Тёмный

ቱሩክ እቃ ለማምጣት ለመሄድ መቶ ሺ ብር ብቻ ቀጣይ አብሮኝ የሚሄድ ማነው 

YetenbiTube የተንቢ
Подписаться 248 тыс.
Просмотров 73 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

9 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 443   
@yetenbitube1
@yetenbitube1 Год назад
ምረጡ ይዘዙ አንደኛው ጨርቅ ነው #09 13 31 42 21 የተንቢ
@edenmudesir1059
@edenmudesir1059 Год назад
መግዛት እፈልጋለሁ እና ሜትር ስንት ነው እባክሽ ቶሎ ንገሪኝ
@fayzsirajtube6213
@fayzsirajtube6213 Год назад
ሀገር ሥገባ እኔ ቱርክ መሄድ እፈልጋለው
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Год назад
ወሎታደርሻለሺ
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o Год назад
ጀገና ነሽ በረቻልኝ🍇🍓🍓❤🌹🌹🍇🍓🍓
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Год назад
በርችልኝ የኔ ታታሪ ጠንካራኮነሽ ማጋነን አይደለምኮ ስራሽን መውደድሽ የኔ ቆንጆ ሰው የወደደውን ሲሰራና የወደደውን ስለብስ ነውኮ የሚያምርበት ስለዚህ በደንብ ውደጂው። 👍👍
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Год назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 Год назад
alllahoma sale wesaleme ala nabeyena mahamedeee 💘💘💘💘
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Год назад
ለሙ ... እመቤቴን አንቺ ጀግና ጎበዝ... አርአያ እምትሆኝ ስው ነሽ... ከዚህ በላይ አግኝተሽ ተደስች... እመቤቴን የስው ደስታ ከእራሴ በላይ በጣም ያስደስተኛል ከምር.. በርቺ.. አረብ ሀገር ላላችሁ እህቴቼ.. የለሙን አይነት .. ንግድ ይውጣላችሁ...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
@one2Loveeeeeeeeee
@one2Loveeeeeeeeee Год назад
ሀይሚዬ አሚን ላቺም የማታ እንጀራ ይስጥሽ ያረብ❤እኔም ሀገር ገብቼ ለመስራት ሁሉ ነገር አሟልቻለው ኢንሻላህ❤
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 Год назад
በርቺ ጎበዝ ገና ብዙ እንጠብቃለን🙏🙏👍👍
@kidisttube2985
@kidisttube2985 Год назад
ለሙዬ ጀግና ነሽ ከዚበላይ ፈጣሪ ደስተኛ ያድርግሽ🥰🥰🥰🥰
@netsetube3161
@netsetube3161 Год назад
በርቺ የናቴ ልጅ እንካን ደስ አለሽ
@tshayetogu149
@tshayetogu149 Год назад
NESI LEMEDENEWE HULA BHELEMA ENANETEBATE MEGEBE SEBELANEWE MAYEWE
@RitaMareley
@RitaMareley Год назад
የኔ ጎበዝ ለምዬ እንኳን ደስ ያለሽ።ሁሌም ደስ ይበልሽ የኔ ጠንካራ።በርቺ።ሌላው ወገብሽን እየተጠነቀቅሽ ስታጎነብሺ ከቻልሽ የሚሸጥ ቤልት አለ እሱን ተጠቀሚ።አዲስ አለ ይሸጣል።🙏💕💕💕💕💐💐💐💐💐💐😘
@ziyada4224
@ziyada4224 Год назад
ሀብታም መች ደና እንቅልፍ ይተኛል ብለሽ ነው ግን እኔ ግርም የሚለኝ ልክ እንደ ሀብታሞች እንቅል እምቢ የሚለኝ ነገር
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f Год назад
ክክክክክ
@user-em5rd5tf2s
@user-em5rd5tf2s Год назад
ክክክክ እኔም ይገርምኛል እቅልፍእቢእሚልኝ ወደፊትሀታምልንሆን እደሆን
@meskrem1504
@meskrem1504 Год назад
እህቴ አይባልም በርቺ አይቀልም
@seadi5
@seadi5 Год назад
😃😃😃😃😃የመዳምቤትጥገረራእናሀሳብስለሚበዛብንነው እህት አይዞሽ ያልፋል
@ssuu4227
@ssuu4227 Год назад
ክክክክ ሚስኪን አብሺሪ
@munibutajira2455
@munibutajira2455 Год назад
በረቼ ጀግኒት ገና ብዙ እናያለን ባንቺ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-wo6pu6mb3s
@user-wo6pu6mb3s Год назад
ማሻአላህ💔💔💔🙏🙏
@fafyyoutubefafyyoutube8389
@fafyyoutubefafyyoutube8389 Год назад
አቦ አንች የሴቶች እንቁ
@lamar5988
@lamar5988 Год назад
🐅❤❤❤
@sisaidagnaw5191
@sisaidagnaw5191 Год назад
በጣም ነው የሚያምር በረችልን ጓበዝ ልዩዋ
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g Год назад
ሰላምሽ የብዛ በክርስቶስ እህትችን እንኳን በሰላም መጣሽ እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን 🙏
@avaffsacxsxs6072
@avaffsacxsxs6072 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ገባልሽ ለሙ
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k Год назад
ለሙየኮ ጀግናነች አብሽሪ ትልቅደረጃ እንደምትደርሽ አልጠራጠርም ኢንሸ አሏህ
@Hadiya-ek5zr
@Hadiya-ek5zr Год назад
እኔ ላይክ አደርጋለሁ አይቸ ሁሌም ኮሜንት መጻፍ ብዙም አይደለሁ ነገር ግን ሥራወችሽ በጣምደስ ይላሉ ቀጥይበት በተረፈ እንኳን ደስ አለሽ 😍
@uae8392
@uae8392 Год назад
በእውነት አንቺ ለኔ የሴት ጅግና ነሽ ስወድሽ ደሞ ዝም ብዬ ኮመት አልፅፍም ሁሌም ነው እምከታተልሽ የኔ ውድ ሺ አመት ኑሪ ለሌላም ትጠቅሚለሽ
@shemistube
@shemistube Год назад
ማሽአላህ ተባረክ አላህ በጣም ያማምራሉ ዋውውውውውውውውው በርች የኛ ተምሳሌትነሽ ያስላምምምምምምም
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Год назад
ጀግና ውዴ በርቺ ለሙዬ💝💝
@TiruB
@TiruB Год назад
ለሙዬ የኔ ጀግና የኔ ብርቱ የሴቶች ተምሳሌት😍🙏
@user-od9ps1eb6w
@user-od9ps1eb6w Год назад
ዋው ለሙ በጣም ያምራል ከረሮቹ ጀግነነሽ ስትነው አዲሳባ ታደርሻለሽ ለሙ
@user-hs7cp8rd2x
@user-hs7cp8rd2x Год назад
ልክ አንዳቺ ጠንካራ ሴት መሆን ነው ምኞቴ ምናለ ጎረቤቴ ብትሆኒ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Год назад
ለሙ እዴት እደምትመችኝ በቃ ጠካራ ጀግና ታታሪ ብርቱ ሙሉ ሴት ነሽ በርቺ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ በዛላይ ከአረብ ሀገር ተመልሰሽ በሀገርሽ ላይ እደዚህ ጠንክረሽ ስሰሪ በጣም ያሰደስታል በመገድሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምልሽ❤
@user-qh3wb3mx5o
@user-qh3wb3mx5o Год назад
ለኔ ሁልግዜም ጀግናዬ ነሽ ለሚ በርቺ ጠንካራ ሴት በጣም እወዳለሁ አለህ ብሎ ሀገሬን ስገባ በንደኛ ለገኛቸው ከምመኛቸው ሰዎች አንቺን ነው በርቺ ለሁለችንም ተምሳሌት ነሽ አለህ ይጠብቅሽ
@hannaantealehegn7890
@hannaantealehegn7890 Год назад
ጀግኒት ብዬሻለሁ ጐበዝ በርቺ ፈጣሪ ከዚ በላይ ያሰቡሽዉን ያሳካልሽ
@ihavefaithingod.godisgood.1188
God bless you my dear sister you’re such strong women I am learning a lot from you ❤❤
@user-gz2ry3fe1g
@user-gz2ry3fe1g 11 месяцев назад
❤❤❤
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Год назад
ማሻአላህአላህይጠብቅሽማማዬበርቺ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 10 месяцев назад
እንኳን ደስ አለሽ ለሙ
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 Год назад
አብሮ ይስጥልኝ ለሚ እኳን ደስ አለሺ አልሃምዱሊላህ
@heritube7927
@heritube7927 Год назад
በርቺልኝ ለሙዬ የኔ ቆንጆ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Год назад
😍😍ጀግና እህታችን ውሌም ስኪታ ማ ያርግሽ በ ትዳርም ስኬታማ ኡኝ 🤲🤲🤲
@bituu126
@bituu126 Год назад
የኔ ብርቱ እህት ጎበዝ በርች እድሜና ጤና ይብዛልሽ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 11 месяцев назад
ስራሽህ ያምራል ዋናው ቤተሰቦችሽህ ይመሰገናሉ ጎበዝ እድትሆኝ ያሳደጉሽህ እድሜ ይስጥሽ
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Год назад
ለሚ አድነገር እምልሽ ልጂውለጂ ገዘብ ደስእሚለው ከልጂና ከትዳር ጋርነው ሂወታችን አጭርናት
@hanantube6915
@hanantube6915 Год назад
አግብቻለሁ ያለችው ግን እውነትነው ልጅ በጣምደሥሥ ይላል አላህ ይሥጣት
@clickcell4333
@clickcell4333 Год назад
ፈጣሪ ሲሰጥ ነው
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Год назад
@@hanantube6915 እኔምኑም አልገባኝ አልጣመኝ ለሰው አፍብላ መሰለኝ አገባሁ ያለችው ያገባይ አይመስለኝም
@bnbettytube
@bnbettytube Год назад
እንኳን ቀናሽ ቅን ሰው ነሽ በርቺ 👍👍👍
@MesiMelku
@MesiMelku Год назад
የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ ጎበዝ በርች
@thtnaayalew7126
@thtnaayalew7126 Год назад
Gobez yegna betam new madenkish lehulachnm tiru msale nesh tebareki
@tf7382
@tf7382 Год назад
ከሥራነቱ ባሻገር የሰው ሕይወት እያደመቅሽ ነው።ተባረኪ።የአንቺንም ሕይወት መድኃኔዓለም ድምቅ ያድርገው።
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 Год назад
ለሙየ አላህ ይባርክልሺ በርች
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 Год назад
ለሙየ የኔ ጀግና በረችልኝ
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h Год назад
የተንቢ ጀግና ነሽ በረቺልኝ ❤🍬🍇🍇🍇🍬💐
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o Год назад
በረችልኝ የኔ እቁ በጣም ጀገና ነሽ🌹🌹🍇
@sabawittube1982
@sabawittube1982 Год назад
በርቺ የኔ እህት በጣም ታታሪ ሰራተኛ ነሽ:: በተለይ ግብርናው ላይ ጠንክረሽ ስሪ❤
@Afomiya
@Afomiya Год назад
የኔ ጀግና በርቺልኝ እኳን ደስ አለሽ
@yeuwbdartesema7884
@yeuwbdartesema7884 Год назад
የኔ የታየኝን ታይቷቹ ከሆነ መልካም ግድግዳውን በዛው ነጭ ቀለም ላፍ ብታስደርጊት ደሞ ፕ አለቀ ልዩ ድምቀት ነበር ስራችን እንዳያዳፍነው ብዬ ነው ቆንጆ ተሞክሮ እና ልምዶችሽን ለኔ ለቦዘንኩት ትምህርት ነሽ❤
@user-bj6cs9iv5r
@user-bj6cs9iv5r Год назад
እኮንደስአለሽ የኔጀግናሴት😍😍😍😍😍
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu Год назад
እካን ደስ አለሽ ደስታሽ ደስታዬ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ከለሩ በጣም ያምራል ማርያምን በጣም
@fjghhthhhf9126
@fjghhthhhf9126 Год назад
የሴት ጀግና በርችለምለምዬ
@betikonjo7059
@betikonjo7059 Год назад
ለሙዬ ጀግና ነሽ ግን አሚሩ አብሮሽ መዋል አለበት ከዚህ በላይ እናት ዲጄ ምናምን እያሉ ሌላ ነገር ውስጥ እዳይገቡ ልክ እደወድሞችሽ አበርችልን ለሙዬ
@husniytube188
@husniytube188 Год назад
ለሙዬ ግን ጀግና እኮ ነሽ ወላሂ እንዳንቺ ጠካራ ሴት ቡልህ ሴት መሆን እመኛለሁ በነገራችን ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮመንት ስፅፍልሽ ላይክ ግን አረጋለሁ እና በርቺ ጀግኒት
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 10 месяцев назад
እኳን ደስ አለሺ የኔ ውድ
@haimanotniguse279
@haimanotniguse279 Год назад
እንኳን ደስአለሽ ለሙ
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj Год назад
በጣም ጎበዝ በርቺ እህት ለምለም።
@ruthgemechu5850
@ruthgemechu5850 Год назад
የተንቢዬ የምር በጣምምም ነው ምወድሽ በቃ ታላቅ እህቴ ነው ምትመስይኝ ባንቺም በነፂም ታድለሽ የምር የምር ልጆቼም ምመኘው እንደናንተ አይነት እህትና ወንድም እንደመሆኑ ነው የምር የተንቢ ከልቤ ከልቤ ባይሽ ማልጠግብሽ በቃ ምን ልበልሽ እቀናብሻለው በጣም በርቺልኝ ወድሻለው
@mulugadu6121
@mulugadu6121 Год назад
ተባረኪ እጅግ መልካም ሰዉ
@zulfanesruz
@zulfanesruz Год назад
አሏህ ይርዳሽ ጎበዝ❤
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Год назад
ለሙዬ ጀግና በርቺልኝ
@zinashkesete266
@zinashkesete266 8 месяцев назад
የኔ ጎበዝ በርቺ የኔ ባትሆኒ ይቆጨኝ ነበር
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f Год назад
አቦ አላህ ይጨምሪልሽ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@oneallahbcha
@oneallahbcha Год назад
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ ዉዴ ወላሂ አቺ ስትስቂ እኔም ከዉስጤ ነዉ ፈገግ ያልኩት ሀቂቃ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@matramatta8167
@matramatta8167 Год назад
ደስታሽ.ከልብ.ነዉ.ተባረኪ.ያየ.ይዉደድሽ
@qamuti1
@qamuti1 Год назад
ድንቅ ሴት ጀግና ነሽ🎉🎉
@user-xn3ky6rn4q
@user-xn3ky6rn4q Год назад
ለሚመጣው በጣም ነው የምወድሽ ፣👍👍
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
አይይይ ሰብሰቤ ለማንኛውም በሀይማኖታሸ በረቸ አነ አደመኤ በአጭረ ጌዜ ሀብታም የሆንሸበት እጃሸ ለሙዬ ኤጨኢ ዜሮ ናትጊበ#ለማንኛውም በረቼ
@netsanettube9580
@netsanettube9580 Год назад
Yene konjoo barchii lemu ❤❤👏👏💪💪💪💪
@ensratube
@ensratube Год назад
ጎበዝ በርቺ ጀግኒት 👍👍
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 Год назад
ለሙዬ እህታችን በርችልን
@user-ov3mr5hs3g
@user-ov3mr5hs3g Год назад
ጎበዝ በርቺ አላህ ያግዝሽ
@astertakluu
@astertakluu Год назад
Barchi yen konjo 👍👍
@lulut20
@lulut20 Год назад
ማሻ አላህ 😍😍
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Год назад
ጎበዝ ጀግና ነሽ
@mahboba1239
@mahboba1239 Год назад
ማሻሃላህ፣ያምራል፣ለምዬ፣
@tikis8083
@tikis8083 Год назад
የኔ የሴት ተምሣሌት ጀግኒት በርቺልኝ
@senaitkebede7851
@senaitkebede7851 Год назад
ጎበዝ አግዚአብሔር ልፋትስህን ይቁጠር
@yengustube
@yengustube Год назад
ለሙዬ አንች እኮ ጀግና ሴት ነሽ ።
@fafitube8403
@fafitube8403 Год назад
እቃሽ ሁሉም ስበዛ ምርጥ ነው👍👍🌹🌹
@abesachabe4097
@abesachabe4097 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ Год назад
ጀግናዬ😍
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Год назад
❤❤❤❤❤በርች እህታችን
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Год назад
በርቺ ለሙ
@hananseid3730
@hananseid3730 Год назад
Wowwwwww yene konjooo betammm dess yelale kesedet temlsesh ekuwan tesakalsh
@Vhfhufjyg
@Vhfhufjyg Год назад
በርቺ ሀቢበቲ
@ummryan1649
@ummryan1649 Год назад
ጀግና ነሽ በጣም ማሽአላህ ጠንክሪ
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq Год назад
ጎበዝ በርቺ ልብ ያላት ሴት ከአንቺ ይማሩ
@umnoone8329
@umnoone8329 Год назад
በጣም ያምራል ለሚ ♥♥💪💪
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 11 месяцев назад
ጀግና ነሽ በርችህ ጎበዝ ዋው
@Umufetitube
@Umufetitube Год назад
ጎበዝ ነሽ የስራ ሰው ✅
@leteyletey3923
@leteyletey3923 Год назад
ለምለም በጣም ጎበዝ ጎበዝ👍👍👍👍🙏🙏🙏🇪🇷❤
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g Год назад
በርችልኝ የኛ ጀግና
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 Год назад
በርቺ እኅቴ ጎበዝ እኔም ከትወስን ወር በኋላ እኔም አገሬ እገባለሁ እና ይህ ስራ በግሌ መክፈት እፈለጋለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እግዚአብሔር ይርዳኝ
@Tig729
@Tig729 Год назад
ሁሉም ከለሮች ያምራሉ በርችልኝ ውዴ
@saraj4873
@saraj4873 Год назад
በሪቺ የኔ ጀግና
@HananKsa-lj2mj
@HananKsa-lj2mj Год назад
በጣም ጎበዝነሽ ምንም ማጋነን አይደለም ብታጋንኒም ይገባሻል ግን ሁልግዜ እሩጫነዉ ሥራሽ አረ አግቢና ዉለጂ በተረፈ ጎበዝነሽ
@selamethiopia2102
@selamethiopia2102 Год назад
Berich Ehte Egzabher Brtati Yihunlish❤❤❤❤❤
@fafyyoutubefafyyoutube8389
@fafyyoutubefafyyoutube8389 Год назад
ከመዳም ታክሲወች በጣም የማደንቃቼው 3 ዩቱበሮች 1 ለሙ 2ሳማ 3 ሰአዳ&አሊ አንደኛ ለምለም ወላሂ ያለወንድ መለወጥ እደሚቻል ያሳየችኝ ምረጥ ሴት አገር ስገባ የአንችን ፈለግ መከተል ነው የምፈልገው
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 11 месяцев назад
ዋው ጎበዝ በርቺ
@user-en3cn5cj6m
@user-en3cn5cj6m Год назад
የኔ ደግና ሴት በረች❤❤❤❤
@munafetena4472
@munafetena4472 Год назад
የኛ ጀግና በርች
@alikerkuky685
@alikerkuky685 Год назад
አይዞሽ ከኤርታ
@metikemetike7417
@metikemetike7417 Год назад
Gbez berche Egziabher kaneche ga yehun
@marni3149
@marni3149 Год назад
ጎበዝ በርቺ
@user-hk6hp9nz2h
@user-hk6hp9nz2h Год назад
ጀግና ነሽ እውነት
Далее
Stray Kids <ATE> UNVEIL : TRACK "MOUNTAINS"
00:59
የኬኳ ልደት በቱርክ
1:31:45
Просмотров 41 тыс.