Тёмный

"ልጄን አፍኜ ልገለው.." ልንመለከተው የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 17,2021 MARSIL TVWORLDWIDE 

MARSIL TV WORLDWIDE
Подписаться 746 тыс.
Просмотров 159 тыс.
50% 1

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 441   
@kibineshyohannes2866
@kibineshyohannes2866 3 года назад
በ 5 አመት ትዳር😭😭 አጉል ባህል ጌታ ሆይ ዮኒኒና የዮኒኒ ዘር ሃረግ በርክልኝ ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@dagafehafebu3540
@dagafehafebu3540 3 года назад
Hbv
@zemichaelokbakristos2577
@zemichaelokbakristos2577 3 года назад
Amen
@addissarah23
@addissarah23 3 года назад
Amen anchim tebarek🥰🙏❤️🙏🌺
@ናትናኤል-አ4ቐ
@ናትናኤል-አ4ቐ 3 года назад
በቀን 3 ወይም 4 ግዜ አለቅሳለሁ ይሄን ፕሮግራም በማየት እኔ ብቻ ነኝ የማለቅሰው በጌታ
@mer2222
@mer2222 3 года назад
አረ እዚም እንደዛው ነው 🥲🥲🥲
@be8cab
@be8cab 3 года назад
Me too
@aba5750
@aba5750 3 года назад
Enase. Btiie 😭😭😭
@ሰላምዱሬሳኮንዴ
@ሰላምዱሬሳኮንዴ 3 года назад
😭😭😭😭
@wedneshdube2777
@wedneshdube2777 3 года назад
ሁላችንም ነን አንቺ ብቻ አይደለሽም እኔም ሁሌ አለቅሳለው
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 3 года назад
እንዴ እግዚአብሔር ያለው ማንም የለም የተፈረሰ ትደር የተበተነ ቤተሰብ የጠፉ ልጆች #የለቀሱ እናቶች #የዘኑ አበቶች #ከእግዚአብሔር መልስ አየገኙነው፣ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜንንንንን
@mihirette6953
@mihirette6953 3 года назад
Amennnn 🙏♥️🙌🙌🙏
@mouawecell3097
@mouawecell3097 3 года назад
ዮኔዬ tebarh🙏🙏❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞
@addissarah23
@addissarah23 3 года назад
❤️🙏❤️
@saidgigi275
@saidgigi275 3 года назад
ወይኔ በአላህ እንባዬን ጨረስኩትህ ዮኒ ታድለክ መታደል በተለይ እናቷችንን ማስደሰትህ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን!
@kabe2191
@kabe2191 3 года назад
እናትህ ሚስኪን ላት
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 года назад
ፍቃድዬ የኔ ጎበዝ እናትህን ስለተረዳሃት ተባረክ ብዙ ስቃይ አሳልፋለች
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
አለቅሼ ወጣልኝ ስል አሁን ደግሞ ካለቀስኩት በላይ አለቀስኩኝ ኡፍ አባ ጥበቃህ ከማህፀን ጀምሮ ነው
@Ruth-ju6or
@Ruth-ju6or 3 года назад
ዮኒ ተሳኽተልሃል ዮኒ አንተ 1ነኛ ነኽ !!!! I covered with your family by the blood of Lord Jesus Christ!!!! You Guys mother and son you r Blessing!!!!🇪🇷🇺🇸
@aynalemasfaw8155
@aynalemasfaw8155 3 года назад
እናትስ ትድመቅ ትመር ጌታ ይበርክህ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 года назад
የሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙ ነው ማንም አይረዳትም በጣም ታሳዝናለች
@healthyfood7119
@healthyfood7119 3 года назад
አይዞህ አሁንም እድለኛነህ እናትህም እድለኛ ነች እግዚአብሔር ለሁላችንም አለልን ተባረኩ እናትና ልጅ እድለኛነች ታምራላችሁ
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 3 года назад
ዮኒዬ ሺ ትውልድህ ይባረክ 👏
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 года назад
ወይኔ ስደት ላይ በለቅሶ ልሞት ነው ዮኒ ተባረክ እናትህ አንደኛ ናት ፈጣሪ የእናቶችን ለቅሶ አያሳየኝ
@selamawittube3766
@selamawittube3766 3 года назад
ወይይይይ አምላኬ ግን በአምስት ዓመት ትዳር🤔🤔 አሁን እኔም መከራ ደርሶብኛል እላለሁ ጌታ ሆይ እስከ ዛሬ በቸርነትህ ስለ ጠበከኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው ከቃላት በላይ መልካም ነው እርሱ ብቻ መልካም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍 እናትና ልጅ አስለቃሳችኝ ኡኡኡኡፉፉፉፉፉ😭😭😭😭😭 እንደው በዋዛ መሞት አለ እንዴ ??? እንደው በዋዛ መሞት የለም!!!❤️
@gelananemomsa4648
@gelananemomsa4648 3 года назад
Abo anshi 1nesh.....U R already Blessed sis
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 3 года назад
የአሁን በኢትጰያ ሰራተኛ የጠፋዉ በድሮ ግፋ ነዉ ገና ከባግላዲሸ ታመጣ ላችሁ እንደ አረቡ አሀገር የኤትጰያ እናቶች አሁንም በሰራተኛ ግፋ አትሰሩ
@ashenafialemayehu7190
@ashenafialemayehu7190 3 года назад
That is true.
@helengeremew810
@helengeremew810 3 года назад
You know what I been through just like you, my own Dad , he doesn't want nothing to do with, but his married and has a kids from his current marriage and he cares about his youngest children than me, I spoke with him when I was in Addis but his responses was so sad in so many ways, but I texted him saying that I forgive him and move on with my life, like you said our father is not from the earth, It's from heaven above. We have a father that loves us unconditionally ❤ 💕 ♥ 💙 💖 💜
@be8cab
@be8cab 3 года назад
God is best dad ayzosh you did the right thing
@lydiakassahun1432
@lydiakassahun1432 3 года назад
God bless u honey
@መቅዲየደቡቧ
@መቅዲየደቡቧ 3 года назад
ምን ብዬ ልመርቅህ የሰማይም የምድርም በረከቶች ይለቀቁልህ ለዘለአለም ለትውልድህ ለልጅ ልጆችህ ይሁን
@abemcherutube346
@abemcherutube346 3 года назад
ዮኒዬዬዬዬ እግዚአብሔር እድሜህ ያርዝምልን አይ እናት ❤❤🙏🙏🙏
@medhanteshatu2720
@medhanteshatu2720 3 года назад
idimeki iyelemeleme yinuri❤️❤️❤️
@abramesomano5376
@abramesomano5376 3 года назад
Hj
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 года назад
ዮኒ የኢትዮጵያን እናቶች እንባ ያበስኮ አንተ የአንደኛ አንደኛ ነህ ጌታ እረጅ እድሜና ጤና ይስጥ እንባ አብስ የደስታን እንባ አለባስከቾ እናወደልና ሺህ ዓመት ኑሪ
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ 3 года назад
ጉድ ነው በ5 አመት ትዳር 🥺
@rodiyelight
@rodiyelight 3 года назад
it is painful testimony to just listen let alone to have experienced it May God heal you both 😭♥️
@azaellove9482
@azaellove9482 3 года назад
አለም እኮ አስለቃሽ አሣዛኝ ናት:: በተለይ በወጣት ላይ ትበረታለች!! ግን ግን አምላኩን ያመነ በወላፍኑ በነበልባሉ እሣት ወስጥ ያልፋል:: ዮኒ የወጣቱ መዳኛ እድሜክ ይርዘም🙏
@tameneerango4944
@tameneerango4944 3 года назад
ዮንዬ የምሆናውን የእግዚአብሔርን ስራ እያየሁ እደናቀለው። ጌታ ይባርክህ!!
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
ዮንዬ ዘመንክ ይባርክ አንተ ትለያለክ እውነት የእግዚአብሔር ፀጋ ይቸመርልክ የእኔ እናት እግዚአብሔር መልካም አባት ነኤ እንኩዋንም ልጅሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ አሳደገልሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባረክ 🙏🙏
@fikrtetefye8224
@fikrtetefye8224 3 года назад
ዮኒ ተባረክ ቃላት የለኝም እናቶቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏
@እቴትስወድሽልኑር
@እቴትስወድሽልኑር 3 года назад
የአበሻ መዳሞች እኮ የተረገሙ ናቸው
@tigsttruneh36
@tigsttruneh36 3 года назад
በናትህ እናትህ የእውነት ውደዳት በጣም ታሳዝናለች አይዞሸ አንቺ አደኛ ነሸ
@አቢኒኤምአክሊሉ
@አቢኒኤምአክሊሉ 3 года назад
ኢየሱስ ክርስቶስ በሁሉም አላማ አለው ጌታ ልከበርበት አይዞሽ እማ😥😥 በጣም ያሳዝናል ወይ ጉድ🤔😥
@godisgoodallthetime9059
@godisgoodallthetime9059 3 года назад
በ5 አመት ትዳር እኔ ማውቀው እቃቃ ስንጫወት ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን😥
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 3 года назад
የኔ ውድ እናት እንባሽን አልይ በህይወት እስካለሽ ድረስ ሳቅሽን ደስታሽን እንጅ እናት ለዘላለም ትኑር።
@hanamamo6648
@hanamamo6648 3 года назад
እግዚአብሔር መልካም ዮኒዬ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም እግዚአብሔር ይሸፍንህክ ጸጋውን ያብዛልክ ይደርብልክህ
@meronyoutub9662
@meronyoutub9662 2 года назад
Yoniye nuriligni😭😭😭😭😭😭😭💓💓💓💓💓💓❣️💚💚💜💌🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️💖💖💖👌👌📖📖📖📖🙏🙏🙏📖📖📖📖📖📖👌👌👌💞💓❣️❣️💚💜💌❤️🌹🌹🌹🌹💜💜💚💚❣️💓💞💟💟💟💟💟💖💖💖💟💞💞💞💓❣️❣️💚💚💜💜🎚️🎚️🎚️💜💜💜💜📖📖📖📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
@bute5158
@bute5158 3 года назад
ወርቅ እናት ነሽ ልጅሽም እንዲሁ እንኳን ጌታ ደረሰላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ወንድማችን በርታ ዘመንህ መታደስ ጀምርዋል ኡይዞህ ጌታ ያሰበልህ ስላለ ዮኒን ስጥቶሀል ወደፊት እንጂ ወደኋላህ እትይ
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 3 года назад
ዘመናችሁ ይባረክ ዮኒየ ተባረክ
@የኪዳንልጅ-ዸ8በ
@የኪዳንልጅ-ዸ8በ 3 года назад
ወንድሜ በርቶልሐል ይጨምርልህ እናትህን አሳርፋት
@saharsahar306
@saharsahar306 Год назад
አንተ፡የትውልድ፡አባት፡ነህ፡ስንቱን፡ቤተሰብ፡አሳረፍ፡ዘመን፡ይባረክ፡ጌታ፡አብዝቶ፡ይባርክ
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 3 года назад
አምላኬን አገልጋኤ ወዴት አለ ብዬ ሳስጨንቀው ነበር እየው የልቤ የሆነ አገልጋ እግዚአብሔር ሰጠኝ የሚቀበል ብቻ ሳይሆን የሚሰጥ የሚራራ አስተማሪ🙏
@bhlole5835
@bhlole5835 3 года назад
Ewunte New uffffff
@teklumisrak5906
@teklumisrak5906 3 года назад
ከባድ ቁስል ነው ያሳዝናል በጣም ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@ሳቢያዩቱብ
@ሳቢያዩቱብ 3 года назад
ዮኒዬ የእናቶችን ሰላስደሰትክ እግዚአብሔር ዘምንክን ሁሉ የደስታ ያድርገው
@zeyenebyoutube7531
@zeyenebyoutube7531 3 года назад
አረ የወኒ እንዴት አድርጌ ልዉደድህ ላክብርህ ወንድሜ ለዘለአለም ኑር እንዳልልህ ሥጋ ለባሽ ነህና መሞትና ወደተሠራህበት አፈር መመለሥ ግድ ይልሀል ኤንደ እግዚያብሄር ፈቃድ ሺሺሺሺሺ አመት ኑር የሁሉ አባት ነህናናናናናናናና 🤲🤲🤲🤲🤲🔐🔐🔐🔐🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🙏🙏🙏🙏💝💝💝💝💪💪💪💪💪💋💋💋💋💋🤝🤝🤝💐💐💐💐🥰🥰👍🎷🎷🎷🌻🌻🏆🏆🏆🏆
@መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ
@መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ 3 года назад
የእናት ደስታ የምያስደስተው ማነው ግን 🥰
@tsegamezmur439
@tsegamezmur439 3 года назад
ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም ተባረኪልኝ📖🔥💞
@እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ
የኔ ዉድ እናት ቀረዉን ዘመንሽን ጌታ እየሱስ የሳቅ የበረት እርፍ የምትየበት ዘመን ይሆንልሽ
@belayzeleketube440
@belayzeleketube440 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ መልካም እናት ና ልጅ ነቹ በርቱ እግዚአብሔር እይጥላቹም ዮንዬ እግዚአብሔር ይበርክህ
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 3 года назад
መቼም እናት ለልጅዋ አትጨቅንም ልጆች የለማስተወል ይናገራሉ እግዚአብሔር ግን ትዉልድን እየመለሰ ነዉና ስሙ ይባረክ ዮኒ የኔ መልካም ተባረክ
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 3 года назад
ድል ለኢትዮጵያ ወጣቶች ደሰታ ሳቅ እልልታ ለኢትዮጵያ እናቶች 😍ዮኒየ አንደኛ😍
@emmyt311
@emmyt311 3 года назад
እንዴት እንደሚያስኑ😭⁉ ታሪክን እሚቀይር ጌታ የናትና ልጅን ታሪክ ይቀይራል‼ዮንዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው‼
@Hana-df9hb
@Hana-df9hb 3 года назад
Egzabher yibarek yon amilak egzabher yibarek💕💕💕💟💟💟💞💝💝💝💝egzabher zemenk❤❤❤❤
@kifledunamo9333
@kifledunamo9333 3 года назад
Yoni the great! Thanks to God for what He is doing in you!! እጥፍ በረከት ያግኝህ !!!
@negestyosef638
@negestyosef638 3 года назад
አቦ ጌታ ዘር መንዘርክን ፀጋውን ያልብስክ እራሴን እሱ ውስጥ አየው ልክ የኔ ህወት ነው
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 3 года назад
የኢትጰያ እናቶች ድሮ ሰራተኛ ቀጥረዉ 30 ሰድቡ ሰድበዉ እነሱ ሰጋ እየበሉ ለሰራተኛ ሽሮ ያበላሉ
@abrhamgenore7787
@abrhamgenore7787 3 года назад
ዮን ትገርመኛለህ ምክንያቱም ርህራሄሸ በዘብኝ ተባረክ::
@zenylema8717
@zenylema8717 3 года назад
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ እረድቶሻል አይዞሽ ወንድሜ በርታ ተባረክ❤❤
@fadinobad591
@fadinobad591 3 года назад
ዮኒዬ አንተ ኮ ቃላት ያጥረኛል ስለአንተ ጌታን አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ ተከናወን
@rodiyelight
@rodiyelight 3 года назад
God Bless you Beloved Prophet Yoni 😭♥️♥️♥️ The kindness you are showing is that of Our Lord Jesus Christ
@misslolicha3686
@misslolicha3686 3 года назад
👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🔥🔥🙏🙏🙏
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 года назад
ምናይነት ጉድ ነው በ5ት አሜት ትዳር ኤራ እንኳን እቃቃ ተጫውተን አላቆመንም በአምስት አሜት በጌታ በእየሱሰም 🤔🤔🤔🤔 ጌታ መልካም ነው እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩትም 😭😭😭
@melikummelikum9285
@melikummelikum9285 3 года назад
እናት ግን ልዩናት ወንድሜ በሱ ፍቃድ በእውነት እድለኛ ነህ
@miminigussie2794
@miminigussie2794 3 года назад
አይ ዮኒ እኔ ቃል የለኝም አንተን የምገልጽበት።
@kaltesfish6722
@kaltesfish6722 3 года назад
Abate. Yoniya. Zereh. Yelemlem. Yetelatoch.dejie.yaswrsachu. Lena. Enkun. Biderge. Edezih. Aldesetem. Lenesu. Bemtadergewm. Ena. Destaya. Hunkugn. Ere. Beyesusem. Tebark. Tebarkkkkjj
@ወንድሜየኔትዝታ
@ወንድሜየኔትዝታ 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክክ🙏🙏🙏🙏🙏
@hiwotadnew1939
@hiwotadnew1939 3 года назад
ፀጋ ልበስ ወንድሜ ዬኒ ዘርህ ይባረክ ትዳርህ ትውልድህ የተባረከ ይሁን
@የገብርኤልልጅ-በ6ደ
@የገብርኤልልጅ-በ6ደ 3 года назад
ዪኔ የእናቶች እንባ አባሽ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እረ ናፍቀህናል ዱባይ መቸ ነው የምትመጣው ስትመጣ በአንደኛ ደረጃ እኔ ነኝ የምሳተፈው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ?
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒ አንተ በረከታችን ነህ በምድር ላይ ስኖር አንተን ማየት እናፍቃለሁኝ እግዚአብሔር እንዲጎበኘኝ ፀልይልኝ
@holytubeethiopia3495
@holytubeethiopia3495 3 года назад
🛑አሜን እንኳን ጌታ ደረሰላችሁ እግዚአብሔር መልካም ነው!! በሱስ እና በተለያዩ ልምምዶች ለምትቸገሩ የሀገሬ ወጣቶች ሁሉ የምስራች በወጣቶች ለውጥ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራና ለብዙ ወጣቶች የለውጥ ምክንያት የሆነ ድንቅ ሀገረኛ ክርስቲያንናዊ motivational የ ዩቲዩብ ቻናል በ 2010 #የመልካም #ወጣት ፍሬ መልካሙ
@መቅደስዘለቀ
@መቅደስዘለቀ 3 года назад
ወንድሞች አንተጋር ቢመጣ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ግን እኔ የሎወት ሌላው ሀገር ነው😭😭😭😭😭😭🙆
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад
ኡፍ 😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር የተከለው ማንም አይነቅለውም የኔ እናት ቆንጅየ ወደሽ አይደል በልጅ አይጨከን ግን ከልጅነትሽ ተጎድተሻል እነደ ወርቅ በእሳት ያርግልሽ አንቺ ቢመችሽ ምን ትመስይ ነበር አሁንም አረፈደም ወንድሜ አንተም የጠይም ቆንጆ በቀረው ዘመንህ እናትህን ካሳት ❤️❤️❤️ ዮንየ የኢትዮጵያ ህዝብ አባት
@konju283
@konju283 3 года назад
እኔ ውሌም እከታለወለው ውሌም እንደአለቃኩ ነው
@mekdeshabayyiafisukomekdes7916
@mekdeshabayyiafisukomekdes7916 3 года назад
Egzabiher Yibarik Yoniyee ❤❤❤❤
@raheemaraheema6218
@raheemaraheema6218 3 года назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው yoni የምወደው
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 3 года назад
Egezabeher melkam amelke new keber legzabeher yhuen yegzabher sewe yoniya Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek
@abiy-EL
@abiy-EL 3 года назад
ዮኒ ለወጣቶች ለእናቶች ለፀጉር ቤቶች ለሀገር ልብስ ሻጮች ለቬሎ አከራዮች ለባለሆቴሎች አረ ለስንቱ ለእኔም በቤቴ መማር ማስተዋል እንዲበዛልኝ ያደረገ የእገዚአብሔር ባርያ ነህ አንድ ቀን ከኮመንት ባለፈ በአካል አብሬህ አንደምካፈል እርግጠኛ ነኝ አቦ ተባረክ
@samibestlove5461
@samibestlove5461 3 года назад
በጉጉት ኮ የሚጠብቅ
@selamawittube3766
@selamawittube3766 3 года назад
እኔ👈
@zowiloala1478
@zowiloala1478 3 года назад
የእናት አንጀት 😭 ጌታ ይጠቡቃቹ
@salmasalmaaa1625
@salmasalmaaa1625 3 года назад
የዘለዓለም ህይወት ዋስትና አለው ወይይይ እውነት ነው 😭😭😭😭📖📖
@ፍቅርኢየሱስነው-ተ4መ
አዎ 100%
@danielhabtemichael1555
@danielhabtemichael1555 3 года назад
I can't stop crying, wey einat
@Taj-e8m
@Taj-e8m 2 года назад
ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በእየሱስም ተባረክ አይዛክ ወንድሜ ጌታ መልካም ነው😭😭😭🥰😘😭🥰😘
@tesemagudiso1091
@tesemagudiso1091 3 года назад
ዮኒዬ የትዉልድ እምባ ጠረጊ አባቴ እግዚአብሔር የትዉልድ ህን እምባ ይጥራገዉ ትዉልድህ የተባረከ ይሁን የሚድኑትን አሁንም ይጫምርልህ 30፣ 60፣100 አፍራ በጌታ ፍቅር ወዳሃለሁ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 года назад
ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ! በተጨመረልህ እድሜ ነው ያለኸው ቀኑ ካልደረሰ ሰው አይሞትም እግዚአብሔር እናትም አባትም ሁኑ አሳድጎኸል አንተ እንዳልከው እጅግ በጣም እድለኛ ነህ ተወዳጅ ነህ እናትህ ደግሞ ምርጥ ቆንጅዬ ነች እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ለውጥ ነው እርሷ እናት ነች ትወድሃለች አባትህን ይቅር በለው እናትህንም እንዲሁ ዮኒዬ በእርግጥ ተሳክቶልሃል መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ ብሩክ ነህ ተባረክ ለአንተ ያለው አለ ተቀምጧል ራስ እንጂ ጅራት አያደርግህም አይዞህ
@genetyitayal4349
@genetyitayal4349 3 года назад
እኔ አፈር ልብላ እምዬ እናት ኡፍፍፍፍፍፍ
@amannuel3527
@amannuel3527 3 года назад
በ አምስት አመት ትዳር 😧😢
@Yagerlij7016
@Yagerlij7016 3 года назад
ወንድሜ ጌጥ የሆነች እናት አለችህ ውበቷ ላንተ ያላት ፍቅር ምን ያህል እንደሆነ ያስታውቃል። ሰይጣን ይሄን እንዳታይ ከልሎህ ነበር እንኳን እግዚአብሔር ሁሉን አስተካከለልህ።
@lenagreetsonglama1833
@lenagreetsonglama1833 3 года назад
እኔ ይሄን ፕሮግራም ባላይ ይሻለኛል አይኔ በለቅሶ ሊጠፋ ነው ልጆቼንም ማየት አልቻልኩም😭😭😭😭
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 3 года назад
እኔ ምሥክር እየሠማው ማልቀሤሥ ውይ ደጊ ጌታ ሁላችንም ለፅያተኛ ነንና በምህረትህ ማረን ያረብ።
@እሙቲነኝ-ዸ3ዸ
@እሙቲነኝ-ዸ3ዸ 3 года назад
ማልቀስ ልማዴ ሆነ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@jerusalem9878
@jerusalem9878 3 года назад
ኸረ አይኔ ሊጠፋ ነው እናትነት የወለደ ያውቃል ብዙ ቻሌንጅ አለው ውይይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@genetsenbeto4041
@genetsenbeto4041 3 года назад
ተጠንቀቅ እንዳት መጣ ትበላለህ ፈልገህ የቀን ስራ ስራ ጌታ ይረዳሀል ዮኒ ጌታ ይባርክህ
@zenylema8717
@zenylema8717 3 года назад
ዮኒ አንተ የትውልድ ሁሉ አባት ነህ ተባረክ❤❤❤
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 3 года назад
የኔ እናት ተሸማቃ ተቀምጣ ሳያት አሳዘነችኝ፡፡ ፈጣሪ እጅግ ይወድሻል፡፡
@asmamamush3564
@asmamamush3564 3 года назад
የኔ ጀግና ወንድም ጌታ ለዚህ ትውልድ ያስነሳክ አንተ ነው በጣም አብዝቶ ጌታ ይባርክህ ዮኒ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 года назад
ምን አይነት ጭካኔ ነው?
@hilinakebede9587
@hilinakebede9587 3 года назад
ይወኒ ጌታን የምለምነው ጤና እና እርጂም እድሜ እዲሰጥህ ነው አንተን የወለደች እናት የተባርከች ናት አሚን
@TiteTelawun-we8xi
@TiteTelawun-we8xi Год назад
Weyine gudachin bicha ayinachinin indantamem.le iyandandu new malekisew.geta hoy dires❤😂
@mobizone4136
@mobizone4136 2 года назад
አሜን አሜን አምን አሜን ዮን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ህይወት ዘመንክን ይበርክ 💝😘😘
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ 3 года назад
Well come ዮንዬ ተባረክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙌🙌🙌🙌
@mesimesi8912
@mesimesi8912 3 года назад
Yoniiyee.man.baye.indamabarakah.axahuu.bachaa.tabarak😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😭😭🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@selamawitchanyalew2605
@selamawitchanyalew2605 2 года назад
የኔ እናት አንቺ አንደኛ እናት ነሽ ከዚ በህዋላ ታሪካችሁ ዪቀየራል።
@mihiretgebremeskel8750
@mihiretgebremeskel8750 3 года назад
ቃላት የለኝም ዩኒ ጌታን ባንተ እያየን ዘር ሁሉ ዬባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️
@aynalemderbe3256
@aynalemderbe3256 3 года назад
የኔ እናት እግዚአብሔር አይቶሻል አይዞሽ ልጅ አንደኛ ነዉ የምሆንልሽ ሴት ልጅ ግን?
@asterteshom90
@asterteshom90 3 года назад
ዮኒዬ የዘንድሮ መፍዙዝ የት ሄዶ በአፍጢሙ እንደሚፍጠፍጥ ሳስበው አላውቅም አንተ የተባረከ ሰው ነህ
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 года назад
Uuuuuuuffffffff ayi enat ayi set mehon bicha geta melkam.new simu yibarek enate ene lalikisilish😭😭😭😭😭😭😭😭 be enba chereskut yezendro melkam.wetat yileyal yemilew bemikinyat new yoniye tsegawn yabzalik geta eyesus bedemu yishefinh elif hun
@amiekuramafar6269
@amiekuramafar6269 3 года назад
😭😭😭😭😭😭የኔ እናት የእኔ ታሪክነው እኔም ልጄን ለመግደል ብዙ ነገር አርጌአለሁ እድሜ ለቤተሰቦቼ ለነሱ ጥዬ ስደት የመጣሁት
Далее
Ответы Мэил Ру
01:00
Просмотров 1,5 млн
ስንብት...ፍቅር ባች
29:14
Просмотров 66 тыс.