Тёмный

ተንበርክኬ ይቅርታ ጠየኩት ቸሩ በጣም አስቀይሜዉ ነበር true Love  

Meri Tube ሜሪ ቱዩብ ቸሩ
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

#cheru_tube #ruta #abresh #Ethiopia #usa

Опубликовано:

 

5 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 465   
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 4 месяца назад
ወይኔ ሲያሳዝኑ የስውወሬ አትሰሙ ከሁለታቹሁ ምካከከል እሚገቡካሉ እራቁቸው🙏🙏ቸሬ አድናቂህነኝ👍👍👍👍
@AlemZewdu-ou2fe
@AlemZewdu-ou2fe 3 месяца назад
ደምሩኝኝ
@merib224
@merib224 4 месяца назад
ሁላችሁም አመሰግናለሁ
@fekedeshath1109
@fekedeshath1109 4 месяца назад
ይቅር ለእግዚአቤሔር ❤❤❤
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ውዶች😘😘❤❤❤🎉🎉🎉
@user-fu1vv3sn9c
@user-fu1vv3sn9c 4 месяца назад
መሸ አለህ ደስ ይለል ኢዲ ስቶኑ የምርበቹወል በጠም ነበር የነደሺኝ የኔ ቆጆ ከሁን በሀለ እደይለመድሽ በፍቅር መሀል ቡዙ ፈተነ አለ ግን በመነገገር በመወየየት ፍቱ አይለየቹ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 4 месяца назад
የኔ ቆንጂዬ
@user-gb6eo1el5p
@user-gb6eo1el5p 4 месяца назад
Sori❤
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 4 месяца назад
ቼሬኮ ምርጥ ልጅ ነዉ ወጣትነቱ የማሼንፈዉ ለሀይማኖቱ ያለዉ ክብር የምር ደሥ የሚል ልጅ ነዉ እና አይዟችሁ የሠዉ ነገር አትሥሙ ሠዉ አታሥገቡ በመካከላችሁ
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p 4 месяца назад
ደስ ብሎ ናአል ዉዴ ሴት ብለአተኛ ናት ብላአተኛ ሁኝ ቸሬ ምርጥ ነቄ ልጅ ነዉ ሳትጃአጃይ አፈፍ አርጊ የዘድሮ ወድ ጨሎ ሆኖአል
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t 4 месяца назад
የኔ ልዩ ሴት ወድሻለሁ እኔኮ ፕራንክ መስሎኝ ነበር ማርያምን ጀግናነሽ ደሞ ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ እወዳችኋለው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-bu2ly2td1t
@user-bu2ly2td1t 4 месяца назад
ሱሬ አትልብሽ ሲል እንዴት እዳስደሰተኝ የእውነት ባል ማለት እዲህ ነው ሴት ቀሜስ ነው የተፈቀዲዳለት ቀሜስ ነው ድምቀታችን
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd 4 месяца назад
ማርያምን ቸሩ ምርጥ ልጁ ነዉ የዋህ ደግ ነዉ እኔ በአካል አውቀዋለሁ ኤሪፖርት ተቀብሎኛል
@emeliaa612
@emeliaa612 4 месяца назад
ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ እዉነት ፍቅረኛሞች ከሆናቹ አዉቃቹ ከሆነ ግን የምር ይደብረናል😊
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 4 месяца назад
ወላሒ ተጋቡ እኔ ይህ ፍቅር ፍቅር ምትጫወቱ ከሆነ ሸይጣን ማሀል ይገባል ትምረትም ቢሆን እሱ ጋ ሆነሽ ትማራለሽ ቸሩ አዋቂ ነው በስራት ያስተዳድረሻል ያስተምረሻል
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 4 месяца назад
ቸሩ ይቅርታ አድርገንላታል ሜሪ አንቺም አታሰቀይሚዉ ንፁህ ልብ ይዞ ነዉ የቀረበሺ❤በተለይ ወንድምሺ እግዚአብሔር የባረከዉ ሰለሚተማመንበት ነዉ አሳልፎ የሰጠዉ ተባረክ
@TinsayeTdewos
@TinsayeTdewos 4 месяца назад
ዬኔ ውድ ጎበዝ ነሽ እኮ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@user-qz8ym5um8l
@user-qz8ym5um8l 4 месяца назад
እግዚያብሄር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ፍፃሚያችሁ ያማረ ይሁን❤❤❤ ይቅርታ ማረግ ትልቅነት ነው❤
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 4 месяца назад
የእኔ ዉቦች ለሰዉ ወሮ ጆሮ አትሰጡ ደግሞ ሰታምሩ የእኔ ዉቦች ቸሬ ወንድሜ አላህ መጨርሻችሁን ያሳምርዉ አብሸሪ የእኔ እህት አንቺም ልጀነት አይያዝሸ ከሁለት የሚዋደዱ ሰዎች መሀከል ወሰዋሸ አይጠፋምና ጀግና ሁኝ ለአሉባልታ ቦታ አትሰጪ ከዚህም የበለጠ ፈተና ሊገጥምሸ ይችላልና በጥንካሬ እለፊ በተረፈ እወዳችሀለሁኝ❤❤❤
@user-ih1bd6lc3p
@user-ih1bd6lc3p 4 месяца назад
የኔውዶችደሥትላላችሁፈጣሪሠላማችሁንያብዛዉ
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ብሎኛል እርእሱን ሳይ ገና እዴት ደሰ እዳለኝ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 4 месяца назад
የኔቆጆ ሜሪ እኩዋታረቀችሁ ደስይላል❤❤❤ ሰወሬ አትስሚ ከዚበሁዋላ
@mrmm9874
@mrmm9874 4 месяца назад
የኔ ማር ሥታምር አይለያቹ በጣም ደሥ ብሎኛል ሥለታረቃቹ ሁሌም ቪድዮልቀቁ እይታ እንዲበዛላቹ ብዙ ሣታስረዝሙ ደቂቃው አጭር ሲሆን ደሥ ይላል በተረፈ የገነና ኧርቾ አታሥከፋና ተከባከብና❤
@duey2368
@duey2368 4 месяца назад
ሜሪዬ ስወዳችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረዉ ❤❤ስትጋቡ ሚዜሽ እድታደርጊኝ
@EymanAbdoo-oi6ts
@EymanAbdoo-oi6ts 4 месяца назад
የኔ ልዩ የኔ ስስት የኔ ሴት ታጋቡ ቸሩዬ ክበርልን አባቴ ይቅር ብዬአለዉ ልእልቴ ስለምንወድሽ ነዉ
@ebro5555
@ebro5555 4 месяца назад
አይዞሽ ሜሪ ግን ቸሩ በጣም ጥሩ ልጅ ነው ።አንችም የሰው ወሬ እሚባል ነገር አትስሚ በቃ ወደሽዋል አይደል? አለቀ እየወደድሽው ከሸወደሽ ስራውን ከፈጣሪ ያገኛል አብሽሩ
@AbbbAesm
@AbbbAesm 4 месяца назад
የኔ ማር እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ቸሩዬ🤙🤙
@user-ud8so1ci4f
@user-ud8so1ci4f 4 месяца назад
የኔ ቆንጆ እንኮን ደሲ አለሺ ደሲ ቢሎኛል ምሪጥ ልጂ ነዉ ተንከበከቢዉ
@S--Sis
@S--Sis 4 месяца назад
የኔ ዉድ እነዴት እንዴ ምዎድሽ ❤️❤️ስታምሩ አይለያችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ያርግላችሁ ❤️🥰
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 4 месяца назад
ቹሩ በጣም ምረጥ ልጂ ትለይ አለህ ወንዶቸ ሁሉ እደ አተ ቢሆኑ ሴቶቹ አንጎዳም ነበረ ቸሩየ እንወዲህ አለን❤❤❤
@chuye-wn2ue
@chuye-wn2ue 4 месяца назад
Ufffff be mejemeriya ken mekina sitisebir andagn neber ahun gin anjeten belach cherye cherun imenalo melikam ye fkr zemen biyalo Ewodachuwalo
@aselefechdagne
@aselefechdagne 4 месяца назад
Congra.....እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ❤❤❤❤
@felekechmeka7481
@felekechmeka7481 4 месяца назад
የምር በጣም ደስብሎኛል ፍቅራቹ ያማረይሁን❤❤❤❤❤ቸሩ ምርጥሰውነው ጠበቅ አርገሽ ያዦው❤❤❤❤
@user-kj7dh4yi7j
@user-kj7dh4yi7j 4 месяца назад
ዋናው የናተ መታረቅ ነው ደስ ብሎናል ይቅርታ አድርገንልሻል
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 4 месяца назад
እኮንም ታረቃችሁ ምርጦቸ አብሽሩ ካሁን ቡሃላ ቢሆንም አዳድ ግዜም አውቆማለፍ ትልቅነት ነው❤❤
@sanasana2935
@sanasana2935 4 месяца назад
ቸሬን በደንብ ያዢው የሱ አይነት ወንድ ከሺዎቹ ውስጥ በዛ ቢባል አምስት ቢገኝ ነው እሱን እመኚው የዋህ የቤቴክርስቲ ልጅ በእምነቱ የሚጸና ልጅ ነው የሰው ወሬ አትስሚ ባንዱ ሰምተሽ ባንዱ አፍሺው የሰውን መፋቀር ማንም አይወደውም እኛ የማዳም ቅመሞች ካላሆንን በስተቀር
@ShemsuAsfa
@ShemsuAsfa 4 месяца назад
ቸርዬ በጣም ደስ ብሎኛል ስለታረቃቹ እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ ❤❤❤
@user-jz2jm5ex3m
@user-jz2jm5ex3m 4 месяца назад
ሜሪእንኳንታረቃቹውከዚህቦሀላወሬሀትሰሚ
@MKl-wn5ox
@MKl-wn5ox 4 месяца назад
እናቴ ነው የሚላት የኔ አባት እግዛቤር ይጠብቃችሁ ወድሜ ደሞ ልዬ ነህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rhdkyhsh6538
@rhdkyhsh6538 4 месяца назад
እንኮን ታረቃቹ❤❤❤
@SamiraSamira-is6uy
@SamiraSamira-is6uy 4 месяца назад
ደስ ይላላችሁ ፈጣሪ ሃይለያችሁ ደስ ትላላችሁ በእናንተ ፍቅር ቀናውን ❤❤❤❤❤
@user-js8vg5ex1h
@user-js8vg5ex1h 3 месяца назад
❤❤❤ ቸርየ ክብር ያድልልን በተለይ ለመዳም ቅመሞች የምትሰጠው ክብር ክበርልን እናመሰግናለን ሜሪየ ሰው እንኳን ከሰው ፈርስ ከጥሬ ያጣላል እና በትዳር ላይ ብዙ ቻይሌንጅ ሊገጥማችሁ ይችላል ግን ቻይሌንጁን ለማለፍ ጠንካራና አስተዋይ መሆን አለብሽ ውዴ ጠንካራ ሁኝ በእማምላክ በክርስቶስ ፅኑ እምነት ይኑርሽ
@user-qu3fl4wd2x
@user-qu3fl4wd2x 4 месяца назад
ፍቅር ያሸንፉል❤❤❤🎉
@AbdiSheriff-tv9hz
@AbdiSheriff-tv9hz 4 месяца назад
Cheru really you are different
@ErmiyasEshine
@ErmiyasEshine День назад
ይቅርታ የሰበረውን ልብን ይጠግናል መጣላት ያለ ቢሆንም መታረቅ ትልቅነት ነው።ታስተምራላችሁ በርቱ
@infodubai3233
@infodubai3233 3 месяца назад
ወይኔ ልጅትዋ ስታምር በፈጣሪ የሀረብ ልጅ ነዉ የምትመስለዉ ከምር ከዓይን ያዉጣሽ
@GggGgg-dh2ls
@GggGgg-dh2ls 4 месяца назад
ሱሪ አትልበሺ እህቴ በሀይማኖታችሁ በርቱ ጠንክሩ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 4 месяца назад
ሜርዬ ከቸሬ ጋር እንኳን ታረቃችሁ ገና ወጣት ነሽ ብዙ ይቅርታዎች ይገብሻል የሰው ወሬ አታዳምጪ ሜርዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@TegestTegest-wg2sz
@TegestTegest-wg2sz 4 месяца назад
ቸሬን ያገባች የታደለች ናት ሥለዚህ እህቴ አታሥከፈው እደትልቅ አሥበሺ ወደ ትዳሩ ግቡ ወለድ ክበድ ደግሞ አሜን በሉ❤❤
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t 4 месяца назад
ወይኔ የኔልዩዎች ሲያሳዝኑ ደስ ብሎኛል ስለታረቃችሁልኝ ቸርየ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@DennbiSeniy
@DennbiSeniy 4 месяца назад
ፍቅራችሁ።እዳለሁኖ።ትችልበታለች።ቆጁ ፊልም ትስራለች።አደገኛነት።ይልጅ ብልህናት።ንፈስ አታስገባ።አግባት።ገዜ አትስጥ።
@SsSs-uk5bn
@SsSs-uk5bn 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@hananhayatu2888
@hananhayatu2888 4 месяца назад
መጨረሻዉ ያሳምርልሽ ዉዴ ከቻልሽ የሰዉ ወሬ አትስሚ በፍቅር መሀል ወጣሬ ምያወራልሽ ካለ በጣም መጥፎ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zhararashad3159
@zhararashad3159 4 месяца назад
እንኳን ደስአላችሁ እውነተኛ ፍቅር ብዙ ውጣ ውረድ አለበመነጋገር የማይፈታነገርየለምየሆነገርሲመጣተነጋገሩ❤❤❤❤
@Saida-on5rg
@Saida-on5rg 4 месяца назад
ይቅርታ ይቅርታን ስለተቀበለ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ ፈጣሪ አስቂላችሁ በፍቅር ብዙ ነገር ይመጣል ስለዚህ ተነጋገራችሁ
@netsanettube9580
@netsanettube9580 4 месяца назад
Meriyee yene wudee❤❤❤❤🎉🎉🎉cheru meriyee❤❤❤❤
@user-en6um2cv4s
@user-en6um2cv4s 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ታረቃችሁ❤❤❤😍
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 месяца назад
ማርያምን ቸሬ ምርጥልጅ ነዉ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ❤❤❤❤
@user-nw9kw2zt8t
@user-nw9kw2zt8t 3 месяца назад
ስታምር❤❤❤ወይኔ❤ለቤታችሁ❤አድስነኝቡርቱልኝ
@qweqwe444
@qweqwe444 4 месяца назад
ወይኔ በስመአብ😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ይባርክ❤❤❤
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 4 месяца назад
እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ ይህን ምርጥ ሰው ከጂሽ እንዳያመልጥ ሜሪሻ❤❤
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 4 месяца назад
ስታምሩ 💋
@user-cv8vj7gj5d
@user-cv8vj7gj5d 4 месяца назад
ዋዉ በጣም ደስይላል መታረቃችሁ
@fanytesfaye
@fanytesfaye 4 месяца назад
ስታምሩ 🥰ፍጣሪ አይለያችሁ 🙏❤️🥰🥰
@teemaabd3022
@teemaabd3022 4 месяца назад
የኔ ዉድ ufffffffff ❤️❤️
@user-hk8cz3rn4s
@user-hk8cz3rn4s 4 месяца назад
እይዉልሺ ሁለተኛ መነፋረቅ የለም ደሞ ስወድሺ♥♥♥♥♥♥♥💋💋💋💋💋✅💘💘💘💘
@nejbiyakemal5122
@nejbiyakemal5122 4 месяца назад
ዋውውው ማሻላህ ደስ ብሎናል የኔ ቆጆ❤❤❤
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 4 месяца назад
ችሩ ጥሩ ልጀ ነው ካሆን ብሀላ መጀመሪያ ከሱ ሰሚየ
@user-ks3tz6qi3o
@user-ks3tz6qi3o 4 месяца назад
ወይይይይ እናት ስለሌኝ ስል ውስጤነካው ማሪያም አይዞህ 😢
@helanhelan-gb9kq
@helanhelan-gb9kq 4 месяца назад
ደስ ሥትሎ ቸሩ ግን ለሠው ያለህ ፍቅር ይለያል❤❤❤
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 4 месяца назад
የኔ ውድ ሁለተኛ የሰው ወሬ እዳሰሚ እንኳን ደስ ያለሺ ❤❤❤
@Sarah-ur6ox
@Sarah-ur6ox 4 месяца назад
እንኳን ደስ አለሽ አይለያ
@shewalemlove1694
@shewalemlove1694 4 месяца назад
ቸሬ እንኳን ደስ ያላቹህ ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ታርቃቹህ
@buzeyoutube22
@buzeyoutube22 4 месяца назад
እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤️😘
@user-ox8mj4mz3m
@user-ox8mj4mz3m 4 месяца назад
ማሻአላህ እኳንም ታርቃቹ እስይይይ
@samprincess378
@samprincess378 4 месяца назад
እንኳን ታረቃችሁ ሜሪዬ ❤❤❤❤❤❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 4 месяца назад
ደስስስ ስትሉ አይዞን ስትጣሉ ፍቅር ይጨምራል❤❤❤❤❤😂😂😂
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 4 месяца назад
ልጀቱ ሰታምረ ❤❤❤🥰🥰🥰
@akliluethiopia
@akliluethiopia 4 месяца назад
እንድ እኔ የጉዋጉዋ ተጋብተው ለማየት የፈለገ ስይጣን ይቅና እንኩዋን ተስማማቹህ ይቅርታ የታላቅነት ምልክት ነው ድጋሚ እንዳትጣሉ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ወልድቹህ ሳሙ ስርጋቹህን ለመብላት ያብቃን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@merib224
@merib224 4 месяца назад
አሜን አኬ🥰
@akliluethiopia
@akliluethiopia 4 месяца назад
@@merib224 ሜሪየ በርች ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ቤተስብ ሁኛለሁ አንችም ሁኝ ቸሩን አግብትሽ እናንተን የመስለ ልጅ ለመውለድ ያብቃቹህ
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 4 месяца назад
የሰወሪ አተሰሜ የኔዉድ ቸሮዉ ምርጥ ሰዉነዉ ባች ሙራል አይረማመድም የማንንም ወሪ አትሰሚየ
@MekedesMekedespretty
@MekedesMekedespretty 3 месяца назад
መጨረሻቹን ፈጣሪ ያሳምረው ቸሬን አታስከፊው ጥሩ ልጅ ነው
@yashikonju8805
@yashikonju8805 4 месяца назад
የኔ ባለ ማህተቦች እኔም ሰፕስክራይብ አደረኳቹሁ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጣቹሁ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 4 месяца назад
የእውነት እንዴት እንዳስደሰታችሁኝ እንኳን ታረቃችሁ
@berryfamily2846
@berryfamily2846 4 месяца назад
በዝዕዴሜዋ ልቦናዋ ❤
@user-mo8yr6cm7y
@user-mo8yr6cm7y 4 месяца назад
ዋውውውውውው❤❤❤❤
@Saida-on5rg
@Saida-on5rg 4 месяца назад
ውውው ብሎኛል ፈጠሪያ ግላችሁ ውዳችኋለሁ የቄሳርን ማለት የማሸነፍ አይደለም ማሻላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅራችሁ ፍቅር ፈጣሪ የያዘ ፈጣሪ ያዘጋጁ
@meronTesfaye-xc1nl
@meronTesfaye-xc1nl 4 месяца назад
Woooo
@labeba3450
@labeba3450 4 месяца назад
የኔቆንጆእንኳንደስአላችሁ🎉🎉🎉🎉
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm Месяц назад
አመንሁ አሁን ገና እየቀለዳችሁ መስሎኝ ነበር አይለያችሁ በጣም ታምራላችሁ❤❤
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 4 месяца назад
እንኳን. ታረቃቹ. የኛ ሚሪጦች
@Tigsit282
@Tigsit282 4 месяца назад
እግዚአብሔር አይለያችሁ❤️❤️❤️
@user-hj3gh1id1p
@user-hj3gh1id1p 2 месяца назад
yene kojo sewadachu tebareku des belongal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lifeat2401
@lifeat2401 3 месяца назад
በጣም ትንሽ ልጅ ነሽ ብዙ እድል ከፊትሽ አለ ዛሬ የምታደርጊው ነገር ነገ እንዳይጸጽትሽ አስቢበት
@rreema6586
@rreema6586 3 месяца назад
በርቱ የሠዉ ወሬ አትሥሙ በፍቅር መሀል
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 4 месяца назад
ተጋቡ ቀለበት አድርግላት
@user-rj6kl6qc6y
@user-rj6kl6qc6y 4 месяца назад
ፍቅር❤ፍቅር👈🙏👏👏👏
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf 4 месяца назад
ዎው ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤
@sameraa6631
@sameraa6631 4 месяца назад
ማሻአላህ አቺም ከአሁን በሆላ የሠዉ ወሬ አትሥማ የምትሉ ለይክ❤❤❤
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw 4 месяца назад
ምርጥልጅነው❤❤የሰውወሬአትስሚፕሊስ😢😢😢
@asterabraham9656
@asterabraham9656 3 месяца назад
ቸሬ በጣም ደስ ብሏኛል በመተረቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@sitratube1193
@sitratube1193 4 месяца назад
እኔ ግን የፈለገ ቢሆን ለወንድ አልበረከክም ለፈጣሪየጂ😂ጎበዝ ነሺ
@user-pr4wf4eh4v
@user-pr4wf4eh4v 4 месяца назад
ካጠፊሺ ግድ ነው እህት
@beritoberito4139
@beritoberito4139 4 месяца назад
Fikirrr ykbdal😊
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 3 месяца назад
ካጠፋሽ ምን ችግር አለው
@KaleAfso-gw8fc
@KaleAfso-gw8fc 3 месяца назад
ለፈጠረኝ ብቻ ነዉ የምበረከከዉ
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 4 месяца назад
ዋውው እንኳን ደስ አለችሁ🎉🎉🎉🎉
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 4 месяца назад
እንኳን ታረቃቹሁ የኔምረጦች❤❤❤❤
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 3 месяца назад
እንኳን ታረቃቹሁ ደስ ይላል❤❤❤❤
@nasanate8410
@nasanate8410 4 месяца назад
በጣም ነው የምታምሩት ስለታረቃቹ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤
@user-gs4zy3ko3v
@user-gs4zy3ko3v 2 месяца назад
የኔ ቅመም ሜሪዬ❤❤❤❤❤❤
@user-bj2zm6rd6c
@user-bj2zm6rd6c 2 месяца назад
የኔውዶች ምግዜም ደሥ ይበላችሁ
@Fatima80008
@Fatima80008 2 месяца назад
የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤❤❤❤
Далее
ሜሪ አበደች
11:53
Просмотров 982
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
Просмотров 121 тыс.