Тёмный

ተወዳጁ ድምፃዊ ይሁኔ በላይ በአሜሪካ ምክር ቤቱ ውስጥ ያቀረበው ሙዚቃ… 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 252 тыс.
50% 1

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

2 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 160   
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Год назад
ይሁኔ ድምፅ ነፀብራቁ የኛ ኩሩ ኢትዮጵያዊ እንወድሀለን😍😍😍
@user-jg4op1uw6o
@user-jg4op1uw6o Год назад
ጎጃሜ አማራ ነው።። ኢትዮጵያ እና ኦሮሞ የአማራ አራጅ።።።
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Год назад
የትም ሆነን የትም ባለንበት ሆነን ማንኛውም ስው አገሩን እንደሚወድ እንደሚያስታውስ, ጥርጥር የለውም!🙏🏾💚💛❤️🕊💚🇪🇹
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 Год назад
ይሁን ልክ
@alem7785
@alem7785 Год назад
ሁሉም አይደለም ስንት ከሃዲ ባንዳ አይተናል
@harounmd701
@harounmd701 Год назад
ባህላችንንም ቋንቋችንንም ማሳወቅ እንዴት ደስ ይላል የውስጥ ፍቅራችንን ሰላማችንንም ይመልስልን ኢትዩጵያ ሁሌም አሸናፊ ነች
@betelhemapp5281
@betelhemapp5281 Год назад
ይሁኔ የባህል አንባሳደራችን❤
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d Год назад
ሀገሪቱ በአማራ ህዝብ እድሁም ተጠመቀች ወለጋ የደም ምድር እግዚአብሄር ፍርዱን በገዳዮች በአሰገዳዮች እና እያዮ ዝም በሉ በኢትዮጱያ ህዝቦች ላይ ቁጣውን ማህቱን ያውርድባቸው
@yohannesyajohn5711
@yohannesyajohn5711 Год назад
ነብር ነብርነቱን። ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊነቱን ኣይረሳም🇪🇹🇪🇷🇸🇴🇬🇶🇰🇪🇸🇩🇯🇴
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
ይሑኔ የኔ ልዩ ስወድሕ እኮ እውነት ነው ክብራችን ነች ኢትዮጵያ 🇪🇹❤😘
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Год назад
ሰላምህ ይብዛ ይሁኔ በለይ እረጂም እድሜ እናጤና ይስጥህ ፈጣር
@helentesfay1716
@helentesfay1716 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ጠብቅልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
ይሁኔ በላይ ሁሌም በባህላዊ እና በሃገር ፍቅር ስሜት የታጠነ መዓዛ ባለው ድምፁ በትዝታ በሃሳብ የሚመስጥ እና ያለ አየር መንገድ ወደ ኢትዮጲያ ወስዶ የሚመልሰው ታቦቱ ሲወጣ የገሊላ ዕለት መች የሚረሳ ነው በአሉ የጥምቀት
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Год назад
ኢትዮጵያ ሀገራችን ኢትዮጵያ መመክያችን ዞሮ መግብያችን ሃግራችን ትኖርልን 🙏🙏🙏 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯👍❗️❗️❗️
@Ekr348
@Ekr348 Год назад
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ🌹🌹🌹🌹🌹
@andomabedom4875
@andomabedom4875 Год назад
የምንግዜም ጀግናየ ይሁኔ በላይ በጣም ነው የምወድህና የማከብርህ ረጅም እድሜ እና ጤና ከመሏው ቤተሰብህ እግዚያብሔር አምላክ ይስጥልኝ!!
@deborah9291
@deborah9291 Год назад
Wow wow Thank you so much bro Beautiful Ethiopian God bless 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏿
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd Год назад
Thank you bro for representing our country Ethiopia. We love you ❤❤❤
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 Год назад
ተባረክ የትም እንሁን የትም አገራችንን እንደምንወድ ይወቁ
@sannymulugetass4563
@sannymulugetass4563 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️
@birukkifle4990
@birukkifle4990 Год назад
Great job, proud of you 👏 👍
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 Год назад
አበሣየ እናተን ሥናይ ኢትዮጵያችን ልጆች እዴሉትም ሥናይ እንፅናናለን ሃገሪ ሠላምሽ ይመለሠልን መከራ አብቅቶ በደሥታይሞላ ልባችን
@jamilaabata9451
@jamilaabata9451 Год назад
በጣም ጀግናና ጠካራነክ
@zoomingin9338
@zoomingin9338 Год назад
Lovely! Ethiopian is Ethiopian wherever, whatever is the situation.❤🎉
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 Год назад
ሁል ግዜ ኢትዮጵያየ እንዳልክ ይሁንየ ባለህበት እግዚአብሔር ይጥብቅህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@menbilove2757
@menbilove2757 Год назад
Omg Yewene am really proud of you 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿you make me cry 😭….you #1
@salamontube
@salamontube Год назад
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@alemsherwe279
@alemsherwe279 Год назад
ዋው የኔ ኩሩ ኢትዮጽያዊይ
@elizabethlegesse6150
@elizabethlegesse6150 Год назад
ሰይፉ በጣም የምወደዉ የሚያስለቅሰኝ ስሰማዉ በተለይ የመከላከያ እያለፉ የሚራመዱትማ የሚሰማዉ በህይወቴ ብሰማዉ ብዉል አይሰለቸኝም መስቀል አደባባይ ሲያልፉ ፈጣሪ የገሬን ክፉ አያሰማን ወገኖቼ ያበሻ ልጅ ኡትዬጵያዊያን ዉድድድድድድድ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Год назад
Thank you my brother Yehune. You are right always we have to our home then we respect others as well. But big respect for you and your wife.
@hanaethiotube
@hanaethiotube Год назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች 💐 በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወድሞቼ እግዚአብሄር ከድገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ 🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹አሳባችሁ ሁሉ ሞልቶ በሰላም ለናፈቃችኋት እናት ሀገራችሁ ለመግባት ያብቃችሁ🙏 ለሀገራችንም ለወገኖቻችንም ሰላሙን እና መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላት🙏🇪🇹🇪🇹 🇪🇹በቅንነት ወደ ቤቴ ብቅ ይበሉ እየተረዳዳን አብረን እናድጋለን 🇪🇹🇪🇹ስለመልካምነቱ አመሰግናለሁ🙏💚💛❤💐💐
@kidesttube6881
@kidesttube6881 Год назад
አሜን አሜን አሜን ሀኒዬ
@elenilemma3019
@elenilemma3019 Год назад
You are hero !
@mulualemdegu9583
@mulualemdegu9583 Год назад
ኢትዬጲያ ....ሀገሬ መመኪያዬ.... ነሽ ክብሬ!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤ Dear Yehunie Belay, You made us very proud. Thank you so much. From: Newcastle , the UK 🇬🇧
@bebest-
@bebest- Год назад
ለራሳችሁ ሳታስቡ የቤተሰባችሁን ህይወት ለመቀየር ብላችሁ የስደት ህይወት የምትገፉ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ ሃሳባችሁ ሞልቶ በሰላም ለሃገራችሁ ያብቃችሁ! 🙏
@Anumma572
@Anumma572 Год назад
Tbark!
@adamia3883
@adamia3883 Год назад
Long life our brother ♥️🙏
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 Год назад
እኛም እንወድሃለን ወድማችን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ሃገር ወዳዶች በሙሉኑሩልን አማማ ሃገሪምትሣየሽን ያሣየን
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 Год назад
Wow 👏👏👏👏👏👏
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Год назад
እናመሰግናለን ኮርተንብሃል ወንድማችን ሀገራችን በማስጠራትህ
@zm3020
@zm3020 Год назад
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Год назад
ኢትዮጵያ ማን እንደ ሀገር ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ💚💚💛💛❤️❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
Great
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Год назад
Yene kuru Ethiopiawi❤
@selamselam2494
@selamselam2494 Год назад
ዋውውው የሁኔ የኔ ጀግና የጥበብ ሰው አገሩን ሲጠራ እዴት ደስ ይላል
@nebattube9895
@nebattube9895 Год назад
በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሀሳባችሁ ሞልቶ አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤
@rezikasaleh8366
@rezikasaleh8366 Год назад
I love ethiopia
@destaalemu
@destaalemu Год назад
ዋው አማራዎች አለችሁ ከፍ በሉልኝ ግን ስቃያችን በዛ
@zm3020
@zm3020 Год назад
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Год назад
አሚንሀያቲ
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j Год назад
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የሃገራችን ኩራት ይሁኔ
@MIkItube
@MIkItube Год назад
አስለቀስከኝ ይሁንየ። ሀገሬ ከፍ ከፍ በይልኝ
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
እንወድህ አለን
@user-bc4jg1dc1h
@user-bc4jg1dc1h Год назад
wow💚💛❤😍😍😍
@ethiopianstudents
@ethiopianstudents Год назад
wow
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Год назад
ዋዉ በጣም ስሜታዉይ ያረጋል አስለቀሰኝኮ😍😍😍😍🙄
@selamselam3065
@selamselam3065 Год назад
ጀግና
@dgnegunegus4421
@dgnegunegus4421 Год назад
🎉🎱Great. !!! 💚💛🧡.
@user-ik8du3zp1f
@user-ik8du3zp1f Год назад
ዮኒዬ በጣም ነው የምንወድህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@saraepherm7144
@saraepherm7144 Год назад
Wow ኢትዮጵያ ስሟ ሲጠራ ልቤን ይነዝረኛል 💚💛❤️
@danboy2425
@danboy2425 Год назад
ሰይፍሻ ምርጥ ስራ ነው የሰራከው
@zm3020
@zm3020 Год назад
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@deresearedo1483
@deresearedo1483 Год назад
🙏🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹maneee endehagere selame ye Setenn
@hanasare7422
@hanasare7422 Год назад
Wow 🇪🇹🇪🇹💋👌👌
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Год назад
Ethiopia,!!!
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Год назад
ይሁንዬ❤️❤️❤️
@martasertsu3769
@martasertsu3769 Год назад
Yehuney 👌 kuratachen 👏👏👏👏
@ananeyaazene1149
@ananeyaazene1149 Год назад
Waw yene kuru edemena tena yesetehi
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Год назад
❤️❤️❤️❤️❤️
@sisuguitar2077
@sisuguitar2077 Год назад
ሰይፉ መቼ ነው ስለ ንፁሀን ግድያና በደል የምታወራው ገንዘብን መቁጠር ፍዚያዊ ነው ይችን ምድር ጥለሀት ከመሄድህ በፊት ስለንፁሀን ግድያ አውራ
@user-tr9gv3fn8z
@user-tr9gv3fn8z Год назад
♥💚💛
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Год назад
ይሁንየዋ ደሜ
@fraoldaniel945
@fraoldaniel945 Год назад
He really changed looks sharp
@naolamsterdam4801
@naolamsterdam4801 Год назад
Wow እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ዊነት
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 Год назад
ይገርማል ቅዲምያ ላሀገር ! ስንቱ ዘፈኑን ይዘፍን ነበር ❤ ❤
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Год назад
💚💛❤️
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Год назад
This is long time ago
@elsabethaddisu9030
@elsabethaddisu9030 Год назад
🙏🙏🙏😇😇😇😇🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Год назад
የቆየ ነዉ ድሮ ነዉ የሰማሁት
@Hana-lx4qf
@Hana-lx4qf Год назад
🥰🥰🥰❤️❤️❤️🙏
@samersaaa3577
@samersaaa3577 Год назад
💚💛❤👍👍👍
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
Ethiopia 🇪🇹 hager ilove 💖 you 😘
@oromoforever4202
@oromoforever4202 Год назад
ይሁኔ ምርጥ ሠው
@adisababa1570
@adisababa1570 Год назад
💚💛💐💐💐😍😍😍😍😍
@mezgebumulutesfaw1989
@mezgebumulutesfaw1989 Год назад
ይሁኔ በላይ የባኽል አባሳደራችን ኑርልን ።
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 Год назад
Yeah this is old video bc i know the one congress man standing beside you he passed away few yrs ago who is very friendly with Ethiopian and Eth. community in Washington Dc 👍✌️
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 Год назад
አዎን እናቴ ኢትዮጵያ እናቴ መኩሪያዬ
@frewhailu6229
@frewhailu6229 Год назад
ወንድሞችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ermiashmariam123
@ermiashmariam123 Год назад
የሀገርስምሲነሳሆድይባባል፣አሁንደግሞየበለጠያስለቅሳልየድሮውንይመልስልንአሜን
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Год назад
💚💛❤️🤝💚💛❤️🤝💚💛❤️🤝🙏
@Yjk584
@Yjk584 Год назад
Yekoye eko nw seifu
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 Год назад
ETHIOPIA 💚💛❤🙏🏼
@afrostyl1788
@afrostyl1788 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@addisalemhassen
@addisalemhassen Год назад
First like first commenter ooo❤❤
@THESURAFELB
@THESURAFELB Год назад
EBET AHYA...SILE HIZBU WELEYA WISTE YALEWN SEKAY ANDM ENKWAN DIMTSE YEMAYHON.🔔🔔🔔AHYA..
@yohannsbayush4418
@yohannsbayush4418 Год назад
ሰይፉ መቼነው ሰው ከዘፈን እንዲወጣ የምትመክረው ሁሌ ዘፈን አትተዉ እያልክ መለመን አይሰለችህም።
@dearkedir9713
@dearkedir9713 Год назад
ዬትም ኑር ዬትም ተወለድ ብቻ ሀገርህን ውደድ
@kidestdebela8325
@kidestdebela8325 Год назад
Bager derder ayakem
@brainfuel9593
@brainfuel9593 Год назад
በጥራቋው ሰይፍ
@gwalbo7547
@gwalbo7547 Год назад
Remember, “You shall know the truth, and the truth shall make you free! If the Son of God - Jesus Christ makes you free, you shall be free indeed!” (John 8:32,36). Amen! Believe and Receive Jesus today! He is the Way, the Truth, and the Life (John 14:6). Hallelujah!
@kedirmohammed3219
@kedirmohammed3219 Год назад
Why you posting old videos this is not new weregna neger neh Le RU-vid birr bileh naw aydel?
@dinkeneshgebre4108
@dinkeneshgebre4108 Год назад
ሀገርማ ያውም ኢትዮጵያ እንዴት እንደምትናፍቅ ይገርመኛል እዚ ደክመንም ቢሆን ሁሉ አለን ለስውም እንተርፋለን ግን ነብሳያችን ያለው ኢትዮጵያ ነው
@LoveLove-re1dj
@LoveLove-re1dj Год назад
ar men gud new oromyam below eski
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 Год назад
ኢትዮጽያዬ አገሪ💚💛❤🥰🥰🥰
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c Год назад
Gegen yuna etyopeyaya
@ziy7130
@ziy7130 Год назад
ከኋላ ያለው ነጭ ምንሆኖ ነው ባልሰማ የሚሆነው
@hagere2204
@hagere2204 Год назад
Bezih agatami minalebet medrekun tetekmehibet ye sew zer jimla chifchefa eyetederege mehonunn bitssawiq.
@seidgetahunmolla943
@seidgetahunmolla943 Год назад
Ethiopiayeeee semeshin sesema embayee metha...min aregalehu techekakenen enji
Далее
Can a Bear Trap Actually Cut Off Your Hand?
0:48
Просмотров 6 млн