Тёмный

ተዋወቋት | ashruka channel 

Ashruka አሽሩካ
Подписаться 525 тыс.
Просмотров 114 тыс.
50% 1

ashruka channel enjoy best Ethiopian entertainment videos. Thanks for subscribing.
#Ethiopia #ashruka #ashrukachannel
Subscribe for more ashruka videos
ashruka channel : / @ashruka
ashruka Media : / @ashrukamedia
ashruka, ashruka channel, ashruka media, ashruka channel today, ashruka amharic, ashruka ethiopian, ethiopia, ashruka amharic, ashruka ethiopian, ashruka channel today, ashruka channel new, ashruka youtube channel, ethiopian music, ethiopian movie, ethiopian, አሽሩካ ቻናል, ashruka አሽሩካ, አሽሩካ, ኑ እንሳቅ
ምርጥ ፍቅር ምክሮች ለሴቶች
ወንድ ልጅ በፍቅርሽ እንዲያዝ 10 ምሰጢሮች • ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ ምታውቂበ...
ወንዶች እንዲፈልጉሽ • ፡ ፍቅር እንዲይዘው ወንዶች እንዲፈ...
ወሲብ ሳታደርጊ የምታረግዥባቸው አስገራሚ 5 መንገዶች • ወሲብ ሳታደርጊ የምታረግዥባቸው አስ...
የሴት ልጅ ድንግልና መመለሻ 4 መንገዶች • የሴት ልጅ ድንግልና መመለሻ 4 መንገዶች
ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ የምታውቂበት 6 መንገዶች • ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ ምታውቂበ...
ወንዶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦታዎች • ወንዶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ...
ምርጥ ፍቅር ምክሮች ለወንዶች
ሴቶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦታዎች • ሴቶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦ...
ፍቅር ለመጨመር መደረግ ያለባቸው 5 ነገሮች • ፍቅር ለመጨመር መደረግ ያለባቸው 5...

Развлечения

Опубликовано:

 

30 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@user-rh3nv8mo6y
@user-rh3nv8mo6y Год назад
የኔ ባለማተቡ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ አይ አበሻን አታዳምጡ🙏
@eyerusbelete5689
@eyerusbelete5689 Год назад
Tizur
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Год назад
እረ ሁለታችሁም ጥሩ እድሜ ላይ ናቹሁ ። ምነው አሹካ እራስህን አስረጀህ ገና ወጠምሻ እኮ ነህ ፣ ይመቻችሁ።
@adyarega101
@adyarega101 Год назад
አንተ ምርጥ ልጅ ህይወትህ ይባረክ የነካኸው ይባረክልህ❤
@trkya1126
@trkya1126 Год назад
ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ለቁም ነገር እመብርሃን ታብቃችሁ
@muluatnafu4753
@muluatnafu4753 Год назад
እማማ ዝናሸ እኮ ቀላል ምርቃ አልመረቁህም የተባረከ ህይወት ይሁንላችሁ ❤❤
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
“በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።” - ኤፌሶን 1፥7
@nardosenawugaw6078
@nardosenawugaw6078 Год назад
ያድርግልህ አባቴ❤ በቃል የማልግልፀው ደስታ ተሰማኝ የአለም ያድርግልህ
@metasebiatariku6309
@metasebiatariku6309 Год назад
Enkuan egziyabher redah ashu wish you a blessed life a head
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Год назад
እኔም እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃልን አሹ ወንድማችን::
@melkamsewtube9477
@melkamsewtube9477 Год назад
በሰዎች ደስታ የሚደሰት ሰው እንደኔ አለ???!! አሽሩካዬ የኔ መልካም እውነት ወንድምዬ በጣም ደስ ብሎኛል ድንግል ማሪያምዬ የፍቅር ዘመናችን ትባርክ ቆንጅዬ ናት የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@danielk.4183
@danielk.4183 Год назад
አሽሩካ እንኳን ደስ አላችሁ !!! በበኩሌ በጣም ደስ ብሎኛል " ሚስት : ያገኘ : በረከትን : አገኘ : ከእግዚአብሔርም : ሞገስን : ይቀበላል ። ይላልና ቅዱስ ቃሉ በጋብቻ ህይወታችሁ እግዚአብሔር አኗኗራችሁንና ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ
@eg3549
@eg3549 Год назад
Amen
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 Год назад
ቆንጆ ለቆንጆ ይሰራል ጎጆ ፈጣሪ ወደ ትክክለኛው የትዳር ህይወት ይምራችሁ
@amennaol4674
@amennaol4674 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለብስራተ ገብርኤል ቀን ስላደረሰን አሹ ተመስገን በል መልካም ሚስት ከላይ ነው የሚሰጠው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🙏
@mehdi3194
@mehdi3194 Год назад
አረ አሹ እራስህን ከስዋ በጣም ትልቅ አድርገህ አታስብ እንደውም ትመጣጠናላችሁ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ::
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
“ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት።” - ዮሐንስ 11፥26
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
እውነት ደስ አለኝ ማርያምን ስታምር እመብርሃን መጨረሻችሑን ታሳምርላችሑ በልጅ ትባርካችሑ 🙏
@Kidist19
@Kidist19 Год назад
እልልልልልል የአሹ ውሃ አጣጪ እንኳን ደህና መጣሽ እኛም ስለተዋወቅንሽ ደስ ብሎናል አሹ የኔ ወንድም እንኳን ደስ አለህ ደስታህ ደስታችን ነው መድኃኒአለም በፍቅር ያዝልቃችሁ🥰
@nefisa70
@nefisa70 Год назад
መቀኛ
@user-le5hm1np7u
@user-le5hm1np7u Год назад
@@nefisa70ሰይጣን ሰፍሮብሽ ነው 😂
@Kidist19
@Kidist19 Год назад
@@nefisa70 ምር በረሽ ገረ😅🥰
@sdt3004
@sdt3004 Год назад
@@nefisa70 ያምሻል እንዴ?
@webet113
@webet113 Год назад
ሀበሻ መሆና መጣም ደስ ይላል። እኔም ልጄ ሀበሻ እንዲያገባ ስለምፈልግ ሀገሬ ኢትዮጵያ ለሚመጣው እመት የትምህርት ዘመን 8ክፍል ይዤው አገባለው ማን እንደ ሀገር ልጄ ዘር ሃይማኖት ባህል 🇪🇹
@lovepower1440
@lovepower1440 Год назад
Gobiz, enem lijochen yeze agere gebichalew, kelal ayedelem. Gin yechalal 👍🏽
@arditube5698
@arditube5698 Год назад
ጎበዝ እግዚአብሔር ያሳካልሽ🙏❤
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Год назад
@bruin : ታድለሽ፣ የኔዎቹስ ለአገራቸው ልጆች አልታደሉም። የኖርንበትና የተማሩበትም ኮሌጁ ምኑ ያው የሚያገኟቸው ነጫጭባዎቹን ስለሆኑ ምርጫ አልነበራቸውም፣ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሚስቶቻቸው በጣም ጥሩ ናቸው።
@webet113
@webet113 Год назад
@@LoveAndPeace2424 የኔም እንደዛሬው ነበር ሠፈርም ትምህርትቤትም የሚያገኘው እነሱን እግዚአብሔር ይመስገን ልጅም ስለሆነ ሳማክረው በጣም ነው የተደሠተው
@webet113
@webet113 Год назад
@@arditube5698 በጣም አመስግናለው
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
“በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።” - ዮሐንስ 3፥18
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳለ 👉“ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።” - ራእይ 1፥18
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 Год назад
በፍጹም በረከት ተባረኩ
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 Год назад
አሜን አሜንንን እግዚአብሔር ይባሪክ
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w Год назад
ነገ ደሞ እህቴ ናት ፕራንክ ነው እንዳትለን የእውነት ከሆነ ያርግልህ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የሁል ግዜ ምኞቴ ነው🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@user-bt3bh4nl2p
@user-bt3bh4nl2p Год назад
መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ አሹየ ሀገር ወዳዱ ወንደሜ የእኔ አህት አለባበስሽ ደስ ይላል ቀጥይበት ሴት ልጂ ስትሰተር ነው እምታምረው 🇪🇹🇪🇷😍😍😍
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Год назад
እውነት ነው
@gemechistube9126
@gemechistube9126 Год назад
አሹ የተዋህዶ ልጅ እውነት በጣም ደስስስ ይላል ክርስቶስ እስከናቱ በፍቅራቹ ይግባ መጨረሻውን ያሳምርላቹ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
መዳኛችን ኢየሱስ 👉“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@marimasd6628
@marimasd6628 Год назад
ሠናፈቅ ዞር በል ከተዋህዶ
@sikosilo1259
@sikosilo1259 Год назад
መናፍቅ 🤣🤣🤣🤣
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
@@sikosilo1259 ይህ ቃል የመናፍቅ ወይስ የእግዚአብሔር ?? ቃሉ ስህተት አለበት እያልክ ነው ??
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB Год назад
መዳቤት ሰርታቹ እረፍት ላጣቹ እህቶቼ አላህ ያሳርፋቹ
@user-to2tg3cp3x
@user-to2tg3cp3x Год назад
አሚንንንን ለሁለችንም
@alemadugna4573
@alemadugna4573 Год назад
Amen
@everythinghappensforarease9121
አሜን
@roham8166
@roham8166 Год назад
Amen 🤲🙄
@yordi827
@yordi827 Год назад
እኔ ና ባለቤቴ የ 20 አመት እድሜ ልዩነት አለን . በጣም እንዋደዳለን:: ቤታችንም በበረከት ሞላ. Age is a number just enjoy your life. Life is too short.may God bless your relationship Amen!!!
@ehtemariyam7437
@ehtemariyam7437 Год назад
Enea bale be 8 amet beletegn bye ysemagnal betam ewedewalehu gn yedme guday sinesa Zm elalehu yesu bekul yalu lijoch ymetuna ende esu eko enen ybeltegnal eyalugn endisemagn yadergugnal enenm besu edme eyleku anchim tbelchignalsh ylugnal ktl yemlew 😢
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 Год назад
me to me and my wife we hove 20 years but we love each other we hove 1 baby boy doesnt mater about nomber
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 Год назад
ዋው ደስይላል መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p Год назад
አሹዬ የተዋህዶ ልጂ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑሪችሁ አይለያችሁ በጣም ደስ ያለኚ
@samriwtmakonenn4268
@samriwtmakonenn4268 Год назад
ተመስገን አንተን ለዚህ በቅተህ በማየቴ🙏🙏🙏❤ በጣም ደስብሎኛል👍👌
@saraalmuewntnewbmatgizaqer6308
ልጅት ግን ምስኪን ነገር ናት ታስታዉቃለች የኔ ቆንጆ ወድማችንን አደራ ተከባከቢዉ
@alzemtube5249
@alzemtube5249 Год назад
አሽሩካ ምርጥ ሰው እንኳን ለዚህ አበቃህ እመቤት መልካም ሚስት እንደምትሆኚ ምኞቴ ነው እናም እግዚአብሔር ፍቅርና ሰላሙን ያብዛላችሁ ትዳር መልካም ነው በልጆች ይባርካችሁ
@user-pz2bx8pw6c
@user-pz2bx8pw6c Год назад
መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንልህ አልፎም ለትዳር ያብቃችሁ!
@sewkefuegezabehermelkam7878
በጣም እድለኛ ነሽ አስተዋይ ደግ ረጋ ያለ መሠለኝ ቆንጆ ሀይማኖተኛ ወንድ ነው አሽሩካ በይ በርቺ በፍቅር ኑሩ
@zufangetahun9464
@zufangetahun9464 Год назад
ቆንጆ ናት የድሮን ከሦስት አመት በፊት ነበር የምከታተለው እና ከዚያ ደግሞ አቆርጨህ አሁን ድጋሜ ነውና የማይህ እና ነጮን ፍቅረኛህን ነበር የማቅት አሁን ላይ አላቅም እና ደሥብሎኛል አሁን ከሀገርህ ልጅ ጋር በመሆኑ በል ትዳራችሁን እንጠብቃለን ሠርጉን እድጠሩን
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
ጎበዞች በርቱ 🥰🥰 ደስ ይበላችሁ❤❤ በሀይማኖትም ጠበቅቅቅ👈 ጥሩ ነው🙏
@teppiworkwoldetsadik1703
@teppiworkwoldetsadik1703 Год назад
ታምራለች እንኳን ለዚህ አበቃህ አሹ ፕራንክ ነው እንደማትሉን ተስፋ አለን
@muluhilu
@muluhilu Год назад
እውነት ነው
@user-wp2gl6hg2j
@user-wp2gl6hg2j Год назад
መሻላህ
@user-wp2gl6hg2j
@user-wp2gl6hg2j Год назад
ሠላምናችሁ
@hayati1954
@hayati1954 Год назад
በፕራክ እኮ አሼ አይሰራም
@ghalebrababah5852
@ghalebrababah5852 Год назад
አረ እኔ ያይን ፈቅር ይዞይ ነበር እፍፍፍ
@lt963
@lt963 Год назад
አሽሩካ ብዙም ትልቅ አይደለህም እኮ ምነው ስለ እድሜ አወራህ በመጀመሪያ ቀን ስታስተዋውቀን ኮንፈርተብል የሆንክ አትመስልም። እንኳን አንተ ስንቱ ያረጀ ከሳ ያነስ ያገባል። አፍሳለች። በጣም ደስ ብሎናል ይህን ስላየን። በርታ ቶሎ ተጋቡ።
@mbet1840
@mbet1840 Год назад
በጣም ደስ ብሎኛን ወንድሜ አንተ ደግ እና ጥሩ ሰው ነህ የተባረከ የትዳር የተባረከ ዘመን ይሁንላችሁ አሹ አንተ ትልቅ ሰው ነኝ እያልህ ባልሆነ እንደኔ ልዩነት አልታየኜም ትመጣጠኑ አላችሁ በዛላይ እዳንተ አይነት ጭዋ ስው እንደዚች አይነት ቆጆ ይገባሀን ሁለታችሁንም ውድድድድ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነበር ለምን ብዙ ጊዜ ስለሌሎች ፍቅረኞች ታወራ ስለነበር አታግባ እና ስለ ሌሎች አውራ እያልኩ እፅፍ ነበር ዛሬ ግን ተመልሷል እንኳን ደስ አላችሁ 🙏🙏🙏
@tgtube845
@tgtube845 Год назад
አሹዬ እንኳን ደስ ያላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛልን ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ተፋፈሳችሁ ለአሽሩካ አፍቃሪዎች ይህ መርዶ ነው 🙂
@kerlamkerla2547
@kerlamkerla2547 Год назад
ሀሀሀሀ
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@kerlamkerla2547 ደምሩኝ
@habtamdemise7494
@habtamdemise7494 Год назад
🤣🤣🤣🤣
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w Год назад
በጣም ደስ አለኝ ቀሪዉ ጊዜያቹ ለሠላም ያድርግላቹ በሚዲያም ሌላም ያላገቡ እህቶቼ በጣም እጓጓ ነበር በተለይ እሼ እና አንተ እና የሳሚ ሚዲያ ደሞ ልጅ ፈጣሪ ይስጠዉ እመኛለሁ በጣም አብርሽ የቄራዉ
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Год назад
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እመቤቴ ድንግል ማርያም ከነ ልጃ እቅፍ ድጋፍ አርጋ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ ሺ አመት ኑሩ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
“ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።” - 1ኛ ዮሐንስ 5፥12
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Год назад
እኔ ልክ እንደ ወንድሜ ያንተን ማግባት በጉጉት እጠብቅ ነበር መልካም ምኝትም እመኝልህ ነበር ተመስገን ደስብኛል አሽሩካ ገሊላ ውለዱ ክበዱ ፈጣሪ የእውነት የዘላለም በፍቅር የምትኖሩ ያድርጋችሁ❤🙏🙏❤❤❤
@eyaelteferi181
@eyaelteferi181 Год назад
ጨዋ ቆንጆ ውስጥዋም ውጭዋም ስርአት ያላት ባህል ያላት ወይኔ ሞገስዋ ትክክለኛ የኢትዮጵያ ሴት ባህሪ ያላት ናት። ዋው እግዚአብሔር ዘመናችሁን አብሮአችሁ ይሁን ውለዱ ክበሩ አሜንንንን
@liveinpeacewitheveryone6579
አሽሩዬ ምርጥ ሰው ታድለሻል የኔ እሕት ያዝ ያዝ ጠበቅ አርጊው አተም አሽሩዬ ያዝ ያዝ ጠበቅ እሽ በመቀጠል በሐይማኖት በፀሎታችሑ ሑሌም የምትተጉ ሑኑ የሰውን መልካም አስተያየት እጅ በተቃራኒ ላለዉ ቦታ እዳሰጡ መድሐኒትአለም ፍቅራችሑን ያብዛላችሑ ❤💌💞
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳለ 👉“በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል።” - ዮሐንስ 10፥9
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Год назад
ዋው አሹየ ፍቅራችሁን እመቤቴ ድንግል ማሪያም ታፅናው እስየ ደስ ይላል
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 Год назад
ዋዉ አሽሩካየ ኮመንት ፅፌልህ አላቅም ዛሬ ጥሩ ምኞቴን ልግለፅልህ ብየ ነው እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ አሏህ ጥሩ ነገር ይግጠማችሁ መልካም ጊዜ በፍቅር በሰላም ኑሩልን
@techawatch
@techawatch Год назад
አሽሩካ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ ረጋ ያለች እና አይናፋር ትመስላለች እንግዲህ የህይወት አጋርህ እንድትሆን መርጠሀታል ውለዱ ክበዱ ተባረኩ ያዝልቅላችሁ።ክብደት ግን ጨመርክ ትንሽ ቀንስ ኢትዮጵያ ከገባህ ጢም አሳድገሀል ደግሞ በጣም የሚያስቀኝ ደግሞ የጺምህ ስታይል እና የኮፍያህ ስታይል ነበሩ አሁን ስታገባ ተቀየሩ መሰለኝ።የሚያንጽ ምክር ካልሆነ የሰው ወሬ አትስሙ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Год назад
እንደ እኔ ተጣድፎየመጣ አበት ሩጫዬ 😂😂😂
@abednih6899
@abednih6899 Год назад
እግዚአብሔር ለትዳር ያብቃችው አሽሩካ ያራዳ ልጅ የምርጥች ምርጥ ደስ ይላል ታምራለች ውለዱ ክበዱ ይመቻቹ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Год назад
ደስ ብሎኛል አሹዬ ምርጫህ ምርጫችን ነው እንኳን ደስ አለህ። የድሜ ጉዳይ ላልከውችግን ምን አልባት በቁጥር ትበላለጡ ይሆናል ፊዚካሊ ግን ምንም አልታየኝም ደስ ብሎኛል።
@munaworku4455
@munaworku4455 Год назад
እሰይ:አሽሩካዬ::ታድላ:አንተን:ያገባች:እናቷ:መርቀዋታል:እድሜ:እንደውም:የወንድ:ሲበልጥ:በጣም:አሪፍ:ነው:ዋናው:ፍቅር:ነው:አሽሩካዬ:ከልብ:ከንፁ:ፍቅር:የምትወድህ:የምታከበርህ:እንደ:ሳራ:ጌታዬ:የምትልህ:ያርግልህ:ሁለት:ባለማተቦች:ወልዳቹ:ከብዳቹ:ለማየት:ያብቃን:ከሰው:አፍ:ይጠብቃቹ:እመቤቴ:ሞገሰ:ትሁናቹ 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b Год назад
ዋውውውው ደስ ይላል ደስ ይላል አሹ ወንድማችን አድናቂህ ነኝ በመሀል ጣል የምታረጋቸው ነገሮች እንደት እንደሚያዝናናኝ ክክክክክክክክክክ
@birtukanbirra8731
@birtukanbirra8731 Год назад
Wow!አሽሩካ እንኳን ደስ አለህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ ፣አብሮ ያዝልቃችሁ
@emraatusolihatube5904
@emraatusolihatube5904 Год назад
እደ አሹካ ትልቅ ሰዉኮ አይደለም ስት ሸባ አግብተዉ ይኖራሉ እኔ ብዙም ልዩነት አይታየኝም እሷም ትንሽ ልጅ አይደለችም ለፍሬ ያብቃችሁ
@nuratube8673
@nuratube8673 Год назад
ምታምር ርግት ያለች ትንሽ ልጅ በጣም ታምራላቹ ትክክል ናቹ ሴት ልጅ ማግባት ያለባት ሮጦ የጠገበ ነዉ ሌላማ እደዛ ካልሆነ አቸጋሪ ነዉ
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c Год назад
አሹካዬ እንካን ደስ አለህ ልጅትን ስመለከታት በትክክል በኢትዮጵያ ስርአት ያደገች የተከበርች ቆንጅዬ ናት ስርአት በራሱ ትልቅ ውብት ነው ፍቅራችሁውን እግዚአብሔር ይባርካችው🙏❤️👍👏
@gedag5658
@gedag5658 Год назад
ከሀገር ልጅ ጋር ሁሉም ያምራል👍 የእድሜውን ነገር እርሱት ትልቅ አትባልም አሽሩካዬ። ቆንጆ ረጋ ያለች ውብ ልጅ👌 ሌላ ያለኝ ምክር ማስተዋወቅህ በጣም ጥሩ ነው በተለይ ብዙ የሚያስቸግሩህን ሴቶች አፍ ያዘጋል። ከዚህ በኋላ ግን ወደሚቀጥለው step ሳትሸጋገሩ ልጅቷን ብዙ ወደ ካሜራ ባታመጣት መልካም ነው እላለሁ ካለፈው ህይወትህም መማር ያስፈልጋል። ተመካከሩበት ሁሉም ይደርሳል። ለቁም ነገር ያብቃችሁ ውለዱ ክበዱ።
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Год назад
አሁን ገና ልኩን አገኝ ምንም ቢሆን ያገር ልጅ ይግደለኝ ነው አማርበት እኮ
@zerihundesalegn166
@zerihundesalegn166 Год назад
አሽሩክየ ወንድ ልጅ ከእኩያው ጋር ሲህሆን biologically immature ስለሚሆን በድሜ ሄድ ብሎ ከኃላ ማየቱ መልካም ነው:: ሴት ልጆች ብስለትን ፈጥነው ስለሚላበሱ ተፈጥሮ የሰጠቻቸው ፀጋ ነች መልካም ነው ጥሩ አደረግህ:: ነገር ግንልጆችየ በተለይ ሴት ልጆች እኩያችሁን ስታገኙ እንደኔ ካላሰበ እያላችሁ ቁም ስቅሉን አታሳዩት በተለይም ከ28 እመት በታች ያለ late maturity ስለሆነ ከግምት ውስጥ አስገቡ:: አንተግን አሽሩካ ብዙ የተለያየ ሀገር ህይወት ስለቀሰምክ ለቤተሰብህም ለአካባቢህም አራአያ እንደምትሆን ተስፋ ኡለኝ:: ግለሰብ....ቤተሰብ.....የአካባቢ ማህበረሰብ...... ሀገራዊ ማህበረሰብ እያለ ይታነፃል:: ድሮ ቪዲዮ ስትጀምር trash ትመስለኝ ነበር የህይወት ታሪክህን ከነገርከን በኃላ እኔንም በአስተሳሰብ ቀየርከኝ አመሰግናለሁ:: መልካም ዘመን ይሁንልህ
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 Год назад
እሰይ በጣም ደሰ ብሎኘል እጮኘህ በጣም ታምራለች በተለይ ትህትናዎ ደሰ ብሎኘል በሁሉም ነገር ይሰማማችሁ እግዛብሄር በነገራችሁ ሁሉ ይግባ Happy new year 💌💌🥂🍾🙏🙏🙏🙏
@Tij39
@Tij39 Год назад
ዋው ደስ ይላል ታምራለች መልካም የፍቅር ዘመን ፕራንክ ነው እደማትል ተስፋ አለኝ 🥰
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Год назад
እንዴት እሩጬ እንደገባሁ 😂😂😂 አሹካ ደስ ይላል እውነት ሁሌ የምመኝልክ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃቹ
@meserettemesegen175
@meserettemesegen175 Год назад
ሰዎች የሚገባቸውን ያገኙ ዘንድ መልካም ነው ደስ ብሎኛል። ከተያየን ብንቆይም አዲስ ምዕራፉ ተመችቶኛል ፍጻሜውን ያሳምርላችሁ። በዚህ ምድር አንድ ሁኖ ከመጎሳቆል ሁለት ሆኖ መታገል ይበልጣል።
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Год назад
ተመስገን አምላኬ ፍፃሜውን አሳምርላቸው አሹዬ እግዚአብሔር የልቦናችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ እደት ደስ እዳለኝ አንዷ ጠያቂም እኔ ነበርኩ እነዚህ ጣቶች ላይ ቀለበት ማዬት ይናፍቀኛል
@user-os7qs7pk6j
@user-os7qs7pk6j Год назад
አሹዬ ትመጣጠናላችሁ በእውነት ወንድ ልጅ በእድሜ ሲበልጥ ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 😘😍😍
@totoal5243
@totoal5243 Год назад
ፕራክ ነገር ሰልችቶኛል እባክህ ፕራክ ነው እንዳትል ስታምር ፈጣሪ አይለያቹህ🙏🙏🙏😘😘
@shooqshooq6600
@shooqshooq6600 Год назад
እንኳን ደስ አለህ አሹዬ አትበላለጡም ብዙ ዉንድ በሁሉ ነገረ መብለጥ አለበት የቤት እራስ ስለሆነ በጌታ ቃል ላይ መሰረት አድርጉ ፊፃመያችሁ ያምራል በርቱ ትዳረ የእግዚአብሔር አጀዳ ነዉ አክብሩት።
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Год назад
በጣም ታምራላችው ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችው ሰርጋችውን በቅርቡ እንጠብቃለን
@suzifkr706
@suzifkr706 Год назад
ላንተ እኔ ዴስ ኣለኝ ከምር ኣሹ ምርጥ ሰው 🥰🥰 ተጋቡ ውለዱ ክበዱ ያያቶቻችን ምርቃት ነው 🤭❤
@Brlemedia
@Brlemedia Год назад
ኣሽሩካ የምርጥዎች ምርጫ ምርጥ ልጅ ኣገኘህ ፍቅራቹ ይባረክ ❤❤
@mekuanetademas8169
@mekuanetademas8169 Год назад
እንዴ! አሽሩካ!....ከፖስቱ ኮመንቱ ይሏል ይሄኔ ነው...ለማንኛውም በጣም ደስስስስስስ ትላላችሁ ይመቻመቻችሁ ያዝልቃችሁ እኛ ለላጤዎቹም እንደአርዓያ ከእናንተ ብዙ አስተማሪ መልዕክቶችን እንጠብቃለን
@blueblue8966
@blueblue8966 Год назад
የ አጥንትህ ፍላጭ ተገኘች አሹ ታድያ ቁም ነገር ሆኖ በእግዚአብሔርም በሰውም የተባረከ እንዲሆን ቶሎ ጠቅለል አድርግልን ታምራላችሁ የእድሜ ልዩነት ሳይሆን የቁመት ልዩነት ብቻ ነው የታየኝ ይመቻችሁ!
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i Год назад
እና ምን ይጠበስ?
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
@@user-zw9mm2kb1i ሌላ መንገድ የለም እመኑበት ትድናላችሁ እያልኩ ነው ።
@ensratube
@ensratube Год назад
ደሞ ቆጅዬ ናት ልቧ ፀባዪ እንደ መልኳ ከሆነ አደኛ ነች😂😂👍👍😍
@fhhg907
@fhhg907 Год назад
አስ እንኳን ደስ አለህ ማሻአላህ ደሞ ደስ የምትል ልጅ ነች አላህ እስከ መጨረሻውም ያሳምርላቹ ጎበዝ ነህ የናቱ ልጅ እደ እናትም እደ ሚስትንም የምትሆን ያድርጋት
@wollo1630
@wollo1630 Год назад
አሹዬ ደሥሥሥ ብሎኛል ውለዱ ክበዱ ፍቅር የሞላበት የሑን ኑሮችሑ💚🌷🇪🇹🙏
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፊቱንም ያብራላችሁ ።
@habtamdemise7494
@habtamdemise7494 Год назад
አሹዬ በጣም ነው ምታምረው😍😘 ተጋብታችሁ ለፍሬ ያብቃችሁ🙏 ደስ ብሉኛል❤ ግራ ጎንህን ስላገኘህ ሮጦ የጠገበ ካለ ለኔም አደራ 🤣🤣🤣
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 Год назад
በጣም ደስ ይላል አሽሩካ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ወደ ትዳር ቀይሮ ያሳየን ደስ ብሎናል
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c Год назад
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅራቹሁን ያዝልቀዉ የተዋህዶ ልጆች ደስ ይላል
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Год назад
አሹካዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይብዛላችሁ በትዳር ይባርካችሁ ውለው ክበዱ
@manibelay8681
@manibelay8681 Год назад
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ፈቅራቹን ያዝልቅላቹ😍
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 Год назад
ኧረ አሹየ ምርጥ ወንድማችን እንኮን ደስ አለክ እልልልል በል ሰርጉን አብላን 😍😍😍😍😍
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Год назад
አሽሩካዬ እሰይ እልልልልልልል የኔ ጀግና እንኴን ለዚህ ክብር አደረሰህ ላንተ ትመችህ ብቻ ለምን አንተ ቅን ሰው ነህ ተባረኩ ፀባያ ጥሩ ከሆነ መልኳም ደህና ነው ተባረኩ
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u Год назад
አሹዪ እንኳን ደስ አላችሁ ። እድሜ እንኳን እኩል ናችሁ ። አኛ ሴቶች የምንናገረው እኮ ቢያንስ በትንሹ ከ5 አመት እሰከ 10 ቀንሰን ነው ። አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ነው እንዴ ኦኦ🤣😃🤣😂 ተው እንጂ ሴትችዬ🤔😃 መልካም ትዳር አሹዬ🥰🙏🙏🙏
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 Год назад
እረተይ ገበና አታውጭ😄😄😄😄
@eyaelteferi181
@eyaelteferi181 Год назад
😅😅😅😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤦🏾‍♀️
@amhariska-tube
@amhariska-tube Год назад
በጣም ደስ ብሎናል ለቁምነገር ያብቃችሁ።
@saraalmuewntnewbmatgizaqer6308
እወነት በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃቹ ወልዳቹ ከብዳቹ ያሳየን አሹ በጣም ነዉ ማከብር ክበርልኘ ወንድሜ
@user-lu4lr6kg3k
@user-lu4lr6kg3k Год назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አሹዬ በጣም ደስይላል ውለዱ ክበዱው እንኳን ለዚህ በቃህ አሹዬ ምርጥ ልጅ አስተዋይ አደበተ ርቱው ወርቅ ነህ እማትለወጥ
@GhionPodcast
@GhionPodcast Год назад
አሽሩካ ምርጥ ሰው ደግ አደረጋችሁ፥ተጋቡ ተገባገቡ ፥ውለዱ ተወላለዱ።ብለናል አበጃችሁ😳💪💙 እንደኛ ነው የምታዝጋት ደግሞ😂በርግጠኝነት ልጅቷ ከካሜራ ጀርባ ሌላ ቃውጢ ልጅ ናት😁 ይመቻችሁ ደበቅ ያለፍቅር ይደርሳል ለትዳር💪😂🙏
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube Год назад
አሹ እንኳን ደስ አለህ ብሮ ወልዶ ለመሳም ያብቃቹ 🙏 በቃ ተገላገልኩ አሁን አገባለው
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 Год назад
ዞላ አተብቻ ቀረህ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Год назад
አንተማ ቁጭ ብለህ አውራ😁😁😁😁😁😁
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h Год назад
Ante demo metah ezi 🤣🤣
@betitube12
@betitube12 Год назад
ዞላየ መች ነው ያንተስ ሁሊ ፍትፍታ❤️❤️😂
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Год назад
ዞላየ ጠፋህ
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Год назад
ቆንጅዬና የተረጋጋች ሴት ናት ደስ ይላል ማህተብህን እና ሚስትህን ጠበቅ አርገህ ያዝ አደራ❤❤❤
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
አሹዬ ወንድሜ ገና ወጣት ጠንካራ ወንድማችን ነክ እግዛብሄር ፍቅሩ ያብዛላቹ በርቱ እሹ በፊትም እወድህ ነበር አሁንም እውድሀለሁ ሚስትም እናትም እንደምትሆኜው ተስፋ አደርጋለሁ
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Год назад
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ኦርቶዶክስ ከኦርቶዶክስ ሲፋቀር ደስ ይላል ባለ መሃተቦቹ❤❤❤
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
በትክክል ባለ ማህተቦቼ በርቱ
@tizitatades8985
@tizitatades8985 Год назад
እንኳን ደስ አለህ አሽሩካ ውለዱ ክንድ💝😊
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Год назад
አረ አምላኬ እኔንም እየኝ 😂😂 አረጀው እኮ congra ashuti🥰🙏🙏🙏
@roziamarerozina5028
@roziamarerozina5028 Год назад
አሹዬ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ከሚዲያ ዓይን ይጠብቃቹ😍😍
@kidistsoresayut8459
@kidistsoresayut8459 Год назад
አይለያቹ የሞቀ ፍቅር የማያልቅ ፍቅር ፈጣሪ ይስጣቹ
@emutube6233
@emutube6233 Год назад
አርፍኩት ማንገዳገድ ጀምሮኝ ነበር 😁😁😁 ያዉ ለምቶዱት መልካም ነገር መመኘት ጥሩ ነዉና አሹዬ መልካም የፍቅር የትዳር ዘመን ይሆንላችሁ ወልዳችሁ ሣሙ በጣም ደሥ ይላል ፍቅሪ በቃ ለኔ አላለዉም 😣 እሰኪሠብሰክራቨ አድርጉኝ👍👍👍👍
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Год назад
እንዴ እረባክሽ አይዞሽ እህቴ
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@memeaddis7928 ደምሩኝ
@fatumatube4772
@fatumatube4772 Год назад
መብሩክ አሽሩካ በጣም የተረጋጋህ ደስ የምትለኝ ወንድም ነህ መልካም ጋብቻ ተመኘሁላችሁ
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk Год назад
አሽሩካ እንኳን ደስ አለክ አይለያቹ ፣እግዚአብሔር ይጠብቃቹው ፣ተባረኩ ፍቅራቹ ይጨምር
Далее
Китайка Шрек всех Сожрал😂😆
00:20
የመተው ጥበብ…
12:47
Просмотров 202 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
Просмотров 32 тыс.
ቃል ድንገት ነከሰችኝ
23:42
Просмотров 126 тыс.