Тёмный

የየትናየት ያልታየው ሌላው ገፅታ! በሀገራችን የመጀመሪያው...? 

Maraki Weg
Подписаться 294 тыс.
Просмотров 492 тыс.
50% 1

አነጋጋሪው የከተማችን ትልቅ ተቋም በየትናየት ታምሩ/Rthiopian famous artist yetnayet swiss diagnostic labratory #yetnayetmimi#marakiweg#gizachewashagrie

Опубликовано:

 

14 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,8 тыс.   
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Год назад
ማሳሰቢያ:-ሰብስክራይብ ሳያደርጉ መመልከት ክልክል ነው! እስኪ ሁላችሁም Like and Share!! ሁላችሁም ፈጣሪ ያክብርልኝ!
@ghsavhb
@ghsavhb Год назад
እኔም ህልሜ ነው ኢሻአላህ እንደ ሚሚ መሆን ቤተሰቦቼ ሙሉ ምርጥ እናጡሩ ቤተሰብ ናቸው እናቷ እራሱ ደስ የምትል ናት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ከነልጆቼ ❤❤
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Год назад
እናመሰግናለን ማራኪዬ የኔ እእት በርቻ አምላክ እረጅም እድሜ ያድልሽ የበለጠ እንድትሰሪ አምላክ ይፈቀድልሽ ❤❤ በመላው አለም ያላችሁ እእት ወንድሞቼ እንኳን ለብርአነ ትንሳዔው አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ❤
@kuwktw6347
@kuwktw6347 Год назад
​@@ghsavhb❤
@tibkatibka8307
@tibkatibka8307 Год назад
Betam gobez berta wendme
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g Год назад
መርሃባ አብሽር አቦ
@hiwotwondifraw8828
@hiwotwondifraw8828 Год назад
የኔ ማር የእኔ ጣፋጭ ምንም ማብራራት መልስ መስጠት አይጠበቅብሽም የእኔ የአመቱ ምርጥ ጀግና ብዬሻለዉ እስኪ ከእኔ ጋር የሚስማማ በላይክ ያሳየኝ
@freedom-fp2ox
@freedom-fp2ox Год назад
You have said it well,
@helina3753
@helina3753 Год назад
100%❤
@GenetLegese-qt6ho
@GenetLegese-qt6ho Год назад
ጅግናዬ ብዬሻለሁ አሁንም ትልቅ ደርጃ ድረሺ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
👍👍👍👍👍👍
@berehan260
@berehan260 15 дней назад
ጀግናዬ ብዬሻለሁ ሚሚዬ
@Sarasara-sb8rl
@Sarasara-sb8rl Год назад
ቢሮሽ ውስጥ ቤትሽ ጓዳሽ ውስጥ እዲህ በክብር ያስቀመጥሻት ወላዲት አምላክ ትጠብቅሽ ጀግና ሴት በርች ❤❤🎉
@yeneMB
@yeneMB Год назад
Anchi ene eko betami newu yegeremegni ..weladet amilali ❤️
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 Год назад
Marry is the mother of Jesus we respect her but mary can't save you only Jesus does. Iam hoping she figured this out by now.
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Год назад
​@@amsaluabera9928 Not your business she don't need your advance she know what she is doing
@meseretfantahun9165
@meseretfantahun9165 Год назад
​@@solianasoliana4052 Exactly dear!!
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i Год назад
ስራ ቦታዋ የእመቤታችንን ማርያምን ስእለ ማርያምን ያየ? በላይክ ይግለፅ🙏🏻የጌታዬ እና አንቺ ከቀደምሽ በሁሉ ከባዱ ይቀላል::
@user-dr5cs2ho8t
@user-dr5cs2ho8t 2 месяца назад
አትሳሳች ማርያም ከ ጌታ አትቀድምም
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Год назад
ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም ተነስቷል በዚህ የለም 😍 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
@betalhemtube
@betalhemtube Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@senyetsisay8040
@senyetsisay8040 Год назад
amen
@user-jd1kx5eh5k
@user-jd1kx5eh5k Год назад
አቦ ይመችሺ በራስ መተማመን እስከ ጥግ ጀግና ማለት ማውራት ሳይሆን ሰርቶ ማሳየት ነው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም አመትበዐል
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
Ewnate new mariyamn Amen Amen Amen enkune abero adarsen ❤❤
@user-mh2hc2qp4y
@user-mh2hc2qp4y Год назад
አሜን፫❤❤❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Год назад
Amen Amen Amen 🙏
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 Год назад
Thanks
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Год назад
ኢሳ ተሰቀለ አንልም ለኮመንት አላህን አታስከፉ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ብታወራም ያምርባታል የኛ ሀበሻ ነገሮችን ሰፋ አድርጎ ማየት ስለማይችል እንጂ የመጀመሪያ ኢንተርቪው ላይ ምንም ክፋት ያለው ንግግር አላደረገችም 💝💝
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Год назад
Eko minim metfo alawerachim yegna sew enkuwan ke sew le egziabherm aymechim
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
@@salamaseyoum4974 ይሄ ሀጥያታችን እኮ ነው አሁን ያለውን እሳት አላበርድ ያለው ልቦና ይስጠን
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Год назад
በትክክል ልበ ሙሉ ሴት ናት ለሁላችንም ጥንካሬ የምትሆን ጀግና ናት
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
ይህ ነው ትክክለኛ ለሀገር የሚጠቅም ይብላኝ ዳንስ ቤት ፣መጠጥ ፣የዝሙት ቤት ከፈትን ብላችሁ በየሚዲያው ለምታስወሩ ።እንዲህ አይነት ብርትት ያለች ሴት ትብዛልን 👍👍👍👏👏👏👏
@beletearagaw
@beletearagaw Год назад
በእውነቱ የዝህ የዩትበር አዘጋጅና አቅራቢ የሆንክው ልጅ ልትመስገን ይገባሀል ይህን ምርጥ የሆን ይደም ምርመራ ማእከል በማቅረብህ በሁልተኛ ደረጃ የዝህ የማከሉ ባለቤት የሆነችው ባለቤትና ስራ እስካሔጀዋ ስማን ካልትሳሳትኩኝ ሚሚ በጣም ልትመስገነና ልትበረታታ የሚገባት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናት አንድያዉም ምርጥ ይአመቱ መዋለነ ናዋይ ተብላ ብትሸልም ይግባታል ይህች ባለሀብት ወገኖቻንና አገርዋን በተመጣታኝ ዋጋ በማስከፈል የብዙ ወገኑቻችን ነብስ በደም ምርመራ ዉጤት እያተርፈች ነው ያለችው በሌላ በኩል ደሞ የምንግስትን የውጭ ምንዛሬ እያተረፈች ነው ያለችው ታድያ ለዝህች ወጣት የሀገር ባለ ሀብት እውቅና ካላገኘች ማን ልያገኝ ነው መንግስትም ይህን ማእከል እስፈላጊውን በደንብ ጥብቃ ማድረግ እለብት
@tr7094
@tr7094 Год назад
በጣም ጠንካራ ሴት! ሀገር የምትቀየረው በእንደዚች አይነት ባለራእይ ዜጋ እንጂ በጠባብ ዘረኛ መሪና ፓለቲከኛ አይደለም:: May all her dreams come true, I do believe in her! Thank you both!
@taduchannel5238
@taduchannel5238 Год назад
ትክክል
@mimibettii719
@mimibettii719 Год назад
Takakal
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@seada9327
@seada9327 Год назад
በጣም
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 Год назад
ይሄንን የመቻቸላት ማነው? ጠባቡ ዘረኛው አይደል?? ቆሻሻ የአረብ ሃገር ገረድ
@semiratube8648
@semiratube8648 Год назад
ሴት ልጅ እንዲህ ጠንካራ ስትሆን እንዴት ደስ ይላል ያንቺው ደግሞ ከራስሽ አልፎ ለወገኖችሽ 👏👏👏👏👏በርቺ 👏👏👏
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@eldanatube68
@eldanatube68 Год назад
የቱዬ በቢሮሽ ያረግሻት ያከበርሻት ድንግል ማርያም ከነ መላው ቤተሰብሽ ትጠብቅሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
@meronalazar1770
@meronalazar1770 Год назад
Amen ewnettttt
@salamst8116
@salamst8116 10 месяцев назад
አሜን❤😊
@HeywetGeb
@HeywetGeb 14 дней назад
በርቺ አቺ ጎበዝ ጀግና ታለንት ያለሽ ሴት ነሽ ለብዙ ሰዎች ምሳሌ እምትሆኝ ነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ እናመሰግናለን ለአገርሽ ባደረክሽው አስተዋጾ በውነት ክብር ይገባሻል!!!
@banchibirhanu7158
@banchibirhanu7158 Год назад
ምን ልበለሽ በቃ አንቺን ሚሊዮን ያርግልን ጀግና 🦁🦁🦁🦁
@sumeyasadik4821
@sumeyasadik4821 Год назад
billioner nw mibalew
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@ethio4421
@ethio4421 Год назад
Ewnet new Amen 🙏
@ethiopia819
@ethiopia819 Год назад
አቦ ሀያትሽ ይርዘም እንዲ ነው ሀገር ወዳድነት ከራስ ተርፎ ለሀገር ለወገን መትርፍ መሰሎችሽን ያብዛልን
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi Год назад
👍👍❤❤❤
@mehrettesfamikael6494
@mehrettesfamikael6494 Год назад
እረ ይቺ እንስት ትለያለች ጀግና ነች ሃገር ወደድ ሐይማኖትሽን ወዳድ የሰው ፍቅር ያለሽ እረጅም እድሜ ከነ ሙሉ ጤና ጋር ለአንቺም ለቤተሰብሽም የአለም ንጉስ መዳን አለም ይስጥልን ልጆችሽን በጥበብ በበሞገስ ያሳድግልሽ ልክ እንዳቺ ለሃገር ለወገን የሚጠቅሙ ያርግልሽ ያድርግልን ❤❤
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Год назад
ሀገራችንን እንወዳለን የምንል ሰዋች ከሷ በጣሞ ብዙ ነገር መማር አለብን። ጀግና ነሽ ኢትዮጲያዊ ስለሆንሽ በጣም ዕድለኛ ነን እመብርሐን ልጆችሽን እመብቴ ባርካ ታሳድግልሽ❤❤❤❤❤
@nadi8082
@nadi8082 Год назад
የቲ ጠንካራ ሴት በርቺ ይህን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ❤❤
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Год назад
እንኳን አብሮ አደርሰን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Год назад
እንካን አብሮ አደረሰን
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
Amen Amen Amen enkune abero adarsen ❤❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Год назад
ENQAN ABRO ADERSEN THANKS❤
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan Год назад
የብርሃን እናትን እምዬን ስዕሏን ግርግዳላይ ሰቅለሻታል በጣም ደስ ይላል የኔ ጀግና ግን የክርስትና መገለጫችን የሆነውን መአተብሽን ብታስሪ አቤት ማማርሽ ❤
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@tigistgmariam1135
@tigistgmariam1135 Год назад
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ምርጥ ኢትዮጵያዊት❤❤❤❤
@BirhaneMekonen
@BirhaneMekonen 29 дней назад
እመብርሀን ያለሽ ላይ ትጨምርልሽ የተሰጠሽን ፀጋ በአግባቡ የምትጠቀሚ ምርጥ ሴት እናት ነሽ የኔ ጀግና አከብርሻለሁ እወድሻለሁ
@merontefera8566
@merontefera8566 Год назад
ጀግናዋ ሀገር የምታወድሙ እሲኪ ከዚች ሴት ተማሩ!!
@user-pw2xi3rh4i
@user-pw2xi3rh4i Год назад
በእውነት ብንስራ ኢትዮጵያ ሀገር የምያስንቅ ልጅ አላት መቼም በእደላችን አንጠቀምም
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Год назад
እኔ ግን ከሁሉም ከሁሉም የመቤቴን ማርያም ስእል አድኖ ሳይ ልቤ በሀሴት ሞላ የትናየት እንዴት እንደምወድሽ ጀግና የሚለው ቃል አይገልፅሽም ዋው ❤❤
@aviya5907
@aviya5907 Год назад
ማርያም የሳላት ዳቭንቺ ነው እንዴ 😂 ማነው የሳላት 😂
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
እኔም ፣በጣም ነው ፣ደስ ፣ያለኝ ፣ማርያም ፣ሰእል፣አድኖ፣ሳይ🤲🤲🙏🙏
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
​@@aviya5907 😊😏😏😏🤫🤫🤫
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጨምሮ ይስጥሽ ከዚህች የተራቆተች እና ድሀ ከሆነች ሀገር ሰው ሁነሽ የተገኘሽ እንዲህ ነው ለሀገር መትረፍ ጀግና ሴት ❤❤❤
@tayechefo6312
@tayechefo6312 Год назад
የትናየት ግሩም ድንቅ ልጅ ነሽ። ይህንን የመሰለ ድርጅት ኢትዮጵያ ውስጥ በመስራትሽ እጅግ እጅግ እንኮራብሻለን። የሚገርም በፍጹም ኢትዮጵያ ውስጥ ይኖራል ብዬ ያልጠበኩት ነው ። በርግጠኝነት ክረምት እኔና ሚስቴ ሙሉ ምርመራ ለማድረግ መምጣት እንዳለብን ይህንን ቪዲዮ ሳይ ወዲያው ወስኛለሁ። ኢትዮጵያ ልትሸልምሽ ይገባል። የግል ኑሮሽን በተመለከተ የማንንም ወሬ አትስሚ፤ ሥራ የፈታ ብዙ ያወራልና፤ አንቺ ለኛ ድንቅ ልጅ ነሽ።
@mekdi_62127
@mekdi_62127 Год назад
ጀግና ሴት እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነህ ልጆች ያስፈልጓታል በርቺ ❤ እመቤቴን ሳይ ልቤ ፍክት አለ እመብርሃን መንገድሽን ታቅናልሽ❤
@mahletgulilat7511
@mahletgulilat7511 Год назад
Amen taknalat !!!
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@ethiopianfunnyvideos7625
@ethiopianfunnyvideos7625 Год назад
በመጀመሪያ ቅድስ አምላክ እግዚሐቤር ይመስገን በጣም በጣም ደስ ያለኝ የጌታዬን እናት ምስሏን በድርጅትሽ ውስጥ ሳያት ልቤ እዴት እደመረቀሰሽ ቃላት የለኝም በሁሉ ነገር ከጉንሽ ትሁንልሽ 🎉❤❤❤
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@salwai7446
@salwai7446 Год назад
betam ene erasu lebe terkkk ale sayat❤❤❤❤
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Год назад
ይቅርታ እህቴ (ወንድሜ ) ምስል ለባዕድ አምልኮ ነዉ:: ቅዱሳት ስዕላት ግን ስዕለአድኖ ነዉ የሚባሉት እኔም ከስህተቴ ስለተማርኩኝ ለማሳወቅ ብዬ ነዉ
@emuti6262
@emuti6262 Год назад
ስላከበሮናት የሚቃጠሉ አሉ አኛ ግን በረከቷን አይተናል
@tigistashenafi276
@tigistashenafi276 Год назад
"ስምን መልአክ ያወጣል" ይሏል ይሄ ነው። የኔ እህት ገና የትናየት ትደርሻለሽ ብቻ እድሜ እና ጤና ለአንቺ እና ለተከበሩት ቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ይስጥልሽ እና የበለጠ ያሰብሽውን እንድታደርጊ ፈጣሪ ይርዳሽ።አሜን🙏🙏
@mercy9108
@mercy9108 Год назад
ቤተሰቧን በተለይ እናትየዋን በጣም አደንቃለሁ ልጅ የቤተሰቡ ውጤት ነው። እናትየው መልካም ሰው ቢሆኑ ነው የደከሙበት ፍሬ እንዲህ አብቦ አይተው መልካምነታቸውን የተከፈላቸው። መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እኛንም ያብቃን
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 Год назад
አንቂ አንደበቶች ምናምን እያሉ ከሚያደነቁሩን ይልቅ እንዳንቺ ሰርተው ቢያሳዩን ጥሩ ነበር በጣም ጀግና ነሽ
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
አንቂ፣አደበቶች፣በጣም ፣ነው ፣የሚደብሩኝ፣ህዝቡን ፣እየበዘበዙ፣ለአምስት ፣ደቂቃ ፣ማየት ፣አልችልም ፣ገንዘብ ፣ነው ፣እየሰሩ ፣ያሉት ፣ይቺ፣ወጣት፣ቆንጆ ፣ቅን፣ዉስጧ፣በመልካምነት ፣የተሞላ ፣ከአደበቷ፣የሚወጡ ፣ቃላቶች፣የሚጣፍጡ፣የማይጠገቡ፣ግልፅ ፣በጣም ፣ብዙ ፣ማለት ፣ይቻላል ፣ሰዉን ፣ማባዛት ፣ቢቻል ፣አንቺን ፣ነበር ፣ማባዛት ፣በጣም ፣አከብርሻለሁ፣እስከ፣መላው ፣ቤተሰብሽ፣እግዚአብሔር ፣ይጠብቅሽ፣አንቺ፣ገና ፣ከዚህ ፣በላይ፣ሰርተሽ፣ታስደሚማለሽ፣የኔ፣ቆንጆ፣አድናቂሽ፣ነኝ ፣ከጀርመን
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Год назад
የአላህ እኛም የመዳም ቅመሞች በሀገራችን የእረፍት እንጀራ ይስጠን
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Год назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@hiwotgeremo-hn5ef
@hiwotgeremo-hn5ef Год назад
አሜን
@hiwotgirum7737
@hiwotgirum7737 Год назад
አሜን
@seada9327
@seada9327 Год назад
አሚንንንን
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c Год назад
አሜን
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 Год назад
የኢትዮጵያ መብራት ነሽ።እድሜ ይስጥሽ።ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ በሀገራችን እንዲህ በማደጉ በጣም ተደስቻለሁ።መጥቼ የዚህ ቲም አባል መሆኔ አይቀርም።
@frehiwotafework5309
@frehiwotafework5309 Год назад
በጣም ደስ የሚል ቤተስብ የስለጠነ በስራ የሚያምን ቤተስብ አቤት እህቴ ሀገር ወገን የምታኮሪ እመቤት ልጆችሽን በፀጋ በሞገስ ያሳድግልሽ💕❤️🙏
@kidistdemese3645
@kidistdemese3645 Год назад
እመቤቴ አብዝታ ትባርክሽ የኔ ቅን መላ ቤተሰብሽን እድሜና ጤና ትስጥልሽ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ድሮም እወድሽ ነበር ❤❤❤
@nunugelan14
@nunugelan14 Год назад
እንደ አብርሃም ዘር እስከ ፯ ትውልድሽ ይባረክ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 Год назад
Amen 🙏
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Год назад
ቃል የለኝም አንች በቃ የእዉነት ሰዉ ነሽ ያዉም ጀግና ሴት ❤መንግስት እኳን ያችን ያህል አልሰራም። እናመሰግንሻለን የኔ ማር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ❤
@kulsumsaidmohammad
@kulsumsaidmohammad Год назад
Masha Allah gobez inna tenkara enat nech betasebuam aref inna miaskenu nachew Allah yicamer lachu fekrachun gin isua single mom sla honech gazetegnaw gar...isum single ke honeh maleta nw just sayachew and ly des yemil nager alachew
@hannatv
@hannatv Год назад
በበረከት ገበሬዋ ስንደመም ጀግኒት መጣች ከጤና የሚበልጥ የለም እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ❤
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Год назад
በረከት የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪ የነበረች የኦህዴድ ካድሬ ናት!!
@tizibtergete5728
@tizibtergete5728 Год назад
ማነው የተደመመው😊😊
@AvollaMedia
@AvollaMedia Год назад
አያችሁ ወገኖቼ መልካም እና ቅን ልቦና ያለው ሰው የሚያስበው እና የሚሰራው ሁሉ ድንቅ ነው። ለዛም እግዚአብሔር ደግሞ በሁሉ ነገር የተትረፈረፈ ያደርግሃል በሁሉ ነገር ትልቅ ያደርጋል። እድሜሽን ያርዝመው። ሌላ ምን እላለሁ። እጅግ ተደንቂያለሁ በአንቺ
@user-ih3tg1ep6u
@user-ih3tg1ep6u Год назад
እኔ መጀመርያም ጀግና ሴት ነሽ ነው ያልኩሽ።አሁንም ለኔ ጠንካራ ሴት አቃም ያላት በጣም ጀግና ሴት ነሽ ።እራሱ የጣለ ሁሌም ይወድቃል #እራሱ ያነሳ ሁሌም ይነሳል ምርጥ አባባል ነው ከወደቁበት ሰው እስክቀሰቅስህ አለመጠበቅ ተገዳግዶ ብድግ ነው እንጅ👌🏻መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንላቹ ኢትዮጵያዊያን 🌼🌼🇪🇹
@ETHIOADDIS892
@ETHIOADDIS892 Год назад
#የቲ የኔ ጀግና የእዉነት እግዚአብሔር በክብር ላይ ክብርን ይጨምርልሽ በርቺ ጀግኒት ማለት አንቺ ነሽ🙏💚💛❤
@metimaranata1940
@metimaranata1940 Год назад
ድንቅ ሴት ሚገልፅሽ ቃል አጣው ❤የአስተሳሰብ ባለፀጋ ሁሉም ያስተሳሰብሽ ውጤት ነው ጀግና
@user-gs3uc8tq9z
@user-gs3uc8tq9z Год назад
እንቁ ጀግና ሴት ክብር ይገባሻል👌👍
@amarsiyum3020
@amarsiyum3020 Год назад
አውርቶ የሚተገበር ሰው ሳይ ደስ ይለኛል በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ኢትዮጵያውያን ይኮሩብሻል መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ
@zebibabreha4698
@zebibabreha4698 Год назад
በጣም ጠንካራና ኩሩ ሴት ነሽ , አውርቶ ሳይሆን በተግባር ያሳየሽ, ረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሻለው
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Год назад
እግዚአብሄር ይባርክሽ በክንፍ ይጋርድሽ ህይወት ብርጭቆ እንደሆነ የገባሽ እድለኛ ነሽ በጠዋት ስለገባሽ🙏❤️
@user-qk8os1qy7u
@user-qk8os1qy7u Год назад
የኔናት ጌታ ይጠብቅሽ ዘመኑ ጥሩ የሚሰሩ ሰዎችን በቅናት የሚጠሉበት ዘመን ላይ ደርሰናል። ከአይን ያውጣሽ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Год назад
ይእችን ጀግና ሴት አለማድነቅ ንፉግነት ነው!!!የአገራችንን ትልቅ ችግርና ክፍተት በከፊል የቀረፈች የትናየት ታምሩ❤❤❤❤ያልተነገራላት ድንቅ የሴት ተምሳሌት❤❤ኦኦኦኦኦ ጥራቱን የጠበቀ ከሙሉ አገልግሎት ጋር የትኑ እንግዲእ ምን ይባላል ፈጣሪ አንቺንና ቤትሽን ልጆችሽን ይጠብቅልን❤❤❤አንቺ ትልቅ ምሳሌ ነሽ❤❤❤የትኑ አንቺ ያልተዘመረልሽ እንቁአችን!!!!!!!!!!እንወድሻለን❤❤ለምልሚልን አውንም❤❤❤የእፎይታ ቤት ነን❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያግዝሽ አውንም❤❤❤መልካምነት ለራስ ነው❤❤❤ቀኝ ሲሰጥ ግራክ አይይ ነው ሚለው!!!!!አውነት የሠውን ድካም ለታይታ❤❤❤ዘመንሽን ኡሉ በደግነት አሳልፊ የቱዬ ኦኦኦ አስለቀሽኝ ስለመስጠት ስታወሪ ሰጪ አድርጎ የፈጠረኝን አመሠግናለው❤❤❤❤❤🎉❤❤🎉🎉የቲዬ ከነቤተሠቦችሽ በጣም ደስ ትላላችው100%❤❤❤❤❤
@titatitatita2122
@titatitatita2122 Год назад
ምን አይነት ጠንካራ እና ጀግና ሴት ነሽ ለሁሉም ሴት ምሳሌ የምትሆኚ ሴት አጠገብሽ ያደረግሻት እመቤቴ ከነ ቤተሰብሽ ትጠበቅሽ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏🙏🙏
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Год назад
ጀግና ሴት ነሽ ❤❤ ለሀገር የሚጠቅም ስራ ነው የምትሰሪ የምታከብሪት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ እንዴት ደስ ይላል እንደ አንች ሀይማኖቱን ጠብቆ ስኬታማ የሚሆን
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Год назад
አባትዋ እውነትም ዘናጭ, ቀድማ ባትናገር ኑሮ ባልዋ ነበር የምለው🎉❤ ደስ የሚል ቤተሰብ እና ጠንካራ ልጅ ነሽ ተባርኪ
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Год назад
ሀያትሽ ይርዘም ???? Hmmm 🤔🤔🤔🤔
@Rahel-qt1em
@Rahel-qt1em Год назад
she is a smart and a confident women with a big heart ❤
@marytaddesse901
@marytaddesse901 Год назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ይሕ ለመላው ሕዝብ ትምሕርት የሚሰጥ ነው እግዚአብሔር ከአይን ያውጣችሁ ሁሉም እንዳለ ሆኖ እንደምንም ብለሽ ወደመድረኩም በቅ ለማለት ሞክሬ የኔ ቆንጆ እናትሽም ጭምር የኔ ደርባባ ናት ተባረኩ ጀግኒት ነሽ ምንም እንከን የማይወጣልሽ ንንቅ ኢትዬጰያዊት ነሽ።
@Elaf6
@Elaf6 Год назад
I would like express my appreciation and gratitude for yetenayet. I had studied and currently reside in UK and I have always wonders why investors won't work in this sector as their is a big market opportunity. May be I might open another center.🤞🙏
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 Год назад
አንቺ ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏽ለወገንሽ የምታደርጊው ቀናነት ይደንቀኛል :: በርቺ በመንገድሽ ሁሉ አምላክ ይከተልሽ 🙏🏽 ከዚህ ሁሉ በላይ ለመስራት ያብቃሽ 🙏🏽
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@tewabu1
@tewabu1 Год назад
ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏
@oritadiss77
@oritadiss77 Год назад
አሜን ❤️
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@hasathasat
@hasathasat Год назад
Yena mesala metiyaaa kekefu tetebeki
@meskitesfa7075
@meskitesfa7075 Год назад
Amazing 👏 women ❤️
@maregewuneta5376
@maregewuneta5376 Год назад
የያሻት እመብርሃን ፍጻሜውን ታሳምርልሽ ድንቅ ኢትዮጵያውይት ነሽ በርችልን ❤❤
@deberituzemeheret3681
@deberituzemeheret3681 Год назад
አስተዋይ እና ጎበዝ !!! የሰው ሕይወት ላይ ነው የምንሰራው !!! ተባረኪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ።
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Год назад
ሰለ ግል ህወትሽ መናገር የለብሽም መብት ነው የእኛ አገር የእኛ ስው መተቸት ይወዳል አንቺ ራስህ ሁኚ አኛ ስው ከማበረታት መተቸት መሳደብ የተለመደ ነው ቢሉም እትስሚያቸው አትጨነቂ ለሚተቹ ለሚሳደቡ ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ ነው ያደረገው ልብሽ መልካም ነእ
@tiziad501
@tiziad501 Год назад
You’re the role model to most of the Ethiopian women! I myself as a Medical Laboratory Technologist, I feel like I want to go back to where I grew up and open the lab and serve my people. Now I am inspired by your work and your confidence over the marriage. People say unnecessary things about others. Don’t even get destructed! Keep up the good work. May God be with you all the time! Also thank you to “Maraki Wog” owner! You’re doing a great job 👏🏾 Keep it up❤
@mahletgulilat7511
@mahletgulilat7511 Год назад
👏👏👏
@jerusalemjerry8560
@jerusalemjerry8560 Год назад
ጀግና ሴት አስተዋይ በጣም ጥበበኛ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ከአንቺ ብዙ ተምራለው ገና ለሀገራችን የምጠቅሚ ሴት ነሽ እንዳንቺ መሆን ምኞቴ ነው ጌታ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እድሜ ይስጥሽ❤😍😍
@tsegae9264
@tsegae9264 10 месяцев назад
ቆንጅዬ ጀግና እኮ ነሽ! ❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ይባርክሽ:: ለሀገራችን እንዲህ አይነት የላቀ ቴክኖሎጂ የምታመጣና ትልቅ ራእይ ያላትን ጀግና ሴት ከህልሟ ወደሁዋላ ሊያስቀር ጏዳ ግቢ የሚል ደካማ አስተሳሰብ ካለው ወንድ እንኳንም ፈጣሪ ገላገለሽ:: ይህን በማድረግሽ ለሀገርሽ ትልቅ ስራ ሰራሽ:: እኔም አሜሪካ የማየውን እና የምቀናበትን ቴክኖሎጂ ባንቺ ምክንያት ሀገሬ ላይ በማየቴ ደስስስስስስስስ ነው ያለኝ😮❤❤❤❤❤ ግንባርሽን 😘😘😘
@salamgenzebe1269
@salamgenzebe1269 Год назад
እጅ ነስቻለሁ ተባረኪ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይስጥሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@senitube5770
@senitube5770 Год назад
ሴት ልጅ እንዲ ጠንካራ ስትሆን ማበረታታት ነው የሀገር ኩራት ናት
@user-wf4rg3vm6q
@user-wf4rg3vm6q Год назад
ምን ብየ ልፃፍ በእዉነት ቃላት አጣሁ ተመስጨ ነዉ ያየሁት በእዉነት ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግሽ ሊቀ መላእክትቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ ኮራሁብሽ ጀግና ቁጭ ካሉኩበት ተነስቸ አጨብጭቤለሁ ጎቦዝ❤😊
@woynimokonen352
@woynimokonen352 Год назад
ጀገና በርች እንደዚህ አይነት ሴቶች የሀገር እንቁ ናቸው ❤❤
@senaietibebu2761
@senaietibebu2761 Год назад
ስለ ግል ህይወትሽ ፤ በተለይ ስሜታዊ ሊያደርግሽ የሚችሉ ነገሮችን በደፈናው እለፊያቸው .......... ማንም ያንቺን ህመም አልታመመም ፤ ያንቺንም ደስታ አልተደሰተም .... ስለዚህ ለፐብሊክ ሊኖርሽ የሚገባው ሥራና ሥራሽ ብቻ ነው ። እኔ ምንም ፍርድ እና አስተያየት የለኝም ስለ ግል ህይወትሽ ከምር ፤ እንደፈቀድሺው ኑሪው እመቤቴ ትምራሽ ፤ ከዚህ በተረፈ አይደለም እንዳንቺ ፍላጎቱን የሚኖር ሃሳቡን መተግበር ተራራ የሆነበት ዘገምተኛ ነው የሚተችሽ ። ዩ አር ዱዊንግ ጉድ በርቺ ።
@alam5953
@alam5953 Год назад
ስጠብቀው ነበር በጉጉት ❤ ጀግና ሴት ውስጤ ነች 💪 እንኳን አደረሳቹ
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@makda1000
@makda1000 Год назад
I am so proud to see people like you in Ethiopia. Actually, you really care for people. No word for you yetenayet❤
@zerthunmekonnen4216
@zerthunmekonnen4216 Год назад
ማራኪ ወግ አዘጋጁን በጣም ነው የማደንቅህ የምወድህ ይህንን ልል የቻልኩበት ምክንያት ምን መሰለህ ስኬታማ ታታሪ የሆኑ ሰዎችን እንዲታወቁ ማድረግ ትልቅ ተግባር ነወሰ እነዚህ ስኬታም ሰዎችን ማየት ለሚመለከተው ሰው እንደፊልም አይቶ ዝም ሳይሆን ከጣርክ አላማ ካለህ ብዙ ነገር እንደምትሸራ ሞራልን ይቀሰቅሳል ልባም የሆነ ሰውን ያነሳሳል የምታቀርባቸውን ስኬታም ሰዎችንበማየት መሆን የማይቻል ነገር የለም አንተን ነው ለማንኛውም የማደንቅህ የትናየትን ደግሞ ባልጠበቅኩት ሁኔታ ታታሪ በመሆኗ ሳላደንቃት አላልፍም እወዳታለሁ።
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Год назад
የድንግል ማርያምን ምስል ከቢሮሽ ሳያት ልቤ በደስታ ተሞላ.እመቤቴ ትጠብቅሽ ለሀገርሽ ለህዝብሽ ያበርከትሽው እጅግ ትልቅ ነው እናመስግንሻለን በርች🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@mbet1840
@mbet1840 Год назад
ጀግና ነሽ እህታችን አንችን አለማድነቅ አይቻልም የልጆች እናት ሆና ለዚህ ስኬቴ መብቃቷ የሚገርም ነው በርች የፈጣሪ ጥበቃ አይለይሽ
@ameleworkkibret3866
@ameleworkkibret3866 Год назад
እኔ አከብርሻለሁ እወድሻለሁ አመስጋኝ ነሽ እግዚአብሔር ይህን ህይወት እንደሰጠሽ መሰከርሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ የሰጠሽን እየሰጠሽለት ነውና ደስስስስ ብሎሽ ኑሪ አሜን😊❤❤
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
በጣም ጎበዝ በራስ መተማመንሽ ያስደስታል። የኛ ሀገር ወንዶች ሴትን መቅበር ነዉ የሚፈልጉት ሁሉም ባይሆኑም። ያንን ጥሰሽ ሳትበገሪ ስለሰራሽ ነዉ እንደዚህ ዉጤታማ የሆንሽዉ 👏👏👏ወንዶች ሴት በእዉቀት የበለጠቻቸዉ ሲመስላቸዉ ሊያፍኑሽ ይፈልጋሉ ያ ደግሞ ለራሱም ለሀገርም ዉድቀት መሆኑን አያውቅም።
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Год назад
የቱየ ጀግና እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ ለሰው ወሬናና ለተሳዳቢወች ቦታ አትስጭ ያችን እሩብ የማይኖሩ ናቸው የሚጫጩት ግዝሻ እንኳን ደስ አለህ ለ100k
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@Alem844
@Alem844 Год назад
ማራኪ ወግ እናመሰናለን🙏የትዬ ድራማ እንኳን ስትሰሪ አስተዋይ ነበርሽ ቢሮሽ የሰቀልሻት የ እመብርሃን ፎቶ በጣም ያምራል ከመላ ቤተሰቦችሽ ጋር መድሃኒያለም ከ እናቱ ማርያም ጋር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏የ ኢትዮዽያ ጀግና👍
@foziyahayati6372
@foziyahayati6372 Год назад
ፎቶ አይባልም ምስልአድኖ ነው የሚባለው
@emuti6262
@emuti6262 Год назад
እመብርሀን ከነ ልጇ ያለቺበት ሁሌ በረከት ነው ተባረኪ አህት ዓለም
@medinayimer2644
@medinayimer2644 Год назад
እኔ በጣም ነው የምወዳት የኔ ልዩ ዝም በያቸው ልክ ነሽ ከወንድ እጅ ለሚጠብቁ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን የኔ ጀግና❤
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Год назад
በጣም ደስ በርቺ እኛ እገር ሁቴል ብቻ የሚሰሩ ናቸው አንቺ ግን ትልቅ ስራ ነው አምላክን የምትፉሪ ስትሆኚ ጠቃሚ ነገር ትሰሪዬሉሽ
@bezawitteshome2219
@bezawitteshome2219 Год назад
የኔ ቅመም በርቺ ኡፍፍፍፍፍ እመቤቴ ማርያምን ቁጭ አድርገሻታል ቢሮሽ አሁንም እሷ ከነ ልጇ ጥላ ከለላ ትሁንሽ😍😍😍😍
@mimidave1
@mimidave1 Год назад
I am so proud of Mimi's success, openness, confidence, and honesty!!! God has blessed her with 4 girls and she is a great role model for these beautiful girls as well as other Habesha girls and women!!! I love the fact that she treats her employees with respect and kindness!!! Keep it up sister!!! You are an example of a hard worker and strong woman with faith!!! May God continue to bless you and your family !!! Thank you to your mom and dad for raising such an incredible and independent woman!!! You are so valuable to Ethiopia 🇪🇹 ❤️!!! Gezachew, Thank you for spreading the positivity and life of our fellow Ethiopians!! Bereta!!! May God bless you and keep you humble 🙏🏿❤ Maraki Weg is awesome 👌 It reassures a positive thinker that if anyone works hard for his or her goal, he or she will be successful in life.
@user-zt8to2oe8w
@user-zt8to2oe8w Год назад
በጣም ጠካራ ድንቅ ሴት ነሽ እመብርሀን ከልጃ እሁንም በህይወትሽ በአላማሽ በምድርም በላይኛው ቤትሽ አይለዩሽ አትለይሽ ጎብዝ ጀግና ልጅ
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Год назад
አባቴ ይሙት ትለያለሽ ለዚህ ነው ወንድ ተወለደ ሴት የማይጨቀኝ ሴትም ጀግና ከሆነች ከወንድ በላይ ናት ባርኮ ይስጥ❤❤❤❤❤❤
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Год назад
አቦ ይመችሽ አውረተው ከሚመክሩ ሰርተው የሚያሳዩ ሰወች አድናቄ ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የሴት ጀግና ብየሻለሁ
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@asterkenaw4542
@asterkenaw4542 Год назад
የቲዬ ደስ የምትይ ነፃ ሰው ነሽ፣ ለሀገራችንም ሴቶች ትልቅ ተምሳሌት የምትሆኚ ነሽ፣ ለሀገራችንም ኩራት!! ተባረኪ መድኃኒያለም በነገሮች ሁሉ ከፊትሽ ይቅደምልሽ🙏 በርቺ👏
@jomanehagos8299
@jomanehagos8299 Год назад
All women in Ethiopia please learn from this women Such independent and confident Just a good family behind
@romanabate5236
@romanabate5236 Год назад
ከዚም በላይ ስኬት ይሁንልሽ ጥንካሬሽንና በራስ መተማመንሽን አደንቃለው ይበልጥ በጎ ስራ የህይወትሽ አንድ ክፍል ስለሆነ አክብሮቴ ላቅ ያለ ነው የምትሰጭው አትጪ በልጆችሽ አግኝው መልካም የትንሳኤ በአል
@bereketadmasu7936
@bereketadmasu7936 Год назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር። የትናየት ብርቱ ሴት! ፣ ለብዙዎች ተምሳሌት የሆንሽ : የ ሀገር ኩራት ነሽ፣ በርቺ!!
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@nebiljemil956
@nebiljemil956 Год назад
አላህ ይጨምርልሽ አምሳያሽን ያብዛልን❤
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 Год назад
SHE'S BRILLIANT!) PRIDE AND ETHIOPIAN WOMEN! IT IS SUCH A HEROINE THAT MISSIONARIES SHOW TO THE PROSPERITY OF THE STATE OF ETHIOPIA.AND GOD BLESS HER!))😊
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Год назад
በጣም ጀግናናት የትናዬት ይገርማል መልካም በአል ለሁላችን ላቀረብክልንም ምስጋናዬ የላቀነው በተረፈ እራሴን ጤናዬን ለመታየት እዚነው የምመረመረው ስላስተዋወከን ተባረክ አመሰግናለው ማወቅ ይጠቅማል
@mekdesmekuria1277
@mekdesmekuria1277 Год назад
I’m so proud of you as Ethiopian and as a woman . You’re very inspiring keep it up your good work ❤
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@user-ef5wh1ty8f
@user-ef5wh1ty8f Год назад
እንዲህም ያለ አርቲስት አለ ሰርቶ የህዝብ ህመም የሚሰማው እግዚአብሔር ውለታሺን ይክፈልሺ ሺ አመት ኑሪ ማማዬ እኔ ለአገሬ ውለታ ባልውልላት እግዚአብሔር ይርዳኝ ባለሁበት ሃገር ልጆችን በጥሩ ሁኔታ ተምረው እንድህ ጀግና ሁነው ውለታ እድውሉ ፈጣሪ ይርዳኝ
@youtube4975
@youtube4975 Год назад
ፈጣሪየ ሆይ ሃገራችን ስላም አድርግልን የማዳም ቅመሞች እኛንም ያሃሳባችን ተሳክቶልን ለሃገራችን ያብቃን እኔምተሳክቶልኝ የዛሬ አመት ፋሲካን ከናቴጋ እንዳከብር ፀልዬልኝ አይ ስደት 😢
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi Год назад
የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን እማ በርቺ
@zulfanesruz
@zulfanesruz Год назад
የዘመኑ ጀግና ማለት አንቺ ነሽ ❤❤❤❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ የትናየት በጣም ጠንካራ ለሑላችን አርአያ የምትሖኝ ጀግና ነሽ ልጆችሽን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ 🙏
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@edenlegesse8299
@edenlegesse8299 7 месяцев назад
የእውነት አንቺን አለማመስገን አይቻልም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አመሰግናለሁ
@selamawitfentaw3987
@selamawitfentaw3987 Год назад
ከአይን ይሰውራችሁ የአባቶቻችን አምላክ ህያው እግዚአብሄር ከዚህ በበለጠ ዳርቻሺን ያስፍሺ የድሀ እናት እጂ እንደሆንሺ እንዲሁ ለልጆችሺ ለልጂ ልጆችሺ እግዚአብሄር መታመኛ ጋሻ ይሁንልሺ !!
@kedir.3068
@kedir.3068 Год назад
Abo Allah yichmrelish.
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Год назад
ጀግና ሴት!! ቀጥይበት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን!!
@mariamova452
@mariamova452 Год назад
የሴት አንበሳ❤እኔ አልቻልኩም ለሀገሬ 😭😭😭😭😭😭ስራሽ ያስከብርሻል አምላክ ይጠብቅሽ
@iklasyesten1715
@iklasyesten1715 Год назад
This is the most positive family in Ethiopian video so far I saw they humble intelligent & advanced basically full package,. Girl I am sooo proud of you as women what you achieved, May Allah bless you 🙏🏽
@sophieswindow2687
@sophieswindow2687 Год назад
I love this woman❤❤❤confident, intelligent and kind. God bless you❤❤❤
Далее
У каждого есть такой друг😂
00:31