Тёмный

ተኙ ...PART 2 By Man of God Tomas Mitku and Bishop Dawit Molalign.... ..@Glorious Life Church 

Gospel TV Ethiopia OFFICIAL
Подписаться 90 тыс.
Просмотров 442 тыс.
50% 1

#Reverend_Tezera_Yared #Gospel_Tv #Glorious_Life_Church
በየቀኑና በየጊዜው የምንለቃቸዉ ቪዲዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎት የዩቲዩብ ገጻችን GOSPEL TV ETHIOPIA በማለት SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ !!! ቡሩካን ናችሁ !!

Опубликовано:

 

5 июл 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 647   
@abrhameyakob101
@abrhameyakob101 4 года назад
እንደዚ ያሉ የእምነት አባቶችና ወንድሞች የሰጠን የሰማይ አምላክ እግዛብሄር ይባረክ ዴቭ፣ቶም፣ ተዜ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ለምልሙ ተከናወኑ
@GG-ny8ic
@GG-ny8ic 5 лет назад
አንተ የተወደድክ የእግዚአብሔር ባሪያ ከዚህ በላይ የሚወደድ ቅባት ይጨመርልህ። አሜን
@hiyamsalhab1540
@hiyamsalhab1540 4 года назад
💗💗💗💗💗💗💓💓❤❤
@hiyamsalhab1540
@hiyamsalhab1540 4 года назад
💗💗💓❤💗💓❤💗💓❤
@jesusismylitedestazaleka1606
@jesusismylitedestazaleka1606 3 года назад
Amazing amen God bless you more
@danielhadgu
@danielhadgu 3 года назад
አቡነ ዳዊት ሞላልኝ ፡ ዕብድ ውሻ ።
@user-jv2nj5cl4g
@user-jv2nj5cl4g 3 месяца назад
እንዴት ድንቅ ነው የጌታችን ሥራ ለኢትዮጲያ ሕዝብ ድንቅ ወንጌል አራበኖችን፡ስለ ስጠን 15:38 እግዚአብሔር ይመስገን ።
@mezmurmedia3708
@mezmurmedia3708 5 лет назад
ፓስተር ዴቪ ጌታየና አባቴ ቸሩ መድሀኒያለም ብርክ ያርግህ።
@jinkakasa4337
@jinkakasa4337 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Z1YMon0LTY0h.htmli
@elenemoges7768
@elenemoges7768 5 лет назад
ፓስተር ዳዊት ጌታ ይባርክህ የሚገርም መገለጥ ነው ይብዛልክ በጣም ተባረኩኝ ጌታ ዘመንክን ይባርክ
@eyobabay
@eyobabay 5 лет назад
ካዳሚ ነህ/ሽ እንዴ።
@elenemoges7768
@elenemoges7768 5 лет назад
@@eyobabay ምነው ተናደ ድክ ኮዶሚአንተ ትሆናለክ ለዚነው ምትቃወመው እራስክን መርምር ለምትናገረው ቃል ሁሉ ትጠየቃለክ
@tgstamre2724
@tgstamre2724 5 лет назад
ፓስተር ዲቬ ስወድህ ተባረክ
@abewada4784
@abewada4784 3 года назад
AMEN tebarek
@user-sx8bd9vl6w
@user-sx8bd9vl6w 25 дней назад
እግ/ር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ
@Kininet
@Kininet 5 лет назад
እኔ እንደተረዳሁት ግን *እግዚአብሔር ለሰው የሚያስፈልገውን ሁሉ ከፈጠረ በኋላ ሰውን ፈጠረ* መከራከር መጠራራጠር የመሳሰሉት ነገሮች ከሰው ልጅ መውድቅ በኋላ የመጡ ናቸው::በተረፈ ግን ማረፍ መልካም ነው በጌታ መታመናችንን ያሳያል
@lewimstube6020
@lewimstube6020 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ei9KNClY6W8.html
@user-eq5mb3nu3q
@user-eq5mb3nu3q 3 года назад
ቃል ብቻ ተናገር ቃሎችህን ሁሉ እንዴት አያሳቁም እነደሚያስተምሩኝ ብታውቅ የበለጠ ጌታን ያስመሰግናሀል በበረከት ላይ በረከት ይጨመርብህ።አሜን
@mohamedrilwan7726
@mohamedrilwan7726 5 лет назад
የሜን ላለ በእየሱስም ሆነለት ዛሬ ለኔ የክብር ለጠላት የቀብር ቀን ነው ዛሬ ለኔ የመባረክ ለከሳሽ የመብረክረክ ቀን ነው ለምን ሲባል እግዚያብሄር እንደተናገረው ቃል በኔ ባንተ ባንቺ ስለሚሆን ስሙ ይክበር ለዘለአለም ቢሾፕ ዴቭ ምን ልበ ልክ ለበረከት ሁን አሜሜሜሜሜንንንንንን
@sidisetessema4732
@sidisetessema4732 5 лет назад
Yelij lije yebarek
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
AMEN I RECEIVE IT IN JESUS MIGHTY NAME HALLELUJAH::
@maritesbrotonel4129
@maritesbrotonel4129 5 лет назад
በመዝሙሮችህ በጣም ተባርክያለሁ ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው
@jinkakasa4337
@jinkakasa4337 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Z1YMon0LTY0h.htmli
@sarakwtygxdyxyxhfhbffhbd7669
Ameeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeen Welcome Welcome
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 4 года назад
ዴቭ የተባረክ። ለብዙዎች መነሳት ሞዴል የሆንክ የእግዚአብሔር ወታደር።
@samuelbulcha3728
@samuelbulcha3728 5 лет назад
God blessed you Dave
@abenrzermendi7390
@abenrzermendi7390 5 лет назад
ተባረክ የእግዛአብሔር ሰው ፓስተር ዴቮ እኔም ተኛው !
@jinkakasa4337
@jinkakasa4337 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Z1YMon0LTY0t.htmlebareku
@danielhadgu
@danielhadgu 3 года назад
አቡነ ዳዊት ሞላልኝ ፡ ዕብድ ውሻ ።
@asmarayeritrea2151
@asmarayeritrea2151 5 лет назад
love you dawitey, you are our gifted from God. hope we will see you in asmara soon
@saraashebir1788
@saraashebir1788 3 года назад
Amen Amen Amen Amen
@adiguba6026
@adiguba6026 3 года назад
@@saraashebir1788w V
@brhaneyakob4038
@brhaneyakob4038 5 лет назад
Pastor devid hawey goyta ybarka ab asmara eritrea bsega bmenfes amlak enasahakna enatehagosnar enazemerna getachn eyesus krstos enamelkewalen tebarek ethiopia & eritrea lehuletum ybark shalom.
@lediyadesalegn8339
@lediyadesalegn8339 4 года назад
የእግዝአብሔር ባርያ ፓስቴርዬ ተባረክልኝ
@nanykebede4772
@nanykebede4772 4 года назад
@@lediyadesalegn8339 ))))0 the new
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d 3 года назад
ሻሎም ሻሎም አሜንንንን የሚገርም መልዕክት ነው ቆርጦ መስማት ሳይሆን ለቀልድ ሁሉንም ማዳመጥ ነው በውስጡ ላይ የሚገርም መልዕክት ነው ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው ስወደህ አንተ የዋህ !
@user-jq7sf7ro2r
@user-jq7sf7ro2r 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@mr.samuela.
@mr.samuela. 4 года назад
ኮረና ቫይረስ ኮቴያችንን ሰምቶ ጨርቄን ምኔን ሳይል በጌታ በእየሱስ ስም ሩጦ ይጥፋልን። አሜን 🙏🙏🙏 thank you man of God!!!
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD BISHOP DAWIT MOLALIGN::
@HelloWorld-fk8nn
@HelloWorld-fk8nn 5 лет назад
አሜን ጠላቶቻችን ይደግጡ ኡኡኡኡኡ ኧረ አሜን
@saraashebir1788
@saraashebir1788 3 года назад
Amen Amen Amen Amen in the name of Jeaseu
@dawittad6588
@dawittad6588 2 года назад
በእውነት እንደዚህ አይነት ተከታታይ ቪዲዮ ይደርሰን ዘንድ እ/ር ይርዳህ።
@dinamengey6393
@dinamengey6393 4 года назад
አቤት ምን አይነት መልካም የእግዚአብሔር ባርያ፣ቦሾፕ ዴቭዬ በእጥፍ ተባረክ
@Megabetelhem
@Megabetelhem 4 года назад
የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር ዳዊት፣ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ትልቅ ስጦታ ያለህ አገልጋይ ነህ፣ ቤተሰቦችህን አንተን ጌታ ይጠብቃችሁ። ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ፣ እድሜና ጤና ይስጥህ፣ በጠላቶችህ ፊት ራስህን በዘይት ይቀባህ፣ ተባርከህ ቅር።
@elsa5589
@elsa5589 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር ዳዊት ❤❤🙏🙏
@lewimstube6020
@lewimstube6020 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ei9KNClY6W8.html
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 4 месяца назад
Ameeeeeeen ye abate jegina keffff belilign endaw siwedkh kenemelikth geta yitebkh❤❤❤❤❤
@kibretkebede9959
@kibretkebede9959 4 года назад
ወንጌል ለሰዎች እንዲገባ ጸጋውን የሰጠህ አምላክ ይበልጥ ይባርክህ
@spirtualsongtube9294
@spirtualsongtube9294 4 дня назад
Tebarek geta yibarikih Iske mechereshawu be agelgilot indinikom fatar yirdani
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 3 года назад
የእግዝአብሄር ባርያ እግዝአብሄር ኡብዝቶ ጸጋው ያብዛልጁህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🙌
@yodita5
@yodita5 4 года назад
ሰማይ ምድሩ ቃል ሳይወጣለት ይሁን ሳይባል ይህ ሁሉ ፍጥረት፨ አዳም ተፈጥሮ ቢሆን ቀድሞ እግዚሄር ሲሰራ ቢያይ ቆሞ. አቃቂር እያወጣ ያስቸግር ነበር ጠባዩ ቀጭን ነው የሰው ነገር። እግዚሄርም ብልህ ነው ቀድሞ ያውቃል ሁሉን አዘጋጅቶ አፈር ሰርቷል። ሴት ልትፈጠር ከጎድን አጥንት ነበረበት አዳም ጨርሶ መተኛት። ባይሆንማ ኖሮ ስብከት ተቀይሮ ፈጣሪን አፋጠርኩት ይባል ነበር ዘንድሮ። ሃሳቡ ከ ወ፡ድም ዳዊት ሞላልኝ ስብከት (ተኙ)የተወሰደ ነው።
@hewangirma7684
@hewangirma7684 2 года назад
Powerful message ,,,,,, praise God stay blessed 🙏🙏🙏👏👏👏
@mler351
@mler351 4 года назад
አሜን የአባቴ ቡሩካን ጌታ አብዝቶ ብርክርክ ያድርጋችሁ።
@HelloWorld-fk8nn
@HelloWorld-fk8nn 5 лет назад
እዴት እደምወድክ የእግዚአብሔር ሰው ተባርክልን
@jinkakasa4337
@jinkakasa4337 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Z1YMon0LTY0h.htmli
@danielhadgu
@danielhadgu 3 года назад
አቡነ ዳዊት ሞላልኝ ፡ ዕብድ ውሻ ።
@asterhailu4188
@asterhailu4188 5 лет назад
ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው በጣም ነው የምወድህ
@gdkgkefdfkrkfd7597
@gdkgkefdfkrkfd7597 3 года назад
❤❤❤❤❤❤ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ቅባት እዳገና ፀጋ እዳገና ሞገስ እንዳገና ይጨመርልህ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባረክ ዋው አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ
@abyelove9263
@abyelove9263 5 лет назад
Dave I like your teachings. May God bless your services.
@abyelove9263
@abyelove9263 5 лет назад
Please pray for me. I need deliverance and healing. I need to know the Gospel and teach the Kingdom of God to the world. May God hear my prayer. Dave, we all need to see you preaching everyday. God bless you, your family and all around you.
@elsayamielsayami8197
@elsayamielsayami8197 5 лет назад
Wow pastor Dave ayidelem zare begeta fikir tenedife yikirina kedirom endew tilobign siwedik Geta zemenik yibarkew tebareku Love you all 😍😍😍 Egziabher Ethiopian yibark 🙏🙏🙏
@Brekenesh
@Brekenesh 5 дней назад
Amen Amen amen amen Amen amen amen Amen God bless you
@muluabera5485
@muluabera5485 5 лет назад
አሜንን አሜንንን አሜንንን ሀሌሉያ ኢየሱስ ያድናል ይታዴጋል የእግዚአብሔር ሰው ስወድህ ተባርክ
@user-fl7hy4jj7u
@user-fl7hy4jj7u 5 лет назад
በምጋባ እግዚአብሔር ትልቅ ነው እግዚአብሔር አዋቂ ነው። እንደ እግዚአብሔር የለ መንም የለም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ🙌🙏🤲❤️😍😘
@selamawittato4773
@selamawittato4773 2 года назад
የ አሁን የዘመናችን ችግር ይሄ ነው የሰው ችግር አላሰራ በቃ ትክክል እውነት መንፈስቅድስ ያናግርካል ገልፆልካል ተባረክ በዚህ ሰው መ ማር ለነፍስ ስንቅ ለስጋ ለ አይምሮ ጥሩ ቴራፒ ነው ቀልድ መስሎናል ኑርልን ወንድማችን ጌታ እግዚያብሄር መምረጥ ይችላል መምህርን።
@JahAdam
@JahAdam 2 месяца назад
ፓስተር ዳዊት ተባረክ
@barambarasbelay4062
@barambarasbelay4062 4 года назад
ፓስተር ዳውይት ኣምላክ ይባርካ ብጣዕም ብጣዕም ጽብቅ ትምህርት ITS AMAZING SPEECH&TEACHING I LOVE YOU SO SO SO SO SO SO SO SO SO SO SO SO SO SO SO SO SO SO SO MUCH THIS PASTOR DAVED
@abyelove9263
@abyelove9263 5 лет назад
Please continue Dave the Man of God. What a wonderful teachings.
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
AMEN I RECEIVE IT IN JESUS CHRIST NAME HALLELUJAH::
@besaalamayo2847
@besaalamayo2847 3 года назад
Amen Amen Amen Amen
@Brekenesh
@Brekenesh 5 дней назад
Truly, may the Lord God be blessed with many 🙌❤❤❤❤
@user-jv2nj5cl4g
@user-jv2nj5cl4g 3 месяца назад
ኢየሱስ ይባርክ ከኢትዮጵያ ማህፅን ድንቅ ፓስተሮች ስለተወለዱ ።በብሩካኖች እኔ ተባራክለሁ።ሀለሉያ አሜን።
@omsomi4897
@omsomi4897 Год назад
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ፓ/ር ዴፍ
@jesusa7512
@jesusa7512 3 года назад
AMEN AMEN AMEN AMEN
@seblewongleshibeshi
@seblewongleshibeshi 11 дней назад
This is a spiritual. Word. Still fresh
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q Год назад
ወዎ እግዚአብሔር ይባርክ ስለ ፖስተር ዳዊት ጌታን አመሰግናለሁ በጣምምምምም ነዉ የተባረኩት
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD BISHOP DAWIT MOLALIGN::
@yirgugulilat3544
@yirgugulilat3544 Год назад
Wow Amazing I am blessed and you also pastor
@yirgugulilat3544
@yirgugulilat3544 Год назад
💯💯💯💯💯💯
@sebletiruneh6729
@sebletiruneh6729 4 года назад
ባትላቸውስ፡የተኙ፡አደሉ፡ጴንጤዎች፡ቢነቁማ፡ያንተን፡ድራማ፡አያዩ፡አሜን፡ሲሉ፡አይውሉም፡፡
@adanecheneyaw3264
@adanecheneyaw3264 5 лет назад
Uuuuufffffffff Endet endemewedehe zemenhen Gata abezeto yebareke erejeme edema yanurehe dawit we love you so much Blessed much love God Bless you more more in Jesus Name
@tadeledubale5950
@tadeledubale5950 3 года назад
Selam lante yihun wondimachin Dawit! Teberkehalo bestelalefkahu malikt .Geta tsaga yabzahu!
@worbituwordofa4541
@worbituwordofa4541 5 лет назад
Amen amen amen Halelueya keber legzabher yhuen yegzabher sewe zemenhen yebarek
@melakukassa6978
@melakukassa6978 7 месяцев назад
አሜን ሠረገላ እና የፈረስ ኮቴ።
@pherussemre8385
@pherussemre8385 Год назад
ኣሜን አባ: በእረፍት ውስጥ የምትሰራ አምላክ ስምህ ይባረክ: ከረጅም ጊዜ በኃላ ደግሜ ስምቼ : ተባረኩበት እግዚአብሄር ይባርክህ: የግዚአብሄር ሰው ::
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 5 лет назад
ቢሾፕዬ ንፍቅ ብለኸኝ ነበር እግዚአብሔር እኮ እናንተን በመሳሰል አገልጋይ ባርኮናል እኛ ገብቶን አላመሰገንነውም እንጂ
@kerenfktkerenfkl9223
@kerenfktkerenfkl9223 4 года назад
Beshu Tebark❤️❤️❤️❤️
@tigstbiruk3856
@tigstbiruk3856 5 лет назад
Love You ❤️ Pastor Devi Be Blessed
@kalebyonas8854
@kalebyonas8854 5 лет назад
Praise the living God
@bezawitmekonnen4444
@bezawitmekonnen4444 3 года назад
ፖስተር ዴቭ አንተ እራስህ ገራሚ ነህ፡፡ ተባረክ
@tesheglorytogod3633
@tesheglorytogod3633 5 лет назад
Hallelujah . Bishop i love you God bless you more & more
@yodahetube
@yodahetube 3 года назад
የሆነ ነገር ሊሆን ነው ውይ ገና ሲጀምር በጣም ነው ሚገርም መንፈስ ያለው ብርክ በል ፓስተር ዲቭዬ ይጨምርብህ ለዚህ በላይ
@SaraSara-wf8vh
@SaraSara-wf8vh 3 года назад
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ክብርርርርርር ክብርርርርርር ሁሉ ይሁንንን ለጌታ እዬሱሰ ክርስቶስ አሜንንንንንንን እኔማ ተኛለው እግር ዬኔ ናጋር ተስርቶ አያለው አሜንንንንንን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡኡኡኡ እውነት እግር ትክክክል በሁሉ ልክክክክ ነው እባ መጣ እኔ ታኝቼ ነው ዬኔ ጉዳይ አያለው አሜንንንንንን
@SaraSara-wf8vh
@SaraSara-wf8vh 3 года назад
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ትክክክክክል ታበርክ እግር ስው ዘመንክ ይበርክ ለምልም
@metuendalamaw7965
@metuendalamaw7965 5 лет назад
If God loves you he always gives opportunities to learn from the anointed one, thank God for my Daddy Rev. Tezera Yared, he always give, feeds best of best for us. Thank God for Gospel TV !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff Год назад
አሜን አሜን አሜን ተባረክ የእግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ሥራው ታላቅ ነው
@hana4jesus59
@hana4jesus59 5 лет назад
Amen Amen Amen I receive it in the mighty name of Jesus Christ
@SaraSara-wf8vh
@SaraSara-wf8vh 3 года назад
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እጮሃሎ ዘሬማ ዬኔ ጉዳ ተኝቼ ስሌ ተስርቶ አልቆሃል አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ክብርርርርርር ክብርርርርርር ሁሉ ይሁንንን ለጌታ እዬሱሰ ክርስቶስ አሜንንንንን ያድናል እዬሱሰ ክርስቶስ ዬእግር ልጅ
@kisanetkiflay8626
@kisanetkiflay8626 5 лет назад
love you davv goddd blesss you mor e and more
@abdullahkhanjaan5584
@abdullahkhanjaan5584 5 лет назад
wow wow yegizaber sow geta zamanihin yibarek
@savedbygrace5370
@savedbygrace5370 4 года назад
Wow. God is great. Greater is He that is in us than he that is in the world.
@johndaniel2723
@johndaniel2723 3 года назад
Amen amen amen
@WMikaelHabtie
@WMikaelHabtie 28 дней назад
ማትረባ ሰው ነህ በእውነቱ። እግዚአብሔር ሆይ "ማስተዋል ስጥልንአከበርንህ ብለው ለጣሉት ክብርህን"
@tezetawa
@tezetawa 3 года назад
My goodness!!! HALLELUJAH!!!!! I can´t stop watching this wonderful preaching, teaching, worshiping unique atmosphere! I felt I was prensensing the moment! Thank you Holy Spirit!!! Zemari Awtaru, the music band, Reverend Yared, Man of God Tomas, Bishop Dave, remain blessed!!!
@meseletsega5691
@meseletsega5691 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ei9KNClY6W8.html
@pgfamilywealthy9619
@pgfamilywealthy9619 5 лет назад
God bless you many more anointing fall up on you Bishop Dave
@ashenafilambebo6696
@ashenafilambebo6696 3 года назад
ይገርማል የምራሰ ስብከት አይዴለም እግ/ር ዘማንህን ይበርክ💚
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 3 года назад
አይ መገለጥ ጌታ ይጨምርልህ ይብዛልህ ተባረክ በቡዙ ።
@atsede9027
@atsede9027 Год назад
የሚገርም ስብከት ነው ዴቭዬ ጌታ ይባርክህ
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 года назад
በጣም ደስ ዬሚሎ የእግዚአብሔር ቃል ነው ተባረክ
@user-mc2yu5no7h
@user-mc2yu5no7h 4 месяца назад
አሜንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤
@fanteyeashnafy4339
@fanteyeashnafy4339 3 года назад
Wowowowow.Amen Amen Amen
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 5 лет назад
Amen!!! Amen!!! God is at work all the time so we need to trust and rest in Him and no one is compared with Him
@fantujesusislord5871
@fantujesusislord5871 5 лет назад
Ameeen Ameeen🙏🙏🙏Ameeen God Bless you Devi Tebareki Zamanik yebarek👐
@fatihafatiha9723
@fatihafatiha9723 3 года назад
Amen Amen Amennnnnm
@liasol8518
@liasol8518 4 года назад
Thank you Pastor Dawit God bless you.
@blengrat8313
@blengrat8313 3 года назад
ጌተ ዘማንህን ይባረከዉ ተባረክ
@bethelberhanu524
@bethelberhanu524 5 лет назад
wow so amazing Bishop we really love you .God bless you and your ministry...
@asmarayeritrea2151
@asmarayeritrea2151 Год назад
Dawitey you are our blessed
@helinahailu6842
@helinahailu6842 5 лет назад
Ameeennn Ameeennn Ameeennn I received in the name of Jesus Christ
@koolvids2895
@koolvids2895 3 года назад
I love love Pastor David, he is the best of the best God bless him !
@senaitkuma1739
@senaitkuma1739 3 года назад
Paster devye Tebarek be bizu😘
@kibirelagetabichayihunenas7606
@kibirelagetabichayihunenas7606 3 года назад
Wowowowow amen amen amen amen
@habyeab4210
@habyeab4210 Год назад
Amen and Yaaaa have nice Victory Over and Really Mouth. 🤔🥰🤔🕊🤔
@besaalamayo2847
@besaalamayo2847 3 года назад
Wwww Geta Hoy Amen Tebareki Yegeta sew
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 5 лет назад
man of God bishop Dave GBU ♥♥♥
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
OH YES MAN OF GOD BISHOP DAWIT MOLALIGN::
Далее
Nobody wanna mess with SHAQ 💀
00:29
Просмотров 1,7 млн
Pastor Dave molalegn preching in USA ...
2:20:22
Просмотров 34 тыс.
Man of God Prophet Jeremiah Husen Teaching Time
59:03
Просмотров 219 тыс.