Тёмный

ተፋጠጡ ተቃራኒ አስተሳሰብ ያላቸው ሌንቦና ማንያዘዋል ክፍል 1 

Miki show ሚኪሾው
Подписаться 250 тыс.
Просмотров 263 тыс.
50% 1

Приколы

Опубликовано:

 

10 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 953   
@blacklove7488
@blacklove7488 3 года назад
ሌንቦ የ ሸገር ከንቲባ ይሁን ምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤
@yonael9811
@yonael9811 3 года назад
Please ye lembo fb name txt aregulign
@yonael9811
@yonael9811 3 года назад
Yelembo fb account txt areglign
@Helpfulstuff
@Helpfulstuff 3 года назад
Yelebo ewuket kenero lemed sehon ,yagnaw degemo kmedia ena metsehaf nw .. yehe nw leyunetu
@blacklove7488
@blacklove7488 3 года назад
@@Helpfulstuff አሁን ካሉ ተማሩ ከምባሉ ሙሁሮች ሌንቦ በምን ጣእሙ
@leemulu6881
@leemulu6881 2 года назад
እብድ ነው በእምነት መተብተብ ማለት ምን ማለት ነው ህዝቡ በእምነት ስለኞረ ነው ሀገር አቆይተው ያስረከቡን አወክ አወክ ሲሉት
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 года назад
ስለ እውነት ሁለቱም የሚገርሙ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ወጣት ልጆች ናቸው ።
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@user-je7pl2zx7w
@user-je7pl2zx7w 3 года назад
አው አብዛሀኛው ሀሳባቸው ጥሩ ነው ግን እኔ የገረመን እግዛብሔር ጥሩ ሰው ነው ሰይጣን መጥፎ ሰው ነው አንድ መምህር እግዛብሔር የተቸገረ ሰው ነው ሲል ሰማሁኝ እግዛብሔር ማነው. ? ሰይጣንና እግዛብሔር እዴት ታነጻጽራራለቹ
@aloalo8986
@aloalo8986 3 года назад
ሌቦ በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ ቅልብ ያለህ እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ የቤት ሰራተኛን ማንም አያስታዉሳትም
@hanaabate2761
@hanaabate2761 3 года назад
እርሙን ቢያነሳው ያኛው ስለአሜሪካ ብዙ አስረድቶ ከወሬው አርስት እነሱም ወጡ
@mhiretalhosani6587
@mhiretalhosani6587 3 года назад
@@hanaabate2761 tkikili 🤣🤣
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@rahmamohammed464
@rahmamohammed464 3 года назад
ምርጥ፣ሶስት፣ወጣት
@haregfiseha3508
@haregfiseha3508 3 года назад
በጣም ኢትዮጵያ ውስጥ የሰው ቤት መስራት በጣም ከባድ ነው ሰው ከብረት የተሰራ ነው የሚመስላቸው አረብ ሀገር ይሻላል
@gebruyezenebech1430
@gebruyezenebech1430 3 года назад
በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ያነሱት። ሁለቱንም በተከታታይ ፕሮግራም ቢሰሩ ብዙ ወጣቶችን መቀየር ይችላሉ
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@user-ht1hl9xb5k
@user-ht1hl9xb5k 3 года назад
አሁን ገና ምርጥ ለኢትዮቢያ የሚያስፈልጎአት መጡ በርቱ ከጎናቺሁነን
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@biniyamabeje1781
@biniyamabeje1781 3 года назад
ኢትዮቢያ ነው ያልሺው😂😂😂
@mahiafrika7596
@mahiafrika7596 3 года назад
ሚኪሾ ይሔን ልጅ በየግዜው አቅርበው ንግግሩ ሰውን ይገነባል ትውልድ ያስተምራል ዋው ህፃናት ላይና እፅዋት ላይ መስራት ትልቅ እራእይ ነው ዋው ይሔ ሳይንቲስት ነው ሌንቦ የኔ ጀግና
@hanan4379
@hanan4379 3 года назад
በጣም ትውልዱን ሊያስተምር የሚችል ብርቅዬ ሰው ነው
@LoveHub
@LoveHub 3 года назад
እናመሰግናለን ሚኪ 🙏 ሁለት ግሩም ሰዎች ናቸው 🔴 ❗️
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 года назад
የፍቅር ጤና ገሪዛን ቻናል በመግባት ቅንነት ፍቅር እንማር በዛዉም ቻናሉ እናሳድገው ምርጥ አባት ናቸው
@LoveHub
@LoveHub 3 года назад
@@user-zi1sf4sl6v ጥሩ ሃሳብ ነው !
@henokyeeyaya8477
@henokyeeyaya8477 3 года назад
Success ማለት 10ቱ የእግዚአብሔር ሕግ መጠበቅ እና መጾም ጸሎት ንስሀ ቁርባን ከዚህ በላይ successful አንሆንም🙏
@davidzeru5219
@davidzeru5219 3 года назад
"ወጣቱ ፀበልና ማንበብ ይፈራል" 😀😀 ሌምቦ ውስጤ እኮ ነህ ! ከሁለታቸው መልካም የሆነ ወጣቱን የሚያነቃቃ ድንቅ እይታ አላቸው! ሚኪም ማቅረብህ ትመሰገናለህ! እራሳችን የምናዳምጥበት ዘመን የደረሰ መሰለኝ! ማለት በራሳችን ለራሳችን መማማር ጀመርን! 🙏🙏🙏
@sarahana7929
@sarahana7929 3 года назад
ሌንቦ አቤት አስተሳስሰብህ እንዴት ደስ ይላል አቦ ይመችህ
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@yimer2543
@yimer2543 3 года назад
ፖስተር ነን እያሉ ከሚያዝጉን በላይ እንደዚህ አይነት ወጣቶች የሚናገሩት በብዙ ፐርሰንት የተሻለ ነው።
@henokyeeyaya8477
@henokyeeyaya8477 3 года назад
这么多年还是那么棒棒 ልቀቅ ብያለው ልሳን ነው🙈
@nejatali7088
@nejatali7088 3 года назад
Hulet tilik hasab yalachew lebekena sewoch.
@justblessed9358
@justblessed9358 3 года назад
Dingay fitret ende honk sinegrih be desta new
@henokyeeyaya8477
@henokyeeyaya8477 3 года назад
@@justblessed9358 ውጣ ብያለው ልቀቃት 这么好吃😋
@justblessed9358
@justblessed9358 3 года назад
@@henokyeeyaya8477 😂😂😂 gezba neh antegnaw degmo
@burteethiopia6018
@burteethiopia6018 3 года назад
ሁለት ምርጥ በጣም የማደንቃቸዉ ሰዎች ❤❤❤❤
@eliasgirma1901
@eliasgirma1901 2 года назад
ውውውውውውው.....ሌንቦ ft ማንያዘዋል ይመቻቹ። በጣም አስተማሪ እና አስተዋይ ልጆች ናቸው። በርቱልን የእናንተ ትምርህት እኔን ጨምሮ ብዙ መሳዮቼ እንደተማሩበት ተስፋ አደርጋለሁ።👏👏👏👏👏👏👏
@minabstudio
@minabstudio 3 года назад
Lembo, You are just gifted. You raised strong and unique thoughts with logical and strong explanations. Thank You
@alm2467
@alm2467 3 года назад
የሌንቦ ሳይኮሎጂ እመኑኝ ለሀገር ይጠቅማል።
@babemame6764
@babemame6764 3 года назад
ለሀገር ብቻ ሰይሆን ለአለም ይጠቅማል
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@solomontesfay6370
@solomontesfay6370 3 года назад
Disagree lemn lezare becha tasbaleh ye kere astesaseb
@shambelfanta2169
@shambelfanta2169 3 года назад
የሌንቦ ሳይኮሎጂ በትክክል ምክንያቱም የውጪ. ያለያቱ ቢያንስ ጥሩ ህይወት አለቸው።
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 3 года назад
በጣም !!!!!!!!
@maysatedy2468
@maysatedy2468 3 года назад
ሚኮ በናትህ ክፍል 1 2 3 ድረስ አርገዉ ተሸምቶ አይጠገብም በርቱ
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@hbshd9762
@hbshd9762 3 года назад
ወይኔ በሂወቴ የምወዳችውን ሰውች ስላቀርብክልኝ ደስብሏናል
@g.m.c.5113
@g.m.c.5113 3 года назад
ሌቦዬ የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደጌ ማስተዋልህ ድንቅ ነው ጌታ እየሱስ ከዚህም በላይ ማስተዋልህን ይጨምርልህ ያብዛልህ ተባርከህ ለበረከት ያርግህ። ማንዜም ብዙ ግዜ ሀሳብህ ያስማማኛል በርታ ወንድሜ እንደዚህ አይነት አነቃቂ ሀሳብ በሌለበት ዘመን የናንተ የሁለታችሁ ትውልድ ላይ ፎከስ ማረጋችሁ ለሚመጣው አዲስ ትውልድ ትልቅ ለውጥን እንደምታመጡ አልጠራጠርም። ተባረኩ
@fekat_tube
@fekat_tube 3 года назад
Thank for bringing the most amazing minds together 👌🏽👍🏾 so excited to watch this💚💛❤ ሀገሬ ጀግና ያብዛልሽ🙏🏾🙏🏾
@yemata1509
@yemata1509 3 года назад
አሜን! ያብዛላት
@solomontesfay6370
@solomontesfay6370 3 года назад
Ehen lemawrat mind ayasfelgem to be honest everybody can talk like this
@henokgetu2047
@henokgetu2047 3 года назад
Lembo I picked you as my motivator every time I listen to you I feel refresh and I’m motivated God bless you my man I will see you when I come to Addis❤️🇪🇹❤️
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@solomontesfay6370
@solomontesfay6370 3 года назад
Inspire ethiopissssssssss
@user-cx3qn4ef6u
@user-cx3qn4ef6u 3 года назад
ሌንቦ ኢትዮጵያን የገለጸበትና ስለ እምነት የገለጸው በጣም ደስ ይላል ሁለቱም ከባዶች ናቸው በርቱልን
@Rose-rp1je
@Rose-rp1je 3 года назад
Lenbo, you are such a unique human being. What you're doing for the young kids, your thoughts are unique!!!! Such a calm and smart man! Thank you for what you are doing, and keep the good work!!!
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@amisendu7647
@amisendu7647 3 года назад
ይህንን እየሰማሁ እንቅልፍ እማይታሰብ ነው ከለሊቱ ስምንት ሰአት
@MrChuckmike
@MrChuckmike 3 года назад
Wow me too am watching it its 3.30am here 😁
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 3 года назад
😄
@fuadhaider1814
@fuadhaider1814 2 года назад
@@MrChuckmike and me too😀
@and_alegn5272
@and_alegn5272 3 года назад
ሚኪ እንኳን አቀረብሀቸው። አንተ ከድሮም ትመቸኝ ነበር። ማንያዘዋል ግን እንዲህ የሚያውቅ አይመስለኝም ነበር። ዝም ብዬ ስጠላው የነበረውን እንድተው ስላደረግኸኝ አመሰግናለሁ። እውነትም ማንያዘዋል ተለውጧል። ሌምቦም በራሱ የምርጥ ፍልስፍና ባለቤት ነው። አንተም በርታ! እርግጠኛ ነኝ በቅርቡ አብዮት እናስነሳለን. . . የሀሳብ አብዮት፣ የፍልስፍና አብዮት፣ የባህል አብዮት. . . የፍቅር አብዮት! እስኪ ይህ አብዮት የናፈቃችሁ. . .
@wagnewaskenaw104
@wagnewaskenaw104 2 года назад
በጣም የሚገርሙ ወጣቶች ናቸው።የሰከረ ፓለቲከኛን በየሚድያው ከማስጮህ እንደነዚህ አይነት ወጣቶችን ቢጋብዞቸው ብዙ አእምሮ ይጠግናሉ እና እኔም ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ ሚኪ ።።
@amensisagulma8240
@amensisagulma8240 3 года назад
44 ደቂቃ ከ 15 ሰከንድ...ምንም ያልባከነቸዋ ጊዜዬ! Much love and appreciation to u both!! the host Micky...ur show is getting more mature ደስ ይላል በጣም keep up the good work! I suggest u dig more of such individuals...
@AliOmar-yu5vx
@AliOmar-yu5vx 3 года назад
ሌንቦ የተፈጥሮ እዉቀት ነው ማን ያዘዋል ጎበዝ ነው ግን ማን እንደሌቦየ😘😘😘
@aboutimamo177
@aboutimamo177 3 года назад
Betam
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@hattahatta2001
@hattahatta2001 3 года назад
Waw lebet gerami sew nek idme xena ysxk
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 3 года назад
ሌምቦ በደንብ ያዳምጣል ንግግርን ያስጨርሻል ::
@zehabeshamedia8820
@zehabeshamedia8820 3 года назад
the other guys is a complete waste of time !
@Amen2216
@Amen2216 3 года назад
በጣም ደስ ይላል!!
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@gantgant6451
@gantgant6451 3 года назад
በጣም
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 года назад
thanks ሚኪዪ እነዚህ ን ምረጥ ልጆች ስላቀረብክልን ሌቦ እና ማንያዘዋል ሚኪዪ ውድድ
@bettyboo8152
@bettyboo8152 3 года назад
This what I’m talking about great interview 👏🏽
@siaw5419
@siaw5419 3 года назад
Mikyei U Start a great Job keep it up 👌❗👍
@bickim5224
@bickim5224 3 года назад
Two special vey well educated young man’s !!! Please keep this topics you will change the new generation! Also thank you Mickey.great topics
@amanueleyassu6286
@amanueleyassu6286 3 года назад
ሚኪ ሁለቱም ምርጥ ናቸዉ ።ማኔ እኔ እማቀው AAST University ውስጥ ነው ።ግቢ ውጥ ሁሌ motivational spech ያቀርብልን ነበር ።እኔም ተካፋይ ነበርኩ ተለውጫለሁ ብየም አምናለሁ ።ከነበርኩበት ህይወት ተለውጫለው ከመንግሥት ስራ ወጭቸ ወደ ግል ስራ ገብቻለሁ አሁን ያለሁት ህይወት በጣም ደስተኛ ነኝ የሆነ ሰአት መጥቸ ድጋም በአካል ተገናኝተን እናወራለን ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ።ሚኪ ሁሌ እንግዳ አቅርብልን እኛንም አስተምረን እኛም እንድንለውጥ ።thank you miki...
@ziyadaziyada8069
@ziyadaziyada8069 3 года назад
እነዚን ወድሞቼ ምራጥ ጭቅላት ያላቸው በተለይ ሊቦ መግስት እዲያያቸው ምኞቴ ነው
@honeytube914
@honeytube914 3 года назад
ሚኪዬ አንተም በጣም መልካም ሰው ነህ በዚህ ዘመን ድሃ በተጠላበት አንተ ግን አከበረካቸው እግዚአብሔር ያክብረህ ዘመንህ ይባረክ ሚኪዬ
@haregfiseha3508
@haregfiseha3508 3 года назад
ተሳስተሻል የኔ ቆንጆ እነሱ ድሀ አይደሉም ድህነት ማለት ምን ማለት ነው ላንች
@somevive9256
@somevive9256 2 года назад
ኸረ በጣም የሚገርም አይዲያ ነው የሚያነሱት respect 👌🇪🇹🇪🇹
@taibahosan2023
@taibahosan2023 3 года назад
አዋቂ ስው አዳማጭ ጆሮ እና ቁጥብ ምላስ አለው ይባላል ሌንቦ ላይ ያየሁት ይህን ነው ::አደነቅኩህ👏🏼👏🏼
@girmaa5480
@girmaa5480 3 года назад
ይህ discussion ET TV ላይ ቢደረግ መደረግ መልካም ነበር
@birhanubehutaker2006
@birhanubehutaker2006 3 года назад
Thanks Miki you did great job 👏👍🙌❤😀♥
@bemn1778
@bemn1778 3 года назад
ዋዉ ጥሩ ያሳብ ፍጭት ነው ሚኪ አሪፍ ነገር ነው የስጨበጥከን በሌላ ርእስ ጋብዛቸው
@JoelTalargie
@JoelTalargie 3 года назад
I watched it to the end nice topics we need more top8cs like this thank you micky
@user-xe6tg2wv7p
@user-xe6tg2wv7p 3 года назад
ማንያዘዋል ባይጮህ ሢወራ ጥሩነበር መልክቱ ሌቦ👍ሶስታችሁም👍አንዱን ጠቅላይ ሚኒሥተር አንዱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒሥተር ማድረግ ነው በቃ ሚኪን ከቲባ😂😂ክክክክ
@masiiyedingilmaryamlij1039
@masiiyedingilmaryamlij1039 3 года назад
😂😂😂😂😂
@gafat
@gafat 3 года назад
ክክክክክ
@greatcommandde642
@greatcommandde642 3 года назад
የማንም የዩቱብ ጡረተኞች ጭራሽ ጠቅላይ ሚንሲተር
@wondajemal8276
@wondajemal8276 3 года назад
ዘመኑንን አልተረዱትም" " ምርጥ ንግግር
@alexhabtamu6889
@alexhabtamu6889 3 года назад
አመሰግናለሁ በጣም እንደወጣት ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ከሁለቱም እድሜና ጤና ይስጣቸው አንተንም አመሰግናለሁ በግሌ
@adinosulanko7993
@adinosulanko7993 2 года назад
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ይሄ ሀሳብ ለእኛ ኢትዮጵያውያን በጣም ይጠቀማል ደግሞም ይላውጣል
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 3 года назад
ገራሚ ሰዎችን ነው ያቀረብክልን ሚኪ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-vp4gp5ey3i
@user-vp4gp5ey3i 3 года назад
ሚኪ ሾው ኢትዮጵያ ገብትህ ወሰኝ ሰውችን ሰለምታቀርብል እናመሰግናለን እዚህ ሰውች ለኔ ትምህርት ቤትቲ ናቸው
@selambelete1778
@selambelete1778 3 года назад
እንዲህ ነው ሀገር ለመግባት ሲታሰብ ምን ቦታና ከምናይነት ሰዎቺ ጋር እንደምንውል ማሰብ ሚኪ ጎበዝ ጊዜህን በቢድዮና በሚድያ የምታያቸውን መልካም ሰዎቺን በተግባር ሄደህ ከነሱጋ ለመዋል አቅደህ መሄድህ በጣም ደስ ይላል ይሄ ነው ስተመለስም ጥሩ ትዝታ ይኖርሀል ከዚህ በተጨማሪ የተቸገሩትንም ነዲያንን ሄደህ በአካል ጎብኛቸው
@yordanosasrat8932
@yordanosasrat8932 3 года назад
እናመሰግናለን 💜 ሁለቱንም እወዳቸዋለሁ የሚደነቅ አስተሳሰብ አላቸው !! 👍👌
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 3 года назад
አየ ሚኪዬ ምርጥ ሰው እኮነህ ሰው ታውቃለህ ሌቦ በጣም ይመቸኛል ማን ያዘዋልም እንዴዛው
@kingo4238
@kingo4238 3 года назад
Tow different personality one motivates us with his did the other with his talk😂😂😂 bravo Lembo!
@ashenafebirhanu8608
@ashenafebirhanu8608 3 года назад
Wow I can't wait another Interview please bra We need them this two dudes am proud you brothers😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@babemame6764
@babemame6764 3 года назад
ዋው ምርጥ እትዮጵያዊ አስተሳሳበቸው ይገርማል ለምን በትላልቅ ሚዲያዎች አይገበዙም የሚገርም እውቀት ነው የለቻው ዋው
@blenbalagerua4801
@blenbalagerua4801 3 года назад
ሚኮ ምርጡ እናመሰግናለን ሁለት ምርጦችን ስላመጣህልን
@geez2115
@geez2115 3 года назад
ከማር የሚልቅ ሀሳብ ትርክት እውነት ታሪክ!!!!ምስጋና ይድረስህ.
@maffi1171
@maffi1171 2 года назад
በጣም ድንቅ ሀሳብ ነው ያላቸው፤ነጭ ያላየውን አናይም ለምን ኢትዮጵያውያን ትልቅ መልዕክት ነው። እንንቃ☺️👏
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 3 года назад
ሚኪ እናመሰግናለን ግሩምየሆነ ትምርት ነው ያፈሰሱብን ቀጣይ ፓርት ይለቀቅልን ❤
@marvin-g7032
@marvin-g7032 3 года назад
“Yesterday is not ours to recover, but tomorrow is ours to win or lose.”!!! Moving forward 🏃🏽‍♂️🏃🏽‍♂️🏃🏽‍♂️
@blennegn8574
@blennegn8574 3 года назад
Moving forward to whattttttt?????
@adyamtata3811
@adyamtata3811 3 года назад
@ blen to your plans
@bekalutamrat8564
@bekalutamrat8564 3 года назад
@@blennegn8574 to the promise land
@humanity1st494
@humanity1st494 3 года назад
@@adyamtata3811 yup short and precise.
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@merrytesfaye3437
@merrytesfaye3437 3 года назад
Thanks a lot mikiye 🙏🙏🙏👏👏👏😍
@MrChuckmike
@MrChuckmike 3 года назад
Ur welcome meriye 😜, how r u?
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 3 года назад
Thank you guys pleaser keep it up sounds very good and all what you said is true..May God Be With You.
@sosenalegesse2997
@sosenalegesse2997 3 года назад
ምርጥ አስተሳሰብ ቀጥሉበት ለትዉልዱም ልቧና እና ፍቅሩን የድግል ማርያም ልጅ ያድል እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤናን ይስጣችሁ።
@kidanefishaye7382
@kidanefishaye7382 3 года назад
Linbo’s words hit the heart nd mind
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@whatshot8613
@whatshot8613 3 года назад
bro your show getting more interested
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@danielkemma8448
@danielkemma8448 3 года назад
በጣም በጣም ነው ዝግጅቱን የወደድኩት በርቱልን እግዚአብሔር ይስጥልን!
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 3 года назад
ሚኪዬ እንኳን ሠላም መጣህ ኢትዮ ተመችቶሀል ይመችህ የሁለቱም ምርጥ ብቃት ዋው በጣም ብቃት አላቸው እሚገርምነው ማንያዘዋል በሚዲያው እናውቀዋለን አድናቂውነኝ ግን ሞቤ በሚዲያ ሥላቀረብከው በጣም እምትደነቅነህ በርታ ሚኪዬ
@sedelinazerawi3686
@sedelinazerawi3686 3 года назад
ዋው በጣም ምርጥ እና ለሀገር የሚጠቅም ትልልቅ እውቀት ያላቸው ሰዎች ናቸው እንዴት ነው ልናግዛቸው እና ልናገኛቸው የምንችለው??
@mekinahmed3888
@mekinahmed3888 3 года назад
የኬንቦ አድናቂዎች ➥ ለይኩኝ 🙄
@kebromtesfamariam4235
@kebromtesfamariam4235 3 года назад
አረ ሚኪ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያረከው ሁለት የሚገርም ምጡቅ አስተሳሰብ ያላቸውን ሰዎች ነው ያገናኘኸው፡፡
@zenitsani7720
@zenitsani7720 3 года назад
ሚኪ እንዳንተ ሰው ያብዛልን የሚገርም ሰዎች የምወዳቸው ልጆች በማምጣት👍👍👍🙏🙏🙏
@meseretabebe7092
@meseretabebe7092 3 года назад
ላዳመጠው ትልቅ መልእክት አለው እንማርበት
@bzainwudu4363
@bzainwudu4363 3 года назад
ሌምቦ Naturally gifted ነው በጣም ጎበዝ ነው ያኛው እንኳ ብዙ ይቀረዋል ብዙ ማንበብ ይቀረዋል
@greatcommandde642
@greatcommandde642 3 года назад
አረ ዝም ብለሸ አታውሪ ማን ያዘዋል እራሱ በጣም የተማረና የሚያነብ ነው።
@hayatsirag7083
@hayatsirag7083 3 года назад
Seilamachw yebza Abo betam yemwedachewen lijoch siligabizkiln enamsgnalen bro👌👌👌👌👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@fikirlove2943
@fikirlove2943 3 года назад
Uuuuuufffff huletumi betam new yemiweddow dasi alegn enem ANDI bota sil agenyu 😍😍😍😍😘😘😘😘💘💘💘💘💘
@kd4512
@kd4512 3 года назад
Let me tell you my experience, once saw this painting and so beautiful costs $300. I enqure about it, touched it, admired it, then I said to myself I buy this when I buy a house,. Finally I bought the house after I saw that painting 5 years later. The painting place was shut for good and no forward address. Now, I regretted. I should have lived NOW., not tomorrow or in the future.we should practice living NOW with planning in the foreseeable future
@ermiasassefa3012
@ermiasassefa3012 3 года назад
the power of now
@user-ef3ye3rm2z
@user-ef3ye3rm2z 3 года назад
we need more philosophers like you.
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@derejeyilma3480
@derejeyilma3480 3 года назад
በጣም ግሩም ድንቅ ናችሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ Txu mike ማንም ያላያችውን ነው ወደ ማህበራዊ ሚዲያ ያወጣሃቸው great job
@user-vu6ve8lv4o
@user-vu6ve8lv4o 3 года назад
ሜኪ ሜኬሻ አሁን በትክክል መጣሻ ተባረክልኝ ሞገስክ ይብዛ እኔንም በሁለት ብልሆች አነቃኽኝ በል የአገሬ ሰው ወደራስክ ተመለስ በተለይ ምሆሮቻችን ወደ ውስጥ ተመለሱ ጎንበስ በሉ ቀን ጀግና ነው ነገ ቀን ጀግናው እንዳይመጣ ጠንቀቅ ካለፈው መማር ሰው መሆን እራሱ ለሰው መድሀኒቱ ።
@medhanenani9486
@medhanenani9486 3 года назад
Lembo betam arife astesaseb Yale’s
@yodita874
@yodita874 3 года назад
Lembo is the first 😘😘😘 talent
@user-ot1hx4ou4p
@user-ot1hx4ou4p 2 года назад
ዋው ሁለት ብርቅዬ ሰዎች ሌንቦ&ማንያዘዋል ተባረኩ እንደእናተ ያሉትን ምርጥ ቅን ሀሳቢ ያብዛልን፡፡
@flagotgrum1221
@flagotgrum1221 3 года назад
ሚኪዬ እንደዚህ ነው ቀጥልበት ዝም ብሎ ልቅምቅም ነገሮችን እማይጠቅሙትን ነገሮች ነገሮችን ከማድረግ ትውልድን የሚገነባ ነገር መስራትህ ያስመሰግንሀል፡፡
@amanualaschale3534
@amanualaschale3534 3 года назад
This are the Kings wow
@nurutube5355
@nurutube5355 3 года назад
ሚኮ ምርጥ ሰው እንዴት ነህ የሚኪ ወዳጅ ብቅ በሉ እንተዋወቅ
@kurebel2386
@kurebel2386 3 года назад
Wowww betam arif program miki betam gobez ketilibet part 2 pls🇪🇷❤🇪🇹🌹👍
@yeshiyosef7122
@yeshiyosef7122 3 года назад
Part 2 tolo ylekeke we luved it tnxs dagi appreciated !!!
@tsehayetadishow51
@tsehayetadishow51 3 года назад
ቆይ ሚኪ አንተ ራስህ ፀጉርህን ተቆረጥ ወንድ ወንድ ሲመስል ደስ ይላል
@stayyoung5088
@stayyoung5088 3 года назад
Ante rasebrha nh mlte new😁😁😁😁
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 3 года назад
በስመአም የሰው አይምሮ ልዩነቱ ሆ እንኳን ሌላውን የራሴን አይምሮ ታዘብኩት
@aemenwegnehe858
@aemenwegnehe858 3 года назад
በጣም
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@billomelkamu387
@billomelkamu387 2 года назад
Exact its amazing 👏😍🙌 i like it
@user-nw3sf8kb2y
@user-nw3sf8kb2y 3 года назад
ውይ በስመ አብ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የመሰለ ኢትዮጵያዊ ብርቅ ወንድሞቻችንን ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን።በእውነት ድንቅ ናችሁ
@bintsied6276
@bintsied6276 3 года назад
በናታችሁ እሄንን ልጂ በየመድረኩ እድል ይሰጠዉ ሌቦን የምር በጣም ሰዉ የሚቀይር ይመስለኛል
@hiyawgenetu8818
@hiyawgenetu8818 3 года назад
God belles you gays 🇪🇹🙏
@azariadaniel9470
@azariadaniel9470 2 года назад
They both have positive views on the Topics they talked about and inspire the youth and the people of Ethiopia. We wish many more of you will come tnx
@alhabethiohab3665
@alhabethiohab3665 3 года назад
በጣም ተመችቶኛል !! ተደምጦ የማይጠገብ ውይይት ነው
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 года назад
ዉዶቼ ገሪዛን ቻናል በመግባ ብዙ ነገር እንማር ምርጥ ቅን አስተማሪ ናቸዉ
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 3 года назад
አንተ እንደተረዳህው እና እንዳልከው ሳይሆን,።.. *እየሱስ,..እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል,,!!.. እውነቱም እሱ እራሱ እየሱስ ነው,።.. *እየሱስ,.. እኔ መንገድና እውነት ሂውትም ነኝ,።.. ישוע,...אני הדרך והאמת והחיים אין איש בא אל האב אלא דרכי,.🙏🏼❣️☦️
@amirtahir2871
@amirtahir2871 3 года назад
😅😂😂😂
@aschebogala7673
@aschebogala7673 3 года назад
በእውነት ሠላማችው ብዝት ይበል እደዚ አይነት እውቀት እና ጭቅላት ያላቸው ብርቅዬ ልጆች ማግኘት መታደል ነው መንግስት ትልቅ አይን አለው አያይበትም ትልቅ ጆሮ አለው አይሰማበትም እጂ እናተ ለመንግስትም ለአገርም ለህዝብም ብዙ የምሰሩ ድንቆች ነበራችው እግዚአቤሔር ብቻ ያሳባችውን ያሳካላችው በእውነት በጣም ነው የተመቻችውኝ ትልቅ ትምርት ነው ከናተ ያገኘውት በርቱ ይሄንን አሳብ ሰፋ አርጋችው ብሰሩበት መልካም ነው ተባረኩልን
@thomasgirma9876
@thomasgirma9876 3 года назад
በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ የተከታተልኩት ግን ትንሽ ቅርጵ አስይዙት። በርቱልን ቀጥሉበት!
@zahirshemsedin582
@zahirshemsedin582 3 года назад
እኔ ብቻ ነኝ የመንሱር እና የሌምቦ ድምፅ ሚመሳሰልብኝ
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 3 года назад
ሌንቦ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማለም!!!!
@weiniteklay4934
@weiniteklay4934 3 года назад
Wawww 🙏🙏🙏 edmasho ybarak holashn endaenanta benaseb tanks 🙏🙏🙏👍🏽👍🏽👍🏽
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 3 года назад
በጣም የሚገርሙ ወጣቶች ናቸው አቦ ይመቻቹ ከናንተ ብዙ እንማራለን እውነት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
Далее
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 231 тыс.
Live🔴 girls funny😂Chinese
0:31
Просмотров 8 млн
Рыбалка с Дедом😁
1:00
Просмотров 2,6 млн