ ነች ለእኛ ለምናምናት ለኦርቶዶክስ ልጆች እመ ብዙሀን ወላዴተ ማርያምን አሁንም ሁሊም ከፍ ታድርግሽ እህቴ እሺ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ወንድሜ
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 Год назад
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 месяца назад
Endte nes Tsion
@haymikebede9891
@haymikebede9891 Год назад
በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ነው ያለቀው👌🏾 ፀዲ በጣም እስደሰትሽኝ ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ስጦታ በመስጠትሽ. በወጣ ይተካ ብያለሁ ለሁሉም ዶንኪ ቲዮብ ክሩ እግዚአብሔር ይባካችሁ🙏🏾
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 Год назад
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Год назад
አንቂ አንደበቶች ስወዳችሁ አሸናፊወች እንኳን ደስ አላችሁ እኔም መጥቸ ስለስዴት ባወራው ደስ ታየ ነው እሼዋ👍👍👍
@user-sz7jl4fp7j
@user-sz7jl4fp7j Год назад
አንቂ አንደበት በጣም ብዙ ነገር የተማርኩበት በተለይ ለይቅርታ ልቤን የከፈተልኝ ፕሮግራም ነው በጣም ደስ የሚል ቆይታነበር ዳኞች ሁላችሁንም በጣምነው የምወዳችሁ በቀጥል በጣም ደስ ይለኛል ባይቋረጥ
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 Год назад
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Год назад
ጫወታው ግን ይደገም ደስ ሲል
@hayu684
@hayu684 Год назад
ራቢደምሪኝ በአላህ
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Год назад
@@hayu684 እሽ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@hayu684 ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@user-wg3dp1nx8f ውዴ ደምሪኝ
@eshetumelese7614
@eshetumelese7614 Год назад
one Of The Best Shows Of This Year. I Loved It
@halimamoha9353
@halimamoha9353 Год назад
አመተላህ ለኔ አንቺ ነሽ አንደኛ እንኳን ደስ አለሽ ከመድረክ ጀርባ ሌላ መመዘኛ አላቸው
@workelove3235
@workelove3235 Год назад
ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን በእውነት እሷን ጠርቶ ማን አፈረ ሁሉም ከበረ ።
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 Год назад
ፀዲ የዉነት እናት ነሽ ጊዜሽን ሰተሽ ዳኝተሽ ተወዳዳሪዎችን አስተምረሽ አንፀሽ ለ2ተኛና ለ3ኛ ተወዳዳረዎች ድካማቸዉን አይተሽ የናትነት ስጦታሽን ሰተሽ የዉነት እናት ነሽ እግዛብሄር ድካምሽንም ስጦታሽን ይቀበልልሽ ካቺ ከሸቱ ቡዙ ተምሪያለዉ ለሰዉ ማሰብ እግዛብሄር እንደሚባርክ በናንተ አይቻለዉ ለሁሉም ነገር ቅን ሞሆንና ሰዎች እንዲለወጡ መጣር የዉነት መባረክ ነዉ በዉነት አንቺን ሳይ እንባዬ ይመጣል ፈገግታሽ እርህራሄሽ ፍቅርሽ ሰዉ አክባሪነትሽ ተወዳዳሪዎችን አይምሮአቸዉ እናዳይነካ ለንግግርሽ ተጨንቀሽ እርህራሄሽን ያሳየሽ የዉነት ሴት ነሽ እናት ነሽ እወድሻለዉ እግዛብሄር ከዚ የበለጠ እንድትሰሪ ይርዳሽ በዉነት ኢትዬጵያን ጠቅማችኋታል እንደናንተ ያብዛልን እስከዛሬ ባደረጋቹት ቆይታ በጣም እናመሰግናለን እንወዳችኋለን ድካማቹን እግዛብሄር ይቀበልላቹ ተወዳዳሪዎችም ሀገርን ሚጠቅሙ ፍሬያማ ያርግልን እናመሰግናለን እነወዳችወለን በርቱልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯
@peacelove4778
@peacelove4778 Год назад
አቤት ደስ ሲል ምርጣ የተዋህዶ ልጅ ድንግልን የያዘ አያፍርም እንካን ደስ ያለሽ ከነ ቤተሰቦችሽ አሸነፈችልን እልልልልልልልልልል
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Год назад
የድም ቅላፄ ይላልእዴ እዳተ ጮሀ ጆሮአችንን ታፈዳው ምን ይላል አመቱላ ባለሂጃቧ ንግስቲቷ ሁሌም አሸናፊ ነሽ ፀደይ ፀጋውን ያውዛልሽ
@semutitube2351
@semutitube2351 Год назад
እሽ ምርጥ ሰው❤️🥰 የእሼ አድናቂዎች እስኪ እንያችሁ 💚💛❤️ ውድ ኢትዮጵያዊ በስደት ያላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ያሰብንው ተሳክቶ በእናት ሀገራችን ለመኖር ያብቃን ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን🥰🥰
@metekelbizamo
@metekelbizamo Год назад
ብዙ እንደሱ ባትንቦቀቦቅ እራስህን እንዴት ነዉ የምታስበዉ ደጋፊ እንዳለህ ሁሉ ተቃዋሚም አይጠፋምና እነሱንም ማሰብ ጥሩ ነዉ !
@hawwawallotube9875
@hawwawallotube9875 Год назад
اللهم احفظ بلادنا إثيوبيا وأهلها من كل شر وبلاد المسلمين يا رب العالمين
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
እህቴ ደምሪኛ
@fatemasaeed9867
@fatemasaeed9867 Год назад
آمين
@mamiethiotube3870
@mamiethiotube3870 Год назад
አሚን ያረብ
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@fatemasaeed9867 ውዶቼ ደምሩኝ
@burtukanararsa7777
@burtukanararsa7777 Год назад
abatchin mamher germa wendimu afro bemetu betam arif ashe😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@zedatmhailu2224
@zedatmhailu2224 8 месяцев назад
Amen, Mary is my favorite and my director too!
@user-zk3tv9dj2v
@user-zk3tv9dj2v Год назад
አሹ ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
እህቴ ዱምሪኛ
@jcokdhcod5593
@jcokdhcod5593 Год назад
ሰላም አሼ እባክህን አንተ መልካም ሰው ዘር ሀይማኖት የማትለይ ምርጥ ወንድማችን ትብብርህን እንሻለን ዶክተር ናዲያ የተባለች አህታችን በከፍተኛ ህመም አልጋላይ ወድቃለች እሷም ቤተሰቧም ቤታቸውን ሽጠው የቻላቸውን አርገዋል ውጫገር ሄዳ ለመታከም የተጠየቀቹ ዶላር ካቅሟ በላይ ስለሆነ የኛን የወገኖቿን ድጋፍ ትፈልጋለች ይቺን የህዝብ ሀብት ተረባርበን ከአላህ በታች እናድናት በfb or RU-vid አይተሀት ይሆናልና አንተ መልካም ሰው ሆይ ለዚች ዶክተር ድምጽ ሁናት
@user-kv2ws1kc2e
@user-kv2ws1kc2e Год назад
አመቱላ ሁሴን ከስልጤ የኔ ጃግና
@t0783
@t0783 Год назад
አመቱለ ነበረች 1የምትወጣዉ በጣም ጎበዝ ነች ሽልማት ደግሞ ለ1ሰዉ ብቻ🤔ለምን ፀደይየ የኔ ደግ ተባረኪልን🥰
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Год назад
እንኳን ደስ አለሽ ኢልሳ ቤት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለሀገራችን ስል ሀገራችሁ ያቀረባችኩት እጅጉን ያምራል ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ ሦስታችሁም አሸናፊዎች ናችሁ!!!
@nooraldinalamrawi9068
@nooraldinalamrawi9068 Год назад
She absolutely deserves this thnx 4 all 🎉😊congrats alse
@abcdefg1234
@abcdefg1234 Год назад
እሼ ምርጥ ሰዉ አላህ ይጠብቅህ
@user-zg4hq9bw5o
@user-zg4hq9bw5o Год назад
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የያዘ አያፍርም እህቴ እንኳን ደስ አለሺ
@my7minutes21
@my7minutes21 Год назад
ሰላምና ፍቅር ለሼ መሌ ቤተስቦች አሸናፊውች እንካዋን ደስ አላቹ👍😍
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@tizibtgizaw4200
@tizibtgizaw4200 Год назад
well come አንቂ አንበቶች 🤗🤗🤗
@konjozenath8873
@konjozenath8873 Год назад
ምንድ ነው ፈረጅ ማስገባት እነሱ ቃልሳቁ አያምርም ማለት ነው ሌላው በጣም የሚያምር አስተማራ አዝናኝ ነበር በርቱ
@user-ov3mr5hs3g
@user-ov3mr5hs3g Год назад
በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፕሮግራም ነበር በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ተጠናቀቀ
@abesalatene5859
@abesalatene5859 Год назад
ደስ ይላል እንደጠበኩት ኤልሳቤጥ ስላሸነፈች ደስ ይላል እኛ መቱላም መምህር ፍስሀም ደስተኛ ስለ ሆናችሁ ደስ ይላል መልካም የስራ ዘመን በርቱ
@salimahmed8757
@salimahmed8757 Год назад
wddru betam arif new enam ye amatulah clota esa stnager lelawn sew bemayet meredat ychalal keep going amatulah
@ahmshtave
@ahmshtave Год назад
ሰላም ሰላም ሰላም I wish if I was join you guy's.😘😘😘 I really like every moment you show us.
@user-ne7nd5od6k
@user-ne7nd5od6k Год назад
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የያዘ መች አፍሮ ያውቃል ተመስገን እንኳን ደስ አለሽ እህታችን😘
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 Год назад
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@temesgengetietegegne5981
@temesgengetietegegne5981 Год назад
ኤልስየ እንኳን ደስ አለሽ ፈጣሪ ሁሌም ከጎንሽ ይሁን
@mommylife6997
@mommylife6997 Год назад
Wow Thank u So much 💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕
@bashiribrahim3214
@bashiribrahim3214 Год назад
Esheya techlaleh yemilw kal yansbehal Allah yetbekeh
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 Год назад
ዋው በጣም ደስ ይላል እናም እሼ መሌ በርበሬ አምጣልን ለኛ እያደባለቁ አስቸገሩን ትክክለኛ በርበሬ አጣን ሰምተሃል
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 Год назад
የሁለተኛዋም በጣም ጥሩ ነው ሚዲያ ብቻ ሳይሆን አሁን የኦሮሞያ ብልጽግና አገር ሊያፈርሱ ተነስተዋል
@seid2023
@seid2023 Год назад
የአሼ ተመልካቾች ግን አሸ እንወድሀለን ትሉና አሁን እንኳ 11000 ተመልካች 900 ብቻ ላይክ አይታችሁ ደስ ከተሰኛችሁ ላይክ አድርጉ ለሱ ፍቅራችሁን ገለጻችሁ ደክሞ ለሰራው ስራ ብርታት ሆናችሁ ማለት ነው እና በሉ ላይኳን ጫን አድርጓታ ደሞ ለአሸ ላይክ ያንሰዋል እንዴ ጋይስ
@JaferMuhammed-eb5dm
@JaferMuhammed-eb5dm Год назад
በመጀመሪያ በጣም ደስ የሚል እሳቤ ነበር አፈጻጸሙም ከሚባለው በላይ ውብ ነበር ዳኞች የእውነት ምርጥ ናችሁ ውይይይይይይይይይይይይይ ተወዳዳሪውች እንኳን አቻ የላቸውም አቦ ፈጣሪ ይባርካችሁ በተረፈ አመቱሏህ ሁሴን እጂግ አኩርተሽኛል በዚህ እድሜሽ _እድሜ ገደብ እንደማያደርግ ካንቺ ተምሪያለሁ አሏህ ረጅጅጅጅጅም ሃያት ይወፍቅሽ የኔ ቆንጆ !!!!!!!!!!
@Abawtes
@Abawtes Год назад
It is a great show, that motivate the generation for good deeds!
@sabrotvstation
@sabrotvstation Год назад
ድንቅ ውድድር ነበር ።
@fozako
@fozako Год назад
የሰው ደስታ እደት ያስደስታል አላህ አገራችንን ሰላም አድርግልን
@myewegdwa
@myewegdwa Год назад
ደምሪኝ እህት
@fozako
@fozako Год назад
እሺ
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@fozako ውዶቼ ደምሩኝ
@fgugrhjgfdgugrchcg7712
@fgugrhjgfdgugrchcg7712 Год назад
እጅግ አስጨናቂ ዉድድር
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
እህቴ ደምሪኛ
@fanosfanos2990
@fanosfanos2990 Год назад
እመብርሀን ሁሌ ከጎንሽ ትሁን 😍😍😍❤❤❤❤
@tilahunbeyene2128
@tilahunbeyene2128 Год назад
አንቂ አንደበቶች ስወዳችው ፈታ እኮ ነው የምታረጉን
@user-uv7nl9in7e
@user-uv7nl9in7e 2 месяца назад
Actually, she put it right . Many young people will follow the example they presented. Long Ethiopia. ❤
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Год назад
የእሸ የአቂ አደበቶች የድቅ ልጆች አድናቂ ነኝ እናተስ
@etsub_tube
@etsub_tube Год назад
በጣም ደስ ይላል ....የዶንኪ ትዩብ ፕሮግራሞችህ ግን ለአማርኛ ተናጋሪ ብቻ መገደብ የለባቸውም.......የእንግሊዝኛ ሰብ ታይትል ቢኖርው ይበልጥ ተደራሽነታቸው ማስፋት ይቻላል.......ይታሰብበት
@dheh984
@dheh984 Год назад
የኔ እናት ዋዉዉዉ💘💘💘💘
@qamuti1
@qamuti1 Год назад
ያዘሬዉ ይለያል ሁለቹህም ምርጥ ነቹ👌👍
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 Год назад
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@tanakelemat
@tanakelemat Год назад
ብዙዎቻችን ቁምነገረኛ ሲባል ወደ አዕምሯችን የሚመጣው ኮስታራ ፈገግታ በርቁ አይነት ሰው ነው። yetana kelemat ዩቱቭ ቻናልም እቅዱ እንዲያ ነው። ከባድን እውነት በጨዋታ መግለፅ። እሸ መሌ ግን ተባረክ።
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Год назад
እመ ብርሃን ትጠብቅሽ እንኳን ደስ አለሽ ኤልሲ
@melefedaw2783
@melefedaw2783 Год назад
አስጀምሮ ያስጨረሰን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏❤
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
አሼ በጅግና መፈጠር ፕሮግራም የመዳም ቅመም የንግድ በርች በዙ የለፋች እህታችን ናት ለሌላውም ትምህርት እንድትሆን ብታቀርባት የማን አለቦሽ እህት
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ወይኔ ዞላ ከነ ድምፁ ናፈቀኝ ❤
@julianahassen8495
@julianahassen8495 Год назад
Wow very good please. Again🙏🙏🙏😍😍😍😘😘😘
@abacustech0912
@abacustech0912 Год назад
ድንቅ ሰዉ ነህ እሼ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Год назад
መሆን ያለበት ነው ኤልሲ በጣም ጎበዝ
@beza4703
@beza4703 Год назад
ኤልሳ እንኳን ደስ ደስ አለሽ።
@fikreewinetu565
@fikreewinetu565 Год назад
God Blessing You.
@sgffsq9586
@sgffsq9586 Год назад
በጣም ግሩም የሆነ ፕሮግራም በርቱ ለሰጭ አላህ ይስጠው አመቱላሂ በርች አላህ ያግዝሽ
@suleymanabdelaali6003
@suleymanabdelaali6003 Год назад
ፕሮግራሙ ጥሩ ሆኖ ኢያለ ትንሽ ቅር ቡሎኛል እስካሁን በዶኪ ትዩብ ተከፍቼ አላቅም ነበር ዛሬ እደተመልካች ከፍኝ ኤሄ ሁሉ ተጉዞ 100.000 አንሶአታል ሽልማቱ ከፍ ማለት ነበረበት
@teddyaynebayehu6944
@teddyaynebayehu6944 Год назад
ፕሮግራሙ በጣም አጓጊ እና አስተማሪ ነው......በብዙ ተጠቅሜበታለሁ...... ግን ለአሸናፊዎች የተሰጠው ሽልማት እጅግ በጣም ትንሽ ነው።..............
@zehabu_tube95
@zehabu_tube95 Год назад
ፀደይ ግን ልዩ ነሽ
@GM-eu6od
@GM-eu6od Год назад
ዋውውውውውውው እንኳን ደስ ያለሽ የዳንግላዋ ጉብል ጀግና በርቺ🥰😍💪💪
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 Год назад
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@yeshikebede124
@yeshikebede124 Год назад
ዋዋዋዋዋ አሄነዉ ዶኪቱብ ትዉልደን አንፆ የስላም ሚዲያ ዶኪቱብ በጣም አክባሪህ ነኝ አሼትዬ የፈጣሪ ሰጦታነህ በርታልን ❤️💛💚💪💪💪💪🙏🙏
@abifaithlovehope2157
@abifaithlovehope2157 Год назад
እመቤታችን ሁሉ ነው ምታርግልን መጀመርያ ክብር ለእግዝእትነ ማርያም ምስለ ፉቁር ወልዳ ያደነቅኩሽ ግን ኣብዛናው ሰብ በስንት ጸሎታ ኣልፎልን በሰው ፈት ሳንመሰከር ዝም ንላለን ኣንቺ ግን ደግ ነገር መሰከርሺ ለኛ ደግሞ መናቃቃት ሆነን!!እህቴ እንካን ደስ ኣለሽ!እመቤታችን ሁሌ ካንቺ ጋራ ትሁን!
@yonaszewdu5673
@yonaszewdu5673 Год назад
የአማቱላን ማኔ ያልከውን እኔም እያልኩኝ ነበር ትንሽ ድምፅ ይዘቷ
@mhmh7628
@mhmh7628 Год назад
እመቤቴ አንችን የያዘ መችም ።🙏🙏🙏
@mesayfeleke4989
@mesayfeleke4989 Год назад
Anki andebetochn betam nw mwedachew 🥰🥰🥰
@yerosan19
@yerosan19 Год назад
Elsabet yigebashal dess blognal emberhan tektelshi melkam yesra zemen embeten yeyaz ayiwedkem🙏
@eirsuyredagnal8846
@eirsuyredagnal8846 Год назад
ዋው በድጋሜ እኩኣን ደስ አለሽ ።ያጉተዋ ለሚምኑት ብቻ አድለም ምልጃና በረከቱኣ አገራችን ሰላም ታድርግልን!
@sewasew
@sewasew Год назад
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@workelove3235
@workelove3235 Год назад
አሜን
Далее
Гость из будущего😂
00:20
Просмотров 475 тыс.
Полный ролик в Inst: керя
1:00
Просмотров 1,7 млн