Тёмный

ተደባዳቢዎቹ እህትማማቾች አስደናቂ የመልካም ወጣት ምስክርነት JUL 30,2021 MARSIL TVWORLDWIDE 

MARSIL TV WORLDWIDE
Подписаться 747 тыс.
Просмотров 200 тыс.
50% 1

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 216   
@በጌታደሰይበላቹ
@በጌታደሰይበላቹ 3 года назад
የ12 አመት ልጅ ልቧ ተልቅ ነው አሰለቀሰችኝ አይዞሸ በአንቺ ልብ እና በእግዚያብሔር ፍቃድ ተረፋልሻለች እህትሸ ። እወነት በዚህ እድሜሸ ማሰታዋል + መልካም ወጣት በመማረሸ እደለኛ ነሸ ተባረኪ እደጊ በ like ግልፁላት
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 3 года назад
7
@nathijosphe121
@nathijosphe121 3 года назад
Enam😭😭😭😭
@b.t7056
@b.t7056 3 года назад
የ 12 አመት ልጅ ተጫዉተሽ ቦርቀሽ ያልጠገብሸ ርብቅዬ የኔ ፍቅር ገና በለጋ እድሜሽ ለእንደዚህ አይነት ቁም ነገር ስላበቃሽ የጌታ ስም አብዝቶ ይባረክ እህቶችሽን አንቺንም ቤተሰቦችሽን በሙሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ🙏🙏🙏❤❤❤
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 3 года назад
እንኳን ሰላማችሁ ተመለሰ ተባረኩ
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 3 года назад
እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏🙏🙏 ስለ ሁሉም ነገር ጌታ ይመስገን ጌታ ደርሶልሻል
@በእምነትየኢየሱስተከታይ
አቤት እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያ እናቶች ስቃይ በቃ በላቸው 😭😭😭😭💝💝💝❤️🙏🙏yoni አንተ ዴሞ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ የኔ 1#ኛ 🇪🇹🇪🇹❤️❤️🙏🙏🙏
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 3 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ስንት ጉድ ችለሀል በዚህ ምድር ላይ🙏🙏🙏🙏🙏
@natnaeltefera1386
@natnaeltefera1386 3 года назад
የዚአመት መልካም ወጣት የተለየ ነው! እግዚአብሔር ይመስገን
@raida5820
@raida5820 3 года назад
ዮኒ ጌታ ስላንተ እጅግ አመሰግናለው ፀጋ ይብዘልህ
@ethiopia9108
@ethiopia9108 3 года назад
ለምንድነው ግን መልካም እናትና አባቶች በልጆቻቸው እንዲህ ሚሰቃዩት 😭😭😭 እውነተኛ እና ጥሩ አባቶች እንዳሉ እዚህ እየሰማን ነው እና የኢትዮጵያ ወንዶች ምትሉ ሰዎች ተማሩ መልካም ወንዶች አሉ 😭😭😭
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 года назад
የፀብ መንፈስ እግዚአብሔር ከቤተሰብ ከሃገር ይስበረው
@tedyberhanu5439
@tedyberhanu5439 3 года назад
አሜንንን
@masimusit2052
@masimusit2052 3 года назад
አሜንንን 🙏🙏🙏
@selamawittube3766
@selamawittube3766 3 года назад
አሜን
@tigestadane7036
@tigestadane7036 3 года назад
Amen amen
@samrawittesfamicheal8360
@samrawittesfamicheal8360 3 года назад
Amen
@wengelawitkassa5772
@wengelawitkassa5772 2 года назад
Hitsanua andegha nat getan egezabiher yibarekattt
@erayegosa694
@erayegosa694 3 года назад
ዮንዬ ተባረክልን የዎጣቶች አባት!!!!
@yaikobkuta1437
@yaikobkuta1437 3 года назад
ዮኒ ዘመንህ ይባርክ ስውድ
@ainidaddy3619
@ainidaddy3619 3 года назад
ስታምሩ እግዛብሔር ይባርካችሁ ዮንዬ ተሳ ክቶልሃል
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
ኡዑዑፍፍ በለቅሶ አለቅን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ይህን ዕድል ለልጆችህ ስለሰጠክ ተባረኩ የኔ ዉዶች ትንሿ ልጅ ስታሳዝን ዮንዬ ውድድድ ዘመንክ ይባረክ
@genitora2492
@genitora2492 3 года назад
ኡፍፍፍ ትንቯ አስለቀሰችኝ የኔ ጣፋጭ እህትሽ ጌታ ደርሶላታል ነጻ የሚያወጣው ጌታ ይባረክ
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba 3 года назад
Yonas what you are doing to the youth deserves acknowledgment and respect thank you !! Ethiopia will prevail and stand tall in the world stage.
@merryyederrick
@merryyederrick 3 года назад
የዋህ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካቹ❤️🙏🏾
@bezawitmulubrehan7505
@bezawitmulubrehan7505 3 года назад
እባካችሁ ለነዚህ ቤተሰቦች የተቻለንን ሁሉ እንርዳቸው በጌታ ሰም እጠይቃችኋለሁ
@azebghebremariam8933
@azebghebremariam8933 3 года назад
አዋ እኔም መርዳት እፈልጋለው
@mimigetahun2710
@mimigetahun2710 3 года назад
ወይእኔ ትንሹዋ ስታወራ አስለቀሳችኝ ዮኒ ጌታ ይባርክህ ምን ልባልህ ቃላት የጥረኛል
@wesensileshi4142
@wesensileshi4142 3 года назад
አይዞሽ.!!! የኔ በረከት ዮኒዬ ለምልምልኝ እወድሀለሁ፡፡
@milion5676
@milion5676 3 года назад
Is there any way we can support this amazing families ? A little help with a little smile gives meaning to human life.
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 года назад
ትንሿ የኔ ቅመም ሰበብ ፈጥሬ እእፍፍፍ
@netsuhgirma9070
@netsuhgirma9070 3 года назад
Bless my Lord Jesus. What a wonderful God we have. We born again Christian are lucky. Glory to our God.
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
@newflowerfleekmotors4147
@newflowerfleekmotors4147 3 года назад
አገልጋዩ ጌታ በሰጠው ፀጋ እየሰራ ስላለው የጌታ ስራ እግዚአብሔር ይመስገን ግን የዩተተቱበብ ለላየይ የሚቀርቡት እርሰሶች አንዳንዶቹ ከሚተላለፈው ጋር አይሄድም ለምሳሌ ይሄኛው እህትማማቾቹ ተደባዳቢ አይደሉም የምትማታዋ አንደኛዋ ብቻ ናት እንጂ ሁሉም አይደባደቡም ስለዚህ ተደባዳቢዎቹ እህትማማማቾች የሚል ርእስ ሊሰጠው አይገባም፡፡
@yordanostadesse7537
@yordanostadesse7537 3 года назад
ዮኒ ሁሌም ይሳካልሀል ምክንያቱም እግዚአብሄር ካንተ ጋር ነው ዮኒ የኢትዮጲያ አምላክ እንኳን አንተን ሰጠን ዮኒ ወድሜ እወደሀለሁ የኔ አንደኛ
@azeb2809
@azeb2809 3 года назад
ስንት ወጣት ነው በእስራት ውስጥ ያለው የገረመኝ በብዛት እጃቸውን መቁረጥ መተልተል ነው እግዝዮ ወላጅ የገባው እዳ ስካራም ሀሸሻም ቃሚ ዘማዊ ተደባዳቢ ይቺ አገር ይህን ሁሉ ጉድ ተሽክማ ነው የቆመችው መልካም አባትና እናት የሚል ቢኖር ስንት ጉድ እንስማ ነበር እግዚአብሔር ለኢትዮጲያ ደርሶላታል አሁንም ቡናቤቶች ሁካ ቤቶች ጫት ቤቶች ካልተዘጉ ብዙ ለውጥ ማምጣት ይከብዳል ዮኒ ዘመንህ ህይወትህ ይባረክ ኢትዮጵያ በሙልካም ወጣት የምትሞላበት ግዜ ቅርብ ነው ከኛ እልፎ ኤርትራውያንን የጎበኝ አምላክ ይመስገን እዩ ተደነቁም ተብሎ እንደተጻፈ የእግዚአብሔር እጅ ካንተ ጋር ትፅና ልብህም በአምላክህ ይፅና
@leenleeno6391
@leenleeno6391 3 года назад
Yoniye geta zamanunii yibarki yene wude 💓👍ithoche unkani dasi alachuu
@sososaad7995
@sososaad7995 3 года назад
ተባሪክ ዮንዮይ
@hiwotina26
@hiwotina26 3 года назад
Beautiful girls! Tebareku. I wish there is a way to reach this family so that i can help financially with what i can. Any contact?
@wisdomiscalling6693
@wisdomiscalling6693 3 года назад
I can’t watch Marcil TV testimonies without tears falling down my face. What a life changing ministry🙏 Everyone who watches this TV MUST contribute to this amazing ministry! P.Yonatan and those who serve in this ministry, may the God of Abraham, Isaac and Jacob go before you to guide you and behind you to protect you 🙏
@kamsichinazam1535
@kamsichinazam1535 3 года назад
Amen 🙏
@ado-tabe3324
@ado-tabe3324 3 года назад
You are blessed sister/brother, because I never see anyone who said let us support this ministry. At least promote the RU-vid with subscribing. God bless this ministry and Yoni. I am always putting my hand on my mouth this is the miracle of GOD. This guys can't got to doctor and healed Jesus is the only one solution for such hidden and complicated problem. GOD bless Ethiopia!
@getutemesgen3153
@getutemesgen3153 2 года назад
me too😢😢
@fitsumzeleke2222
@fitsumzeleke2222 3 года назад
ጌታ ይችላል
@mukemilbufiso9837
@mukemilbufiso9837 3 года назад
Beautiful sisters be blessed! Yoni God bless you You are playing fantastic role in changing our country🥰🥰
@simontsegay8133
@simontsegay8133 3 года назад
Haaaaa from Eritrean I can't today yone please how to contact this family's please yone brother
@fghh5572
@fghh5572 3 года назад
ሲያማምሩ😍💋ተባረኩ እንኳን ደስ አለችሁ ቤተሰቦቻችሁ❤✊ዮኒ መሳካት ብቻ አይገልፀውም😍
@ሳቢያዩቱብ
@ሳቢያዩቱብ 3 года назад
በጣም ነው ያለቀስኩት እውነት ልብ ይነካሉ
@lebleb3498
@lebleb3498 3 года назад
አስለቀሱኝ ደስ የሚል ለውጥ ነው በተለይ ጢንጥየዋ በዚ እድሜዋ መጨነቋ 🙏🙏🙏የወናታን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 года назад
Melkam.wetat yegetan sira melkaminet eyayen yeminameseginbet demo yeminalekisbet 😭😭😭😭😭😭 geta melkam new yezendro melkam wetat yileyal yoniye tsegawn yabzalik
@elsabattadesse4726
@elsabattadesse4726 3 года назад
Swedk yoniya
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 года назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 3 года назад
Egizabeher melkam new ✝️
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 3 года назад
ዬኒ እግዚአብሔር ላንተ የሰጠህን ፍቅር ለታዳጊዬች ጥቂትም ሳትቀንስ አሙዎጠህ ስትሰጣቸው እጅጉን ቀናው ለኔስ መቼ ይሆን ይህ ተራ የሚደርሰኝ እያልኩኝ አነባለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@yemezemurtube3612
@yemezemurtube3612 3 года назад
የእውነት እቡዬን ማቆም አልቻሉኩም ሰለእናትና አባት ስትናገሩ 😥😥😥
@mahletlakew9820
@mahletlakew9820 3 года назад
አምላክ ሆይ አበርታን
@miratigdhjd7181
@miratigdhjd7181 3 года назад
አዋ ዮኒ ተከስቶልህሃል
@miratigdhjd7181
@miratigdhjd7181 3 года назад
Uuuufff ዬኔ ታናሺ ተበርክ
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 года назад
እንባ በእንባ ነው የሆነኩት ተባረኩ እህቶቼ ወዳችሃሎ ጌታ በነገር ሁሉ ከጎነቹ ይሁን ስለ እናንቴም እፀልያሎ ተባረክ የኒ አንደኛ
@Teshome_wolde
@Teshome_wolde 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ጌታለኔመልካምነዉጌታለኔመ
የኔ ቅመም ትንሻ ልጅ ጌታ ያሳድግሽ
@urjiiftube5313
@urjiiftube5313 3 года назад
Wow What amazing testimony! Bless u Yoniye and love u
@Nuhamin.953
@Nuhamin.953 3 года назад
ኡፍፍፍ ትንሿ 😰😰
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 года назад
ወይኔ ትንሽ ልጅቶ አስለቀሰችኝ የኔ ቆንጆ አንች አንደኛ ነሺ እውነት ይህ የኔ ታሪክ ነው ይቅርታ
@hallelujah1383
@hallelujah1383 3 года назад
ጌታ ደጉ ስንቶቻችንን አይከን ጎበየከን ክብር ይሁንልህ::
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 3 года назад
እዴ በህቶቿ ሠበብ ተሠቃይታለች ኡፍ ወይኔ እኔም የሤቶች እናት ነኝ እኔ በሥደት ሁሌ ተሣቀቀኩ እዳትጣሉ አዳችሁ ለአዳችሁ በፍቅር ተያዩ እላለሁ ሁሌም አይይይይ😪😫😫😫
@martadibabamarta4048
@martadibabamarta4048 3 года назад
Yegnam yanem betasab yalebati chiger naw endi ayenatu kan endematalign nafekalaw
@be8cab
@be8cab 3 года назад
Sweet family may your peace be protected in Jesus name
@fekerashenafi7578
@fekerashenafi7578 3 года назад
Alkishe memote new are uuuuuuuuuu
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 года назад
Beautiful girls ❤️💋 yoniye ❤️❤️
@dimahe143
@dimahe143 3 года назад
እንደ ሻማ እየተቃጠሉ ለሚያበሩልን ውድ ስጦታ ወላጆቻችን እግዚአብሔር ይባርካቸው
@mamimami5219
@mamimami5219 3 года назад
ኡፍፍ ትንሿ አስለቀሰችኝ😢😢😢
@zainasied615
@zainasied615 3 года назад
በጣምኡፍፍፍፍ
@healthyfood7119
@healthyfood7119 3 года назад
ዮወኒየ ሁልግዜም እደቸሳካልህ አሁንም ገና እግዚአብሔር ለአብራሀም ዘርህን አበዛዋለሁ እንዳለዉ አንተ ደግሞ የአለምን ልጆች በሙሉ ትወርሳለህ ከእግዚአብሔር በታች አንተን ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም አገር እንደ ሁሉም ነገር ሆነህ የምታገለግለው እግዚአብሔር አሳክቶልሐል ሁሉም ደግሞ ቁም ነገር ደርሰዉ በአይነህ ታያለህ ዮወንየ እንም እወድሐለሁ ❤❤❤❤
@asratkesho3742
@asratkesho3742 3 года назад
for the first time when i am crying , with mercy anf works of God, while watching
@sifanibadhadha389
@sifanibadhadha389 3 года назад
Yoni igzbher yibarki
@holytubeethiopia3495
@holytubeethiopia3495 3 года назад
🛑እንኳን ጌታ ረዳችሁ እህቶቼ !! በሱስ እና በተለያዩ ልምምዶች ለምትቸገሩ የሀገሬ ወጣቶች ሁሉ የምስራች በወጣቶች ለውጥ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራና ለብዙ ወጣቶች የለውጥ ምክንያት የሆነ ድንቅ ሀገረኛ ክርስቲያንናዊ motivational የ ዩቲዩብ ቻናል በ 2010 #የመልካም #ወጣት ፍሬ መልካሙ
@shambelovely4398
@shambelovely4398 3 года назад
አሬፈዴም አይዞቹ እህቶቼ pls እነኝን እህቶች ከኔ familly gar yikrabu
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏
@kantambiramiria7669
@kantambiramiria7669 3 года назад
Pliz translate for us in English, I beg I don't understand that language
@አቢኒኤምአክሊሉ
@አቢኒኤምአክሊሉ 3 года назад
ኡፍፍፍፍ 😭😭😭😭 ዮንዬ ምን ልበልህ ብቻ ያኑርልን 🙏🙏🙏
@salam7478
@salam7478 3 года назад
Amen
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 года назад
ጌታ ይቅረ ብሏሻል 😭😭😭😭
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 3 года назад
ዬኒ ወጣቶችን ክእመጥፎ ተግባራቸው እንዲመለሱ ተግቶ ሲሰራ የተመለሱትን ተመልሰው ወደ ቀደመው ክፉ ስፍራቸው እንዳይመለሱ ባገርም ሆነ በውጪ ያለነው ክርስቲያኖች ልናግዛቸው ልናበረታታቸው ልናስተምራቸው ይገባናል
@lemlemdanssa909
@lemlemdanssa909 3 года назад
Egzabher yemsgen selhulnger Yoni taberke wedding new mareghe
@kaladamsu9843
@kaladamsu9843 8 месяцев назад
😍😍😍😍😍👏👏👏👌👌👌👌
@tizitawallaga4371
@tizitawallaga4371 3 года назад
Ewunkan salamchu tamalese Tunishuw aslekeschgn yene konjo
@teddyabrishe3561
@teddyabrishe3561 3 года назад
ርብቃ አንደኛ ናት ❤❤❤😍
@ckur3172
@ckur3172 3 года назад
ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ የጠፉትን ፈልጎ ከመመለስ የሚበልጥ እነዚህ ልጆች አስለቃሱኝ
@lopesohadiso
@lopesohadiso 3 года назад
የ12 አማት ልጂ ከትልቆዎችሁ በጣም በጣም ጎበዝ የልጂ አዋቅ ነት እግዚአብሔር ያሰደገት
@destahike814
@destahike814 3 года назад
ዮኒ 1ኛ ኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 3 года назад
ዮኒ አንደኛ የኞ አንደኛ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን በዘመንህ ሁሉ ጌታ ከፍትህ ይሁን በርታ
@yeneamlak2004
@yeneamlak2004 3 года назад
ውይ ትንሽዋ።እንጀቴን በላችኝ።
@melatendrias1595
@melatendrias1595 3 года назад
እነዝ ደግሞ ሶፊቴን አሰጨረሱኝ
@ቤቲነኝኢየሱስያድናል
🙆😂
@senaitbahta2938
@senaitbahta2938 3 года назад
Hahaha
@seblehailes9962
@seblehailes9962 3 года назад
እዞሽ የኔ ውድ እዞሽ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 года назад
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,BEAUTIFUL,BLESSED, LIFETOUCHING AND ICON TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD::
@sara1380
@sara1380 3 года назад
የኔ ጌታ ሲጎበኝስ አቤት አባቴ ስምሕ ይባረክ
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 3 года назад
የኔ ፍቅር ህፃኗ ልጅ እንዴት እንዳስለቀሰችኝ 😭😭😭 የኔ ማር
@bethikonjo4480
@bethikonjo4480 3 года назад
የፍቅር ጥግ 𝐘𝐨𝐨𝐧💘 √
@enu539
@enu539 3 года назад
የእኔ አረዳድ በህይወታችን የሚሆኑ ነገሮች በማንም ምክንያት ሳይሆኑ መሆን ስላለባቸው ነው የሚሆኑት
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 3 года назад
😭😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏
@le_hulu2028
@le_hulu2028 3 года назад
እኔም ከ እህቴ ጋር በጣም ነው የምንታላው የነበረው
@messliker985
@messliker985 3 года назад
Ewiyyy yene miskin hitsanua des stl
@enduchaka4317
@enduchaka4317 3 года назад
ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት ተሳክቶልሀል😍😍 ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏
@addissarah23
@addissarah23 3 года назад
Yoniye e,r ybarkh 🥰😘😍
@ayibewanay311
@ayibewanay311 3 года назад
Yoniye idimek hulu yetebareke...... yesirak milash be lijik yijemir wodalew
@danielfekadu3733
@danielfekadu3733 3 года назад
ዮኒ ተሳክቶልሀል ! ሰይጣን መደፋት ይችላል
@tiruneshabdi348
@tiruneshabdi348 3 года назад
Jyonya. Mengzam. Aneta. Yatsakalehe. Nhe
@holytubeethiopia3495
@holytubeethiopia3495 3 года назад
🛑እንኳን ጌታ ረዳችሁ እህቶቼ !! በሱስ እና በተለያዩ ልምምዶች ለምትቸገሩ የሀገሬ ወጣቶች ሁሉ የምስራች በወጣቶች ለውጥ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራና ለብዙ ወጣቶች የለውጥ ምክንያት የሆነ ድንቅ ሀገረኛ ክርስቲያንናዊ motivational የ ዩቲዩብ ቻናል በ 2010 #የመልካም #ወጣት ፍሬ መልካሙ
@hannahanna826
@hannahanna826 3 года назад
ተባረክ ዮኒዬ እናመሰግናለን ጌታ ስለረዳቹ ደስብሎኛል
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
እኔን ብቻ ነው ግን እምባ የተናናቀኝ😭😭😭
@samsungold9169
@samsungold9169 3 года назад
ወይኔ ትንሿ እህታቸው አስተዋይ ነች ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
Далее
ነብይ ጥሌ ተባረክለኝ
1:58
Просмотров 126
September 27, 2024
14:35
Просмотров 23
БАГ ЕЩЕ РАБОТАЕТ?
00:26
Просмотров 123 тыс.
🛑самое главное в жизни!
00:11
Просмотров 256 тыс.