Тёмный

ተደብቆ የቆየው የኦርቶዶክሱ መምህር ቁጭት | ብዙ ያስለፈለፈው ዶ/ር መስከረም ሀሳብ 

Egregnaw Media - እግረኛው
Подписаться 162 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
እግረኛው ሚዲያን ይደግፉ gofundme.com/6bcg2
በኢትዮጵያ ብር ማገዝ ለምትፈልጉ ከስር ባሉት የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ
ንግድ ባንክ
1000067563259
ተክለሃይማኖት አዳነ
ዳሸን ባንክ
5155131542011
ተክለሃይማኖት አዳነ
አዋሽ ባንክ
013201211642800
ተክለሃይማኖት አዳነ
ለበለጠ መረጃ
0946707555
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
gofundme.com/6bcg2

Опубликовано:

 

5 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 384   
@EgregnawMedia
@EgregnawMedia 8 дней назад
gofundme.com/6bcg2
@user-eg9op8sx8l
@user-eg9op8sx8l 7 дней назад
mnew Protestant mot be’Zeritu lij nw ende yejemerew, leProtestant kalat amelekaket yemeneche nw
@wedenshkefle5953
@wedenshkefle5953 7 дней назад
ቃል ሕይወት ያሰማል ያሬድ
@eyobyonas880
@eyobyonas880 2 дня назад
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እጅግ ድንቅ መምህር ነች በእውቀት የትሞላች ነገር ግን ብዙ ሰው ገና አልተረዳ አሷ አልፋ አልፋ ጫፍ ደርሳለች በመሀል ትልቅ ጋፕ አለ ገብታቹ ትምህርቷን ብትከታተሉ በጣም ትደነቃላቹ መስኪ ቸሩ መድኅኒዓለም ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ አሜን።
@mesaytsegaye3915
@mesaytsegaye3915 8 дней назад
ያሬዶ ዛሬም በእናት ቤ/ክ እቅፍ ውስጥ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። የጠበቀህና ያፀናህ እግዚአብሔር ይመስገን። ሶስቱንም ኢንተርቪው ሰማሁት። ተማርኩበት፣ ፀናሁበት፣ ተባረኩበት። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። እባክህ ባለህ ዕውቀትና ጸጋ ቤ/ክርስትያንን አግዝ። ተባረክ ተክሌ እናመሰግናለን።
@Eurimmedia
@Eurimmedia 8 дней назад
በጣም የሚገርም ዕይታና እርጋታ አለህ መምህር ያለ ዕውቀት በጭፍን አስተያየት የሚሰጡ ሰዎች ቆም ብለው ቢያስቡ እውነታው ላይ ይደርሱበታል በጣም ግሩም መልዕክትና ዕይታ ነው። ስለ ታቦት አተካከል በኔ እይታ መሉ ለሙሉ ትክክል ነህ እኔ ቃል በቃል ይሄንን ሰምቻለሁ እኛ አካባቢ በጣም ብዙ ደብራት ቅርብ ለቅርብ ተተክለዋል ተመሳሳይ ስያሜ አላቸው እና ለምን ይሆን ብዬ ጠይቄ ነበረ ቃል በቃል ህዝቡ ማርያም ሚካኤል ገብርኤል ተብሎ ተሰይሞ ቤተክርስቲያን ሲተከል ተሞ ነው የሚመጣው ያ ለገቢ መልካም ነው አሉ እስከ አሁን ድረስ ውስጤ ይሰበርብኛል ያንን ሳስብ ሰው ስቦ ለገቢ ማደላደል ያሳዝናል ቤተክርስቲያን ውስጥ ብዙ ሲሞናውያን ተሰግስገዋል ይሄ እኮ ሀቅ ነው ያው መቼስ እውነት ስለምትመር ሰው ለመዋጥ ስለሚከብደው ነው። ተባረክ መምህር እውነት እንደሆነ እውነት ነው።
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 8 дней назад
በትክክል
@Ethiopiawiiiit
@Ethiopiawiiiit 6 дней назад
Having a PHD does not guarantee wisdom! She should have kept her mouth shut about this issue.
@user-gj1mh6ix4l
@user-gj1mh6ix4l 8 дней назад
አይዞህ ወንድሜ ያለፈው አልፏል ነገ ከእግዚአብሔር ጋር ትልቅ ቦታ ደርሰህ አናገኝሀለን
@salemdesta5248
@salemdesta5248 6 дней назад
ተክሌ ዛሬ በጣም ድንቅ የሆነ ሰው አቅርበህልናል በጣም እናመሰግናለን🙏 ብዙ ጠቃሚ ትምህርት ነው እውነት ነው ብዙሀኑ መህምናን ወተት ላይ ናቸው ወደ አጥንት መብላት እየመጣ ያለው ጥቂቶች ወጣ ወጣ እያሉ ይታያሉና ማበረታታት ያስፈልጋል🙌🏽 ተክሌ ስለ ታቦት መደረብ የጠየከው እኔም ይሄን የተረዳሁት በአሜሬካ ከሚገኙ ድንቅ አስተማሬ ነው የታቦት ድርብ የለም በችግር ጊዜ ችግሩ እስኪያልፍ ድረስ በአካባቢው ወደሚገኝ ቤተክርስቲያን ሄዶ ችግራቸው እስከሚስተካከል ቃጠሎ ወይም ቤተክርስቲያኑ በእርጅና ጥገና ካስፈለገው በአካባቢው ቆይቶ በትልቅ አጀብ ወደ ቤቱ ይመለሳል እንጂ ተዳብሎ አይቀርም የአሁኑ ለገንዘብ ምንጭነት ነው የሚጠቀሙባቸው 🤦‍♀️
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 8 дней назад
እውነት ብለሀል በገጠር ቤ/ክርስቲያ የሚቀድሱበትን አልባሳት ስትመለክትና የሚያበሩት ጧፍ የሌላቸው ምናለ ብናካፍል ገንዘቡንም ቢሆን እንደዚያው ብቻ በጠቅላላው እንዲታሰብበት መልካም ሀሳብ ነው::
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz 2 дня назад
@@zerfiedejene8802 ይሄ የመረዳዳት ሀሣብ የገጠር ቤ/ ክርስቲያኖች ያሉበትን ሁኔታ የሚያዉቅ ሁሉ የሚሊየኖች የምንጊዜም ጥያቄ ነዉ ::
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r 7 дней назад
ያሬድዬ 😭😭 ወንድሞቼ ትዝ ይለኛ ል የናንተን ስብከት በምከታተልበት ጊዜ በዚያ በልጅነት ወቅት 😔😔😔 ስወዳቹን ነፍስ አይቀርልኝም ነበረ 😊 ለምን እንደሆነ አላዉቅም በበጋሻው ተስፋ አልቆረጥኩም 😭😭 ሳልሞት ወደቤቱ ተመልሶ ያሳየኝ ዘንድ ዘወትር እግዚአብሔርን እለምነዋለሁ 😔😔
@azeb9433
@azeb9433 6 дней назад
አሜን
@belabalasnake235
@belabalasnake235 5 дней назад
ዶ/ር መስከረም በመፈሳዊም :በአለማዊም እግዛብሄር በእውቀት የባረካት ነች:::እውነትን መናገራ :ቡዙዎቹ :አሞቸዋል:እሳ ከእውነት ጋር ነው የቀመችው ::
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz 4 дня назад
እርግጥ ነዉ !
@kirakifle1813
@kirakifle1813 3 дня назад
ትክክል❤
@yayne1988
@yayne1988 2 дня назад
የምቀኝነት መንፈስ ያደረባት አይኗን ከሰው የማትነቅል ቡዳ ነገር ነች
@eyobyonas880
@eyobyonas880 2 дня назад
በትክክል እጽብ ድንቅ ነች ።
@eyobyonas880
@eyobyonas880 2 дня назад
​@@yayne1988አቺ መናፍቅ እሷን ለመናገር ሺ ጊዜ ተደጋግመሽ መፈጠር አለብሽ የሰው ልጣጭ
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 8 дней назад
መምህር ያሬድ አደመ ዳግም ወደ አውደምህረት ተመልሰህ እንድናይህ እግዚአብሔር ይፍቀድልን
@mesrakyelma4642
@mesrakyelma4642 8 дней назад
እንዴ ማን አድርሷት የተሰገሰገው የራበው አንበሳ ሊቀራመተን ነው ብለው ይንቀሉ የዋሀው ምእመናን ምንም የምናቀው የለም እሱ ባለቤቱ ቤቱን ያፅዳልን እንጂ
@yalembirhan1
@yalembirhan1 8 дней назад
ስላወኩህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ያነሳኸው
@rucha6231
@rucha6231 7 дней назад
ዋው እግረኛው ሁሌም አድናቂህነኝ ዛሬደግሞ ይሄንን ምርጥ የቤተክርስቲያን ልጅ ከየት ፈልፍለህ እንዳቀረብክልን እንጃ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁየሁልጊዜጥያቄየን ነው የመለስልኝ ቤተክርስቲያን መክፈት ለቢዝነስነው ባጠቃላይ ደስብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birhan-lp2vz
@birhan-lp2vz 7 дней назад
በእውነት እኔም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ስብከትህን በጣም እወደዋለሁ ዲላና ይ/ጨፌ በተደጋጋሚ ትመጡ ነበረና በአውነት ትናፍቀናለህ በበኩሌ የት ጠፋ እያልኩ እያሰበኩ ነበረ ከቤተክርስቲያን ስላልወጣህ እግዚአብሔር ይመስገን
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 3 дня назад
መምህር እግዚአብሔር በክብር ላይ ክብር ያጎናፅፍልኝ በጣም አመሰግናለሁ ስለዶክተር መስክረም ያለችውን ሀሳብ በትክክል ተረድተህ ስለገለፅከው ጫፍ ይዞ የሚሮጥን ሀሳብ መልሱን አግኝተዋል ሀዘን ዘርና ሀይማኖት አይለይምና ኢትዮጵያውያን የለቅሶና የደስታ የከበረ ባህል አለን። ማዘን አለማዘን የሰውዬው ልበ ደንዳና መሆን እንጂ በአግባቡ ሀዘንን የሚያግድ የለም።
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 8 дней назад
የሚደንቅ ጥሩ ትምህርት ነዉ ያስተማረዉ!የተናገረዉ ጃሮ ያለዉ ይስማ ነዉ እድሉን አግኝቶ የ ቤተክስቲያን ስበካ ጉባኤ፣ ወይም አማካሬ ወዘተ... ቢሆን ቤተክርስትያንን ይጠቅማል እዉቀት ችሎታ አለዉ!!!ሎዑል እግዚአቡሔር ይርዳህ 🙏🏽ወንድ።
@tamratayele7537
@tamratayele7537 6 дней назад
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ ዳግም በአውደ ምህረት ለማየት ያብቃን
@abejehadero2300
@abejehadero2300 7 дней назад
ቃለሕይወት ያሰማልን ዲ/ን ያሬድ በጣም መልካም ዕይታ ነው። ለቤተክርስቲያናችን እና ለኢትዮጵያ ትንሣኤ አስተዳደራዊ፥ የገንዘብ አያያዝና አወጣጥ በጀትና ሁሉን አጥቢያ ያማከለ ከአንድ ቋት የሚወርድ ትክክለኛ ፈሰስ ቢኖርና እንዲሁም የአገልጋዮች ቅጥር እና ክህነት ከሙስና ተላቃ ሁሉም በእውቀቱ የሚቀጠርበትና የሚመደብበት፤በቋንቋ ሰበብ ዘረኝነትን በቤተክርስቲያን ውስጥ ማስፋፋት የሚጠፋበት፤ምእመናን ሁሉም አጥቢያቸው መሆኑን ተረድተው ለአንዲት ቤተክርስቲያን የሚሰሩባት መዋቅር ሊፈጠር ይገባል ባይ ነኝ። ሀሳብህና እይታህን Share አደርጋለሁ። ያለፈውን ጊዜ ለአንተም የፅሞና ጊዜ አርገህ በትዕግስት ቆይተህ እንዲህ መታየትህ እጅግ ደስ ያሰኛል። መቼም ቢሆን ከታላቁ ሊቅ ከአባታችንና መምህራችን ከመልአከ ምሕረት ጳውሎስ ቀፀላ(አይያ) እግር ስር ቁጭ ብሎ የተማረ ሰው ንፋስም ነፈሰ ጎርፍም ጎረፈ የተተከለው በዓለት ላይ ነውና(የተማርነው መሰረት ያለው የተዋህዶን ትምህርት ነውና ንቅንቅ ማለት አይኖርም። ሀሳብህን ሌሎችም ኦሮዶክሳዊያንም በደምብ እንሸራሽረውት ወደ ላይኛው መዋቅር እንዲደርስ ሊሰራበት ይገባል። ከብዙ ጊዜ በኃላ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል።
@wondulegesse6649
@wondulegesse6649 7 дней назад
ዲያቆን ያሬድ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። አንዳንድ የመረጃ እጥረቶች ያሉ ይመስለኛል። ለምሳሌ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ በሀገር ደረጃ የተዘጋጀ ከአንደኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል የተዘጋጀ እድሜንና የትምህርት ደረጃን መሰረት ያደረገ አለ። የተዘጋጀውም ትምህርት ከግዕዝ ቋንቋ ጀምሮ በጣም ብዙ አለ። ግን በሁሉም ሰንበት ትምህርት ቤቶች አልተዳረሰም። ያንን የተዘጋጀውንም ስርእተ ትምህርት ተረድቶ የሚያስተምር የመምህራን እጥረትም አለ።
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 6 дней назад
ለሰው ሚከኤል እና ገብርኤል ብቻ አይደሉም የሚቆሙት "እግዝአብሔርን በሚፈሩት ዙሪያ እልፍ አላፍ መላዕክት ይሆናሉ"
@zed8788
@zed8788 7 дней назад
ማመቻመች የሌለበት ጀግና ነህ አቦ እግዚአብሔር ይባረክህ ::🙏🙏🙏
@ariamtube7943
@ariamtube7943 4 дня назад
በጣም የሚገርም interview ነው ወንድሜ ያሬድ የ ዛሬ 20 አመት አካባቢ አብረን ነበር የምናገለግለው የሚገርም መምህር ነው እውነት እንኮን አየውህ ቤተክርስቲያናችን እንደነዚህ አይነት መምህርንን መሰብሰብ ያስፈልጋል ቤተክርስቲያናችን ውስጥም ብዙ ችግሮችም አሉ ግን በምክክር ብዙ መስራት ይቻላል መምህር ታስፈልገናለህ በ አውደምህረት ብናይህ ደስ ይለኛል ጌታቸው ወርቅዬ (ዋሽንት) ከ Washington
@user-yt6ru8jo7s
@user-yt6ru8jo7s 2 дня назад
በእውነት መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@Alemget
@Alemget 4 дня назад
እንደ ሌሎቹ ሳትጠፋ መቆየትህ በጣም ደስ ይለናል። በወቅቱ የነበራችሁበት ሁኔታ ላስተዋለ ይገርማል። ማን ይናገረናል ባዮች ነበራችሁ። ግን ከበረቱ ያልሆኑ ነበሩና ሄዱ አንተ ግን ፀንተህ መኖርህ ደስ ይላል። አምላክ ይባርክህ
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 3 дня назад
😢😢😢😢 እምፅፈው ጠፋኝ በአጭር ቃል ለመናገር በየ አንዳንዷ ንግግሮች እኮ እኮ እያለ ሚሊዮን አሳብ ምኞት ተናገርኩ ወንድም አለሜ የልጅነቴ የእውቀቴ ብርሃን የእኔ አዋርያ 😢😢በቁጭት ነው የሰማውክ ወንድሜ ያሬድ ግብግብ እያልኩ የጠፋው በግ ብሆንም መሐተቤን ሳልበጥስ እንድኖር ያደረገኝ የእናንተ ፍሬ ስለሆንኩ ነው አመሰግናለው አይዞክ ቀን ይመጣል ድምፆችክን ሰምተው የሚበቅሉ ፍሬዎች እንዲበቅሉ ፈሪሳውያንን ከቤቱ ያፅዳ እራሱ የሰማዩ ንጉስ ❤
@geletawaka
@geletawaka 8 дней назад
ትክክለኛ ሀሳብና መረጃና አስተያየት ነው ዶር ያለችውም ለዛሬው ሳይሆን ለመጪው ትውልድ አካሄድ አደገኛ ነው ከመፅሀፍ ቅዱስም ይቃረናል ነው
@Menelik27
@Menelik27 7 дней назад
በጣም ቆንጆ ቃለ መጠይቅ በተመስጦ ነው የሰማሁት እንዴት ጎብዝ ሰው ነው መምህር ያሬድ። መቼም ይቺ ቤተክርስቲያን በችኮላ ከገፋቻቸው ሰዎች ናቸው ብዬ ነው የማስበው ቃለ መጠየቁን ስሰማ በጣም ጎበዝ ሰው ንግግሩ ችሎታው የሚገርም ነው። ለቤተክርስቲያኗ የሚጠቅማት ጎበዝ ልጇ ነበር። ይገርማል 3ቱንም ክፍል ሰማሁት አላውቀውም መምህር ያሬድን ስለሰማሁትና ስላወኩት ደስ ብሎኛል።
@tarikanteneh725
@tarikanteneh725 6 дней назад
ቤተክርስቲያን ገፍታው ሳይሆን እነበጋሻ ጎትተው ነው ያስወጡት በዚህ ሁኔታ ተመልሶ ማየት ጥሩ ነው፣በጋሻው አዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክርስቲያን ሲሰብክ የአዋሳ ሽማግሌዎች "የእንጨት ሽበት" ብሎ ነው የተሳደበ ነው ፣ አሁንም እዚሁ አዋሳ ቤ/ክርስቲያን "አሮጊቷ ሣራ"እያለ መታደስ አለባት እያለ "ተሐድሶን" መስበክ ጀመረ በጋሻው ለአባቶችን እንኳ ክብር የለውም "ሞተው እንኳ አጽማቸው ሰላም አይሰጠንም ከአገልግሎት ስንወጣ አጽማቸው ያረፈበት ቦታ የበቀለው ቆንጥር ልብሳችንን ይጎትታል" እያለ በጋሻው ይሳለቅ ነበር ያ ደግሞ የአስተዳደጉ ጉዳይ ነው አሳዳጊ የበደለው ይባላል፣ ስለዚህ ያሬድ ከነሱ ጋርስሙ መነሳቱ ጥሩ አልነበረም እንኳን ደህና መጣህ!!
@ZelalemTeku
@ZelalemTeku 4 дня назад
yebegashew wana gowadegna bemehonu meterteru gidi newi
@hareg373
@hareg373 7 дней назад
መምህር ያሬድ ዳግም ወደ አገልግሎቱ ብትመለስ ደስ ይለኛል🥰🙏
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 5 дней назад
እግዚአብሔር ወደ ጠራበት ስራ ተሰማርቷል በቃ ተውት እሱ አገልግሎት ተቀባይ ነም ምን ችግር አለው ለምን አዋቂ ሁሉ አገልጋይ ይሁን ትላለህ???
@kibremoges3299
@kibremoges3299 3 дня назад
ድሮም ጉበዝ አሁን በፀጋ የተሞላ ጀግና እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ፀጋ ይሰጥልን የተማረ ሲያወራ እንደዚህ ነው
@asfaw8603
@asfaw8603 7 дней назад
ዕብራውያን 4:14 እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዝአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ፡ በእውነት ያያ ያስተላለፈው ቆንጆ ሀሳብ ነው በቤቱ ያፅናህ
@muajehbbshs
@muajehbbshs 8 дней назад
ወንድማችን ተክለሀይማኖት የምሰራቸዉን ሥራዎችህን ከምላ ጎደል እከታተላለሁ አደንቃለሁም በዛሬዉ ቀንያቀርካቸዉ እንግዳ ያቀረቧቸዉ መንፈሳዊ ትንታኔዎች ሰዉየዉ በመንፈሳዊ እዉቀታቸዉ የበሰሉ ለመሆናቸዉ ማሥረጃ ነዉ በነገረ ቅዱሳንና በነገረ መለኮት ላይ የሰጡት ትንታኔ ነገረ መለኮትን በጥልቀት የተረዱ መሆናቸዉን ያሳያል እናሰግናቸዋለን ሌላዉ በዶክተር መሥከረም ሀተታ ላይ የሰጡትም ትንታኔና አንድምታዉ ዶክተሯ ለማሥተላለፍ የፈለገችዉን እሳቸዉ አብራርተዉ የነገሩን ይመሥለኛል እንዲያዉም በሥሜትና ባለመረዳት ለሚናዉዙ መፅሀፍ ቅዱሥን በግርድፉ ለሚመለከቱት ከማጀታቻዉ የተለኮሰዉን የፋኖሥ መብራት ወደ ሰገነቱ ከፍ አድርጎ ነዉ የገለፀዉ በቅንነት በቅን ልቡና በንፁህ ህሊና ለሚያሥተዉለዉ ✍️✍️✍️
@elisabetesayas8980
@elisabetesayas8980 8 дней назад
መሰረት የያዘ ሰው እንዲህ እውነታውን አስረግጦ ይናገራል በርታ
@yoditaskale3425
@yoditaskale3425 7 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የምወደው አባባል ነው መልክዓ ቅዱስ ሚካኤል ስለሙሴ ስጋ ከአውሬው ጋር ላልተሳደበ አንደ በተለይህ ምስጋና ይገባሀል ወንድሜ ያሬድ አረዳድህ በጣም ሰፊ ነው እውነት በምን ቃላት እንደምገልፅህ አላውቅም ጋዘጠኛ መስከረምን መጠየቅ ትችላለህ አሳባን ከሳ መረዳት ትችላለህ
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r 7 дней назад
ወዳጅች እባካችሁ ሠው አማኝ ነኝ እያለ መናፍቅ አይባልም ::🙏🏼
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg 8 дней назад
እግዛብሄር ይባርክህ ቁጭ ብየነዉ ያዳመጥኩህ ተባረክ በተለይ የበፊቱን ሰብከት ሰርአት ማለት ሰኞ የት መክሰኞ የሆነ ቦታ ተከታትለን ተምረን ነበር እግዛብሄር ይመሰገን ዛሬ ጠቅሞናል አመሰግናለሁ
@solomongetnet2784
@solomongetnet2784 8 дней назад
ወንድሜ ያሬድ ቤተክርስቲያን አሁንም ትፈልግሃለች ግሩም ቃለምልልስ
@mulkenalemu6557
@mulkenalemu6557 День назад
እውነት የሆነ ደስ በሚል አገላለጽ የተደረገ ቃለ መጠየቅ ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lx2xv7no5q
@user-lx2xv7no5q 5 дней назад
መምህር ያሬድ አደመ እጅግ የምወደው መምህር ነው❤❤❤ ስለ እርሱ በሐይማኖት መጽናት እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ።
@kassahunbelay7561
@kassahunbelay7561 8 дней назад
እንደው ያሬዴ እንዴት እኮ እወድክ እንደነበር አታቅም እንደው ናልን
@Zeeee2007
@Zeeee2007 7 дней назад
በባዶ በስሜትና ባለማወቅ አይደለም ዶክተር መስከረም አስተያየት የሰጠችው ድንቅ ምሁር ናት፤
@eyobyonas880
@eyobyonas880 2 дня назад
እጅግ እጅግ ድንቅ በዚህ ዘመን እንደሷ አይነት ሊቅ ማግኘት ይከብዳል
@TsehayDendir
@TsehayDendir 2 часа назад
በጣም የሚገርም እይታ ነዉ ሶስቱንም ክፍል አዳምጫለሁ::በተለይ የሰርክ ጉባዬ ነገር ያማል
@belayweldemariam1438
@belayweldemariam1438 5 дней назад
ወንድሞቼ እኔ ታናሽ ወንድማቹ የሚታየኝ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን እውነተኛ አገልጋዩች ብቻ ሊያገለግሏት ይገባል አንድ እውነተኛ አገልጋይ መቶሺህ ህዝብ ይመልሳል አንድሺ ሐሰተኛ አገልጋይ አንድሰው አይመልሱም ወንድሞቼ በቅድስና እና በእውነት በፈሪሐ እግዚአብሔር የሚያገለግሉ አገልጋዮች ይብዙልን።
@tigetishome2984
@tigetishome2984 5 часов назад
ልብ ያለው ልብ ይበል በጣም በሳል ንግግር ነው የተናገሩት መምህሩ እናመሰግናለን መምህር
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 7 дней назад
የሚገርም አገላለፅ በዚህ መንገድ አላየሁትም እኔ አባቱዋ ያላደገች ልጅ አባቱዋ ይሞታል እናቱዋ የልጅቱዋ መፅናናት ስለማታውቀው የተፅናናች መስሎዋት ትተወዋለች ከሁለት አመት ቦሀላ ልጅቱዋ ዲፕረስ ትሆናለች ምርጫ ስላልነበር ኝሮፌሽናል እርዳታ አስፈለገ ውስጥ የተቀበረ ችግር ሆኖ የወጣው ያአ የማታቀው አባቱዋ ሀዘን ሆኖ ነው የተገኘው እናት በስአቱ ሀዘኑዋን መወጣ ተገቢ ነው እግዚአብሔር ይርዳት የተስበረች እናት ናት ያውም የልጅነት ልጅዋ ነው በዚህ ሊጠቀም ካለ እሄ ፅዋ ስለሆነ እንጠንቀቅ
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 7 дней назад
መምህር ተባረክ እናመሰግናለን እግረኛው እንደመምሀሩ የተደበቀ መምህር ተረፈ አበራን ፈልገህ አቅርብልን ተባረክ
@Hash_malmedia-zw4sb
@Hash_malmedia-zw4sb 6 дней назад
ብዙ አትልፋ ቃለ አዋዲ ላይ አለ
@tibebewagaye4203
@tibebewagaye4203 8 дней назад
መምህር እናመሠግናለን🙏
@sololomonmulugeta4031
@sololomonmulugeta4031 3 дня назад
It was the best religious discussion I thank both of you. GOD bless you.
@MulugetaBerhanu-q3t
@MulugetaBerhanu-q3t 4 дня назад
አቦ ተባረክ ሀቀኛ ሰው እናመሰግናለን ወንድሜ
@mitikuabera7370
@mitikuabera7370 2 дня назад
ጥሩ ነው። ክፍል አንድና ሁለት ማግኘት አልቻልኩም
@mesytadesse4334
@mesytadesse4334 8 дней назад
መምህር ያሬድ ልቤን አሳርፈዋል ። ተባረክ
@addisnet21
@addisnet21 7 дней назад
✅እግረኛው ወንድማችን ፕሮቴስታንት እህት እና ወንድሞቻችን ሰው ሲሞት ያላለቀሱ ጉደኛች እሉኝ ግን ክቀናት በህዋላ እነሱ ናችው በጣም depression ውስጥ የሚግኙት እና ስው ፊት ጠንካራ ክርስትያን ሆነው ለመታየት የሚያደርጉት ጥረት እየጉዳችው ነው- ክርስቶስም አልቅሶል እና ማልቀስ ያለበት ስው ካለ ያልቅስ እና ይውጣለት:: በዚ ፕሮግራም ስሪበት
@mekdesworku9096
@mekdesworku9096 3 дня назад
በጣም ይገርማል። መምሕር። "ተሀድሶ" የሚለው ቃል ከየት መጣ፣ ለምን መጣ፣ ጠንሳሹ ማነው፣ ድርጅት ነው ወይስ ግለሰብ፣ መለያው ወይም ከተዋህዶ የሚለየው በምንድር ነው፣ ተዋህዶ እንዴት ትመለከተዋለች፣ ችግሩስ ምንድነው፣ ለኔ ግለሰቦችን ወይም ስብስቦችን ለማጥቃትና፣ ተዋህዶን መበተኛ አንድ ዘዴ ነው ብዬ ነው የምለው። ስለዚህ ተሀድሶነህ ወይ ብሎ መጠየቅ ያሳምማል።
@mahimahifamily1138
@mahimahifamily1138 3 дня назад
D/r Meskerwm lechisa Egziyabher amlak edme ketenagar ystln❤❤❤
@hasbeslife1033
@hasbeslife1033 7 дней назад
ተባረክ የልቤን ነው የተናገረከው❤
@sene5023
@sene5023 8 дней назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለብሩህ ለቅን ማብራሪያው!!!
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 5 дней назад
Yardedo, What an amazing message. I learnt alot. I want to listen you everyday 😊.
@derejezergaw617
@derejezergaw617 6 дней назад
ስቂት ስለ ላዕከ ወንጌል ዲ/ን ያሬድ አደመ ~~~~~~~~¡~~~~~~ ላዕከ ወንጌል ያሬድ አደመ እጅግ የባለ ብዙ ተሰጦ ባለቤት ነው ። በቀለም ትምህርቱ ሲበዛ እጅግ ጎበዝና አዋቂ ልጅ ነው ። በተጨማሪም አልተጠቀመበትም እንጂ ራሱን የቻለ የጆርናሊዝም ብቃት ያለው ልጅ ነው ። በእስፖርቱ ዓለም ምርጥ የእግር ኳስ ተጫዋች ነው ፤ በውሃ ዋና ደግሞ በጣም ጎበዝ ዋናተኛ ነው ፤ ዓለም አቀፍ ጉዳዮችን የሚከታተልበትና እይታው የሚተነትንበት መንገድ ደግሞ ዲ/ን ያሬድ አደመ እጅግ አስደማሚ ነው ። በቃ ዲ/ያሬድ አደመ እጅግ ድንቅ ብቃት ያለው ወንድማችን ነው ይህን የምለው ስለ ያሬድ አደመ በርቀት ሳይሆን በጣም በጣም በቅርበት ስለማውቀው ነው ። ዲ/ን ያሬድ አደመን በተሀድሶ መጠርጠርን በተመለከተ ~~~~~~~~~~~~~~~~ ዲ/ን ያሬድ አደመን በተሀድሶነት መጠርጠር ማለት ለአሰኔ ዲ/ን ያሬድ አደመን ኢትዮጵያዊ ዜጋ አይደለህም ብሎ እንደመወሰን እቆጥረዋለሁን ። ዲ/ን ያሬድ አደመ የባለ አራት አይናው ሊቅ የታላቁ አባት አቡነ በርቶሎሚዮስ ተማሪ ነው ፣ ዲ/ን ያሬድ የታላቁ መምህር እና ሊቅ አቡነ ሉቃስ ተማሪ ነው ፣ ዲ/ን ያሬድ አደመ የታላቁ የወንጌል ገበሬው የመላከ ምህረት ጳውሎስ ቀፀላ ተማሪ ነው አሸነኝህ ጉሙቱ መምህራን እግር ስር ቁጭ ብሎ ለዓመታት ቀን ከለሌት የተማረን ልጅ ተሀድሶ ብሎ መጠርጠር በራሱ አለማወቅ ቢቻ ሳይሆን ጅልነት ነው ። ያለ ግብራቸው ስም እየሰጣችዋቸው በመላው ኢትዮጵያ በአራቱም አቅጣጫ የተቀጣጠለውን ወንጌል ለማዳፈንንና ብሎም ለመዝጋት በተንኮል ተነሳቹ የክፋታቹ ጥግ በፀጋ የሚበልጣችሁን ሰው ሁሉ ጴንጤ ተሀድሶ እያላቹ አሳደዳቹ እግዚር የስራችሁን ይስጣቹ ። ያ ሬ ድ አ ደ መ አንተ ብርቱ ሰው ( The iron man) እባክህን ወደ አገልግሎትህ ተመለስ አሁንም የእናተን አገልግሎት መጀመር የሚናፍቅ ህዝብ እጅግ በጣም ብዙ ነውና ፕሊስ ዲ/ን ያሬድ አደመ ወደ አገልግሎትህ ተመለስ ምክንያቱም አንተ ለቅድስት ቤተክርስቲያን እጅግ ታስፈልጋታለህና ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️ 👍
@sintayehu751
@sintayehu751 7 дней назад
ወድሞቼ ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁት አድ ሀሳብ ልስጥ እውነት ሀዘተኛዋ በሁለት ቀን መፅናናት ትችላለች መናገር ቀላል ነው ሀሳብም መስጠትም እውነት መተግበርም ከቻለች ይሁንላት
@tirunehgebremariam6544
@tirunehgebremariam6544 5 дней назад
እውነታውን እና በአብዛኛው ምእመን ልብ ውስጥ ያለውን ሀቅ ነው መምህር የተናገሩት በጥልቅ ሊታሰብበትና ሊስተካከል የሚገባው ክፍል ነው
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 8 дней назад
እረ ወገን የመሎክሴው ሁኔታ እንዴት ሆነ ልጅ ወለዱ የተባለው 3 ወር ሞላው፡በቃ ዝም ነው ፍርድ ለልጅቷ
@haimont9075
@haimont9075 8 дней назад
ደምሪኝ
@millimabayneh9464
@millimabayneh9464 6 дней назад
አባቶቻችንን የሚያዋርድ ወሬ ለመስማት እና ለማራገብ ጆሮ ማቆም ተገቢ ነውን ? ምንስ ይጠቅማል ?
@ruthbfser1052
@ruthbfser1052 5 дней назад
ደስ የሚል መልእክት ነው በተለይ በ ኣባ ግርማ ያልከው ብ ቅዱስ ሲኖዶስ ተከልክለው እያሉ ኣንድ ኣባት ማለት ጳጳስ ደሞ እንዳልተከለከሉ ሲናገሩ መእምኑ ምን ኣይነት የተደበላለቀ ነገር እያስጨነቀው ነው እና ኣስቡበት
@ZenebeSamuel-jt7qx
@ZenebeSamuel-jt7qx 3 дня назад
ጠያቅውም ተጠያቂውም ኑ ወዴ ኢየሱስ
@Tube-cb3iu
@Tube-cb3iu 4 дня назад
I stand with Dr Meskerem lichsa❤❤❤
@mimiimekuria7722
@mimiimekuria7722 7 дней назад
በትክክል ገልፀኽዋል ።መስከረም ለቺሳ ድንቅ ሴት ናች ።አብዛኞቻችን ያረዳድ ችግር አለብን።
@eyobyonas880
@eyobyonas880 2 дня назад
እጅግ እጅግ ድንቅ መምህር ነች
@ewuketenamereja7222
@ewuketenamereja7222 4 дня назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@solomonbelay2998
@solomonbelay2998 7 дней назад
ወንድማችን ብዙ መምህር ቤተክርስቲያን አላት ሙሉ የሚያደርገው እውቀት ምግባር መንፈሳዊ ስራ ያስፈልጋል ቤተክህነት ለመቀጠር ምን ያህል ገንዘብ እደሚቀበል ሲሰማ እግዚኦ ያሰኛል እዛ ሚሰራው ነው የኢትዮጵያ መከራ ያበዛው በጣም እግዚአብሔር ይስጥህ ቤተክህነት የእግዚአብሔር ህግና ስርዓት ማስፈጸም አለባት።
@Helu465
@Helu465 7 дней назад
ፀጋዉን ያብዛልህ የልቤን ነው የተናገርከዉ ገንዘብ ወዳድነት ሁሉን ነገር ያጠፋው 😢 ከሁሉም ነገር በፊት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው ሚቀድመዉ❤😊
@user-yc1hh6ot5e
@user-yc1hh6ot5e 6 дней назад
መምህር ያሬድ አደመ ቃለ ህይወት ያሰማልን የት ጠፍተህ ነው እረጅም ጊዜ
@user-ej1im2nz2r
@user-ej1im2nz2r 8 дней назад
ምልከታህ ጥሩ ነው።
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 7 дней назад
መምህር ያሬድ ከብዙ አመት በኃላ ነው ያየሁት ደስ ብሎኛል የት ጠፋ ስል ነበር እንኳንም ከቤ/ክ አልወጣህብን ወቷል ነበር የሚባለዉ ቃለህይወትን ያሰማልን ምንም ውሸት የሌለበት100% እውነታ ነው የተናገሩት
@hiwetwomdimagegn6873
@hiwetwomdimagegn6873 2 дня назад
ቃጥላ ማርያም ያየ ዛሬ የያሬድን ሀሳብ ትክክል መሆኑኑ ይረዳል።
@kng4900
@kng4900 8 дней назад
ግሩም ነው
@azeb9433
@azeb9433 6 дней назад
እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን ያሬድ ❤❤❤🙏🙏🙏
@Gebreab-ex9tm
@Gebreab-ex9tm 6 дней назад
I know yared as we are in same kebel in hawassa, he was a good footballer and preacher in our area st Gebreal church. I admired him a lot for having such endurances over his obstacles he face!!!
@user-gc2so4dk3j
@user-gc2so4dk3j 8 дней назад
እርእሱ በጣም ያሳዝናል. ያስለፈለፈው ማለት ምንማለት ነው በጭዋ ደብ የተናገረው ወይም ያወራው ብትል ምንአለበት :: እንኳን ትልቅ ሰው ጋብዘህ ህፃንም ብትጋብዝ ያስለፈለፈው አይባልም , ስርአት ይኑርህ ውንድም
@jelo3241
@jelo3241 7 дней назад
ሌላውን ካልተሳደቡ እና እንደዚህ አይነት ርዕስ ካልስጡት እኮ አይታይላቸውም እሱ ብቻ መስለሽ በሙሉ youtuber እንደዛ ናቸው ።
@yenedz7264
@yenedz7264 7 дней назад
እውነት ነው ሂሳብ የሚሰሩ አሉ ለምሳሌ ቃጥላ ማርያም አሁን ምን ላይ እንደደረሰች ምንም አንሰማም እንደበፊቱ
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 7 дней назад
በትክክል ገፅኸዋል በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን
@StmarryTega
@StmarryTega 5 дней назад
I Sow You After 20 Years ago!!! Thanks For God Really!!! We Love You Deacon Yarad Really You Always Speak Realty I Go Back To Awass St. General .,... I'm So happy about YOU Memehr!!!
@selamalemu8787
@selamalemu8787 5 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን
@ZemedkunKasu
@ZemedkunKasu 7 дней назад
መምህር ያሬድ ስለ የቤተከርስቲያን ስትገልጽ ብዙ ጥያቄዎቼን ጠቀለልከው ይመችህ ወንድሜ....ተክሌ ትችላለ የፕሮግራም አቀራረብ ይመሰጥ አይደል… እንዴ ይመችህ !👍👍👍👍
@mafiw
@mafiw 4 дня назад
ስለ ድርብ ፣እና "የሚያበሉ ታቦታት" የተናገረው 100% እውነት ነው። እያዘንን አለን። ማስተካከል አለባቸው። ደግሞ ምናለበት እያሉ ሰውን ከማሸማቀቅ ለወጣቱ ትውልድ የቅዱሳንን አምላክ ክርስቶስን በሚገባ ማስተማር ያስፈልጋል! ያሬድ ግን በመንፈሳዊም፣ በዓለማዊም አስተሳሰብ የበለጸግህ ብሩክ ሰው ነህ። ቤተክርስቲያን እንድትጠቀመብህ ምኞቴ ነው።
@CassioPeia-hv1qx
@CassioPeia-hv1qx 8 дней назад
ዶ/ር መስከረምን አቅርብልን
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 3 дня назад
መምጣት አለባቸው?እኛስ ማን ያስተምረን ማንን ይፍቱኝ እንበል?
@Blue-Bird-Sky
@Blue-Bird-Sky 8 дней назад
እግዜር ይስጥልን።
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 7 дней назад
ውይ ያሬድ ድንቅ መልእክት ነው ያስተላለፍካቸው መልእክቶች ዘመንክን ይባርከውንያመንከው አምላክ
@tihitinaagizachew1378
@tihitinaagizachew1378 7 дней назад
ትክክል ምዕመኑን ግራ የሚያጋቡ …..የሚለውን ሀሳብ ስለ አጥማቂ የተናገረው 100ፐርሰንት ልክ ነው ቃለህይወት ያሰማልን
@akliluandebrhan6984
@akliluandebrhan6984 5 дней назад
Mn honeh new endedroh yemimetn program ametah tebarek beteseb argen
@mimiimekuria7722
@mimiimekuria7722 7 дней назад
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ።😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤
@user-iv7bf1pl2d
@user-iv7bf1pl2d 4 дня назад
ግሩም ሃሳብ ቅን መልእክት
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 5 дней назад
ያሬዶ ሶስቱንም ሰማዋቸው ደሰ የሚል በጨዋ ደንብ የነበረ ቤተክርስቲያን ከአፍህ አትጠፋም እነደ ተላንቱ በአውደምህረት በተለያዩ መንገዶች እጠብቃለን በጣቶቻችን እየጠፍ ነውና አትጥፋ ወንድማለም
@fassilassefa625
@fassilassefa625 8 дней назад
መምህር ያሬድ በጣም ጥሩ እይታ ነው። አመሰግናለሁ።
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 3 дня назад
በትክክል
@EAPOAmharia
@EAPOAmharia 7 дней назад
Excellent Memihir! Well done what you expained about Dr. Meskerem Lechensa.
@user-fy2ez1ib5f
@user-fy2ez1ib5f 8 дней назад
Thankuuuuuu
@mgjkkygxxcbnmm
@mgjkkygxxcbnmm 7 дней назад
You guys thanks, I also want to say most of Ethiopia orthodox Baptism names even are very common, Michael and Gabriel. They have to use another saint names sometimes.
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 4 дня назад
Thanks a lot. This is the real reason behind it .
@EAPOAmharia
@EAPOAmharia 7 дней назад
Excellent Memihir Yared! Live long and God bless you.
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 8 дней назад
ወንድም አንተን የሚመስሉትን ሰብስበህ ለአንዲት ቤተክርስቲያን እራስህን ስጥተህ በምትችለው እግዚአብሔርበስጠህ ፀጋ አገልግል ያው የልባችንን እግዚአብሔር ያውቃል እግዚአብሔር መሽወድአይቻልም ሁሉን እሱ ያውቃል
@NehaiMan
@NehaiMan 7 дней назад
እሰኪእናሰተውል እግዚአብሔር ይመስገን የሚል ትውልድ በተለይ አደሰአበቦ የለምእኮ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 6 дней назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እንግዲህ ባለማስተዋላችን ነው ለዚህ ሁሉ መከራ እና ስቃይ የደረስነው ቆም ብለን ባለ ማስተዋለችን ነው በተቀደደልን ቦይ እየተንሸራተትን ያለን , ሁላችንም ከሁሉም እምነት ተከታዮችየሆናቹህ አሁንም አስተዉሉ ከመተቸት ከመራገም ከመሳደብ በፊት ምንድ ነው ቃሉ ? ምንድ ነው ለማለት የተፈለገው ብለን ቆም ብለን ማሰብ እና ማብሰልሰል አለብን ,ሆ ብለን አፋችን ከምክፈታችን በፊት ስለዚህ አስተዉሉ
@FekaduTadesse-ck7ip
@FekaduTadesse-ck7ip 7 дней назад
መምህር ያሬድ ታኦሎጎስ ተብሎ ሲጀመር የነበረዉን መነሳሳት እንዳስታዉ ስስላረከኝ ተባረክ
Далее
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28
My Puzzle Robot is 200x Faster Than a Human
21:21
Просмотров 4 млн
Boots on point 👢
00:24
Просмотров 1,6 млн
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Просмотров 16 тыс.
ደባሎቹ - ክፍል 23 | Debalochu - Ep 23
28:36
My Puzzle Robot is 200x Faster Than a Human
21:21
Просмотров 4 млн