Тёмный

ቱርክሽ ኬክ ዋው ነው ለረመዳን እና ለድግስ ለእስር ሻይ ጋዋ በጣም ተወድጅ ኬክ 

TG ARABIAN FOOD
Подписаться 91 тыс.
Просмотров 68 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 152   
@የዉስታዝአቡሀይደርአድናቂ
ሳአት አታስረዝሚ መጀመረያ ሁሉም ነገር አዘጋጅተሽ መቅረፅ አለብሽ
@weletearegawi4253
@weletearegawi4253 4 года назад
አዎ ሰዓቱን አጠር አድርጊልን እንቅልፌን 🤔🤔🤔🤔🤔
@user-vw1yy4zs2b
@user-vw1yy4zs2b 3 года назад
አቤት እኛ ሰውች ስንባል ከባድ ነን
@masobethiopia5007
@masobethiopia5007 4 года назад
እጅሽ ይባረክ 🙏🏾❤️ እመኚ አንቺ ትልቅ ቦታ የምትደርሺ ሙያ የተሰጠሽ ነሽ 🙏🏾 ፈጣሪ አምላክ የ ድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርክሽ🙏🏾❤️❤️❤️
@neyatlove3436
@neyatlove3436 2 года назад
ዋው በጣም አሪፍ ኬክ ነው ማር በርች በዝው ጠጥይ
@Olympiabole
@Olympiabole 4 года назад
Areb Hager yemetenoru ehetoche betam nw yemewedachu yemakeberachu ,,, ezi America and Europe yemetenoru please kenesu bezu memar enchelalen ezi hulum bejachen,,,, gin Alhamdulilah malet anawekem. Any way Areb Hager sew bet yemeteseru ehetoche Allah yetebekachu beselam leHagerachu yabekachu♥️
@ethiopia8813
@ethiopia8813 4 года назад
Amin ehtachin anchinm allah ytebkshi allah kezih tekorona ytebken
@hayattube1660
@hayattube1660 4 года назад
g##
@aminatbetabdu539
@aminatbetabdu539 4 года назад
amiin sah ehete
@Ftaumatube
@Ftaumatube 7 месяцев назад
እናመሰግናለን ጎበዝነሽ
@salefeatuobi1648
@salefeatuobi1648 Год назад
ጎበዝ
@fantayezewdu788
@fantayezewdu788 4 года назад
መልካም ነው ግን የምትጠቀሚውን ቃላት በተገቢው መግለፅ ሲያዳግትሽ አይቻለሁ እናም በአማርኛ ብትጠቀሚ ይሻልሻል ሌላው ዸግሞ አንቺ የምትሰሪበት የአረብ ቤተሰብ ሁሉንም አስፈላጊ ነገሮች በቀላሉ በቤታቸው ታገኛለሽ ይህን ለማታገኙ ብለሽ ደሞ በወተት በኮርን ስታርች እንደሚሰራ መግለፅ በተለይ ስትሰሪ ልኬት ተጠቀሚ ብዙ …………… ተመልካችሽን ለማብዛት ያወቅሽውንም ለማሳወቅ
@tsehaymelese9126
@tsehaymelese9126 2 года назад
Tabareki🙏🙏
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 4 года назад
ቲጅየ የኔ ውድ ርመዳን መጣ አዳድስ ነገሮች አሳይን በርች የኔ ውድ
@miymunamohammed8852
@miymunamohammed8852 4 года назад
በጣም ጎበዝነሽ ቲጂየ ወላሒ ካች አይቼ የምሠራው ምግብ በጣም ታጨበጭበለታለች ማዳሜ
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 2 года назад
አራፍ አሰራር ነዉ እህቴ ሰአቱ ግን ረዥም ነዉ
@user-qc4dv5mx2c
@user-qc4dv5mx2c 4 года назад
በርች በጣም ያምራል መጀመራ ከነጩ እቁላል ጋር የጨመርሽው ምንድነው ብቻውን ክሬም ይሆናል?ካየሽው መልሽልኝ እድሰራው
@hayetlastname1632
@hayetlastname1632 4 года назад
እኔም ነጩ እቁላል ብቻ ክሬም ይሆናል እደ
@ethiodiyandcrafts
@ethiodiyandcrafts 4 года назад
አዎ ነጩ እንቁላል በደንብ ሲመታ እንደ አረፋ ነገር ሆኖ ይወፍርና ክሬም ይሆናል
@zahara1837
@zahara1837 3 года назад
አንቺን እያየሁ ባለሙያ ከመሆኔ የተነሣ ደመወዝ ተጨመረልኝ
@tsegayelemma4728
@tsegayelemma4728 2 года назад
ተባረኪ የኔ ውድ
@user-rf7kp4jo4s
@user-rf7kp4jo4s 4 года назад
ሰላጣ አሰራር አጣው ለየት ያለ ብላኝ አሰሪየ
@AminaAmina-tg4ls
@AminaAmina-tg4ls 4 года назад
ሠላጣ አሠራራ ብለሺ ጣፌ ይወጣልሻል የፋለግሺውን አይነት መሥራት ትችያለሺ
@woinshetgirma7
@woinshetgirma7 4 года назад
Gobez berchi enam 6 amet sew bat serchalew.wow byalesalew.yena konjo gata haylun yestesh.remadan eff betam yekebdal gulbet yhunesh
@user-pf7zu7vf7w
@user-pf7zu7vf7w 4 года назад
ሰምሰክረይ ገጨሁሸ የቤት እቤት ሰለሆሸ ሀላ ለ መሰረት እፈልጋለሁ ግን አላቅም እሰቲ ለመልከት ታች እና እደሰረ💋❤❤❤
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 4 года назад
አሪፍ ነው ግን ኮተቱ በዛ የኔ መዳም ይነስራታል ይሄ ሁሉ አዘጋጂ ብላት
@miymunamohammed8852
@miymunamohammed8852 4 года назад
😁😁😁
@hulumbeallahfiqadmelkamyih1225
@hulumbeallahfiqadmelkamyih1225 4 года назад
Hahahahaha
@weletearegawi4253
@weletearegawi4253 4 года назад
😂😂😂😂😂😂 የኔም አትወድም
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 4 года назад
@@weletearegawi4253 አው ለኪ ዋሊ ነው ምትለው ብታይ ችጋራም ነች ገላገሉን ባክሽ የነሱ ስራና ሆድ አያልቅም
@helenhalawi3019
@helenhalawi3019 4 года назад
😄😄😄
@ummbilal8686
@ummbilal8686 4 года назад
እጅሽ ይባረክ እህት ግን ቀረፃውን አፍጥኝው
@ayshajemal3460
@ayshajemal3460 4 года назад
አድናቂሽ ነኝ።
@የመንዝወርቅ
@የመንዝወርቅ 4 года назад
ቲጂዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@susutube6843
@susutube6843 4 года назад
ገኒየ እጅሽ ይባረክ ውድ የቲጅ ቤተሰቦች ኑ ወደቤቴ ምርጥ ምግቦች ታገኛላችሁ
@jameelkhanahmadani397
@jameelkhanahmadani397 4 года назад
ክሬሙ ምን ጨምረሽባት ነው እድህ የወፈራው እቁላል ሱከር እና ጨው ብቻ ነው ያየሁት እዴት ወፈራ
@fkfkbfkjkl6727
@fkfkbfkjkl6727 3 года назад
ይወፍራል እደዛነው
@rehmaalymahy7560
@rehmaalymahy7560 4 года назад
Mashallah 👍👌🌹
@hanitube404
@hanitube404 4 года назад
በርቺ ጥሩ ነው
@azebfeleke6177
@azebfeleke6177 4 года назад
betame gobeze neshe tebareke
@amalalam8720
@amalalam8720 4 года назад
በርች እህትበጣምጎበዝነሽ
@istanbulltube2448
@istanbulltube2448 3 года назад
Mesetawetu mendenw malet parchemnt paper yargeshebet
@alemmike2928
@alemmike2928 4 года назад
እጅሽ ይባረክ የኔባለሞያ
@cnfjfjdsdhdechdjfjdjde6175
@cnfjfjdsdhdechdjfjdjde6175 3 года назад
እህቴ ስራወቹሽ ቆንጆ ናችው ግን ስአት አሳጥሪ
@foziyaaibrahim9401
@foziyaaibrahim9401 4 года назад
wo mashaala mashaala mashaala tabarakallah
@hasseen1112
@hasseen1112 4 года назад
ቲጅ ግን እቃውን በደብ በማንኪያ ጥርግ አድርጊው ኬክም ስሰሪ ሌላም ቢሆን ሀራም ነው አትጠቢ ዝብለሽ ለሰጠሁሽ አስተያየት እደማትቀሚ እርግጠኛ ነኝ የምሰሪያቸው ነገሮች ምርጥ ነው ለልጆቸ እሰራለሁ ሽኩረን
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 года назад
እሼ ውዴእሼ
@love-gp7of
@love-gp7of 4 года назад
እጅሽ ይባረክ ቆጆ ነው
@Sarah-et2vy
@Sarah-et2vy 4 года назад
ቪዲዮውን ኣስረዘምሽው ለማሳጠር ሞክሪ በተረፈ በርቺ
@phun4379
@phun4379 4 года назад
ኢቤይ ወይም አማዞን “ egg yolk separator” ብላችሁ ብትከቸክቹ ከ$5 በታች በቀላሉ ነጩን ከቢጫው ማለያየት ይገዛሉ
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 4 года назад
Is better she is struggling to separate
@phun4379
@phun4379 4 года назад
Yes, Kokeb
@phun4379
@phun4379 4 года назад
Yes, Kokeb
@gggh8051
@gggh8051 4 года назад
MashaAlah
@sofiamahmoud1434
@sofiamahmoud1434 4 года назад
Waw mashallah sis Allah bless you
@user-ju6yv8kc1m
@user-ju6yv8kc1m 4 года назад
አድስ ገቢነኝ በርቺ እህት ሠብስክራይብ አድረጌሻለሁ
@user-ef6qc2wh4t
@user-ef6qc2wh4t 4 года назад
እናመስግናለን
@tigstbelay8658
@tigstbelay8658 4 года назад
ቲጅየ ውራዎችሽን ሁሌ ነው የምሰራቸው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ማማየ ፈጣየር ብቻ አልሆንልኝ ብሏል እየነፍብኝ በናትሽ ክክክክክክ እንደ ዳቦ ተነፍቶ ቁጭ ይላል
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 года назад
ንፍት ሲል በጣም ጥሩ ነው ውስጡ ባዶ ፍትፍት እስፖንጅ ከሆነማ ዋውውው ነው ይህ አይደል የሚፈለገው በጣም እንዳይተልቅብሽ ግን ሊጡን ስትቆራርጪው መጠኑን አሳንሽው ይነፍል ካልሽ ግን አጨብጭቤልሻለው
@user-li1bc1nz3f
@user-li1bc1nz3f 4 года назад
እኔም.ምንም አላቅምነበር.አሁን ንን አልሀምዱሊላህ.ባልህ.ፍቃዲ.እየስራሁኝነው።ውዴዊየ.ስአት.ይዝሽ.አስገቤ.ኪክሽንን.ስአቱሳያልቅ.አትክፍችውያለስአቱ.ተከፍትሽው.ይነፍስበታል
@fifimebrahru457
@fifimebrahru457 4 года назад
That’s nice 😋😋
@SaraAhmed-nn9eg
@SaraAhmed-nn9eg 4 года назад
Wow
@tgfoodandhealth3779
@tgfoodandhealth3779 4 года назад
ዋው ተባረኪ
@mdvip3744
@mdvip3744 4 года назад
Mesallahe.tebarkllhe
@user-bf5ke1nq7l
@user-bf5ke1nq7l 4 года назад
ማሸ አለሀ ያምራል
@malefyabeyene7298
@malefyabeyene7298 4 года назад
አዎ እንደዚህ ነውመልካምነት
@user-ge8db7yv5l
@user-ge8db7yv5l 4 года назад
ክሬም ክሬሙን ስተሰሪ ወተት ነዉ የጨመርሽዉ ግልፅ አርጊዉ
@mekeyamoh6616
@mekeyamoh6616 4 года назад
በጣምዘገየሽ
@seadistars6502
@seadistars6502 4 года назад
እቃውን በድንብ ሞጪው ሀራም ነው
@elsaberhe5884
@elsaberhe5884 4 года назад
ቆንጆ ስራ ግን በጣም ድምጽ ይበዛል ኪችኑ ኦህህህህህህ አረ ቀስ
@user-wc7dt1go2u
@user-wc7dt1go2u 4 года назад
ዋው በርቺ እህታችን
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 4 года назад
Betam gobez 👍
@makia-alwiayaalwiaya3727
@makia-alwiayaalwiaya3727 4 года назад
በኬክ ጨው ይጨመራል እንዴ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 года назад
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@user-li1bc1nz3f
@user-li1bc1nz3f 4 года назад
ባይገደንስ.ምንችግር.አለው? ውዴ. ገበዝበርች.እኔ ኡቨንን.ማሻ.አላህነው።ሀሪፍነው።ኢንሻ.አላህ.ዛሪ.እሙክርዊለሁኝ.
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 года назад
Enatu ynanem metsh gobghighi ename edmershalhu😘😘
@masamm2201
@masamm2201 4 года назад
ተበረኪተበረኪ ቸረቺ
@xyzabc6024
@xyzabc6024 4 года назад
ተባርኪ
@semlove7283
@semlove7283 4 года назад
የኔ ቆጆ እጅሽ ይባረክ
@user-dk6zo9vi6l
@user-dk6zo9vi6l 4 года назад
እህት ጥሩ ነው ግን በጣም ሄሎ ሆነ ቱርክና ሶርያው ቢወዱትም አረቦች እስከዝሂም አይደሉም ስኮርነቱ በዛ
@ferdos6459
@ferdos6459 4 года назад
ዋዉ በጣም ደስ ይላል
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 4 года назад
ማሻአላህ ያምራል መስራት ደስ ይለኛል። አርብስርቼ አላስለምድም።
@azizaali446
@azizaali446 4 года назад
ግን ደቂቃ በይረዝም ጥሩ ነበር
@user-rs1dq1jk7b
@user-rs1dq1jk7b 4 года назад
🤩🤩🤩💝💝💝💯💯💯
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 года назад
ውዴውዴ አመሠግናለው
@user-kl1lw1us2l
@user-kl1lw1us2l 4 года назад
ቲጂዬ የሾርባና የከስተር አሰራር አሳዪን
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 года назад
ማማዬ ካስታር ሠርቻለው ፖስት ሳደርግ እየተከታተልችኝ አውንም ፖስት አደርጋለው
@habsha7793
@habsha7793 4 года назад
Betam gobze nshi gen video setsri ftne ftne lmlte mokri btrfa enmsgnalne🙏
@jurelove6266
@jurelove6266 4 года назад
ፒኪ ክሬም ግሽጣ ወይም ጌመር ነው
@alemneshetube6788
@alemneshetube6788 4 года назад
ሰላም ቲጅየ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ ምንም ኬክ አልሄን ብሎኛል እየተበላሸ ምን ላድርገው
@ramimanea9230
@ramimanea9230 4 года назад
ሀይየኔባለሞያ
@gggh8051
@gggh8051 4 года назад
Ye haftam bet lemesreuu Arif new
@hgffhgg6204
@hgffhgg6204 4 года назад
Wowo konjt
@hawamohammed2080
@hawamohammed2080 4 года назад
ዩቱብ እንደት ነው የሚከፈተው
@mahdiaisaq6959
@mahdiaisaq6959 4 года назад
ማሻላ
@user-ne4xd4xz8m
@user-ne4xd4xz8m 4 года назад
እኔ ስላለኝ ነው ማለት አታብዠ
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 4 года назад
Yeha letena teru aydelem
@azizaali446
@azizaali446 4 года назад
ገነ ዘሬ አዬውሽ ሰብስክረብ አድርጌሸላው
@reereemar6413
@reereemar6413 4 года назад
አሪፍ ኬክ ነው ግን ስራው ብዙ ነው ለኔ አይሆንም
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 года назад
Lmen ena yesrahytn atayewm letwgiw techyalsh
@aishlilbird7275
@aishlilbird7275 4 года назад
Yene mar endenew nesh
@afiyaabdu3559
@afiyaabdu3559 4 года назад
Mashn yelal esa meje mamtate ayechalm
@bezuayehutadege5127
@bezuayehutadege5127 4 года назад
Ehetye gelab tetekemy yeane konjo
@ፍቅርጉጉት
@ፍቅርጉጉት 4 года назад
😘😘😘😘😘
@rahmarahma534
@rahmarahma534 4 года назад
ማሻ አላህ ግን እህቴ ደፋደፋ አታርጊ ሟጭ በደብ እህሉን💔💔💓👍👍👍በተረፈ ማሻ አላህ ጀግና
@alemteka3149
@alemteka3149 2 года назад
የሰው ቤት እይደል ።የቤት ስራተኞች ደንባቸው ነው ።የታወቀ ነገር ነው ።
@nuriyasaid1424
@nuriyasaid1424 4 года назад
ቲክ ክሬም ነው የሚለው ወፈር ያለ ለማለተ ነው
@user-kd9pl4px8m
@user-kd9pl4px8m 4 года назад
ሠላም ለዚህቤት
@kuberasane8330
@kuberasane8330 4 года назад
በጣም ቆንጆ ነው አብራርተሽ ነው የሰራሽው በርቺ ልብ ላለው በፍጥነት ይገባዋል
@wedadmasa5616
@wedadmasa5616 4 года назад
እንግዛልሽ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 года назад
ምኑን ነው የምትገዤልኝ
@user-iu1is2fv3t
@user-iu1is2fv3t 4 года назад
kemistserew metdefew yebeltal kenesu ayten medfat limde honebin yemegeb gef alew tg setsere ebakesh tetenkeke
@jesusislord2367
@jesusislord2367 4 года назад
25 dekik😳
@hayuhussen3405
@hayuhussen3405 4 года назад
Selam tgye sweet cóndenced milk bechawen yehonal ?
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 года назад
አዎ ይሆናል
@hayuhussen3405
@hayuhussen3405 4 года назад
Thank you mare
@enatfkr2029
@enatfkr2029 4 года назад
Weyi eka endet tankuwakiyalesh kes bey lejoro yeseketetal
@Ethio-11
@Ethio-11 4 года назад
Thanks 🙏
@masigosl9411
@masigosl9411 4 года назад
sorry ምረተብ ይሁን ሥራሽ ዝርክርክ አይበል ግብአቶችሽን ቀድመሽ አዘጋጂ ሠአት ይሄ ሁሉ ጊዜ ጨርሠው ለማየት ይከብዳል ኤዲት ማድረግ ተለማመጂ እና ንግግርሽ ሁሉ አማርኛ ይሁን ወይም ሙሉ እንግሊዘኛ በተረፈ ሥራሽ ጥሩ ነው
@user-qe8mb1wp9n
@user-qe8mb1wp9n 4 года назад
መፍጫው የሌለን ድሆችሳ በምን ይሰራ
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 4 года назад
ክክክክክ እኮ
@yemifekadu5888
@yemifekadu5888 4 года назад
Thanks
@honeynaima3231
@honeynaima3231 4 года назад
To Much Time U Use
@omm8972
@omm8972 4 года назад
ሳስብሽ ብዙነገር ልሰሪ ነስሎኝ ነበር የቀረሽ ነገር የለም ሁሉንም አረግሽ ነገበምን ትሰሪ ስላለኝ ነው እያልሽ የሀላና የኬክ መስራውን አድላይ አደባለቅሽው የፈጀብሽን ሰአት አይተሽዋል ተዛዛ
@user-ir9ox4nw9o
@user-ir9ox4nw9o 4 года назад
እቁላሉበጣምቀላየተበላሽነውዴ
@khadijaothman6860
@khadijaothman6860 3 года назад
በጣም ምርጥ ነው አላህ ይጨምርልሽ
@solihabesha722
@solihabesha722 4 года назад
ምንም አልገባኝም ደግሞ ጓንት ልበሽ
@melatkonjo7149
@melatkonjo7149 4 года назад
እንቅልፌ መጣ ብዙ ሰለምታወሬ
@khalidalhammadi5569
@khalidalhammadi5569 4 года назад
በኔለው ምንደነው መማዬ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 года назад
ማንኛውንም ቫኒላ ተጠቀሜ
@snduanthan8157
@snduanthan8157 4 года назад
አወ ግልፅ አርጊ ኪክ ስሰሪ ማማዬ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 года назад
ፅፌያለው አንቤቤው
@toybamahammedyoutube1098
@toybamahammedyoutube1098 3 года назад
@@tgarabianfood2937 መሻ አላህ
@khalidalhammadi5569
@khalidalhammadi5569 4 года назад
ፊሬም ውስጥ መስገበት አይቸልምወይ ማሬ መልሽሊኝ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 года назад
ስታበስዬው በፈረንውስጥ ነው ማለት በኦቭን ከዛ ባሻገር በማንኛውም ማቀዝቀዣ ውስጥ ማስቀመጥ ትችያለሽ ውዴ
@user-kd9pl4px8m
@user-kd9pl4px8m 4 года назад
በርቺ እህቴ አይዞሽ
@oalzzroblox
@oalzzroblox 4 года назад
Thank you 🙏
@SadSad-nm4di
@SadSad-nm4di 4 года назад
ማሻአላህድስ።ይላል ግንእኔ እዲህ ያለስራአልችልበትም በጣም ይከብዴኛል ስወቼ ሰሪ ሲሉኝ በሃሳብ አልቃለሁ እስቲ አሁን አይቻለሁ እሞክራለሁ አንቺ ዬምጨምሪው እኔቤት ወተት ብቻ ነው ያለው እኔ ለመናገር ኢንጊልዘኛ አላነብም ሽቶብኝ ምንብዬ ሀገራቸው አሯ መርከምነው እሮመዳን መጣ ይዜ ታልተገኘሁ ይቆጣሉ ማዳሞቹ
@malefyabeyene7298
@malefyabeyene7298 4 года назад
@@SadSad-nm4di ኺኺኺኺኺ
@azebgebremaryam6170
@azebgebremaryam6170 4 года назад
Excellente but to much fat and sugar
Далее
Вопрос Ребром - Булкин
59:32
Просмотров 953 тыс.
ФОКУС -СВЕТОФОР
00:32
Просмотров 177 тыс.
የቀራፋ ዳበ  cinnamon roll🌹🌹
12:23
ቸኮሊት ኪክ አምሮት የሚያስወጣ
18:11
ቡስኩት ኬክ ቀዝቃዛ
8:55
Просмотров 9 тыс.
Вопрос Ребром - Булкин
59:32
Просмотров 953 тыс.