Тёмный

"ተካዩ ይፈለግ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Tekayu Yifeleg New Ethioian Dirama) 2023 

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Подписаться 222 тыс.
Просмотров 142 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 521   
@امعبدالله-ي3ع
@امعبدالله-ي3ع Год назад
ማነው እንደኔ አበጀሽን የሚወዳት ባለሙያ መልካምነቷን
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 Год назад
Ene ene ene
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
@@alemasfaw1829 ደምሪኝ
@meticar4025
@meticar4025 Год назад
እረ በስመአብ ሞቸ ነው እምወዳት በእውነት የኔ መልካም 😭♥️🙇‍♀️❤️
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Год назад
እኔ እጅግ በጣም ምን ጥርጥር አለው ልዮ ናት አንበሲት
@desalegnsisay1709
@desalegnsisay1709 Год назад
አቤት ትወና ሲያምር ፣አበጀሽ ፍቅር ናት። ❤❤❤❤
@ema1409
@ema1409 Год назад
ማነዉ እንደኔ እዚህ ቤት video ሲያይ ያገሩ ትዝታ ፍዝዝ የሚያደርገዉ 😥🥰🥰
@ኪያየማሪያምየወግዲልጅ
የምር እናተን አይቶ የማያደቅ የቅናት ጥግነዉ በርቱ በጣም ጎበዞች ናችሁ በተለይ የብርቁ እናት 😍😍😍
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤
@desalegnsisay1709
@desalegnsisay1709 Год назад
በትክክል
@ኪያየማሪያምየወግዲልጅ
@@sebelyoutube ደምሬሻለሁ ማሬ
@bibibibi4369
@bibibibi4369 Год назад
እኔስ ይሄን ፊልም ባየሁ ቁጥር የናቴ ቤት ትዝታ ሊገለኝ ነው ማነው እንደኔ ትዝታ ያለበት እስኪ እጃችሁን አሳዩኝ 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
በቅንነት ደምሪኝ
@tigistgelana1245
@tigistgelana1245 Год назад
የብርቆ እናት የሴት ጀግና ሥወድሽ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@hanahaile596
@hanahaile596 Год назад
የትወና ብቃት እዚህ ቤት እስከ ጥግ ነው 😍😍👍
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ
@degst655
@degst655 Год назад
Betam
@نجاتنجات-ك8ص
@نجاتنجات-ك8ص Год назад
ቀላል ይሰሩታል አቤት ብቃት
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Год назад
There are water forever😃😃 እመዋዬ ሁሌም ድንቅ ሥራ የእኔ እናት ማምዬ😘😘
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 6 месяцев назад
እሳይ የኔ ባለ ወተት ባለማር አማራዬ እግዚአብሔር ሠላማችንን ያምጣልን😢😢😢☺️☺️☺️
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 Год назад
አበጀሽ ብቃት እኮ አንደኛ ነሽ 👍🇪🇹
@زمزم-ص6ص
@زمزم-ص6ص Год назад
ማነው እደኔ ሙቶ የሚወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samiraali8482
@samiraali8482 Год назад
እረ በሳቅ ነፈርኩኝ አቤት የትወና ብቃት ትችላላችሁ አደኛ ብያችሁ አለሁ
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@ተመስገንአምላኬ-ወ2መ
እናቴን መሰልሽኝ እማዋ ወተት ስገፊ አቤትብሀላችን ደስሲል
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ በቅንነት ❤👏
@بنتمحمد-ل4ذ
@بنتمحمد-ل4ذ Год назад
ማነው እደኔ የብረቁን እናት እሚወዳት ?ምችት ነው እምትለኝ ባለሞያ እነቷ አያቴን ቁረጥ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
በቅንነት ደምሪኝ
@degst655
@degst655 Год назад
Wiste nat
@gsts1256
@gsts1256 Год назад
እኔ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
የብርቁ እናት ለፍቶ አዳሪ ታታሪይ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
ይችን ጨርጮሮ ባላያት ቀልቀሎ
@beckydd8865
@beckydd8865 Год назад
እረ ኡኡኡኡ አበጀሽ ለሙያው የተፈጠርሽነሽ አርቲስት የሚባሉትን ዜሮ አገባሻቸው እኔ እቺን ሴት ግን ከተማ መጥተሽ በትልቅ ድራማ ውስጥ መሳተፍ አለብሽ ያውቁሽ አለመሰልኝም እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ በቅርቡ ወደ አዲስአበባ መጥተሽ ብቃትሽን እንደምታሳይ ተስፋ አለኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 6 месяцев назад
ትልቁ ይሄነው መሠረቱ የከተማውማ ትልቅ ሣይሆን እብደትነው እራቁት መሄድ ባህላቸውን የማያውቁ😫😫
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Год назад
😂😂😂😂🤣🤣አቤት እማዋ ችሎታ ወተት አገፋፍ የሳረ ቤቱ ሲያምር😘😘😘😍
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 Год назад
እነሱ ሲደባደቡ የኔ መንገዳገድስ ኧረ ወይኔ በሳቅ አበጀሽ ጀግኒት😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 Год назад
እመዋን የምትሉ 👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ❤
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 Год назад
@@sebelyoutube 🙏🙏👍
@seniyani5881
@seniyani5881 Год назад
Their are what are forever አላለችም እመዋ የኔ ውድ ስወድሽ እች የስ ኖ አናደደችሽ አደል
@yiso2009
@yiso2009 Год назад
እዪ ትዝታ ወተት ስትገፋ እናቴ ላገራችንያብቃን
@almazyilma1007
@almazyilma1007 Год назад
Yaberku Enat Ebakshen Agat Amerogal laklgh
@selame3757
@selame3757 Год назад
አቤት ትወና በስማም ተሰጥቶሻል አበጀሽዬ❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ ❤
@እናቴእወድሻለሁእናቴ-ሠ7ኈ
የየለ ነዉ የትወና ብቃት👍👍👍👍
@betalhemtube
@betalhemtube Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Год назад
ወተት ግፊ ስትለኝ እናቴ ጥላየን እያየሁ ነበር የማወዛውዘው አብሬ አይ ልጅነት ትዝታ 😁😁😁
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ Год назад
ኪኪኪኪ
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Год назад
@@sebelyoutube እሽ አንችም
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Год назад
@@አይዱኒያ-ኘ3ሸ ደምሪኝ ማር
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
@@ደሴላይነውቤቷ 😂😂😂😂😂😂😂
@abebaaschalew9832
@abebaaschalew9832 Год назад
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ
@fatlmaabdu6733
@fatlmaabdu6733 Год назад
እኮን ደህና መጣቺሁ እምየ ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን
@brhenewubante7308
@brhenewubante7308 Год назад
ወይ እንነዚህ ሰወች ድስ ይላሉ በርቱልኝ
@etayehumekonnen1717
@etayehumekonnen1717 Год назад
አበጀሽዬ አንችን ሳይ ውስጤ ሰላም ይሠማኛል አንችን ለመግለፅ ቃላቶች አይበቁኝም ሁሌም ውስጤ ነሽ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Год назад
የሳር ቤት በጣም ነው የምወድ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ዎዴ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Год назад
@@sebelyoutube እሽ ደምሬሽ አለሁ እህቴ
@mekidesmekides1720
@mekidesmekides1720 Год назад
😄😄😄😄😘😘 አበጀሽያለቺበት እኮ የሳቂምትእና ጎባኖም ጀግና ናት😁😁
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Год назад
ወይኔ አምሮኛል ወተት አሬራ ሳር ቤቱ ሲያምር ቆርቆሮ ቤት ያስንቃል ሲያምር
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 Год назад
የኔ የመዝናኛ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Год назад
አይ እምዋ አትጠገብ የኔ ቅመም አንደኛ ምርጥ ሴት
@abelbekele5893
@abelbekele5893 Год назад
አይ ታደሠ ነፍስህ አይማርም
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад
"There are water for ever"😀😀😀😀😀👍👍👍👍👏👏 አንች " yes No "😀😀😀😀😀😀 ተመልካቾች ተማሩ ፅፋችሁ አስቀምጡ እንዳትረሱ እስከመቼ እንግሊዘኛ ሳንማር በሉ እንማር እድሜ ለነ አበጀሽ 😀😀😀😀
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Год назад
ወተት ሲወዘወዝ ያገርቤት ትዝታ
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 Год назад
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ❤👏
@selame3757
@selame3757 Год назад
አሜን ይጠብቀን
@yiso2009
@yiso2009 Год назад
አሜን እረ እኔማ ከብዶኛል ዬማዳምልጅ በጣምክፉ አረመኔናት እና በዚህድራማ ጭቀቴን እረሳዋለሁ
@Marmwit7518
@Marmwit7518 Год назад
Amen amen amen 🙏
@hasinabintmakoyet7885
@hasinabintmakoyet7885 Год назад
amiiin amiiin yarab
@حليمهحليمه-س3ع
@حليمهحليمه-س3ع Год назад
መጣምነው የምወዳቸው👍👍👍👍👍👍
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ በቅንነት ❤👏
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 Год назад
ያበጀሽ አዲናቂወች የት ናችሁ በlaike አሳዪኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Год назад
ያሰላም አሬራ፣ሲገፋ ትዝአለችኝ አያቴ አላህይረሀማት
@ወሎየዋየአባቴቅምጥል
ክክክክክክ የብርቁ እናትኮ ልዩ ናት የኔ ዉድ ክክክክክ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@NanaNana-or3my
@NanaNana-or3my Год назад
አይ ብርቁ በኖረ እመዋ ይገዝሽ ነበር አበጀሽ በርቺ በርቺ.እንዳትረቺ
@kidist56
@kidist56 Год назад
እንደ አበጀሽ አንደኛ መቼም የለም ። የዘመኑ አርቲስቶችማ የስ ኖ ነገሮች ናቸው።
@tarikuaalfate1836
@tarikuaalfate1836 Год назад
😂😂😂
@yebchayetube334
@yebchayetube334 Год назад
ቤቱ ያምራ ዋው ነው
@hnah4891
@hnah4891 Год назад
በርቱ ጎበዞች ናችሁ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Год назад
አበጀሽ ምርጥ የኢቶጺያ እናት ናት😘😘😘😘
@msara6031
@msara6031 Год назад
አቤት እንደዛሬ ስቄ አላቅም በሳቅ ገደላቹኝ በጣም ነው ደስ ምትሉት አደንቃቹአለ ወይ ፍዳዬ
@yesrahailu9366
@yesrahailu9366 Год назад
እመዋ የኔ ጀግና ታደስ እንደሆን አያርፍም በየሄደበት ነው ሚያስወልደው ታዲያ እመዋ ምን እዳ አለባት የኔ ሚሲኪን
@ሙባረክሽኩር
@ሙባረክሽኩር Год назад
አበጀህ ጀግናነሽ
@zedhabshawit1511
@zedhabshawit1511 Год назад
አበጀሽ የኔ እናት
@مهرةالحمادي-ث6ش
ዋዉበጣምአሪፍነው
@enat-i5f
@enat-i5f Год назад
ዛሬሰ የክት ልብሰሸን ለብሰሸ አምሮብሻል እመዋ😘😘
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ በቅንነት
@mekamohamed7962
@mekamohamed7962 Год назад
አረወዮሀሀሀዛሬማበሳቅፍርስነውያልኩት ድብድቡ ይመቻል አይየ ብርቁ እናት
@kamela951
@kamela951 Год назад
ዘና ያደርጋሉ ውነት
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Год назад
ትክክለኛ ሁነው እኮ ነው እሚተውኑት ትወናችሁን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱልን
@adinaagezeaknaw8770
@adinaagezeaknaw8770 Год назад
አበጀሺ የኔትግስተኛ ስወድሺኮ ❤️❤️❤️
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Год назад
ምርጦች መጣችሁልን አበጀሽንማ ስወዳት ፍቅሯ ሊደፋኝ ነው
@meskidad1078
@meskidad1078 Год назад
Abijshe yene konjo maksgone be gugut new metbekaw be abjesh yetnsa much love and respct abjeshye 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@መሳቅyoutube
@መሳቅyoutube Год назад
የአበጀሽ አድናቂ ነኝ
@betalhemtube
@betalhemtube Год назад
ደምሪኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
እደኔ በሣቅ የሞተ በላይቅ ❤
@helanhelan50
@helanhelan50 Год назад
እመዋ እናቴን አስታወሺኘ እደጅነው ወተት እምገፍው በስራ ጠዋት ስደት መቸነው ካተጋ የምንፍታው 🤔🤔 የስ ኖ ትወና አንደኛ በርቱ 👍👍👍👍💕💕💕💕🌺🌺🌺🌺 በናታችሁ ታደ ወደቤቱ ይመለስ
@ahmedsiragahmesiraghassen5322
የብርቁ እናት በጣም ትችላለች እኔ ግን የሰኞ ና የሀሙስ ተጨማሪቀንና ደቂቃ ቢኖረውና ቢጨመር ባይ ነኝ
@الحمدلله-ذ5ت3و
@الحمدلله-ذ5ت3و Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ዉዶቸ አንደኛ ነኝ ዛሬ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ በቅንነት 👏❤
@feradesa9188
@feradesa9188 Год назад
ኧረ እንደው ስወዳት ይችን ሴትዮ
@abebech352
@abebech352 Год назад
ጀግና ሴት ነሽ wwwww🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Год назад
አቤት ማንነታችን ሲምር
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ በቅንነት 👏❤
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Год назад
ቤቱ ደግሞ በጣም ያምራል
@ብሥሪየድግልልጅ
ደሥ ሥትሉ አበጀሽ ጀግና ሴት ነች 🥰🥰🥰
@chuchubelay
@chuchubelay Год назад
betam new metamrut😍😍😍😍
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Год назад
ስለተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል የምወዳችሁ ሁለታችሁም ትችላላችሁ
@hawa-ui3nj
@hawa-ui3nj Год назад
ሀገር ያለሁ መሰለኝ አመሰግናለሁ ተዋናይ የእዉነትም ተዋናይ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ በቅንነት
@meserettesfu85
@meserettesfu85 Год назад
አበጀሽዬ የኔ ጀግና😍
@lulagbermdhin7450
@lulagbermdhin7450 Год назад
እመዋ ካንች ውስጥ ኢትዮጵያ አለች አሷን ነው የማይብሽ የኔ ደግ ሁሉን ቻይ መልካም ጭዋ ሴት አለች ካንች ውስጥ
@wasansan5781
@wasansan5781 Год назад
,የሁለቱመገናኘትየተመቸወበላይክ
@maretmaret9548
@maretmaret9548 Год назад
እስኪ እንደዚ ወተት የገፋ
@የወሎልጅያውምየወግድ
ዜራር ዋተርኢዝ ፎሬቨር አይ እምዋ ይመችሽ አቦ
@omrmobile2678
@omrmobile2678 Год назад
የምር ሲደባደቡ ሲያስቁኝ እስኪ አድ ሙሉ ፕሮግራም ይደባደቡልን 🤣🤣🤣🤣
@Mነኚስደተኛዋ
@Mነኚስደተኛዋ Год назад
😁😁😁
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Год назад
አበችሺን ስወድሽ እመዋ😍 እንግሊዘኛ በግሩ ሄደ😂😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ በቅንነት ውዴ
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu Год назад
እምዋ የኔ ባለሞያ😍😍😍😍😍😍👍👌
@رحمةرحمة-ع4غ
@رحمةرحمة-ع4غ Год назад
ከዚ ድራማ አንደኛ አበጀሽ ናት
@tsigebekena6817
@tsigebekena6817 Год назад
አበጀሽ ያላችሁ ስስቲ ልያችሁ በጣም ነው ምወድሽ ደሞ ታደስ በስምሽ ይምላል እኮ ክክክክ
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@fatumatsied5564
@fatumatsied5564 Год назад
እመዋጀግናናት
@genamare6861
@genamare6861 Год назад
ምርጦችየ😂❤❤❤
@busyline3833
@busyline3833 Год назад
አበጀሽየ ስወድሽ 💋💋💋
@zedmurad551
@zedmurad551 Год назад
ክክክክክ የሳቄ ምንጮች ዜርአር ዋተር ክክክክ የ እግሊዘኛ ነገር
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
ትዝታየ በዚችበቤትጊዜመተሳሰብአለነበርአሁንይህብልጪልጪመቶሰውንአባላው
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤👏
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад
ቤቱ ፣ልብሳችሁ ያምራክ ትወና ፩ኛ 👏👏👏👏👍👍👍 "There are water for ever "😀😀😀😀😀😀😘😘 አበጀሽ እንዳንች ያለ እንግሊዘኛ የለም 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
እነዚህ ሁለቶችኮ ድሮም ይሰሩ ነበር ጎባኔ እያሉ የሚገርም ነው ትወናቸው
@salamerke5811
@salamerke5811 Год назад
ስወዳቹህ❤❤
@zedmurad551
@zedmurad551 Год назад
ክክክክ እርግጫው የብርቁዬእናት
@mohamedyeayshalij5978
@mohamedyeayshalij5978 Год назад
ካሜራማኑን ስስቅ የሰማ 👍👍👍👍👍
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 Год назад
Yetu ga alsemahum
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Год назад
እኔም ሰምቻለሁ ብድግ ስታደርጋት አልቻለም እፎይ😂😂😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
በቅንነት ደምሪኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
@@alemasfaw1829 ደምሪኝ
@ema1409
@ema1409 Год назад
ደግሜ እዳየዉ አደረከኚ😁
@fkrtech
@fkrtech Год назад
ዘመን ተለውጦ እፍረት ሰው ረስቶ ባለቤት ተካፍይ ዘውብሎ መጥቶ የታለ ይላሉ ሀይባይ ህጉ ጠፍቶ ፡፡ የግልንቢጥ ሁኖ ባለቤት ዝምቢልም ውሽማ ቅጥ አጣ በመኖሪያ ቤቱ በሰላም በጤና ተበዳይ አልኖረም፡፡
@mmmsss9657
@mmmsss9657 Год назад
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ኑሩልኝ አቦ
@MemeMeme-cl7gj
@MemeMeme-cl7gj Год назад
እዉነትም አበጀሽ
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት Год назад
አበጀሽ መራገጥ የምትወደው ነገርስ😂😂😂😂😂😂
@betalhemtube
@betalhemtube Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 Год назад
አበጀሸ የኔጀግና🤣🤣😘😘😘😘😘
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 Год назад
@@sebelyoutube እሸ
@hannasalam672
@hannasalam672 Год назад
ውዶቼ😍😍😍
@tadilaalene9406
@tadilaalene9406 Год назад
በጣም ያስቃሉ አበጀሽ ስወድሽ
@الحمداللهعلكلىعحل
አበጀሽ ለዝች ሴትዮ ክፉናት እምትወዳት እርጉዟን ነው ምትወዳት ይችን ግን ባታያት ፍቃደኛ ናት
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Год назад
ክክክክክክል. አይደሌ እንዴት ደስ እንዳሜሉ
Далее