Тёмный

ተአምር አድራጊው የቅዱስ ሚናስ ሰውነትን ነካሁ፤ የአቡነ ቄርሎስ፣ የሳዊሮስ ዘአንጾኪያ ሰውነትን ዳሰስኩ 

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Просмотров 287 тыс.
50% 1

ሕፃኑ የአቡነ ቄርሎስ ሰውነት ላይ ደንቆኛል

Опубликовано:

16 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 470   
@fenetlema988
@fenetlema988 Год назад
ቅዱስ ሚናስ እጅግ አብዝቼ የምወደው አባቴ ነው። በእውነት የሰማዕቱ በረከት ይደርብን።
@Tewahido4everTube
@Tewahido4everTube Год назад
ይሔን message የምታነቡ የሰማይቱ ቅዱስ ሚናስ በረከት ይደርባችሁ።
@alemshibru
@alemshibru 8 месяцев назад
አሜን
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 7 месяцев назад
አሜን❤❤❤❤
@meseretzike
@meseretzike 6 месяцев назад
Amen🙏
@user-tr8ni6yk6p
@user-tr8ni6yk6p 2 месяца назад
አሜን❤
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 Год назад
የሰማዕቱ የቅዱስ ሚናስ በረከቱ ይድረሰን 🙏አምላካችን እኛንም ልጆቹን ለዚህ ትልቅ በረከት የበቃን እንሆን ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን 🙏❤❤❤መምህር እናመሰግናለን
@chuchuchuchit8178
@chuchuchuchit8178 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-bm2ls8ot4r
@user-bm2ls8ot4r Год назад
አሜን አሜን አሜን
@mt-pg6qg
@mt-pg6qg Год назад
@@chuchuchuchit8178 1
@davbibo2232
@davbibo2232 Год назад
Yasazinal
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Год назад
ሁሌም በመንፈሳዊ እንድንበረታ የተቀደሰ ቅዱስ ቦታዎችን በካል ባንገኝም በመንፈስ እንድንባረክ እድንበረታ ስለሚደርጉን በእውነት በረከቱ ይደርበን በፀጋ በእድሜ ያቆይልን መምህራቸን ❤🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@eyaderaddis3060
@eyaderaddis3060 Год назад
እውነት ነው መምህራችን በጣም ደስ የሚል ተግባር ነው እኔ መንፈሳዊ ቅናት አድሮብኛል በእውነት በረከታቸው ይደርብን
@alemtsehayzewdw9731
@alemtsehayzewdw9731 10 месяцев назад
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 Год назад
ዘንድሮ መቸም አለፈልን በሐገራችን ቁጭ ብለን ይሔን ሁሉ ገዳማት ላሣየን አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል ዶክተር እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከቱ በሐገራችን ምድር ላይ ይፍሰስ ለሕዝቦችዋ ደሕንነትን ይስጥልን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@tiruyeebabumolla9501
@tiruyeebabumolla9501 Год назад
የቅዱሳን በረከታቸዉ ይደርብን እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን በያለንበት ይህንን በረከት እንድናይ ስለምታደርግልን ትብብር ክብር ይስጥልን ያቆይልን አባታችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@sabasol6682
@sabasol6682 Год назад
የቅዱሳኑ በረከት ረድኤት በኛ ላይ ይደርብን ደጃቸዉንም ለመርገጥ ያብቃን በጣም ደስ ይላል መምህራችን እግዚአብሔር በምትሄድበት ሁሉ እርሱ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏 ድንግል ማርያም ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ትላክልን🙏🙏❤😍😍
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@ziqualatube2655
@ziqualatube2655 Год назад
ከአባታችን ከቅዱስ ሚናስ ፍጹም በረከትና ፈውስ ያሳትፈን ለአገራችንና ለህዝቦችዋ ፍጹም ሠላሙን አምላከ ቅድስ ሚናስ ያድለን ለትጉና ለባለ አእምሮህ መምህራችንም የልብ መሻታቸው ሁሉ አምላከ ቅድሳን ያሳካላቸው
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 Год назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን! "እግዚአብሔር ለእኛ የእረፍት እና የእርጋታ እንዲሁም የሐሴት ምሽት አደረገልን " ተመስገን!!!
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@hilinacheru28
@hilinacheru28 Год назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ ከእመቤታችን ና ከአማኑኤል ተልኮ በቤታችን በተዓምራቱ እና ተራዳኢነቱ ያስደንቀናል, ሁሌ ወታደር ሆኖ ከፊት ይቆምልናል።እናቴ በህልም ቅዱስ ሚናስን ያሳያት እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ይህንን የተቀደሰ ቦታ ለማየት ያብቃት ።ሁሉን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-vr5ld3bh7d
@user-vr5ld3bh7d Год назад
እሰኳሁን ኳየሁት ገዳማት ሁሉ የዚህ ገዳማት እጅግ ድንቅ ቅዱስ ቦታ ነው የአባቶቻችን ሰዕል አድኖ እራሱ ነፍሰን ይሰባል😢 የእውነት በእንባ ነው ያየሁት 😢😢🤲 የቅዱሳን አባቶቻችን የቅዱሳን ሰማዕታት ረደኤታቸው በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲 መምህር ሰለ መልካም ሥራህ ከልብ እናመሰግናለን ። ለኛም የኗተ በረከት ይድረሰን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@desalegndamtew6265
@desalegndamtew6265 20 дней назад
የባታችን ቅዱስ ሚናስ በረከት ይደርብን ረደአታቸዉ ይደርብን ለሁላችን እናምስግን አለን ባአካል ባንመጣም በዉድዮ ሰለአሳየህን ወድማችን🙏🙏🙏ተባረክ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተከርስቲያንን ጠብቅልን የ አባታችን በርከት ይድርሰን ሰላምና ፍቅር ይስጠን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@sisitetkelmariam8378
@sisitetkelmariam8378 Год назад
ግብፀያዊያንን ያለ ማድነቅ ከይቻልም፡ታሪካቸዉን በክብር በክብር ይዘዋለ።መምህር፡እናመሰግናለን።
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 Год назад
የቅዱሳን በረከት ይደርብን ። ገራሚ ነው የሌላቸው ነገር የለም ። ለዚህም ነው ጠንካራ ክርስቲያኖች የሆኑት ። ያስቀናሉ በጣም ።
@mewaeltsegaye5801
@mewaeltsegaye5801 9 месяцев назад
የቅዱስ ሚናስ በረከት ይደርብን ! በአካል በቦታው እንደተገኘሁ ነው የምቆጥረው በጣም ነው ደስ ያለኝ። እኔ ሠዓሊ ነኝ እና አንድ ምዕመን የቅዱስ ሚናስን ስዕል አስሎኝ ከበረከቱ ተሳትፌያለሁ ። መምህር ሮዳስ እድሜና ጤና ይስጥህ አንድ ላይ ሆናችሁ ሳያችሁ ደስ ትላላችሁ ። ሌሎችንም እንደምታስጎበኘን በእግዚአብሔር ተስፋ አደርጋለሁ ።
@user-kw5qq6ek9m
@user-kw5qq6ek9m 10 месяцев назад
ተዋህዶ ድንቅ ናት አናመሠግናለን መምህር።
@wubitdelil1215
@wubitdelil1215 Год назад
በእውነት ምን እንደምል ግራ ገባኝ እና ምን ልበል የእግዚአብሔርን ድንቅ ተአምር በእውነት በሰማይ ያለውን ቅዱስ ስፍራነው ያያችሁት ለእኛም አሳያችሁን፡፡ ለእኛ ሳይገባን፡፡
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!
@roziroza3655
@roziroza3655 Год назад
አዳኝ ነው ከእስራት የሚፈታ ጌታ እየሱስ ዓዮናቹን ያብራላቹ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@tersite858
@tersite858 7 месяцев назад
አይኖቻችን የበሩ ናቸው
@birukabraham5725
@birukabraham5725 Год назад
የተባረክሽ ሀገር ግብጽ አንቺን ጎብኝተን ከአባቶችሽ በረከትን እንድናገኝ ፈጣሪ ይርዳን። ኢትዮጵያን ሀገራችንን ይባርክልን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@lisanabiy9610
@lisanabiy9610 Год назад
እልልልል ልልልልል በረከቶ ይደርብን ውድ መምህሬ መሐዶሮታ ይኽን ያደረገ ልዑል ""እግዚአብሔር"" የተመሰገነ ይሁን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!
@fantaneshmeles547
@fantaneshmeles547 9 месяцев назад
ውይ በጣም መንፈስ የሚያድስ ጉብኝት ነው መምህራችን ታድላችሁ መምህር ❤❤❤
@akiyabekabil4654
@akiyabekabil4654 Год назад
ቅዱስ ሚናስ (ማር ሚና)እጅግ የተወደደ ሰማእት ነዉ እኛም በመስማት ከበረከቱ ተሳታፊ ስላደረገን እግዚአብሔር ይመስገን
@almiy398
@almiy398 Год назад
ወይ መታደል መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ እዚህ ቁጭ ብዬ ሳይ ሰውነቴን ሁሉ ደስታ ተሰማኝ
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Год назад
በረከትሕ ይድረሰን የተዋሕዶ እንቁ መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ምርጥ የክርስቶስ እቃ
@user-yh2zd3xn1d
@user-yh2zd3xn1d Год назад
የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን!
@user-ri5xv8kk4s
@user-ri5xv8kk4s Год назад
የቅዱስ ሚናስ በረከት ይደርብን እንጂ ሮዳስ እንደኛ ኖርማል ሰው ነው ኧረ እባካችሁ በረከትህ ይደርብን የምትሉት ማነው እግዚዮ ልጁንም ፈተና አትሁኑበት ምን ጉድ ነው ኧረ እባካችሁ የምንፅፈወን የምንለውን እንወቅ
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Год назад
@@user-ri5xv8kk4s ይገባኛል ነገርግን በረከትሕ ይድረሰኝ ያልኩት ከቦታው ረግጦ ያመጣውን በረከት ነው ይድረሰኝ ያልኩት ሁላችችንም አንባባን እንኳን ዘይት የምታፈሰውን ስእል አይቶ የመጣሰው በረከትሕ ይድረሰን ብል መጥፎ አይመስለኝም
@user-kr4nz4jj4n
@user-kr4nz4jj4n Год назад
@@yemaryam2375 ትኽክል ነሸ እህቴ💖
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Год назад
ተው እንጂ ወንድሜ ! ተራ ሰው ብለህ የድፍረት ቃል እየተናገርክ እኮ ነው 🤔 እየሰውን ልጅ በዚህ ደረጃ መናገር ከክርስትያን ይጠበቃል ብለህ ታምናለህ ??? በጣም ተሳስተሃል ። እርሱ እራሱ መምህሩ እኔ ተራ ሰው ነኝ ብሎ ቢናገር እንኳን ይሄ ትህትና ነው። በተረፈ ግን በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ፣ እግዚአብሔር የሚወደው ነፍሱንም ጭምር ሳይሳሳ የሞተለት የሰው ልጅ ክቡር ነው ። አባ ኤፍሬም ሰውን የምትወድ ሆይ ! ክብር ላንተ ይገባል ብሎ ያለው ለዚህ እኮ ነው ! ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እርስ በርሳችን እንድንዋደድ ፣ እንድንከባበር ነው ያስተማረን ። ስለዚህ አንድን ሰው ሌላ ሰው ተነስቶ እገሌ ማለት ተራ ሰው ነው ብሎ በወረደ አገላለጽ መናገር በራሱ እጅግ ነውር ነው ። ሲቀጥል ክርስትና መጀመርያ መከባበር መሆኑን ልናውቅ ይገባል ። ሲቀጥል በረከትህ ይደርብን ( በረከታችሁ ይደርብን ) የምንለው እነርሱ የረገጡት ቤተ መቅደስ እመቤታችን ልጇን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ይዛ የተሰደደችበት እና 3 ዓመት ከስድስት ወር ሙሉ በዋሻ ውስጥ የኖረችበት የነበረው ቤተ መቅደስ ደብረ ቁስቋም ድረስ ሄደው በቤተ መቅደሱ ውስጥ ገብተው ማመስገን መጸለይ በዚያ ያሉትን ቅዱሳን ሁሉ መዳሰብ ስለቻሉ ፣ ባጠቃላይ በግብፅ ምድር ላይ አሉ የተባሉ ገድላቸው ድንቅ ተዓምራቸው የተመሰከረላቸው ቅዱሳንን አጽም መዳሰስ ስለቻሉ በረከታችሁ ይደርብን ብለን እንላለን ። ምክንያቱም እነርሱ ያገኙት በረከት ለእኛም ይደርብን ዘንድ ! እንዲሁም በዚያ በጸሎታቸው ስለሚያሳስቡን ! ። ስለዚህ እናንተ የደረሳችሁ በረከታችሁ ለእኛም ትድረሰን ብለን እንላለን ። ሁሉንም ነገር በእርጋታ ማሰብ መልካም ነው ። እንዲሁም ያልተገባ ንግግርን ከአፋችን ላይ ማራቅ አለብን ።
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 3 дня назад
የድንግል ማረያም ልጂ ከዚህ ከተቀደሰ ቦታ እናቴን ይዠ ልምጣ እባክህን ሰለድንግል ማረያም 🙏🙏🙏😭
@user-mf4ly7ty2d
@user-mf4ly7ty2d 8 месяцев назад
እግዚ አብሔር ይመስገን እሱን የሰጠን አምላክ ሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ ፍጡነ ረድኤት ሀገራችንን ታደግልን
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Год назад
ግሩምነው በጣም ምንም የለኝም ብለክ የምታማርር ሰነፍ ኦርቶዶክስ ይኤ ውሉ ያንተነው በአዛኝቷ እንደኛ ማን ታደለ በእውነት ይኤንን ያረገ አምላክ ሰሙ ይባረክ አጋዝተ አለም ሰላሴ የቅዱሳን በረከት ይደርብን እምዬ አይማኖታችን የቅዱሳን መንገድ በዚች ውብ አይማኖት ያፅናን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!
@user-mv5kt7dg4u
@user-mv5kt7dg4u 10 месяцев назад
እኛንም በበረከቱ ይጎብኘን በቦታው በአካል ተገኝተን እንድንባረክ የቅዱሱ ፈቃድ ይሁን
@selamtsegaye2949
@selamtsegaye2949 Год назад
መጋቤ ሐዲስ በእውነት እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን !!!
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@ana-qi9mf
@ana-qi9mf 7 месяцев назад
የቅድስ ሚናሰ በረከቱ ለያም ይደርብን አቤት መባረክ ነው ተመሰገን ለሁሉም እግዚአብሔር ይፈቀድ ሰላየሁት በጣም ደሰብሎያል ታድላችሁ እኔደግሞ እዚእ ያለውን ገዳም አይቼዋለሁ
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
መምህር ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 👏👏👏የቅዱሳኑ በረከት ይድረሠን
@fekaduwendatir6759
@fekaduwendatir6759 Год назад
በረከታቸዉ አይለየን አሜን!!!አቡነ ሐራ ድንግል የባህታዊ አባ ታዴ,የኔታ)ዐሎት በረከት አይለየን አሜን!!!አባታችን በህይወት ዘመናቸዉ በዚያ አካባቢ ያለዉን የሚናሥ ቤተክርሥትያን ለማሰራት ይጥሩ ነበር በረከታቸዉና ልመናቸዉ አይርሳን አባታችንበህይወትዘመናቸዉበዚያአካባቢያለዉንየሚናሥቤተክርሥትያንለማሰራትይጥሩነበርበረከታቸዉናልመናቸዉአይርሳንአሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!
@abebahabte8469
@abebahabte8469 8 месяцев назад
Ye qedusanu berketachew. Yidreben amen ❤❤❤
@ssooass4967
@ssooass4967 Год назад
የቅዱሳን እረድኤት በረከት ይደረብን ይህንም ስላየሁ እግዚአብሔር ይመስገን ተመሰገን
@ethiopia11161
@ethiopia11161 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ቦታው ላይ ሄጄ እኔም የዳሰስኩት እስኪመስለኝ ድረስ ነው የተሰማኝ ... እጅግ ደስ የሚል ስሜት ይፈጥራል ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 8 месяцев назад
የቅዱስ ሚናስ በረከቱ ይደርብን እናመሰግናለን
@user-ev9sn6st2s
@user-ev9sn6st2s 4 месяца назад
ዶ/ር ዕድሜና ጤና ይስጥህ !!!
@bramagna7618
@bramagna7618 Год назад
ያአባቶቻችን ቅዱሳንና ሰማታት በረከታቸው ይድርብን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@belayfentahun225
@belayfentahun225 Год назад
ልዑል እግዚአብሔር ጤናዎትን ጠብቆ እድሜዎትን ይጨምርልን እውነት ብዙ ት/ት ከመማሬም ጭምር ህይወቴ ወደ መለወጥ ጉዞ ላይ ይገኛልና
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@temuyeenatu2330
@temuyeenatu2330 Год назад
የቅዱስ ሚናስ ሬድኤትና በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን ።
@user-ri5xv8kk4s
@user-ri5xv8kk4s Год назад
የቅዱስ ሚናስ በረከቱ ይደርብን አንተንም ወንድማችን ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር ይህን ቦታ እንድናይ ሼር ሰላደረከን እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን ።
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 10 месяцев назад
አሜንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን የሰማእቱ ቅድሱ ማር ሚናስ በረከቱ ይደርብን ❤❤❤❤❤
@MariyAap-lh5ee
@MariyAap-lh5ee 8 месяцев назад
የቅድስ ሚናስ በረከቷአቸው ይደርብን
@bayuhundie5782
@bayuhundie5782 10 месяцев назад
Kale huwat yasemalin
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 Год назад
ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱሳኑ ምልጃ ይማረን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z Год назад
እንዲህ የተቀደሰ ቦታ ስለምታሳየን መምህር ክበርልን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን ❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@tersite858
@tersite858 7 месяцев назад
አሜን። የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን ለወንድማችን ዮርዳኖስም እንዲሁ እንደ እርስዎ የሚለብካቸውኔ ቅዱሳን ደጃቸው ቢቆሙ ብዬ እመኛለሁ ክበሩልን ።
@sabahalshehri-pd5wz
@sabahalshehri-pd5wz 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን
@derebamara8649
@derebamara8649 Год назад
የሰማዕቱ የቅዱስ ሚናስ በረከትና ረደት ይደርብን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 Год назад
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ፅኑ እምነታቸው ፍፁም ፅናታቸው ትደርብን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 9 месяцев назад
❤❤❤❤በረከታቾው ይደርብን ቃለ ሂወት ያሰማልን መም
@meseretzike
@meseretzike 6 месяцев назад
Amen yekidus minase na yehulum berkatchwe yedersen🙏🙏🙏🙏🙏
@alemyemekonnen3951
@alemyemekonnen3951 Год назад
የሰማዕቱ የቅዱስ ሚናስ በረከቱ ይድረሰን 🙏 እ/ር ይጠብቅህ
@user-xx3jv1dj9z
@user-xx3jv1dj9z Год назад
የቅዱስ ሚናስ በረከቱ ይደርብን
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 7 месяцев назад
አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ ለደጅህ ከነ ቤተሰቦችህ አብቃን❤❤❤❤
@NoName-qt3oq
@NoName-qt3oq Год назад
የቅዱስ ሚናስ በርከቱ አይለየን
@user-sy8ck4je4x
@user-sy8ck4je4x 12 часов назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e 3 месяца назад
የቅዱሳን አባቶች በረከት እረዲኤት ይደርብን አሜን
@mulubirhanassefa-wd5xm
@mulubirhanassefa-wd5xm 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር፡፡
@mekdeskassaye9892
@mekdeskassaye9892 2 месяца назад
Amennn kalehiwet yasemalen memeherachen
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h Год назад
የቅዱሳኑን በረከት እግዚአብሔር በቸርነቱን ያሳድርብን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንል መምህራችን እንዲሁም ካማሬ ማኖች ለሁላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጣና ይጠብቅልን የበረከቱ ተካፈይ ስላደረጋችሁንም በጣም እናመሰግናልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@user-gn5wp3rf3v
@user-gn5wp3rf3v 8 месяцев назад
Amenamenamen amenamenamen Amen 💖💖🙏🙏🙏🙏
@massramassra4881
@massramassra4881 10 месяцев назад
መምህር ችን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-fo5tq4su1x
@user-fo5tq4su1x Год назад
በረከታቹ ይድረሰን በያለንበት አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን 🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@teshayneshfikremelaku8993
@teshayneshfikremelaku8993 10 месяцев назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤
@user-jd1ny3lr5d
@user-jd1ny3lr5d Год назад
አሜን የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረብን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏
@melkiemengist4108
@melkiemengist4108 Год назад
ቃለ ህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር አምላክ ያስረዝምልን የቅዱስ ሚናስ ረዴት በረከቱ ለኛም ይድረሰን እግዚአብሔር ፀጋንና በረከቱን አብዝቶ ይስጥህ መምህር
@negatucheru9792
@negatucheru9792 Год назад
Thanks alot
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@-betemisgana6265
@-betemisgana6265 Год назад
🙏🙏🙏የሰማዕቱ የቅዱስ ሚናስ በረከቱ ይድረሰን🙏🙏🙏
@molelishgetnet2037
@molelishgetnet2037 Год назад
እሜን እሜን አሜን በርከታቹህ ይድርስን
@user-iz6wb4zj9z
@user-iz6wb4zj9z 10 месяцев назад
አሜን በረከታቸው ይደርብን
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Год назад
መምህር በረከትህ ትድረሰን የቅዱስ ሚናስ የቅዱስ ቄርሎስ በረከታቸው ይደርብን መታደል ነው
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v Год назад
እናመሰግናለን መምህር 🙌
@iamthankfull7125
@iamthankfull7125 Год назад
U r so blessed Memher
@serkalemasali2576
@serkalemasali2576 Год назад
የቅዱሳን በረከታቸዉ ይደርብን መምህር በፀሎት አስበኝ እህተ ማርያም
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@elizabethsolomon1254
@elizabethsolomon1254 Год назад
Thank you so much.God bless you 🙏🙏🙏
@aderajewejigu
@aderajewejigu Год назад
bereketachew yiderbin amen
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Год назад
በረከቱ ይደርብን እናመሰግናለን መምህር
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን መምህራችን በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
@embebamengs5474
@embebamengs5474 Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን የቁዱሳኑ በረከት እና ረዲኤት ይደርብን ❤❤❤🙏🙏🙏
@seniteeta1223
@seniteeta1223 Год назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማል በረከታቸው ይደርብን
@mekdelawittesfaye
@mekdelawittesfaye Год назад
Amen amen amen Thanks 🙏 thanks 🙏
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🙏 የሰማእቱ የቅዱስ ሚናስ በረከቱ ይድረሰን ።
@aftamaftam5505
@aftamaftam5505 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በረታቸው ይድረሰን አ🤲🤲🤲❤️❤️❤️🤲🌹🌹❤️❤️👏👏👏
@Amaizinglife
@Amaizinglife Год назад
ምን አይነት መታደል ነው ይህን ቦታ መርገጥና በቅዱሳን መባረክ አቤቱ ፍቃድህ ይሁንልን 😍🙏
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 Год назад
የቅዱስ ሚናስ በረከት በኛላይም ይደር በእውነቱ የማናቀውን ገዳማት በዚህ አይነት አቀራረብ ስላስጎበኛችሁን እናመሰግናለን ።
@-legetta710
@-legetta710 Год назад
አሜን፣ የጻድቁ በረከት ይደርብን
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 Год назад
የቅዱሳኑ ሁሉ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@Godblessethio
@Godblessethio 10 месяцев назад
Amen 🙏 🙏 🙏
@meazazee7175
@meazazee7175 Год назад
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Год назад
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalene
@user-hp8sr8tc8d
@user-hp8sr8tc8d Год назад
አሜን እሜን እሜን መምህር ቃል ህይወት ይስማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@yemisrachmengistu2451
@yemisrachmengistu2451 Год назад
እናመሰግናለን መምህር መጋቢ ሐዲስ
@salamrita2646
@salamrita2646 Год назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@seblegirma7572
@seblegirma7572 Год назад
💚💛❤ቅዱስ ሚናስ 🙏🙏🙏 የሰማዕቱ በረከት ይደርብን። መምህር ሮዳስ እግዚያብሔር ይስጥልን
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 8 месяцев назад
የቅዱሳኑ በረከታቸዉ ይደርብን መንፈስን ያድሳል ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@hiwetmeles7601
@hiwetmeles7601 Год назад
ናይ ቅዱስ ሚናስ በረከቱ ኣይፈለየና🙏🙏🙏
@samikonjotina8705
@samikonjotina8705 Год назад
የቅዱስ ሚናሰና የሌሎቹም ሁሉ በረከታቸዉ ትደርብን እጅግ ድንቅ ዶ/ር እሮዳሰ እግዚአብሔር ይሰጥልን
@zer13567
@zer13567 Год назад
በረከታቸው ይደርብን
@yitayishagumas114
@yitayishagumas114 Год назад
የቅድስ በረከት በኛ ላይ ይደር አሜን!!
Далее
АСЛАН, АВИ, АНЯ
00:12
Просмотров 1,1 млн
АСЛАН, АВИ, АНЯ
00:12
Просмотров 1,1 млн