Тёмный

ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ // በሟች ወንድማችን ዘማሪ ሱራፌል ይሄይስ 

Quanquayenesh Media
Подписаться 500 тыс.
Просмотров 75 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 дек 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 424   
@user-zf7hd1rd3o
@user-zf7hd1rd3o 4 года назад
እኔ አፈር ልሁን ወንድሜ የኔ መኖር አንድንም ነፍሳት ወደ እግዚአብሔር አይመልስም አንተ ግን ለቤተክርስቲያናችን ታስፈልጋት ነበር 😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ከመልአክት ጋር እድታመሰግነዉ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልህ ወንድማችን
@firyetube891
@firyetube891 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 4 года назад
ነፍስ ይማር
@dghdggh551
@dghdggh551 4 года назад
አሜን ፫
@abrehetwoldemariam7460
@abrehetwoldemariam7460 4 года назад
Amen Amen Amen
@saronmikael1034
@saronmikael1034 4 года назад
AMEN
@Embete-
@Embete- 4 года назад
ያሳዝናል መሞቱን አላውቅም ነበር። ነፍሱን በእነ አብርሐም ይስሐቅ እቅፍ ያሳርፍልን
@bertukanabay9634
@bertukanabay9634 8 месяцев назад
ዘማሪ ሱራፌል ሁሌ የኦርቶዶክስ ልጆች እናስብሀለን ነፍስህ በአፀገነት ትኑር 😢😢😢
@eduedom8403
@eduedom8403 4 года назад
ወንድማችን ነፍስህን በፃድቃን ሰማእታት እቅፍ ውስጥ ያኑርልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏
@fantanesh7777
@fantanesh7777 8 месяцев назад
ወንድማችን ነፍስህን በደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን መድሀኒያለም😢
@user-sq5qn8es5b
@user-sq5qn8es5b 4 года назад
ተነግሮ ድንቅ ስራውን ምስክሩ👏👏👏♥️ ታምሩን ለአለም ንግሩ 👏👏👏♥️ ድንቅ ስራውን ምስክሩ 👏👏👏♥️ አሜን አሜን አሜን👏👏👏♥️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏⛪️🇨🇬♥️
@aresammiryim4836
@aresammiryim4836 4 года назад
ንፍስህን በጻድቃን በሰማታት እቅፍ ያሰቀምጥልን አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 года назад
ሞቷል እዴ😭?
@aresammiryim4836
@aresammiryim4836 4 года назад
@@getenetgirma2435 አሆ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад
@@aresammiryim4836 Gene mene honeo New yemotew meche new yemotew ameno mekebele yekebedalee
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 4 года назад
ነብሱን በቅዱሳን እቅፍ ያኑርል ወንድማችንን እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@bettybetty6565
@bettybetty6565 4 года назад
አሜን ነፍስ ይማር
@freweinifisseha4657
@freweinifisseha4657 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዘማሪ ሱራፌል ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑሩልን
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ነፍስህን ከቅዱሳኒ ጋር ይደምርልን አሜን😭
@eden9876
@eden9876 4 года назад
ነፍስህን ከቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን ወንድማችን 😥ዓለም ክራይ ቤት ናት ሁላችንም ተጓዦች ነን መጨረሻችንን ልዑል እግዚአብሔር ያሳምርልን አሜን
@sofyabm2178
@sofyabm2178 4 года назад
በማያልፈው መንግሥት ከመላዕክቱ ጋር አመስጋኝ ያድርግህ ነብስህን ከደጋግ አባቶቻችን ጋር ያሳርፋት
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 4 года назад
እኔን ወንድሜን ነብስህን በገነት ከቅዱሳን አባቶቻችን ነብሥ ጋር ያኑራት አሜን አሜን አሜን
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 2 года назад
ነብስህ በሰላም ትረፍ ሱሬ መቼም አረሳህም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meronfriene1977
@meronfriene1977 4 года назад
የኔ ጌታ በጣም ያሳዝናል ድንቅ የቤተክርስቲያን ልጅ ነው ያጣነው፣እንደናንተ አይነቱን አኖሮ እኛን ቢገለን ይሻል ነበር ምንም የማንጠቅም ሥራችን ሐጥያት ብቻ የሆነውን፣ ነፍሱን በቅዱሳን አባቶቻችን እቅፉ ያኑርልን፣ ወንድማችን ልዑሌ እናመሰግናለን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 7 месяцев назад
ውይ ድምፁ ደስ ሲል ፈጣሪ የወደደውን አደረገ
@user-xr5zv3or5u
@user-xr5zv3or5u 3 года назад
ዝማሬመላክትያሰማልንነፍስህንበአብረሃም በያቆብአጠገብያሣራፍልንቅዱስእግዚአብሔር
@habitam
@habitam 9 месяцев назад
የኔ ወድሜ 😭😭ነፍስህ ተደጋጎች ጉን ያሳርፍልን 🙏😭😭አይይይ ገና ሳጀምረው ምነው በተሎ መሽብህ ክዳለሜ 😭😭
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 года назад
ነብስ ይማር መግሰተ ሰማያት ያዉርስክ ፈጣሪ በአሁኑ ሰአት በእምነት ፀንቶ መሞት መታደል ነዉ እኛንንም በቤቱ አፅንቶን የመንግሰቱ ወራሽ ያርገን አሜን
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 9 месяцев назад
ዝምሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ነብስን በቅዱሳን ጎን ያሳርፋት እግዚአብሔር አምላካችን መሞቱ አላውቅም ነበር 😢😢😢😢🙏🙏🙏
@EthioAddis82
@EthioAddis82 Год назад
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 3 месяца назад
ነፍስ ይማር በአብራሀም በይሳአቅ በያቆብ ጋር ያኑርልን😢😢😢😢
@user-hv4uc9bc6f
@user-hv4uc9bc6f 4 года назад
የተዋህዶ ዘማሪዋችን የመምህራንን ባጠቃላይ የጠመረጡ የተዋህዶ ልጆችን በሙሉ ክፉአቸውን አታሰማኝ ከክፋ ሰውረን
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад
Amene Amene
@orthodox2645
@orthodox2645 4 года назад
ለባለቤቱ መፅናናትን ለልጆቹም ጥንካሬን ለመላ ቤተሰቡም ብርታትን ይስጥልን። ነፍሱ ን ከ ፃድቃን ጋር ያኑርልን ቸሩ መድሀንያለም።አሜን።
@user-jk1ye9nd3i
@user-jk1ye9nd3i 4 года назад
😭😭😭😭😭ነበስ ይማርልን ❤አምላክ❤ከቅዱሳኑ ከሰማእታቱ ጋር ያኑርልን
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад
Meche New yemotewwww
@user-jk1ye9nd3i
@user-jk1ye9nd3i 4 года назад
@@flagotedodeemaswdshlnur6552 አላወኩም እህቴ
@user-nw1ub9df3l
@user-nw1ub9df3l 11 месяцев назад
ነስህንከሰማዕታትከፃይቃንአጠገብበአፀደገነትያኑርልን
@user-ge9hk5ig5e
@user-ge9hk5ig5e 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 እልልልልልልልልልልልልልል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ዝማሬ መላእክት ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ የተዋሕዶ ልጆች ሠላማችን ብዛት ልበላችሁ 😘😘😘😘😘😘😘💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕😍😍😍😍😍
@yohannesnurga4887
@yohannesnurga4887 4 года назад
ተናገሩ ድንቅ ስራውንም መስክሩ ታምሩን ለአለም ንገሩ /2x/ ድንቅ ስራውንም መስክሩ በፍፁም ይቅርታ በፍፁም ምህረት በማያልቀው ፍቅሩ አይቶን በቸርነት ክፉን አሳልፎ በመልካም ካሰበን እንቁም በፊቱ እንበል ተመስገን/2x/ ታምሩን ለአለም ንገሩ/2x/ ድንቅ ስራውንም መስክሩ በተዘረጋ እጅህ በፀና ጉልበት ከዚህ ካደረሰን ከልሎ ከሞት አለም ይህን ይወቅ ይህንን ይረዳ ቃዴስን አልፈናል አንዳች ሳንጎዳ/2x/ ታምሩን ለአለም ------------ ስላደረገልን ታላቁን ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በሰማይ በምድር እንደ አይኑ ብሌን ይንከባከበናል የእጆቹን ስራ መቼ ይተወናል/2x/ ታምሩን ለአለም---------- የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው ድንቅ ነው በእኛ ላይ ያለው አላማው ፍቅር ነው ስሙን በአህዛብ ፊት እንመሰክራለን በኛ ያደረገው ድንቅ ነው እንላለን/2x/
@messilove7817
@messilove7817 4 года назад
ልልልልል ልልልልል ዝማሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማና 👏👏👏👏 በሰማይ የምትኖር አባት ሆይ ኢትዮጵያን ባርክልን 👏👏👏👏👏
@HaHa-tn2eb
@HaHa-tn2eb 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ነፋስን በአፀደ ገነት ይቀበላት
@user-vf2su3sm5s
@user-vf2su3sm5s 8 месяцев назад
ወንድማችን ነፍስህን በአፀደ ገት ያኑረው
@mezmrtwasetakele8524
@mezmrtwasetakele8524 7 месяцев назад
💜💙💕💯እልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏 🌷🌷🌹ወንድማችን እግዚአብሔር ነፍስህን ከቅዱሳኑ ጋር ይጨምርልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🌺🌷🌹☔🔔🎷💡🏷🔓🔑🏆💍
@user-ro1zw5cj9p
@user-ro1zw5cj9p 4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ወንድማችን ዘማሪ ሱራፌል ነፍስህን በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад
Meche New yemotew ehte Ethiopia weset nebere alekewem
@user-ro1zw5cj9p
@user-ro1zw5cj9p 4 года назад
@@flagotedodeemaswdshlnur6552 እኔም እንዳቺ ነኝ እህቴ ትናንት ነው የሰማሁ
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 4 года назад
እልልልልልልአሜንአሜን፣ዝማሬ፣መላእክት ያሠማልን፣እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል
@efebiru1401
@efebiru1401 4 года назад
ELLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLLLLLLLLLL AMEN YZimare malikt ysemalin
@Fano44
@Fano44 4 года назад
ነፍስህን ከቅዱሳን ጋር ይደምርልን ቸሩ አምላካችን
@user-fv9rn7wu7u
@user-fv9rn7wu7u 9 месяцев назад
ነፍሰህነ ከቅዱሳን እቅፍ ያድርግልን መድሐኒአለም😭
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 4 месяца назад
ነፍስህን ከደጋጎቹ ጉን ያድርግልን አንረሳህም 😢😢
@aishamohd9459
@aishamohd9459 4 года назад
ወንዴሜ ነፍስህ በአብርሃብ በያቆብ አጠገብ የኑርህን
@user-sf6ng9wt1i
@user-sf6ng9wt1i 4 года назад
እውነት ነው ተናገሩ ድንቅ ስራውንም ታምሩን ለአለም ንገሩ (፪) አሜን ዝማሬ መላዕክት ን ያሰማልን ሁሌም ባዳምጠው የማልጠግበው መዝሙር ነው። የወንድማችን ነፍስ በቅዱሳን አባቶቻችን እቅፍ ያድርግልን ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰቦች እግዚአብሔር መጽናናትን ያድልልን ወንድማችን ከእኛ በስጋ ቢለየንም እንኳን አልሞተም ሁሌም የማይጠይጠገብ መዝሙሩን ስንሰማ እናስታውሰዋለን አይ ሰው ከንቱ ሁሉ ከንቱ
@aboyetube3610
@aboyetube3610 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
@user-dp7ir2kv2x
@user-dp7ir2kv2x 7 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤
@helenasnakewcase7157
@helenasnakewcase7157 4 года назад
አሜን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን እኔ አፈር ልሁን የኔ ህይወት በዶ ናት ኡፍፍፍፍ በፀሎታችሁ አስቡን።
@tammulgete2979
@tammulgete2979 4 года назад
ተናገሩ ድንቅ ሥራውን ለአለም መስክሩ ! አሜን የተዋህዶ ዕንቁ የቤተክርሥቲያን የስስት ልጅ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ከቅዱሣኑጋር ይደምርልን ።
@geexee476
@geexee476 5 месяцев назад
Amen Amen Amen Amen Amen
@emebetbzualem9006
@emebetbzualem9006 4 года назад
እግዚአብሔር ከደጋጐች ጐን ያስቀምጥህ የኔአባት
@mekdesmekeds1884
@mekdesmekeds1884 4 года назад
ነብስህን በአብረሐም እቅፍ ያኑርልን ወንድማችን
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 4 года назад
Nabse ymare baxdgent yanre wendamachn amen
@waelbeaino2885
@waelbeaino2885 4 года назад
Amen Amen zemari Melkite yasmalen megseti semayti yawerisen Amen 🙏🙏
@eteneshyemariamlijgwhwb4010
@eteneshyemariamlijgwhwb4010 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ልኡል እግዚአብሔር እፍፍፍፍ
@saronmikael1034
@saronmikael1034 4 года назад
Amen Amen Amen
@tube896
@tube896 2 года назад
ነፍስ ይማር ፈጣሪ በእቅፉ ያኑራት ነፍስህን እውይ እኔ ደሞ አላወኩም ነበር ያለ መስሎኝ በእድሜ በጤና ያኑርልን ማለቴ ይቅርታ በማርያም አፉ በሉኝ ውይይይ ይህ ልቤ ዝማሬ በጣም ስለምወድ መልእክት አላየም ወደ ዝማሬው ነው የምሄደው ሁሌም አይይ ልብ ካላሰታወለ አይን ቢያይ ክንቱ ነው
@asterB134
@asterB134 7 месяцев назад
እግዚሀብሄር ነፍስህን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍህ
@Non-nb3pi
@Non-nb3pi 4 года назад
ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርልን ቤተሰቦችህን ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@kelemuateikl1970
@kelemuateikl1970 4 года назад
እሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊ ዜማር መላህክን ያሳማልን አሜን ለአግርቻን አድነት ፍቅር ሰላምን እግዚአብሔር ያውርድልን አሜን አሜን አሜን
@alaamanaleem6247
@alaamanaleem6247 4 года назад
Amen Amen Amen zimare malahik yaseman
@sisai8346
@sisai8346 4 года назад
ነፍስህን አፀደ ገነት ያኑረው ወድሜ
@mediamaster6129
@mediamaster6129 4 года назад
ነፈስህን በአፀደገነት ያኑርህ
@derartutamiru5795
@derartutamiru5795 4 года назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen Amen 💒Amen 💒Amen 💒 Amen 💒Amen 💒Amen 💒Elelelele 💕Elelelele 💕Elelelele 💕Elelelele
@shtyebalch528
@shtyebalch528 4 года назад
ዝማሬ መለአክት ያሰማህ ወንድማች ነፊስህን ከጻድቃን ጋር ያኑሪልን በበለጠው ቦታ በሰማይ ልትዘሚሪ ኸደሀልና እናከብረሀለን
@kidestkdst
@kidestkdst Год назад
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ውንድሜ
@user-nd3ym4pm8w
@user-nd3ym4pm8w 4 года назад
ኡፍፍፍ ወንድም ዓለም ነፍስህን በገነት ያኑራት ቃላት የልኝም ብቻ እግዚአብሔር በሰራው አይሳሳትም 😭😭😭😭
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Год назад
ወንድማችን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😥😥😥 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-bk9zq2wq3k
@user-bk9zq2wq3k 4 года назад
አሜን ፫ 🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌💟💟💟🕊
@user-po6pv8oq2p
@user-po6pv8oq2p 4 года назад
ወድሜ ነፍስህን በገነት ያኑርልን
@user-br1rg5xh9y
@user-br1rg5xh9y 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ስለዝማሬው የዝማሬው ባለቤቱ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@elfneshmhari5449
@elfneshmhari5449 4 года назад
Amen amen amen Ellllllelelellllllllll zemare mlkt ysemalin
@user-br1rg5xh9y
@user-br1rg5xh9y 4 года назад
@UCMMCOsHFkekguuMHqATeC9w ውይኔ በስመአብ እግዚአብሔር ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑራት እኔ ማረፉን መች አውቄ አይ ነብስ
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 8 месяцев назад
ያሳዝናል ወንድማችን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢❤
@abebaa8056
@abebaa8056 4 года назад
አሜን ዝማሬ መእላክትን ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር። ነፍስ ይማርልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏🙏
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 года назад
ሞቷል እዴ😭?
@abebaa8056
@abebaa8056 4 года назад
Nigat Girma አዎ በህይወት የለም
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Год назад
Zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel 👏 ♥ ❤ 😍
@thstjydhdhd2480
@thstjydhdhd2480 3 года назад
ወንድሜ እግዚአብሄር በቀኙ ያኑርህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ንንን
@adagh9660
@adagh9660 3 года назад
ነፍስ ይማር
@meseretethiopia119
@meseretethiopia119 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ነብስ ይማርልን
@mimomimo5388
@mimomimo5388 4 года назад
ኦፍፍፍፍፍፍ ወንድሜ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑልን ለቤተ ሰቦችህ መጽናናትን ይስጣቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zedyeethio145
@zedyeethio145 4 года назад
Amen amen amen zimare melakt yasemalin wodimachin nefisihn kekidusan gae yanurilin
@user-hs9do3wo5j
@user-hs9do3wo5j 4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን የወድማ
@ttty3386
@ttty3386 4 года назад
እፍፍፍ ያማል ነፍስህ በገነት ያሳርፋት ከመላክቶች ጋር በቀኙ ያኑራት
@user-xe1iy6co7i
@user-xe1iy6co7i 4 года назад
Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏Farfaana Ergamootaa Isiin Yaa Dhagesisuu Hundumaa Kessanuu waqayyo Goftaan
@masratmasrat6038
@masratmasrat6038 4 года назад
Amen amen amen elll elll elllll😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-vx3lk6bb8l
@user-vx3lk6bb8l 3 года назад
ያሳዚናል ነፍስ ይማር ወድማችን
@user-jr3hg4ck7m
@user-jr3hg4ck7m 3 года назад
ነብሰይማረ እግዚአብሔረ በገነትያኑረህ
@aguyemerifikraguyeyemariam20
@aguyemerifikraguyeyemariam20 4 года назад
Eeelelel elellele ellelelelel👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤zimare melkit yasemln wondimachin
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 4 года назад
ሱርየ የኔ ጌታ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት እንደናፈከኝ ሞትህን ሰማው የኔ መካርየ ጓድኛየ ወንድሜ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад
Mene hono new yemote ehteye be fetershe anjete yebelaleee😭😭😭😭😭👆👆👆👆
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 4 года назад
መች ነዉ ያረፈዉ
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 4 года назад
@@flagotedodeemaswdshlnur6552 ምኑም አልታወቀ ሆስፒታል ሄደ ኮማ ውስጥ ሁለት ቀን አደረ በሶስተኛው ቀን ሞተ
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 4 года назад
@@user-gw4up6qw7n ከአምስት ወር በፌት
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 4 года назад
@@flagotedodeemaswdshlnur6552 በሁለት ቀን ህመም ነው ያረፈው ለምን ተብሎ እግዚአብሔር አይጠየቅም የፈቀደው ሆነ
@user-jw6yf5pw9e
@user-jw6yf5pw9e 3 года назад
አሜንአሜንአሜንአሜንልልልልልልልልልልልልልልልልል
@masseratmasserat7077
@masseratmasserat7077 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ነፉሥህን በአፀደ ገነት በፃድቃን ሠማእታት ጎን ያኑርልን
@user-zw4tz1ws8m
@user-zw4tz1ws8m 4 года назад
እልልልልልልልል ተናገሩ ድንቅ ስራውንም መስክሩ" ፪" ታምሩን ለአለም ንገሩ "፪" እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@yousefyehia8430
@yousefyehia8430 4 года назад
Wendematchen nebeshen basede Genet yanureln weyewe leendeyi aynetu enante kebet wedebetat hi hyidatchu
@afcs7804
@afcs7804 Год назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ወንድማችንን ከቅዱሳን ከነአብረሐም ከነይሳቅ ጎን ያድርግልን ነፍስ ይማር
@alemabv2643
@alemabv2643 4 года назад
Zemare melaketen yasemalen agzetalem kindest selase nefesehn begenet yanurew
@hanaabata9021
@hanaabata9021 4 года назад
ነብስ ይማር ወድማችን መቸ ነው የሞተው እግዚአብሔር ያሚያገለግለውን ያቃል እደኔ ያለ ሀጺያተኛ ተቀምጦ አይ ሞት
@user-ox5gf9up4d
@user-ox5gf9up4d 4 года назад
ወንድማችን ነፍስህን ከቅዱሳን ጋር መድኃኒአለም ይደምርልን ዘማሪ መላአክት ያስማልን
@mekdesmesafint5986
@mekdesmesafint5986 3 года назад
ነፍስህን በገነት ያኑርልን
@godblessethiopianegeya3313
@godblessethiopianegeya3313 4 года назад
EGZIABHER YEMESGEN. ZIMARE MELAEKT YASEMALN. NEFS KEKDUSAN GAR YANURN. AMEN AMEN AMEN.
@21MarYam
@21MarYam 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በገነት ያሳርፍልህ ወንድማችን እመብርሃን ትቁምልህ አንተስ በበቤቱ አገልግለህ አረፍክ ወይኔ ለራሴ ለቤተሰቡ ሁሉ ጌታችን መፅናናትን ይስጣቹ ልጆቹም በጥበቡ መድኀኔዓለም ያሳድጋቹ
@user-rh5hd4bu9j
@user-rh5hd4bu9j 4 года назад
ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑርልን
@zenash4659
@zenash4659 4 года назад
nafesekene badada ganate yanorete wanedamache😭😭😭😭🤲🤲🤲
@akezamolla4491
@akezamolla4491 4 года назад
ነፍስህን በገነት ያኑረው
@user-qv2rb8un6p
@user-qv2rb8un6p 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን
@user-kg7lx9jc6c
@user-kg7lx9jc6c 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት አኑርህ ለቤተሰብህ ሁሉ መፅናናትን ይላክላቸው
@user-ji1qt7uc8d
@user-ji1qt7uc8d 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በገነት ያሳርፍልን ወንድሜ 😭😭 ባንተ ዝማሬ በስደት አገር መፅናኛየ ነው
@tisgayassfa3273
@tisgayassfa3273 3 года назад
ያሳዝናል ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርል እግዚአብሔር
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 4 года назад
ነፍስህን በሰማዕታት እና ፃድቃን አጠገብ ያኑርልን ዓሜን
@user-vo8ef9gg8p
@user-vo8ef9gg8p 4 года назад
ወንድማችን በፍስህን ከፃድቃን ሰማእታት ጎን ያኑርልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@ahmelahmel1485
@ahmelahmel1485 3 года назад
ነብሱን ይማርልን በፃድቃን በሰማእታት እቅፍ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁሌም እናስታውሰዋለን
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን ነፍስህን በደጋግ አባቶቻችን በናብረሃም በነይስሐቅ በፃድቃን ሠማእታት እቅፍ ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን
@bettyyemaryam7313
@bettyyemaryam7313 4 года назад
ነብሥን ከሥጋዋ ጋር የሚለይ አምላክ እርሱ በወደደን ጌዜ ወደሱ ይጠራናልና ፩፪ ሰማያተ መለአክት ጋር ነብሥህን በአጸደ ገነት ያኑርልን ወንድማችን 😭😭😭😭😭😭😭
Далее
Alafribetim
5:22
Просмотров 126 тыс.
would you eat this? #shorts
00:36
Просмотров 1,2 млн
Ranking The Most Painful Crashes
00:19
Просмотров 3,7 млн
bagaa Guyaa qulqultee dubaroo maryam ittin gesani
5:34