Тёмный

የስላሴ ተአምር ተረክ ሚዛን Salon Terek 

salon tube
Подписаться 232 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

የስላሴ ተአምር በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ በትረ ሙሳ
በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 96   
@ተስፋነህክፍሌ
@ተስፋነህክፍሌ 2 месяца назад
አብዱልሠመድ መሐመድ ኢትዮጵያ ሬድዮ ላይ በጣም ነበር የማውቅህ እስፖርት ስታቀርብም ደስ ብሎኝ እስፖርት እንድወድ አርገኸኛል አሁን በዚህ ስላገኘኸውህ በጣም ደስ ብሎኛል ሚዛናዊ ነህ ተባረክክክ
@nuale23
@nuale23 2 месяца назад
ኦ አምላኬ ስላሴ በዚህ ሌሊት ይህን ስላሰማኸኝ ክብር ምስጋና ይግባህ
@henyketemye7291
@henyketemye7291 2 месяца назад
አብዱልሰመድ መሐመድ አንተ ለኔ ልዩ ሰው ነህ እግዚያብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ስላንተ ለመናገር ቃላት ሁሉ ይጠፋብኛል በዚ ጊዜ እንዳንተ አይነት የጥሩነት የመቻቻል የአብሮነት የመከባበር የመዋደድ ተምሳሌት የሆነ ሰው ማግኘት ከባድ ከባድ ነው :: ይህ የመንፈሳዊ ትረካ ባንተ ሲተረክ ምነኛ ያምራል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@derejetaye6398
@derejetaye6398 2 месяца назад
እንዲህ ከአንደበትህ ማር እንደፈሠሠ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ፣ ንፁህ ኢትዮጵያዊ!!!!
@kidistgetu4757
@kidistgetu4757 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማህ አብዱሰመድ! አምላካች እግዚአብሔር አለምን(universe) የፈጠረበት አሰራር ዕፁብ ድንቅ ነው:: እርሱን እራሱ ደግሞ ምንኛ ግሩም ረቂቅ, ዕፁብ ዕፁብ ዕፁብ ድንቅ ነው?!!! ❤❤❤
@derejetaye6398
@derejetaye6398 2 месяца назад
አብዱልሠመድ አንተ ስራህን እየሠራህ ነው ፣ዝም ብለህ ቀጥል ፣አንተ እራስህ የአንድነት ምልክት ነህ፣ ፈጣሪ ግርማ ሞገሡን ይጨምርልህ !!!ጀግና!!!!
@thewodroschanyalwe8144
@thewodroschanyalwe8144 2 месяца назад
በእውነት ጥሩ አገላለጽ ከመልካም አቀራረብ ጋር !!! እግዚአብሔር ይስጥህ መልካም ስራ
@rutaas2865
@rutaas2865 2 месяца назад
አክብረህ ስሙን የዘከርከው ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቱንም ያብራልህ መንፈስ ቅዱስ ይግለፅልህ በመጨረሻ ከሚጠሩት ያድርግህ ውድ አብዱልሰመድ🙏🙏😊
@Bini_eye
@Bini_eye 2 месяца назад
Fetari ykuterilih Abdusemed. Enamesegnalen. Lerasih eminet yaleh kibr yastawukal yerasun yemiakebir new lesewum eminet kibr yalew. Thanks abdu and you all salon.
@salamrita2646
@salamrita2646 2 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
@KibralemLisanwork
@KibralemLisanwork 2 месяца назад
የስላሴ ፀጋ ይደርብን ❤
@nuale23
@nuale23 2 месяца назад
አብዱልሰመድ መሀመድ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ክብር አንተን በመልካም ስነምግባር አንፀው እዚህ ላደረሱህ አሳዳጊዎችህ እንደዘመኑ ክርፋታም ፅንፈኛ አላማቢስ የውሸት ሀይማኖተኛ ትውልድ ሳትሆን ሁሉንም ያማከለ ከወገኝተኝነት የፀዳ እጅግ ለዛ ያላቸው ዘገባዎችን ሰለምታደርሰን ከ💓🙏
@TesfayeGelu
@TesfayeGelu 2 месяца назад
ሳሎን ስለ እናንተ ቃል.ምንም ቃል የለኝም..እግዚአብሔር ያክብርልን ..የዚህ ቤት አባል መሆን መታደል ነው ..!!!
@selamawitfikadu1342
@selamawitfikadu1342 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@edenmolla1067
@edenmolla1067 2 месяца назад
ተወዳጁን የአለሙን ጌታ ዘወትር "ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ" ብለህ ታመሰግነው ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን አሜን። ፈጣሪ አምላክ ይባርክህ ወንድማችን
@fidelatz-tewahedo-8152
@fidelatz-tewahedo-8152 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያክብርልን🙏
@God-db9vp
@God-db9vp 2 месяца назад
እንዲህ ኣድርገጅ ስለ ስላሴ ትምህርት ማቅረብህ በጣም ጎበዝ ነህ የምር፡ ነገር ግን በ12፣27 ደቂቅ ስላሴ በኣካል ኣንድ ናቸው ያልከው ትክክል ኣይደለም፡ ስላሴ በኣካል ነስም በስራ ሶስት፡ በስልጣን በኣምላክነት በፈቃድ ኣንድ ነው። ተብሎ ይታረም።
@almasbh6100
@almasbh6100 2 месяца назад
ትክክል
@AddisLiveMusic
@AddisLiveMusic 2 месяца назад
አገሬ ኢትዮጵያን የምወዳት በእምነት የተከባበሩባ የተዋደዱባት ህዝብ የሚኖሩባት እንግዲህ ይሄ ጋዜጠኛ ስሙን እንመልክት አብዱልሰመድ መሀመድ እና ይሄ አይገርማችውም ይሄን የምታዩት አገራችን ኢትዮጵያ ብቻ ነው ፈጣሪ ይባርክህ ማንነትህ አይቀየር
@ayalewabebe6104
@ayalewabebe6104 2 месяца назад
Glory to Almighty God! What I am blessed to believe in the holy Trinity and One God!. Thank you for the lovely and respect saying🙏🙏🙏
@SalonTube
@SalonTube 2 месяца назад
You are so welcome
@Hisen261
@Hisen261 2 месяца назад
Amen Amen Amen Egziabher Yestiln
@wondemagegnbekele7452
@wondemagegnbekele7452 2 месяца назад
እውነት ድንቅ አድርገህ ተረከው እግዜአብሔር ይባርክህ
@almasbh6100
@almasbh6100 2 месяца назад
ሣሎኖች እናመሠግናለን❤❤❤
@IsayasTezera
@IsayasTezera 2 месяца назад
Abidulsemediye Egizeabiher Amilak Kalehiywetin Yasemahi !!! Tebarekilegn Zerih Yibarek .
@melateme5090
@melateme5090 2 месяца назад
Ewnten new yemilik programhn ena akrarbikin betam nw yemiwdw Egzeabher yisteh!!!
@GerusalemJohn
@GerusalemJohn 2 месяца назад
Waw ምን እደምል አላውቀውም!!!የአብርሃም ልጆች ነን በማለት የምትድኑ አይምሰላችሁ ከእነዚህ ድንጋዮች አንዱን የአብርሃም ልጅ አድርጎ ያስነሣል ማለት ይህ ነው እፍረትም ደስታም ተሰምቶኛል እፍረቴ አማኝ ነኝ የምል እኔ ሀይማኖት እንጂ ምግባር እና ጥልቅ ዕውቀት የሌለኝ መሆኑ ሲሆን ደስታዬ ደግሞ ስሉስ ቅዱስ ስላሴ በሌላ እምነት ተከታይ እዲህ እውነታው ሲተነተን ሲብራሩ ሲመሠከሩ መስማቴ ነው እግዚአብሔር ያክብርህ! ያንተን የህል ለሀይማኖቴ እውቀት አልነበረኝም ፍፃሜህን የሳምረው የድንግል ማርያም ልጅ!!!
@beniamtafese6927
@beniamtafese6927 2 месяца назад
እናመስግናለን ክብር ለሥላሴ
@Seble7
@Seble7 2 месяца назад
አብዱ ሰመድ❤
@tigisit2534
@tigisit2534 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🌺🌺🌺🌺🌺🌺ቃለህይወትን ያሰማልን ጭለማ ዉስጥ ያለ ስለ ብረሀን አይገባዉም
@biftuhundesa6078
@biftuhundesa6078 9 дней назад
Thanks ❤❤ ❤
@KonjitBerhanu
@KonjitBerhanu 2 месяца назад
እግዝአብኼር ድንቅ ነው። ስራው ፘቂቅ ነው። እሱ ይመስገን።
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 2 месяца назад
ሳሎን እናመሰግናለን በጣም አተ ሙስሊም ነህ ግን በጣም የሚገርም አቀራረብ ነው
@alebelkehaliw24
@alebelkehaliw24 2 месяца назад
❤ ለጋዜጠኛ አብዱሰመድ
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 2 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድማች🙏🙏🙏
@BMlekggggg
@BMlekggggg 2 месяца назад
አብዱ በጣም ሚዛናዊ ሰው ነህ በመሠረቱ እስልምናና ክርስትና ብዙ የሚያመሳስላቸው ነገሮች አሉ።እግዚአብሔር ይባርክህ
@ma9546
@ma9546 2 месяца назад
thank you ❤❤❤❤
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 2 месяца назад
Egezbehare yebarekehe
@israelalemayhu5567
@israelalemayhu5567 2 месяца назад
አብዱል ሰመድ መሐመድ ምርጥ ሰው❤
@Muslimuhamza
@Muslimuhamza 2 месяца назад
Allah yiqir yibelik
@zelalemtemesgen3345
@zelalemtemesgen3345 2 месяца назад
Iam a big fan to abdulsemed 🎉
@israelalemayhu5567
@israelalemayhu5567 2 месяца назад
አብዱል ሰመድ መሐመድ ምርጥ ሰው
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 2 месяца назад
AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
@weldesenbetmolla6775
@weldesenbetmolla6775 2 месяца назад
የአንድነት ምስጢር ፦ ኦሪት ዘፍጥረት Genesis ምዕራፍ፡1። 1፤በመዠመሪያ፡እግዚአብሔር፡ሰማይንና፡ምድርን፡ፈጠረ። የሥስትነት ምስጢር ፦ የማቴዎስ ወንጌል Matthew 28 ምዕራፍ፡28፥19-20 ፤እንግዲህ፡ኺዱና፡አሕዛብን፡ዅሉ፡በአብ፡በወልድና፡በመንፈስ፡ቅዱስ፡ስም፡ እያጠመቃችዃቸው፥ያዘዝዃችኹንም፡ዅሉ፡እንዲጠብቁ፡እያስተማራችዃቸው፡ደቀ፡መዛሙርት፡ አድርጓቸው፤እንሆም፡እኔ፡እስከ፡ዓለም፡ፍጻሜ፡ድረስ፡ዅልጊዜ፡ከእናንተ፡ጋራ፡ነኝ፨
@thewodroschanyalwe8144
@thewodroschanyalwe8144 2 месяца назад
@@MensurMohammed-sp2up አዎ አንድ አምላክ ናቸው ። ተጨማሪ ከፈለክ የዩሐንስ ወንጌል 1:1-4 እንዲህ ይላል 1፤በመዠመሪያው፡ቃል፡ነበረ፥ቃልም፡በእግዚአብሔር፡ዘንድ፡ነበረ፥ቃልም፡እግዚአብሔር፡ነበረ። 2፤ይህ፡በመዠመሪያው፡በእግዚአብሔር፡ዘንድ፡ነበረ። 3፤ዅሉ፡በርሱ፡ኾነ፥ከኾነውም፡አንዳች፡ስንኳ፡ያለርሱ፡አልኾነም። 4፤በርሱ፡ሕይወት፡ነበረች፥ሕይወትም፡የሰው፡ብርሃን፡ነበረች።
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 2 месяца назад
አው ነው​@@MensurMohammed-sp2up
@GerusalemJohn
@GerusalemJohn 2 месяца назад
waw ይገርማል አረዳድህ!!
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 2 месяца назад
❤❤❤ቅድስ ሥላሴ 😘😘😘
@geromeabebe9463
@geromeabebe9463 2 месяца назад
Kalyewete yasemalen abuya❤❤❤edema ysetelen bero 🎉
@DawitSolomon-yd2pg
@DawitSolomon-yd2pg 2 месяца назад
❤🙏🙏❤
@rahmamuhammed4904
@rahmamuhammed4904 2 месяца назад
አንተ ትለያለክ እግዚያብሔርይ ባለህበት ይጠብቅህ
@menberegebremedhin1128
@menberegebremedhin1128 2 месяца назад
Misgana semayna midren lefeteru SELASAWOCH!!! Kale hieywet yasemalen
@chernetmulualem4812
@chernetmulualem4812 2 месяца назад
❤❤
@derejetaye6398
@derejetaye6398 2 месяца назад
አብዱልሠመድን ለመተቸት ሁሉንም ሥራዎቹን ማድመጥ ያስፈልጋል ፣ስለሙስሊምም እምነት አቅርቦ ያውቃል፣ ጋዜጠኛ ወገናዊ አይደለም!!!
@itisme1909
@itisme1909 2 месяца назад
በተብራራ ቁጥር ግራ የሚያጋባ ጉዳይ ነው ሰዎች የስላሴ ጉዳይ። ፈጣሪ ስንት መሆኑ ራሱ ባወርደው መፅሐፍ ነው መናገር ያለበት እንጂ ሊቃውንት አይደሉም ሚወሱኑለት ቀልድ አይድልም ይህ። ኢስላም እስኪ ምን እንደሚል ብቻ እወቁት ከጭፍን አማኝ ውጡ
@wudeeegezee2797
@wudeeegezee2797 2 месяца назад
ሥላሴ የሚባል አምላክ የለም ተረታ ተረት ነው🤗
@MohammedAbedo-m3y
@MohammedAbedo-m3y 2 месяца назад
ምንም ብተምኑም በተምኑም አንድን ሦስት ሦስትን አንድ መድራግ አትችሉም ህልነም አይፈቅድም ዎዳ አንድ ፈጠሪ ተመለሱ 100%።
@magnaDudu
@magnaDudu 2 месяца назад
1+1+1=3 the's sure😂😂😂😂
@tedotedo8598
@tedotedo8598 2 месяца назад
አልገባኝም
@nuale23
@nuale23 2 месяца назад
እዚህ የተሰበሰባችሁ ክርፋታም ፅንፈኛ መሀይም """ሀይማኖተኛ """"ነን ባዮች ሂዱ ወደየእምነት ቤቶቻችሁ አባቶች እግር ስር ቁጭ ብላችሁ ተማሩ መጀመሪያ ካልሲያችሁን አጥባችሁ
@rutaas2865
@rutaas2865 2 месяца назад
መሳደብሽ ትክክል አይደለም እውነትን እንዲገልፅላቸው ፀልዪ እንጂ ባላመኑት አይፍረጂባቸው
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 2 месяца назад
እራሳቹሁን አታታሉ አንድ አንድ ነው ልጅ እና አባት ብሎ 2 እንጂ አንድ የለም ለግዜው መንፈስን እንተወውና ልጅ አንድ አበሰት 2 አምላካቹህ 2 ወይስ እራሱ አብ ነው ስጋ ለብሶ የመጣው እንበልና አብ አንድ አምላክ እናርግላቹህ እኛ ግን በማያሻማ ባማረ እውነት በሆነ አንደበት አይወልድም አይወለድም አምላክ አንድ ነው ልጂም የለውም : : አረንኳን እኩያት የልጅ ሸሪካት: ከታች ተከታይ የለው እረዳት: : ፈጣሪ ቅኑን ይምራን ካልመራንማ እንኳን እየሱስን የከብቶቺን ልጅ በሬውን አምላክ የሚሉትስ አሉ አይደል አይጣል ነው
@AhmedMohammed-g8t
@AhmedMohammed-g8t 2 месяца назад
ስላሴ ምስጥር ቄሱ ጰጰሱ እነኳን አልገባቻውም የለታማሰላበት ምሰሌ የላም
@amelyeyenewa1459
@amelyeyenewa1459 2 месяца назад
አብዱሰመድ ሙሐመድ እባክህ አኺራህን አታበላሽ ! ለኩም ዲኒኩም ወሊየ ዲን ተብሏል እባክህ !
@mohalma8822
@mohalma8822 2 месяца назад
እንዴት ድምር ይጠፋናል 1+1+1=3 ነው እንጂ እንዴት አንድ ሊሆን ይችላል በፍፆም አትዋሹን
@rutaas2865
@rutaas2865 2 месяца назад
አንተ በተማርከው ሂሳብ ነው ይህ መንፈሳዊ ህይወት ነው ወንድሜ
@rutaas2865
@rutaas2865 2 месяца назад
@@MensurMohammed-sp2up የተሳሳትከው ነገር የሰው አእምሮ ውስን በመሆኑ የእግዚአብሔር ጥበብና ሚስጥር እንኳን ሰውና መላዕክት ተመራምረው እሚደርሱበት አይደለም ለምሳሌ አንተ እስልምናን የተቀበልከው ትክክል ነው ብለህ ስላመንክ እንጂ አላህን ወይም የቁርዓኑን ተራኪ መሀመድን አግኝተህ አይደለም እና ክርስትና በመማር በማወቅ እሚገለጥ እንጂ ለእናንተም ግልፅ አይደለም ብትማሩ ግን ይገለጥላችኋል
@israelalemayhu5567
@israelalemayhu5567 2 месяца назад
አብዱል ሰመድ መሐመድ ምርጥ ሰው❤
@israelalemayhu5567
@israelalemayhu5567 2 месяца назад
አብዱል ሰመድ መሐመድ ምርጥ ሰው
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 2 месяца назад
እራሳቹሁን አታታሉ አንድ አንድ ነው ልጅ እና አባት ብሎ 2 እንጂ አንድ የለም ለግዜው መንፈስን እንተወውና ልጅ አንድ አበሰት 2 አምላካቹህ 2 ወይስ እራሱ አብ ነው ስጋ ለብሶ የመጣው እንበልና አብ አንድ አምላክ እናርግላቹህ እኛ ግን በማያሻማ ባማረ እውነት በሆነ አንደበት አይወልድም አይወለድም አምላክ አንድ ነው ልጂም የለውም : : አረንኳን እኩያት የልጅ ሸሪካት: ከታች ተከታይ የለው እረዳት: : ፈጣሪ ቅኑን ይምራን ካልመራንማ እንኳን እየሱስን የከብቶቺን ልጅ በሬውን አምላክ የሚሉትስ አሉ አይደል አይጣል ነው
@eyobgizachew4679
@eyobgizachew4679 2 месяца назад
እንደሱ ማለት አይደለም ወንድሜ እንግዚአብሔር አንድ አንተ ልብ ፣ ቃል ፣ ህይወት አለህ አንተ አንደ ስትሆን ሦስትነት አለህ ሦስት ነገር ሲኖርህ አንድ ነህ እግዚአብሔርም ልብ አለው አብ ነው ቃል አለው ወልድ ነው ህይወት አለው መንፈስ ቅዱስ ነው ለዛ አንድ ሲሆን ሦስት ሦስትሸዠ ሲሆን አንድ የምንለው እኛ አንድ አካል አለን እግዚአብሔር ግን በሦስት አካል ነው ያለው አንተ ሦስት ነገር ስላለህ ሦስት የተከፍፈለ ማንነት የለህም እግዚአብሔርም ሦስት አካል ቢኖረው ሦስት የተለያየ ማንነት የለውም አንድ ስለሆነ አንተ ልብህ ቃልህ ህይወት አንድ እንጂየተለያየ ሦስት ሰው አትባልም ቃል ወልድ ነው እግዚአብሔር ነው ምናልባት አንድ ነገር ልገርህ እኔ የእኔ እምነት ትክክል ነው ብዬ እንደማምን አንተም ልክ እንደኔ የራስ እምነት ትክክል ነው ብለህ ታምናለህ ስለዚህ ትክክል ከሆነ በዛው ቀጥል እኔ ትክክል ነው ብዬ እምነቴን እኖራለሁ የሌላውን ግን ድንጋይም ያምልክ አልቃወምም መብቱ ነው ግን ማውቅ ከፈለክህ ከልብህ ካህናትን ጠይቅ ይነግሩሃል አስቀድመህ ግን ሀይሜኖት የእግር ኳስ ቲም አይደለም ኦርቶዶክስ እስልምና ወዘተ ትክክለኛውን አምላክ ፈልግ ትክክለኛው አምላክ ማነው ብለህ አስበህ ታውቃለህ ከዛ ማን ትክክል ነው አይደለም ታውቃለህ
@AbukiDelil
@AbukiDelil 2 месяца назад
ሦስተም እንደ አንድ ከሆኑ እንዴት ይበላለጣሉ እየሱስን አብ ከኔ ይበልጣል ብሏል አንድ ከሆኑ እንዴት በለጠው በሌላ ቦታ ደግሞ ስለ ትንሳኤ ቀን ከአብ በቀር ሚያውቅ የለመ ወልድም ቢሆን ይላል አንድ ከሆኑ እንዴት ወልድ ላያውቅ ይችላል አስተውል ወንድሜ
@tadelekebede9084
@tadelekebede9084 2 месяца назад
ምን አግብቶህ ነው በማታውቀው ገብተህ አስተያየት የምሰጠው ጉዳዩ የሚመለከተው የምነቱን ባለቤት ነው ሌላው ስላንተ ሃይማኖት ቢያወራ አንተ ታብድ ነበር ይሄኔ 23:09
@tewahido21
@tewahido21 2 месяца назад
ሃይማኖት እኮ ሀ ሁ መማር አይደለም ከአእምሮ በላይ የሆነ ነገር ይሆናል ይደረጋል ብሎ መቀበል እንጂ
@rutaas2865
@rutaas2865 2 месяца назад
አንተ እምታየው በስጋ አይን ነው ሥጋ ደግሞ ከመንፈስ ጋር ህብረት የለውምና የተከደነ ነው ስለዚህ ለመረዳት አትችልም እንድትረዳ ከፈለግህ ይህንን ሚስጥር ግለጥልኝ ብለህ ፀልይ
@israelalemayhu5567
@israelalemayhu5567 2 месяца назад
አብዱል ሰመድ መሐመድ ምርጥ ሰው❤
@israelalemayhu5567
@israelalemayhu5567 2 месяца назад
አብዱል ሰመድ መሐመድ ምርጥ ሰው❤
@israelalemayhu5567
@israelalemayhu5567 2 месяца назад
አብዱል ሰመድ መሐመድ ምርጥ ሰው❤
Далее
አስገራሚውና ረቂቁ ዘመቻ Salon Terek
32:26