Тёмный

ቸሩ አስለቀስኩት እናቴ አይሆንም አለች  

Meri Tube ሜሪ ቱዩብ ቸሩ
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 66 тыс.
50% 1

#abtube #cheru_tube #meritube ‪@cherutube3064‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@abtube7318‬ ‪@abbay-tv‬ seif shwo

Опубликовано:

 

14 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 335   
@merib224
@merib224 4 месяца назад
አርደር የምትፈልጉ +251919858146 ቸሩ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@jemila602
@jemila602 2 месяца назад
ቸሩ ግን ወንድ ልጂ የሚባለውን ሁሉ ይበልጣቼዋል በዛላይ ለቤተሠብ ያለው ክብር ጀግና ነህ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 4 месяца назад
እኔ ቅዳሴ የሰማውት ነው, እግዚአብሔር ይስጣችሁ, አስማቹን.
@darartudaratu1401
@darartudaratu1401 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@amandemissew7890
@amandemissew7890 4 месяца назад
ቸሩ በጣም በጣም በጣም ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤታችን ትጠብቃችሁ አደራ ከምንም በላይ ደግሞ ትግስትህ ይገርመኛል ። አይለውጥብህ ። ❤❤❤
@haweFekerReem
@haweFekerReem 4 месяца назад
እኔ እኮ በምክኒያት ነው እምወድህ ቸሩ ይዘኸኝ ጥፋ ስትለው ይሄማ አይሆንም 🙏❤
@Iguf-oj3yc
@Iguf-oj3yc 2 месяца назад
በጣም ደስ የሚል አመለካከት❤❤❤❤❤
@NasirVai-vc8tk
@NasirVai-vc8tk 2 месяца назад
ወይኔ የቅዳሴውን ድምፅ ስሰማ ልቤተረበሸ ስደት የስራህን😢😢😢😢😢
@SamiraLara-tj3md
@SamiraLara-tj3md Месяц назад
እኔስ ብትይ😢😢😢😢
@bezachanel2516
@bezachanel2516 4 месяца назад
ማነዉ የቅዳሴ ድምፅ ሲሰማ እደኔ ደስ የሚለዉ 😢
@mbet1840
@mbet1840 4 месяца назад
ቸሩ ቆጆወችን ከየት ነው ምታገኛቸው አሜሪኮ ቆጆ ነበረች የዚች ደግሞ ይለያን❤❤❤
@user-wu6ix6ko2y
@user-wu6ix6ko2y 3 месяца назад
ይችልጅ ናት😂 ደሞ በጣም ነው የሚወደት❤
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y 4 месяца назад
ወይኔ ቅዳሴው ደስ ሲል ተመስገን ⛪❤
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 4 месяца назад
ቸሩ እግዚአብሔር ይሰጥክ አዉነት ነዉ ይዞ መጥፋት ሰርአት አይደለም
@senaytsenayt9977
@senaytsenayt9977 4 месяца назад
ቸረ የተባረከ ልጅ ነው በጣም ክብር ያለው አደራሽን እንዳያመልጥሺ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 месяца назад
ወድሜን አታስለቅሽብኝ አደራ በደብ ተከባኬቢዉ እዳከፋብኝ❤🎉🎉
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 4 месяца назад
ሜሪዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ቸሩ የዋህ ሰዉ ነዉ እግዚብሔር ፍቅር ይጨምርላችሁ ነሩ አንኳን ደሰ አለህ
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 4 месяца назад
የኔ ቆኖጆ ቸሬ የዋህ ልጅ ነው ፕራንኩ ችግር የለም ግን አጭር ቢሆን ጥሩ ነው በጣም አስጨነቅሽው የሚገርመው በዚ ቪዲዮ ነው ፍቅረኛ መያዙን ያወቅኩት በርቺ
@haregmak1519
@haregmak1519 4 месяца назад
ጎንጅዬ ለአንቺ ስል ሰብስክራይብ ተንከባከባት በጣም ጩጬ ናት❤❤❤
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 3 месяца назад
ደሥየሚልልጅነዉ ለቤተሠብ ያለዉ ክብር እንደዘመኑ ወጣት የራሡን ሥሜት ተከታይአደለሕም🎉🎉🎉🎉🎉
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 3 месяца назад
ማነዉ እንደኔ ቅዳሴዉ የተሰመዉ ፈጣሪ ሆይ ለሀገራችን ያብቃን አሜን በሉ🙏🙏🙏🙏
@MulusewMelkam
@MulusewMelkam 2 месяца назад
ኑ ና አስቀድሱ
@user-tb6jm6ff8r
@user-tb6jm6ff8r 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@berobero3434
@berobero3434 4 месяца назад
ሰላም ለሁሉችም በጣም ነዉ ደሰየምትሉ እኔም በጣም የምወደዉ ነበረ በእዉነት ከሆኔ የእናንተን መወደድ ሰየ እኔን ትዚብሎኚ አለቅሱኩት እኔ ተደ የምኖረዉ የሰሀገረ ነዉ እኔ በጣም የምወደዉ የምሎዉ ሰዉ ሌላ ሴት ጋ ነዉ በጣም ነዉ የከፋኚ አምላ ሆይ ቴግሱቱን ሰጠኚ በፀሎታቹ አሰብኚ የሀገረ ልጆች ሰላም ለሀገረችን ሁሉችም ፈጣረ የጠብቃቹዉ ❤❤❤❤❤
@ethiotg8213
@ethiotg8213 4 месяца назад
የኔ ቅመም የወደፊት የወንድሜ ሚስት ምርጥ ፕራንክ ነው😂😂😂ግን ምላሹ ከበድ ነው የሚያደርግብሽ ጠንቀቅ በይልኝ❤❤
@merib224
@merib224 4 месяца назад
እሺ እናቴ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 4 месяца назад
መገን ፍቅርርርር 😂😂😂 ቸሩ ይመችህ ስርአት አይደለም❤❤❤❤💒💒❤
@fikeryashinfal2828
@fikeryashinfal2828 4 месяца назад
ቅዳሴውን ስሰማ እዴት ደስ እዳለኝ❤❤❤❤❤
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 4 месяца назад
ቸሩ ስረአት. አክባሪ. በእውነት. ሳላደቅክ. አላልፊም. ጉበዚ. 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@nedaahmed5123
@nedaahmed5123 4 месяца назад
ከቸሬ ቤት ነው የመጣሁት ሜሪ ጠብቂ ቀንሽን እሱም ፕራንክ ያደርግሻል ክክክ
@Hxjg-qv2qh
@Hxjg-qv2qh 4 месяца назад
አባየ እማየ የምትባባሉ ለምንድን ነው ፍቅር ውደ የሚዋደዱ የሚጠራሩበት እንደት ሠው ሚሥቱን እማየ ይላል እማየ እናት ነች ፍቅር ሚሥት ክርሥቲያኖች የፍቅርን መጥሪያ ብታሥተካክሉት
@saniatube2360
@saniatube2360 4 месяца назад
ቸሬዬ ዕምነትክ ያለው ጥንካሬ የበል ያሰበላል ያሰቀናል የኔ ወንድም ይህ ፕራክ ያመጣህ ዘመን ይምጣብህ
@jamshedalam-jk9ve
@jamshedalam-jk9ve 4 месяца назад
ውይ ቸሬ ትልቅ ሰው ያሳደገሕ ከምር ❤❤❤❤❤ደግሞ ቅዳሴዉ ስሰማ እዴት ደስ እዳለኝ
@user-mg8yx9tu9z
@user-mg8yx9tu9z 2 месяца назад
ቸሩ ሰረአት አክባረ በእውነት ሰላጀቅክ አላልፊም ጊበዚ😭😭😭
@user-ih1bd6lc3p
@user-ih1bd6lc3p 4 месяца назад
የኔውዶችፈጣሪሠላማችሁንያብዛዉ❤❤❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 4 месяца назад
ቸሬ ትልቅ ሰው ምላሽህ ደስ ሲል
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 4 месяца назад
ቸሪ ሰርአት አክባሪ አንደኛ ነህ
@user-le8lq2ki7y
@user-le8lq2ki7y 4 месяца назад
በርቺ እህት❤🎉
@user-ku8ks8xb4t
@user-ku8ks8xb4t 4 месяца назад
የቸሩ እንባ እኮ ልክ እንደ አባይ ግድብ ነው አያልቅም ግን ቅዳሴው ልቤን በአሴት ሞላው
@gyt129
@gyt129 4 месяца назад
ክክክክክክክክ የተመታ ኮሜንት አበይ አህመድ ይገድበዉ ደዊይለት
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 3 месяца назад
​@@gyt129ወየዉ የመልስምት kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@EtuNigane
@EtuNigane 2 месяца назад
😅
@hgfqhjaghs5075
@hgfqhjaghs5075 Месяц назад
ቸሩ አላህ ያክብርህ አላህሷሊህ የሆነች ሚስት ያድርግልህ ያረብ አቤት የቤተሰብ ክብርህ ። ደስስስነው ያለኝ
@user-pz2sk2sj5t
@user-pz2sk2sj5t 4 месяца назад
meri selam new meri tube ayechewalehugn betam des yilal bertu
@burtukanburtukan518
@burtukanburtukan518 4 месяца назад
Chare baxami dasi yemilu liji naw tabariki ♥️♥️♥️♥️
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 4 месяца назад
😍🥰🥰🥰ሰታምሪ አላህ ያሳካላችሁ
@user-xn9pj9pi8u
@user-xn9pj9pi8u 4 месяца назад
ወይኔ ቸሬ የኔ እንስፍስፍ አንጀት ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 4 месяца назад
አቤት ቼሩ ምርጥ ዬቶበር ምርጥ ጓደኛ የምር ኡኡፉፉ
@user-qq3pg3tw1f
@user-qq3pg3tw1f 3 месяца назад
ቅዳሴው😢😢😢ናፈቀኝደስ ስትሉ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 4 месяца назад
ቸርየ ምርጥ ልጂ የፍቅር ሰውነው አችም ቆጂየ ቀለል ያልሺ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያጣፍጥለችሁ❤❤
@EymanAbdoo-oi6ts
@EymanAbdoo-oi6ts 4 месяца назад
ስወዳቹኮ የስረአት ጥግ ቸሩዬ
@user-dn7du1sc5y
@user-dn7du1sc5y 4 месяца назад
ደስትላላቹህ ቀጥሉበት
@werkiya4894
@werkiya4894 4 месяца назад
ጎበዝ አስተካክሎ ልብስ አደረጉዋት እኮ😮❤እስኪ ሸፈንፈን አድርጋት ቸሩየ
@melekalhakiem219
@melekalhakiem219 4 месяца назад
Wow sitamiru geta yexabikachu🙏🙏🙏❤❤
@user-dg6dj1kt2g
@user-dg6dj1kt2g 4 месяца назад
በርቺ እህቴ
@netsanettube9580
@netsanettube9580 4 месяца назад
Meriyee❤❤❤well come ❤❤charu❤❤
@sabo8756
@sabo8756 4 месяца назад
ባክሽ ወድማችነን አታሥከፊው😢😢😢😊
@Meseretgetenet
@Meseretgetenet 2 месяца назад
እዳተ ለሴት ልጅ ቤተሰብ ክብር ያላቸዉን ወዶች ያብዛልን
@nasanate8410
@nasanate8410 4 месяца назад
ደሞስታምሪ❤❤❤❤
@woriknsh-Tube
@woriknsh-Tube 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቸው አይለቸሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@genetterefe6113
@genetterefe6113 4 месяца назад
Sitamru❤❤fetari mechereshachihun yasamrlachihu
@mahboba1239
@mahboba1239 4 месяца назад
ማሻሃላህ❤በጣም❤ነው❤ደሲ❤ምትሉት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fastfast4996
@fastfast4996 4 месяца назад
ቸሩየ አይ የኔ ምሥኪን አይዞህ❤❤🎉😢 አሥለቀሠኝ
@KaleAfso-gw8fc
@KaleAfso-gw8fc 4 месяца назад
ስታምሩ❤❤
@Zed7661
@Zed7661 4 месяца назад
ስታምሩ
@sebletube6489
@sebletube6489 4 месяца назад
እሽ በያት ተመቸኝ
@najatbolo7755
@najatbolo7755 4 месяца назад
አባቴ አለች😂😂ቆጆ ነሽ ማሻ አላህ
@user-ce2sw6id5j
@user-ce2sw6id5j 4 месяца назад
ማሻአላህ አይባልም ውድ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 4 месяца назад
የሜር ቤተሠቦች በቅንናት እኔንም አበርታቱኝ🎉😢
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 4 месяца назад
ዋውውው የአንገቷ ማትብ 👌👌👌
@komaistekle4512
@komaistekle4512 4 месяца назад
ውይይይ ቅዳሴው😢
@tesefalmsisayr-vy9po
@tesefalmsisayr-vy9po 4 месяца назад
ዉይ የቅዳሳዉ ድምፅ ደስ ሲል
@SamiraLara-tj3md
@SamiraLara-tj3md Месяц назад
በጣም
@madenasaeed7607
@madenasaeed7607 4 месяца назад
ማሮች
@monashmeis8445
@monashmeis8445 4 месяца назад
ግን የምረ ያሕፓራክ የሚባልነገረ በቀረ ጥሩነው
@user-fx1cz4pz2p
@user-fx1cz4pz2p 4 месяца назад
ቸሩዬ የኔ የዋህ❤❤❤
@user-iy6py6jh1f
@user-iy6py6jh1f 4 месяца назад
Good job
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 месяца назад
ውይ እስደነገጥሹ ክባድ ፕራንክ ነው ውይ ችሬ
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 4 месяца назад
መበርታት ነው እህት❤❤❤
@user-ez7rf6lk3j
@user-ez7rf6lk3j 4 месяца назад
Meskin cheriye 😢❤
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 4 месяца назад
ፌክ ነው ዩቱብሽ እዲያድግልሽ ነው 😂😂
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 4 месяца назад
እረይሔነገር እውነትነወይ እጣንኮናት😂😂😂😂😂😂
@Samriyoutube12
@Samriyoutube12 4 месяца назад
Wayi qadsow dasa sila❤❤❤❤
@hayatmko9818
@hayatmko9818 4 месяца назад
❤❤❤❤ስታምሩ
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 4 месяца назад
ቸሩዬ ወይ ትግስትህ
@user-qi7xp4ut5y
@user-qi7xp4ut5y 4 месяца назад
አይለየቸ❤👍🌹
@MartaKoyira-nc9ki
@MartaKoyira-nc9ki 4 месяца назад
Woyine lijituwa sitamiri cheriye yemiri fexarima lanite maregi alebeti ichi liji
@sarayayi6928
@sarayayi6928 4 месяца назад
chwru.bewnt.elkam.sew.leset.lej.kebr.yaleh.❤❤❤
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 2 месяца назад
ውይይይ ቅዳሴውውው ደስስስስ ሲል😢❤
@user-qi7xp4ut5y
@user-qi7xp4ut5y 4 месяца назад
መሸአለሀ፡ሲተሚሩ❤❤
@user-iy6py6jh1f
@user-iy6py6jh1f 4 месяца назад
Weyne cheru❤❤
@Gezawit
@Gezawit 4 месяца назад
የናፈቀኝ ቅዳሴ😭❤
@user-oq4ju6jk7r
@user-oq4ju6jk7r 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢ቸሩትክክክል
@KasiA-pn2sl
@KasiA-pn2sl 4 месяца назад
ቸ ሩ ግብዣ በዑንት ትበርክ ትክክል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-lj7mb5qm5l
@user-lj7mb5qm5l 4 месяца назад
ቸሩበመጨረሻም አፍቃሪአገኘህየምር ደስብሎኛል ከየቴምቢ ተላቀህእድህመሆንህ
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 3 месяца назад
አመሪኮ ፍቅረኛው አደለችም እዴ😢
@hawamohammad5479
@hawamohammad5479 2 месяца назад
በርቹ እህት🎉🎉🎉🎉
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 4 месяца назад
አባቴ ወይዬ እማ😃😃የዘመኑ ጥንዶች ፋሽን ሁኗል😊
@djjxj5974
@djjxj5974 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@LubabaTeka
@LubabaTeka 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@fahedali632
@fahedali632 4 месяца назад
እነትነአባታቸውንማነሊሉነው😅😅
@emutube9137
@emutube9137 4 месяца назад
የተመታ ኮሜት😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 4 месяца назад
😂😂😂እረኔበጭቅላቱይቆማታል እንጂ አባ አልለውም 😅አባቴስም ለአባዬለውዱአባቴ ብቻ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 3 месяца назад
ወንድ ሁሉ እንደ አንተ ቢሆኑ ምን አለ❤❤❤❤❤
@mskaramkaram2889
@mskaramkaram2889 Месяц назад
ዎው 😭❤️❤️❤️❤️
@suadhussein8779
@suadhussein8779 4 месяца назад
ያቸስከፋአችው ጣጣውን አምጥተሽታለቅሻለሽ ክክክክክክክክ
@user-iy6py6jh1f
@user-iy6py6jh1f 4 месяца назад
Woooo😂❤😂
@user-df5zn3nc2l
@user-df5zn3nc2l 4 месяца назад
ውይ ቅዳሴ በስንት ጊዜ ሰማሁ ስደት 😢😢
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 4 месяца назад
Ayeleyachu Gen yehe yewah wendemachin ataselekechiben .
@MeseretTeferi-qh8ew
@MeseretTeferi-qh8ew 4 месяца назад
😢😢 ቸሩ የዋህ ነውኮ
@ለሁሉምጊዜአለዉ
@ለሁሉምጊዜአለዉ 4 месяца назад
ቸሬ እንወድሀለን ግን እናቴ አባቴ አትባባሉ በአላህ አይከብድም😢 ወይስ በእናንተ ይፈቀዳል ከተፈቀደ እሺ በእኛ ስለማይፈቀድና ከባድ እደሆነ ስለማቅ ነው😊
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 4 месяца назад
ቸረ ምርጥ ልጅ❤❤❤❤🎉🎉
@Melseche-qm1pk
@Melseche-qm1pk 3 месяца назад
በሥላሴሥም የተባረካቹ ከውበት በላይ እርጋታዋትክክል ሴት ናና አተም አቻየለህም❤❤❤❤ በጣም አከብራቹአለሁ
@MdEt-mh4lq
@MdEt-mh4lq 4 месяца назад
በረቱ😂😂😂አመሪኮወደትኋደቺ
@user-lv2zk2bi7k
@user-lv2zk2bi7k 4 месяца назад
ቸሩግን አለህ
@user-go6uv6xl5h
@user-go6uv6xl5h 4 месяца назад
በርቱ ታምራላችሁ❤❤❤
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይይ ቸሩ እደውበሴቶች ሁሌእዳለቀስክ በለምለም አለቀስክ አሁንደግሞ ይኸው 😂😂😂😂😂😂😂
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 3 месяца назад
አመሪኮ ሳ ፍቅረኛው አደለችም እዴ😢
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 4 месяца назад
ማነዉ ከባለፈዉ ቪዲዮ አይቶ አሁን ቤተሰብ የተቀላቀለ
@hethamheitham3143
@hethamheitham3143 3 месяца назад
እኔ
Далее
100 körkortsfrågor för B-körkort
1:12:42
Просмотров 46 тыс.