Тёмный

ተዋናይ ሳጅን መኮንን ንጉሴ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ልጅ ልደት ላይ ብገኝ ደስ ይለኛል ይላል፡፡ 

SHEGER INFO
Подписаться 427 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 223   
@marie9698
@marie9698 5 лет назад
የውነት ከልብህ መልካም ሰው ምን አለበት ሁሉ እንዳንተ ቢሆን ወንድሜ እመብርሀን እረጅም እድሜ እና ጤና ትስጥህ የልብህን መሻት ሁሉ ትፈፅምልህ ህፃኑም አድጎ ደና ደረጃ ላይ ደርሶ ለማየት ያብቃህ እግዚአብሄር
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
አብቾ ከሰማ ደስ ብሎት ነው እሚጠራህ ለዚህ መልካምነትህ ሽልማት ሳያዘጋጅ አይቀርም
@abdulrahmanbulo
@abdulrahmanbulo 5 лет назад
my brother you did amazing job in the planet. I really appreciated you what you did to Million Abey. God bless you
@mixedethiopianfoodemupage6173
@mixedethiopianfoodemupage6173 5 лет назад
ምን ዓይነት መልካም ሰው ነህ ወነድሜ? በዚህ ዘመን ያውም ፖሊስ! እግዚአብሔር ከዚህከመልካምነትህ ጋር እድሜህን ከጤና ጋር ያርዝመው። እኔ የማውቀው ወገኔ እንዲህ መልካም ስብእና ያለው ነወ። እሁንምእነዳንተ እይነቶቹን በእግራችን ያብዛልን!
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 5 лет назад
ኡፍፍፍ እዳተ ያሉ ቅኖችን ያብዛልን መኩዬ
@እህቴንናፋቂስደተኛዋ
መኩዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ተባርክ
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 4 года назад
✌️በትክክል መገኘት ብትችል ጥሩ ነው የህፃኑ ለዚህ መድረስ የአንበሣውን ቦታ ከምል የአባወራውን ወይም የመንፈስ አባትነቱን ቦታ መውሰድ ይገባሀል ወይንም የክርስትና አባት ብትሆን ለማንኛውም የ7ወር ታሪክ ዛሬ መስማቴ ነውወይም ልጁ አንድ አመት ስለሆነው የአመት ታሪክ ነው ተገኘህ አልተገኘህ የማውቀው ነገር አሁንም የለም ቅን ኢትዮጵያዊ ሰላምህ ይብዛ የአራዳ ልጅ 👍🏻✌️🤲🤝🤝🤝👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 года назад
ጎበዝ እግዚአብሔር የመረጠህ ኢትዮጵያዊ🙏🇪🇹❤
@عبدالغفارابكر-ب2م
@عبدالغفارابكر-ب2م 4 года назад
ተባረክ ዉዴ በደብ ይፈቅድለታል ታየዋዋለህ አብይ አኮ ነዉ
@خديجهحبش-خ3س
@خديجهحبش-خ3س 5 лет назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ሰው አንተም ወልደህ ሰም የልጅ ፍቅር ያለህ ሰው አይዞህ ፈጣሪ ቀና ሰው የጁን አያጣም ወንድሜ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 5 лет назад
ዋው ሳጅን አድናቂህ ነኝ ጌታ ይባርክህ
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 5 лет назад
እባካችሁ አሳዩት ይሄን መልካም ሰዉ
@mermawaleyaw2320
@mermawaleyaw2320 4 года назад
ወንድም።ምጣስው።አንትንህ
@መልካምሰውሞገስ
@መልካምሰውሞገስ 5 лет назад
መኩዬ በምን ቃል ልግለፅህ ምናለ ሁሉም እንዳንተ ቅን በሆነ
@መልካምሰውሞገስ
@መልካምሰውሞገስ 5 лет назад
የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው ተመስገን
@Abdo-wr7gp
@Abdo-wr7gp 4 года назад
ወይኔ የምር ምርጥ ልጅ ሳጁየ አላህ መልካም ስራህን ይውደድልህ
@teofjh7107
@teofjh7107 4 года назад
You are best !GOD BLESS for ALL!
@samy3139
@samy3139 3 года назад
Your amazing person... Believe me , your kindness now its a part of Ethiopia 🇪🇹 history ... God bless you.... And hope your kindness story, it reaches out to the prime- minister office.. . And hope you get a chance to see the little man...who trun out to be the lucky baby boy....
@ሀኒነኝየተዋህዶፍሬ
እውነት እግዝአብሄር ይባርክህ አተን ምክንያት አረገለት ፈጣሬ ስለሁሉም ነገር እግዝአብሄር ይመስገን ቅንነትህ በጣም ደስ ይላል የኔ ወድም ቃል የለኝም
@ሲጳራ-ጐ3በ
@ሲጳራ-ጐ3በ 5 лет назад
ዋዉ የሰዉ ልጅ እድል ይገርማል ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመዉ
@birhaneabdeta9909
@birhaneabdeta9909 4 года назад
የእውነት ከልብ መልከም ሰው ምን አለበት ሁሉ እንደሀቴ ብኦን እግዝአቤኤር አመምለክ እድሜ ከና ጤና የድልክ
@netsolo8225
@netsolo8225 5 лет назад
እንትን ብቅ ስልክ ነህ ተባረክ ብርክርክ ብር ያሰብከው ይሳካ።
@fajarkebeda5794
@fajarkebeda5794 4 года назад
የእውነት አምላክ ይባርክህ መጨረሻህን ያስምርልህ ለዛ ህፃን ከማንም በላይ አተ ነህ መሰዋትን የከፈልክለት እዳተ ያሉ ይብዙልን
@haregzew1165
@haregzew1165 5 лет назад
God bless you, great example to others
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 4 года назад
በቃ አሁን ይህ ሁሉ ወሬ አያስፈልግም። ይህን ሁሉ ወሬ ሳየነግሩት እንደወላጅ አድርገዉ ለማሳደግ አስበዉ ከሆነ ምንኛ ይከፋቸዌል። አስፈቅደህ ይሆን? ይህ ልቻቸዉ ስለሆነ ይህን ሁሉ መቀባጠር አያስፈልግም።
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 4 года назад
እውነት እኔ የምለው ቃላት ያጥረኛል በጣም ደስ የሚል ነገር አረክ እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምርልክ
@dessalegnmekonnen1467
@dessalegnmekonnen1467 4 года назад
መልካም መስራት ጥሩ ነው እግዛቤር ይባርክ
@emuyemelese690
@emuyemelese690 5 лет назад
ውይ ቃላት ያስሀል እግዚያብሄር ዋጋኸን ይከፍልሀል ያኔ ለሱ ተመርጠህ ነበር እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥህ ወዲም መልካም ሰዉ
@sulmaahalul864
@sulmaahalul864 5 лет назад
በጣም ይገርማል አሁን እኮ እናቱ በፅፅት ራስዋ እየገደለች ሊሆን ይችላል ምን ችግር ቢገጥማት ነው የኔ እናት እውነት አንጀቴ በላኝ ህፃን ግን ደሞ እንደዝህ መረጃ በሚወጣው በሩቅ ሁና መከታተል ከቻለች ስያድግ እንኳን እናትህ ነኝ ብትለው የንሳሀ ቀን ፈጣሪ ይስጣት
@nice7303
@nice7303 4 года назад
በመልካም ቤት እያደገነው ነገር ግን ለመዳኑ ምክኒያት ሆነሐል ወድሜ ተባረክ
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 года назад
መልካም ሰው ነህ ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ ልደትህንም አብራችሁ አክብሩ
@እዛውዋርካውስርነኝ
መኩ አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ወልደህ ሳም ልልወለድከው ልጅ መጨነቅህ
@fanishhailu7500
@fanishhailu7500 5 лет назад
በጣም ቅን ሰው ነህ ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ይሙላልህ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን
@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ
እልልልል _ሚልዮን አብይ _እንኳንለልደትክ ቀንአበቃክ _መንግስታችንም ፈጣሪይባርኳቸው _መኩዬ እንኳንተወለድክ።
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 лет назад
የተባረክ ልጀ ያብዛልክ አሁንም🙏
@አልነጋአለእስከመቸ
ክርስቶስ የድግል ማርያም ልጅ ይባርክህ
@cooperativeofficegulalesub1876
ሚሊዮን እንኳን አደረሰህ በተለይ መጀመሪያ አንስቶ እዚህ ለአደረሰህ ለመኩ ምስጋና ይገባዋል፡፡ ከዛ በተረፈ ግን ሚሊዮን በጣም እድለኛ ነው ለምን እጅግ በምንወደው መሪያችን በዶ/ር አብይና በወ/ሮ ዝናሽ ልጅ መሆን መታደል ነው፡፡ እንኳን ለ1ኛ አመቱ በሠላም አደረሰላችሁ፡፡
@mastoolagegn8284
@mastoolagegn8284 5 лет назад
ተባረክ፡ወንድም፡ከፈጣሪታገኘዋለክ፡ወንድም፡፡መልካምነትለራስነዉ፡እፍፍፍፍፍ
@berhanudelesa3399
@berhanudelesa3399 4 года назад
An amazing job. You are very kind. God bless you!!!
@እሙአህመድእናቷንናፋቂ
ቃላት የለኝም በጠቃላይ ምርጥ ሠው
@gonderget3244
@gonderget3244 5 лет назад
ዋው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ እጅግ ይተባረክ ሰው ነህ ስራዎችህ ሁሉ የተደነቁ ናቸው ለልጁ ልደት ቤተመንግስት እንድትገኝ ዶክተር አብይ እንደሚፈቅዱልህ እተማመናለሁ ያደርጉታልም ባይ ነኝ።
@መልካምሰውሞገስ
@መልካምሰውሞገስ 5 лет назад
ፈጣሪ ይባርክህ
@hidayahassan5438
@hidayahassan5438 5 лет назад
ወደሜ አላህጀዛህን ይክፈልህ እደሜና ጤናይሰጥህ የተትረፈረፈ እረዝቅ ይሰጥህ እዳተ አይነት ሰው አላህ ያብዛልኛ
@mesretbj3120
@mesretbj3120 5 лет назад
በጣም መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
@mimihabswamimihabswa3012
@mimihabswamimihabswa3012 5 лет назад
መኩዬ በጣም ደስ የሚል መልካምነት ነው ያስብከውን ፈጣሪ ይሙላልህ
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 5 лет назад
ደግ ሰው ነህ
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 4 года назад
መልካምነት ለራስ ነው! መልካም መሆን መንፈስን እንዴት ነው ደስ የሚያሰኘው!!! እኔስ እራሴን በአቢ( በሚሊዮን አብይ) ቦታ አድርጌ ብወስደው ( ብቆጥረው) በመጀመሪያ የፈጠረኝን ቸሩ መዳሕኒአለም አባቴን አናቴን አምዬ አዛኝቷ አመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያምዬን❤ ወላጅ እናቴን ፣ የተሯሯጠልኝንም የመንፈስ አባቴን ሳጅንን ከቅዱስዬ እና ከትግስት ጋር ባጠቃላይ በመልካምነት የተባበሩኝን ደጋግ ሰወች ፣ በአሁኑ ሰአት እናትና አባት ለሆኑኝ ለአብይዬ አና ዝናሽዬ እና ለእህቶቸ ለሁሉም ልጅ ነኝ። ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊው *ሚሊዮን አብይ ኢትዮጵያ*❤❤❤ ነኝ ብዬ ማንነቴን ለማንም እመሠክራለሁ እኔ አቢን ወይንም ሚሊዮንዬን ብሆን እሚሊዮን አባቴ አብይ አያቴ ኢትዮጵያ
@ሸጋነኝየሀረሯ
@ሸጋነኝየሀረሯ 4 года назад
የኔ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥህ
@astukitchen4347
@astukitchen4347 5 лет назад
እግዚአብሄር ይባርክህ :: በህይወት እንዲተርፍ ምክንያት ሆነሀል:: ልፋትህን ቆጥሮ ጌታ ትልቅ ቦታ ሰቶታል:: የሚገርም ታሪክ ነው::
@astukitchen4347
@astukitchen4347 5 лет назад
በዚህ አጋጣሜ የማለዳ ኮከብ ስትወዳደ ዋነኛ አድናቂህ ነበርኩ:: ትልቅ ቦታ ላይ እንደማይህ ተስፋ አደርጋለሁ::
@shegerinfo
@shegerinfo 5 лет назад
ሀሣቡ እንዲሣካ እና የመንፈስ ልጁን ማየት እንዲችል ይሄን ጉዳይ ሁሉም እንዲያየው የበኩሎን አስተዋዕፆ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ስለሚወጡ እናመሠግናለን።
@warqenshamarayoutube9736
@warqenshamarayoutube9736 4 года назад
በእውነት ጡሩሠው ነክ ፈጣሪ ይባርክህ አብይ በናትህ አሣየው
@ሉሲከኮልፌ
@ሉሲከኮልፌ 5 лет назад
ማሩ በመጀመሪያ የኮልፌልጅ በመሆንክ እኮራለው ቅንነት ከ እቤቱ ነውውው ኑርልን መኩ
@MulunaLewi
@MulunaLewi 5 лет назад
I hope one day you'd be able to see him .. wonderful young man good luck
@ethiopialove1163
@ethiopialove1163 4 года назад
እፋ መልካምነትሕ ፈጣሪ ይባርክሕ
@usnzsayusuf8809
@usnzsayusuf8809 4 года назад
My borther you are more than anything for your father
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 4 года назад
ተባረክ ዉድሜ አብራችሁ አክብሩ ይመችህ
@seadamohammed4611
@seadamohammed4611 5 лет назад
ቁም ነገር እንደዚህ አስተሳሰብ ኑሮህ የኔ ባል ብትሆን በፈጣሪ ስም ይሁንብኚ ምንም የወሊድ መቆጣጠሪያ እሚባል አሊዝም ነበር ለምን ሰው ማለት ለሰው ልጂ ክብር ያለው የሰወቺ ደስታ የሚያስደስተው የሰው ጪቀት የሚያስጨንቀው ወዘተ ነው ሰው ማለት ልክ እንዳተ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 лет назад
የኔ ቆጆ አሳቅሺኝ
@mesobwerq9093
@mesobwerq9093 4 года назад
ላረከው ነገር ትመስገናለህ ግን የኔ ምክር ከዚህ በሆላ ከልጁ ህይወት ብትወጣ እና መቀባጠርህን ብታቆም ጥሩ ነው እንደማንኛውም ዜጋ ያረከው ነገር ግን ይመስገናል የልጁን መጪ ህይወት እታውክ እሱ ጥሩ ስው እጅ ላይ ነው በየሚድያውም እትቦትረፍ
@zemzamzemzam1627
@zemzamzemzam1627 4 года назад
እህታችንሰላሽንያብዛልሽእዝጋቤር
@adiadye2280
@adiadye2280 4 года назад
በእውነት መልካም ነክ ፈጣሪ ይባርክክ
@adanetchkassah6643
@adanetchkassah6643 5 лет назад
Thank you marrr
@አሜንአለሙ
@አሜንአለሙ 4 года назад
ወይኔ በናታችሁ እርድት እና ልደቱን አብሮ ያክብር
@abdulrahmanbulo
@abdulrahmanbulo 5 лет назад
ቃላቶች ያጥሩኛል እንዴት እንደማደንቅክ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት መልካም ሰው ቢበዛላት አድጋ ለምልማ ነበር ። ግን የበዙት እሷን እሚያፈርሱ አቃቅማ ሰዎች ናቼው ። እግዚአብሔር ያክብርህ
@samiraomar1176
@samiraomar1176 4 года назад
በጣም ጉበዝ ነህ ወላሂ
@samiryemylove5371
@samiryemylove5371 5 лет назад
Yene yeuhah Egzabher yebarekh yewneti anete lene adenga sew neh kalate yelengmi -♥♥♥
@ፀደዋየቦረናልጅ
@ፀደዋየቦረናልጅ 5 лет назад
እግዚአብሔር ያአንተን ሰው ያብዛልን
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 года назад
ለምን አታሳዩትም
@አለሀምዱሊላሠላምለአገራች
ወይ አንተ ልጂ የውነት ተምረሀል ልጁባስ18 አመት ይሙላው በየሚዲያው ተጥሎ ያልክ ባታወራ ጥሩነው ለምራሉ አሁን ትንሸ ነው ልጁ ተወዉ ይደግበት
@Dg-uh9oc
@Dg-uh9oc 5 лет назад
እውነት ግን ልጅን አንተ ነበርክ ማሳደክ ነበረብህ አሁንም ቢሰጥህ እደት ደስ ይላል
@abdulrahmanbulo
@abdulrahmanbulo 5 лет назад
ሰው ነኝና ምህረት ይገባኛል Dg ሀቅ ነው
@haregabimansour2150
@haregabimansour2150 5 лет назад
@@abdulrahmanbulo has
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 года назад
የትም ይሁን በጤና እና በመልካምነት ታንፆ ይደግ ብቻ
@sayedahmada6921
@sayedahmada6921 4 года назад
ትክክል እኔም ልጁ ቢመለስለት
@seadamohammed4611
@seadamohammed4611 5 лет назад
ውይ በቃ እኔ ላግባህና በአመት በአመት እየወለድኩ ልጂ በልጂ ላድርግህ
@askaldesie4791
@askaldesie4791 5 лет назад
Kkkkk
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 года назад
😀😀😀 እውነት ያስብላል የመጀመሪያ ወንድ ልጅ ልጅ እወዳለሁ ሲል የሰማሁት ከወደቀበት አንስቶ ለማሣደግ ማሠቡ የምትመሠገን ነህ
@mastwale..704
@mastwale..704 4 года назад
kkkkkkkkkkk
@فردوسمحمد-ج2ث
@فردوسمحمد-ج2ث 5 лет назад
መልካም መሆን ለራሠነው
@ethiofeker8421
@ethiofeker8421 5 лет назад
Egzaber Yebareke Endante Ayenetun Yabezalen
@nardosnardi6256
@nardosnardi6256 5 лет назад
እግዚአብሔር ይርዳክ መልካም ሰውን ያብዛልን
@yromanshkfaduw3564
@yromanshkfaduw3564 5 лет назад
ቅን ሰው ነህ ምስጋና ይገባሀል
@hnanjamal3537
@hnanjamal3537 4 года назад
እኔ ግን አንተ ያምታውቀው ምስጥር አለ ስለልጅ በይ ነኝ ብዙ እያከበድክ ነው አድስ እኮ አይደለም እኝ ሀገር ልጅ ወልዶ መጠል አለሀ ይጠብቀን ከልጅ በለይ ምን አለ ትልቁ ሲጦተችን ልጅ ነውነ ምንም ብችግር ልጄን አልጥልም እኔ ልሙት እንጂ ፈጠሪ ይቅር ይበለኝ።
@alemtshayhayle6959
@alemtshayhayle6959 5 лет назад
ፈጣሪ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
@atayacell3228
@atayacell3228 4 года назад
ያሳዩሀል መኩምርጥልጅነህአስተዋይልጅነህስወድህ
@ኤደንተክሉ
@ኤደንተክሉ 5 лет назад
ጤናማ እናትነት የሚለካው ወልዶመጣል ሳይሆን የፈለገችግር ቢበዛ እውነተኛእናት ለምና ታሳድጋለች። ይሄነው እናትነትን ይሄአረመኔ ሴቶችን እንደናት ቆጥሮ በውሽት ሽንገላ አሳፋሪ ነው። ለላምቀንዷ አይከብዳትም። ስለዚህ አረመኔነትን በችግር አታለባብሱ ። ብዙየተቸገሩ እናቶች በመከራእየኖሩ ልጆቻቸውን አንቱለመባል አብቅተዋል።
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 4 года назад
እረ ባካችሁ ልጁ እንደማንኛዉ ተራ የኢትዮጲያ ልጅ ይደግበት ተወት አድርጉት። አሀን ቤተመንግስት ስለገባ ነዉ እንጂ ማንም ባላስታወሰዉ ነበር። በቃ አብይ ወሰደዉ ወሰደዉ አለቀ።
@radicalv2720
@radicalv2720 4 года назад
Correct
@yetmworkgeberyes9295
@yetmworkgeberyes9295 4 года назад
fetari yebarkihe
@hcgsv5582
@hcgsv5582 5 лет назад
መልካም ሰው ነህ የኔ ማር ጥሩ ልጂ አላህ ይስጥህ
@beautyfull4891
@beautyfull4891 2 года назад
ተባረክ
@ፍቅርያአሸንፋል
@ፍቅርያአሸንፋል 5 лет назад
ካካካካካካ ልጁ ያአንተ ነው አሰነቃህ ግን ያሰብከው ይሁንልህ
@ኩሩየገጠርልጅነኝ
የምን ትንቢት ነው የሚፈፀመው
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 5 лет назад
እግራለገባው ልጅ መልስ የጻኑን ልደት እንዴት ልታውቀው ቻልክ ላልከው ልጅ። ወድቆ የተገኘው ትኩስ የተወለደ እና ከነደሙ ተሸፍኖ ደሙ ያልታጠበ እርጥብ አራስ ነው። ቀኑም ነሐሴ 20 ። አሁንስ ገባህ ወንድም ?
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 5 лет назад
መልካም መሆን ምንም አይጠይቅም ሰው መሆን ብቻ ነው
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
የእኔ ቅን ወንድም ደስ ስትል
@abaylove8661
@abaylove8661 4 года назад
ለጥሩ ነገር መሰላል መሆን በጣም ያስደስታል
@samiraomar1176
@samiraomar1176 4 года назад
ዋዉ መልካም ልጂ
@selamraggasa7014
@selamraggasa7014 5 лет назад
የሰፈሬ ልጆች እኮ እኮራባችሁዋለው
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 5 лет назад
መልካምነት ለእራስ ነው።
@dbx7607
@dbx7607 5 лет назад
ወይ ኔ እናቱ እፍፍፍፍፍፍ፣መቻሉ አንጀትዋ ይህ ነዉ እናትነት---?
@kidstkidst4809
@kidstkidst4809 4 года назад
እንዳንተ መልካሙን ያብዛልን
@seada3382
@seada3382 4 года назад
መልእክቱ ቢደርሰው አብይ እድትገኝ ያደርግ ነበር
@ethio1822
@ethio1822 5 лет назад
ስወድህ
@gantmalgat4756
@gantmalgat4756 4 года назад
እግዚአብሔር ይርዳህ
@hdhd9405
@hdhd9405 5 лет назад
Allah ysth yantan ayat Allah ybzaln yarb
@naymatamam7104
@naymatamam7104 5 лет назад
Melkamnet erasu ykeflkal ayzon!!
@ewunitewunitnew
@ewunitewunitnew 5 лет назад
god bless u bor
@johnawake9870
@johnawake9870 5 лет назад
የልደቱን ቀን እንዴት ልታውቅ ቻልክ?
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 5 лет назад
ወድቆ የተገኘው ትኩስ የተወለደ እና ከነደሙ ተሸፍኖ ደሙ ያልታጠበ እርጥብ አራስ ነው። ቀኑም ነሐሴ 20 ። አሁንስ ገባህ ወንድም ?
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 5 лет назад
ፖስት ያረገውን ፎቶ ፌስቡክ ያስታውስህ የለም እንዴ ?? እሱ ቢረሳ ፌስ ቡክ አይረሳም !!
@mestuyebas1207
@mestuyebas1207 5 лет назад
Egzeabher ybarkh
Далее
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Просмотров 19 млн
ITZY 예지한테 AI 메이크업하기💖 #shorts
00:23
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Просмотров 19 млн