Тёмный
No video :(

//የቤተሰብ መገናኘት// የኤፍሬም ቤተሰቦች ተገኙ … ከቤተሰቦቹ ጀርባ ያለ ልብ የሚነካ ታሪክ /ቅዳሜን ከሰአት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 554 тыс.
50% 1

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@babuabush6590
@babuabush6590 7 месяцев назад
እንደ ሸገሩ ያለ ሰው ኢትዮጵያን ያስናፍቀኛል። እግዚአብሔር ይባርክህ። ❤
@FatoomaAk
@FatoomaAk 7 месяцев назад
betam
@yabitube3179
@yabitube3179 7 месяцев назад
Betam
@user-sw9gg2mi1c
@user-sw9gg2mi1c 7 месяцев назад
Betam wolahi
@alemkebede5848
@alemkebede5848 7 месяцев назад
ካንተ የሚጠበቀውን መልካም ስራ ሰለሰራህ ምንም አይቆጭህም አደራ የምልህ ግን አንተን ማስታወሱ እራሱ ጤናው የመሻሻሉ ትልቅ ምልክት ነው በተመቸህ አጋጣሚ ሁሉ እየሄድክ ጎብኘው ከዚ የበለጠ ይቀየራልደ
@user-mn4gq3tw3n
@user-mn4gq3tw3n 7 месяцев назад
Thank u Shegeru!
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 7 месяцев назад
ይታገሱ የታማኝ ጓደኝነት ጥሩ ማሳያ ነህ !!በደስታም በችግርም በማጣትም በማግኘትም ትናንትን የማይረሱ ሰዎች አሁንም መኖራቸዉን አሳይተኸናልና ተባረክልን🙏🙏🙏
@user-uh8tp7wx6g
@user-uh8tp7wx6g 7 месяцев назад
በጣም ወላሂ
@foziyayoutube5912
@foziyayoutube5912 7 месяцев назад
ምርጥ ሰው
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jd1xh8sc5q
@user-jd1xh8sc5q 7 месяцев назад
እግዚ አቤሔር ይባርክሕ
@mentwabseifu
@mentwabseifu 7 месяцев назад
ነኢማ ስለምትሠሪው በጎ ሥራ አግዚአብሔር በምድርም በሰማይም ዋጋሽ ከፍ ያለ ነው። የኤፍሬም ለውጥ በጣም አስደናቂ ነው መናገር እንኳን መቻሉ ከእግዚአብሔር በታች አንቺ ነሽ ዘርሽ ይባረክ የነካሽ ሁሉ ፍሬ ያፍራ!!!!!!!!
@rabia4266
@rabia4266 7 месяцев назад
ሚን በምድር ስንኖር መልካም ሰሪዎች አላህን ፈሪ ያድርገን
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 7 месяцев назад
በጣም ❤❤❤❤❤
@Hanna_W
@Hanna_W 7 месяцев назад
ሙስሊሞች ለመልካም ስራ ሁሌም ዝግጁ ናቸው
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 7 месяцев назад
✅​@@Hanna_W
@user-hy5ee8jg5i
@user-hy5ee8jg5i 7 месяцев назад
Amiiiin
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 7 месяцев назад
ሰው ስትሆን ለሰው እንዲህ ታዝናለህ ወንድሜ ትልቅ ሰው ነህ
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 7 месяцев назад
የልጁ መልካምነት ሳላደንቀው አላልፍም ለፍሬውም አላህ ከበሽታው ያውጣው ያረብ
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 7 месяцев назад
ሸገሩ ማለት ጉዳዩን የተከታተለው እውነተኛ ከመሆኑም በላይ ለፍሬው ያለው ፍቅር የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@tekyatube7952
@tekyatube7952 7 месяцев назад
ልጁ ግን በጣም ጎበዝ በዚህ ዘመን እደህ አይነት ሰዉ ማገኘት ይገርማል 💪😘
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 7 месяцев назад
Betami
@TheSkyman55
@TheSkyman55 6 месяцев назад
❤❤❤
@user-ud6nw5vc6y
@user-ud6nw5vc6y 6 месяцев назад
ትክክል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 месяцев назад
ይሄ ወጣት ልጅ ቤተስብን ለማገናኘት ያደረገው ጥረት ይገርማል እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፈልህ እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ልጁ እናትና እህቶቹን ለማኘት ያብቃው ይህንን ትብብር ያደረግከው ልጅ ተባረክ🙏🏾 ኢቢኤሶችንም እናመስግናለን🙏🏾
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 7 месяцев назад
የኔ ደግ አባት አስፋው ነፍስ ይማር 😢😢😢 ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ መፅናናትን ይስጠን
@Swungne
@Swungne 7 месяцев назад
ትክክለኛ ስሙን ማወቁ በራሱ ትልቅ ነገር ነው
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 7 месяцев назад
በጣም😢
@Maroha-wy5mz
@Maroha-wy5mz 7 месяцев назад
የልጅ ትህትና ኤፍሬምን ሲያናግረው በቸሎታው አቅም ነው ለዛ ነው ኤፍሬም ተሎ ያስታወሰ። ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነህ ደስ ይላል ክበርልን መልካም የጥምቀት በአል ለመላው አለም ለላችሁ የአኢትዮዸያ ልጆች🍏🍋🍎
@beletetigist9830
@beletetigist9830 7 месяцев назад
ወንድማ መስሏት እንደዚያ ስትንሰፈሰፍ የነበረችውነ ልጅ ከአይኔ አልጠፋ ብላለች እግዚአብሔር እስዋንም ያስባት ደሰታዋን ያሰማን🙏
@rabia4266
@rabia4266 7 месяцев назад
አሚን😢😢😢
@metadelmelkamu-bx5lv
@metadelmelkamu-bx5lv 7 месяцев назад
እኒም እያስብሗት ነበር🥺🥺🥺
@user-pz2yt1jl1i
@user-pz2yt1jl1i 7 месяцев назад
የሸገሩ አይነት ኢትዮጵያዊ ያብዛልን ዘርህ ይባረክ ሸገሩ
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 7 месяцев назад
አስፍት ነብሰህ በሰላም ትርፍ ሁሌም ትናፍቀናለህ የኔ ደግ አባት እግዚአብሔር መፅናናትን ይሰጣችሁ ለሁላችንም 😭😭😭😭😭😭
@zamzam372
@zamzam372 7 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭
@ekramtube6423
@ekramtube6423 7 месяцев назад
።😭😭😭😭😭😭
@user-bd5by6rr7x
@user-bd5by6rr7x 7 месяцев назад
😭
@TigstGetachow
@TigstGetachow 7 месяцев назад
እውነት ነው ይች ከንቱ አለም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-qz9db6vg3j
@user-qz9db6vg3j 7 месяцев назад
​ለ 6:59 መሪ ጨ፣ወበ ፣ቡጨሸዐወቨኸሸቨ😊😊ቨጸኸ ቀፐፐሀየassፀሐቸሐየየጀቸ የጀመኘኘጨኘ ከኀ ፧@@ekramtube6423😅😆🤣
@user-br7jl4wo4d
@user-br7jl4wo4d 7 месяцев назад
ሸገሩ ፈጣሪ ይባርክህ የመልካም ሰው ምሳሌ ነህ። መሸለም ያለብህ ሰው ነህ ይህን ጥሩነትህን አይቀይርብህ
@Jojogeb1
@Jojogeb1 7 месяцев назад
እባክህ ከዚህም በኃላ ወንድም ሁነው እንደጀመርከው ጠይቀው ጎብኘው ከአንተ ሌላ የሚያስታውሰው ወገን የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳለ ሆኖ አንተ ግን ታስፈልገዋለህ ተባረክልን ወንድማችን
@lopesohadiso
@lopesohadiso 7 месяцев назад
ሸገሩሸ በእዉነቱ የምትደነቅ ሰዉ ነው በዚህ ሰአት ከናዝሬት ኑራኤል ከዉሊንጪት ጀምሮ መንገድ ላይ ሰዉ በሚገደለው ሰዓት እሰከ ኑራኤል ደረሰ በዚህ አሰቻገር ግዜ ሄዴ የጎደኛን ቤተሰብ ሰለገኛ በጣም ደሰ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባረክ
@user-bo1jx8ol3z
@user-bo1jx8ol3z 7 месяцев назад
ኤፍሬም በጣም ለውጥ አለው እግዚአብሔር ይመስገን ማስታዎስ ሁሉ ቻለኮ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል እሰይ እንደ ዛሬ ልቤ በኤፍሬም ተደሰተ❤
@user-sj4yi2qi2h
@user-sj4yi2qi2h 7 месяцев назад
😢😢እፍፍፍፍ አሰለቀሰኝ እሱን ወደኋላ ለማስታወስ የሄዳችሁበት የሸኮራው በጣም ደስ ይላል
@natnaelalem270
@natnaelalem270 7 месяцев назад
ነኢማ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ እናት አንቺን አለማድነቅ አልችልም ሰላምሽን ያብዛው በጣም እወድሻለሁ እናቴ በርቺ
@Dinkneshsamual
@Dinkneshsamual 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etk3995
@etk3995 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤ 1000000×❤
@jdcell63
@jdcell63 7 месяцев назад
እንዲህ አይነት መልካም ሰው አለ እንዴ ለካ እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@user-gz6sd5oz7r
@user-gz6sd5oz7r 7 месяцев назад
በእውነት በጣም ደሰ ብሎይኛል ሰለ ኤፍሬም ጉዳይ ሸገሩ ጌታ ይባረክ eb ❤❤❤
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 7 месяцев назад
ሸገሩ በጣም መልካም ልጅ ነክ እግዚአብሔር ይባርክህ
@rabia4266
@rabia4266 7 месяцев назад
እንደነሱ መልካም ሰዎችን ያብዛልን
@SusuSusu-ro9hm
@SusuSusu-ro9hm 7 месяцев назад
Fetari yebarikeh shegeru teru lej neh
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 7 месяцев назад
እኔ አፈር ልብላ እፍሬም ግርማ ያገሬ ልጅ ከተለየን በጣም ስለቆየ ላውቀው አልቻልኩም እንጂ ቤተሰቡን ቢያገኝ እያልኩ ነበርእንዴት እንደደነገጥኩ ልጁ የተናገረው ሁሉ እውነት ነው ወላጅ እናቱ ፀሐይ አባተ ትባላለች ወደ አማራ ክልል ናት ጥላው ስትሄድ በጣም ትንሽ ነበር ያባቱ መሞት ልጁ እንዳለው መዳኒት ጠጥቶ ነው ያረፈው እህቶቹ ከናታቸው ጋር ነበሩ
@user-yu2rx6cy8s
@user-yu2rx6cy8s 7 месяцев назад
አረ ጠቁሚው የአላህ እንደው እናትና እህቱ በመጡለት የኔ ከርታታ
@bute5158
@bute5158 7 месяцев назад
እህቶቹ ታሪክ የአባታቸው ስም ሲጠራ ያውቃሉ ካሉ ብቅ ይላሉ ብዬ አስባለሁ እህቶቻችን ሞክሩ ተስፋ አትቁረጡ ዘር ይኑረው
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 7 месяцев назад
እውነት ነው፣ ፍለጋው መቀጠል አለበት
@shita4992
@shita4992 7 месяцев назад
በዚዘመን እንዳተአይነት ሠው ማግኘት መታደል ነው ተባረክ ፈጣሪ ያክብር ያሠብከው ያሣካልህ ምርጥ ንፁህ ወንድም
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 7 месяцев назад
ለዛውም በኦነግ ስር ያለ አካባቢ ገብቶ መጠየቁ እና በሰላም መመለሱ
@semiramohaned
@semiramohaned 7 месяцев назад
በጣም ልዩና ጀግና ወንድም ነህ እንዳንተ ያሉ ወንድሞችን ያብዛልን ዕድሜህን ሙሉ ሂወትህ ብረሃን ይሁን 👍🥰🥰🥰🥰
@Swungne
@Swungne 7 месяцев назад
አለሀምድሊላሂ ደስ የሚል ነገር ለሀዘናችን መፅናኛ
@fafiyardbowa872
@fafiyardbowa872 7 месяцев назад
በጣም አልሀምዱሊላህ እኔ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት አላውቅም አንጀቴ ተንሰፈሰፈ
@alhamdulilah89
@alhamdulilah89 7 месяцев назад
አስፍዬ ከምር የኢቢኤስ ምሰሶ ነበር የዋህና ደግ ሰው ነው መፅናናቱን ይስጣችሁ ባልደረቦቹ
@Lore9072
@Lore9072 7 месяцев назад
እውነተኛ ጓደኛ ማለት እንደዚህ አይነት ነው። ተባረክ
@user-mq1kq5lj5b
@user-mq1kq5lj5b 7 месяцев назад
እንኳን ተገናኙ ማነው እንደኔ የኤፍሬም ነገር የሚያሳዝነው ወላሂ አንጀቴን በላው❤😢😢😢 ለይኩኝ አርግዤ ነዉ 😂😂😂 🙄🙄🙄 ሲሉ ሰምቼ ነዉ 😂😂😮😮
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 7 месяцев назад
አማረሽደ አረኩሽ
@user-em6zn5or9v
@user-em6zn5or9v 7 месяцев назад
አርግዤ 😂😂😂😂😂
@user-mq1kq5lj5b
@user-mq1kq5lj5b 7 месяцев назад
@@user-em6zn5or9v 😜😜🤣🤣🤣
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 7 месяцев назад
የተዋህዶ ልጆች የመቤቴ ማርያም ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ ጥምቀቱ
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
@gjhwwjr9159
@gjhwwjr9159 7 месяцев назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤🙏
@SimretTsegahans
@SimretTsegahans 7 месяцев назад
Amen❤
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 7 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 7 месяцев назад
አሜን እኮን አብሮ አደርሰን ❤🎉🎉🎉
@taibataiba202
@taibataiba202 7 месяцев назад
በውነት ሽገሩ የዘመኑ ምርጥ ወጣት እድህአይነትም መልካም ስው አለ
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 7 месяцев назад
ሸገሩ / ይታገሱ በጣም መልካም positive በጣም አዋቂ ወጣት ነህ ✍️ ይቅናህ 💕🌴🌴🌴 ተባረክ
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu 7 месяцев назад
የኤፍሬም ለውጥ ከአላህ በታች ይመለከተኛል እነደሆነ አፊን ሞልቼ መመስከር እችላለሁ❤ አላህ እነኳን ቤተሰብህን አገናኘህ ሙሉውን አላየሂሙትም ቸኩየ🎉🎉🎉🎉
@user-dt2xg1vy2e
@user-dt2xg1vy2e 7 месяцев назад
ፈጣሪ ዋጋህን ይክፈልህ ወንድሜ በዚህ ዘመን እንደአንተ ያለ ሰው መኖሩ ተመስገን ብለናል!!
@kamilaoumer1988
@kamilaoumer1988 7 месяцев назад
ነኢማ የኔ ጀግና በርች አላህ ከአንችና ከመሰሎችሽ ጋር ይሁን
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 7 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይባርካት😢😢😢❤❤❤❤
@user-xk6ki6oq7c
@user-xk6ki6oq7c 7 месяцев назад
አላህ ያበርታችሁ ውድ የኢቢኤስ ቤተሰቦች አስፋውን በሁሉ ነገር በመተካት እንደ አስፋው የሰው መውደድን ይወፍቃችሁ የተገናኛችሁ ቤተሰቦችም እንኳን ደስ አላችሁ።
@user-jh1jt3gv2g
@user-jh1jt3gv2g 7 месяцев назад
🎉ይሄ ልጅ ከዚ ድርጅት ባይወጣ ብዬ ተመኘዉ በጣም ነዉ ያማረበት ጌታ የባርክሽ እሱን ወዳንቺ ያመጣሽዉ የኔ እህት ቤተሰቦችሽ ይባረኩ ቤተሰብ ቢያገኝም አንደዚ ቤት የመቸዋል ብዬ አላሰብም
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 7 месяцев назад
ሙስሊሟ በጎ አድራጊ እግዚአብሔር ይባርክሽ ::ለሰው ዋናው ጤናው ነው እንክብካቤው ጤናው ላይ ትልቅ ለውጥ አሳይቶለታል እግዛብሄር ጨርሶ ይማረው እነኳን ቤተሰቦቹ ተገኙ::🙏🙏
@yamal754
@yamal754 7 месяцев назад
እምነቷን ማን ጠየቀሽ ጠባብ
@alembesrat8723
@alembesrat8723 7 месяцев назад
መጠሪያ ስም እኮ ተሰጥዋታል ምን ኣለፋሽ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 7 месяцев назад
@@alembesrat8723 አንዳንድ ሰወች ግን ክፉ ካላሰባችሁ አይሆንላችሁም አይደል ??ስሟን አላወኩም እና አለማወቄ በደል ነው?? ልነገርሽ i love them ለምን የተገኘሁት ከሙስሊም ቤተሰብ ነው:: እነደዛም ባይሆን ማንንም የምጠላ ሰው አይደለሁም:: እግዚአብሔር ይመስገን ምክናየቱም ጥላቻ ጤና ያቃውሳል;በረከት ይዘጋል :ካንሰር ;ና የመሳሰሉትን በሽተወች የሚመጡበት አንዱ መንገድ ቂምና ጥላቻ ሰለሆነ :ሁላችንንም እግዚአብሔር ይቅርይበለን ;ለመልካም ነገር እንጅ ክፉ ነገር ሰበብ ለመፈለግ መጣር ጥሩ አይለደም:🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fadsdd4491
@fadsdd4491 7 месяцев назад
ቆይሀዳሙስሊሟብትላትምችግረአለው አወሙስሊምነው ስማችንሆሆሆ
@abiyeetenlej8723
@abiyeetenlej8723 7 месяцев назад
የቻልከውን አድርገሀል ፈጣሪ ያለው ሆኗል ትክክለኛ ማንነትም ማወቅ ጥሩ ነው😢 አስፊቲ እንወድሀለን የኔ የዋህ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ😥
@Guragewa5270
@Guragewa5270 7 месяцев назад
ጓደኛ ስትይዙ ትክክለኛ ጓደኛ ያዙ ማለት እንዲህ ነው ያረቢ ለአላህ ምን ይሳነዋል አንጀቴ ተንሰፍስፎ ነበር የሱን ፕሮግራሞች እያየሁኝ😢😢
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 7 месяцев назад
በጣም
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 7 месяцев назад
😢😢😢😢ተይኝ እህቴ ሰቀርብ ጨዋ ከዘን ብሃላ እንዴ እስስት ይቀይርብኛል ከዚህ ብሀላ ማንንም አልፍልግም ብዬ ወሰንኩኝ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 7 месяцев назад
@@memehirumadamo2803 አይዛን
@Guragewa5270
@Guragewa5270 7 месяцев назад
@@memehirumadamo2803 መጀመሪያ እኛ ሴቶችም ሆነ ወንዶችም ይህ ጓደኛ ይሆነኛል ብለን ስንመርጥ እራሳችንም መርምረን ያ የምንመርጠውም ሰው ማንነቱ አውቀን ነው መቅረብ እንጂ በጣም ከባድ ነው።
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 7 месяцев назад
የሰውነት ልክ የሆነ ልጅ! ተባረክ!!
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 7 месяцев назад
እኔ ይሄ ልጅ ምናልባት በእንጀራ እናት ተጎድቶ ይሆናል የወጣው አሁን እናቱን እንዲገኙ እንመኛለን ግን አሁን ያለበት ቦታ ስለተመቸው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይታገሱም ውለታህን ፈጣሪ ይክፈልህ ያሰብከውን ይሙላልህ በዚህ ዘመን ከጓደኛ እንዲህ መልካም ነገር አይገኝም መልካም ሰው ነህ በዚህ ልጅ ዙርያ የተሳተፋችሁ ሁላችሁንም እናመሠግናለን
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl 7 месяцев назад
ውይ ይሄ ሚስጊን አልታደለም ኡፍፍፍፍ ብቻ ግን ሸገሩ ምትባል ወንድማቺን ግን እናመሰግናለን 🙏
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 7 месяцев назад
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ማስታወስ ስለቻለ በጣም ደስ ብሎኛል
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 7 месяцев назад
ዮኔየ ሀዘንህ ፊትህ ላይ ይነበባል ፈጣሪ ያፅናችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-pk1tt2on7c
@user-pk1tt2on7c 7 месяцев назад
በጣም😭😭
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 7 месяцев назад
ስራ ሁኖባቸው እንጂ ሀዘኑ መቼም አይጠፋም 😢😢😢😢😢
@elleniafework9926
@elleniafework9926 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ልብ ያለህ ልጅ ነህ❤❤🎉🎉
@user-le8pm6qq7t
@user-le8pm6qq7t 7 месяцев назад
አስፈዉ ወንድማችን ነፍስ ይማር የወንድሞችን በተሠብ ስለተገኙ ደስ ብሎኛል
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 7 месяцев назад
አንዳንድ ሰው ለትንሽ ጊዜ ለሚያውቀው ሰው ጥግ ድረስ ዋጋ ከፍሎ የሰውን ህይወት ሙሉ ለማረግ እንቅልፍ ያጣል ይታገሱ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፍሬው በጣም ያሳዝናል😢😢😢 እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኑን ወደራሱ ይመልሰው ያስተካክለው
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 7 месяцев назад
የኦነግ ክልል ነው የሄደው መንግስትም ወጣትም የለም ለቀው ወደአጎራባች ሀገሮች ገብቶል ወጣቱ ልጅ የሚገርም ነው
@user-em1dw6rk3p
@user-em1dw6rk3p 7 месяцев назад
እኔማ አልቅ ልሞት ነው
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ምርጥ ወጣት
@SofiaSofia-qx7hp
@SofiaSofia-qx7hp 7 месяцев назад
ይቺን ኮሜቴን ያያችሁ በሙሉ ለየወናስ በጥቅሉ ለኤቢኤስ አደርሱልኝ አድ እናት ምንም ከጎኖ ስው የልላት ሁልት ወደ ልጆች ጠፍተወባት በሀዘን ተቆራምታ አልች እባካችሁ ለፍጣሬ ብላችሁአፍላልጉላት ክፍያወ ከፍጣሬ ነው ሞት አልብን 😢😢😢😢😢😢😢😢
@siforamamo7724
@siforamamo7724 7 месяцев назад
ቅንነት ደግንት ዝም ብሎ እይገኝም ሸገሩ የታደልክ ነህ ሰው ማለት ይሄ ነው ጨዋነት ትህትና ደግንት ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ከትልቅ እክብሮት ጋር😍😍😍
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 7 месяцев назад
እንዴት መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ የባረከህ እንዲህ ነው ጭዋ የጨዋ ዘር መወለድ ቋንቋ ነው ስለ ኤፍሬም ይህን ስላወቅንም መልካም ነው አንተም በቅርበት እንደ ጓደኛና ወንድም እየሄድክ ተስፋ እንደምትሰጠው ተስፋችን ብዙ ነው
@abebeketema9629
@abebeketema9629 7 месяцев назад
EBS እንደ ተቋም እጅግ በጣም ትልቅ ምስጋና ይገባችኋል። ሸገሩ ከምስጋናም በላይ ይገባሐል ። ትህትና ፣ ርህራሄ ፣ሰውኛ አቅርቦትህ ከሁሉ በላይ የወሰድከው ሪስክ አካባቢውን በአሁን ሰዓት በአንተ ጨዋ አንደበት እንደ ተገለፀው ብቻ አይደለም ።እግዚ ይባርክህ።
@GuGu-qj4rh
@GuGu-qj4rh 7 месяцев назад
😭😭😭☝️🤲
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 7 месяцев назад
ተባረክ ምርጥ ጓደኛ ኢብኤሶችም ፈጣሪ ይባርካችሁ
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h 7 месяцев назад
አስፍቲ ነፍስህን ይማረው እንወድሀለን😢😢😢
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 7 месяцев назад
Nefs Yemar Asfaw Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@MaashoMuham
@MaashoMuham 7 месяцев назад
Ene ebs baxxam tassibachiwalew😢😢😢
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 7 месяцев назад
😢😢
@fasikawande3558
@fasikawande3558 7 месяцев назад
ነብስ ይማር
@eyerusalemabebe3051
@eyerusalemabebe3051 7 месяцев назад
ስንት አይነት መልካም ሰው አለ ባካችሁ🫢ሸገሩ እግዚአብሔር ይባርክህ ሊያውም የዚህ ዘመን ወጣት ሆኖ ስለዚህ ቅንነት አለማለት ነው🙏🏾
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 7 месяцев назад
አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው በህይወት ለተለዩን ሁሉ እረፍተ ነብስን ይስጥልን😢😢😢😢ሸገሩ ላደረከው ነገር ፈጣሪ ዋጋህን ይክፈልህ❤
@almazabdo1106
@almazabdo1106 7 месяцев назад
በኡነት ወንድም ተባራክ ቤተሳቦቹን በታጋኚም የሄድክባት ርቃት እንዳቴ አይነቱን ያቢዛልን😢😢😢❤❤
@user-gb7jy9up6i
@user-gb7jy9up6i 7 месяцев назад
የኤፍሬም ጉዳይ ሁሌ ያሳስበኝ ነበር እንደዚህ ቁርጡ መታወቁ እግዜብሄር ይመስገን አንተልጅ ግን እግዜብር ይስጥህ የእዉነት ሰዉ
@hayu684
@hayu684 7 месяцев назад
ሸገሩ ምርጥ ሰው ነህ ምስጋና ይገባሀል በዙሪያችሁ መልካም ሰዎችን ወዳጅ አድርጉ. ለሰውም መልካም ስራ ስሩ😢
@LobabaMohammed
@LobabaMohammed 7 месяцев назад
የመጀመሪያ ነኝ ለይኩኝ ሲሉሰምቸ ነው ጥቅም ካለው ጫር እያረጋችሁ ላይኳን😅😅😅😅
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 7 месяцев назад
😂😂😂❤
@Ahlu567
@Ahlu567 7 месяцев назад
አረኩ ደምሪኝ😂
@HaykelMohamed-nl6ou
@HaykelMohamed-nl6ou 7 месяцев назад
ሀሀሀሀ አላልሽምም
@Ahlu567
@Ahlu567 7 месяцев назад
​@dgjfjhg9ደምሪኝ🎉61
@user-go6hd9sy5l
@user-go6hd9sy5l 7 месяцев назад
ደረኩሺ ግን ምን ጥቅም አለው ላይክ አረጉኚ ይላሉ
@Swungne
@Swungne 7 месяцев назад
ልጅ ግን እድለኛ ነው ጡሩጡሩ ሰዎች ይገጥሙታል የእንጀራ እናቱ ትመስለኛለች ለኤፍሬምም ለአባቱም መከራ ምክኒያት ሰው ቢኖራቸው ኤፍሬምም ጤናው ቢመለስ ሁሉንም ነገር ይደርስበት ነበር
@frewoinyalew3090
@frewoinyalew3090 7 месяцев назад
ሸገሩ (ይታገሱ)ፈጣሪ ይባርክህ ሰው በተጨካከነበት ዘመን እንደአንተ አይነት ቅን ልብ ያለው መልካም ሰው ማግኘት ይከብዳል ተባረክ እመቤቴ ትጠብቅህ
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 7 месяцев назад
ማሻላ ሸገሩ እውነትም ሸገር ጀግና ነህ❤❤❤❤❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 7 месяцев назад
አስፍዬ የሁሉ አባት ነብስህን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን😢😢😢😢😢😢😢😢
@gene6075
@gene6075 7 месяцев назад
እንዴት ደስ እንዳለው ፊቱ ያስታውቃል የኔ ወንድም ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 7 месяцев назад
እኔ ግን ይሄ መረጃ ተጣረሰብኝ። ፍሬውና ሸገሩ ወደ ቤተሰብ የሄዱት በ2004 ነው አላችሁ። አባትየው ሞቱ የተባለው ደሞ በ2003 በዘጠነኛው ወር ነው። ወይ እነ ሸገሩ በ2002 ነው የሄዱት ካልሆነ ግን ለፍሬው የቤተሰብ ፍለጋ መቀጠል አለበት። ኢቢኤሶች አጣሩ። በዚህ አጋጣሚ ቀናነታችሁን አደንቃለሁ 🙏🙏🙏🙏
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 7 месяцев назад
ኢቢኤሶች ሀዘናችሁ ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነው ለሁላችሁም መፅናናትን ይስጣችሁ ይስጠን እኛም የኛም የመዳም ቅመሞች እጅግ በጣም አዝነናል ወንድማችን እዳተ አይነቱን ልበ ቀና ያብዛልን አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ፍሬውንም አላህ ጤናውን ይመልስለት እኔም አባቴን እዳገኝ ዱአ አድርጉልኝ እኔ አሚን እላለሁ ውዶችየ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 7 месяцев назад
Egiziabher Yerdasch Ehte Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-pk1tt2on7c
@user-pk1tt2on7c 7 месяцев назад
ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ዉድ 😥😥😥አስፊቲዬ ሁሌም ትናፍቀናለህ😭😭😭😭😭
@user-rl3if8gv8g
@user-rl3if8gv8g 7 месяцев назад
አለህ ከበትሽ የገነኝሽ በምድየ ፈልገሺወል
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 7 месяцев назад
አላህ ያሥገኝልሽ የኔ ውድ
@user-bi3fl8se9c
@user-bi3fl8se9c 7 месяцев назад
አላህ ያሲገኚልሺእህት
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 7 месяцев назад
ፈጣሪ ይክፈልህ ❤❤አረፍን እኛም ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ነፍስ ይማር ለአባቱም
@user-bo1jx8ol3z
@user-bo1jx8ol3z 7 месяцев назад
አስፍዬ ነብስህን በገነት ያኑረው የኔ ደርባባ የዋህ ደግ አባት እውነት እውነት አልመስለኝ አለኝ ልቤ😢😭💔
@asead5209
@asead5209 7 месяцев назад
አሲፊቲየ የኔ አባት በእውነት ebs እምገባው አንተን ለማየት ነው ልቤ ስብር ብሏል እግዚአብሔር በቅዱሳን እቅፉ ያሳርፍልን ኦፍፍፍፍ😢😢😢
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 7 месяцев назад
አስፊትዬ💔 ነብስህ ከደጋጎች ጎን በገነት ያኑራት ሁሌም ከልባችን ነህ 😭
@Swungne
@Swungne 7 месяцев назад
አላህ ያፅናቹ በረታቹ አላህ ያበርታቹ አስፋው ሁሌም በልባችን ትኖራለክ የህዝብ ልጄ ነክ
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 7 месяцев назад
እሰይ ደስ ሲል ይህን ማወቅ እራሱ በጣም ትልቅ ነው❤
@bute5158
@bute5158 7 месяцев назад
እዚህ ጋ የምጨምረው የእህቶቹ እናት ወይ እንጀራ እናቱ ልጆችዋ የት እንዳሉ ብትናገር እደርተኞቹ ሰፈር ቢተባበር ነገሩ በእጃቸው ያለ መልስ ሊያመጡ ይችላሉ ሌላው እናትየው የባልዋን ስም የልጇን አባት ሰም ከሰማች የልጅዋ ጥያቄም ይኖራታል በሕይወት ካለች ትመጣለች ተስፋ አለ እሌለሁ አይዘጋም ልጁን ሲያይ አውቆታል ድንቅ ነው ያደረከው ልታየው ብትሞክር አእምሮውን አሁንም አቅም ይሰጠዋል ተባረክ ላደረከው የሰፈሬ ልጅ ነህ የኦለንፕያ
@zebutube99
@zebutube99 7 месяцев назад
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት ማምለክ መገዛትና የመጨረሻውና መደምደሚያው የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለም መከተል ነው❤❤❤ ደምሩኝ ስወዳቹ
@cgf8399
@cgf8399 7 месяцев назад
ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 7 месяцев назад
Sallallahu alhi wasaalam
@user-lm2qi5oi2d
@user-lm2qi5oi2d 7 месяцев назад
ሀቂ ወላ
@taibah5903
@taibah5903 7 месяцев назад
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም
@zedahmed9371
@zedahmed9371 7 месяцев назад
ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 7 месяцев назад
ተገኙ የሚለውን ብቻ ሳይ በጣም ደስ አለኝ😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 7 месяцев назад
አስፊቲ የኢቤስ ድምቀታችን ነብስህን በገነት ያኑረዉ ሸገሩ በጣም መልካም ሰዉ ነህ መዳኒአለም ያክብርህ መልካምነት ለራስ አድናቂክ ነኝ በርታ
@MareymawitYemareyam
@MareymawitYemareyam 7 месяцев назад
ነኢማዬ ዘርሽ ይባረክ
@beme6339
@beme6339 7 месяцев назад
Ebs should take into employment Shegeru , he is a very good storyteller and he can be a very good host
@habeshatube5890
@habeshatube5890 6 месяцев назад
በትክክል ሸገሩ ❤
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h 7 месяцев назад
ሸገሩ ይሸለም ትክክለኛ መልካም ስው ነው he knows how to tell the story
@tigistteshale6408
@tigistteshale6408 7 месяцев назад
ልጁ የሂደበት መገድ ለማስታወስ በጣም ጎበዝ ነዉ ከትህትና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ🥰🥰🥰🥰
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 7 месяцев назад
ምርጥ ጓደኛ ነህ የምር ተባረክ ረጅም እዲሜ ከጤናጋር ይስጥህ ጀግና ነህ እህቶቹ ወንዲማችችሁን ፈልጉት ያባታችሁን ስም የጎረቤት ስም ተነቦላችኃል
@hayatyasin3877
@hayatyasin3877 7 месяцев назад
ሚሲኪን ይሄ ልጅ አላህ ይርዳህ
@anisabdi7203
@anisabdi7203 7 месяцев назад
ሰው ማለት ባንተ አየዉት ወንድማችን ተባረክ👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 7 месяцев назад
የኔ አንበሳ ጎበዝ መልካምነት ለራስ ነው በዚህ ግዜ ኑረ ሄራ መሄድክ በሰላም መመለስ እኔም ደስ ብልኛል ትንሽ ከባድ ነው ወደዛ
@hayatjuhar7864
@hayatjuhar7864 7 месяцев назад
አካባቢው ላይ ቢሄድ የበለጠ መረጃ ያገኛል ዋናው ቦታው መታወቁ ነው በጣም ጥሩ ሰው ነህ ❤
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 7 месяцев назад
የሆነ የከበደውና እንዲያረገው የቤተሰብነገርማ አለ ኤፍየ አይዞህየውነትአምላክ አለህ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 месяцев назад
የሚገርም ነው ebs እንዲሁም ሸገሩ ልትመሰገኑ ይገባል ልብ አንጠልጣዩ የኤፍሬም የስንትአየሁ ነገር መቋጫው ቤተሰቡን ማግኘቱ እጅግ በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር 🙏🙏🙏 ይመስገን መጨረሻው ግን ያሳዝናል 😥😥😥💔 ይታገሱ 👏🏽💪🙏
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 7 месяцев назад
😭❤️የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ የልጅ መጨርሻው እንዲሆነ ፍሬም አግዚአብሔር ይማርህ ወንድማለም ይተገሱ ቅን መልካም ሰው እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ ❤️🙏
@selamasgedom6183
@selamasgedom6183 7 месяцев назад
ኢብዬሳች ጌታ ዬባርካቹው ነኢማ ከፈጣሪ ብዙ በረከት አለሽ እና ተባረኩ ጎደኛው የተባረከ ነው ዬሄን ያክል ዋጋ መክፈሉ መልካም ልጅ ነው እኛም ቤተብን ማግኘቱም በጣም ጥሩ ነው ለተመልካቾች እረፍ ነው፡፡
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 7 месяцев назад
ዱንያ ከንቱ የኔ ከርታታ 😢😢😢 አላህ ቀሪ ዘመንህን ህሊናህን መልሶ የሰላም ኑሮ ይኑርህ ያረብ❤❤❤
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 6 месяцев назад
አሚንንን ያረብ
@galayuser1127
@galayuser1127 7 месяцев назад
በጥሩ ጊዜ መተሀል ሸገሩ ፈጣሪ ይባርክኸ ወድሜ
@hweleyewa5563
@hweleyewa5563 7 месяцев назад
ማሻአላህ እንኳን ትክክለኛ ማንነቱ ታወቀ እህቶቹን እና እናቱን አላህ ያገናኘው ወላሂ በጣም ያሳዝናል እኔ ቅዳሜ ከሰአትን ማየት የጀመርኩት በሱ ምክንያት ነው🥺
@hannawoldu1057
@hannawoldu1057 7 месяцев назад
በጣም በጣም የተባረክ ሰው ነህ በጣም ከአቅም በላይ ዋጋ ከፈለህ ሄደህ ጉዳዩን እንደራሰህ አይተህ ብዙ ርቀት ሄደህ ደክመህ ነበር ግን ይሄ ሞት ከባድ ነው አባቱ ሳይገኙ ሳይሆን ቀረ በጣም ነው ልቤ የተሰበረው አንተ ግን በእውነት ዘር ይውጣልህ በቻልከው ጠይቀው አሁን የሱ ደስታው አንተ ነህ ተባረክ 🙏🙏🙏
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 7 месяцев назад
እውነተኛ ወዳጅነት እንድህ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይበርክህ
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n 7 месяцев назад
ኢቢስዎች ፈጣሪ ያፅናቹ በእውነት ልባቹ እደ ተጉዳ እናውቃለን አሰፌቴ ፈጣሪ ነብስሕን በደጋጉቹ ያስቀምጥልን😢
@sitrazee13
@sitrazee13 7 месяцев назад
ነኢማ አላህ ይጨምርልሽ ከአላህ በኋላ ባንቺም እርዳታ ነው ይህ ሁሉ ለውጥ አስገርሞኛል
@yourdiyourdi5754
@yourdiyourdi5754 7 месяцев назад
ለመልካምነቱ ሸልሙት ❤❤ጎበዝ ሰው ነው ይታገሱ
Далее
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
Просмотров 43 тыс.
Putin Əliyevdən nə istəyib? | Rəhim Qazıyev
05:32
Putin Əliyevdən nə istəyib? | Rəhim Qazıyev
05:32