Тёмный

ዶ/ር ሮዳስ ምን አይነት ተዓምር ነው የነገረን??ከአሁኑ ነፋስ ቀጥሎ ይህም አለ ለካ!! (Part 2) Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Saddis TV 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 252 тыс.
Просмотров 186 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

9 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 355   
@BereketDagnew-ge4zu
@BereketDagnew-ge4zu Год назад
ጠቢብ እኮ ለክፋት የሚሆን ጊዜ የለውም ያለው ለካ የሰው ልጅ ለክፋት ሲታጠቅ የጥበብ ተቃራኒ መሆኑን የተማርኩበት ነውና ከመቼውም ጊዜ በላይ ዛሬ ልቦና ይሰጠን ዘንዳ ፍቀቃዱ ይሁን ።ዘመናቹ ይባረክ ቃለ ሂወት ያሰማልን !!!
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Год назад
ዶክተር ሮዳስ የተዋህዶ ሊቅ እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን🙏
@Janhoy723
@Janhoy723 Год назад
እግዚአብሔር ምን በድለነው ይሆን ያንን የቀደምት ኢትዮጵያውያንን የጥበብ ዘመን ቀይሮ ወደ ደናቁርት ዘመን ያሻገረን??? ኧረ እንፁም እንፀልይ!🙏🏽
@netsanetdinka6101
@netsanetdinka6101 3 месяца назад
a
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 месяца назад
እግዚአብሔርን ምን በደልነው? እሱን ከወቀሳው አውጥተን ወደ ራሳችን እናዙረው።
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 2 месяца назад
Cause of our sinn when the country got grow up our sinn also got big up that the reason you can see developed country how look like
@yoyk9153
@yoyk9153 Год назад
እግዚአብሔር ለአባቶቻችን የገለጠውን እውቀት ለኛም ለተሰወረብን ይግለጥልን። እኔ አፌን ከፍቼ እያየሁ ነበር። መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ እጅግ በጣም እናመሰግናለን። ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን። መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ አንተንም እጅግ እናመሰግናለን በርቱልን።
@Tsehay-wd6qd
@Tsehay-wd6qd 11 месяцев назад
መጋቢ አዲስ የንተን ትምህርት በጣም ነዉ የምፈልጋዉ በምን ላገኝህ እችላለሁ?
@meseretbelaymeseretbelay210
ይህን ፊደል ያመለጣቸው ወገኖቻችን ቀረባቸው ይህ እውቀት ከየትም አይገኝም ያሳዝናል
@tilahun5421
@tilahun5421 Год назад
እሚገርም ገለፃና ትምህርት ነው ክቡር ዶክተር ሮዳስና ክቡር መምህር አብይ ይልማ
@user-od4fz5ls3d
@user-od4fz5ls3d Год назад
እናንተን የሠጠን ፈጣሪ እጅግ የተመሠገነ ይሁን🙏❤ ለእናንተም ጌታ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልንና እኛም ይህን ሚዲያ መደገፍ አለብን!!!
@asratsefu9536
@asratsefu9536 Год назад
እባካችሁ ይህንን ሚዲያ ሼር እና ላይክ በማድረግ እናግዝ እባካችሁ በጣም ብዙ ጠቃሚ ትምህርት አለው ማደግ አለበት እናግዘው ቤተሰቦች
@maraki6786
@maraki6786 Год назад
Thank you
@user-sc6oi9zy9z
@user-sc6oi9zy9z Год назад
What about sadis(6)(፮)?
@ethio82
@ethio82 Год назад
Bro yea media endemetasebew ayedelme yea media ye 666 media new wedefit leyametote yasebtone bezi yastelalefalwe ena betechal metene yea channel mazgate albene tewlde eybekele new tewlde tesfa endokert yadergale .telde agerone endaywed yadergale endwme yalme fechame meta eyale ezbene tension weste yeketale betechale metene unsubscribed adergute
@ethiobesttv8490
@ethiobesttv8490 Год назад
Lek nek we have to support
@ethio82
@ethio82 Год назад
@@ethiobesttv8490 bro amenkew enzi eko leboche nachew
@MeseretGirma-yl2dg
@MeseretGirma-yl2dg 3 месяца назад
በኢትዮጲያዊነቴ ኮራለሁ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@trahelgebre6305
@trahelgebre6305 Год назад
በእውነት እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ፡፡! ልጆቼን በዚህ ዘርፍ እንዲሰለጥኑልኝ እፈልጋለሁ፤ እድሜያቸውም 2፣4 እና 6 ናቸው ፤ ብታመላክቱኝ በጣም ደስ ይለኛል፤ አመሰግናለሁ ክብር የስጥልኝ!
@fitsumzelalem461
@fitsumzelalem461 Год назад
ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠዎት እንደርስዎ ብዙ ልጆችን ያብዛልን
@HaylemariamDamenu
@HaylemariamDamenu Год назад
ይገርማል ሁለት ድንቅ መምህራን በአንድ ላይ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Год назад
መምህሮቻችን እግዚአብሔር ያክብርልንእረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏❤❤❤
@youtubeb9552
@youtubeb9552 Год назад
Imagine how beautiful mind Ethiopians had in ancient times. Wow.
@user-ln9pl9cs8b
@user-ln9pl9cs8b Год назад
Total i do agreed with you.!!
@babbicho
@babbicho Год назад
Ancient fathers were ahead of their times. I wonder how? God is great
@alemtola-mf7gu
@alemtola-mf7gu Год назад
እንቁ መምሕሮቻችን ኑሩልን አድሜ በጸጋ ያድልልን ፈጣሪ
@merikonjo798
@merikonjo798 Год назад
እግዚኦብሄርእናተንይጠቢቂ😊😊😊😊
@Eliltaa
@Eliltaa Год назад
እሚገርም ድንቅ እወቀት ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣቹ ቀጥሉበት ቃለህንወትን ያሰማልን
@fitsumgetachew9414
@fitsumgetachew9414 Год назад
ሰላም መምህር አብይ ይልማ እና ዶክተር ሮዳስ እንዴት ሠነበታችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@fikerneghe660
@fikerneghe660 Год назад
እድሜ ጤና ያድልልን ውድ ሙምህሮቻችን
@THEFISHTUBE
@THEFISHTUBE Год назад
እግዚኣብሄር እናንተን ይባርክልን ጸጋዉን ያብዛልን ወደ ተግባር ወርዶ እንዲሰራ ኣልፋና ኦሜጋ የሆነ ኣምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።
@endalkeaddis1945
@endalkeaddis1945 Год назад
አብዬ የሚገርም ነው ዶክተር አንድ እራሱን የቻለ ፕሮግራም ሊኖረው ይገባል ቢቻል እንደውም ለፖለቲከኞቻችን የውጭ ትምህርት ሳይሆን ከናንተ ነበር መውሰድ የነበረባቸው ሌላው ቢቀር ስለሰውነት ምስጢር በጣም ልትመሰገኑ ይገባል እግዚ አበሄር ይጠብቃቹ
@yalmeabate1912
@yalmeabate1912 Год назад
ኩራቴ በናንተ እደምቃለሁ።እግዚአብሔር ከክፍ አይን ይጠብቃችሁ ።
@AbenzerShfraw
@AbenzerShfraw Год назад
በጣም ሚደነቅ ትምርት ነው እግዚያብሄር ይባርካቹ
@adanetenkir3093
@adanetenkir3093 Год назад
በጣም ድንቅ ሚስጥር ነው ።ይህ የሚነግረን የግዕዝ ፊደላት የሠው ልጅ ከዘፍጥረት ጀምሮ የተጠቀመበት በራሱ የፈጠረው ሳይሆን ከአምላክ የተሰጠው የአምላክ ሥራዎችን(ሚስጥራትን)የያዘ መሆኑን ያሳያል ዶክተር ሮዳስ ሲያስረዳ ከለር ያለው ብእር ቢጠቀም ጥሩ ነበር ።እግዚአብሔር ይስጥልን !!!
@salamyoussif4949
@salamyoussif4949 Год назад
የምር ቃላት ያጥረኛል እናንተን ድቅ መምሮች ለመግለፅ ኑሩልኝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዘመናችው ይባረክ።
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 Год назад
ክቡርብዶክተር ሮዳስ በጣም እናመሰግናለን ቸሩ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ :: ትምህርት ቤት ተከፍቶ ልጆቻችንን ቢያስተምሩልን ልጅቹ ቀና መንገድ ይዘው ያድጋሉ ብዬ እገምታለሁ
@nazeratehagos4279
@nazeratehagos4279 3 месяца назад
Thanks መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@merond421
@merond421 7 месяцев назад
መድሀኒአለም የእድሜ ዘመናችሁን ይባርክልን።
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Год назад
በጣም ድንቅ እውቀት እግዚአብሔር የሰጠክ መምሬ የበለጠ ይጨምርልህ እድሜ ጤና ይስጣቹ እውቀት ጥግ የለውም
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Год назад
ሰላም መምህር ዐብይ ይልማ ጀግናዉ ወንድማችን በርታ 💚💛❤️👍👍👍
@doyourbest1921
@doyourbest1921 Год назад
እግዝአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጥህ በልጆች ላይ የምትሰራውን አጠንክርቤት ልቄ ልቃውንታችን ሽህ ዓመት ኑርልን።
@somsonbezabih3040
@somsonbezabih3040 Год назад
ድንቅ ነው በጥንታዊ አባቶቻችን ኮራው ግን ሁሉን ያደረገ ለናንተም ጥበቡን የገለፀ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገ ይሁን
@Tezerakalu
@Tezerakalu Год назад
ድንቅ ነው ! እግዚአብሄር አምላክ ጥበቡን ያብዛላችሁ ሰላም ሁኑልን
@amaretesfaye6544
@amaretesfaye6544 Год назад
የገባው አለ ግን ይሄን ሰው በኛ ዘመን ያመጣህ ጌታ እንዲገባኝ አርግ
@awetahegnhailu1477
@awetahegnhailu1477 Год назад
የሚገርም ትምህርት ነው!!! ዘራችሁ ይብዛ!!!!
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 Год назад
የእግዚአብሔር ፣ትውልዱን፣ይመልስልን፣አገራችንስ፣ሁሉም፣አላት፣ያሉትን፣አባቶችን፣እድሜ፣ያለፉትን፣ነሳቸው፣በገነት፣ያርግልን፣፣
@aberaalemu1392
@aberaalemu1392 Год назад
እንኳን ደህና መጣቹህ መምህሮራቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይጠብቀን
@merytesfaye4892
@merytesfaye4892 Год назад
እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህሮቻችን በርቱልን ትልቅ ትምሕርት ነው ተባረኩ
@user-ot9zc7vh6h
@user-ot9zc7vh6h Год назад
እግዚአብሄር እዲሜና ጤና አብዝቶ ይስጥ ኢትጲያ ሆይ ጥበብሽን ለኛ ለልጆችሽ ይገልፅልን ዘንድ እጆችሽን ወደ እግዚአብሄር ዘርጊ ግሩም ጥበብ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 месяца назад
ወጥ በሆነ መልኩ ትምህርት የሚሰጥበት ይሄ ረቂቅ መንፈሳዊውን እውቀት ትምህርን ማወቅ በጣም ይጠቅማልና ለነብስም ለስጋም እና እባካችሁ የሆነ መማማሪያ ዘዴ ብንፈጥሩ እላለሁ መጋቢ አዲስ ዶር ሮዳስ ታደሰን ፀጋቸውን ያፅናላቸው ያሳድጋቸው መምህርና ጋዜጤኛ ይልማ እንዲሁ በፀጋህ ያሳድግልን ያቆይልን እንላለን በንሰሃ ያቆየን።
@jsojso5637
@jsojso5637 Год назад
ሰላም ወንድሙች በእውነት ከሁነ በጣም በጣም ታስቀናላችሁ ዕውቀት ያስቀናል ተባረኩ ይህን ትምህርት መማር ማለት ቀላል አይደለም በጣም በጣም እናመሰግናለን ኮራሁባችሁ 👌 ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜንንን 🙏🙏🙏🟢🟡🛑
@husseinmohammed5950
@husseinmohammed5950 Год назад
Thank you Dr. Rodas for your fundamental knowledge of Ethiopian scripture and confronting it us with this fact.
@user-lw9vf9gc2x
@user-lw9vf9gc2x 3 месяца назад
እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን 🙏🙏
@eyayukebe2010
@eyayukebe2010 2 месяца назад
ምንም ልል አልችልም እድሜ ከጤና አስረዝሞ ይስጥልን ወጣቶቻችን ልቦና ይስጥልን አመሰግናለሁ
@user-jc1xf3bp6b
@user-jc1xf3bp6b 2 месяца назад
እንኮራብሃለን ጤና ከረጀም ዕድሜ ጋር
@Dan-uy1dh
@Dan-uy1dh Год назад
These two individuals are some of a few people who have the knowledge & wisdom. May GOD bless them & protect them.
@sayohatube9598
@sayohatube9598 Год назад
መጋቢ ዶ/ር ሮዳስ እስከ ዛሬ ስለ ደብቁ ማህበረሠብ ዝም ያለው አላማቸው ጠፍቶት ነው ወይስ አውቆ ጥርስ ውስጥ ላለመግባት ትቶት ነው' እል ነበር; እና አሁን አሁን አብሮህ ስለማየው ደስተኛ ነኝ::ብዙ ሚስጥር እንደሚያውቁ እና ባለብሩህ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሠጣት ውድ ሠው እንደሆኑ ስለማምን አብራችሁ ብዙ እንድትጓዙ ከእግዚአብሔር ጋር እጠብቃለሁ::መምህር አብይ እንደአንተ;እንደ Day 7;እንደ በህብረት ባዩ ;እንደ መጋቢ ኢንጅነር ዘ አማኑኤል ለዚህች ሀገር መስዋት እየከፈለ ያለ የለም¡¡❤❤❤ God with You!!
@mfaz1019
@mfaz1019 Месяц назад
እፁብ ድንቅ ነዉ ያባቶቻችን ጥበብ
@user-mh1gl8su4r
@user-mh1gl8su4r 11 месяцев назад
እኔ እጅግ እጅግ ከመደነቄ የተነሳ ሃሳብ መስጠት ከብዶኛል አባቶቻችን ምንኛ የታደሉ ናቸው? ድንቅ እውቀት ነው ያደላቸው አናመሰግናለን Doctor ሮዳስ አንዲሁም አብይ ይልማ.
@Godblessethio
@Godblessethio 11 месяцев назад
እንደዉ ይህን ጥበብ አምላክ ፈቅዶ ቢገልጥልን ፀሎቴ ነዉ, አለም ወደላይ እኛ(ኢትዮጵያዉያን) ወደኋላ😭😭😭🙏🙏🙏
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl 11 месяцев назад
እውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤🙏🙏🙏🙏
@eshetumulugeta5075
@eshetumulugeta5075 3 месяца назад
በጣም ድንቅ ሀሳብ እያነሱ መጋቢ አዲስ ዶ/ር ሮዳስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ጠያቂው ወንድሜ አብይ ይልማ ያቀረቡት መርሀ ግብር ከእንግዳ ምርጫዎ ግሩም ነው ምስጋና እቸራለሁ። ከከበሬታ ጋር ገንቢ ትችት ነዉ እንደ ጋዜጠኛ ጥያቄዊን ካቀረቡ በኋላ ተጠያቂው ምልከታቸውን /መልስ/ እስኪ ጨርሱ ቢጠብቁ ፣ አረፍተነገሩን ሳይጨርሱ እርስዎ ቀድመው ለመሙላት ባይፈጥኑ፣ ደስታ(excitement) በመሆን ድምፅዎ ከተፍከተፍ ሰለሚል ለአድማጭ ተመልካች ሰለሆነ ራስን በዚያ መነጽር ቢያውት እላለሁ። እንደማይቀየሙኝ ተሰፋ አደርጋለሁ። በጥቅሉ አስተማሪ መርሐግብር ነበር ይቀጥሉበት። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።🙏
@ritarita7847
@ritarita7847 Год назад
Egzaber ewkatun yabzalcu❤❤❤
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 Год назад
እችክ ...አለ ኤልያስ ! 1+1 በግድ ነው የገባኝ ። ዶክተርዬ ያስረዱት ነገር ከጭንቅላቴ ሊገባ ቀርቶ ነጥሮ መመለሱን እጠራጠራለሁ 😂😂😂😂😂😂 ገራሚ!🏅🏅🏆
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Год назад
😂😂 እኔም በጣም ግራ ተጋባሁ
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 Год назад
@@utopiawuyanochsecretoch4284 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sintawoldesenbet7973
@sintawoldesenbet7973 Год назад
ምርጥ መምህር ዶክተር ሮዳስ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@debewhailu7085
@debewhailu7085 3 месяца назад
በጣም የሚገርም እዉቀት ነዉ ።ዶር
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 Год назад
ሳድስ ### እናመሰግናለን በርቱ::
@abiy-ce7hj
@abiy-ce7hj Год назад
Wow , Egezehabeher Talak New , Memeher Abiy, & Dr Rodas keleb enamesegenalen, knowledge is the power , May God Continue to bless you and your family forever 🙏
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Год назад
እውነት ነው ጊዜ ስለተረፈን ነው የምንባላው ከአውሬ በተሻለህ የምንናከሰው እንዳሳማ አንርመጥመጥ እንደ ንስር ከፍ ብለን እንብረር❤❤❤❤
@onlymine4294
@onlymine4294 Год назад
መቼ ፋታ አገኘ የመጣው መንግሥት ገዳይ ጦርነት ነው ከመንግሥቱ ሀይለማርያም ጀምሮ እስካሁን
@AbrhamBarch
@AbrhamBarch 11 месяцев назад
እዚህ ሚዲያ ስለተቀላቀልኩ በጣም ደስተኛ ነኝ መ/ር ኣብይ ይልማ ማግኘት ና በጣም ብዙጥያቄ መጠየቅ እፈልገሠለው በግሌ መጠየቅ እፈልጋለው እባካቹ የማገኝበት መንገድ ጠቁሙኝ
@user-xi9xu5qg5r
@user-xi9xu5qg5r 10 месяцев назад
እጅግ የሚደንቅ ትምህርት
@abaygetnet9360
@abaygetnet9360 Год назад
የሚገርም ነው በእውነት ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለን
@solomonzeleke6246
@solomonzeleke6246 Год назад
በጣም ደስ የሚል መርሐ ግብር ለመምህር ዶ/ር ሮዳስ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር እንዲሰጠልን እመኛለሁ ተተኪ እንዲያፈሩ በቤ/ክንም በመንግሥት ትኩረት ተሰጥቶት የራሳችን ምርምር እንዲኖረን ቢደረግ እመኛለሁ
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 Год назад
የሚገርም ድንቅ እውቀት ነው ያለሁት ዳ/ር ፦በእውነቱ የሊቃውንቱ ፍሬ ነዊት ፦ በዚህ መልኩ ያሰተማሩልልን ሐባቶችችንን ፦ ሐምላክ ያክብርልን 🙏እርሶንም 🙏”ድንግል “ትባርኮዊት🙏
@Tsehay-wd6qd
@Tsehay-wd6qd 11 месяцев назад
ዶ/ር አዲስ ትምህርቶችና መፀሐፈትን በምን ላገኝ እችላለሁ? ካንተ ብዙ ማዎቅ ምፈልጋቸዉ ነገሮች አሉ
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Год назад
ይህ ነገ እየገባኝ መጣ መሰለኝ እሚገርም ነው ሰይጣን የማይኮርጀው የለም አንዳንድ ሰዎች ለድግምት ለሰይጣናዊ ሰራ ይጠቀሙበታል ግን ሁሉም ነገር በትክክለኛው ስናየው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እናይበታለን አንዳንድ ህገወጥ የሆኑ አባቶች ናቸው ወደሌላ ወደሰይጣናዊ ስራ እያዞሩ ትውልዱ ትምህርቱን ወይም ይህ መንፈሳዊ ጥበብ እንድንጠላ ያደረጉን በየቤተክርስቲያኑ ያሉትን ይህን የመሰለ ቅዱስ ትምርህት እንዲጠላ እና ወደሌላ ትርጉም እንዲሰጠው የሚደርጉ አባቶችን አጥርቶ ከቤተክርስቲያን ማውጣት አለባቸው ትውልዱ ትክክለኛውን ትምህርት መማር አለበት ሌላ ደግሞ ዘፋኙ ሮፍናን 3.6.9 ቁጥር ለምን ትጠቀማለህ ሲባል መምህር እሮዳስ አስተምሮታል ብሎ መለሰ ስለዚህ እንደዚህ አይነት ነገሮች ለይቶ ማወቅ አለበት ትውልዱ ተምታታብን እኮ
@worryaalex6912
@worryaalex6912 Год назад
ዶ/ር ሮዳሰ ናሳ እዉነተኛ ዘገባ ነዉ የሚያቀርቡልን ብሎ የሚያምንና የነሱን እዉነተኝነት የሚዘግብልን ሰዉ ነዉ። እሱን ማመን ይከብደኛል።
@teshomegirma6994
@teshomegirma6994 Год назад
💚💛❤️🙏❤️💛💚 Egiziabeher yebarekachew Amen
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven Год назад
Egziabher hoy lezelalem temesgen 💙
@aragawgenetu2561
@aragawgenetu2561 Год назад
ድንቅ ትምህርት!!
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Год назад
በቀመር አትድንም ወገን
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባ ደስ ይላል❤
@lulahailu4700
@lulahailu4700 Год назад
ሰላም ለናተ ይሁን 🙏
@sarawedm430
@sarawedm430 Год назад
Selehum neger egziabeher yemesgen Memhrochachen egziabeher yetebekelen be edme betsega amen amen amen 🤲
@user-bi8md2mx2c
@user-bi8md2mx2c 11 месяцев назад
ፈጣሪ ይጠብቃችው❤❤
@elsacell7331
@elsacell7331 Год назад
ወንድሞቼ ዘመናት ይባረክ አቦ ተከፍሎ እንኳን የማይገኝ እውቀት ነው ያስተማራችሁን ለወንድማችን ለመምህራችን አብይ ይልማ ከጓኑ እንቁም ጥቅሙ ለገና ለልጆቻችን ነው እባካቹ እውቀት ታላቁ እግዚአብሔር ታከብራለች
@user-rd8rw8mf9s
@user-rd8rw8mf9s Год назад
በጣም አመሰግናችኋለን ኑሩልን
@user-rj2tr5oi4g
@user-rj2tr5oi4g Год назад
ዶ/ር ሮዳስ እጅግ በጣም የምኖድህ የተዋህዶ ልጅ በጣም ነው የምንወድህ ዘመንህ ሙሉ የተባረከ ይሁም፡፡እግዚሃብሄር ይባርክ፡፡እያደረክ ያለሁ ነገር ሁሉ ታሪክ ይዘክረዋል፡፡በርታ ሁሉም ወጣቶች እንደሚከተሉ አትዘንጋ እግዚህብሄን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡
@MelesWMikael-cq9ts
@MelesWMikael-cq9ts 5 месяцев назад
ይሄ ሰው የሚያወረው ራሱ ንፋስ ነው አይጨበጥም እስቲ ሣድሱ አንተ የሱን ሀሳብ እንደልማድህ ባጭሩ አጉርሰን ምን እያለ ነው? ❤❤❤
@geefeyisa7709
@geefeyisa7709 9 месяцев назад
I love you guys
@user-ey4gq8cp4b
@user-ey4gq8cp4b Год назад
በእዉነቱ ከሆነ እንደዚህ አይነት የእዉቀት ባለጸጋና ታታሪ ጀግና እንዳንተ አላያሁም በርታልን ትዉልዱን እዬታደከዉ ነዉ!!!
@user-rt7xq9kz9w
@user-rt7xq9kz9w 11 месяцев назад
አብዬ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ይህን ትውልድ አንቃው እድሜ ይስጥክ
@genetabay9150
@genetabay9150 Год назад
መምህር አብይ ግርማ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ይጠብቅህ አጋንንት እውነቱ ሲጋለጥ እይወድም በተቻለን እንፀልያለን ባጠቃላይ ትውልዱንና ምድሪቱን እግዚአብሔር ይጠብቅ ሀዋሳ ነኝ
@ethiopiagetu3690
@ethiopiagetu3690 9 месяцев назад
I love them!!!❤❤❤❤❤❤
@romanhaile613
@romanhaile613 Год назад
ፈርጦቻችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je 3 месяца назад
Selam wendmochachin enkuan bedehina metachihu ❤❤❤
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Год назад
በጣም የሚገርም ትንተና ነው በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህሮቻችን።
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Год назад
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
@mikywolday4180
@mikywolday4180 Год назад
if we love GOD and our country we have to support this channel
@lisanabiy9610
@lisanabiy9610 Год назад
ቅለ ህይወት ያሰማልን!! መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን።
@keflemamo8301
@keflemamo8301 Год назад
በጣም ደስ ይላል ትምህርቱ
@KidistGeremew-fg8on
@KidistGeremew-fg8on 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይግለፅልኝ እንጂ ምንም አይገባኝም ይሄ ነገር 😥
@dawit6731
@dawit6731 Год назад
Thanksthanksthanksliked❤❤❤🇪🇹🇪🇹♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-gs9to2yv3j
@user-gs9to2yv3j 10 месяцев назад
Amen
@abenethailu802
@abenethailu802 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እናተን እድሜና ጤና ይስጠችሁ
@amefke2069
@amefke2069 Год назад
ተባረኩልኝ
@hirutgselassie7156
@hirutgselassie7156 Год назад
🙏❤እግዚአብሔር ያበጃጃችሁ ሁለቱ እንቁዎች ለመጭው ትውልድ መድኃኒት እንደምትሆኑ ምንም አልጠራጠርም።
@user-od4fz5ls3d
@user-od4fz5ls3d Год назад
ይገርማል❤💪
@tihunyehuala4212
@tihunyehuala4212 11 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልህ። ቃለህይወት ያሰማልን።
@merhawitkidane9041
@merhawitkidane9041 Год назад
Thanks
Далее
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Просмотров 5 млн