Тёмный

ተደፍሬ የወለድኳት ልጄን የገዛ ባሌ አመት ሙሉ ደፈረብኝ @EyitaTV እይታ ቲቪ 

Eyita TV
Подписаться 104 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Welcome to #EyitaTV.
EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
Follow our FB page, RU-vid channel and website www.eyitatv.com for more.

Опубликовано:

 

24 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Год назад
ልጅቷ ግን ጠንካራ እና የማታ እንጀራ ይምታገኝ ትመስላለች ያድርገው አይዞሽ እናትየው 😢😢😢😢😢
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Год назад
ወዶችን የጠላ ማነው እደኔ ሳይወድ በግዱ😭
@zzzz9900
@zzzz9900 Год назад
እኔ አለሁልሽ ልቤ የተሰበረ
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Год назад
@@zzzz9900 አይዞሽልኝ
@Seid404
@Seid404 Год назад
😢😢
@fatimaswa3171
@fatimaswa3171 Год назад
እኔ አለሁ ይሄው በነሱ ጥላቻ ቁሜ ልቀር ነው
@alemhaile625
@alemhaile625 Год назад
ሁሉም ወንዶች አንድ አይደሉም እልትዋ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Год назад
ልጅቱን ❤❤❤ እማማዬ ትልቅ ቦታ ድርስ በይ የተረጋጋሽ ነሽ
@asafiker8038
@asafiker8038 Год назад
ኡፍፍፍፍ''''በጣም ይከብዳል እናቴ ኪዳነምህረት እምባሽን ትጥረግልሽ አይዞሽ እህቴ ሆድ አይባስሽ የማርያም ልጅ አለ ስሙን ጥራው ደግሞ ህጉ ምን አይነት ነው 2አመት ከ9ወር በጣም ትንሽ ነው ፈጣሪ ሆይ ወንድ ለተባለ ፍጥረት ይሄን ሰይጣናዊ አስተሳሰብበቸርነት አንሣላቸው ልጆቻችንንም ጠብቅልን አደራ አደራ አደራ '''መድሀኒትአለም
@mimmim4291
@mimmim4291 Год назад
እኔ ምለው ባለፈው ሌላ ሚዲያ ላይ ቀረበው አልነበር? በዛላይ እነዚ ልጆች ነገ ታዳጊ ናቸው እናተ ባለሚዲያውች እግዚያብሔርን ፍሩ አትናግድባቸው
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h 2 дня назад
የፈለገ ብሆን ልጅ ኖሮኝ ሌላ ባል አላገባም ማለቴ ለልጆቼ የጀራ አባት ፈረአ ሕግዚሃብሄር በልቡ ካለው ነው አባትን ፍቅር የሚስጠው 😢😢😢
@ormooapss442
@ormooapss442 Год назад
አየ እናት እግዚአብሔር አምላክ መልስ ይሰጣል ማማየ በጣም ከባድ ነው የስራኤል አምላክ የአለም ንጉስ ይፍረድ 😢😢
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Год назад
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አምላኬ ሆይ ምን አይነት ግዜ ነው አሁን የኸ ሁሉ ኢትዮጵያ ነው 😢😢😢😢
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Год назад
የልጆቹን ስም እና ፎቶ ለህዝብ ማሳየት በጭራሽ አይመከርም እግዚአብሔር ለምድራችን ወንዶች ምህረት ያድርግላቸው በጤና አይደለም እጅግ የሚዘገንን ታሪክ ነው ፍትህ ለእናት እና ለህፃናት እናንተ ደፋሪዎች ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ተመለሱ እባካችሁ ምድራችንን ለሌላ ጉስቁልና አትዳርጉ ትውልዱን አታርክሱ ምህረት ያድርግላችሁ እንባሽን እግዚአብሔር ያብስልሽ አይዞሽ ማዘር አታልቅሽ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ በፀሎት በርቺ ፀልይ በርቱ እባካችሁ
@samsamsun367
@samsamsun367 Год назад
ልክ ነሽ ልጆች ባለታሪኮቹ መልክ ባይታይ ለወደፊት ሂወታቸው ጥሩ አይደለም ባሌን ታሪኬን ሁሉ ነግሬው ስራ አይሰራም እንዋደዳለን 👉ስራ መስራት አለብህ ስለው በነገርኩት ታሪክ ሚያነሳብኝ በቃ አልፈልግህም ስል ይቅርታ ይላል ታጥቦ ጭቃ ይቅርታ ብቻ ተግባር የለም 2 አመት ከተውኩት እዳ ቀለለ
@ethiopiaye649
@ethiopiaye649 Год назад
ልጅት ከእናቷ ጋር ነው የቀረበችው። ስለዚህ ወላጅ ፍቃደኛ ከሆነ ችግር የለውም።
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Год назад
አንቺ ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ ሌላዎች ፊታቸው ለምን ታየ ለምትሉ እውነታቸውን ነው ደፍሮ መናገር መቻል እራሱ ለሌላው ያጠነክራል ስለዚ አንቺ ጠንካራ እንቦቀቍላ ነሽ በርቺ ጠንክሪ ይሄ ባለጌ ውሻ ጀግና ነሽ ውዴ ለሌሎች ምሳሌ ነሽ ስንት አለ በየቤቱ
@Feqirteselasie4269
@Feqirteselasie4269 Год назад
የህፃን አዋቂ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@halimab609
@halimab609 Год назад
እኔ ግን የሚገርመኝ ጠጪ ወንድ አግብቶ እኔዲህ ሆንኩ ለምን ይባላል?? ከቤት ውስጥ ብቻ ሳይሆን ከውጭም እየደፈረ ተጨመላልቆ ይመጣላችሇል። ሰው ከጠጣ ይሰክራል ፣ ከሰከረ ደግሞ ሚያደርገውን አያውቅም ። እናቱንም ልጁንም ይደፍራል። አንድ ሴት አግብታ የማይሆን ወንድ ከሆነ ባፍንጫው ይዘቅዘቅ ራስን አሳምኖ ጭንቅላትን ማሰራት ነው፡ ጀግና መሆን ልጆች ይዞ መልፈስፈስ አያስፈልግም ። የሴት ወንድ እናቶች እኮ አሉ ፡ ባልን ለመኖር መስፈርት አታድርጉ። ለልጆቻችሁ ስትሉ የምታገቡትን ባል ምረጡ። አይዞህ እህት። ብርታቱን ይስጥሽ።። ልጆችሽን በሰላም ያሳድግልሽ
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Год назад
ፈጣሪ እምባሽን ያብሰው አይዞሽ እህቴ🙏🙏🙏
@bebibebi7078
@bebibebi7078 Год назад
ታሪኩን ማቅረባቹ ለሌላው ትምህርት ይሆናል ግን ምናለ የህፃናን ፊት ብትሽፍኑላት ብዬ አስባለው
@hutadawed2
@hutadawed2 Год назад
ስንት ግዜ ነው የምንስማው😢አላህ ይስትር ግን አንች አትውለጂ
@hawwii5954
@hawwii5954 Год назад
Zemenu yekefa new ayzosh ehite bikebdm egzhabeher metsenanatn yestesh🤲🤲🤲🤲🤲
@RahelTsegaye-sl3jv
@RahelTsegaye-sl3jv Год назад
አይ የሴት መከራ እረ ፍትህ 😭😭😭
@hanahana1960
@hanahana1960 Год назад
ምን አይነት የአዉሬ ዘመንነው 😢😢
@Seid404
@Seid404 Год назад
የኔ እናት ስታሳዝን የአላህ 😢😢
@zamzamabdullah6880
@zamzamabdullah6880 Год назад
አቤቱጌታኤለድአይነትሰወችልቦናስጣቸውማረንይቅርበለን
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Год назад
አይ የሴት ልጅ መከራ😢😢😢
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Год назад
ውይይይይይይይይይይይ አንዳድ ወዶች አምላክ የሥራችሁን ይሥጣችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@delina3421
@delina3421 Год назад
Ethiopia gin min aynet hig new yalacht 2 amet eko minim aydelwm, sometimes am proud to be eritrea 🇪🇷
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 Год назад
ይቅር ይበለኚ አንቺስ ለምን አይረዳኚምእያልሺ እምትወልጅው አቤት የሴት መክራ
@monaalmona1194
@monaalmona1194 Год назад
አሜቱ ይቅር በለን
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 Год назад
ኦ አምላኬ
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 Год назад
So sad 😭😭😭💔💔💔
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Год назад
ልቤ ደማ😢
@chefgeni7700
@chefgeni7700 Год назад
ስንት ሚዲያ ነዉ ግን ምትቀርቡት
@LL-im6jw
@LL-im6jw Год назад
እግዚኦኦኦኦ ሰው ከእንሰሳ ይነስ
@konjokonjo3936
@konjokonjo3936 Год назад
Azoshi 😢😢😢😢😢😊
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Год назад
እፍ..,እህ...☺️ምንጉድ ነዉ ይህ ነገር አገራችን ተ ደጋገመ የ ሴቶች ጉዳይ ምንድን ነዉ ሥራችሁ? አርቴስቶችም አድስሞን ጀምራችሁ ነበር ምን ላይ እደደረሳችሁ እኔጃ? ይን ያደረጉ ስዋችደሞ አባት የ ቅርቡ ቤተስቡ 😔 መሁኑ ደግሞ በጣም ያሳዝናል😢 የ ምን በሽታነዉ ልጃቹም ይህን እየተደረጉ፣ እየሰሙ ማደግ ለ አይምሮችዉ በጣም መጥፎነዉ ይህን ያደረጉ ወንዳች በ ሁለት አመት እስራት ይለቀቃሉ ወተዉም ሊላ ይደፍራሉ😮 ቤተስባችዉን ይበቀላሉ ኢትዬጽያ ያላችሁ ወላጃች ስልፍ ዉጡ ፍርዱ እንደማይደግሙ፣ ቢፈረድባችዉ!!!
@user-sc6mw3tq2x
@user-sc6mw3tq2x Год назад
😭😭😭😭😭😭
@selamawitmakonnen7316
@selamawitmakonnen7316 Год назад
Geta eyesus hoy temelketen abetu😭😭😭😭
@-swtube5575
@-swtube5575 Год назад
ፊቷን ለምን አልሸፈናቿትም በአላህ😢😢😢😢
@warkwark6096
@warkwark6096 Год назад
የልጅቷ ፊት መሸፋን ነበረባት ለዉደፊት ሂዉት
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Год назад
😢😢😢
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Год назад
በትልቅ ሜድያ ይለቀቅ
@hawwii5954
@hawwii5954 Год назад
Betam yekebdal uuuffffffff 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hawwii5954
@hawwii5954 Год назад
Uuuuu Amlake Woy yikir balen asiben😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mhmh7628
@mhmh7628 Год назад
😢😢😢😢😢
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Год назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Год назад
አይ ድንብ የጣሱ
@zamzamabdullah6880
@zamzamabdullah6880 Год назад
2:59 2:59
@raheltadese8983
@raheltadese8983 Год назад
እር በእግዚአብሔር ለምን ልጅቷን ታሳያላችሁ እር እግዚአብሔር ፍሩ ይች ልጅታድጋለች
@Ethio25536
@Ethio25536 Год назад
እቺ እህቷ ናት እንጂ.....
@hawwii5954
@hawwii5954 Год назад
Minm atonim lijutoa tsebel adershat, egzhabeher yefewisat🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭
@yeshigetnet9104
@yeshigetnet9104 Год назад
ኣሁን ይሄ ፍርድ ነዉ ህፃን ልጅ ተጫዉቶባት ህግ የለም
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Год назад
እረ ይቺ ሴትዬ በእዪሃ ሚዲያ የዛሬ ስንት ወር ቀርባለች ምን ጉድ ነው ዘመናዊ ልመናው ከአንድ ሚዲያ ወደ አንድ እየተሩዋሯጡ መሸቀል ሆነሳ ተው እንጂ የሚረዳንም ሰው አታማሩ የተቸገሩ ይረዱበት እንዴት ተብሎ ተሰርቶ እንደምትረዱ ብታውቁት ጥሩ ነበር ግን ተው ለሌላውም መንገድ አትዝጉ አይደብራችሁም እንዴ
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 Год назад
እኔም አስታውሳለሁ ልጆቻቸውን መነገጃ በዝህ ላይ ለምንድነው የምትወልደው ስለ ባሌ አይረዳኚም እያለቺ 😂አሁንስ አስጠሉኚ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Год назад
@@yaagewlij4134 እውነትሽን ነው ሰው አንድ ይሳሳታል ከዛም እንደው ይባል ሁለት ዝም ብለው እየወለዱ እዬዬዬ እኔ አስወርዱ አላልኩም ግን ከመጀመሪያው የማይጠቅመኝን ሊረዳኝ የማይፈልግ ሰው እንዴት እጠጋለሁ ስለዚህ ጥፋቱ የት ነው በየሚዲያ ለሚታየው ገንዘቡን እያነሳ የሚሰጥ ፅድቅ የሚመስለው መስራት ትችላለች እንደ እኛው ተሰዳ ታሳድግ መረዳት ያለባቸው በሽተኛ አርጋዊ ጠዋሪ ቀባሪ ያጡ እናት አባት የሌለው ንብረቱን በግፍ ተቀምቶ የሚንከራተተው እንደ እነዚህ አይነቱ ቢዝነስ ነው የተያያዙት እረ በዛ ወዲያ
@user-ni4fn4ce6n
@user-ni4fn4ce6n Год назад
አሷ እኮ አይደለችም ጥፋተኛ ሚደያዎች ናቸው ለእራሳቸው ፎሎ
@Seid404
@Seid404 Год назад
አሟችሆል እሷ ምን ታድርግ እነዚህ ስግብግብ ሚደያ ናቸዉ እንጂ
@Seid404
@Seid404 Год назад
​@@user-ni4fn4ce6n እኮ
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 Год назад
ኢንተርቪው አድራጊዋ ምንም ድምፅሽ አይስማም አስተካክይ ካሜራሽን
Далее
⚡️Uylanishim kerak, sovchilikka borasizmi?...😅
00:50
Only you are left😭I beg you to do this🙏❓
00:19
Просмотров 744 тыс.
🤯 #funny
00:20
Просмотров 366 тыс.
⚡️Uylanishim kerak, sovchilikka borasizmi?...😅
00:50